እየተምዘገዘኩና... እህህ እያልኩ ነው😂😂ድምጻዊ ሮባ ታደለ እና ደምጽዊ ዳግማዊ ታመራት//የቃጠሎ ፍልሚያ//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 261,937

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

በቃጠሎ ፍልሚያው ድምጻዊ ሮባ ታደለ እና ደምጽዊ ዳግማዊ ታመራት ቀርበው በሚያቃጥለው ምግብ ተፈትነዋል፡፡
In today's episode of "Ye Katelo Filmiya," singer Roba Tadele and Dagmawi Tamrat were challenged to taste some fiery food.
የቃጠሎ ፍልሚያ በተለያየ የስራ መስክ ታዋቂ የሆኑ ሰዎችን እያቀረብን የተለያየ ደረጃ ባለው ዳጣ በመቃጠል ልምዳቸውንና ሀሳባቸውን የሚያካፍሉበት አዝናኝና ተወዳጅ ኘሮግራም ነው።
"Ye Katelo Filimya" is an entertaining and widely-loved program where we feature renowned individuals from diverse fields indulging in spicy cuisine. Join us as they share their experiences and thoughts while bravely tackling various levels of fiery spices."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 413
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 8 ай бұрын
ግን ለምድነዉ የቃጠሎ ፍልሚያ ከአርቲሰቶች ዉጪ ሚሰኪኖችን የማያካትተዉ ምከንያቱም ያለዉ ከምትጨምሩለት የሌለዉ ይሔን ፕሮግራም አሳትፋችሁ ገዘብ ቢያገኙ የምትሉ ሀሳቤን የምትደግፉ በላይከ የማዳም ቅመሞችዬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SimonMorake-s2d
@SimonMorake-s2d 8 ай бұрын
Le miskinoch yihe betam kalali silahone yaw egna ba nuro kazih belay eyetakatelin nw
@Yenenesh-h1k
@Yenenesh-h1k 8 ай бұрын
ታዋቂ ባያመጡ ማንም አያይም ካንቺም ጭምረ እንተዋወቃለን ላይ ስንት ትቱ የለ
@Jenatmehad
@Jenatmehad 8 ай бұрын
የኛአይነቱደሀ ቢሂድአያስቃችውም ምንያወራችዋል እዲዘፈንላችውነው ፊልም ሙዚቃየሚቁትየሚጋብዙ ምንችግርአለውለሊላችውብትሰጡ
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 8 ай бұрын
ቀለሟየእደትነሺ
@RitiDidi
@RitiDidi 8 ай бұрын
የኔም ጥያቄነዉ ሚስኪንን ማን ይወደዋል በዚህ አጋጣሚ ላለዉ ይጨመረለታል ትላለች አያቴ ስለ ጎዳና የወደቁ እያሉ ለነዚህ ከሚሠጡ
@YasinAdem-hj1pf
@YasinAdem-hj1pf 8 ай бұрын
ትሱ እዚህ ፕሮግራም ላይ ሰይፉ ፋንታሁን እና ነፃነት ወርቅነህን አቅርብልን
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 8 ай бұрын
እነሱማ ዳጣውን እራሱን ለብልበው አንድደው ይፈጁታል ለዘርም አያስቀሩትም ያውም ነፂና ሰይፉ
@kiyaaeshetu-u3l
@kiyaaeshetu-u3l 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Foziya-j1u
@Foziya-j1u 8 ай бұрын
ወይ ሰይፉ እና ነፂ ጭራሽ ሁለቱም አንድ ላይ😂😂😂😂😂😂
@rhamtistore9583
@rhamtistore9583 8 ай бұрын
ዳጊዬ እኖድሀለን ያባቱ ልጅ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህልን❤❤❤❤❤❤😢
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 8 ай бұрын
እባካችሁ የቅዳሜ ከሰአቶችን እና የእሁድ ebsወችን ቃጠሎ ፊልማ ጋብዙልን😂😂😂😂
@سبحانالله-ق7ص7م
@سبحانالله-ق7ص7م 8 ай бұрын
እሁዶችእኮ ተጋበዘዋል መጀመራላይ አስፊቴም ነበርቆይ
@biiftubiiftu8517
@biiftubiiftu8517 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሴኑሴኑታሴኑቲ
@ሴኑሴኑታሴኑቲ 8 ай бұрын
የአዲስ አመት ቀን ተፋልመዋል ገብተው ይመልከቱ😊
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 8 ай бұрын
@@ሴኑሴኑታሴኑቲ አሉ የልተፍለሙ ውዴ
@SimonMorake-s2d
@SimonMorake-s2d 8 ай бұрын
Are inenim yigabizugn ba 1second amistunim beliche birun takabiye lashi libal
@infodubai3233
@infodubai3233 8 ай бұрын
የኔጌታ ትንሹ ታምራት ሁሌም ባንተ ዉስጥ ታምራትን እናየዋለን
@jjjjmboO
@jjjjmboO 8 ай бұрын
የኔ ጌታ ያንተን ሙዚቃ ስሰማ ታሜ እዳልሞተ ነው የሚሰማኝ
@SimonMorake-s2d
@SimonMorake-s2d 8 ай бұрын
Chirash mazmur argeshiw Eko mamot bicha aydelam siol wust eyatakatele nw 😢
@Kiru425
@Kiru425 8 ай бұрын
​@@SimonMorake-s2d😂😂 ethiopia rasu seol adlech endey .. K ethiopia mebes seol ylm bakh
@Yemareyame21
@Yemareyame21 8 ай бұрын
መውለድን የመሰለ ነገር የለም ታሜን ባንተ ውስጥ እናየዋለን መውለድ ደጉ
@zulekaKedir
@zulekaKedir 8 ай бұрын
መውለድ ደጉ❤❤❤
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 8 ай бұрын
እውነትም ዳግም❤❤❤ ታሜ አልሞተም😢😢😢 ነፍሱን ይማርልን😢😢😢
@EKRAM357
@EKRAM357 8 ай бұрын
የኔ ማር ዳግም ታምራት ኮ ነህ ቃላት ያጥረኛል በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 8 ай бұрын
ታዋቂ ሰወች ብቻ ድሀ አቅርቡ የምትሉ ታማችሁአል ኑሮው አቃጥሏቸው የለደ እንኩዋንስ የሄ ተጨምሮ ሆ ለማንኛውም ግን ለእይታ ጥሩ ስለሚሆን መሰለኝ ebs ብዙ ስለሚረዳ እንደኔ ኖርማል ነው
@tiduf8991
@tiduf8991 8 ай бұрын
የምር በትክክል😢😢
@ዴቫየናቴልጅ
@ዴቫየናቴልጅ 8 ай бұрын
ድሀ ምን ያረጋል😂😂
@user_sf9yw4cm6p
@user_sf9yw4cm6p 8 ай бұрын
ድሀ ኑሮ ያቃጠለው አንሶት እንደገና እዚ ቃጠሎ ለይ ይጋበዙ ነው የምትሉት አረ ተው በእንቅርትለይ ጆሮ ደግፍ ነው የሚሆንባቸው😔😥ባይሆን አብታሞች የኑሮን ቃጠሎ ባያውቁም በዚ ቅጥል ይበሉና ይዩልን እንጂ❤እንደኔ አሳብ እዚ ለይ በየሳምንቱ የሚቀርቡት ታዋቂዎች የሚያገኙትን ሽልማት ለድሆች ቢሰጡ ባይ ነኝ🤷‍♀️
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 8 ай бұрын
@@user_sf9yw4cm6p ክክክ እሱን እንደ ምርጫቸው ሆዳቸውን መታከሚያ ሌላ ወጭ
@User12073-d
@User12073-d 8 ай бұрын
ከከከከከከከከከከከ ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ ልክ ነውውውው
@SameraRose
@SameraRose 8 ай бұрын
ኡለቱም ምርጥ ልጆች አባቶቻቸሁ ምርጥ 👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰👌👌👌 የቴሜን ሞት ከባድ ነበር የወለደ ሰው አልሞተም እሚባለሁ እውነት ነው
@banchimekonnen6763
@banchimekonnen6763 8 ай бұрын
የሁለቱ ጥምረት በጣም ደስ ነው የሚለው ቢቀጥሉ በጣም ጥሩነው ዳጊዬ እንኳን ተወለድክ ታሜ አልሞተም ሰው እንዴት ኮፒ ይወልዳል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 8 ай бұрын
የሮባ ሳቅ ድስ እምለው ማነው እደኔ😂🎉🎉ሁሉም ጎብዝ ናችሁ
@FeteyaOmer
@FeteyaOmer 8 ай бұрын
ይገባዋል ።አይዞህ።ፈጣሪ።ታምዬን።በአፀገና።ያኑርልን
@ሀይፋ
@ሀይፋ 8 ай бұрын
ሮባ ጁኒየር የፀይም ቆንጆ ዳጊ የታሜ ምትክ ስታምሩ
@alemmihretualem2193
@alemmihretualem2193 8 ай бұрын
የታሜ ፍሬ ጀግና። የኔ ውድ በርታልን በምርጥ ስራ እንጠብቅሀለለን።
@HanaHana-qs3ug
@HanaHana-qs3ug 8 ай бұрын
gin.pente.nw.
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 8 ай бұрын
እነሱ ሲበሉት ማቃጠሉ አይታወቀኝም በጣም ያስጎመዠኛል ወላሂ መብላት ነው የሚያምረኝ ማሻአላህ ብያለሁ ተፍቻለሁ❤❤❤❤❤
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 8 ай бұрын
አወ በጣም ደስ ይላል ሲቃጠሉ ብል አፊያ ብለናል ማሻ አሏህ
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 8 ай бұрын
እኔ በጣምነዉ እምወደዉ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 8 ай бұрын
ማነው እደ እኔ ዳግዊወን አይቶ የመጣ?
@Mekiii998
@Mekiii998 8 ай бұрын
እኔም 🎉
@Seada-l2b
@Seada-l2b 8 ай бұрын
የዛሬዎቹ አበላላቸው እራሱ ያምራል
@hanamimi6044
@hanamimi6044 8 ай бұрын
የማይረሳው ታሜ ምርጥልጅ አለው ዋው🎉
@HamelmalBeyene-tl7xq
@HamelmalBeyene-tl7xq 8 ай бұрын
ሮባ በጸጉሩን ኖርማል ቁርጥ ቢቆረጥ ዋዉ so handsome
@miles9484
@miles9484 8 ай бұрын
ስርዓታቸው እንዴት ደስ ይላል😍
@MahletGiday
@MahletGiday 8 ай бұрын
እንዝቃለን ትንሱ ሮባዬ ዳግም ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
@marymessele3423
@marymessele3423 8 ай бұрын
ሮባ የኔ ምርጥ የታዴ ልጅ
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 8 ай бұрын
ዳጊ እና ሮባ ምርጦች!! ትንሱ እንዝቃለን እንዝቃለን ደስ ይላል❤❤❤❤❤!!
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 8 ай бұрын
አበላላቺሁ የስጎመኛል ለማንኛዉም ይመቻቺሁ ትሱየ እዝቃለን ሲል😂😂😂ይመቸኛል
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 8 ай бұрын
ጎበዝ ዳጊ እሥከመጨረሻ ተጉዘህ አሸንፋሀል የሞት መድሀኒቱ መዉለድነዉ አሉ
@genet21
@genet21 8 ай бұрын
ዳግማዊ ታምራት ውበት ፈገግታ ትግስት ጀግንነት አሞልቶ ነው የሰጠሕ..........በርታ ሁላችሁም በርቱ።
@framadullaramadulla1962
@framadullaramadulla1962 8 ай бұрын
ጉበዝ የታምራት ልጅ❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 8 ай бұрын
ዳጊየ እድግ በል የኔ ማር የታምየ ደም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@makis1623
@makis1623 8 ай бұрын
የታደለ ልጅ በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤
@sebletube6489
@sebletube6489 8 ай бұрын
እነዚህ ልጆች ጨጎራቸው እንዳይላጥ
@tesfayeanatoli1129
@tesfayeanatoli1129 8 ай бұрын
ዳጊ ጀግና ነህ የምር እውነትም ያባቱ ልጅ ❤❤❤
@RahalChachi
@RahalChachi 8 ай бұрын
እሮባዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምር ውበትክ ማህተብክ ማህተብክን አጥብቅ በተኩላወች እንዳትበላ
@Zaan-nk1jr
@Zaan-nk1jr 8 ай бұрын
መውለድን የመሰለ ነገር የለም እኮ
@ሰምሃልዩቱብ
@ሰምሃልዩቱብ 8 ай бұрын
ሳብስክራይብ ደምርኝ ማሬ
@atsedemaryammulualem
@atsedemaryammulualem 8 ай бұрын
ሲያምሩ ሁለቱምምምም❤❤❤❤
@ዘራፍጃዉሳ
@ዘራፍጃዉሳ 8 ай бұрын
የተቸገሩ አነስተኛ ኑሮ ያላቸዉን ጋብዙ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 8 ай бұрын
Weyine roba letinsh temongeh endewem dag new bedenib yemizikew 👍👍👍 yemir gobez new ❤❤❤❤
@alexandrafarhoud9788
@alexandrafarhoud9788 7 ай бұрын
ዳጊ ፈታሪ ይባርክ የኔ ቆንጆ ❤
@TERY411
@TERY411 8 ай бұрын
በጣም ነው ምወዳቸው❤
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 8 ай бұрын
የታሚ ልጅ እንደ አባቱም ቆራጭ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሞተ የሚባለው ልጅ የሌለው ሰው ነው❤
@clickcell4333
@clickcell4333 8 ай бұрын
ግማታም የወለድሽውን ይንሳሽ
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 8 ай бұрын
ስርአቱን በጣም ነው የምወደው ዳጊዬ
@EyobGizachew-i2m
@EyobGizachew-i2m 8 ай бұрын
ይሄንን የሚያቃጥል ነገር የሰሩት እራሳቸው ይቅረቡ የሚል
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 8 ай бұрын
ሮባ ግን ቀላጅ ነው አይዝቅም ለዛውም አልጨረሰውም😅😅😅😅
@Mekoyeka
@Mekoyeka 8 ай бұрын
Amazing voice both young man! I wish you all the best in your future endeavors!
@احمدخالد-ض6ب7غ
@احمدخالد-ض6ب7غ 8 ай бұрын
ታሜ ሞትን ተበቅሎታል ቁርጥ እሱ ድምፁ እራሱ የኔማር እድግበል
@DawitD-b4d
@DawitD-b4d 6 ай бұрын
ለደቂቃ እንደዚህ የሆናችሁ እድሜየን ሙሉ ስቃጠል ስኖር ይታያችሁ
@EstegentBekele-i2t
@EstegentBekele-i2t 8 ай бұрын
በዚ እድሜ ጌታን ማገልገል መታደል ነበር😢
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 8 ай бұрын
ይገትግታችሁ። ጭፈራ ነው እዝያም😂
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እባየ መጣ ያባቱን ሙዚቃ ሲዘፍን አይይ ሞት ክፉ
@asimaru5913
@asimaru5913 8 ай бұрын
እውነትም ዳግም ታምራት በርታልን ወንድም
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 8 ай бұрын
የተመረቀ ሠው ልጂ ይወልዳል ታሜ ነብስክን ይማር ዳጊ መልካም ልጂ የአባትክን ባታ አክብረክ ያዝ ተባረክ
@hananalhanan6208
@hananalhanan6208 8 ай бұрын
Rowaba tadala batame merete lije awakahe tashanafekelate ❤❤❤❤ batame nawe yawadadekoqehe
@birtukantolla7814
@birtukantolla7814 8 ай бұрын
Ygebawl dagi congratulations 🙌 👍👏🏻
@tsedfa7295
@tsedfa7295 8 ай бұрын
እውነትም መውለድ ደጉ ታምዬ ነፍስ ይማር"ሸኙኝ ልሂድበት" በመንፈስ አልሞተም አለ ታዴ ረጅም ዕድሜ ተመኘሁ
@ማረጌማረጌ
@ማረጌማረጌ 8 ай бұрын
ዳጊ ጀግና 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-ej5cs4ff2q
@user-ej5cs4ff2q 8 ай бұрын
የምወደው ፕሮግራም ነው ትሱ ሲያቀርበው ደግሞ ማማሩ❤
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 8 ай бұрын
Dagi betam kumnegeregna RNA series new Roba demo funny bunny boy
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 8 ай бұрын
ሮባ ሸበላው ማህተብህ ደስ ሲል❤❤❤
@bayushmelese7686
@bayushmelese7686 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣 እየዘፈነ ምንድነው ማህተብ ማህተብ የምትሉት ከዘፈን አላቁት እንጂ ማህተም አያድነውም ስታሳዝኑ
@kalyemaryama7259
@kalyemaryama7259 8 ай бұрын
ታምራት አልሞተም💓
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm 8 ай бұрын
ሁለታችሁንም እንወዳችዋለን ❤❤❤❤
@SelamSelina-yn9yv
@SelamSelina-yn9yv 8 ай бұрын
የማከብርው የአርቲስት ታምራት ደስታ ልጅ እደግልን
@Odaagutee
@Odaagutee 8 ай бұрын
ሮባ ጀግና
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 8 ай бұрын
እኔምለው እነሱስ እየበሉ ነው ግን የእኔ ነገር ግርም ይለኛል ምራቄ የት ነው የሚመጣው አረ ጉድ
@Meryam55-e4w
@Meryam55-e4w 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@halmaabc9097
@halmaabc9097 8 ай бұрын
እኔስ ብትይ ወላሂ ምራቄ ጢቅ 😂😂😂😂
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ምራቅሽ እሚመጣው የሚያቃትል ነገር እየበሉ ስላየሽ ነው
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 8 ай бұрын
@@halmaabc9097 በጣምም
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 8 ай бұрын
@@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር እንደዛ ሳይሆን አይቀርምም
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 8 ай бұрын
Dagya yjgna lej ykonjooo lej abathnme mekna nwo ygdlbhe anetnme embata tetibklne yana konjooooooo jgena❤❤❤❤❤❤
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 8 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ በትክክል የተካሄደ ዉድድር የልጅ ነገር እርስ በእርስ ተጫረሱ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@KidsZone-kc3un
@KidsZone-kc3un 8 ай бұрын
The next kings of Ethiopian music
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 8 ай бұрын
የተሜ ልጅ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤
@tameratr3874
@tameratr3874 8 ай бұрын
Handsome boy, Roba👉
@ramadan1707
@ramadan1707 8 ай бұрын
ሮባ ❤❤❤ ዳጊ ❤❤❤
@huyttt2922
@huyttt2922 8 ай бұрын
አደገ የታዴ ልጄ የተወዳጅ ልጄ ሳንጠግበው ያጣነው አርቲስት ልጄ በርታ በርታ ብለንካል
@SignoritaQueen
@SignoritaQueen 8 ай бұрын
የታምዬ ልጅ ጀግና ነክ❤❤❤❤
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 8 ай бұрын
እውነትም ዳግም ጀግና
@tiduf8991
@tiduf8991 8 ай бұрын
ህይወት እደዚህ ናት እኔ በሰው ቤት በሰው ልጅ እቃጠላለሁ እነዚህ ደግሞ በፍቃድ መቃጠል😂😂😂
@elenialamerew7627
@elenialamerew7627 8 ай бұрын
Roba gen ayamerem ❤❤❤
@burtokana8978
@burtokana8978 8 ай бұрын
ዎው ዳጊ ድምፅኡ ቁጭ የታመነ 😍
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ 8 ай бұрын
ታሜ ዳግም ብቻ የመስለኝ ነበርኮ ልጅ 3 አሉት መውለድ ደጉ ማሻ አላህ😢🥰
@anshamohammedali791
@anshamohammedali791 8 ай бұрын
5ናቸው
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 8 ай бұрын
እስቲ የጎዳና ተዳደሪያዎችን አቅርቦአቸው በዛውም እርዳታ ነው
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 8 ай бұрын
የታሜ ልጅ❤❤❤❤
@wollo4001
@wollo4001 8 ай бұрын
ሮባ❤❤❤❤
@SamrawitTeshome-kx5kh
@SamrawitTeshome-kx5kh 8 ай бұрын
አዎ እውነት ነው ትንሱ ነፂንና ሰይፉን ጋብዝልን
@ተዋህዶ
@ተዋህዶ 8 ай бұрын
እረ በቃጠሎ ከታዋቂ ሰው ዉጭ ጋብዙ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 8 ай бұрын
በሚቀጥለው ኩሙዙንና ወንድሙን ጋብዟቸው😂😂😂
@ToybaSaid-es7bh
@ToybaSaid-es7bh 8 ай бұрын
መውለድማ ጥሩ ነው ቁጭ አባቱን
@bestebeste7585
@bestebeste7585 8 ай бұрын
እኔ ምየቀጥል ምግብ ስለምወድ አስጎመጁኝ እነሱ ዘቅ እየረጉ እኔ ምረቄን ወጥ😂😂
@hafiyahafiya154
@hafiyahafiya154 8 ай бұрын
አበሻኮ ጮጋራው ዋውው🤣🤣🤣
@DawitAraya-bt6lh
@DawitAraya-bt6lh 8 ай бұрын
የሮባ voice❤
@HiwiRoba
@HiwiRoba 8 ай бұрын
Enen enen yabate lijj roba robawoch allan allan💋💞
@zinatmohammed9997
@zinatmohammed9997 8 ай бұрын
ዳጊየ የትንሸ ትልቅ ነህ❤❤❤❤
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 8 ай бұрын
❤❤❤😂ዋጠው
@blacksew08
@blacksew08 8 ай бұрын
የቃጠሎ ፍልሚያ ድሆችን ነው ማሳተፍ ያለበት ትንሽ እንኳን በስበቡ ደጎም ብታደርጓቸው እላለው
@ሉባባሰይድሙሀመድ
@ሉባባሰይድሙሀመድ 8 ай бұрын
እንዴ ዴውላችሁ ተመስገቡ እያሉ እኮ ነው እንዴ ድሀ ሀብታም ብለው መቼ ሰው መረጡ ቁጥር አስቀምጠዋል
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 8 ай бұрын
ተቃጥሎ ሞቶ ኢንሹራንስ ለትወስዱ! ደሀ አንጀቱ ይችላል?
@natanemu9304
@natanemu9304 8 ай бұрын
ሮባን ከናባቱ አልወደዉም ቀዥቃዣ ጉረኞች ናቸዉ ወድ ልጅ ረጋ ሲል ነዉ
@dagimbelay7894
@dagimbelay7894 8 ай бұрын
ነፃነትና ሰይፉ ይቅረቡ
@MeseretSurafal
@MeseretSurafal 8 ай бұрын
የመጀመሪያዉ 50,000 ተሸላሚ መሰለኝ ሁሉም🔥 😘😘😘
@ወሎገራገሩ-ፈ4ከ
@ወሎገራገሩ-ፈ4ከ 8 ай бұрын
ዳጊጀግና❤❤✊✊
@ፋፊየኮቻዋ
@ፋፊየኮቻዋ 8 ай бұрын
😢😢😢 እኔ የተሜ ሞትበጣም ነበር የጎዳኝ እስካሁኗ ሰአት ድርስ ልቤን እደሰበረው ነው ልጅን ሳይትንሽ ያክመኛል ተሜሁለየም በልውስጥ አለክ❤❤❤😢
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 8 ай бұрын
ዳጊ ጎበዝ 😍😍😍😍😍😂😂😂
@EkrameHussen-z2u
@EkrameHussen-z2u 8 ай бұрын
እሚዝቀው ግን ዳጊ ነው ወላሂ😂😂😂
@Tsega-kg8pt
@Tsega-kg8pt 8 ай бұрын
ዳምዬ ምትካችን
@rehanamohamed2122
@rehanamohamed2122 8 ай бұрын
ሚስኪኖች የምትሉት በራብ የተላጠ ጨጓራቸውን በዳጣ ልትጨርሱት ነው እዴ
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 8 ай бұрын
ስወዳቹ ሁለቱም ምርጧች❤
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
ሰላይ እንዲሰልለኝ ቀጠርኩ!
8:43
Ethiopiaye
Рет қаралды 68 М.