የተወዳጁ የወንዶች ጉዳይ ፊልም ተዋንያኖች ከረጅም ጊዜ በኋላ በቅዳሜ ከሰዓት

  Рет қаралды 532,598

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 805
@danielseyoum855
@danielseyoum855 4 жыл бұрын
በእውነት ከልብ በፍቅር ፤አሁንም ማየት የምወደው ምርጥ ፊልም!!!...አእምሮ፣ሂሊና፣ጠጆ፣እምሹ፣ቀጮ፣ቴዎድሮስ፣..."ምድረ አደገኛ ቦዘኔ ይህንን ፊልም ሰርተው አሳበዱን እኮ...!!!
@User-meda704
@User-meda704 5 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነይ በጪራሽ ኣማሪኛ ኣልችልም ነበርኩ የ ወንዶች ጉዳይ ከ ኣየሁ ብ ሃላ ኣማሪኛ ተለማመድኩ ኣሁን ብ ደንብ ነይ ማውራው የመቻቹ የወንዶቹ ጉዳይ
@bettyadana9068
@bettyadana9068 5 жыл бұрын
የኔ ማር
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 5 жыл бұрын
ማኣረይ ልበይ እኔ አማራ ነኝ 😘 ኤርትራዊ ስወዳቹ
@ኢትዮጵያእማማእኔየማርያም
@ኢትዮጵያእማማእኔየማርያም 5 жыл бұрын
እችላለሁ ካልሽ ይማይቻል ነገር የለውም እህቴ
@Yo-ll1ek
@Yo-ll1ek 5 жыл бұрын
Haaaaa zgerm eyu ane keman keyteredeatni eye riaya
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ቋንቋ መግባቢያ ነው። ብዙ ቋንቋ ብናውቅ ቢጠቅም እንጂ አይጎዳም ።
@ኪያአንተለኔብቻ
@ኪያአንተለኔብቻ 5 жыл бұрын
ወይ ፓርት 3 ይሰራልን የምትሉ 👍
@asisalemu1415
@asisalemu1415 5 жыл бұрын
እኔ
@samerytube9478
@samerytube9478 5 жыл бұрын
@@asisalemu1415 subscribe enderarge konjo
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 5 жыл бұрын
እኔ
@gdffyff4978
@gdffyff4978 5 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 5 жыл бұрын
Enai👍👍
@evanatubes1699
@evanatubes1699 5 жыл бұрын
እንኳን ትላንት ዛሬም የለም የወንዶች ጉዳይን የሚያክል እድሜ ልኬን ባየው የማይሰለቸኝ አስተማሪጠእና አዝናኝ ነው አውንማ የደሃ ልጅ ከሀብታም ልጅ ገር ምናምን ነው
@mekdestube2414
@mekdestube2414 5 жыл бұрын
ሰላም ነው በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉልኝ kzbin.info/www/bejne/pZm7mnaqo9yFqac
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 5 жыл бұрын
የወንዶች ጉዳይን እደኔ አውንም ሲያዬ የሚስቅ 🤣🤣🤣🤣
@lubabaloubaba1609
@lubabaloubaba1609 5 жыл бұрын
እኔ አለቅው ም ጭራሽ
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 5 жыл бұрын
እኔ አላውቀውም የትነው የወንዶችጉዴይ ማለቴ በማን ነውየተለቀቀው
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 5 жыл бұрын
Ine milawu selam takayerechibegn😁😁
@R.A52
@R.A52 5 жыл бұрын
አለሁልሽ ዘንድሮም አብሪያቸው ምስቅ
@R.A52
@R.A52 5 жыл бұрын
@@Tube-sl6go አረ እንዴት አታቁትም
@selaelaberhanu1344
@selaelaberhanu1344 3 жыл бұрын
በእውነት ምን ያክል እንዳስደሰታቹኝ አታውቁም። እኔ የጤና ባለሙያ ነኝ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ አልፋ ነው እናቴ ለዚ ያደረሰችኝ እናም ልጅ እያለው ሲከፋኝ በሲዲ ከፍቼ ውስጤን ማድሰው በዚ ፊልም ነበር። አሁን ስራ ከያዝኩ በኋላ በ3ኛወር በመወዜ wifi ሳስገባ download ያደረኩት ይህ ፊልም ነው። ሁሌም ምመኝ የነበረው ጋዜጠኛ ሆኜ ቢሆን ኖሮ እነኚህን ሁሉ ባለውለታዎቼን ለማሰባሰብ ጥረት ማድረግ ነበር። ዛሬ እኔን surpriseአድርጋቹኛል። አመሰግናለሁ🙏🙏 "You are coming the gentleman PLC"😂
@Haileabfirst
@Haileabfirst 5 жыл бұрын
የወንዶች ጉዳይ እስካሁን ካየኋቸው የ አማርኛ ፊልሞች በጣም የወደድኩት ነው። አሁንም አልፎ አልፎ ደጋግሜ አየዋለሁ። ባጭሩ ሙያና ሙያተኛ የተገናኝበት ነው።
@mebra4289
@mebra4289 5 жыл бұрын
እኔ እራሱ ስንት ጊዜ እዳየሁት በጣም ደስ የሚል የማይጠገብ ፊልም ነው የማይሠለች ዘመን የማብሸረው ምርጥ ስራ ምርጥ ስብስብ
@lijselomontomas4905
@lijselomontomas4905 5 жыл бұрын
የወንዶች ጉዳይ የራሳቹ ጉዳይ የማልረሳዉ የፊልም ሂወቴ ነው ማንም የማይስተካከለዉ ኮሜዲ 90 ዎቹ አላቹ👍👈👌
@amangere5283
@amangere5283 5 жыл бұрын
alen Alen
@reyanabera7739
@reyanabera7739 5 жыл бұрын
Lol
@dechu2381
@dechu2381 5 жыл бұрын
ቴዎድሮስ አንተ ነህ የቡድኑ መሪ አዎ ጋሼ ምን ነበር ያልከው አልገባኝም እኔ ይሄ ሰሞን ..... አባቴ የገባበት ጉድጓድ ግባ😂😂😂😂መቼም የማረሳው ፊልም ነበር ከመሸምደዴ የተነሳ
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 5 жыл бұрын
👍👍👍🌹
@hamdimudesir9477
@hamdimudesir9477 5 жыл бұрын
አለን
@saintunamor5472
@saintunamor5472 4 жыл бұрын
ዋው ግራሚ ቆይታ ነው በትዝታ ወደ ኋላም ነጎድን። የወንዶች ጉዳይ የምንጊዜም ምርጥ አማርኛ ፊልም🥰
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
የወንዶች ጉዳይ ፊልም ሁሌም ሲታይ አዲስ ነው ሁሌም ያስቃል ያዝናናል ዘመን ተሻጋሪ ፊልም ነው👍ሁላችሁንም ውድድድድድድ 😘💚💛❤
@fasilyitayew2868
@fasilyitayew2868 4 жыл бұрын
ከኣማርኛ ፈልም ደጋግሜ ያየሁት ነው. ቅርብ ግዜ ሁለ አይቼዋለሀ.እውነትህን ነው ለ ዛ አለው! You all are blessed!
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 5 жыл бұрын
በወንዶች ጉዳይ ፊልም ህዝብ ልብ ውስጥ ገብታችኋል እኔ በጣም ያዝናናኝ እና ያሳቅኝ ፊልም የወንዶች ጉዳይ ከሀያ ጊዜ በላይ አይቸዋለሁ በጣም ነው እምወዳችሁ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት ❤❤❤😘😘😘🙌🙌
@samiyaabubeker6114
@samiyaabubeker6114 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ወደሆላ መለሳችሁኝ እስካሁን ድረስ ተወዳዳሪ የለለዉ ቆንጆ ፊልም በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@azebgetachew9856
@azebgetachew9856 5 жыл бұрын
ሁሌም መሳቅ ስፈልግ የማየው ደስ የሚል ፊልም የወንዶች ጉዳይ
@mekdestube2414
@mekdestube2414 5 жыл бұрын
ሰላም ነው በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉልኝ እና ልንኩን በመጫን ለአባታችን kzbin.info/www/bejne/pZm7mnaqo9yFqac
@battyyone9974
@battyyone9974 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ግሩም ፍቅር ያየሁበት ባላለቀ ያልኩበት ከመውደዴ የተነሣ የተከራየውትን ፊልም ሢዲ ደብቄ ተሠበረ ብዬ ለአከራዬ ብር ከፍዬ ደጋግመን ሙሉ ቤተሠብ ሣንጠግበው ያለቀ ፊልም ክበሩ ሞያችሁን ወዳችሁ ዛሬም ያን ብቃት አሣዩን
@helenh7105
@helenh7105 5 жыл бұрын
የት
@battyyone9974
@battyyone9974 5 жыл бұрын
Hhhhhhhፊልም አከራይ ነሽ
@mohammad5957
@mohammad5957 5 жыл бұрын
በጣም ብዙ ጊዜ አይቼዋለሁ አይሰለችም በጣም ከአይምሮ የማይጠፋ ፊልም 👌👌👌❤❤❤
@MegaSolomon100
@MegaSolomon100 4 жыл бұрын
ኑሩልን ጓዶች ! ምርጥ ሥራ ሰርታችኋል!! በተጨማሪም ከዚህ ቦታ ሸዋፈራሁ አድማሱ ቴዎድሮስ መስፍን ቢኖሩ ነሮ ደስ ይል ነበር
@tizitatesfaye1463
@tizitatesfaye1463 5 жыл бұрын
የምንጊዜም አንደኛ ፊልም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን አቅራቢዎቹ
@Halefom
@Halefom 5 жыл бұрын
Thanks Guys for inviting these gentle team! I'm still watching this movie and my day is always bright. To be honest,this movie is always the pinnacle of all other movies made back then..even now too. If the team could do one more episode..., I'll be very much greatfull!! Its the most entertaining movie ever made in Ethiopia by Ethiopians!! Respect for alll!!
@fdtube4966
@fdtube4966 5 жыл бұрын
የምር በእኔ ትውልድ ከተሰሩ ፊልሞች ውስጥ 1ኛ ምርጥ ፊልሞ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ከተመቻቹ የሆነ ታሪካዊ ነገር ብትሰሩ በወንዶች ጉዳይ ፊልም ስም ለምሳሌ በጎ አድራጎት ወይ የፊልም ትምህርት ቤት ሲትኮም ብቻ የፍቅር ኮሜድ የጀመራቹ እናንተ በመሆናቹ ልትኮሩ ይገባል ብቻ እወዳቹሀለሁ ይመቻቹ
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ 2 жыл бұрын
እጅግ እጅግ በሀገራችን የማይረሳ ልክ እደልጅነታችን የምናስታውሰው ተደጋግሞ ቢታይ የማይሰለች ፊልም ስለሆነ ቤተሰብነታቹም እደዚው ስራቹ እዲረዝም ምኞቴ ነው ቢቻል በየአመቱ እየተገናኛቹ እደታሪክ በታስታውሱን ታሪካቹን ደስ ይለናል እድሜ ከጤናጋር ለሁላቹም እመኛለው የሁልግዜ አይረሴ ምርጥ ፊልም የወንዶች ጉዳይ የጉማ አዋርድ ሳይሆን አለም አቀፍ አዋርድ ያላቹ እደሆናቹ ላስታውሳቹ እወዳለው።
@FB-fi4xm
@FB-fi4xm 4 жыл бұрын
የኔ ዉዶች ደስ ነዉ ያለኝ በአካል ያየዋቹ ያህል ነዉ ስሜቱ ፊልም በናንተ ጊዜ ቀረ ረቂቅዬ እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ በጣም ነዉ የምወዳቹ
@selamadisu1061
@selamadisu1061 5 жыл бұрын
እስካሁን የማይሰለቸኝ ፊልም ቢኖር የወንዶች ጉዳዩ ነው
@destamamo4895
@destamamo4895 5 жыл бұрын
ወዋ Ebs። እውነት በጠም ደስ ይለል ወዋ የወንዶች ድራማ በጠም ነበር የምወደቸው እግዚአብሔር እድሜነ ጤነ አብዝቶ ይስጣችሁ
@AhmedMohammed-gm2iv
@AhmedMohammed-gm2iv Жыл бұрын
እኔ ፊልም እንደማየት የምጠላው ነገር አልነበረኝ። ይሁን እንጅ የወንዶች ጉዳይ አመለካከቴን ቀይሮታል። በጣም ድንቅ ፌልም...
@dinebro8521
@dinebro8521 5 жыл бұрын
"Yewendoch Guday" is one of the best Ethiopian Movie I had ever seen. One thing that differ this fantastic movie from other is u can see it 100 times with out boring.
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 5 жыл бұрын
Ebs ዛሬ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያቀረባቹህ ፡የእህቶታችን ድምጽ እና የወንዶጅ ጉዳይ ደስ የሚል።
@amirtahir2871
@amirtahir2871 5 жыл бұрын
Bro
@shalommdo886
@shalommdo886 5 жыл бұрын
I swear!!!!!!!....i sow yewendoch guday more than 50 times ......i love that group ....❤❤❤❤❤✋👌👍👍 i missed shwaferaw desalegn.....
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 5 жыл бұрын
የወንዶች ጉዳይ ዛሬም እኮ ሚታይ ምርጥ ድራማ ነው የማይሰለች ምርጦች የወንዶች ጉዳይን እንዳዲስ ስሩልን pls
@lovebuzeman9399
@lovebuzeman9399 5 жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ፊልምነዉ መቼም የማይረሳ የማይሰለች ነዉ። ተዋንያን ወቹ እንኳንደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤
@yohannesmokennen5281
@yohannesmokennen5281 5 жыл бұрын
ለትዝታ አሁን እንደ አድስ አየወለው .nice job all artist ethiopan
@JawisaTV
@JawisaTV 5 жыл бұрын
የወንዶች ጉዳይ የ90'ዎች ትውስታችን 🙏🏽❤️
@zufanjedda5482
@zufanjedda5482 5 жыл бұрын
ታምራላችሁ እድሜና ጤና
@gdffyff4978
@gdffyff4978 5 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@ewnetjesus2508
@ewnetjesus2508 5 жыл бұрын
Tikikil
@adalina5046
@adalina5046 3 жыл бұрын
It's our version of "FRIENDS" Love you guys 😍
@haymanottsegaw1522
@haymanottsegaw1522 Жыл бұрын
SO TRUE THE ETHIOPIAN FRIENDS "YE WENDOCH GUDAYE "
@tilethio
@tilethio 3 жыл бұрын
This are part of the team that make a historical milestone in our country cinema history as never seen before and later. Some times money doesn't matter to produce a very good and dedicated team. You guys were hilarious!
@alminegnhabeshawit8839
@alminegnhabeshawit8839 5 жыл бұрын
እውነት ነው ታሪክ ነው የሰራችሁት አሁንም ደግሜ ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም ነው
@amentube6132
@amentube6132 5 жыл бұрын
በጣም የምወደው ድራማ መቼም የማልሰለቸው ።ትዝታ ናችሁ
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
የሸዊት ሙጢነት ስወደው ከነ አምሮ ሚኪ ጋር ስትመላለስ ተሳድባ ስትገባ ማስቲካ አስተኛኘኳ
@kidistshemtaga723
@kidistshemtaga723 3 жыл бұрын
Enem bedemb astawisewalew
@fatumam6528
@fatumam6528 4 жыл бұрын
የወዶችጉዳይ በጣም የሚወደድ ድራማነው አሁንም ብሰሩትበጣም ደስይላል ቀጥሉበት👏👏👏👏👏👏👏
@emanmozemil7797
@emanmozemil7797 5 жыл бұрын
ማንም ሰው ስራውን ከወደደው ጥረት ካረገ ፍሬያማ ይሆናል የወንዶች ጉዳይ ጉልበት,ፍቅር, ፍላጎት,ቅንነት,ይታይበት የነበረ ፊልም ነው ለዚ ነው ውጤታማ የሆነው ቢታይ ቢታይ የማይጠገብ ፊልም ነው
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 5 жыл бұрын
በርግጥ እንደ ወንዶች ጉዳይ አይነት ልብ ውስጥ የሚቀር ፊልም እስካሁን ደግሞ የተሰራ አይመስለኝም ! ሁሌም ስትታወሱ ትኖራላቹ!!
@ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ
@ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ 5 жыл бұрын
በጣም
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 5 жыл бұрын
ሁሌም ባየዉ የማይሰለቸኝ የወዶች ጉዳይ ሰላየዋቹ በታም ደስ ቡሎኛል የቀሩትም ቢመቱ ንሮ በይበልት ደስ ይል ነበር ግዜዉ እዴት ይሮታል 13ዓ.ም 90ዎቹ በታም ደስ የሚሉ ግዜ ነበር ሸዊት እደዛ ነበሰቱር ሆና ስትሮት ከተማ ሲያባርራት ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤
@honhany8874
@honhany8874 5 жыл бұрын
Ye wendoche Gudaye betam arife new damo endet endamewdawe ,bertu ayelayachu egizabher yebarkachu selamun yabezalachu gn ba addis sera enxabeqalane
@gegeyemareyamliggegeyemare6370
@gegeyemareyamliggegeyemare6370 5 жыл бұрын
የወንዶች ጉዳይ ፊልም እስካሁን ድረስ እየደጋገምኩ አየዋለሁ በጣምነው ደስሚለው
@arefaynegebreyohannes9084
@arefaynegebreyohannes9084 5 жыл бұрын
yewendoch guday is still the best amharic movie ever!
@rahmanjiko8649
@rahmanjiko8649 5 жыл бұрын
የወንዶች ጉደይ እንደኔ የልሰላቸዉ ማነው በ like አሳዩኝ
@ንግስትአስቴር
@ንግስትአስቴር 5 жыл бұрын
አብዝቼ ከማየቴ የተነሳ በቃሌ ሁላ ይዤዋለሁ በጣም ምርጥ ፊልም ነበር ክፍል ፫ ብትቀጥሉልን ደስ ይለናል
@melakutadesse1320
@melakutadesse1320 3 жыл бұрын
Endene yaye sew ale beye algemetem.simply 1000 times
@selaelaberhanu1344
@selaelaberhanu1344 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ
@imissyoumama2495
@imissyoumama2495 5 жыл бұрын
ውይኔ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ፕሮግራም ነው ያቀረባችሁለን ዋው. ሙሹ በጣም ነው ያሳከኝ የቡዳው እና የመነፀሩ እና ደብተሩ ነገር በሳቅ. 😂😂😂😂
@goldbells6333
@goldbells6333 3 жыл бұрын
አረ የሰውን ትዝታ በጣም ቀስቅሳችኅል😐 ስለዚህ ፓርት 3 እንፈልጋለን ካለዛ ሰላማዊ ሰልፍ እንወጣለን ☹️በጣም ናፍቃችሁናል እንወዳችኅለሁ 😻🥰😍
@edenwelde2535
@edenwelde2535 4 жыл бұрын
የወንዶች ጉዳይ ፊልም በጣም በጣም የሚያዝናና ሸ ዬ ረቂቅ ፍቅሮቾ ናቸው
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የምወዳቹሁ የወንዶች ጉዳይላ ያላችሁት በሙሉ አሁን ለአራተኛ ድጋሚ ልታሳዩኝ ነው ሃሃሃሃሃ
@mekdestube2414
@mekdestube2414 5 жыл бұрын
ሰላም ነው በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉልኝ እና ልንኩን በመጫን ለአባታችን kzbin.info/www/bejne/pZm7mnaqo9yFqac
@yetid8114
@yetid8114 4 жыл бұрын
ዘንድሮም ቢያንስ በወር አንዴ የማየው ፊልም ነው የወንዶች ጉዳይ😍😍😍😍
@asematube9570
@asematube9570 5 жыл бұрын
ያምራል በትዝታ ወዘወዛቹን ኑሩልን ከክፉ ይጠብቃቹ ፍቅራቹ ይለምልም❤❤❤❤
@Tigist-jj6xe
@Tigist-jj6xe 5 жыл бұрын
ምነው በትዝታ ገደላቹን እኩ ዋውውውውውውውው በጣም ድስስስስስስ ይላል አሁንም በ እንተርቢ አይመስልም በሳቅ ገደላቹሁን
@abrishatu6812
@abrishatu6812 4 жыл бұрын
እኔ አዕምሮ ደስአለኝ ካሳደገኝ ከእናት ቤቴ ....... ጥጋብ ንፍት አርጎኝ ......😂😂 very funny sin
@helina3753
@helina3753 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ebs 🙏🏾 በቃ ዛሬም ፈሌጌ ላየው ነው ❤️
@oneday2874
@oneday2874 5 жыл бұрын
ዋው የወንዶች ጉዳይ መቼም ከሰው ውስጥ ማይወጣ ምርጥ ፊልም
@R.A52
@R.A52 5 жыл бұрын
ሞክሼ
@mesfenadane4018
@mesfenadane4018 3 жыл бұрын
ህሊናን ስወዳት የት ጠፋች ስል ነበር ዛሬ ስላየኋት በጣም ደስ አለኝ😘😘😘😘
@zelalemtesfaye4184
@zelalemtesfaye4184 3 жыл бұрын
I can't ever never seen a movie more than this yewandoch guday
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 3 жыл бұрын
All are Excellent Actress and Actors!we are happy to see Erekik!
@ፍቅርተጊዮርጊስ
@ፍቅርተጊዮርጊስ 3 жыл бұрын
የማይሰለቸኝ ፊልም ነው um watching right now
@zufanyimam2529
@zufanyimam2529 5 жыл бұрын
ከሰሙ ጀምሮ ደሰ ይላል ህሌና እና አእምሮ👍👌
@እምነትተስፋፍቅርየቅ-ከ1የ
@እምነትተስፋፍቅርየቅ-ከ1የ 5 жыл бұрын
አሁንም መሳቅ ስፈልግ እንደ ወንዶች ጉዳይ የሚመቸኝ የለም
@ኑሪመሀመድየሃዋልጅ
@ኑሪመሀመድየሃዋልጅ 5 жыл бұрын
የእውነት እኔ ሁሌም ደጋግሜ ያየሁት ፈልም የወንዶች ጉዳይ ነው
@360adisunegn4
@360adisunegn4 5 жыл бұрын
ግሩም ትዝታ ነው ደስስስ ይላል እኔ እራሱ እንዴት አሁን እንባዬ እንደመጣ
@betty4950
@betty4950 4 жыл бұрын
እውነት ይገባችሃል ክብር። እስካሁን ሲደብረኝ ፈታ ያረገኛል
@እሙየነኝ
@እሙየነኝ 5 жыл бұрын
የወንዶች ጉዳይ የምንግዜም ምርጥ ፊልም
@fisumtilahunfisumtilahun8511
@fisumtilahunfisumtilahun8511 5 жыл бұрын
ምርጥፊልምነበር እኔ ሁሌነበር የማየው እደሁም ብቻዬን። ስስቅ አሰሪዎቼ እደሁም ቁራን ይቀራላት ይሉኝነበር ያመመኝ መስሏቸው ብቻዬን ስስቅ ፊልሙን እያየውክክክክክ
@ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ
@ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ 4 жыл бұрын
የውንዶች ጉደይ የዘመኑ ምረጥ ፍልም ሰለማቹ ብዝት ዝት ይበል
@ሶሊየናየባገዳዋልጅ
@ሶሊየናየባገዳዋልጅ 4 жыл бұрын
kayewt Ethiopia film wist andegn yewendoch gudyi 2 rabune 3 balekelmu hilmocha betam degagime yemayiw yemayiselch fil. ❤
@ኢትዮጲያዊነቴኩራቴ
@ኢትዮጲያዊነቴኩራቴ 5 жыл бұрын
እውነት እካሁንም፡ የማልረሳው የኣዕምሮ ኣፍቃሪነት የህሊና ውበት፡ የሚኪ ኣሽኮርማሚነት፡ ውይይይይይ ሸዋፈራው እንደት እንደምወዳችሁ
@warsayeayaya8193
@warsayeayaya8193 5 жыл бұрын
ትዝታችንን ቀሰቀሳችሁ ከዚህ ፕሮግራም በሀላ የወንዳች ጉዳይን 1 ለመድገም ወደ ሶደሪ ቲውብ እንሂድ 👉🏾
@gdffyff4978
@gdffyff4978 5 жыл бұрын
እኔም ሰሜቱ መጣብኝ ሁሌ የሸዋፈራውን እና የሞኬን ፖርት በዱላ ሚመታው በጣም እምወደው እሚይሰቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በወር 1ዴ አየዋለው ወይ ይግዜ
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 5 жыл бұрын
ዳይ እኔ ገባሁ
@RoshanTube
@RoshanTube 4 жыл бұрын
ድሬ tube ላይ በጥራት
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@ፍቅርቡናማንቼየፖግባ-መ5ኈ
@ፍቅርቡናማንቼየፖግባ-መ5ኈ 5 жыл бұрын
እስካሁን አየዋለው የማይጠገብ ፌልም👌👌👌 ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏
@Gegesaw
@Gegesaw 3 жыл бұрын
አንደኛ ፊልም ነበር።ሚኪን በጣም ነው እምወደው።
@ሔዋንየድንግልማርያምልጅ
@ሔዋንየድንግልማርያምልጅ 5 жыл бұрын
Wow wow wow benatachihu dagm enyachihu phart 3
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 5 жыл бұрын
የወንዶች ጉዳይ ድሮም አሁንም አንደኛ ነው
@የኔአለምፀጋዬ
@የኔአለምፀጋዬ 5 жыл бұрын
ኡፉ ሚኪዬ የምወድህ ምርጥ ሰዉ
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 5 жыл бұрын
የወንዶች ጉዳይ በጣም ደስ የሚል የሚሰያስቅ ጥሩ ፊልም ነበር
@metimaranata1940
@metimaranata1940 5 жыл бұрын
ኦህ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ሁሌም አንደኛ 😍የወንዶች ጉዳይ አምሮ የታለ 😒 ቀጮ ሴፉ ላይ ካየውሽ ትንሽ ቀንሰሻል ጎበዝ በርቺ ትችያለሽ ሞክሪ 💪🏽
@እስኩየእማልጅ
@እስኩየእማልጅ 5 жыл бұрын
የወንዶች ጉዳይ አሁን ድረስ ስቅበታለሁኝ ምርጥ ስራ ነው
@ttcftf2553
@ttcftf2553 5 жыл бұрын
Best film ever. I really love it. እስኪ part 3 አሳዩን፡
@simontekali2738
@simontekali2738 4 жыл бұрын
Every one has special talent and character for the drama! I come up to know Amharic through this Film. I saw this film uncountable time!!! I hate polemics that creat difference among people and ethical group!! Especially for Eritreans creat big gab from admiring Amharic Movies!!! I thank God for the technology improvements. Even I share after many years the beauty of Amharic movies!!!
@lovebuzeman9399
@lovebuzeman9399 5 жыл бұрын
እረቂቅዬ በጣም ነዉ የምወድሽ የኔማር እረጋ ያልሽ ልጅነሽ ❤❤❤❤❤❤
@siraworkhaile3948
@siraworkhaile3948 2 жыл бұрын
Very nice Amharic film that I like most ! Still I am looking in 2022
@ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ
@ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ 5 жыл бұрын
የወንዶች ጉዳይ ለየት ያለ ፊልም ነው ደጋግሜ ነው ያየሁት
@ሀቴምቢንአርፋ
@ሀቴምቢንአርፋ 5 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ምርጥ ፕሮግራም አየሁላችሁ♥
@evanatubes1699
@evanatubes1699 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር የወንዶች ጉዳይ #1 ነው ሁሌም የማይሰለች
@mekdestube2414
@mekdestube2414 5 жыл бұрын
ሰላም ነው በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉልኝ kzbin.info/www/bejne/pZm7mnaqo9yFqac
@wediyohanes8466
@wediyohanes8466 5 жыл бұрын
የወንዶች ጉዳይ ለኔፈታ ማለት እማምረኝ ግዜ እስከዛሬ አተዋለሁ ስራ ቦታ ሳይቀር ቃላቶችን እደጋግመዋለሁ በቃ ምን አለፋችሁ ውስጤ ነው
@ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
@ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 5 жыл бұрын
የወዶች ጉዳይ ምርጦቸየ መተኪያ ያልተገኝላችሁ ምርጦች መቸም የማይሰለች ስራ ክስኪ በሌላ ስራ ኑልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@Habtam837
@Habtam837 8 ай бұрын
ቢደግም ቁጥር 3 ሀሪፍ ነበር የምር 😢 ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 5 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድነው እውነት ምርጥ ፊልም
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 5 жыл бұрын
Wowww betam yemiwedew group nawe hulem befiker yemitay movie nawe 3yeseralin
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 5 жыл бұрын
ጠጆ እና ቴዲ ነበር በሳቅ የሚገሉኝ!❤
@tigest..nasser9597
@tigest..nasser9597 5 жыл бұрын
ደስ እሚል ነበር ያውም ቴሌቢጂን በየቤቱ. በሌለበት ጊዜ ለማየት ሲኒማ ነበር እምህደው
@Smiz_bigboy
@Smiz_bigboy 2 жыл бұрын
Beka Ethiopia lay yewendoch...... miyakel filem yelem ena demo betam nw des metelut be 2015 kefel 3 melekek alebet demo hilina you're so beautiful
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነበር😂😂😂😂😂😂🙏እወዳችኋለሁ
@ፍቅርጠላቴነው
@ፍቅርጠላቴነው 5 жыл бұрын
ባየው ባየው ማልጠግበው ፊልም ነበር ግን ከቤተሰብ ጋር ከሆነ ማየው የሆነ ፖርት ላይ ሼም ይይዘኝ ነበር አምሮና እሊና 😆😆😆😊😃😃
@lemtube9931
@lemtube9931 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ስለምንወደው በጣም ብዙ ጊዜ ነው ያየነው
@haymiwinta5917
@haymiwinta5917 5 жыл бұрын
ረቂቅ በጣም ናፍቃኛለች ኤረ ፊልም አሰሮዋት ድምፅዋን ስወድላት
@daveCR739
@daveCR739 3 жыл бұрын
wow Rekik a girl whom i loved for more than 8 years and missed forever. welcome queen Helina
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
ተመስገን🙏✝️❤️
33:09
ለንዴዎን ሚድያ / London Media
Рет қаралды 167
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН