የተዘጋ እድላችንን እንዴት እንክፈት?

  Рет қаралды 154,457

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

Пікірлер: 821
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 8 ай бұрын
ያምልኮ ስግደት አሰጋገድ ሰግድ ለአብ ሰግድ ለውልድ ሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ ሰግድ ለእግዚተነማርያም ሰግድ ለመስቀልነ እግዚነ ስብሀት ለአብ ስባት ለወልድ ስባት ለመንፈስ ቅዱስ በረከትን ለሰጠህን እስከዚን ስዐት ላቆይህን በቸርነትህ መገድ ለመራህን በብራነመገድህ ለመራህን ለስጋወ ደሙ ላበቃህን እስከዚን ስዓት ከዚን ደቂቃ ላቆየህን ላተ አምልኮት ስግደት ውዳሴ አምልኮት ይገባሀል አሜን ሀሌሉያ ለአብ ሀሌሉያ ለወልድ ሀሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ሰግድ ለአብ ሰግድ ለወልድ ሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ አያል ቅዱስ ህያው ቅዱስ ፀባወት ቅዱስ ያህዊ ቅዱስ የውነዲ ቅዱስ አልፍና ሜጋ ቅዱስ ሸራህያ ቅዱስ ፀባወት ቅዱስ እየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል ቅዱስ የድንግል ማርያም ልጅ ለአተ አምልኮት ውዳሴ ምስጋና ይገባል እያልን መስገድ የማይገደዱ ቀናት ቅዱስ ሚካኤል ቅድስት ድንግል ማርያም ባለወልዱ ቀናት ብቻ የነዚ ቀናት አስተብርኮ እራሳችን ሳናስነካ ድንን በማለት መስገድ ይቻላል በጎደለ በነጠበ በቅዱሳን መላእክት ይታረምልኝ ወስባት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር
@banchewmariam9593
@banchewmariam9593 8 ай бұрын
Egizihabiherih yakibirilign Ameseginalewu
@አገሬክፉአይንካሽ-ፐ6መ
@አገሬክፉአይንካሽ-ፐ6መ 8 ай бұрын
በባለ አምሳም አስተብርኮት እህቴ ከተሳሳትኩ እታረማለው
@hellinabebe424
@hellinabebe424 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@birhan-lp2vz
@birhan-lp2vz 8 ай бұрын
የአምልኮት ስግደት አይቋረጥምሁሌም ይሰገዳል የንሰሐ ስግደት ነው በሰንበት በበዓለ ሃምሳ የማይሰገደው
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 8 ай бұрын
አሜን
@michael12t
@michael12t 8 ай бұрын
90% ሙሉዉ የኔ ታሪክ ነዉ ። እመብርሀን ባትቆምልኝ ሟች ነበርኩ ። ከምንም በላይ የሚገርመዉ በቤተሰብ ሲደረግና , ለራሳቸዉ ታምነዉ ለዘመናት ፀጥ ማለታቸዉ ነዉ ። ኢትዮጵያን ምን ጉድ ዉስጥ ነን ለኔ ግን አመስግኑልኝ , ፈጣሪ ይፈርዴልናል ሰማዕቷን ቅድስት አርሴማን አመስግኑልኝ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አመስግኑልኝ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤልን አመስግኑልኝ እመብርሀን የአምላክን እናት ንፅህቷን አስግኗት ሁሌም አትተዋችሁም ከሁሉም በላይ የፈጠረንን አምላካችን ቸሩ መድሀኒተ ዓለምን አመስግኑት 🎉 እግዚአብሔርን የያዘ ሁሌም የሸንፋል ! የደረሰበት ነዉ የሚያዉቀዉ የናንተንም አገልግሎት ትዉልዱን እያነቃ ነዉና , ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg
@Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg 8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔርን የያዘ ሁሌም ያሸንፋል፡፡🙏
@yihenewdamtew7397
@yihenewdamtew7397 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 8 ай бұрын
አዎ ፡እግዜ ከኛ ጋር ባይሆን በቁማችን እያለን ያጠፉን ነበር። ጌታ 🙏 ይርዳን
@SelamFikadu-fq7gg
@SelamFikadu-fq7gg 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg
@Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg 5 ай бұрын
እኔም እንዲሁ ነበርኩ ድንግል ማርያም ( ወይብላ ማርያም ተጋለጠልኝ) ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ብዙ የዲያብሎስን ስራ ሸኘችልኝ አሰረችልኝ ሙሉ እድሌን ግን እንዲመለስልኝ ፀልዬልኝ 😢
@danielmesay2951
@danielmesay2951 8 ай бұрын
ሰላም ወርቅአፈራሁ ወንድሜ እጅግ በጣም ወሳኝ ርእስ ይዘህ በመምጣትህ ደስ ብሎኛል መፍትሔዎቹም ትክክል ናቸው። አንድ መፍትሔ ለማከል ነው ምናልባት ሳልሰማ አልፌው ካልሆነ እሱም ንስሃ ከገባን ቦኋላ ቅዱስ ቁርባን መውሰድ ነው። ቅዱስ ቁርባን የክርስትና የመጨረሻው የንጽህና እና የኃይል ጥግና ማህተም ነው። ሰይጣን ሌላውን ነገር ሁሉ ይታገላል ቅዱስ ቁርባንን ግን መታገል አይችልም ስለዚህ ያለማቋረጥ ንስሃ እየገባን ቅዱስ ቁርባን ከወሰድን ከሌሎች የአምልኮ ተግባራት ጋር ለእርኩሳን መናፍስት የማይቋቋሙት ህይወት ነው። የፈለገ ቢመተትብን የተመተተብን ቀን ይያዛል። በብዙ ሰራዊት ተሸፍኖ ሚገባ በከባድ መስዋዕት የሚላክ መተት እንኳን ቢሆን ቅዱስ ቁርባን ምንወስድ ከሆነ ማድፈጥ አይችልም። ይሄ ነውና አመሰግናለሁ።
@Tibeyinmolla
@Tibeyinmolla 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ መልክት ነው
@mary1475
@mary1475 5 ай бұрын
ሞክረሽው ኣንቺ ላይ ሰርቶኣል ወይ? እየቆረቡ ቸርች ያገለገሉ ኣንቺ ያልሽውን ስግደትና ኣምልኮ እየፈጸሙ ሂወታቸው ዝብርቅርቅ እና ፈተና የሞላበት ነው እማውቃቸው አሉ
@danielmesay2951
@danielmesay2951 5 ай бұрын
@@mary1475 አዎ ሁሉንም እያደረጉ ሕይወታቸው ሚዘበራረቅባቸው ይኖራል። ግን ለምን ይመስልሻል አንቺ ራስሽ? ሰይጣን ከክርስቶስ ስጋና ደም በሀይሉ በልጦ ነው እንደማትይኝ ተስፋ አደርጋለሁ። ይህ አይነት ችግር ሚፈጠረው ቅዱስ ቁርባኑ እንዳይሰራ የሚያደርግ ያልተስተካከለ ነገር ውስጣችን ሲኖር ነው። ለምሳሌ ውስጣችን ቂም ይዘን ይቅር ያላልነው ሰው ካለ ቅዱስ ቁርባን ብንቀበልም አይሰራም። ወይም ቅዱስ ቁርባን ተቀብለን ወዲያው ከባድ ኃጢዓት ላይ ከወደቅንና ቶሎ ንስሃ ካልገባን የቅዱስ ቁርባን ጥበቃ ከኛ ይርቃል ማለት ነው። ስለዚህ ሰይጣን እንዳውም ከበፊቱ በከፋ ሁኔታ ያጠቃናል ማለት ነው። ስለዚህ ቅዱስ ቁርባን መቀበሉ ብቻ ሳይሆን የነፍስና ስጋችንን ንጽህና ለመጠበቅ ካልታገልን ምንም ጥቅም የለውም። ግን ቅዱስ ቁርባኑን አክብረን ቶሎ ቶሎ ንስሃ እየገባን ብንጸልይ ብንሰግድ ሰይጣን ሊያጠቃን ቀርቶ ከቶ አጠገባችን አይደርስም ለማለት ነው።
@mary1475
@mary1475 5 ай бұрын
@@danielmesay2951 thanks ወንድም ጥሩ ማብራርያ ነው አመሰግናለው ተባረኪ 🙏
@Shalomshal
@Shalomshal 7 ай бұрын
የራሴ ታሪክ 🥺 አሁን ላይ ፊቴ ተበላሽቷል ድሮ የነበረኝ እውቀት አሁን ምንም የለም ባዶ ጭንቅላት ሆኛለው ለሰው ትምርት አስረድቼ ከዛ እኔ ግን ምንም አላቅም ምንም ነገር አይሳካልኝም ከሰው መሀል ተለይቶ ብቻ ይሄን video ሳየው በጣም ነው ያለቀስኩት ማንም የተረዳኝ ሰው የለም እና አንተ ግን የውስጤን ነው የተናገርክልኝ አመሰግንሀለው አባቴ🙏😭
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 8 ай бұрын
አለም ላይ ሆነህ ድብቁ የክፉዎች ሴራ የገባህ ምርጥ ሰው ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው እኔ ገና አርዕስቱ ስለመናፍስትና ስለደጋሚዎች መሆኑን ሳይ ብቻ ሳላዳምጥ ነው ምስጋናዬን የማቀርበው ምክንያቱም ያልደረሰበት የማይረዳው ሽምቅ ውጊያ ነው ለማን ይወራል ያልተነካ በሰው ይፈርዳል በየፀበሉ ስንንከራተት ስራፈት አለባበስ የጠፋን በራሳችን ያመጣነው ነው የሚመስለው በየፀበሉ በፀበልተኛ የምታሾፉ ይጮሀሉ እያላችሁ የምትሳለቁ በራሳችሁ ይድረስ ሰው ስኳር በሸታ ወይም ደምግፊት ታመምኩ ቢል ሰው ይረዳዋል መተት ሲባል ግን ምን ኖሮት ይደረግበታል የሚሉም አሉ ደክርቶ በየፀበሉ የምታዩት ሰውዬ እድሉ ተቆጥሮ ክፉዎች ወስደውበት ነውና በሰው አትሳለቁ
@DegieAlemneh
@DegieAlemneh 6 ай бұрын
Ewunet new Egziabher Yidresilin
@selamezezwselam9719
@selamezezwselam9719 5 ай бұрын
የኔን ታሪክ ብትሰማው ለማመን ይከብድሃል እውነት አይመስልም ልብወለድ ነው የሚመስለው 30 አመት ሞላኝ በዚህ ስቃይ ውሰጥ እየኖርኩ ነው 😭😭😭😭
@demekechgonfa
@demekechgonfa 5 ай бұрын
@@selamezezwselam9719 where do you live i can help you don't give up at all mine was more than 22 years but right now i got control every evil spirit thanks God he gave me energy & patience to kicked all devils out my life the fighting wasn't easy very difficult but by grace of God am still alive and free from bad spirit never stop praying & fasting wish you all the best sister🙏
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 8 ай бұрын
መፍቴዉ ከኢየሱስ መጣበቅነዉ ኢየሱስ ያድናል ❤❤ወድማችን የመፈስ አሰራር ገብቶሓል ኢየሱስ የበቃል ሳቀላቅል ኢየሱስ እናምልክ ኢየሱስ ሑሉ በጁነዉ❤❤
@YabeSaraSaraYabe
@YabeSaraSaraYabe 8 ай бұрын
እኔ 8 አመት ሆነኝ ግን በሰደት ሁለት ልጆች አሉኝ በገዛ ድክመቴ ፈጣሪን በመራቄ እሱን በማሳዘኔ ቪዛዬን ሳላሰራ ቅጣት ውሰጥ ገባሁ አሁን ግን የመናፍሰት ውጊያን በማወቄ ንሰሀ ገብቼ የአምላኬ ክብር የሆነውን ሰጋወ ደሙን እየወሰድኩ ነው የሰው ቤት ሰራ ተመላላሸ እየሰራሁ በውጭ ተማሪ ተማሪ በነበሩክ ሰአት በጣም ነበር ትምህርት የምወደው አሁንም ቢሆን ግን ትምህርት እንዳይገባኝ የተደረገ ነበር ከ10 ኛ ክፍል ማትረክ ወሰጂ ውጤት የቲክንክና የሞያ መጣልኝ የእኔ ፍላጉት ግን ከልጅነቴ እንደሱ አልነበርም ያው ዳቢሎሰ ለእኛ ሰለማይተኛ የትምህርቴን ነገር እንዴ አመሳቀለው ግን በልጆቼ ፈጣሪ ይክሰኛል የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ እኔ በአረብ ሀገር የከፈልኩትን ዋጋ እናመሰግናለን ወርቃፈራው ወንድማችን
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 8 ай бұрын
እኔ እንኳን ቀጣም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ ልክ ዘጠነኛ ክፍል ስደርስ አበቃ ክፍል ገባሁ አስተማሪ ገባ ከጠረጴዛዉ ላይ ለጥ ነዉ ተኝቸም ተነስቸም አስራ ሁለኛ ክፍል ተጨረሰ ከዚያ በኋላ ስራ የለ ትዳር የለ ሁሉም ባዶ ሆነ ብየ ብየ ተሰቃይቸ ተሰቃይቸ ምንም በህጋዊ ሠንገድ ከስንት ስቃይ በኋላ ከአገር ከአገር ብወጣም ያዉ ስደት ማለት ነዉ ያዉ ፈተናና የመከራ ኑሮ ባይቀርልኝም ኑሮዉን ኤኖራለሁ ክብብር ይግባዉ ለድግል ልጅ ቨትዳር በአልኖርና ባልኮራም ስላልሞትኩ ልጆችን ወልጀ የልጅልጅ አይቸ እኖራለሁ ሌላዉ ይቅር ዋናዉ ጤና ነዉና አለሁ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤
@እኔጎንደሬነኝ
@እኔጎንደሬነኝ 2 ай бұрын
ወደ ቤተክርስቲያን እንቅርብ ፀበል እንጠመቅ ንስሃ እንግባ እንፀልይ እግዚያብሄር መልካም ነው እኔም በስደት እስረኛ ነኝ እግዚያብሄር ፈቅዶ እስክፈታ ድረስ እና አይዞሽ ውዴ ፀልይ😢😢❤
@bluejupiter3867
@bluejupiter3867 8 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ አሁን አሁን አመኩኛ ይህው ልጅነቴን በአረብ አገር ጨርስኩት ይህው አሁን እየተንከራተትኩ ነው መቼ እደሚያበቃ አላውቅም ብዙ ፈተና ደርሶብኛል በፈጣሪ ሀይል ይህው አለሁ ። ምከረኛ ወንድሜ
@mube8885
@mube8885 8 ай бұрын
😢😢😢😢 እኒም እደዛው ነኝ አማኒኤል አባቲ ይፍታው ❤❤❤❤
@BAHRU555
@BAHRU555 6 ай бұрын
የሁላችንንም እድል ፈንታችን እግዚአብሔር አምላክ ነው እና እሱ እራሱ የጠላት የምቀኛ የሟርተኛ የጠንቋይ ያስጠንቋዬን ሴራ አክሽፎ አጥፍቶልን አቃጥሎልን የጠላታችንን ሴራ እና እቅዱን ክፉ ምኞቱንም ወደራሱ መልሶበት ለእኛ ደግሞ እድል ፈንታችንን ፅዋ ተርታችንን የዘመናት እንቆቅልሻችንንም ሀሉም በቅዱስ ሚካኤል በቅድስት ድንግል በቅዱስ ገብርኤል አማላጅነው ያብራልን ይክፈትልን አሜን፫❤❤❤
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 8 ай бұрын
ዛር አይነ ጥላና ቤተሰብ ሲያደርገው የነበረ ቁሻሻ የጨሌ መንፈስ እስከዛሬ ድረስ እሄው ትዳር ሣልይዝ በዝሙት መንፈስ ውስጥ እየዳከርኩ አለሁ ያልሞከርኩት የፀበል ቦታዎች የሉም ንሰሃ ሁሉ ገብቼ ተመልሼ ዝሙት ውስጥ እወድቃለሁ ከአንድ ሴትጋ ገና ስተዋወቅ ወዲያው ያጣላኛል ከዛም እሷን ትቼ ወደ ምትቀጥለዋ እሄዳለሁ እንደዚህ እያልኩ ከተለያዩ አዳዲስ ሴቶች ጋር በመዳራት ባለመስማማት እሄው እድሜዬን እየጨረስኩ አለሁ ልጅ የለኝ ሚስት የለኝ ወፍ የለም እስከዛሬ ከአንድ ሴትጋ አንድ ሣምንት እንኳን ቆይቼ አላቅም በጣም ከምፈልጋት ሴትጋ በንግግር አልግባባም ወዲያው እጣላታለሁ በቲንሽ ነገር እናደዳለሁ በቲንሽ ነገር እደሰታለሁ በህልሜ ደግሞ ብዙ ነገር አያለሁ መጥፎም ሆነ ጥሩ ነገር ብቻ ሁሉ ነገር ውስብሰብ ያለ ነው
@michael12t
@michael12t 8 ай бұрын
ወንድም ኑዛዜህን online አታድርገዉ ንስሀግባ ,ቄደር ተጠመቅ , በስግደትና በፆም አድክመዉ እንዳንተ ብርታት ጊዜዉ ሊረዝም ወይም ሊያጥር የሚችለዉ በትጋትህና በፀፀትህ ልክ ሊሆን ይችላል ፀልይ አርጋኖን ፣ መዝሙረ ዳዊት ፣ሰይፈ መለኮት፣ ስግደት ፣ ፀበል ከቻልክ 45 day ፈጣሪ ይረዳሀል , በርታ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 8 ай бұрын
@@michael12t ያልሞከርኩት ነገር የለም ምድር ላይ ወዳጄ
@mahlatnewye6490
@mahlatnewye6490 8 ай бұрын
የመምህርን ተስፋዬን ትምህርት አዳምጥ
@michael12t
@michael12t 8 ай бұрын
@@MikeAsmare3308 ወንድሜ ይኸዉልክ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በደምብ ስታዳምጥ በተለይ ገጠመኞቹን , ከሰዎች የእምነት ፅናት ,አካሄድ , የፈጣሪን ፈቃድና አሰራር , የክፉ መንፈሱንም ዘዴ , አካባቢህንና አኗኗርህን ,ክፍተትህን,በደንብ ትረዳለክ እዚህ ጋር ካንተ የተሻለ ሰዉ የለም ሁሉም በራሱ ብዙ ፈተናና ትግል ዉስጥ ነዉ , ፈጣሪ ደግሞ በትግል ዉስጥ የሚያፀናና የሚያጠነክር አምላክ ነዉ , እዮብ ተፈትኗል , ቅዱስ ዳዊት ብዙ ፈተና አልፏል , ፈጣሪ እንኳ በምድር ተፈትኗል ,እኛ የምንማረረዉና ተስፋ ምንቆርጠዉ ሁሌ ለምን አልተደረገልንም ነዉ , ነገር ግን ህይወት እንደዛ አይደለም በኛ ዘመን ደግሞ በቤተሰብ ና በገዛ እጃችንና በሰዎች ያመጣነዉን ጣጣና ፈተና መወጣት ማሸነፍ ግድ ይለናል , መንፈሳዊ ህይወትና ዉጊያ በጊዜ ሂደት የሚያድግ ቢሆንም መንፈሱ ላይ ምልክት ለማየት ጠዋት ማታ በደምብ መፀለይና አብዝቶ መስገድ ,( እንዲማረርና መድረሻ ልታሳጣዉ ይገባሀል ) አለዛ እሱም የአንተን ደካማነትና ተስፋ መቁረጥ ተጠቅሞ ፦ ይጫወታል አስተዉል ዉጊያዉ ከበሠለ ጋራክ እንጂ ከሰዉ አይደለም ,የበደሉክ ሰዎች ካሉም ይቅር በማለትና ለነሱም በመፀለይ የቀለጠ ልታበሳጨዉና በቂም አመካኝቶ በልብክ እንዳይቀመጥ ልትጫወትበት ትችላለህ ከሁሉ በላይ ግን ለፈጣረመክ ለመታመንና ለሱ ያለህን ፍቅር በተመስጦ በፀሎትና በእንባ ሁሌ ግለፅ አሳድግ ቸርነቱን አስብ ። ለሁሉም ጊዜ አለዉ በርታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ,እመብርሃን ትገላግልህ ።
@chuchuteshal8363
@chuchuteshal8363 8 ай бұрын
ለዝሙት መንፈስ ፀበል ነው እኔ መፍትሄ ያገኝሁት ዝሙት የሚትሰራበትን በፀበል ማስመታት ጠንክረህ እስከ ወዲያኛው ይሰናበታልት
@atsedemariam6542
@atsedemariam6542 8 ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጣም ነውየምናሳዝነው አብዛሃኛው በዚክ መከራ ያለነው እኔማ የቁም ሙት ነኝ ትምህርት አይገባኝ ሂወት አይሳካልኝ ጨንቀት ህመም በሽታ ብቻ ፍዝዝ ድንዝዝ ብየ ለመኖር ብየ የጉልበት ስራ እየሰራሁ አለሁ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ለራሴ የማደርገው ሁሉ ያበሳጨኛል መልበስ መዘነጥ ምናምን አይታሰብም በጣም ነው የሚጨንቀኝ አንድቀን እመብርሃንን በእንባ ጠየኳት ተማጸንኳት እዛ በህልሜ ተግተሽ ጸልይ ተክለሃይማኖት ይረዱሻል የሚል አየሁ አጸደ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
@abrehamgetanehbest
@abrehamgetanehbest 7 ай бұрын
አፀደ ማሪያም እግዚያብር እድልሽን ይክፈትልሽ
@atsedemariam6542
@atsedemariam6542 7 ай бұрын
@@abrehamgetanehbest አሜን አሜን አሜን
@fekeretdebele
@fekeretdebele 6 ай бұрын
Mene tetebekiyalesh keteta tekelye megebat new ehete 😢Egziyabeher yeredash
@tgsttezera2530
@tgsttezera2530 3 ай бұрын
አፀደ ማሪያም አመብርሀን ትደርስልሽ እህቴ
@Yeneneshi-gc6qi
@Yeneneshi-gc6qi 21 күн бұрын
ሙሉ ለሙሉ የኔ ታሪክ ነው እና ወንድማችን እኔ ስደተኛ ነኝ ንሰሀ ለመግባት እፈልግ ነበር ግን ንሰሀ ሚቀበለኝ አባት አላገኘውም ፀሎቴም ስግደቴም የተቆራረጠ ነው ፈጣሪ ብቻ ይርዳሽ በሉኝ
@MeskeremMeski-v6s
@MeskeremMeski-v6s 7 ай бұрын
ወንድማችን በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ እድሜ ልክ ትግል ነው ትክክል ነህ እኔም ምንም ነገር እይሳካልንም ለሰው ጥሩ ባደርግም ምላሹ ሌላ ነው ግርም ይለኛል
@serkem6179
@serkem6179 6 ай бұрын
Tikekel Neww
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 8 ай бұрын
እንደ አንተ አይነት የገባቸው ሰዎች ያብዛልን አብዛኞቹ ሚዲያዎች ፈዘው ህዝቡን እያፈዘዙት ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን
@YeshiAnraha
@YeshiAnraha 7 ай бұрын
የሚገርም ነገር የኔ እና የቤቴሰቤ ሂወት ነው የሚናገረው እግዚአብሔር ለክፉዎች ልቦና ይስጣቸው
@mahisemu4286
@mahisemu4286 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ እኔም በሂህወቴ የገጠመኝና እያለፍኩበት ያለሁት ትልቅ ውጊያ ነው ትውልዱ ቢነገረውም አያስተውልም እንዲህ እንዳንተ ከሂወቱ የሚያሰተምር ያብዛልን ለጠላቶቻችንም እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስ
@AddiseTadele
@AddiseTadele 6 ай бұрын
እውነት ብለሀል በየቤታችን የገጠመን ፈተና ነው ።ከ20አመት በላይ በመተት ድግምት ታስረን ሳናውቅ እህት ወንድሞቼ ሞተውብኝ ሳለቅስ ተጎድቻለሁ።አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከስራት ተፈታሁ ሁሉም ገባኝ ወደ አምላኬ እፀልያለሁ እሱይረዳኛል ሒወት ትግል ናት በእምነት መበርታት አለብን እግዚአብሔር ይጠብቀን ።
@GenetSebesibe
@GenetSebesibe 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል እኔም በብዙ መከራ እልፌእለሁ ሳላውቀው እዳስ አበባ ያለ ሆስፒታል እንድ እልቀረኝም በኋላም የመንፈስ አሰራር ሙሆኑን ያወኩት ብዙ ነገር ከተበላሽብኝ በኋላ ነው ይህንን ለሚያደርጉ ሰዎች እግዚያብሔር ልቦና ይስጣቸው
@semdubale4554
@semdubale4554 8 ай бұрын
ወንድሜ በትክክል የኔንና የቤተሰቦቼ ነው ይህ የተናገሩት በእርግጥ ነው የምለው እግዚአብሔር መፈታት ይሰጠን
@kidanemhret206
@kidanemhret206 8 ай бұрын
እውነት ነው እኔ ብዙ ፈርጄለሁ በጣም ፈራጅ ነኝ እህት ወንድሞቼ በጸሎት አስቡኝ። እኔ በቃ ሚንስትር ማትሪክ ስፈተን ድብቅ ያለ እንቅልፍ ወስዶኝ ብቻ ብዙ በመከራ በፈተና ድንግል ማርያምን ይዤ እዚህ ደርሻለሁ አሁን ሁሉ ሲገለጥ ወገኖቼ በጣም ቤተሰብ በሆነ በምንወደው ግብርን ከልጅነት ጀምሮ አብሮን በኖረ ሰው ነው እንዲህ የሆንኩት ክብር ለመድኃኒተአለም። ብቻ ማስተዋል ይስጠን ወንድማችን በርታልን ይሄ ነው አገልግሎት ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kelemudejena1589
@kelemudejena1589 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠን በጣም ከባድ ነው ሰው ለሰው አይተኛም ከክፋታችን የፈጠረን አምላክ ለንሰሀ ያብቃን ይመልሰን
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 7 ай бұрын
የምሰጋና እድል የለዉም ከሰዉ በላይ ይሰራል የሚመሰገንዉ ግን ለማይሰራዉና ለማይለፋ ነዉ ጭዋም ሆኖ አይከበርም ባሌጋዉ ግን ይከበራል ብቻ እግዚአብሔር ይህን ኩፉ መንፈሰ በጌታችን በእየሱሰ ክርሰቶሰ ሰም ከላያችን ላይ ነቅሎ ያጥፋልን ሲኦል ይግባ እግዚአብሔር ይገሰጸዉ አግአብሔር ሁሉኑም ማድርግ ይችላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አምላኬ ጌታየ መድሐኒአለም ይክበር ይመሰገን ዛሬም ለዘላአለም ክብር ለጌታችን እና ለመድሐኒታችን እየሱሰ ክርሰቶሰ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BrhaneDesalegn-k8b
@BrhaneDesalegn-k8b 7 ай бұрын
Amen Amen
@BrhaneDesalegn-k8b
@BrhaneDesalegn-k8b 7 ай бұрын
Yebzu Sew chigir New Enem Yezi Teteqi Negn
@ብንይምግርማይ
@ብንይምግርማይ 2 ай бұрын
ኣሜን
@mekdeslakew-u2f
@mekdeslakew-u2f 8 ай бұрын
ወርቅአፈራው ያቀረብከው የእኔን ታራክ ነው የሚመስለው እኔ እህት የለኝም ግን እንደ አህቴ የምላት ከስሯ አስቀምጣ ዕድሌን እያበላሸች ግን አላቅም ነበር ያላበላሸችብኝ የለም ግን ድንገት ወደቃጥላ ማርያም ከእናቴ ጋር ሄድን የዛን ቀን ነው ፍነጭ አየው ከዛም በርሜል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳነኝ ፈወሰኝ ምስጋና ይግባው
@koniberi200
@koniberi200 8 ай бұрын
Tadilesh🙏 Egziabher yemesgen🙏
@BAHRU555
@BAHRU555 6 ай бұрын
የቃጥላዋ እመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም የበርሜሉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንቺ እንደ ደረሱልሽ ለእኔም ሆነ ለትዳሬ ደርሰውልኝ ስእለቴም ሰምሮልኝ ለመመስከር ያብቁኝ ያብቁኝ ያብቁኝ አሜን፫ ከእኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ እህት ወንድሞቼ❤❤❤
@beelife-r5i
@beelife-r5i 3 ай бұрын
የኔ እህት ሰይጣን ነዉ የሰዉን እድል ሚዘጋዉ ማንም ሰዉ ከእግዚያብሄር ከተለየ ይሄዉ ነዉ ስለዚ ፀሎተኛ ከሆንሽ እግዚአብሄርን ከፈራሽ አሁን ፀበል ስቴጂ እንደነቃሽዉ ምንም አይነካሽም ልጅቷን አትዉቀሻት መጀመሪያም ፀሎተኛ ብቶኚ ይሄ አይደርስብሽም ነበር በራሳችን ደካማነት የወደቅነውን ሰዉ ላይ ማሳበብ ራሱ ሀጥያት ነዉ እና እግዚአብሄርን መፍራት ህጉን ማክበር አምልኮን ምስጋናን በማረግ ዳቢሎስን በመቀወም ይቅር ባይ በመሆን እሷ ናት እንዲ ያረገችኝ እያሉ ሰዉ ላይ ባለመፍረድ ፈራጅ ሁሉን የሚያዉቅ እግዚአብሄር ስለሆነ
@AdiAbebayehu
@AdiAbebayehu 8 ай бұрын
የምታቀርበው ሃሳብ በጣም ጥሩ ነው በርታ በሃይማኖት አበርታን
@regibenoah6362
@regibenoah6362 8 ай бұрын
ይህ የሁላችን ችግር ነው፤ ፈጣሪ ይፍታው። ያልገባቸው ሰዎች ከአዕምሯቸው በላይ ስለሆነ ብትነግራቸው እንኳ አይሰሙም። በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ።
@kwkw2678
@kwkw2678 8 ай бұрын
የእውነት እሄ ያኔ ባሃሪ ነው እራሴስ ለጠፋ በብዙ ነገር ሞክሬ ነበራ ልሸጥ ገብያ የወጠሁት አይሸጥልኝም ለነብ ማፀሃፍ ስገልጥ ደብታሩ ወይም ማፀሃፉ ቀይደም ሆኖ ነው ያሚታያኝ ብስጩ ነኝ እርግጠኛም በልሆን ደብታሬን ወስደውብኝ በሠምንቱ ማለሱልኝ ከዘን ወድያ ነው እደዚ ያሆንኩት አሁን ግን ትምህርቱም ቢቀር ማፀሃፍ ቅዱስ ማንበብ ችያለው ደብታርም አነ በለው እድሜ ላማምህር ግርማ በሠቻው ትምህርት ድኛለው ከአይነ ጥለም ታገለግያለሁ ታማስገን አምየእውነትእሄያኔባሃሪነውእራሴስለጠፋበብዙነገርሞክሬነበራልሸጥገብያየወጠሁትአይሸጥልኝምለነብማፀሃፍስገልጥደብታሩወይምማፀሃፉቀይደምሆኖነውያሚታያኝብስጩነኝእርግጠኛምበልሆንደብታሬንወስደውብኝበሠምንቱማለሱልኝከዘንወድያነውእደዚያሆንኩትአሁንግንትምህርቱምቢቀርማፀሃፍቅዱስማንበብችያለውደብታርምአነበለውእድሜላማምህርግርማበሠቻውትምህርትድኛለከአይነጥለምታገለግያለሁታማስገንአምለኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 8 ай бұрын
እራስን መግደል ከማሰብና እድሜ ልክ በሽታ በቀር ያልከው አለብኝ ትምህርት በያይነቱ ብሞክርም እጀምርና በሆነ እክል ይቋረጣል.....:: እንኳንም ፈረንጆቹ እንዲህ አይነት እድልን መውሰድ የሌለባቸው ለልጆቻችን ጠቀመ እንደኛ ሀበሾች ተንኮለኛና ምቀኛ መተተኛ ያለ አይመስለኝም
@brhanumikial
@brhanumikial 8 ай бұрын
❤❤❤
@editorofD
@editorofD 8 ай бұрын
ይሄ የምታስተምረው በሙሉ እኔጋር አለ ሌላ ቀርቶ ልጄ ተመርቃ ብን ብላ ነው የወጣችው እኔም እድሜልክ ፀበል ላይ ነኝ እየታደሰ ተቸገርኩ እኔ ጠንካራ ብሆንም ልጆቼ ፆሎት አያደርጉም ተቸግራለው ስራዬ ላይ ወደታች በቃ ሁሉም የኔ ነው የምትናገረው የመሰለኝ እና በፆሎት አስበኝ
@mulukenfetene5442
@mulukenfetene5442 5 ай бұрын
መዳን በኢየሡስ ነው በርከክ ብለህ አድነኝ በለው ሌላ ዝባዝንኬ አያስፈልግም
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 8 ай бұрын
እውነት፡ በእውነት፡ በፍፁም እውነት፡ ነው!!!! አንተ፡ ተባርክ! ያልገባቸውን የማንቃት፡ ትልቅ፡ ሰራ፡ ነውና፡ እግዚአብሔር ስራህን፡ አብዝቶ ይባርክህ! ግን፡ ሁላችንንም፡ ከእስራት፡ ይፈታ ዘንድ ከልብ፡ እንትጋ!!!!
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 8 ай бұрын
ወርቅ ሸፈራው ወንድሜ ሁሉም ልክ ነህ የሄው በሰደት ያለነው እንመሰክራለን እኔም 11 ዓመቴ ምንም ባዶ ነኝ
@ba7359
@ba7359 8 ай бұрын
መቶ በመቶ በትክክል የኔንም ህይወት ነው ቁጭ ያደረገው ለፀበል እንኳን መግቢ እንዳይኖረኝ መቅኖ ያሳጣኝ መድሃኒያለም ይገስፅው
@zabibaali9470
@zabibaali9470 8 ай бұрын
Werkaferahu new..
@etsegenetalemu4214
@etsegenetalemu4214 8 ай бұрын
በጣም ይገርማል ጥሩ ነገር ነው የምታስተምረው
@AlemneshTemesgen
@AlemneshTemesgen 5 ай бұрын
እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ።❤ የምትለው ሁሉ ገጥሞኝ ነበር ። ግን ፈጣሪየን ጠዋት በሌሊት አንተ በስራዬ ሁሉ ቅደም ስለምለው ፍፁም መንፈሱ አልቻለም።❤ ፈጣሪን መያዝ ያኮራል!!!
@FikirteKeryan
@FikirteKeryan Ай бұрын
ፆም ፀሎት ስግደት ፀበል መከታተል ነው መፍትሄው ፈታኝ ሊሆን ተስፋ ሊያስቆርጥ ይችላል ግን ጠንካራ መሆን መበርታት አለብን ክፉዎች ግን ክርሰቶስ ስራችሁን ያፍርሰው ያጋልጣችሁ
@HaymanotAmeha-fq6td
@HaymanotAmeha-fq6td 6 ай бұрын
አትፍረዱ የምትለው ነገር ደስ ይለኛል ያልደረሰበት ይፈርዳል በየቤቱ ብዙ መከራ አለ ።
@user-mj4jz8ri8t
@user-mj4jz8ri8t 8 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን!!!
@Esrom-iv6ww
@Esrom-iv6ww 8 ай бұрын
ወርቅዬ እጅግ በጣም ነው የማከብርህ እና የምወድህ በምታቀርበው ፕሮግራም እየተማረኩ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ... ❤♥️♥️🙏🙏🙏
@sebleaklilu4425
@sebleaklilu4425 8 ай бұрын
ከመኪና አደጋ ምንም ሳሎን 23/9/2016 የተፍኩት ምስጋና ይግባው ቅዱስ ጊዮርጊስ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@EMathew-d8r
@EMathew-d8r 7 ай бұрын
ያዳነሽ ገብርኤል ይሁን ሚካኤል ጊዮርጊስ እንዴት አወቅሽ? መልዓኩን ልኮ ያዳነሽን እግዚአብሔርን ለምን አታመሰግኚውም?🤔
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 7 ай бұрын
Amen ena 4 gez yamikn adga gen alhu tamsgen
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 6 ай бұрын
Yihe yekidet milikit fight new​@@EMathew-d8r
@demekechgonfa
@demekechgonfa 5 ай бұрын
@@EMathew-d8r please brother she got right whatever she wanted to say as long as orthodox believers reason everyone has different type of guardian angel for example St. Gabrel,St.michel etc. I hope you can take my advice brother God bless you all 🙏
@makdabekele8833
@makdabekele8833 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ሰው ሁሉ መንቃት አለበት የክፋትን ጥግ እያየን ነው: ግን እግዚአብሔር እንዴት ታጋሽ አምላክ እንደሆነ ነው የተረዳሁት::
@TadeleYohannes-o1j
@TadeleYohannes-o1j 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ወሰደንበታል እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን አባቴ
@azebg7176
@azebg7176 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በኔ ህይወት ያለ ነው የመጀመርያ ያገባሁት ባሌቤቴ መተተኛ እንዳልማር እንዳልሰራ አርጎኛል የሁለተኛ ባለቤቴ ደግሞ ራሱ ደብተራ መተተኛ የሱና የልጆቹ ሰራተኛ ልያረገኝ ያልመተተኝ የለም እኔ ግን በእግዛብሔር ሐይል ከቤቱ ወጥቼ እየነርኩ ነኝ እግዛብሔር ይመስገን ራሳቸው ደብተራ ባሎችም አሉ ሲደግሙ የሚያድሩ በአይኔ አይቻሎህ አምላክ ይጠብቀን አንተም ንርልን ።
@FikirAlem-fu1uz
@FikirAlem-fu1uz 8 ай бұрын
የምታቀርባቸው ዝግጅቶች በጣም ጥሩ ናቸው ወንድማችን!! እባክህን ወንድማችን ስለ ሚስጢር መተት ምንና እንዴት መላቀቅ እንደምንችል ዝግጅት ብታቀርብ
@ተክለእስቲፋኖስ
@ተክለእስቲፋኖስ 8 ай бұрын
የመምህር ተስፍዩ , ቀሲስ ሄኖክ ,መምህር ግርማ ትምህርት እዳምጥ
@simegnsintayehu8131
@simegnsintayehu8131 6 ай бұрын
100/00 የኔ ህይወት ነው በስደት ተንከራተትኩ እግዚአብሒር በቃሽ ይበለኝ።
@alamhabash6268
@alamhabash6268 6 ай бұрын
እኔም ነኝበስደትም በፊት ከሃገርም ክርትትት ያረገኛል 😢😢😢
@shiwaye1
@shiwaye1 5 ай бұрын
@@alamhabash6268 ስግደት ነው መድሀኒቱ
@shiwaye1
@shiwaye1 5 ай бұрын
አውሪኝ
@biniyamkindw
@biniyamkindw 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ከሁሉም በላይ ትሆኛለሽ ብቻ ተስፋ አትቁረጭ
@simegnsintayehu8131
@simegnsintayehu8131 3 ай бұрын
@biniyamkindw አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አይዞህ ይበልህ
@Tamgn
@Tamgn 5 ай бұрын
የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል (1ኛ ዮሐ.1፥7
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Beautiful message brother information
@RomanKassahun
@RomanKassahun 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ ስለ እኔ እምትናገር ነዉ የመሠለኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመልስልን እሄን እሚረዳዉ የደረሰበት ብቻ ነዉ😢😢😢😢
@birtukanayele4703
@birtukanayele4703 7 ай бұрын
ማሪያምን የራሴ ታሪክ መሰለኝ ዛሬስ በጣም ይገርማል እሱስ ፈጣሪ ቤተሰቡ ወደ አባቶች ወሰዱት የኔ ቤተሰብ የደነዘዙ ናቸው ምንም አይገባቸውም
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 8 ай бұрын
ይሄ በኛ ቤቴ ሆኖዋል ልክ ብለካል እግዚያብሄር ይባርክክል በርታልን
@tsehayeliyud9994
@tsehayeliyud9994 7 ай бұрын
Thanks!
@sheto-bh1kb
@sheto-bh1kb 7 ай бұрын
ጡሩ ነገር ነዉ ያቀረብክል እነመሰግነለን በርታልን ወድማችን ለመፀለይ ስፈልግ ያደክመኛል እቅልፌ ይመጣብኛል ያሰፈኛል ለዝ መፍተ ከአለክ ብትነግረኛ ፍቃደኛ ከሆክ 🙏
@דודגולה-ט3ז
@דודגולה-ט3ז 8 ай бұрын
በጣም አመሰግንሐለሁ ለተቀላቀልክበት ከዕውነተኛ እውቀት አስተማሪ አብሳሪም ይገባሀል ወንድሜ አመሰግንሐለሁ የመምህር ግርማን ስም በንፁህ (በፀዳ መግለፅህ )አባባልህ ይብዛ አሜን ይደረግልን ንፁ አይምሮህ አይለየን አሜን
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባርክ የተዋህዶ ልጅ ወርቅ አፈራው❤❤❤❤።
@tigabuteferi2040
@tigabuteferi2040 6 ай бұрын
እባክህ ወንድሜ የዚህ ተጠቂ መሆኔን ካወቅሁት ቆይቻለሁ። በጣም ምርጥ የተባሉ 5መጽሐፍ አዘጌጅቼ ግን ወደ ህዝብ ለማድረስ አልቻኩም
@HomeHome-nz4kt
@HomeHome-nz4kt 5 ай бұрын
በጣም ትክክልነህ የኔን ሄውት ታሪክ የገለፅከው ሙሉበሙሉ እሰካሁን እየተሰቃየሁነው ይከብዳል😭😭😭😭😭😭😭😭
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 8 ай бұрын
እውነትህን ነው የኛም ታክሲ ማታ ሰላም ቆማ ጠዋት ጎማው ተንፍሶ ያድራል በየሶስት ቀን ትበላሻለች ባለቤቴ መካኒክ ነው እራሱ ነው የሚሰራው እቁብ ስንጥል ብሩ የት እንደሚገባ እንኳን ሌላ የተቦካው ሊጥ አንሶ ይገኛል በጣም ብዙ ነው ቢወራ አያልቅም ፈጣሪ ፍርድ ይስጥ
@slamslam54
@slamslam54 5 ай бұрын
ቦታው መkeየር ayshalm
@DawitSheta
@DawitSheta 6 ай бұрын
የኔን ታሪክ ነው የነገርከኝ የመሰለኝ ይሄው እሰራለሁ ገንዘብ አይበረክትልኝም ነገር በጣም ይከርብኛል ከሰው በላይ እሰራለሁ ለውጥ እድገት የለም ለሰው ምንም ጥሩ ነገር ባደርግ ምስጋና የለኝም ብቻ አስቸጋሪ ህይወት እያሳለፍኩ ነው ፈጣሪ ይርዳኝ እንጂ
@habtamsamri7718
@habtamsamri7718 7 ай бұрын
ይህ የሁላችንም ችግር ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ❤
@GebryehuFekadu
@GebryehuFekadu 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።
@sosinasine5843
@sosinasine5843 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 8 ай бұрын
የዛሬው ይለያል ወርቅዬ እኔማ በየቀኑ የማስበውን ግራ የሚያጋባኝን ነው ፍርጥርጥ ያደረክልን የቤቴ ጉድ ነው የዛሬው እኛም በርትተን የሰማነውን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን በተዳከመው መንፈሳችን እንዲህ ስለምታነቁን ከልብ እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን
@MathiueLealm
@MathiueLealm 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የውነት በዚህ ዘመን አለማውዩንም ሠፈሳውያውንም ማወቅና መረዳት መታደል ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ወርቅ አፈራው ወዲማችን የመምህር ተስፋየ ተማሪነኝ በሱ ጥቆማነው ወዳተ ሚዲያ የመጣሁት በርታልን ❤❤❤
@mesiaba2433
@mesiaba2433 4 ай бұрын
ይህው እድሜዬን ሙሉ እንደዚሁ አዲስ ነገር አልወድ ያስጠላኛል ትዳሬ ልጆቼ ብቻ ወይኔ ዉበትዋ የት ነው መዳረሻዋ የተባልኩት ልጅ ለልጆቼ መሆን አቃተኝ ምንም ደስታ የለኝም ወዴት ሊሂድ ሳልሞት ትንሽ እንድነኖር
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 8 ай бұрын
98%የኔም የሙሉ ቤተሰቤ ጥቃት ነው እኔ 38አመት ያለምንም ስኬት በትዳር በልጂ በገዘብ ያልተባረኩኝ ነኝ ወንድሞች በጣም ጎበዝ ተማሪዎች ናቸው 12ክፍል ደርሰው ሲፈተኑ አደኛው ውጤት ቀረበት ሁለተኛው በቁጥጥ ዮኒቨርሲቲ ገባ ውጤት የቀረበት ወንድሜ የግል ኮሌጂ ተምሮ በስንት መከራ ስራ ቢይዝም ስራው ላይ ችግር እየተፈጠረ በየጊዜው መከራ ዮኒቨርስቲ ገብቶ የጨረሰው ስራ ማግኘት አልቻለም አሁን ላይ የሚማሩት የሰፈር ልጆች ባንማርስ ትምህርት ጭቅላት ከሱ ወድያ እሱ ስራ ሲያጣ እኛ ተምረን ሊያልፍልን ይላሉ ብቻ ብዙ መከራ አለብን
@GetaAbebe
@GetaAbebe 5 ай бұрын
ወርቅ በርታ እግዚያብሔር ይጠብቅህ
@Mili-te2eq
@Mili-te2eq 6 ай бұрын
እኔ የህ እርሦ የተናገሩት በውስጤ አሉ ፈውስ ከፈጣሪ እጠብቃለሁና ኃይለ ሚካኤል እባላለሁ ፈውስ እፈልጋለሁና ፀልዩልኝ እርሦዎን ፈጣሪ ቃለ ሕይወት ያሠማልኝ።
@Gg35114
@Gg35114 8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@amasnaku2738
@amasnaku2738 7 ай бұрын
አንድ የጨነቀኝ ነገር አለ እባካችሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ከናተ ምክር እፈልጋለሁ ልጀ በጣም ጎበዝ ተማሬ ነበር በ18 ዓመቱ እስኮራል አግኝቶ አሜሬካ ሄደ ከና ከመሄዱ በፊት ምልክት ያሳይ ነበር ከሂደ በሆላ በዓመቱ በስንት ፆለት መጣልኝ በቃ ስለትምርት ማንሳት አይፈልግም ጎደኞቹ ጋ ማውራት አይፈልግም ችግርህ ምንድን ነው ሴባል እራሴን አጠፋለሁ ይላል ፀበል ለመውሰድ አይፈልግም እኔው በየገዳሙ እየዞርክ ፀበል አምጥቸ በድብቅ እረጫለሁ አሁን አምስት ዓመት ሆነው እባካችሁ ያላችሁን ዕውቀት አካፍሉኝ ስል በእግዚአብሔር ስም እማፀናለሁ!!
@ሄልን
@ሄልን 7 ай бұрын
አሰራቹ ፅብል ወሰጀው የኔም ታሪክ ነወ እኔም አለሂደም በየ ሰንት አሰቸግር ነብር ግን አሰረወ ወሰደወኝ አሁን እግዝአቢሂር ይመሰገን ደኛለሁ እና እንደዛ ሞኩሩ እናተም እግዝአቢሔር ይርዳሺ 🙏🙏🙏
@alamhabash6268
@alamhabash6268 6 ай бұрын
በስመ ሥላሴ ይሰሩትና ፀበል ይውሰዱት መንፈስ ነው ሃይል የእግዚአብሔር ነው ታገሉና ውሰዱት
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 8 ай бұрын
🎚አቡነ🤲ዘበሰማያት🤲አሜን🤲 ቃለ ይህወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲
@joaquimpereira8646
@joaquimpereira8646 8 ай бұрын
በትክክል የኔ ታሪክ ነው ምንየመሰለ እድል ነበረኝ ተወሰደብኝ ያሳዝናል ኢተዮጵያ ባልተወለድኩ እላለሁ ሰው ክፎ ነው በተለይ የኛ ሰው
@asvb545
@asvb545 7 ай бұрын
😢😭
@rakrkv7423
@rakrkv7423 7 ай бұрын
ፀልይ ያምልኮት ስግደትስገጅ ይመለሳል
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 Ай бұрын
በጣም አናመሰግናለን ወንድሜ !ያልከዉ ሁሉ በሂወቴ ተፈትኘበታለዉ ግን በሱ በቸሩ የድንግል ማርያም ልጅ ሂወቴ አየኖረች ነዉንጂ ሰይጣንማ አእምሮየ ,እድሌ,ዘመኔ ሁሉ ከሁዋላየ አየመጣ አስከ አንደያ ልጄ በሀገረ ሲዉድን አስገደለልኝ 😢 ምን ታረገዋለህ አለመታደል ነዉና አያዘንኩ ነዉ የሰማሁክ ለማለት ፈልጌ ነዉ😢
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 8 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን የትንሣኤ ው ጌታ በቃቹ ይበለን
@AlemneshTemesgen
@AlemneshTemesgen 5 ай бұрын
በትክክል ❤ ተበርከን ጠዋት በፀሎት ከዘጋን ግን መድፈር አይችልም። በእርግጥ !!!
@meronfekede3187
@meronfekede3187 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ሁሉም ነገር ልክ ነዉ ግን እግዚያብሄር የሰጠንን ሰይጣን የመዉሰድ የዚን ያህል ከእግዚያብሄር የበለጠ ሃይል እንዳለዉ እራሳችንን ማሳመን የለብንም በኔ ላይ ሃይል የለዉም እኔ የእግዚያብሄር ዉድ የልጅነትን ስልጣን የተሰጠኝ ነኝ በኔ ላይ ምንም ስልጣን የለዉም ብለን እንጣበቀዉ አይተወንም አሳልፎም አይሰጠንም
@hiwotuma3776
@hiwotuma3776 5 ай бұрын
23:23 እሬት ዘሁልቁ 23:23 በያዕቆብ ላይ አስማት የለም፥ በእስራኤልም ላይ ምዋርት የለም፤
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 5 ай бұрын
እኔ እራሱ የገዛ ጎረቤቴ በየአመቱ ስታስ ስታድስ ከአቅሜ በይ ሲሆን ነገክዋት ግን አቺ ምንአረግሽኝ እዲት ባቺ አረጋለው ብላ ካደች በዛላ የብዳ መንፈስ አለባት ግን አቻ የሰርሽውን ፈጣሪ ይፈታኛል አቺግን ፈጣሪ ካሰረሽ ማን ይፈታሻል ተጠቀቂ አልካት የአምሮ መተት አረገችብኝ ያዞረኛል በጣም ደማነስ ነው ስል አድቀን በድንገት ፀበል ሂድኩ የስላሴ የኔ ጌታ አጋለጠልኝ ከዛን ከስዋ መራቅ ጀመርኩ በቃ
@bizunehabera.8705
@bizunehabera.8705 5 ай бұрын
በጣም በህይወቴ ምንም ደስተኛ አይደለሁም ምንም ብኖርም ብሞትም ለማንም አልጠቅምም
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s 6 ай бұрын
ወርቅ አፈራሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ እባክህ ፀልይልኚ ተብትባለሁ መላዉ ጠፍቶኛል ያለሁት በስደት ነዉ እድሜየን ከመፍጀት ዉጭ ምንም ጠብ ያለ ነገር የለም ይመሻል ይናጋል አሁንማ ሥራም እያሥጠላኚ ነዉ ፈጣሪ እንዲረዳኚ ይህ ኮመት ያያችሁ ደጋግ ወገኖቸ ፀልዮልኚ ከስራቴ እንድፈታ ከፈጣሪ በቀር ማንም የለኚም የምሬን ነዉ የምላችሁ ብሬን እንጂ እኔን አይፈልገኚም ሺብር አበድራቸዉ ቢቸገረኚ 50 ሣንትም አይሠጡኚም
@NityGirama
@NityGirama 6 ай бұрын
Hyazuan yankonjooo
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s 6 ай бұрын
@@NityGirama 🙏❤🙏❤🙏❤
@KasuDesta-hy4qb
@KasuDesta-hy4qb 6 ай бұрын
የሀ በለማወቃቸዉ ስንት ሰዉ ህወታቸው ተባላሸ እ/ሄር ይባርክህ የኔ አባት።
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 8 ай бұрын
እውነት ነው ወንድማችን ብዙ ሰዎች ከመስገድ ይልቅ ዝብሎ መንፈሱ ውጣ ተብሎ እንዲወጣላቸው ይፈልጋሉ
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በእርሱ ለምንታመን ለኛ ምህረት ያድርግልን!!!
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን እኔ 3ኛ ክፍል ጀምሮ ነው እሚመስለኝ ነገሬ ሁሉ የተቀየረው በትምህርት ደደብ መሆን መገፋት ተሰሚነት ማጣት በዳኛ ማጣት እና ሰውነቴ አሁን ድርስ ጠባሳ በልጅነቴ የቆሰለው ቁስል ጠባሳ አሁንም አለ በጣም ንፅህናናየን እጠብቃለሁ ግን ደረመን ነው የሚለቅብኝ ሙሉ ሰውነቴ ጠባሳ ነው አሁንም በቻ እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል ጥረታችንን ይበቀልልን አሜን
@demekechgonfa
@demekechgonfa 8 ай бұрын
Please pray don't give up we're the winner because God is always with as but those evils are looser may God bless you stay strong 🙏
@hiwotuma3776
@hiwotuma3776 5 ай бұрын
የሐዋርያት ሥራ 2:21 የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል።
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Beautiful message brother information ❤️
@DagimHabta
@DagimHabta 5 ай бұрын
አባቴ ዘመንህ ይባረክ
@TeteH-fo5wj
@TeteH-fo5wj 5 ай бұрын
ብመጀመርያ ሰላም ጤና እመኝልሀሎ በመቀጠል ይህ ይትብ ሰማ በጣም ነው ያለቀስክኝ ስማኝ ወንድሜ እኔ ተወልጄ እስከ 17 አመት ጥሩ እድልና በጣም ጎበዝ ተማሪት ነበርክኝብሃላሁሉ ጠፋ ለ30 አመት ህይወቴና መልኬ ሳያውቅ ይቀጥላል
@samuelgebreyohanes2382
@samuelgebreyohanes2382 7 ай бұрын
Thanks so much brother I learn from you and I found my self controlled by demon devil I am now praying praying to God to kick out from my buddy from my self. Thanks again.
@መድሃኒኣለምኣባቴድንግልማ
@መድሃኒኣለምኣባቴድንግልማ 8 ай бұрын
እግዛብሔር ጸጋውን ያብዛልሕ በርታ❤
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@Tamgn
@Tamgn 5 ай бұрын
ወድሜ ጥሩ ነው ትምሕርትሕ በምድር እዴት ስኬታማ እደምንሆን አስተማርከን ጥሩ ነው አገብጋቢ ከሞት በዋላ ያለው የዘላለም ሕይወት ነው እሱ ላይ በርትተሕ ብሰራ የምድሩ እደምንም ያልፋል ያ ግን የዘላለም ነው
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 8 ай бұрын
እውነት ነው ከፆምን ከሰገድን ሁሉም ይስተካከላል ❤❤❤
@MtikeAzezew
@MtikeAzezew 4 ай бұрын
ለትምርቱ አመሰግናለሁ ሆኖም መናገር የምፈልገው በትዳሬም ሆነ በስራየ ስኬታማ አይደለሁም የሚሳዝነው የብዙ ሞያ ባለቤት ነኝ
@tigmit5080
@tigmit5080 3 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ሁሉ ይገዛል የሰይጣን እና ስራው ይፈርሳል መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው ወገኖቼ ፈፅሞ ጠላት በእናንተ ላይ አቅም የለውም ለክርስቶስ ህይወታችሁን ከሰጣችሁ ዘላለማዊ ህይወት ይሰጣችኋል የምድርንም ታሸንፋላችሁ በክርስቶስ
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ Ай бұрын
አሜን ❤
@خالدعبدالله-ح8م
@خالدعبدالله-ح8م 8 ай бұрын
ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ የተናገርከው ሁሉ ልክነው ግን በተቻለህ መጠን አሳጥረው በጣም ረዘመ ስራላይ ሆነን ለማዳመጥ ግዜ የለም
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 8 ай бұрын
ወድማችን በርታ፡ቃለህይወትን ያሰማልን፡
@WesenyeleshKifle
@WesenyeleshKifle 6 ай бұрын
ትምርትህ አሪፍ ነው እግ/ር ይባርክህ ለትውልድ መድረስ አለበት መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ክርስቶስ ለተከታዮቹ ያስተማረውን ፀሎት ስትፀልይ እመቤታች አትበል ምክንያቱም አስፈላጊ ቢሆን ኢየሱስም ይለው ነበር ማርያም አማላጀ አይደለችም አሁን ላለው ትውልድ ትምህርትህ አሪፍ ስለሆነ የተፃፈውን ብቻ አስተምር
@martha1222
@martha1222 5 ай бұрын
he knows what he is doing. Just follow he lessons. God bless you and your family.
@TiruworkWmedhin
@TiruworkWmedhin 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ያኑርልን
@GenetMekonnen-s8i
@GenetMekonnen-s8i 7 ай бұрын
Egezeabher yebarkehe This true story I believe what y said. All this issue happened in my life. Wawoo god is great. Today is soo special because I pray my god even today but finally I got my answer. Thanks thank you. This is true. Egezeabher yemesegen Tebarekuleje Yene wendeme. Selameh yebeza.
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Correct brother beautiful message brother information
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 4 ай бұрын
Egziabher yesthir 🙏❤️
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
ህልም ፍቺ **  ሰው ወይም አውሬ ሲያባርረን
8:38
YaYa Tube ያያ ቲዩብ
Рет қаралды 81 М.
እድላችንን  የወሰዱ ሰዎች አስር ባህርያት
42:55
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 54 М.
ማን በምን እንዳስደገመባችሁ ማወቂያ ምልክቶች
33:42
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН