"የተሰወረ የነፍስ ቁስል" ክፍል 5 ኢንጂነር ዳናኤልና እህት ማርታ የህይወት ምስክርነት

  Рет қаралды 10,831

Ethiopian Evangelical Church of Edmonton

Ethiopian Evangelical Church of Edmonton

Күн бұрын

የተሰወረ የነፍስ ቁስል" ክፍል 5 (የህይወት ምስክርነት) at Ethiopian Evangelical Church at Edmonton"

Пікірлер: 45
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 8 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ቁጣ ይናገራል እኛ ጋር እዲከርም መፍቀድ የለብንም ተቁጡ ጀምበር አይጥለቅ ይለናል
@teshomeasrat2981
@teshomeasrat2981 2 жыл бұрын
ጥልቅና ግልጽ የሆነ ትምህርታዊ ምስክርነት ፖስተርን ጨምሮ ስለስጣችሁን እውነት በጣም አድርጌ አመስግናለሁ ጌታ ይባርካችሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው
@yeshigurmu3984
@yeshigurmu3984 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው
@kidilove1715
@kidilove1715 2 жыл бұрын
So amazing በእውነ በጣም ነው ብዙ ነገር የተማርኩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ (ይሄ ነገር በእውነት ለሀገራችን ለቤተክርስቲያን ህዝብ በጣም ያስፈልጋል የሃገራችን አብዛኛውን 95% በዚህ ችግር ውስጥ ነን ብል ማጋነን አይሆንብኝም ፈውስ ያስፈልገናል please ይሄን ነገር እንደው ብትችሉ በTV ውይም በኤልሻዳይ ቲቪ ቻናሎች ብታስተላልፉት ብዙ ህዝብ ታድናላችሁ ብዬ አስባለሁ ጌታ ይባርካችሁ
@liyatadesse5751
@liyatadesse5751 2 жыл бұрын
God bless you all of you
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 жыл бұрын
ፖስተር፡ ጌታ ይባርክህ፡የምታነሳቸው ሀሳቦች ራሱ በጣም የበሰሉና በደንብ እንዲያወሩበት የሚጋብዝ ነው፡ ወረቀት እንኳ ሳታይ በጣም ትገርማለህ፡ጌታ ይባርክህ።
@fikir6335
@fikir6335 2 жыл бұрын
Dani should write ✍️ a book 📕
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 жыл бұрын
ዋው፡ እንዴት ያለ ምስክርነት ነው፡በጣም ነው እራሴን ያየሁት፡በእንደዚህ አይነት ዲኘረሽን አያሌ ጊዜ አልፌአለሁ፡እንዴት እንደወጣው አላውቅም ግን ወጥቼ አገኘዋለው ራሴን፡ለካ ዛሬነው የገባኝ ማንም አይረዳኝም ነበር……………
@godisgoodallthetime9378
@godisgoodallthetime9378 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አይን የሚከፍት ምስክርነት ነው, ተባረኩ 🙌🏽
@Trŕeydg
@Trŕeydg 2 жыл бұрын
God bless you for your testimony.
@hannagossayedagne1236
@hannagossayedagne1236 2 жыл бұрын
ለህይወት ዘመን የሚሆን ጠቃሚ እውቀት ተባረኩልኝ!
@meseretengida2541
@meseretengida2541 2 жыл бұрын
I have been in the same road my brother. I’m taking medication I feel better now. Thank you for sharing this.
@yeyuhudaanbess119
@yeyuhudaanbess119 7 ай бұрын
እባክህ ጣልቃ እየገባህ አታቃርተው ማብራራት ካስፈለገህ ሌላ ጊዜ አብራራልን በፈጠረ ዝም ብለህ አዳምጥ ተባረክ
@rakiHT
@rakiHT 2 жыл бұрын
We need more like those who you are saying thank you for listening and walking this tough road with you. Thank you pastor, Daniel and Martha. God is working in you and through you.
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 2 жыл бұрын
እባካችሁን like subscribe and share አርጉት
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 жыл бұрын
ለማን ጉዴን ልንገረው ብለን ያመቅነው ብዙ ነገር አለ ውስጣችን ሠው ድካማችንን እንዲያቅ አንፈልግም ብንናገረው ግን እኛም እንፈወሣለን ሌላውም ይማራል
@damajoro1
@damajoro1 2 жыл бұрын
Very true Martha.
@yeshi357
@yeshi357 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችው🙏 በጣም ጠቃም ምስክርነት ነው እኔም እራሰን እንድያይ አድርጐኛል :: ለብዙዋኑ አንድንደስ please share to your friends!
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@meloniholsey3305
@meloniholsey3305 2 жыл бұрын
I am very grateful to see people like this in the body of Christ. They have been such a blessing for me and my family. I just want to ask if it's possible to put a link for the books that he was talking about or a list of the books that he read. That helped him to overcome besides The Bible 😊. Thank you
@mammam9730
@mammam9730 2 жыл бұрын
Thanks for such an interesting It is discussion. Can you please give us reference books?
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 2 жыл бұрын
ለመመዝገብ ፈልጌ ነበር ፌስቡክ አልጠቀምም?
@nahomkebede267
@nahomkebede267 2 жыл бұрын
በብዙ ተባረኩ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ምስክርነት ከብዙ ጊዜ ጀምሮ መልስ ያጣሁላቸው ጥያቄዎቼ ትክክለኛ መልስ አግኝቼበታለሁ ተባረኩ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
አስተያየት(ጥያቄአችሁን ለቀጣይ ሳምንት ) ስጡን ባለችሁት መሰረት ለምስክርነትህን በሙሉ አንብበህ ከጠቀሙህ መፅሀፍቶችን ሁሉ ምንጭ ጠቅሰህ በመፅሀፍ ብትፅሰፈው በጣም ብዙ ሰው የጠቀማል የመስለኛል ብዙወቻችን ልጅነታችን ላይ በተፈጠረ ችግር በተመሳሳይ ችግር ውስጥ አልፈናል የዳንኤል ታሪክ የብዙ ሰወች ታሪክ ለመሆኑ ጥርጥር የለኝም ለምን አንዳንድ ቦታ ላይ ሲመሰክር የኔ ታሪክ እየመሰለኝ እየገረመኝ ደጋግሜ ሁሉ ሳዳምጠው ነበር የገረመኝ ግን እሱ በአንድ መዝሙር መልእክት ያንን ግሩም እምነት እንደዳበረ ሳይ እኔ ደሞ በተዘጋ ቤት ቆጥሬ የማልችለውን የብዙ ዘማሪወችን ዝማሬ በየቀኑ በሚባል ደረጃ እያመጣ ያፅናናኝ ነበር ለካ በነዛ ዝማሬወች ብዙ ፈውስ እየሆነልኝ እነደነበር ከዳንኤል ምስክርነት ተምሬአለሁ ጌታ እየሱስ የባርካችሁ ሳስበው ብዘወቻችን ችግሮቻችንን አፍንን በመኖራችን ትርፉ ጉዳት ሰለሆነ ወይ ቀጥታ ወደ እግዛብሄር አብዝተን እንጩህ ወይ ለሰው እናማክር እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ከየት እንደመጣ በማላውቀው መከራ ነገር ግን ምንጩን ምን እነደነበር ከሳምንታት በፊት የተረዳሁት ችግር በጣም በተለይ የልጅነቴ ዘመነ በመከራ የታጠረ ሆኖብኝ እሰከ ።2020ድረስ የመኖር ትርጉሙ የሰለቸኝ ነበርኩ ነገር ግን የህ ድንቅና ግሩም የሆነ ጌታ እየሱስ የዘመናት ጩኸቴን አይቶ ራራልኝ አሁንም የማልፍበት ቢሆንም በዚህ 2አመት ውስጥ አምላክ ቃሉንና ዝማሬወችን(በተለይ ቆየት ያሉ ዘማሪወቻችን ዝማሬ ) እያመጣ ሂወቴን በሚገርም ሁኔታ እያሳመረልኝ ሰለሆነ ለግዜው ለማንም ባልናገርም እየሆነልኝ ባለው ነገር በእግዚአብሔር ስራ እየተገረምኩ ነው መመሰክሬ በርግጥ አይቀርም ለምን የሂወቴ ብዙ ነገር ለውጤ በሰወች የሚታይ አስገራሚ ለውጥ እየመጣልኝ ሰለሆነ የህንን የፃፍኩት እየተጨነቁ ያሉና ለችግራቸው መፍትሄ የሌሌ የመሰላችው ሰለሚኖሩ ለእነሱ እምነት ሆኗቸው በእግዚአብሔር እንድታመኑ ነው በድጋሚ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ #🙏🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው; ያድናል; ይታደጋል ;የሰማል የመልሳል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ከችግሮቺችን ነፃ መሆን የምንችለው ችግሩ እንዳለ አምነን ምክናየቱንጨ/መንሰኤውን /በመፈለግ ለመፍትሄ ራሳችንን በማዘጋጀት ነው ዝም ባልን ቁጥር ችግሩን ተቀብለነው እየተባባሰ እንድሄድም ዬሆናል ሌላውደሞ ማናችንም ነገ ምን ይዞ እነደሚመጣ ስለማናውቅ በማንም ሰው ችግር ፍርድ መስጠትን እነንተው ማንም ሰው ፈልጎ በችግር ውሰጥ አያልፍም ችግሩ ነው ወደሰው የሚመጣው ሰለዚህ በምንም ችግር ውስጥ ሆነው ሰወችን ስናይ በቻልነው መጠን ከጎናቸው እንሁን ካልሆነ ግን ከአልቧልታ ንግግሮች ና አይሰሙንም ብለን ከቃላት ውርወራ አንደበታችንን እንቆጥብ ለምን በተለይ በዚህ በሽታ የሚጠቁ ሰወች ራሳቸውን አጠፉ ሲባል የምንሰማው አብዘሀኛውን ግዜ ሰወች ሰለሚፈርደባቸው ተስፋ እያስቆርጧቸው ሰለሆነም ነው
@damajoro1
@damajoro1 2 жыл бұрын
Thank you for your opinion. I will pass it to Daniel. God bless you for adding value to the testimony.
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
@@damajoro1 thankyou 🙏🙏🙏🙏
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ይህ በተለይ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ እያለፍንባቸው ያሉት ነገሮች ሁላችንን ስሜታችንን ጎድቶቸዋል እንኳን ባላደገ ስሜት ቀርቶ እያንዳንዳችንን ይጎዳል እያንዳንዳችን ቴራፒ ያስፈልገናል አገር አቀፍ የሆነ ቴራፒ አለበለዚያ አገር እንዳገር እንድታድግ እንድትለማ መፍትሄው ይህነው በኮንፍረንስ ደረጃ ከፍለን zoom conference or በፈለገው አይነት ቴራፒ ያስፈልገናል ይህንን አስቡበት እባካችሁ
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 жыл бұрын
ይገርማል ግን ባህላችንተደብቀን እንድንኖር እያስመሠልን በ ፈገግታ ብቻ እንድንኖር አድርጎናል ስሜታችንን ደብቀን
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd 2 жыл бұрын
Fight and flight response
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 жыл бұрын
በቅርብ councling አድርጌ ነበርና ለ ረጅም ግዜ የተደበቀውን ሁሉ እያወጣሁ አወራ ነበር ብዙ አለቅስ ነበር ለካ ሸክም ነበር ውስጤ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
እኔ ደሞ ሰወች ሰለግል ሂወቴ ሲጠይቁኝ የማልፍበትን እያየሁ ለቅሶ ይቀድመኝ ነበር ከዛ ከሰወቹ ከተለየሁ በኋላ ለምን አቀስኩ እል ነበር የሄ የሚፈጠረው ችግራችንን አፍነን ሰለምንይዘው ነው ዛሬስ ዛሬስ እየሱስ ጌታ ነው እግዚአብሔር ለማያውቁና በዚህ ድምፅ አልባ ህመም ለሚሰቃዩ ግን አዝናለሁ 🙏🙏🙏🙏በጣም መጥፎ በሽታ ነው አይደለም ተደብቆ ለሰወች ቢነገርም ህመም ሰወች ሊረዱት የማይችሉት ኸባድ ህመም ነው
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 жыл бұрын
መፀሐፍቶቹን እባካችሁ ፃፉልን
@meloniholsey3305
@meloniholsey3305 2 жыл бұрын
I don't see the link for the regeneration 😢
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 жыл бұрын
አስተዳደጋችን እራሡ ድብቅ ሆነን ሚስጥር ብለን ይዘነው እስኪያመን ድረስ ይሆናል
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 жыл бұрын
እናንተ በግልፅ ነው የምታወሩት መታደል ነው
@yeshihareghabtemariam2823
@yeshihareghabtemariam2823 2 жыл бұрын
Egnas be hager bet yalen man councill yaregenal enante mitnorubet hager lezih neger metsehaf, hakim ale ... ezhi gin huletunim magignet kebad new dr.mihret yetechalewin eyatege new gin 1 sew lezih hulu hizb ....
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 жыл бұрын
የተደበላለቀ ስሜት hmmmm አልፎ አልፎ ይመጣብኛል
@dahab1812
@dahab1812 Жыл бұрын
Wey ye paster chikola!! betam tru tmhrt hone hasabu stastchrshw ante tchrsew ena wedelea yhdal ezam tmetaleh andu saychrsh ante tchrswaleh, please please tmhrti ysflghal sew wed shew stakeb... uffff
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 жыл бұрын
ቁጭ ብሎ የመነጋገር ባህል የለንም አንዱ ቁጭ እንበል ሲል ጀመረች እንግዲህ ብሎ ባልየው ይኮፈሣል ወይም እሧ
@MeklitGetachew-f6w
@MeklitGetachew-f6w Жыл бұрын
አዎ የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር እንጂ ቃለመጠይቅም ማድረግ አትችልም ፖስተር በናትህ እንደዚ ያሉ ሂወት አድን ምስክርነቶችን ለባለሙያዎች አሳልፈህ ስጥ እንጂ አንተ አትያዘዉ። ማዉራት ከለከልካቸዉ ጣልቃ እየገባህ!!!!????
@yeshi357
@yeshi357 2 жыл бұрын
KZbinrs are doing business with this testimony by cutting out some information and posting on there website.
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 2 жыл бұрын
ምናለ ሊንኩን ቢያስቀምጡ ሼር ማረግ ከፈለጉ በጣም ነው የገረመኝ
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 жыл бұрын
የኛ ባህል ሁሉ ነገር shame ነው ስለ sex እንኳን ማውራት በ ቤተክርስቲያንማ አይወራም ኡኡኡ
@sentiasmamaw5694
@sentiasmamaw5694 2 жыл бұрын
How I Can Find Dani & Martha Telphone Number Or Adress???? Be Coz I Have Also The Same Problem.
@damajoro1
@damajoro1 2 жыл бұрын
Hello Senait..thx for watching. DO u have Fb?
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
" ከክፉ ቀን  " በዶ/ር አብርሃም ተክለማርያም  at EEC Edmonton
1:17:35
Ethiopian Evangelical Church of Edmonton
Рет қаралды 1,8 М.
የተሰወረ የነፍስ ቁስል" ክፍል 4 የህይወት ምስክርነት
1:40:33
Ethiopian Evangelical Church of Edmonton
Рет қаралды 12 М.
የጋብቻ ህይወትን የሚያናጉ ባህሪዎች || ሴትነት || ምዕራፍ 9 ክፍል 5
50:28
ወንድም አማን በሃተ // ተሸክሞ ይከተለኝ// ሉቃ 9፤23
56:02
Ethiopian Evangelical Church of Edmonton
Рет қаралды 800