KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የአመቱ ታላቁ ይቅርታ...ድንቅ ምስክርነት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWI
16:45
እናቴ በእኔ ምክንያት ትመታልኛለች መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial
10:47
Человек паук уже не тот
00:32
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
Когда у вас с подругой чуть разные размерчики 😅🍒 #юмор
00:17
አያቴን በዱላ እመታታለሁ ድንቅ ምስክርነት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWI
Рет қаралды 128,949
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 759 М.
MARSIL TV WORLDWIDE
Күн бұрын
Пікірлер: 303
@mekiltlulu9337
2 жыл бұрын
አሁንም እኮ ልክ አይደለችም 😭😭😭ጌታ እየሱስ አንተ በቤትክ አሳድጋት ።።።።።ዮኒ በብዙ ተባረክ ❤❤❤Big respect
@mekdimekdes3919
2 жыл бұрын
ዮኒ ስላተ ጌታ ይባረክ ሺህ ሁን እልፍ ሁን ለምልም እወድሀለው ❤❤❤
@mulubiza8742
2 жыл бұрын
Amen 🙏
@mihratutedassa9451
2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏 ዮኒ ጌታ በአንተ ሆኖ ገና ብዙዎችን ከእስራት ይፈታል፥ይለውጣል ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏።ግን ገና ከአሁኑ ናፈቃቹኝ እኮ🥰🥰❤🥰🥰
@sabagugssa3642
2 жыл бұрын
የሻሸመኔ ክርስቲያኖች የጠላትን ስራ የምታፈርሱበት የምትበቀሉበት ግዜ እግዚአብሔር ሰጣችሁ ጌታ ይባረክ !!!!!!!!!
@senaitdesa7927
2 жыл бұрын
ጀግናው ኢየሱስ እኮ ነው ማደሬያው ይባረክ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንንንን ዮኒ አባቴ የኢየሱስ ስጦታ ዘለአለምህ ይባረክ በሰሙ አጥር በደሙ እሳት ተሸፈን የጠላት እሳት ያድርግህ ልጅህ ሺ. ይሁንልህ የኔ እህት ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንሽ
@rb2782
2 жыл бұрын
ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን, ዮኒዬ ኢትዮጵያ እንደ አንተ ያገለገላት የለም በእውነት ትውልድዋን ነው እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ የተፋላት፡ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ደርሶልሻል, ከዚህ በኋላ በእግዚአብሔር ፍርሃት ውስጥ ውስጥ ትኖርያለሽ፡ ዮኒዬ በእውነት አንተ ትለያለህ ደግሞ 10 አመት ከኖርኩ ትላለህ እንዴ ሺ አመት ኑርልን አንተ የትውልድ ለውጥ አይተህ እድሜህን ጠግበህ ነው ወደ አባትህ ምትሄደ ወይም ጌታ ሚመጣው፡
@hiwotasfaw3524
2 жыл бұрын
በጣም የምታሳዝን ልጅ ከመወኗ የተነሳ ጥፋቷን እንኳን ስታወራ እየሳቀች ነው እግዘብሔርን ረድቶሻል ክብር ለእርሱ ይሁን
@hanaengda330
2 жыл бұрын
Yoni ውነትም የእግዚአብሄር ስጦታ ነው ይሄ አደማመጥህ በቀኝ ጆሮዬ ነው ምሰማው አልክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@sifenshume7726
2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ 🥰
@debora934
2 жыл бұрын
ዮኔ የስቱን ሂወት አንተን ተጠቅሞ ለወጠ ዘመንህ ይባረክ እህቴ ቀሪ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ
@altamimiali5283
2 жыл бұрын
ዮኒ ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክ እውነት ፀጋው ይብዛል ተባረኪ
@martatesfaye7773
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ትንሽዬ ልጅ ልጅ ነች አስለቀሰችኝ እንደሷ ትንንሽ እህቶች አሉኝ በጣም ነው የሳሳሁላት ዮኒ በእውነት እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈልህ ልብህ እንዲራራላት ጌታ ስለረዳህ ስሙ ይክበር ፡ እኔም ይቺ ብላቴና ትልቅ ሰው ሆና ላያት እናፍቃለሁ
@Yabseratube
2 жыл бұрын
ዮኒዬዬዬ አተ የትዉልድ አባት እኮ ነህ ተባር አንዳአንድ ጊዜ ስላተ ምን እንደምል ቃል ያጥረኛል ግን እግዚአብሔር እድሜህ ለትዉልድ ትዉልድ ያቆይልን ❤❤❤❤
@zed6309
2 жыл бұрын
ዮኒዬ አንደኛ ኢየሱስ አቅም ጉልበት ይሁንልህ
@cherinetgezehagn2524
2 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ይባረክ ወላጆቻቸውን ቤትአስተርቀቸዉ ደስ ይላል ተባረክ
@fitsumzeleke2222
2 жыл бұрын
ጌታ ይችላል
@godisgoodallthetime836
2 жыл бұрын
የኔ ትንሽዬ ቆንጆ ጌታ ኡየሱስ ደረሰልሽ ከሁከት መንፈስ ነው ኢየሱስ የፈቶሽ አሁን ለውጥሽን ተንከባከቢ ጌታን አጥብቀሽ ያዢ
@daphillo8302
2 жыл бұрын
አንተ ዬኒ እንዴት የምትገርም ሰው ነህ ጌታ ከዚህ በላይ ይስራብህ ተባረክ
@konjitdsta6260
2 жыл бұрын
ዳብሎስ እርህራሬ የለም ገና በለገ እድሜ ልበላ የውጣሁ ጌታ ቀደመሁ ክብር ለኢየሱስ ብቻ ይሁን ዮንዬ ዘመን ይባረክ
@lyrify7841
2 жыл бұрын
ቢቻል ኖሮ መቶ ጊዜ ነበር like ማረገው...ዝም ብላ ምትወደድ ነገር ነች፨
@Dimbi378
2 жыл бұрын
Afua hula sitafit
@abupibiketoursandtraveler0991
2 жыл бұрын
እኔ እኮ በቀን 10 ጊዜ እያየው ልጅቷ ግን የእውነት ገራሚ ነገር ናት 🤷♂️
@abupibiketoursandtraveler0991
2 жыл бұрын
በተለይ ሳቋ 🙆🏻♂️
@fretaasme5794
2 жыл бұрын
የኔ ልጅ በየሱስ ስም ጌታ የሱስ ረዳሽ
@tsionkinfu6247
2 жыл бұрын
Kenedy kegatagar tetabky
@Res-us9rz
2 жыл бұрын
ውይ የኔ ወድ እህት ጨለማ ለዘላለም ይመታ በርቺና ከጌታ ጋር ተጣበቂ ጌታ ኢየሱስ ይርዳሸ ወይ ከሰው የለች ወይ ከእግዚአብሔር 😢😢😢😢
@aynedxb7663
2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ክብሩን ውሰድ አንተ እግዚአብሔር ሆይ ክበር ተመስገን አንተ ድንቅ ነእ
@manitimamo3618
2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ መልካም ነህ ሰው እንድሚያይ አንተ አታይም ስለ እዚች ብላቴና ተባረክ ተመስገን ዮኒ ዘመን ይለምልም ተባረክ
@sarameshamo5701
2 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ታብራክ 🥰የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋራ ይሁን 🙌🏻
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
2 жыл бұрын
ኡኡኡኡፍፍፍፍ ጌታ ሆይ አንተ ብቻ መልካም ነህ ተባረክ ለወጣቶች እየደረስክላቸው ለሆነ ደስ ብሎኛል ዮኒዬ አንተ ብሩክ ነህ ሺህ አመት ንገስ የኔ ቆንጆ አይዞኝ ነገ ትልቅ ሴት ትሆኚያለሽ እንድሻለን
@Ethiopia-cs2ub
2 жыл бұрын
የጎረቤት ልጅ ልክ እንደሷ ክፉ ሲነሳ ትሰቃያለች ወደ ቸርች ብትሄድ ቢፀለይ ይለቃታል ብዬ ብነግራቸውም በፍፁም ሊሰሙኝ አልፈቀዱም ቄስ ይመጣል አረጋግቶላቸው ይሄዳል ቀን ጠብቆ አጅሬ እየመጣ እንቅ ያደርጋታል ልጅቷን አንዳንዴ በጣም እናደዳለሁ ሰው ይሄን ያህል ለምን ዋጋ ይከፍላል ለምን ኡፍፍ
@rozeag5510
2 жыл бұрын
አቤት,ሱስ,በዚህ,እድሜ,ሱስ,አሁን,በርቺ,ዮኒ,ተባረክ
@Ethiopia-cs2ub
2 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏
@azebt3802
2 жыл бұрын
የዋህ ምስኪን ልጅ ነች ጌታ እየሱስ ይባረክ ከአጋንንት እስራት የፈታት ዳግም እንዳያገኝ ሽ በእየሱስ ደም ተሽፈኒ
@selamebegetamulunawe
2 жыл бұрын
ወይኔ እንደው ጨርሶ ይፈውስሽ ጌታ ደሞ ቆንጅዬነሽ መነሻዋ ነው ችግሩ ግን ይቺን ልጅ እግዚያብሄር ለውጦሽ ለተአምር ያቆምሻል ክብርሽን እናያለን ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ
@fitsummezgebu1389
2 жыл бұрын
ዬኒ ምርጥ ሰዉ ነህ በማንኛዉ ነገር ከጓነህ ነን በድብቅ ፑሮግራምህ የምንከታተል ቡዙ ሰዎች አለን በርታ ዬኒ ተባረክ
@hiromigs6044
2 жыл бұрын
🙌እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም 🙌 በ ኢየሱስ ስም በስሙ ተሸፈኝ የ እግዚአብሔር ፈቃድ በዘመንሽ ሁሉ ይሁን ለምልሚ ለብዙዎች እናትና ጥላ ሁኝ ለምልሚ ድመቂ 😇💕💕
@rach7066
2 жыл бұрын
Amen ይሁንላት
@denekealembo840
2 жыл бұрын
ወይጉድ ይገርማል ጌታ ደረሰልሽ እህቴ
@wachmodaniel3873
2 жыл бұрын
አጋንንት ስወጣ አንድ ነገር የተረደውት ወጣ ወጣ ወጣ በማለት እንደማይወጣ በኢየሱስ ስም አንድ ሴኬንድ አልፈጀበትም ።ኢየሱስ ያድናል።የኢየሱስ ስም ከስሞቻ ሁሉ በላይ ነው እሳት አለው የቀጥላል ወሃ ነው የረጠበል የጠማውን የረከል መድኃኒት ነው ይፈውሳል ፍቅር ነው የበብለሀል በእምነት የኢየሱስን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል ።በታወቅ ሰዎች ስም በእነ አርሴማ በ44ቶቹ ሰይጣን አይወጣም ።ብቸ በኢየሱስ ስም አጋንንት ይጮሃል
@mhsenailmhsenail2098
2 жыл бұрын
አዎ ስሙ ሀይል አለው
@shallomandegna1720
2 жыл бұрын
እውነትን አስተውለሀል
@SelamDereje-o6g
Жыл бұрын
👍👍👍👍
@godisgoodallthetime836
2 жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ልጄ አሁን 24 አመቷ ነው ልክ እንደ ትንሽ ልጅ ነው የማያት የኢትዮጵያ ወላጄች እግዚአብሔር ነው ትዕግስቱን የሰጣቸው በልጅ መፈተን ከባድ ነው መፍዙዝ ከትውልዱ ላይ እግዚአብሔር ይገልብጥህ
@amanahmed8838
2 жыл бұрын
ኢቺ ወጣት ጌታ እየሱስ ባይደርስላት በጣም የሚያሳዝን ህይወት ይኖራት ነበር። ወጣትነቷን መልኳን ደስታዋን ሳቋን ጠላት አይቶ በሀዘን ህይወቷን ሰርቆ በመጨረሻ ሊገላት። እርሱ ሊሰርቅ ሊገል ሊያጠፋ ይመጣል ይላል። ጌታ እየሱስ ግን ህይወት እንዲሆንላችሁ እንዲበዛላችሁ መጣሁ ይላል። በጌታ ዘንድ አጋጣሚ የሚባል የለም። ቀን ቀጥሮ ነጻ ያወጣል ይታደጋል ያድናል።
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ
@dawittadesse2548
2 жыл бұрын
Yoniye ጌታ ይባርክህ አንተ ላይ ባለው ፀጋ እቀናለው
@sheberehibrahim5279
2 жыл бұрын
ዮኒዬ ዘመን ይባረከ የኔ ቆንጁ አይዛሽ ጌታ መልካም ነዉ
@hinam8671
2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እድሜ ጤና ይስጥህ
@martazeleke2041
2 жыл бұрын
ዋዉ እግዚአብሔር እንኳን ደረሰልሽ የኔቆንጆ❤❤❤🙏🙏🙏
@betelihemhabte2261
2 жыл бұрын
ብዙ ክትትል ያስፈልጋታል.........
@zufan1wubu724
2 жыл бұрын
የኔ እየሱስ እኮ ልዩ ነው ፍቅሩን የቀመሰ ያውቀዋል
@Ethiopia-cs2ub
2 жыл бұрын
የኔ ልጅ እንኳን ጌታ ደረሰልሽ😥🙏
@embetborena5019
2 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ዘመንክን ይባርክህ
@temesgenpaulos8046
2 жыл бұрын
ኢየሱስ መልካም ነው አገንንት ክፉ ነው ውሻቱን ነው የምያው ኢየሱስ ነፃ አወጭ ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረክ ዮኒ ለብዙዎች መፈታት መለወጥ መዳን ሆነሃል ይጨማርብህ ሺህ ሁን እልፍ ሁን
@wubityedemufireenegh5601
2 жыл бұрын
የነ እህት ኢንኩዋን ጌታ አገኘሽ ሳላውቀዉ ማንነቱን የነብሴ መድኃኒት ኢንድ ኢንድያ ያልኩኝ ስድርድር ምክንያት ራሱ ገባና ወደ ህይወተ ባህር ____
@denekealembo840
2 жыл бұрын
ዉይ ዮኒ ይዛቹዋት አሳድጒት
@misgnabicha8023
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ
@atzedetessma2581
2 жыл бұрын
እነትም ሰው ሲፈጠር ከፈጣሪ ዉጭ ከሆነ ያበቃ ሰአት ነው ማለት ነው ግን ፈጣሪ ለተሳሳተ አንተን በሚገባ እንዲታስተምረን እና ወደ እሱ እንዲንመለስ መንገድ ፈጣሪ ተወለድክ ተላክህ መጣህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏
@sabagugssa3642
2 жыл бұрын
ወንድማችን ዬኒ ጌታ ይባርክህ ስዎችን የመስማት የመረዳት የክርስቶስ ልብ አለህ።
@Azahel294
Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ?😀😀😄😄❌❌
@esemoges
2 жыл бұрын
የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@ephrataabate8862
2 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ይባርክህ ሁሉን መረዳት የምትችልበት ጸጋ እግዚአብሔር ሰጥቶሃል
@ዜድየኪዳንልጅ
2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ማሬ እንኳን ጌታ ረዳሽ ☝️☝️☝️☝️😍😍😍😍😥😥😥😥😥
@haregmak1519
2 жыл бұрын
ወይኔ ትውልድ ተበላሽቷል ጌታ ይርዳሽ በጣም ፀሎት ያስፈልጋታል መማርም አለባት ገና ዬኒ ፀሎት ያስፈልጋታል።
@heavenheaven3746
2 жыл бұрын
ዮኒይ ሺህ አመት ኑርልን
@betelihemhabte2261
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@dumaarodusha9403
2 жыл бұрын
ሊያጠፋሽ ያሰብ ይጥፋ እሱ የጥፋት ልጅ አንች ለምን ትጠፍያለሽ 🙏🙏🙏ክብር ለአዳኙ እየሱስ ይሁን 🙏🙏🙏
@sainasaina2388
2 жыл бұрын
Egziabher yebarek Yen ehite enkuan Egziabher eradash yoniye Egziabher yetabekeh 😍❣️ prophet Eyuel Egziabher yebarekeh 😘❣️
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
2 жыл бұрын
እግዛያብኤር እንደሰው አይደለም ጌታ ይችላል ትንሹን ትልቅ ማድረግ የተናቀውን ማክበር እሡ ይችላል አሜንንን ይሁንላት የጌታ ባርያ የጌታ ሰላም ጸጋ ይብዛላቹሁ !
@asnakeshewaseyasib2284
2 жыл бұрын
ክብር ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን።
@omovalleyfreedomtour2099
2 жыл бұрын
እንደ እኔ በሰው ለውጥ ደስተኛ እንድሁም እግዚአብሔርን የምወድ ሰው ብቻ ኢየሱስ ይለውጣል ይበል
@Mom2023new
2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ለሀ
@biniymerontube1607
2 жыл бұрын
Geta yebarek
@martatesfaye7773
2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ መልእክቱ እውነተኛ ነው ጌታ ልባችንን ወደ ፈቃዱ ይመልስ
@Mom2023new
2 жыл бұрын
@@martatesfaye7773 ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!! ባለአደራነት አጅግ ይከብዳልና ለአገልጋዮችና ለምእመናን አድርሺልኝ፣ እማማ ነኝ።
@Beemenet
2 жыл бұрын
በዝህ አጋጣሚ ቅዱሳን ለሻሸመኔ ፀልዩ ብዙ ወጣቶች እድሜያቹ ገና ትንሽ የሆኑ ሁሉ ሱስኛ ናቸው ብዙ ነብያት ሻሸሙኔ ስመጡ እዚህ ጭለማ ውስጥ እናንተ ከጌታ ጋራ መሆናቹ ታአምር ነው ይሉናል ወንድሜ ወንጌላዊ ነው ብዙ ልጆችን ወደጌታ ያመጣል በዚህ ምክንያት ብዙ ስቃይ ይደርስበታል ብቻ ፀልዩልን ቅዱሳን ተባርኩ
@jntbrok8611
2 жыл бұрын
ዮኒ ልጅቷ ፍጹም ለውጥ በሂወቷ ተከናውኗል ምክንያቱም በጣም ወስጧ በሳቅ ሞሎቷል ሰይጣን ላይ በጣም ስቃ አናዳዋለች ሳቅ ያለው ጌታ አምላካችንጋ ብቻና ብቻ ነው ከሰማሁት ምስክርነት አንደኛ በግልጽ የታየ ለውጥ ነጻ ወጥታለች ድነሽ ቅሪ
@mahleteshetu6660
2 жыл бұрын
she is so innocent and she really needs someone to take care of her.
@kidistzerfu7366
2 жыл бұрын
Beyesusm sim Lewutish yetsena yihun 🥰
@hadiaa7244
2 жыл бұрын
ጌታ ይርዳሽ የኔ እህቴ
@shewayezenabu3036
2 жыл бұрын
እንኮን ጌታ እረዳሽ
@emuyen9811
2 жыл бұрын
ዮኒ በትክክል አንሻፈን ስለምንሰማ ነው ብልሽትብታችን የወጣው።
@tigisttigist5108
2 жыл бұрын
አወ ጌታ ይችላል የኔ አባት ተባረክ የወኒ
@degitushachachew4708
2 жыл бұрын
የኔ ማር እንኳን ጌታ ደረሰልሽ🙏🙏🙏
@selamtube130
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@frehiwot2055
2 жыл бұрын
ቪዲዮ ባትቀርፅ እኔም አንተን ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ዮኒዬ ኦርቶዶክስ ነኝ እምኖረው ደብርብርሃን ንው ከባድ ድግምት ይፈትነኛል የኢኮነሚ ችግር ሳይሆን ለፍቶ መና ነኝ በብቸኝነት ጨለማ እንድስቃይ ሰይጣን ስራውን እየስራብኝ ነው ባገኝህ ደስ ይለኛል
@filominahawle
2 жыл бұрын
Dewlulet chgr yelewm ychalal
@zedtabzed1407
2 жыл бұрын
የኔ ውድ ትችላሌሽ አይዞሽ ጌታ ይደርስልሽ❤❤❤❤
@samruth536
2 жыл бұрын
Video atakirbugn bitlachew ayakerbuhim. Geta yidredilih ,be geta eyesus sim tefeta
@meserettamiru6353
2 жыл бұрын
ዮኒን ማግኘት ከፈለግሽ ከቪዲዮ ውጪ ማግኘት ትችያለሽ ሳይረፍድ አግኚው
@Dimbi378
2 жыл бұрын
Ayizosh ehite eyesus yadinal Demoko yichalal kalevideo yichalal
@tigistgirma621
2 жыл бұрын
Yoni God bless you 👏👏👏👏👏👏
@zakibubuzaki56
2 жыл бұрын
ስታምር ደግሞ እንካን አላሕ አረዳሽ የኔውድ😘😘😘
@meromero3405
2 жыл бұрын
inkuhn geta eyesusi agayshi,,,, ihte yoneee atem bayesusim tabrki yene wudeee yone rajim edm kaha xena gar yisxlk faxri 💚❤💛🌹🌹💪💪💪👍
@Glory_to_Glory12
Жыл бұрын
ዮንዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክልኝ፣ ዮንዬ ለምን መልካም አገልጋዮችን አታሰለጥንም?
@sebleyoutube2825
2 жыл бұрын
በዚህ እድሜዋ እንዲህ መሆን በእውነት ዮንዬ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ለዘላለም ስሙ ይባረክ
@elsafekadu3743
2 жыл бұрын
yoniye ant iko telyale ahyalu geta yibark😍😍❤🙌🙏
@leahaw1194
2 жыл бұрын
Ene selezech lij amen 🙏 keberan asayen amenku !!!
@FARESTUBEAN
2 жыл бұрын
ጌታ መልካም ነው
@godisgood9069
2 жыл бұрын
በሰላም ያደረስኸኝ 2015 አንለያይም 2016 ❤❤❤❤
@mobizone4136
2 жыл бұрын
ዮን እግዚአብሔር እግዚአብሔር አምላክ ይበርክ የመፍቴ ሶወ ኔክ ጸጋ ይጨመርልክ💓
@emetadesetesema2566
2 жыл бұрын
ዮንዬ አንተኮ ለኢትዮጵያ እረፍት ነክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@afewerkisium986
2 жыл бұрын
ዮኒየ እግዚኣብሄር ይባርክህ ።
@tadelehailu9633
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Geta yibarek
@ermiasmebrahtu2852
2 жыл бұрын
የሉቃስ ወንጌል 4 17-19፤ የነቢዩንም የኢሳይያስን መጽሐፍ ሰጡት፥ መጽሐፉንም በተረተረ ጊዜ፦ የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል፡ ተብሎ የተጻፈበትን ስፍራ አገኘ።✝️
@friotesorry9840
2 жыл бұрын
ዬኒ ተባረክ
@አዳማናዝሬትአዳማ
2 жыл бұрын
አሳዛኝ ትውልድ ጥፋቷን እንኳን ስታወራ እየሳቀች ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ያጽናሽ።
@bornagain67
2 жыл бұрын
16 አመት ልጅ ናት በዛ ላይ የእድገቷ እና የቤተሰቧ መቃወስ ነው እንደዚህ ያደረጋት አሁን በዚች ብላቴና ላይ መፍረድ ይገባል? ግብዝነት ነው። በሰው ጫማ ሳይገቡ ፍርደ ገምድል መሆን። ሌላው ትውልዱ ላይ ለመፍረድ፤ ትውልድን የሚጠቅም ነገር ምን አደረክ/ አደረግሽ? አለበለዛ ከንቱ ወቃሳ። ትውልዱ የመጣው ከማህበረሰቧ፡ ከእያንዳንዱ ቤተስብ ነው። የዚህ ትውልድ ምንጭ መገኛው ፤ የበፊቱ ትውልድ ነው። የበፊቱ ትውልድ ምንጭ ደግሞ የቀደመው ትውልድ ነው። ሌላውን ሲቀስሩ ጣቶች ወደራስ ያመላክትሉ። ይግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን።
@selamahmedahmed1896
2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው
@samuellegese2650
2 жыл бұрын
geta hoyi bizu wotatochi kedikdik chelema iyewota silehone simihi yibarek
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
2 жыл бұрын
ልጄ ብልሽ ወልጄ አደርስሻለው ጌታ በደሙ ይሸፍንልኝ
@bisrblessed866
2 жыл бұрын
Wowwwww God bless you yoni burke ♥️🙌🙏
@nati6621
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ታሳዝናለች
@suzantaytu3686
2 жыл бұрын
ልጅትዋ አሁንም ክትትል ያስፈልጋታል
@uaeuae4872
2 жыл бұрын
tikikil
@stahayyebeyo3451
2 жыл бұрын
Yessss
@rahelberhe762
2 жыл бұрын
Thank you LORD JESUS.
@godisgoodallthetime836
2 жыл бұрын
ዬኒዬ ለምልም ፀጋ ይብዛልህ
@selamahmedahmed1896
2 жыл бұрын
አሜንንን የተቀመመ ይሁን
@Haset7866
2 жыл бұрын
I am so happy for this young lady. Thank God he found her early before the devil ruined her life.
16:45
የአመቱ ታላቁ ይቅርታ...ድንቅ ምስክርነት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWI
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 168 М.
10:47
እናቴ በእኔ ምክንያት ትመታልኛለች መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 145 М.
00:32
Человек паук уже не тот
Miracle
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:35
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 36 МЛН
00:56
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
A4
Рет қаралды 15 МЛН
00:17
Когда у вас с подругой чуть разные размерчики 😅🍒 #юмор
Galich Ida
Рет қаралды 33 МЛН
24:43
ወንድሜን ለማስገደል 5000 ብር ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 30,2021 MARSIL TVWORLDWIDE
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 218 М.
1:13:46
የልጆቻችንን ሥም ሳይቀር አውጥተን ነበር ...ተለያይተን በ3 ወር አገባ!
Donkey Tube
Рет қаралды 204 М.
2:02
መልካም ወጣት ወደ ተለወጠዉ ህይወት 2011e.c@MARSILTVWORLDWIDE #christology #fypシ゚viral
YONATAN SHORT 📽️VIDEOS
Рет қаралды 4,4 М.
13:54
የሚያሳዝን ክስተት ትንቢት...ምን ላድርግ አቃተኝ || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE #GospelMission
PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE
Рет қаралды 84 М.
16:35
መድረክ ላይ ሰርፕራይዝ አደረጋት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 180 М.
47:54
የ "DNA" ዉጤቱ ይፋ ሆነ // ባልና ሚስቱ ተፋጠጡ // ከባድ ዉዝግብ ተፈጠረ // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 257 М.
5:36
" እየተንፋቀክም ቢሆን ከቸርች አይቀርም" PROPHET YONATAN AKLILU AMAZING PROPHETIC
ETHIOPIAN PROPHET'S
Рет қаралды 560 М.
31:09
የፍቺ ወረቀት መልካም ወጣት ላይ ተቀደደ መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 520 М.
29:23
መልካም ወጣት 2014 |"ሽንቁሩ ሚካኤል ነበርኩ "|የሚያበረታ የህይወት ምስክርነት|melkam wetat 2014|marsil tv
spread Love
Рет қаралды 78 М.
28:53
የትዳር ሱስ አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 27,2021 MARSIL TVWORLDWIDE
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 227 М.
00:32
Человек паук уже не тот
Miracle
Рет қаралды 3,3 МЛН