🛑የትራፊክ ፖሊስ ኪስ እንዲሞላ በከተማይቱ ላይ ህጋዊ ፈለጣ ጀመረ

  Рет қаралды 25,418

Tikus Neger

Tikus Neger

Күн бұрын

Пікірлер: 119
@GetachewWgiorgis
@GetachewWgiorgis 2 ай бұрын
ይህ ዝግጅት እጅግ በጣም አሪፍ ነው አዘጋጁ እንደገለፀው 24:19 በሰው ባህሪ ላይ መስራት ነው እንጂ ሀይዌይ ላይ እስፒድ ብረከር በመስራት እና በሰዓት 30 ወይም 40 ንዳ በማለት ለዉጥ ማምጣት አይቻልም እነሱ ሐሳባቸው ገንዘብ መሰብሰብ እንጂ አደጋ ለመቀነስ አይደለም
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለኮሜንታችሁ በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!🙏🙏🙏👍
@eyobtaya4713
@eyobtaya4713 2 ай бұрын
ህዝቤ ሆይ ፈጣሪ ትእግስቱንና ብርታቱን ይስጥክ ።
@dawittube1786
@dawittube1786 2 ай бұрын
አሪፍ ፕሮግራም
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@eshetudaba4952
@eshetudaba4952 2 ай бұрын
ጤናኛ መሆን ነዉ ህግን ከጣስክ የባሰ መሆን አለበት በይ ነኝ
@tilahungebeyehu1568
@tilahungebeyehu1568 2 ай бұрын
ትራፊኮች እየሰሩ ያሉት በጣም ያሳዝናል ህሊናም የላቸውም ዘረፋ ነው የያዙት ደሞ የምን ሊፍት ነው ስራው ያውጣው፡፡
@Isamhabe
@Isamhabe Ай бұрын
ቤት ፈረሳው እንደቀጠለ ነው
@jemalahmed2134
@jemalahmed2134 2 ай бұрын
በርታልን አርፍ ፕሮግራም
@neba1034
@neba1034 2 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝💝
@selamethio8557
@selamethio8557 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ትኩስ ነገር ። 👍👏👏
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለኮሜንታችሁ በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!🙏🙏🙏👍
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 ай бұрын
Thanks GOOD job brother 👏🏽 ❤❤🙏👍
@masialemu
@masialemu 2 ай бұрын
እረ አስተምሩን ከመቅታትህ በፊት ስለው አንዱን ትራፊክ ቀጠን ነዉ የምናስተምረው አለኝ ይገርማል ደሞዛቸው ከቅጣት ነዉ😢
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 ай бұрын
ቆንጆ ስብስብ🙏👍
@gisilabekele1309
@gisilabekele1309 2 ай бұрын
ሲጀመር መንግስት አለ ወይ ? የመንግስትን ትርጉም አታውቁም ይሄ መንግስት ሳይሆን ማጅራት መቺ ነው መብትህን እራስህ እስከ ብር በለቅሶ መብት አይገኝም
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለኮሜንታችሁ በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!🙏🙏🙏👍
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ወላሂ እንዲጨልሉነው ሹፌሮች በዚው ቀጥሉበት ፍትህ ጠይቁ ጊዜያዊ አታርጉት የምር አዘንኩ 😢
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለኮሜንታችሁ በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!🙏🙏🙏👍
@krmtbega3609
@krmtbega3609 Ай бұрын
ግፍ በዛ
@flovebus
@flovebus Ай бұрын
ምንም አያሳዝኑም በቀን ሰትብር ይዘዉ እደሚገቡ በቪዲዮ ቀርፄ አሳየሀለዉ
@SableSable-n3w
@SableSable-n3w 2 ай бұрын
ሕዝቡ ተሰቃየ😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለኮሜንታችሁ በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!🙏🙏🙏👍
@AhmedEshete-jz5oo
@AhmedEshete-jz5oo 2 ай бұрын
በየትኛውም ዘርፍ ህዝብን መዝረፍ ጀምረዋል መንግስት የለም አትሸወዱ
@AfewerkWtsadik
@AfewerkWtsadik 2 ай бұрын
እውነት እደኔ የሚጠላቸው አለ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@mimiabebe5564
@mimiabebe5564 2 ай бұрын
እቁብ ለመክፈል ነዉ
@yh4es
@yh4es 2 ай бұрын
ከመተቸታችሁ በፊት በስርአት መኪና መንዳት ተማሩ በአዲስ አበባ መኪና እንዴት እንደሚነዳ ለተመለከተ ሰው ተፈትናችሁ መንጃፈቃድ ያወጣቾሁም አይመስሉም
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
ወገኖቼ፡ ጀግኖች፡ ናችሁ፡ ለኔ!!! የኑሮ፡ ውድነት፤ ፖለቲካው፡ እያናጋችሁ፤ ቅን፡ደግ፡ በመሆን፡ ፈገግ፡ ትላላችሁ!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለኮሜንታችሁ በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!🙏🙏🙏👍
@yhhih3709
@yhhih3709 10 күн бұрын
አብዪአህመድ፣፣በአገራቺን፣፣የቀንጂብለቀቀብን
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 2 ай бұрын
ጳውሎስ ኞኞ ተጠየቀ ራሡ ነጪ እጁ ነጪ ብለው ተጠየቀ ከትራፊክ እንዳታጤሉኚ አለ
@yetbarek63
@yetbarek63 2 ай бұрын
እኔ እዚህ እውጭ ሀገር ትራፊክ ታስቆመኝ ተ10 አመት በላይ ሆኖኛል፣ተዚያ በፊትም በጣም ፈጥኘ አስቁሞኝ ነበር።
@MillionZewdieAberu
@MillionZewdieAberu 2 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ በቂ እው ቀ ት እን ኳን ቢኖራቸውኮ ጥሩ ነበር ::
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ውይ ለምን ወጥተሽ አትሰብኪላቸውም!
@negatuwesego4116
@negatuwesego4116 2 ай бұрын
ይበላቹ፡ ያለህ አማራጭ ግ ን ታገለውperiod!!!
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Ай бұрын
😂😂😂❤
@AniyoJekebo
@AniyoJekebo 2 ай бұрын
ሁለም ስላምተዳሪሳን አስተማሪና አዝናኝ ዝግጂትህ እናማሳግናለን❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለኮሜንታችሁ በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!🙏🙏🙏👍
@AbdiSeyfu-l5i
@AbdiSeyfu-l5i 2 ай бұрын
እነሱ ምን ያርጉ መግስት የአዲስ አበባ አሰቃዮልኝ ብ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለኮሜንታችሁ በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!🙏🙏🙏👍
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 2 ай бұрын
መደፈሩን መገደሉን መፈናቀሉን ንብረታችን መቃጠሉን ኑሮ ዉድነቱን ሁሉን አጎንብስን እየተሽከምን እንገኛለን በዝምታችን ያገኘነዉ ትርፋ ነዉ😢😢😢😢
@beniyamnegatu1040
@beniyamnegatu1040 Ай бұрын
እንድ ሺ ሾፌሮች ከስተው የሞገጉ ስጋችን የት ሄደ ብለው ቢፈልጉ በየ ሸንተሩ ብየ ጥጋጥጉ እስሰው አስሰው በምድር በሰማይ አገኙት ቦርጭ ሆኖ ትራፊክ ገላ ላይ::
@linaejabo8229
@linaejabo8229 2 ай бұрын
Enquan beselam metah wendme😊😊😊😊 beselam naw yetefahew? Egziabher yetebkeh kenemelaw betesebh 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ አልጠፋሁም ዩትዩብ ነው ያጠፋኝ ለብዙዎች አልታይም።
@AbdiSeyfu-l5i
@AbdiSeyfu-l5i 2 ай бұрын
ህዝቡ እዲሰቃይ ነው የተፈለገው ህዝቡብ አልነቃም ወጥቶ መብቱ ማስከበር አቃተው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለኮሜንታችሁ በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!🙏🙏🙏👍
@zaitounah6715
@zaitounah6715 2 ай бұрын
👍👍🎉🎉
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለኮሜንታችሁ በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!🙏🙏🙏👍
@GirmaKebede-tn2ju
@GirmaKebede-tn2ju Ай бұрын
በበኩሌ እንዲለምኑኝ አልፈልግም
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 Ай бұрын
ኧረ ይኼን ያህል አስገቡ ተብለዋል አሉ.....አሉ ነው እንግዲህ...
@derejebekele4147
@derejebekele4147 2 ай бұрын
መቼም መንጃ ፍቃዱን ከመርካቶ ገዝተህ ከሆነ ህጉን አታውቀውም መንጃ ፍቃድ ተምረህ ክህጋዊ ቦታ ካወጣህ ግን ህጉን ታውቀዋለህ ትራፊክ ህግ አያስተምርህ ህግ ያስከብራል እንጂ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
አገር ባወቀው ነገር ድርቅ አትበል መስሪያ ቤቱም ሰራተኛውም ሌቦች ናቸው!
@ameley4768
@ameley4768 2 ай бұрын
ይሄሁሉ ትራፊክ ላይ መዉረድ ምንድነው ችግሩ መጀመሪያ መጠየቅ ያለባቸው የለማጅ አስተማሪዎች ላይ መተኰር አለበት የትራፊክ ህጉን በስራት ማስተማር አለባቸዉ በጉቦ ሰዉን መንጃ ፈቃድ መስጠት ያቁሙ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
?
@AshuMitiku
@AshuMitiku Ай бұрын
እንደው በፈጣሪ አቂቃቃሊታወረዳ4ያሉፖሊሱች በጣም ነውያሸገሩንከ ባጃጆች ብርለምደውከቻልክ ና እና እይልን ገላን ኮንደሚንየም ያሉ ፖሊሱች
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏
@HayimanotBizuwork
@HayimanotBizuwork 2 ай бұрын
እፏይ የልቤብ ነው የነገራችሁልን እግዚአብሔር ልብይስጣቸው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለኮሜንታችሁ በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!🙏🙏🙏👍
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
Honest mistake is a time for education not punishable!!!
@Alijah-c5t
@Alijah-c5t 2 ай бұрын
Betam Gobez sew neh 1. Bizu sew yetemarerebtin guday bemansateh 2.Matifowoch endalu hulu Malikam sira yemiserutinim lemasay memokarih yasimasaginihal
@addiszemen1637
@addiszemen1637 Ай бұрын
እኔ ሹፌር አይደለሁም ነገር ግን ውሃ ቀጠነ ዓይነት ነው ቅጣታቸው በጣም አሳፋሪ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖🙏🙏🙏
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 2 ай бұрын
የኬጂ ትመሪውች ኸትብጥብጡ በሙሉ የምትንጫጩ ት መኪና ነድታቹሁም ኸታውቁም ሰ ር ኸ ት
@fano-16-1
@fano-16-1 2 ай бұрын
በግልፅ ሌብነት ነው የያዙት 40 speed ላይ 41 ሄጄ አስቁመውኝ በጣም ቸኩዬ ስለነበር እሺ ጥፋት ነው በቴሌ ብር ቅጭኝ ለሃገሬ ነው ገቢው ስላት ቴሌ ብር አይሰራም አለች flight ነበረኝ ለሊት check in ላደርግ ነበር ወደ airport እየሄድኩ የነበረው ሻንጣ ጭኜ መቸኮሌን አይታ ኪዳነምህረትን በራስዋ ቴሌ ብር 200 ብር ተቀብላ ላከችኝ እኔ በሰዓቱ ደስተኛ ነኝ ላለመጉላላት ግን በቃ ህግ የለም
@Keder-o6y
@Keder-o6y 2 ай бұрын
ተደብቆ የሚጠብቅህ ትራፊክ እኛ ጋ ብቻ እኮነው
@SableSable-n3w
@SableSable-n3w 2 ай бұрын
አረ እሚጮሕበት ብዙነገር አለ ግን አንገብጋቢው ነገር ባማራ ክልል ያለው እልቂት😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ዋው እውነት?
@gigiethiopeoan2639
@gigiethiopeoan2639 2 ай бұрын
አባትዬዉ ዳኛ ልጁ ቀማኛ የተባለ ተረት ነዉ መሪዉ ሌባ ከታች ያለዉ በምን ይማራል ለዛ ነዉ የሚደጋገፉት ሀገሬቷን ዘረፉ ህዝቡን ማማረር ይቀላቸዉ የሚነቅል አምላክ😢
@ThewodrosGetchew
@ThewodrosGetchew Ай бұрын
መንገድ ጥገና ብለዉ መንገድ አስቀይረውኝ በተሣሣተ መንገድ መጣህ ብሎ ቀጣን
@berhanumoreda
@berhanumoreda Ай бұрын
በመጨረሻ ያቀረብከው "የአረቄ ጠጡ" ማስታወቂያ ፈፅሞ ካንተ የማይጠበቅ የግድየለሽነት ተግባር ነው። የአልኮል መጠጥን ማስታወቂያ በማስተላለፍህ የእግዚአብሔርን፣ የመንግስትንና የህሊናን ህግ ጥሰሃል! ሌሎችን እየወቀስክና እየመከርክ አንተው ደግሞ ይህንን አሳፋሪና ህገወጥ ተግባር ትፈፅማለህ?
@AbelAbel-r6u
@AbelAbel-r6u 2 ай бұрын
እኔ ግርም እሚለኝ ከአንድም ሁለትቦታ ከአገር ውጪ ለስራ ሄጃለሁ መንገድ ላይ ትራፊክ እሚባል መንገድ ላይ አታይም አይን ያወጣ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
ጉቦ፡ ቱሪሳቷን፡ የጠየቁ፡ የምዕራብ፡ አፍሪካ፡ ኦፊሰሮች፤ በቲቪ፡ ይኑፎርም፡ አውልቀው፡ ከስልጣን፡ ተባረዋልና፡ አጋልጡ፡ ቅረጡና፡ በፌስቡክ፡ለጠፉ!
@tadeletakele256
@tadeletakele256 2 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም አእምሮለለው ሠው አስተማሪ ነው ነገር ግን እነተበለው ኦንደ መንገድ ትራንሰፖርት የተጨመለቀመስራቤት የለም ።እበክህን ይህ መልእክት ለትራፍክ መስሪያ ቤት አድርስልኝ ሰሞኑኒ ደግሞ የኤሌክትሪክ ሞቶር ሰይክል መሠሪ ጀምሮዋል የለምንም መስጠንቃቂያ በመንአለብኝነት 5000 ሽህ ብር ከልከፈለቹሁ ይች ሞቶር ሰይክለቹን እንሠጠቹሁም ብሎ አሰሮብናል እበካቹ የመንግስት የለ ኢትዮጵያ ህዝብ ይፍርዳን ።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
እሺ ለማቅረብ እሞክራለሁ። በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@demekedago7802
@demekedago7802 2 ай бұрын
ይህንን የሹፌሮች እስተያየት, ለሁሉም እንዲደርስ በማድረግ ንቅናቄ ካልተፈጠረ በቀር ምንም አይመጣም, የት ሄዱ ግን የበፊት አራዳ ትራፊኮች? አድማ እማ ግድ ነው!
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@TofikHassen-oe7th
@TofikHassen-oe7th 2 ай бұрын
በሁሉም ስራ ዘርፍ መንግስት ብዝበዛ ጀመረ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 2 ай бұрын
Government don't have money. That's why this way to make money.
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለኮሜንታችሁ በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!🙏🙏🙏👍
@atuadma1254
@atuadma1254 2 ай бұрын
ሆዳቸው የማይሞላ ወዛቸው የማይመጣ ጆንያ ሙሉ ሰገጤ ተበትኗል ሰብስቡልን!
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለኮሜንታችሁ በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!🙏🙏🙏👍
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 2 ай бұрын
በጣም የገረመኝ የነዚህ ትራፊክ ፖሊሶች እንቅስቃሴ፣ አናዳጅም አስቂኝም ነው፡፡ በነገራችን ላይ አንዳንዶቻቸው ሥራ እየሠሩ ሳይሆን፣ የትራፊክ ህግ እያስከበሩ ሳይሆን ለገንዘብ ለቀማ ብቻ የወጡ ነው የሚመስሉት፡፡ከምር ይሄ ሀሜት አይደለም!!! ያስጠላል፡፡ የመንግስት ፖሊሲ እንዳልሆነ አምናለሁ፡፡ ግን ህዝቡን ባታማርሩት???
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 2 ай бұрын
@@TekusNeger በጣም አመሰግናለሁ ወንድማችን፡፡ በሚዲያህ የምታሳቸው ነጥቦች በጣም አስተማሪ ናቸው፡፡ በርታ!!!
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 ай бұрын
ዝምብለህ በየሶሻል ሚድያው አላዝን! የመከነ ትውልድ! እንዴት ትዳር ይኑረን ምድረ ሀሜተኛ የወንድ ሴት ተሰብስቦ
@MohammedGetahun-u2z
@MohammedGetahun-u2z Ай бұрын
የቡራዮ ትራፋክ አለ አይደል ባጃጄ ላይ 2000 ብር ሚከሱ
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖🙏🙏🙏
@kirubelara5709
@kirubelara5709 Ай бұрын
I just wondering this kind of garbage news We know here in Canada t the same thing happened
@Semu-to3js
@Semu-to3js Ай бұрын
በአንድ ወቅት ሰራው ላይ ነበርኩ ግምገማ ሲደረግ አንድ አባል ከሌሎቹ የቀጣው አነሰተኛ ነበር ለምን አልቀጣህም ሲባል አንዳንዴም እየመከርኩ እለቃለው ሲል መምከሪያ ወረቀት አይደለም ተባለ ጨርሶ ሲወጣ ገማሹን ወረቀት ጨርሶ መጣ
@yhhih3709
@yhhih3709 10 күн бұрын
መንግስት፣፣፣፣ተበድረህ፣፣የገዛህዉን፣መሳሪያ ከህዝብ፣፣እዳህንለመክፈልነዉ ከህዝብ፣፣ገዘብመሰብሰብ፣፣ነዉ
@addisabeba-i2y
@addisabeba-i2y 2 ай бұрын
ዛሬ ከታዘብኩ ላካፍላቹ ከሰአት እላፊ በፊት ብረት ማራገፍ የጀመረን መኪና መጣና 20,000 ሲቀጣው አይቼ ገረመኝ ።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@AbduHussein-u7z
@AbduHussein-u7z 2 ай бұрын
ሊፍት ከሚለምኑ መሥሪያቀተችሁ ለሞን ሰርቪሥ አያዘጋጅላችሁም
@yetbarek63
@yetbarek63 2 ай бұрын
ተመስገን በሉ ያልሽው፣አዲስ ነገር መናገርሽ ነውን? ይህን እማ ሁሉም ቄሱም፣መለኩሴውም ሁሉም የሚመክረው ነው፣አዲስ ነገር ተናገርኩ ለማለት ነው እዚህ የምትበላቀጭ?
@negatuwesego4116
@negatuwesego4116 2 ай бұрын
የትኞውን መንግስት ነው የምትጠይቁት ፡ አልገባኝም፡ ሁሌ አውሩ ይቀጥላል ይህ ተጀመረ እንጂ አይቀንስም ወንድሚ/እህቴ
@HabibShure
@HabibShure 2 ай бұрын
DESE YEMELE NEGARENAW YMSETALALFE
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ለኮሜንታችሁ በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!🙏🙏🙏👍
@WendesenHailu-c2z
@WendesenHailu-c2z 5 күн бұрын
ልብሱ ነጭ ፣ እጁ ነጭ ፣ ኮፍያው ነጭ የሠው ገንዘብ የሚነጭ ማነው? ብለው ጳውሎስ ኞኞ የተባለውን ጋዜጠኛ በጠየቁት ጊዜ የመለሰው መልስ:--"ከትራፉክ ጋር ልታጣሉኝ ነው" አላቸው ይባላል። እውነት ነው?
@berekettadewos4278
@berekettadewos4278 Ай бұрын
ትራፊክ እጅግ አስነዋሪ ደረጃ ደርሶአል ጭራሽ በጨለማ ተደብቀው መብራት በሌለበት አከባቢ ሊያስቆመኝ መኪናውስጥ ገብቶብኝ ነበር። እባካችሁ ጥንቃቄ አርጉ
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ህዝቡ መንግሥት ፣ መንግሥት ይላል !! መንግሥት ምን ያድርጋቹሁ ? መንግሥት እኮ ችግኝ ውኃ እያጠጣ ነው !! እባካችሁ ከመንግሥት ጫንቃ ውረዱ
@TekusNeger
@TekusNeger Ай бұрын
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
@michalgebre1289
@michalgebre1289 2 ай бұрын
አዉርታቹ ትቀራላቹ ሰሚ የለም
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@jimihune9650
@jimihune9650 2 ай бұрын
እና ጋላው ቤተመንግስት የተገኘውን 400 ሚሊየን ዶላር ወርቅ ለዱባይ ሸጦ 30 ጥይት የማይበሳው መኪና በገዛበት ሀገር ትራፊክ የድርሻውን ቢዘርፍ ምን ይደንቃል
@TekusNeger
@TekusNeger 2 ай бұрын
?
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН