KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የ 20 ዓመት ሸክሜ ቀለለ ! ከሰላም ጋር በድጋሚ ተገናኘን!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
33:56
"የአራት ኪሎው ሕፃን አውኮታል'' ሻዕቢያ ፤ ከአዲስ አበባ የታወጀው ትጥቅ ትግል |ETHIO FORUM
15:34
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
የተፈጠረው ምንድነው!የስጦታው ባለቤት ምላሽ ሰጠች!
Рет қаралды 366,289
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 461 М.
SHEGER INFO
Күн бұрын
Пікірлер: 5 400
@kidu715
7 ай бұрын
እኔ አልፈረድሁብሽም እሱ ግን የስነ ልቦና አግልግሎት ቢያገኝ መልካም ነዉ አስተዳደጉ የፈጠረበት ተፅኖ ይመስለኛል
@tenuhailu9570
7 ай бұрын
ትክክል ቤት ውስጥ ቆልፎባት የሚሄድ እቃ የሚሰብር, ካሜራ በዛች ቤት ውስጥ የሄማ አስተዳደጉ ያመጣበት አልወደድም አልፈለግም የሚል ግልፅ የሆነ የአእምሮ በሽታ ነው
@meseratabey7900
7 ай бұрын
Tikekel he needs therapy
@AsNee-y6p
7 ай бұрын
ወላሂ የልቤን ነው የተናገርሽው በሱም አልፈርድበትም
@BnUk-n3c
7 ай бұрын
Sah❤
@letebrhanambaye2155
7 ай бұрын
His Layer don't trust him l was following him when he Looked for him Mom but he is bigger Layer don't trust him
@Alhamdulillah-pc7ru
7 ай бұрын
ጎረቤቶች ይጠየቁ የምትሉ ግጩኝ😊
@rindihancikacika2985
7 ай бұрын
ዉነሽነው
@እዛውዋርካውስርነኝ
7 ай бұрын
ክክክክክክ ወሬ ወዳለው አዎ ይጠየቁ
@temayob906
7 ай бұрын
ተበጂ ምን አባሽ ታጋድያለሽ ሰሀንሽን እጠቢ ዝም ብለሽ
@sabrinasabrina1837
7 ай бұрын
ዩቱብ የቡና ወሬ ሊሆን ነዉ
@debasusimegnew
7 ай бұрын
በባጃጅ ነው በመኪና
@user-hiwot
7 ай бұрын
መሲዬ ለስጦታው የስልቦና ባለሙያ ያስፈልጋዋል ልጅቷ እኮ ታሳዝናለች የኔ ውድ አይዞሽ❤
@أمعادل-ز2ن
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MunaMu-p9x
7 ай бұрын
Tekekl👍
@selamawittefera6858
7 ай бұрын
Tikekle
@GenAmer-k6c
7 ай бұрын
እውነት ነው ማርያምን
@Hgjdjgf
7 ай бұрын
የት ነበረች እሷ?? አረ ንገሩኝ ሳልፈነዳ
@encounterjourney8882
7 ай бұрын
እህቴ በድብደባ የተጀመረ በሞት ነው የሚያልቀው እንኳን ፈጣሪ ጠበቀሽ። እሱ ግን ህክምና ያስፈልገዋል።
@narditube4378
7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 ሰልፈልግ ሰኩኝ አይ ጥርሴ እውነትሽን ነው እኔም 6 አመት እኔን አፍቅሮ ራሱን እስካ መጥፋት የደረሰ ወንድ መጨረሻ ለይ በህዝብ ጨና እሽ አልኩ ማለትም በፍቅር ገነ እንጅ አልተገበንም ከዛን በቅናት አንገብግቡ መውጫ መግቢያ መፈጠሬን እስክጠላ አደረሰኝ ከዜን አከበቢውንም ሀገርንም ጥዬ ስደት ስድ እድሜህ ይርዘም ወላ በድብደባ የጀመረኝ በቀና ቁጥር በሞት ሰያጠነቅቀኝ ተጋለጋልኩት 😱😱😱😱😱😱
@እግዚአብሄርፉቅርነው
7 ай бұрын
😂😂😂😂እስኪ ዝምበይ
@dawitgirir1042
7 ай бұрын
@@እግዚአብሄርፉቅርነውooooooollikij😅😢😮 46:55 kkk
@fikerewoldetensiy8923
7 ай бұрын
በጣም ነው ያሳዘነችኝ ይቺ ልጅ በእውነት ትክክል ነች ወንዶች የውጪ ቀጋ የቤት አጋም ናቸው ምንም ጥርጥር የለውም 100%
@vitaethio6428
7 ай бұрын
አይ ተረት እና ምሳሌ😂😂😂
@YegeterlijTube
7 ай бұрын
የውጭ አልጋ የቤት ቀጋ በሚል ይስተካከል
@SaudiArabia-d6v
7 ай бұрын
የውጭ አልጋ የቤት ቀጋ ነው የሚባል
@narditube4378
7 ай бұрын
ወይ ኮሜንቶች 😂😂
@tisi3500
7 ай бұрын
ህመም ላይ ይሆናል፣ የዚህ ዓይነት ህመም የሚወዱትን ነው የሚጠሉት
@messiessi3635
7 ай бұрын
እንኳን ወተሽ ተናገርሽ ጎበዝ ያንቺን በደልስ ማን አየው ስላለቀ ብቻ እሱ ንፁህ ነው ማለት አይቻልም
@enemewonde
7 ай бұрын
ስጦታው ውሸታም ነው እውነቴ ነው የምላችሁ እናቱን አግኝቷታል አሁን ላይ በሽተኛ ሆና ደማርቆስ መንገድ ላይ ነው የምትኖረው ይሄንን እንኳ ለተጨነቀለት ህዝብ አላሳየም ደኤንኤውን አስመርምሮ የሆድን በሆድ አድርጎ ነው የያዘው እና ያ እንደዛ ማድረጉ እያስጨነቀው ነው ስለዚህ ሳይኮለጅ ያስፈልገዋል
@hirutgirma3499
7 ай бұрын
በደንብ ነው ማምንሽ ምንም ማስረጃ አያስፈልገውም የኔም ሰውዬ እንዲህ ነበረ በቃ የኔን ታሪክ ነው ምትነግሪኝ ላብድ ስደርስ ጥዬ ወጣሁ ታዲያ እየዞረ ልግ እንዳንቺው እያበደ እንዲህ አርጋኝ እያለ ሲጮህ ጥዬው ቀረሁ አንቺ ትክክል ነሽ ችጋራም ነው በዛ ላይ አረ የቱን ላውራው ሰዉን እንዳትሰማ አያገባቸውም ገደል ይግባ እኔ አግዝሻለሁ አረዳሻለሁ እኔ ላልቅስልሽ እህት ለ9 አመት ተጎዳሁ ዛሬ ንግስት ሆኜ እየኖርኩ ነው ጭራሽ እንዳትመለሺ በቃ ይሔ ነው ልጁ ተፈጥሮውን ምክር አይመልሰውም በፍፁም እንዳትታረቂ ነፍስሽ ብቻ እንድትኖር ነው ሚያረግሽ እሱንም ለራሱ ብሎ ቁልቁል ነሽ ሁሌም እድሜሽን አይምሮሽን ጤናሽን ነው ሚበላው በቃ የራሴ ሰውዬ ሀገር ሰው ነው ኪሱን አያምንም እንኳን ሰው ሠው የራሱ ጉዳይ በማያገባው ነው ሚፈተፍተው ህሊናሽን ጠብቂ እኔ አግዝሻለሁ እህቴ እኔን ነው ያስታወስሺኝ የራሴ ታሪክ ነው
@itsmer6605
7 ай бұрын
❤❤❤🙏👍
@Liyatube929
7 ай бұрын
Tebarekilign ehite leki beleshal❤
@sofihabesha2935
7 ай бұрын
የስ ተባረኪ😊
@anteneh41
7 ай бұрын
የመጀመርያወቹ አመታት የተለመደ ነው ትእግስት ካደረጉ ሁሉ ነገር ይሰክናል
@gebeyawarega5482
7 ай бұрын
Please contact me
@Ethaa1971
7 ай бұрын
የዚህች ልጅ ስቃይ ታዬኝ። ዕውነት ያላት ነች። ልጁ የሥነልቦና ጉዳት ያለበት ይመስለኛል። እንዲህ ዓይነት ችግር ያለበት ሰው ጋር መኖር በእጅጉ ከባድ ነው። በዚህ ጉዳይ ፍርድ ከመስጠት መጠንቀቅ ይገባል። በተለይ ልጅቷን መጠበቅ ይገባል። አደጋ አለው።
@Emuhawiletiyedsewa
7 ай бұрын
በጣም ይቅርታ እህቴ የምር ክፉ አርጌሽነበር የአረብ ሀገር ከርታታ ነሽ ለካ የአረብ ሀገር ሴት እንኳን ለሰው ክፉ ልታስብ ይቅር እና ክፉ ሰሯትን ሰወች እንኳን አትበድልም አይዞሽ እህቴዋ😢😢😢
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
7 ай бұрын
እውነትሺን ነው ?እውነቱን የሚውቀው እግዚአብሔር ነው በጆሮ ሰምተን እን ፍርድ አትፍረድ ይፈረድብሀል!!
@bunnatime19
7 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰
@martagabri2990
7 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🥰🥰🥰
@hdgfjf389
7 ай бұрын
Amen
@HALAWELLA
7 ай бұрын
አሚን
@eleniboulotte1591
7 ай бұрын
አሜን፡አሜን፡ላችም፡እደተመኘሽልን፡ላችም፡ትልቁን፡እጀሪ፡ይስጥሽ፨🙏
@bezayegorfe9618
7 ай бұрын
Amen
@user-sz6wj9ru7t12
7 ай бұрын
ወታ በመናገሯ ያስደሰታችሁ ላይክ አድርጉ😢😢 ሴቶችዬ ካሜራ ደቅኖ የማይቆጣጠር ባል ይስጣችሁ ነገሩ ሳይገባኝ ያለቀስኩት እባ ቆጨኝ
@امسلسبيل-ج7ص
7 ай бұрын
ወሆይ ካሜራ
@selamawitadmassu7887
7 ай бұрын
እህቴ የአንድ ሰው ችግር ሰምቶ መፍረድ ሀጥያትም ግፍም ነው ያውም ባልና ሚስት ያውም በሶሻል ሚዲያ የተጠባበሱ በሷላይ የፈረዳችሁባት ሴቶች በተለይ ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
7 ай бұрын
ደሚርኝማ@@selamawitadmassu7887
@eyrusfeker4790
7 ай бұрын
እኔ በተለይ ሴቶች ለሴቶች መቁኛ መሆናችን በዝች ልጅ አየሁ@@selamawitadmassu7887
@fritaeth8620
7 ай бұрын
Bemanem atefrejii wude yilekunu EGZIABHER lehuletum fikir yistachew
@mekdeslakew5811
7 ай бұрын
ጠላትሽ ይጨነቅ ስንት አመት ልንኖር አይዞሽ አትጨነቂ ሁሉም ቀሪ ነዉ
@ያሸናፊእናት
7 ай бұрын
ኮሜታተሮች በማንም ላይ አትፍረዱ ማን ተበዳይ ማን በዳይ እደሆነ እኛ አናቅም እግዝአብሔር ይፍረድ አሳብሽን ሰምተናል የሱንም አሳብ ከስሜታዊ ወቶ መቶ ያስረዳ 👍የምትቱ
@Lore9072
7 ай бұрын
ያበደ ይስማቸው
@mpmpmpmp7768
7 ай бұрын
Yeche balege semuan lemades new derom tasetawekalec
@tsion5088
7 ай бұрын
ጎረቤቶቹም ይመሰክራሉ።
@KalkedanAdugha
7 ай бұрын
እውነት ነው የተናገርሽው እባካችሁ ለመፍረድ አቸኩሉ አትፍረዱ እውነቱን ሁለቱ ብቻ ናቸው ሚያውቁት ከእግዚአብሔር በታች አትፍረዱ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
7 ай бұрын
✔
@mhartsolomon2316
7 ай бұрын
የቺ ልጅ የምትናገረው በሙሉ እውነት ነው ምክንያቱም አንጋገሮ ያስታውቃል እሱ የሰንልቦና ሀኪም ያስፈልገዋል እህቴ ገና ወጣት ንሽ ከዚህ ህይወት አምልጪ ንው የምልሽ ወደፊት የባሰ ችግር ንው ሚገጥምሽ
@azebtufa7389
7 ай бұрын
❤❤በትክክል ይገድላታል ፈጣሪ ይርዳት
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
7 ай бұрын
እኔ ባላውቃቸውም እውነቱን የሚያውቅ ፈጣሪ ብቻ ነውና ሁሉቱም መብሰል ያስፈልጋቸዋል ባይ ነኝ፣
@Xcite-gi2bg
7 ай бұрын
እስዋ ትክክል ናት መፈሳዊ ሆና ነው ምታወራው እሱ ግን ትክክል አይመስለኝም አሳዘነችኝ ወላሂ በነገራችን ላይ ያረብ ሀገር ሴት አስታዋይ እና ርህሩህ ናት ምን እሱን ለመጉዳት አታስብም ሳታውቅ ካላጠፋች በስተቀር
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
7 ай бұрын
@@Xcite-gi2bg እናቴ መንፈሳዊ መስሎ ስንት ነገር እንደሚሰራ አታውቅም??? ባሁን ጊዜ ሰውን ማመን ከባድድድድ ነው። ግን እግዚአብሔርና እነሱ ናቸው የሚያውቁት
@yemekerworku9931
7 ай бұрын
ዉይ እባካችሁ አታጋኑ እሱ አጥፍቸም ኸሆነ ይቅርታ ጠይቋታል የባሰ አትረብሿት ምንም አያደርጋትም ይቅርታ እህት የሱን ስሰማ ሰድቤሽ ነበር አሁን ግን ሳይሽ አሳዘንሽኝ አይዞሽ ለአንችም ለሱ ጤናና ሰላም ፍቅር በያላችሁበት ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@userenter2635
7 ай бұрын
ዘንድሮ እደኔ ግራየገባው ማነው በየሚዲያው የሚቀርበው ሰው ግራማጋባት የሀገሬ ሰላም ማጣት ወይኔ ፈጣሪየ ሆይ በቃ በለን🙏አስተካክለን ወደ ድሮው መልሰን በቃችሁ በለን😭🙏
@martagabri2990
7 ай бұрын
አሜን 🙏😭😭😭
@MuluworkMamuye-b8f
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ። ከዚህ ክፋ ጉዳይ ይገላግልሽ ። በአካል ከማያውቁት ሰው ጋር ትዳር አይመሰረትም ።
@arseyab7453
7 ай бұрын
Ere betikikil yene enat hulachinim new gira yegeban manin enideminamin hulu..... bicha fetari hulun yifitaw egna temelikach nen
@abdelhamidmohammed9186
7 ай бұрын
😢
@liyuworklorenso
7 ай бұрын
Ewnetshen new gatan😢😢😢
@ATNASIABabyVideos
7 ай бұрын
የኔ እናት በልጅነትሽ ምን አንገበገበሽ ወንዶች ምንም ብታደርጊላቸው Thank you አያቁም ምድረ ቁርበት በያቸው አንቺን የመስለ ቆንጆ አመለጠው አርፎ ካልተቀመጠ ካልተስተካከለ እናቱ ጊዜሽን አታቃጥይ ገደል ይግባ ትተሽ ውጭ እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛ እንዳተለቅሽ ጀግና ሁኝ የኔ እህት
@user-gi4jt9ji6j
7 ай бұрын
ሰላም ሁሉም እንደ እርስወ እና እንደዚህ ልጅ ቁርበት አይደለም😂😂😂
@סמארט-ש2ג
7 ай бұрын
የኔ እናት ወንዶችን ቆርበት በያቸው ያሉት በመጀመሪያ እርሶ አባት ወንድም አጎት አያት ባል ልጅ ናቸው ወንዶች ከመሳደቦት በፌት ቆም ብለው ያሰቡ አንድን ነገር ለመቁረጥ ዘጠኝ ግዜ ለክቶ በአሰረኛው መቁረጥ ያሰፈልጋል
@ATNASIABabyVideos
7 ай бұрын
@@סמארט-ש2ג አንተ ደሞ ቆለጥህ ይቆረጥ 🙈🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Ethiopian5573
7 ай бұрын
በትክክል ❤😂
@JihanAhmed-u9o
7 ай бұрын
ይህ ዉሳኔዉ ያንቺ ነው ልጅ ሳይኖር እንዲየሚሆን በሁዋላ ምን ሊያደርግሽ ነዉ? ሴቶች እራሳችሁን ቻሉ ተማሩ በተቻለ መጠን ገንዘብ ያዙ ወንድ ላይ ጥገኛ አትሁኑ
@yodibayu933
7 ай бұрын
""እኔ በማንም አልፈርድም እሱም ሲያለቅስ አፅናንቼዋለሁ ተረጋግቶም ስላየሁት ደስ ብሎኛል እህታችን ትዕግስት ደግሞ እሱዋም ታሳዝናለች አረብ ሐገር ተንከራታ ሕይወት አገኘሁ ብላ ሁሉን ትታ ትዳራን ይዛ ብዙ አልማ ሁሉ ነገር ልፉቱዋ አልተሳካም ትዳሩ ገንዘቡዋን ጨርሳለች ቤት የላትም ባልዋን አታለች ያረገዘችውን ልጅ አታለች ገንዘብ የላትም ቅስሙዋ ትሰብሮዋል አታሳዝንም እንደ ሴት ስታስቡት እግዚአብሔር ያፅናናሽ እህቴ በእውነት
@mebrakzeremariam1286
7 ай бұрын
Re
@ethiopia7697
7 ай бұрын
ልጃቸው የለም እንደ
@yenantw21
7 ай бұрын
አው ግን እህቴ ሴት ብልሃተኛ ነች ይባላል ትዷራን በእጇ ትሰራለች ታፈርሳለች እግዚአብሔር አምላክ ይርዳት ።
@Bayeshkasa-zo1di
7 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች የኔ ከርታታአ
@RHAMAYGATA
7 ай бұрын
@@ethiopia7697የላቸውም
@Yemedan
7 ай бұрын
መሲ ጎረቤቶቻቸውን ማናገር አለብሽ እውነቱ እነሱ ጋር ነው ያለው
@ethiopialove2463
7 ай бұрын
ጎረቤት ምን ያዉቃል ? የኔን ታሪክ ልንገርሽ የኔ ባል እኔንም ልጆቼንም እያሰቃየን ጎረቤት ቀርቶ ቤተሰብ አያዉቅም። የስራ ባልደረባዎቹ ሚስቱ የታደለች ናት ነዉ የሚሉት እኔን ግን ቢላዋ ስሎ አርድሻለሁ ነዉ የሚለኝ ልጆች ይደበድባል እቃ ይሰብራል መኪና ይዞ ከወጣ አብሮን ሊያጋጨን ነዉ የሚፈልገዉ ስለዚህ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ።
@armyasshalom8395
7 ай бұрын
Are endat tenoralesh yena eht
@Yemedan
7 ай бұрын
@@ethiopialove2463 እውነት ነው የኔ እናት ግን እሷ ጎረቤቶች ያውቃሉ ስላለች ነው እንደዛ ያልኩት እንጅ ስንት አሉ የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ የሆኑ ግን አሁን ብዙዋች በእሷ ስለፈረዱባት እውነቱን የሚያቅ ሰው ካለ ይናገር የወንድን ክፋት የደረሰበት በደንብ ያውቃል ሰው ግን ቀድሞ ያለቀሰው እሱ ስለሆነ በደንብ አምነውታል
@Emu-s3d
7 ай бұрын
@ethiopialovክርስትያን ከሆን ጠባብረሽ ፀበል ውሰጂው ክፉ መንፈስ ነው እንዲህ እሚያረገው ወዶ በልጆቹም በአንቺም አይጨክንም አስቢበትe2463
@Kalkidan-sb3ul
7 ай бұрын
ልክ ነሽ የእውነት ተደብድባ ተበድላ አይደለም ስላለ እሷም ተደብድአለሁ ጎረቤት ያውቃል ስላለች እሱን ማረጋገጥ አለብሽ።
@Grace5717-t6n
7 ай бұрын
የኔ እናት በህይወቱ ብዙ ጉዳት የደረሰበት ሰው ሁሌም ተጎጂ ነኝ ነው የሚለው መቼም እኔ ጥፋተኛ ነኝ ወይም ጎድቻለሁ አይልም! እሱ መጀመሪያ የራሱን ባዶነት insecurity deal ማድረግ ነው ያለበት ከኖርኩት ነው እና ከቻልሽ ከዚህ ሰው እራቂ ምንም ብታደርጊ መቼም አታስደስቺውም ወይም ባዶነቱን አትሞይለትም ምክንያቱም ችግሩ እራሱ ጋር ነው ያለው! እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን❤
@yeneMB
7 ай бұрын
❤❤❤ bichegna sewu halafinetim ayesemawumim
@Liya-h8o
7 ай бұрын
አውነት ተባረኪ።
@Tihutmekuwanint9505
7 ай бұрын
እዉነት ብለሻል ተባረኪ ከራሱጋር መታረቅ አለበት
@Nina-st5nx
7 ай бұрын
Exactly
@amytk6095
7 ай бұрын
ተባረኪ ይሄው ነው!!!!
@taddeselema1646
7 ай бұрын
ይህቺ ልጅ በጣም አሳዘነችኝ! ፈራሁ!!! "እንዳይገድላት"ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።እመብረሃን ካንቺ ጋር ትሁን!!! "አብዝተሽ ፀልይ" እህት አለም።ፀሎት ባለድል ያደርጋል!!!
@Seble7
7 ай бұрын
አይዞሽ የእኔናት ብዙዎች ፈርደውብሻል ግን አንች እውነት ካለሽ ራስሽን ተመልከች የሰዎች ኡኡታን አትስሚ እሱ የማውራት ጥበብ አለው አንች ግን ህመምሽ ቃላት ለማውጣት እንኳን ቃላቶች አጥረውሻል አይዞሽ በሁለት እግርሽ እግዚአብሔር ያቁምሽ በርች አንዳንዴ ነገሮች ያስተምራሉ ከእግዚአብሔር ተጣበቂ በቃ ምንም ይበል ክፉዎች ቢንጫጩ እውነት ያወጣሻል ይችን ልጅ ልናበረታታት እንጅ በቃላት ጦርነት ልንገላት አይገባም እባካችሁ አትሞቱም በአፋችሁ መልካም ነገር ተናገሩበት
@HanaTsegaye-t7i
7 ай бұрын
,እውነት ነው ሰው ሲጀመር አለቅላቂ ነው
@abebadestazelalem8403
7 ай бұрын
አይዞህ። ተስፋ እንዳትቆርጭ ። ያለፈው አለፈ አንች ህይወትሽ አስተካክይ፣እራስሽን ጠብቂ። ሳይተማመኑ መኖር ህመም ነው።
@almasbh6100
7 ай бұрын
ሥጦታው ሣሥበው አሥተዳደጉ አሁን ላለው ሂወቱ ላይ ተጽኖ አድርጓበታል የበታችነትታት በራሥ የመተማመን ሠው ያለማመን ችግር ፈጥሮበታል😢😢😢
@MaslatMaslat
7 ай бұрын
አወ አይተሻል በቤተሰብ ተከባ ሲል ነበር ብዙ ዘመድ አላት ሲል ነበር ታዳ ምን ታርግ ሻራዋን ሲፈትሽ የሰራችውን ዳቴል ሲቀማ ነው ልክ እዳላደለ የገባኝ ዙሮ እዳልሽው ሁሉም ተፅኖ ፈጥሮበታል
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
7 ай бұрын
ልክነዉ
@mytube2450
7 ай бұрын
Exactly 👍
@ashenafieshete4440
7 ай бұрын
የሱንም የእሷንም ተከታተልኩት እሱ በጣም ስለሚወዳት ከመጠን ያለፈ ቁጥጥር እና ከፍተኛ ፍራቻ አለበት ይህ ደግሞ ለእሷ ጤነኛ ስሜት አይፈጥርም እሱ ለእሷ ፍቅር የሰጣት ይመስለዋል እንጂ የራሱን በውስጡ ያጣውን ባዶነት ወይም ክፍተት ለመሙላት የሚጥር ነው የሚመስለኝ ነገር ግን ባለሙያ በግሉ ቢያገኝ ጥሩ ነው እላለው መፍረድ አይሁንብኝና ትዳራቸው ቢያቋርጡት የተሻለ ነው የሚመስለኝ ምክኒያቱም በመሀከላቸው ብዙ ክፍተት ያለ ነው የሚመስለኝ ሁለቱም በጣም ያሳዝናሉ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል
@GenetMengistu-vb3zj
4 ай бұрын
የገላታል
@sebletube6489
7 ай бұрын
እውነት ስጦታው ይህንን ካደረገ በጣም ነው የማዝነው ይችልጅ ሚስትህ እንጂ ሰራተኛህ አይደለችም እኮ አረብ ሀገር ታስረን ኑረን ደግሞ ሀገራችንም ስንገባ መታሰርማ የለብንም
@ተሽንፍአለው
7 ай бұрын
ሃሳብዋ የትሳሰተ አለበት ቁልፍ ይቆልፋል ከዛም ጨንቀን ጉረቤት እሄዳለው ሱ አይፈልግም ልሄድ ከየት ሁለቱም ፀባያቸ አንድ ይመስላሉ ምክንያት ትዳር ላይ አንድ ግዴታ ዝቅ ማለት አለበት
@zemenaybaye7457
7 ай бұрын
@@ተሽንፍአለውኧረ ዝም በይ እና በዚህ ልክ
@bezatube438
7 ай бұрын
የተዘመራረቀ ነው አነጋገርዋ
@DezaBirhanu-ji7mm
7 ай бұрын
ቤት ተዘግቶ ካሜራ ተደቅኖባት እየኖረች ባይዘበራርቅባት ነበር የሚገርመኝ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
7 ай бұрын
አይገረምም ጭራሽ ካሚራ
@tisi3500
7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ አብሮት ያለሰው ይህንን ምልክት ካሳየ ፍርሃት፣ መደበቅ፣ ከቤት አለመውጣት እና ጥርጣሬ ካበዛ የመንፈስ ጭንቀት ምልክት ሰለሆነ ለጤና ባለሙያ ማሳወቅ ነው የጤና ክትትል ያስፈልገዋል አደጋ ነው። ይህ ልጅ የዚህ ህመም ተጠቂ ይመስለኛል። እግዚአብሔር ይርዳው
@emebethabte595
7 ай бұрын
የዚህ ዘመን ሰው ለዮቲዩብ ይህ ችግር ከየት ሊመጣ ቻለ የተለየ ክስተት ስታይ ለምን ወደጸበል አልወሰደችውም ይህ ልጅ የህዝብ ልጅ ሰለሆነ ቀድሞ መደረስ ይኖርበታል።
@asefashabebe2933
7 ай бұрын
I'm agree with you ,
@maydamayda1240
7 ай бұрын
Yes 100% right .
@solomonfenta
7 ай бұрын
@@emebethabte595😂😂😂የምን የህዝብ ልጅነዉ
@liasol8518
7 ай бұрын
@@emebethabte595Ende hizb tebabro nw yeweledew?
@ahmadm5724
7 ай бұрын
ጎረቤቶቹ ይጠየቁ.የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@eden-f1m
7 ай бұрын
የወሬ ቋት😅
@haymihope8784
7 ай бұрын
ይህችን ልጅ መረዳት አለብን! አይዞሸ በርቺ! እዉነታ አለሽ።
@BGj-wd9ms
7 ай бұрын
ያድ ወር ደመወዝሽን እርጃት ራስሽን ወክሊ😂
@zuzutuba4436
7 ай бұрын
@@BGj-wd9msመርዳትና መረዳትኮ ይለያያል ውዴ
@selmejons5098
7 ай бұрын
ወታ ያለውን በማሰረዳትዋ እናመሰግናለን ከሁለቱም በላይ ይህንን የሚያዩ በቅርብ ጎረቤቶች አሉ እነሱ ይጠየቁ ከዚያም እኛ ኮሜንታተሮች እንኮምታለን አውን ምንም ልንል አንችልም
@tube8181
7 ай бұрын
ትክክልአሰቀድሞ ፍርድመሰጠት እኛአላየንም ማገጠችበትእሚልአለ እሷምተበደልኩትላይእኛአናቅም
@mehbobamahnooba
7 ай бұрын
በትክክል እዛም ትክክል እዚህም ትክክል አንበል ቤት ከዘጋባት እዛች እጣብቂያ ቤትውስጥ እንደት ነው በኢቶ አኗኗር ምግብ መስራት የምትችይው እኔ አልተዋጠልኝም ምክንያቱም ውጭ ላይ ነው ብዙዎቻችን ምግብ የሚሰራው ቤቲቱ ጠባብ ናትብዬ ነው ብቻ ተረጋጉ ሁሉን አታውሩ
@omaalemayehu5713
7 ай бұрын
ካሜራ ካስቀመጠ በጣም መጥፎ ሰው ነው ካላመናት ለምንአገባ ካላመናት መለያየታቸው መልካም ነው የምን በር መቆለፍ ነው አረብ ሀገር የተቆለፋባት ይበቃል ልጅቱን ሳልሰማ ሰድቢያት ነበር ካሜራ ማስቀመጡን አልወደድኩትም
@helenkiros6647
7 ай бұрын
ካሜራ መኖሩ እኮ big deal aydelem endewm ahun hakun yemiyawetaw bet ynberew camera new::
@TigistTeklehaymanotGebreselass
7 ай бұрын
እኮ ኧር ይሄ ነውርኛ ነው ካሜራ ገጥሞባት ሲጀመር ሰውዬው የሰነልቦና ችግር አለበት እህቴ ይሄ ባል አይሆንሸም የቁም እሰርኛ ሆነሸ ገላገለሸ
@ሉሉ
7 ай бұрын
በጣም ወላሂ ያረባገር ሤትተሰቃይተን እዚህ የተሰቃየነን ይበቃል ለሚስቱ ካሜራ ወላሂ ያስጠላል😢😢😢😢
@aeeazz6909
7 ай бұрын
ካሜራ አስቀምጦል ማለት እኮ በህግ መጠየቅ አለበት እራቁት ቪደወ ሊኖረው ይችላል ልብስ ስቀይር ምናምን
@bettyhussen1723
7 ай бұрын
በቃ ኢትዮጵያውያኖች ኮሜንት መጻፍ እናቁም እኛ እኮ በማናውቀው ነገር ሀጢያት ገባን
@mulugojjamtenaw1987
7 ай бұрын
ይገርማል አሉ አንዳንድ ሰወች የቤት ሲኦል የውጭ ገነት አይዞሽ እህቴ
@nahommekuria6088
7 ай бұрын
በእውነት ይህ ሰው የዩኒቨርሲቲ አስተማሪዬ ነበር። በልጅነቱ እንደተጎዳ ሁላችንም እናውቃለን። ላታምኑኝ ትችላላችሁ ነገር ግን በእርሱ ውስጥ ትልቅ ክፋት አለ። የዚችን ልጅ ህይወት እፈራለሁ። ወደ እሱ መቅረብ የለባትም። አስመሳይ ነው።
@yw4039
6 ай бұрын
'D' setoh neber😅
@emuyoutube9969
7 ай бұрын
ጎርቤቶቹ ቀርበው ይጠየቁ የምትሉ🎉
@hayu684
7 ай бұрын
የወሬ ጥማት አዎ ይምጡ እሱም ይምጣ ለመፍረድ እንዲመች😅
@belaabera9490
7 ай бұрын
Waregna
@tsigeredalove1055
7 ай бұрын
የወሬ ጥማት ምን አገባቸው ጎሮቤቶች አልተፈላለጉም ፍቅር አለቀ በቃ
@tigestenegashe
7 ай бұрын
የነሱን ህይወት የሚኖሩት እራሳችው ናቸው ጎሮቢት ምን አገባችው ጎሮቢት የውስጡን የት ያውቃል
@ZebxSweet
7 ай бұрын
@@hayu684😂😂😂😂😂😂😂
@Menelik27
7 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የምንሰማው የአንዱን ሰው ሰምቶ መፍረድ ቢከብድም ለማንኛውም እግዜር ይርዳሽ ከባድ ነው ለሴት ልጅ በርቺ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል ያለመግባባት ያለ ነው ካልሆነ አልሆነም ለራስሽ አስቢ እሱም ለራሱ ይኑር። እሱ ደግሞ ቢሰማ ሌላ ነገር ይኖረዋል የሚያወራው ወገንተኛ ሳንሆን እንሰማ ሁሉም የራሴን እውነት የሚለውን ስለሆነ የሚያወራው።
@enemewonde
7 ай бұрын
ስጦታው ውሸታም ነው እውነቴ ነው የምላችሁ እናቱን አግኝቷታል አሁን ላይ በሽተኛ ሆና ደማርቆስ መንገድ ላይ ነው የምትኖረው ይሄንን እንኳ ለተጨነቀለት ህዝብ አላሳየም ደኤንኤውን አስመርምሮ የሆድን በሆድ አድርጎ ነው የያዘው እና ያ እንደዛ ማድረጉ እያስጨነቀው ነው ስለዚህ ሳይኮለጅ ያስፈልገዋል
@Menelik27
7 ай бұрын
@@enemewonde በምን እርግጠኛ ነኽ ያቺ ሴት እናቱ ለመሆኗ? እሱ ካላወጣው መገመት አይክብድም።
@dnv6347
7 ай бұрын
እደትአወቅሽ@@enemewonde
@yohasethio7669
7 ай бұрын
ትዳር ትግል ነው የእኔ እህት ። ብዙ ባላውቅም እሱም አንቺም እርዳታ ያስፈልችኋል። ንሰሃ አባት፣ psychologist ጋር ተመካከሩ። ገባናሽን እዚህ ላይ ማውጣቱ አስፈላጊ አልነበረም። ምን አይነት ትውልድ ሆንን ጃል!!!!
@nesihatube7325
7 ай бұрын
@@enemewondeአቤት ሠይጣንነሽ ውሸታም
@hanagetu8065
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንደዚህ አይነት ስው ከህይወትሽ ነው ማውጣት አለብሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ እኔ ልምከርሽ ።
@mpmpmpmp7768
7 ай бұрын
Tegelagelat
@GsfDds-zg8wu
7 ай бұрын
ተገላገለ ገለቴ
@ሰላምአድማሱበላይ
7 ай бұрын
@@GsfDds-zg8wuቲሽ ኮልኮሌ በዛች አንድ ክፍል ቤት እየኖረች ነው ቢቀርስ ምን ሊቆጭ አይተሽዋል ቤቱ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
7 ай бұрын
ኧር ምን ጉድ ነው በቃ ትዳር ባደባባይ እግዝዬ ሲጀመር የሚጠራጠር ባል ባል አይሆንም እንደዚ አይነት ትዳር አይዘልቅም መራቅ ነው በቃ መጠራጠርና ንፍሰ የገባበት ትዳር አበቃለት እህቴ ለእራሰሸ አሰቢ እሱም የራሱን ህይወት እዚያው ይቀጥል
@martagizaw6342
7 ай бұрын
ስልክሽን?ላወራሽ እፈልግአለሁ :
@elizabethfaroni6284
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ ልጅ ነሽ ወደ ቤተሰቦችሽ ብትሄጂ ይሻላል ከእንዲህ ዓይነት ሰው ጋር መኖር ይከብዳል ❤
@spert-ir9hm
7 ай бұрын
የዉነት ልጂቱ ታሳዝናለቸ ሚሰኪን ናት😢😢😢
@User12073-d
7 ай бұрын
የሰው ችግር ሳያውቁ መፍረድ ከባድ ነው ሰላለቀሰም አይደለም እውነቱን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነውውው
@MaslatMaslat
7 ай бұрын
ሻጣዋን ልብሶቹን ሳገላብጥ ነው እህ ያልኩት
@hanasisay4827
7 ай бұрын
ታሳዝናለች ትዳር ውስጥ ብዙ ችግር አለ እንደዚህ ደሞ ይከብዳል አይዞሽ😢
@FikireTube12
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ እውነት አለሽ ብዙ ግዜ ወንዶች እየበደሉ ሴት እያስለቅሱ ውጭ ወተው ጨዋ ጨዋ ይጫወታሉ የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ ናቸው ግን ያልገባቸው ነገር እግዚአብሔርን መደበቅ አይቻልም ስው እንደው ፈራጅ ነው ከስው ፍርድ አትጠብቂ ስው የሚያመጣው ነገር የለም አንቺ ጋር ያለው እውነት ብቻ በቂሽ ነው አትጨነቂ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይቆማል ስውን ለማሳመን ብለሽ ግዜሽን አትግደይ ስውን ሳይሆን እግዚአብሔርን ተደገፊ ለወደፊት ህይወትሽ አስቢ ጠንክረሽ ስሪ እሱ ስውን ለማሳመን ያልቅስ አንቺ እግዚአብሔርን ለማስደስት ጥሩ ስሪ ክፍያውን ታይዋለሽ
@LayilaLulu
7 ай бұрын
ባህሪው መለዋወጥ ከእንደሱ አይነት አስተዳደግ ካሳላፈ ሰው ሚጠበቅ ነው። ግን ስጦታው ይጠየቅልን። አብሽሪ እህታችን።
@vitaethio6428
7 ай бұрын
ስጦታው ወንድሜ እንወድሃለን እናከብርሃለን ግን እባክህ ትንሽ የስነ ልቦና ባለሙያ ድጋፍ አግኝ:: እባክህ🙏🙏🙏
@Hirutmulatie-eq7mf
7 ай бұрын
እሷ እንደዚህ በውሸት ስላወራች የምናምናት መሏት ነው. እሱ ሊቭ ላይ እቅስቅ ብሎ እያለቀሰ 😢
@beletetigist9830
7 ай бұрын
@@Hirutmulatie-eq7mfያለችውን ነገር ጎረቤት ቢመሰክር መልሰሽ ምንድነው ?
@enemewonde
7 ай бұрын
ስጦታው ውሸታም ነው እውነቴ ነው የምላችሁ እናቱን አግኝቷታል አሁን ላይ በሽተኛ ሆና ደማርቆስ መንገድ ላይ ነው የምትኖረው ይሄንን እንኳ ለተጨነቀለት ህዝብ አላሳየም ደኤንኤውን አስመርምሮ የሆድን በሆድ አድርጎ ነው የያዘው እና ያ እንደዛ ማድረጉ እያስጨነቀው ነው ስለዚህ ሳይኮለጅ ያስፈልገዋል
@ad1187
7 ай бұрын
እውነት ነው ያሳዝናል በጣም
@fasikaalem7483
7 ай бұрын
እራሽን አስተዋዉቂማለት ለወሬመቸኮልሽን ያሳዉቃል
@bekojiimedia2018
7 ай бұрын
እኔ ልጁ የልጅነት ትራውማ ስላለው የስነልቦና ህክምና ያስፈልገዋል ። Controlling ችግር እንደሚኖር ገና ቲክቶኳን ሲያዘጋት ነው እና ሴቶች ዝም ብላችሁ አትፍረዱ ይህች ልጅ ማን ይረዳት ተዉ ልጁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር ሆኖ እንዲህ የወረደ ነገር በጤናው አያደርግም 😊😊😊
@coconutt2565
7 ай бұрын
unet now enem beyalow
@solyanadeaalegn38
7 ай бұрын
በትክክል እኔም እንድ ሁለት ቪዲዮዋቸውን አይቼ እንደዛ ነው የተሰማኝ:: ልጁ እርዳታ ያስፈልገዋል::
@ጦጢት
7 ай бұрын
ተጨማሪ የማይተዋወቁ ልጆች ናቸው ተዋውቀው ተጋብተው እንኩዋን በደንብ እስኪላነዱ ግዜ ይወስዳል
@narditube4378
7 ай бұрын
በትክክል
@ZenashAtnafie
7 ай бұрын
Liki neshi ene anidi ligi salawikewe teshewige koshasha enikuani metali alichilime neberi, I found a knife under the mattress so it took me 3 months to find out he is not normal, he lied too much , he manipulate me so so much,
@Habesha._90
7 ай бұрын
አይዞሽ እናት ልጁ የልጂነት ትራማው አለቀቀውም ህክምና ያስፈልገዋል እንኳንም ከነሙሉ ሰውነትሽ ወጣሽ😢👏🏽👏🏽
@jorobeyene9576
7 ай бұрын
የስጦታው ቤተሰቦች እባካችሁ የነ ልቦና ባለሙያ የሆናችሁ አግዙት አማክሩት ከነበረበት ህይወት ያደረበት ተፅእኖ ይኖራል
@nunushmulatu6963
7 ай бұрын
አታልቅሺ እውነትሽን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው አትጨነቄ
@ራያራዩማ-ቨ8የ
7 ай бұрын
እኛ ሰው ነን ፈራጅ ፈጣሪ አለ ከባድ ነው ሁለቱም እና ጎረቤት ባንድ ላይ አቁርብልን ይምትሉ ላይክ
@tube8181
7 ай бұрын
አላህይጥሺ ባማቁትነገር ብዙአቀለቁ እኛአላየንም እምተበደልኩእሷም ተበደልኩትላለይ እኛእውነቱንአላየንም ያየይፍረድ
@jesusking3536
7 ай бұрын
Tkkl
@Tube-cv4sf
7 ай бұрын
gorebet..lmen.eze.tata.weset.yegebal
@emaneman4948
6 ай бұрын
ወይኔ እናትዬ ስታሳዝን😢😢😢😢 እንኩዋንም በጊዜ ፀበዮን አወቅሽ ወንዶች እደዚህ ናቸው ጠንክሪ ሒወት ይቀጥላል ከአሁን በኋላ እዳትሸወጂ😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Beba873
7 ай бұрын
ፍርድ የሚሰጥ ፈጣሪ አለና በሰወች አትፍረዱ ወገኖቸ ሰላም ለሁላቹህ እመኛለሁ
@Helenabebe-fu5sl
7 ай бұрын
እውነት ነው ልቦና ይስጠን
@ياالله-د6ب
7 ай бұрын
ትክክል
@SaraHoh-k3s
7 ай бұрын
አሜን
@yerasew1
7 ай бұрын
ከስነልቦና ጋር ተያይዞ የተፈጠረ ችግር እንደሆነ ነው የሚሰማኝ። ስጦታውን የስነልቦና ባለሙያ ይየው የሚል ላይ👍 ትዕግስትም ጥፋት ባይኖርባትም የስጦታውን የስነልቦና ጫና በጥበብ ለመረዳት ቴክኒካል የሆነ የኢንተራክሽን ክህሎት በባለሙያዎች ትታገዝ የሚል👍። የዚህ ሀሳብ አላማው ምንድ ነው ካላችሀለኝ: ህጋዊ ትዳራቸውን እንደገና በሰላም አፅንተው እንዲቀጥሉ አንድ እድል ቢሰጣቸው እና መጠቀም ከቻሉ ብዬ ነው። ከዛ ውጭ በርግጥ በሰላም በህይወት በጤና መኖር ግዴታ እና አስፈላጊ ነው።
@meron-cc9vi
7 ай бұрын
ይችን ልጅ በሽምግልና ታረቁ ብላችሁ እንዳታስገድሉዋት ወይም አሲድ እንዳስደፍባት የሰው ልጅ በር ከተዘጋ በሁዋላ ሌላ ሰው ነው።
@yeneMB
7 ай бұрын
Likinesh..no need
@aeeazz6909
7 ай бұрын
ትክክል እኔም እደሱ የምፈራው ልጁ ጤነኛ አደለም
@mpmpmpmp7768
7 ай бұрын
Kehewetu wechelet nurowen yenurebet
@berhanemoges1148
7 ай бұрын
Enem. Yemasibew yihin neber. Sewyew. Bexam. Temare. Inji. Indemitinagerew. Ayimirow izw gojam. Gexer wisx new silixuninet yiqerewal. Kesw. Gar silalihone nore. And bet. Gebito menorim. Lesu bexam kebad new. Beqinat way Yigelatal Beteseb kalat bileyayu. Kehone behuwala. Mazenu ayawaxam.
@tsehayarega848
7 ай бұрын
Tekekle
@IAm-iz6rn
7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@aynalemageze8592
7 ай бұрын
እህቴ ትግስትየ አይዞሽ ደግሞ ኮመንት የምትሰጡ አንዳንዶች በህይወቱ የተጎዳ ነዉ የምትሉ ልጅቱዋም እኮ ከ7 አመት በላይ በአረብ ሃገር ነበረች ከዚህ የበለጠ መከራ አለ ?????
@sofihabesha2935
7 ай бұрын
እኮ በሀረብ ሀገር ተንገላትታ ከዚህ ከብት ጋር ትዳር ልትይዝ ነበር ሀገር የገባችው ይሄ ድንጋይ
@Selamfiker-y6i
7 ай бұрын
@@sofihabesha2935😂😂😂😂
@tube2415
7 ай бұрын
የኔ ምስኪን ድክም ብሏታል እንዴት ቢያንገበግባት ነው ኡፉ
@Hana-l2m
7 ай бұрын
@@tube2415 በጣም ማርያምን ምስኪን የሚመስሉ ሰወች እቢብ ናቸው
@Tamrattaye-xn2cp
7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ታስታውቃለች የዋህ ልጅ እንደሆነች በጅ የያዙት ወርቅ እንደ ምድብ ይቆጠራል ይቺ ያለቀሻት እንባ ዋጋ አላት ዝናብ ዘንቦ ዘንቦ ሲያቆም የዛኔ ነው ቆጃንጆ አበባዎች መውጣት የሚጀምሩት የሚያይሽ አምላክ አለ በየመሀበራዊ ሚዲያ ለተለቃቀመ ወሬ ቦታ አትስጭ ስፔሻሊ ለቲክቶከሮች ያንቺን ጉዳይ እነሱ ብር መስሪያ ነው የሚያረጉት ሲጀመር ባአንቺንና በሱ መሀል ያለውን ጉዳይ ቲክቶክ ላይ መጥቶ ከሚያወራ ሰው ቁም ነገር አጠብቂ አንቺ ገና ልጅ ነሽ ወደፊት ተመልከቺ እንኳንም ከደዚህ አይነት ሰው ልጅ ያልወለድሽ እግዚያብሄር ይወድሻል ወልደሽ ቢሆን ከባዱ እሱ ነው እንደወንድም ልምከርሽ የሱን ጉዳይ እዚህ ላይ ዝጊ ከዚህ በሁዋላ በየመሀበር ሚዲያው ላይ ሰጣ ገባ ውስጥ አትግቢ ላንቺ ትልቅ ትምህርት ነው ት/ቤት ውስጥ እንኳን ተገብቶ የማይማሩት ካሁን በሁዋላ ለራስሽ እወቂበት አሁን ደግሞ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ወጥተሽ ስለታየሽ የተለያዩ ወንዶች እየመጡ እንደ አፅናኝና አሳቢ እየመሰሉ ሌላ ስህተት ውስጥ እንዳያስገቡሽ ተጠንቀቂ።
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
7 ай бұрын
@Tamrattaye ዝናቡ ዘንቦቦ ዘንቦ ለእኔስ ምን አይነት ቆንጆ አበባዎች ይሆን መውጣት የሚጀምሩት
@liasol8518
7 ай бұрын
Besal mikir nw. Thank you.
@tsigetadele1507
7 ай бұрын
temesegen edih miyaseb wend menoru awo ehete bezih agatami azany meselew hiweteshen edayabelashu tetekeki kewendoch eraki
@alamzniguse5007
7 ай бұрын
ትግስትዬ አይዞሽ የሰው ስድብ አትስሚ ፈጣሪ ይርዳሽ😢😢😢❤❤❤ጠካራ ሁኚ
@danwet8394
7 ай бұрын
ወተሽ በመናገርሽ እናመሰግናለን❤ ክፉ አርገንሽ ነበር ።እሱ ትኩረት ለመሳብ እደሆነ ግልጽ ነው
@bekyg5978
7 ай бұрын
00000000000000000000000000000000007
@አሜን-መ3ዘ
7 ай бұрын
እባካችሁ ስንት ከባድ ነገር ሀገራችን ገጥሟታል እዛው ፍቱት የአረብ ሀገር አንዳንድ እህቶቼ እባካችሁ አርፍችሁ ተቀመጡ እንኳን ያገባ ያላገባውም ባል አይሆንም
@Aynalem-em5dw
7 ай бұрын
እውነት
@gdg8314
7 ай бұрын
ሳህ
@እናቴአለሽበልቤ
7 ай бұрын
እኔም እኮ ግራየገባኝ ይህነዉ ቆይ እኛ ምን እናድርግ የቤትን ገመና እዛዉ ምድነዉ ሚድያ ላይ ይዘዉ እየመጡ ሰዉን ፈራጂ የሚደርጉት ምን ጉድ ነዉ
@sirgutamera4806
7 ай бұрын
እውነት ነው አያገባንም
@tirhasasefa640
7 ай бұрын
ተባረኪ❤
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
7 ай бұрын
በእዉነቱ የደረሰብሽ መከራ አሳዛኝ ነዉ ያዉም የኔ ባሉት ሰዉ ሲሆን ደግሞ ከባድ ነዉ እኔ ከመጀመሪያዉ ኢንተርቪው ጀምሮ ሰምቼዋለሁ ልጁ መማሩን ነዉ እንጂ በከፍተኛ የስነ ልቦና ቀዉስ ዉስጥ እነዳለ ከግምት በላይ አዉቅ ነበር ተጠራጣሪ ነዉ የለመወደደወይም ያለመፈለግ ስሜት ያጠቃዋል የባዶነት ስሜት ያጠቃዋል በልጅነት የላገኘዉን በወላጅ ላይ መቅበጥ ስላላገኘ አሁን መቅበጥ ይፈልጋል ወዘተ እያልን መቀጠል እንችላለን የጎደለዉ የማንነት ጉዳይም መሳት የለበትም የስነ ልቦና ሐኪም ያስልገዋል,
@letebrhanambaye2155
7 ай бұрын
Sorry for theat I sorry
@yz7517
7 ай бұрын
መሲ ጎረቤትን ምስክር እየቆጠረች እኮ ነው ምናለ አከራዮቹን አናግረሽ እውነቱን እንወቅ
@TesfaMichael7
7 ай бұрын
ለስጦታው አዘንኩለት። የዚህ ሁሉ መነሻ በዋናነት የስነ ልቦና ችግር ይመስለኛል። ባለቤቱ ያወጣችው የቤት ውስጥ ምስጢር ምን ያህል ተጨማሪ የስነ ልቦና ጫና እንደሚያመጣበት ሳስብ ፈራሁለት። እንዴት ብሎ ተማሪዎቹ ፊት እንደሚቆም አሳዘነኝ። ይሄ ሁሉ የጓዳ ምስጢራቸው ባይወጣ ደስ ይለኝ ነበር። ደግሞ ራስሽንም መከላከል አለብሽ። ነገሩንም የጀመረው ራሱ ነው። ጥንቃቄ ማድረግ ነበረበት። ስለዚህ አንቺን ምንም አልፈርድብሽም። ምናልባት ከዚህም በላይ በሳል ብትሆኝ አለዚያ መሲ ወይ ሌላ ሰው አግዞሽ ቢሆን ብዙ ምስጢር ሳይወጣ ለመከላከል ሞክረሽ ሰዎች እንዳልተረዱሽ ከተሰማሽ ድጋሜ ብትቀርቢ የተሻለ ነበር። አሁን ያለው አማራጭ የሚያምነውን አምኖ በቀሪው ይቅርታ ጠይቆ ህይወቱን መምራት ነው። በዚህ አጋጣሚ ማህበራዊ ሚዲያው ላይ ያላችሁ ሰዎች ምን ያህል ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባችሁ ተረዱ። በአደባባይ መውጣት ያለበትን እና የሌለበትን ለራሳችሁ ለቤተሰባችሁ ለቅርብ ሰዎቻችሁ ስትሉ ለዩ።
@jimmamekonen3651
7 ай бұрын
እንኳን ወተሽ ተናገርሽ የኔ ቆንጆ ምንግዜም ቢሆን የሁለቱንም ሳትሰሙ አትፍረዱ መስዬ ተባረኪ
@ምጥን
7 ай бұрын
ልጅ ሰው ሲያዝለት በጣም ደስ ይለዋል መሰለኝ ዝም ብየ ሳየው አንች እህቴ የኔ ቆንጆ በሽማግሌ ከተስማማችው ጥሩ ካልሆነ ደግሞ ቆንጆ ነሽ ህይወት ይቀጥላል አይዞሽ ማንም ቢዝት ለ3ቀን እኞ አመላችን ነው አንች ግን በርች ❤
@እሙሃሊድ
7 ай бұрын
ትክክል ስጦታዉ ከልጅነት እስከ እዉቀት ብቻዉን እየበላ የኖረ ነዉ የአብሮነት ሂወትን አያዉቅም እረግጠኛ አይመቻትም
@woinshetbelay4664
7 ай бұрын
😂😂😂
@GizeAlemu-c2u
7 ай бұрын
ድረድግ
@zindzind3952
7 ай бұрын
😁😁😁😁😁
@samirauae-v9h
7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅 😂😂😂
@asenakubelete51
7 ай бұрын
😂😂 የተመታሽ እውነት ብቻውን ያደገ ሰው እኮ ችግር ነው
@77861022
7 ай бұрын
ስጦታው የስነልቦና አማካሪ ያስፈልገዋል እባካችሁ እርዱት 😢😢😢 አንቺ ግን ከእዚህ ሰው ጋር ደግሜ እኖራለሁ ብለሽ እንዳታስቢ ያጠፋሻል ቶሎ አምልጪ ግዜሽን አታቃጥይ 😢😢😢😢
@ethio6437
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ልጅ ነሽ ነገ ሌላ ቀን ነው። ሰውየው እማይቀየር ከሆነ እራስሽን አዉጭ። እኔ ሴት ስለሆንኩ እረዳሻለሁ።
@yanmercy8195
7 ай бұрын
የኔ እህት ከዚ ሂወት ውጪ narcissistic behavior ካላቸው ሰዎች ጋር መኖር እጅግ ከባድ ነው ህይወትንም ማጣት ሊኖር ይችላል ሰውን ለማሳመን ብዙ አትድከሚ አንቺ ራስሽን አውጪ ለቤተሰቦችሽ ትረፊ ገና ልጅ ነሽ ጥቃቅን ምልክቶችን ባለማስተዋል ብዙዎች ህይወታቸውን አተዋል አይዞሽ እሱ ወደሂወትሽ ሳይመጣ ኖረሽ የለ ? አሁንም ትችያለሽ
@abnett.6429
7 ай бұрын
ትክክል
@saron4252
7 ай бұрын
አይዞሽ እኛ ሰዎች ለመፍረድ እንቸኩላለን የኔ ከርታታ የሄ ላቺ አይገባም ያለሽበትን ሁኔታ ለማወቀሰ ቤቱ ይናገራል
@kiyatadlse4729
7 ай бұрын
Minm sayawuku kenfer simatu yenebru min yilalu ahun
@aminaath266
7 ай бұрын
ይመስለኛል ተበዳይ ናት ለምን ቅናት አለበት በጣም ይቀናል እና እህቴ ለሄወትሽ ያስፈራል እንደዚህ እያልን ነዉ አሲድ የሚደፋብን እና በሰላም ተለያዩ ለምን ቅናት በጣም አደገኛ በሺታ ነዉ እራስሽን ጠብቂ 🥰🥰🥰
@JemilaAmin
7 ай бұрын
እንደዚህ ዓይነት ሰዉ መቼም ስለማይቀየር እራስሽን ከዚህ ህይወት አዉጪ
@yenubayu1696
7 ай бұрын
ስለ ባል እና ሚሰት አለመግባባት ሚዲያ ላይ መቅረብም ለእኛም መሰማትም በበኩለ በጣም ያሰጠላል በእውነት በግል በውስጥ ብጨርሱ ጥሩ ነው ሚዲያ ሌላ በጣም ብዙ የሚሠራ ሰራ አለ ብቻ ፈጣሪ ይርዳችሁ
@ethiopialove2463
7 ай бұрын
ሲጀመር የተገናኙት በሚዲያ የተጋቡት ሲቀጥል አሁን ሲጣሉ ወደሚዲያ ወጣ ሲለዚህ ዳኝነት የግድ ነዉ።
@mesitigabu6379
7 ай бұрын
yes
@TsehayLemi
7 ай бұрын
እህቴ አሳዘነችኝ 7 ዓመት አረብ ሀገር ተንከራተሽ አረፍኩኝ ስትይኝ ሌላ መከራ
@ጎስዓልብየቃለሰናይ
7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@asratsefu9536
7 ай бұрын
ውይ ስጦታው የወሎ ሴት ነው እንዴ ያገባህው ሴቶች መርዝ ናቸው
@TiegistNegash
7 ай бұрын
ሳይኮሎጂ የተጎዳ ነው እገዛ ያስፈልጉዋል ፀበል ያስፈልጉዋን አይፈረደብትም የመጣበት መንገድ ከባድ ነው አንቺም አይዞሽ
@ሰላም-ዐ1ሐ
7 ай бұрын
ሴቶች ተረጋጉ ለመፍረድ አቾክሉ ልጁ በብቸኝነት ስላደገ መጠራጠና የበታችነት ይሰማዋል ትንሽም ነገር ነው ሚበቃው ስላለቀሰ ተበድሎ ነው ብላቹ እርግጠኛ አትሁኑ የሁለቱን ችግር ይበልጥ አዋቂው አላህ ቢቻ ነው።
@f8863-z7k
7 ай бұрын
በትክክል
@RozaAsefaw
7 ай бұрын
በትክክል
@romanabate5236
7 ай бұрын
What do you mean?
@embetemariamanchitebkije1953
7 ай бұрын
Sijemer yettale lje selhone bekel new mifelgew yachi yetlchew enatu nat metmeslew
@Tihutmekuwanint9505
7 ай бұрын
አይ የሴት ልጅ ፈተና ሲጀመር ጥላዉን የማያምን የሆነ እስስት ነዉ እኔ የለቀቀዉን ብቻ አይቼ እሱን መገመት አልከበደኝም የአዞ እንባ ለማንኛዉም እህቴ ማስተካከል ያለባችሁን አንቺም እሱም ተነጋገሩና ፍቱት አይዞሽ እህቴ ካለፍሽዉ ከባድ ጊዜ አይብስም አረብ አገር የኖረች ሴት ሆድዋ ሰፊ ነዉ
@asnibelhu8843
7 ай бұрын
ጎበዝ ፍርድ እንደራስ ነው ባህሪው በደንብ ያስታውቃል ገላገላት ፈጣሪ
@Tihutmekuwanint9505
7 ай бұрын
@@asnibelhu8843ሲጀመር ስተት እንኳን ቢኖርባት አንደዛ ማድረግ አልነበረበትም የሆነ ሴታሴት
@NajatNajat-d7i
7 ай бұрын
ትክክል
@welansatesfaye5384
7 ай бұрын
አይ ቆጆ ተሳሳትሽ እማታውቂውን ሰው ማግባትሽ??? ወጣቱ እንዴት ስድ እንደሆነ!! ሁለቱንም አቅርቢያቸው!! እባክሽ ማስፈራራ ምን አመጣው ሰው ምን አገባው!! ሁለቱንም ሁለቱንም አቅርቢያቸው እባክሽን መሲ!! አይዞሽ ጠንክሪ ሁሉም ነገር ያልፋል ያው አድርጋኛለች ብልዋል!! እንዴት ነው እየተደበደብሽ የኖርሽው መሰረት ጎረቤቶቹን ጋብዢ ይናገሩ ከሁለቱ እልቅ ጎረቤቶች ናቸው እሚመሰክሩት!!! ለመመለ ፈልግያለሽ ከእሱ ጋ???? ዋው
@mulemelaku9208
7 ай бұрын
እረ ጠላትሽ ያልቅስ ለማን ብለሽ ነው የምታለቅሽው ገና አንድ ፍሬ ልጅ ነሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ራስሽን አረጋጊ ፈጣሪ ይርዳሽ 🙏
@hadaseabera6808
7 ай бұрын
እንኳን ወጥተሽ ተናገርሽ ህዝቡ ይረዳሻል አይዞሽ መሲ ተባረኪ እንኳን አቀረብሻት
@yerasew1
7 ай бұрын
መሲ ይህንን ካነበብሽ በፅሞና እይው እስኪ: ልጁ ያለ እናት እና ያለ አባት ከማደጉ ጋር ተያይዞ የሚያደርጋቸው ነገሮች የሚጠበቁ ናቸው ብዬ አምናለው። ደግሞ እናቱ ጥላው ያደገ ልጅ በመሆኑ ይህንን ለማካካስ ምናልባት በርሷ ላይ የበቀል እርምጃ ለማድረግ እድገቱና ታሪኩ የስነልቦና ጫና ፈጥሮበትም ሊሆን ይችላል (ነው እያልኩ አደለም፣ ነገር ግን ብዙ የዚህ አይነት ታሪክ ያላቸው ሰዎች በተለያዬ አጋጣሚ የደረሰባቸው የህይወት ገጠመኝ ስላለ ነው)። በመሆኑም ከልጅቷ የሰማነው የልጁ ድርጊቶች የዚህ ነፀብረቅ የመሆን እድላቸው ሰፊ ነው። ስለዚህ በሳይኮሎጅስቶች ቢታይ እና ቢመዘን ችግሩ (በርግጥ ልጅቱ የምትለው ሁሉ እውነታ ካለው ነው) ይፈታል ባይ ነኝ። መደምደሚያ: እንኳን በእናት እና በአባት ያለምንም እንክብካቤና ፍቅር ያለደገ ሰው ቀርቶ በብዙ ቤተሰብ በፍቅር ተከቦ ያደገም ሰው የራሱ ወጣ ያለ ባህሪ ሊኖረው ይችላል እና የስጦታው የዕድገት ጉዳይ ደግሞ ለዚህ ትልቅኸ አስተዋፅኦ የሚያደርገሰ ነው። በመጨረሻም ጉዳዩን ከጀመርሽው አይቀር በደምብ ይመዘንና ቢቻል ቢታረቁ ካልሆነም በሰላም ይቅር ተባብለው የግላቸውን ህይወት እየመሩ ያለውን የግል ችግራቸውን በባለሙያ በመታገዝ ለወደፊት ቀጣይ ህይወታቸው ጤናማ ዜጋ እንዲሆኑና እንዲኖሩ መርዳት በእግዚአብሔር ዘንድ የሚገኘው የነፍስ እና የደስታ ዋጋ ላቅ ያለ ነው። ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድ ለሁሉም🤲
@MezegebTslot
7 ай бұрын
ቲሽ ብዙ አሉ በጥሩ አግብተው ቤተሰብ የሰረቱ ብዙ አሉ ልክ እንደስጦታው አይነቶች እኮኢትዮ ውስጥ ሲጁመር ብዙ ነው ያሉት አግብተው ሚስቶቻቸውን እንዴት እንደሚከባከቡ ልጆቻቸውን እንዴት እንደሚወዱ እናም ጎደለው የነበረውን ጎደሎዬን በሚስቴ ሞልቶልኛል እያሉ በልጆቼ ጎዶሎዬን ሞልቻለሁ እያሉ በደስታ ሚኖሩ አሉ እሱ ግን ችግር እንዳለበት ቅናት እንዳለበት ነው የተረዳሁት ልጅቱ ትለየው ይገድላት ዋ ሁላ ፀፀት እንዳትገቡ የሌለ መክሪችሁ የስዋን ህይወት አትኖሩትም ገባሽ
@yerasew1
7 ай бұрын
@@MezegebTslot እኔ በጭራሽ እርሱን አልደገፍኩ አልነቀፍኩ እርሷንም አልደገፍኩ አልነቀፍኩ። ነገር ግን ከልጁ የህይወት ታሪክ በመነሳት እና የተፈጠረውን ጉዳይ ሳየው የውስጥ ጭንቀት የፈጠረው ነገር ያለበት ይመስለኛል። ለዚህም ነው የስነልቦና ባለሙያ ይየው ያልኩት። ስለእውነት ከሆነ የተፈጠረውን በአግባቡ የሚያውቁት ሁለቱ እና አንዱ ፈጣሪ ናቸው። ጎረቤት ያውቃል ቢባል እንኳ ሙሉውን ሲይሆን በአብዛኛው ብቻ ነው የሚሆነው። ስለሆነም ሁለቱም በአንድ መድረክ ቀርበውና ጎረቤትም ተጠይቆ ከዛ የሰነልቦና ባለሙያ ተመለክቷቸው ሲያበቃ ግን ፍርድ ለመፍረድ ይቀላል ነው። በዚሀ አጋጣሚም መሲም በአንድ ወገን ብቻ ሀሳብ ተመርኩዛ ስህተት እንዳትገባ ለማሳየት ጭምር ነው። ከዛ በተረፈ ግን እውነት ነው ስንት አይነት ቤተሰብ አለ ችግርን ተቋቁሞ እና ተነጋግሮ በመፍታት ትዳሩን ለትልቅ ደረጃ ያበቃ፣ እረዳለው። በርግጥጨበዚህ ዘመን ሁሉም ስለገንዘብ እና ስለግለሰብ ስብዕና ብቻ በማሰብ የግል ጉዳዩን ወደ ሚዲያ ወጥቶ መንቦጫረቅ ሆኗል ነገሩ። የኔም ሀሳብ በዚህ ሒደት የተበላሸውን ነገር በጥበብ ወደበጎነትጨለመቀየር ነው። በነገራችን ላይ ይህ የሁለት ሰዎች ጉዳይ ይመስላል እንጅ ወጣት አህት ወንድሞቻችን ይህንን ሲያዩ ምን ሊማሩ ነው ከዚህ? በዚህም መሠረት ማህበረሰባችን የሶሻል ሚዲያ ስርጭት በሚያመጣው ጣጣ በከፍተኛ ሁኔታ እየተጎዳ ነው። ከመፍረድና ከመጯጯህ ያለፈ እውነተኛ መፍትሔ ያስፈልገዋል ነው።
@hadugebrey1921
7 ай бұрын
አይዞሽ የንየ እህት እመ አምላክ ትርዳሽ እንጂ ከባድ ነው ግን ጥንካሬሽን ብስለትሽን ትእግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም
@samemu
7 ай бұрын
እውነት በትደበቅም በሰው ዘንድ በፈጣሪ ፊት ግን ውሌም ደምቃ ትታያለች ሰለዚ እህቴ አይዞኝ እንደማንኛውም ሰው ስህተት ይናርብሽ ይሆናል ግን እሱ ራስ ወዳድ ነዉ ትበዳይ ለመምሰል እራሱን ነፃ ለማውጣት ሞከረ አይሳካለትም ለጊዜው ነው አንቺ ግን ንፁ ከሆንሽ ፈጣሪ ይክስሻል❤❤❤❤❤❤❤
@tube8181
7 ай бұрын
እሙነሺ ወይሰ ሳሚ የኮታችሁት የቶክቶክዘላን አደለችእሷስምኗ ይታመናል
@tube8181
7 ай бұрын
በግብሩብ አገርባለየጋር ሰታወራእምትውል ሁሉምያል
@amourgagnetoujours
7 ай бұрын
ስጦታው ከሩቅ ነው የመጣው አግብቶ ለመኖር ገና ነው። አይዞሽ ሁሉንም ተይና ህይወትሽን ኑሪ።
@yeneMB
7 ай бұрын
Marie lebego newu bla mehidi newu yalebatie.....tinshi Amaragna yasamirale
@tsahaylemi2706
7 ай бұрын
Hhhhhh keruk new yemetaw hhhh
@hiwetbehayilu5657
7 ай бұрын
ስለ እውነት ከሆነ ልጅቱ ታሳዝናለች 😢😢😢 አረብ ሀገርም ሁሉም ቤት የለም ካሜራ ምንድነው ይሄ ሁሉ ጭንቀቷ ሰው ጋ ሳትገናኝ ኸረ ከባድ ነው❤ ፍቅርን ብላ እዛች ጠባብ ቤት ተጣብቃ ከቤተሰብ አስበልጣ እሱን መርጣ ሂዳ የልብሷን ሻንጣ ሲያገላብጥ የሰራችውን ኪሮስ ብሬ ነው ሲል ነበር ልጁ ከባድ የስነልቦና ችግር ያለበት ይመስለኛል😢😢😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
7 ай бұрын
በትክክል የሰነልቦና ችግር አለበት ሲጀመር በአንድ ክፍል ውሰጥ ካሜራ ሲገጥም ችግር አለበት አንቺ የዛን ግዜ እርምጃ መውሰድ ነበርብሸ ካላመነሽ ለምን ትኖራለሸእዚያው እራሱን ይቻል ሲርዳው ያውቀዋል ሰርተሸ ቢዬ የምን ባል ከንደዚ አይነት ባል ቆሞ መቅርት ይሻላል ነፃነትሸን ፈልጊ በነፃነት ኑሪ ልጅ ነሸ
@Liyatube929
7 ай бұрын
@@TigistTeklehaymanotGebreselassewunet new Asazenechign
@uaesara8261
7 ай бұрын
አንች ግን ላይቨእ ላይ ምን ሰትይ ነበር ቲጄ ምን ይወጣላታን መልኮአን አይቸ ነው ሲል እሱአ ቆንጆ ሁናነው እያልሸ እንዳች ድቄት ኮሰሞቲክሰ ሳትጠቀም የተፈጦሮ ውበቱአ ይህ ባላየ ልጄቱ ተጎድታለች
@wgwgwsvgay4617
7 ай бұрын
አየ አቼን እምታህሊ ትልቅሴት ሞያ የለሽም
@wgwgwsvgay4617
7 ай бұрын
ወይጉዲ ፈተናነው
@helengech5566
7 ай бұрын
ዘንድሮ ወንዶች እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው
@tsigeredasenbete4234
7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ!!! እዳትመለሺ ጨክኚ ....ለህይወትሽ አስጊ ይመስለኛል!
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
7 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@semiraahmed4079
7 ай бұрын
S a ws
@ssaa3540
7 ай бұрын
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
@emmahmed8394
7 ай бұрын
Tkikeli
@rehanamahdi4755
7 ай бұрын
ሰአወ
@SeadaMahmud-op5ee
7 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ashenafigebrehiwot9756
7 ай бұрын
ሕይወት ይቀጥላል እማ ካልሆነ ፍቺው የራስሽን ኑሮ ኑሪ ኣትስሚው
@የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
7 ай бұрын
ችግሩ ወላጅ ያላሳደጋቸው ልጆች self confidence የላቸውም እራሳቸው ተጎድተው ማደጋቸውን አግብተውት ከሚኖሩት ሰው ጋር አይስማሙም ሚስታቸው ሌላ ሰው መቅረብ አትችልም ሲሳሳቱ አጥፍታችሆል የሚላቸው ሰው ኑሮ ስለማያውቅ ተሳስተሀል የሚል ሰው አይፈልጉም my way no way ናቸው ለጠብም ለፍቅርም ይቸኩላሉ ሰው ምን ይለኛል የሚል ነገር የለም ይህ ልጅ አንዳንድ አስተያየት እንኳን ሲሰጠው ይደልታል block ያደርጋል እንዲንጨበጨብለት ብቻ ነው የሚፈልገው ይህ ሁሉ የአስተዳደጉ ተፅኖ ነው ይህን ስል ወንዶችም ሴቶችም ላይ አለ ከወንዶች ላይ ይበዛል ይህን ስል ያልደረሰባችሁን ሰወች አይመለከትም ። እግዚያብሄር እንኳን አተረፈሽ እሱ ግን ያሳዝናል።
@spert-ir9hm
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ገና ልጂ ነሸ ከዚህ ሂወት ዉጨ የሆነ ቀን ይቆጨዋል ልጁ ቸግረ አለበት ልጁ
@demwezeassefa5221
7 ай бұрын
???
@selamwongel1625
7 ай бұрын
በጣም ኮሜንት እንኳን ሲሰጡት ይሳደባል
@mekdesjaky871
7 ай бұрын
አንድም ቀን አይቼ አላውቅም ለምን እንደሆነ ብዙ ደስ አይለኝም ይቅርታ የሴት ጥቃት ይቁም እንደ ቀልድ አትዩት እሱ ሰለ ታወቅ ነው ማነው እሱ
@genetyilma7717
7 ай бұрын
ምንድነው የሴት ጥቃት ስትይ ትርጉሙን በደንብ ተጠቀሚበት
@mekdesjaky871
7 ай бұрын
@@genetyilma7717 ለሚገባው ሰው ነው መናገር ።
@mimitubetube1262
7 ай бұрын
ሚገርም ነው እኔም እንዲሁ ሳየው ይደብረኛል
@SalamSalam-wv9to
7 ай бұрын
ሴትና ቤት የምትችለው ጉድ ብዙ ነው ! መፍረድም አስቸጋሪ ነው ከአረብ ሀገር ስትመጡ ሴቶችዬ ምን ብታፈቅሩ ቅድሚያ ቤተሰብ ሂዱ
@tg-cf2gw
7 ай бұрын
❤❤
@hey_MekedsAbebe12
7 ай бұрын
ቀኝ ግዛት ውስጥ ነበረች አሁን ገባኝ ያለቀሰው ሰው ስላወቀበት ነው እራሱ በድሎ እራሱ አለቀሰ በአሉባልታ ........ሀገር አለበሰ የሚለው ዘፈን ለስጦታው ጋብዙልኝ የኔ ቆንጆ አይዞሽ መጀመሪያም ከጎንሽ ነበርኩ እውነት ብዙ እስስት ወንዶች ስላሉ
@SmartTube-dp6mf
7 ай бұрын
Don't make exaggerated
@GodIsWithUs4LIFE
7 ай бұрын
🔑 ሲጀመር በራሱ ደስታ የሌለው ሰው ትዳርም ጎሮቤትም ወዘተ አያስደስተውም::
@MezegebTslot
7 ай бұрын
በትክክል ሀቅ አይገርምም
@medinaesmia7953
7 ай бұрын
እኔ በሱም ሳልፈርድ እሷንም አድንቅያለሁ ለምን ትዳር ብላ ከዛች ቤት ተጣብቃ መኖሯ ትደነቃለች ፍቅር ብላ ነው እሱ ዕድገቱን ወደኅዋላ ስለምያስብ በትንሹ ይከፋል በእለቱም ምንም ስለእሷ ጥፋት አልተናገረም ዉጣ አለችኝ ብቻ ነው ሚለው
@MaslatMaslat
7 ай бұрын
እቃየን እዳነኪ ሲላትም ነበር የሰራችውን ዳቴል ብሰሪውም ክሩ የኔ ነው ሲል አልሰማሽም ደግሞ አልባሳቱን ሳገላብጥ ነው ችግር እዳለበት የገባኝ
@LifeisShort-x8q
7 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ ረሱል ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም ::እኔ በማንም አልፈርድም እኔ አላዉቅም ሁሉን አዋቂዉ የአለማቱ ጌታ አላህ ሱብሃነ ወታኣላ ይፍረድ::::::::::::
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
7 ай бұрын
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም❤
@aishasaeed1018
7 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@selam862
7 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል አንች እውነት ከያዝሽ እግዝአብሔር ና ጎረቤቶችሽ ይመስክራሉ አይዞሽ ጠንክሪ
@mesganaAbe
7 ай бұрын
የተማረ መሀይም ነው ። ተማርን ሚሉ ሰዎች ብዙ ችግር አብሮ ነው ሚገባባቸው አይዞሸ እህቴ አሁንም ጠንካራ ሁኚ ህይወት ይቀጥላል
@BelaynesheTv23339
7 ай бұрын
ትክክል ተማርን የሚሉ የመምህር ጅሉች በህይውቴ ዝግነኖኛን
@genetdbrumley7111
7 ай бұрын
የስጦታዉ ችግር ያለወላጅ ማደጉ abuse ተደርጎ ያደገ ሰዉ ስለሆነ ተጠራጣሪ ነት የስነልቦና ችግር ስላለዉ ሲጀመር ወደ ትዳር አለም ከመግባቱ በፊት የስነልቦና አማካሪ ማግኘት ነበረበት ምክንያቱም ያለፈበት ጉዳት እሱም ሌላዉን ሳያዉቀዉ መጉዳት ስለሚጀምር bowling ተደርጎ ያደገ bully ይሆናል እደሚባለዉ አሁን ቶሎ ብሎ ልጆች ሳይወለዱ በፊት Counseling ቢያገኝ ይሻላል አለበለዝያ ትዳር ሲይዝ ሲፈታ የሚኖር ሰዉ ብሎም መናደድ ብስጭት ካለዉ የሰዉ ነብስ በጁ እዳይጠፋ መፍቴ ቢፈለግለት መልካም ነዉ የልጅነት ጠባሳ ስለዉ የተጎዳ ሰዉ ለመጉዳት ሳይፈልግ ሌላዉን ይጎዳል ስለዚ እህታችን ትግስት አንቺ መልካም ልብ ያለሽ የልጅ አዋቂ ነሽ እኔም ባንቺ ቦታ ብሆን ነፃነቴን ፍለጋ የሚከፈለዉን ዋጋ እከፍላለዉ በዛላይ እሱን ብለሽ ከነበርሽበት የኑሮ standard ወርደሽ ትዳርሽን ለማቅናት የከፈልሽዉን የልጅነት ወዝ ምላሹ ደግሞ የሚያም በቤተሰብሽ ሳይቀር ጠብቂዉ ይለወጣል ታገሺዉ እየተባልሽ አንድ ቀን በማይረባ ምኮንያት ሒወት ቢያልፍ ምን ሊባል ነዉ በዛላይ ካሜራ ተደቅኖብሽ እየዋልሽ እንደ ወንጀለኛ። it’s not fair
@tig-dm8pb
7 ай бұрын
ያማችኃል እሱኮ እስካሁንም እያስተማረ ነው
@genetdbrumley7111
7 ай бұрын
@@tig-dm8pb ልክ ነህ ሊያስተም ስራ ሊሰራ ይችላል ግን በትዳር ተጣምሮ መኖርና በስራ ስፍራ መኖር ይለያያል ከታሪኩ እንደተረዳሁት early age ማለትም በልጅነቱ ቢያንስ በ 3 ሴቶች ተክዷል ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን 1ኛ ወላጅ እናቱ ሰዉ ቤት አስቀምጣዉ አልተመለሰችም 2ኛ የቤቱ ባለቤት accept አድርገዉት ስም አዉጥተዉለት እያሳደጉት እያሉ በሞት ተለዩት 3ኛ ቤቱን የተረከበች ዘመድ ጎዳና ለመዉጣቱ ምክንያት ናት በዘመኑ ሌሎች ሴቶችም ጉዳት አድርሰዉበታል ስለዚ ይሄ ሰዉ በሴቶች ተደጌጋሚ መከዳት ምክንያት ሚስትም ቢያገባ ከደረሰበት ጉዳት የተነሳ ተጠራጣሪ ነዉ የሚሆነዉ ትታኝ ትሄድ ይሆን ? ለምን ተጠጋችኝ በሚል conscious. ነዉ የሚኖረዉ ያ ደሞ አብራዉ ለምትኖር አጋር እስር ቤት እጂ ሒወት አደለም በተጨማሪ ልጅ ቢወልድ ምን አይነት አባት ነዉ የሚሆነዉ? አሱ በወላጆች መሀል በእንክብካቤ coach ተደርጎ ስላላደገ ለሚወለዱት ልጆቹ ቅድመ ዝግጅት ቢያደርግ ጤናማ አባት ለሚስቱ ጤናማ ባል ይሆናል የወደፊት ሂወቱ የተቃናና ደስተኛ የሆነ ቤተሰብ እዲኖረዉ በማሰብ ነዉ I’m sure ብዙ የሚረዱት የስነ ልቦና ባለሙያ አሉ ይህንን እርዳታ ማግኘት ነዉር አደለም እደዉም አስተዋይነት ነዉ የስነልቦና ምክር ለማግኘት የግድ ታማሚ ሆኖ እኛ እንደምናስበዉ የለየለት መሆን የለበትም ማንኛዉም ሰዉ counselor therapy ማግኘት ይችላል
@wintakinfe6910
7 ай бұрын
ተባረኪ የተረዳሁት
@HkDig-md9mx
7 ай бұрын
አይዞሽ ቲጂዬ ሁሉም ለካይር ነው ሰው ምጠለው ብቸው፡ ስለኖራነው ማሃባራዊ ኑሮ አይዎድም አይዞሽ ቲጂዬ አለህ ያለው ይሆናል አይክፋሽ 😢😢😢😢😢😢😢
@shewi3943
7 ай бұрын
እውነት ለመናገር ልጁ የሰውን ትኩረት ለመሳብ እየሞከረ እንደሆነ ግልጽ ነው የጤናው ሁኔታም አሳሳቢ ነው
33:56
የ 20 ዓመት ሸክሜ ቀለለ ! ከሰላም ጋር በድጋሚ ተገናኘን!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 95 М.
15:34
"የአራት ኪሎው ሕፃን አውኮታል'' ሻዕቢያ ፤ ከአዲስ አበባ የታወጀው ትጥቅ ትግል |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 26 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
1:17:41
አነጋጋሪ ሆኖ በሰነበተው ትዳሩ ዙሪያ የስጦታው ምላሽ! @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 369 М.
18:10
Ethiopia - በትግራይ ስለጦሩ ከባድ ሚስጥር ወጣ፣ ‹‹ተደራጁ ታጠቁ››ኦሮሚያ ክልል፣ አምነስቲ በአማራ ይቁም ያለው፣ አዲስ አበባ ላይ የታየችው መኪና
Feta Daily News
Рет қаралды 83 М.
28:52
//የቤተሰብ መገናኘት// "የእኔ ልጅ ጎኑ ላይ ሽታ አለበት..." ወደ DNA ያመራው የእናት እና ልጅ ልብ ሰቃይ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 721 М.
17:53
ለማ መገርሳ “ተላልፈው እንዲሰጡ”፣ “ትግሉ አሳዳጅ ተሳዳጅ”፣ የዐቢይ መንግስት ድጋፍ ለፀረ ኢሳያስ፣ በአክሱም የእስር ትዕዛዝ፣ የክርስትያን 541 ቀናት|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 200 М.
41:39
የማልኩት መሃላ መንገድ ላይ ጠበቀኝ! በሰርጌ ዋዜማ ያልጠበኩት ተከሰተ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 121 М.
41:51
እራሱን አካል ጉዳተኛ አሰመስሎ የሚለምነው የድርጅት ስራ አስክያጅ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 375 М.
1:31:44
በመጨረሻም ቤተሰቡ ፊት ለፊት ተገናኘ! ‘ንስሃ አባታቸው’ እውነታውን ተናገሩ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 379 М.
20:01
እጅግ ደስ ይላል የ እቴነሽ እዳ ተከፈለ! “ዛሬ ተኝቼ አድራለው”@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 7 М.
37:45
ሐረግ ( ክፍል 48)
ለዛ
Рет қаралды 74 М.
24:26
እንኳን አራት አንድም ይከብዳል ! የሰጠኝን ተቀብያለው !የ አዳማዋ ጠንካራዋ እናት @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 35 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН