የቲቪ እና ሞባይል (የቨርቹዋል) ኦቲዝም 10 የቤት ውስጥ መፍቴዎች | TV & Mobile (Virtual) Autism: 10 Home Solves

  Рет қаралды 49,920

ብሩህKids

ብሩህKids

Күн бұрын

Пікірлер: 265
@bezawitnega8134
@bezawitnega8134 11 ай бұрын
Thank you so much doctor. All the points you have mentioned are very useful. My first born (4yo) has Expressive language delay and he is been on speech therapy since last September and he is doing so much better and his progress is impressive. Now that i learn about Virtual Autism, i highly suspect he has it and we stopped screen time very recently. Now he is engaging himself with different activities. Mind you, he started watching screen when he was like 8 months old. we were fooling ourselves that we were helping him because he was watching educational shows from the very beginning.
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
You're very welcome 🙏 I hope your boy will be fine soon. Keep it up!
@humble305
@humble305 11 ай бұрын
I 2nd this experience sister you are giving me hope
@muluneshyadeta
@muluneshyadeta 9 ай бұрын
Doctors please send me your phone number
@Tsega_mulugeta
@Tsega_mulugeta 7 ай бұрын
Hey can we please talk about this bc my baby has virtual autism
@beftuoromo714
@beftuoromo714 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናአለን ዶ/ር በተለይ በውጪው አለም በጣም ኦቲዝም እየጨመረ ነው በተለይ ደግሞ የእኛ የሀበሾች ልጆች ላይ ችግሩ ባይታወቅም እንደአንተ አይነት ሰዎች እንደዚህ ግንዛቤ መስጠጥ ማስተማር በጣም ይጠቅማል እና የበለጠ በኦቲዝም ላይ አዳዲስ ኢንፎርሜሽን ሲኖርክ ብታቀርብ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርክክ
@DestaMelkamu-l1i
@DestaMelkamu-l1i 11 ай бұрын
ዶክተር በጣም ነው የማመሠግነው የኔ ልጅ 2አመቷ ነው ስትበላ ቲቪ ተከፍቶ ነው የምትበላው ባትበላ እንኳን ክፈቱ ብላ ታለቅሳለች እና እኔም አራስ ሰለሆንኩ እንዳትርብሸኝ እያልኩ እከፍትላታለሁ የቨርችዋል ኦቲዝም ምልክት ያልካቸው ባጠቃላይ እሷ ላይ አሰተውያለሁ ይሔን ሁሉ ትምህርት ሰለሰጠህኝ በጣም አመሠግናለሁ
@MeazaWolday-mz8ct
@MeazaWolday-mz8ct 10 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን ችግራችንን. ከነመፍትሄው እያስተማርከን ነው እናመሠግናለን
@ባህሌንኢትዮ
@ባህሌንኢትዮ 11 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን ዶ/ር በሰው ሀገር ዋጋ አስከፍሎኛል መብራት ላይ ሁሉ ቆሜ ጮኬ ያለቀስኩበት ቀን አላ በ3 አመቱ ማማ እንኳን አይለኝም ነበር 😭 ከባድ ነው ለአእናት አላውቅም ነበር እርስዎ ያሉትን ነገር ሁሉ አንዲት አሜርካዊት መልካም ሴት ነገረችኝ የዛሬ ሁለት አመት ትምህርት ቤት አስገባሁት ቲቪና ስልክ አስቆምኩት ቴራፒ ነበረው Lactaid ወተት ነበር የምሰጠው አሁን በጣም ለውጥ አለው 90 ፐርሰንት ተመስገን በአምላክና በደጋግ ሰዎች እገዛ የማያልፍ የመሰለኝ ግዜ አለፈ በተኛበት አንስቼ አቅፌው አለቅስ ነበር በሌሊት 😭😭 ማማ መቼ ነው የምትለኝ እያልኩ ለወላጅ ቀላል አይደለም 😭
@VeroNica-ge6fo
@VeroNica-ge6fo 11 ай бұрын
ahun edat new badmb menger jamera
@zenbenaser5313
@zenbenaser5313 11 ай бұрын
Awo yedersebet bedenb yawkewal betam yamal tada anchi MN yal lewut agegneshbet lenem lij yhew chgr slegetemew new 3 amet alfotal gn Mama melet rasu aljemerem😢
@GottSeiDank2705
@GottSeiDank2705 11 ай бұрын
መናገር ለማይችሉ ልጆች ወተት መስጠት ቆንጆ ነው አይደለም መልሽልኝ በናትሽ
@ባህሌንኢትዮ
@ባህሌንኢትዮ 11 ай бұрын
@@GottSeiDank2705 እንዳለበት የችግር አይነት ነው የኔ ቆንጆ
@ባህሌንኢትዮ
@ባህሌንኢትዮ 11 ай бұрын
@@VeroNica-ge6fo አዎ እግዚአብሄር ይመስገን የኔ ልጅ ችግሩ ዶክተር እንዳሉት ነው በደንብ አውርቷል አሁን የ5አመት ልጅ ሆኖል
@meronseyum5092
@meronseyum5092 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ፋሲል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በጣም መካሪ ዶክተር ነህ ❤❤❤❤❤❤
@Emuti83
@Emuti83 11 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግንህ ዶ/ር 🙏🏿 የእኔም ልጅ ኦቲስቲክ ነው በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችን በተቻለኝ አቅም እንደኔ እንዳይሳሳቱ እነግራለሁ። የአንተ ቪዲዮዎች ደግሞ በጣም ብዙ ሰው ከዚህ ችግር እንዲጠነቀቅ ይረዳልና ለወገንህ በምንሰማው ቋንቋ እንዲህ ማስተማርህ ጥሩ ነውና እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥህ🙏🏿 የምትናገራቸው ምልክቶች በሙሉ ልጄ ላይ ስለማየው ትክክል ናቸው።
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ ለሌሎችም share ያድርጉ 🙏
@kalikdan2240
@kalikdan2240 11 ай бұрын
ቀላል እይመስልም እምላኬ ሆይ ጥበቡን እና ትእግስቱን ስጠኝ
@zabebahussen3079
@zabebahussen3079 11 ай бұрын
💔💔💔😢😢😢
@ferewyinmekonen2018
@ferewyinmekonen2018 11 ай бұрын
Be tekekel
@GtGf-b4g
@GtGf-b4g 11 ай бұрын
ወላሂ ጀዛክ አላህ ኸይር ዶክተር አንተ መከታተል ከጀመርኩ አንስቸ ልጀ ለውጥ አላት ትቪ ቀንሻላት እደገና ማማ ባባ ማለት ጀመረች
@Fanoawit
@Fanoawit 11 ай бұрын
What a wonderful and kind doctor are you! This helps a lot of parents for sure. Respect !
@Sulhiya-y1g
@Sulhiya-y1g 11 ай бұрын
በሚገር ነገር ያረብ ልጅ ከመማሬ በሬ በፊት እንደዚህ እሳድጋለው ብያ አምናለው በጣም ገርሞኛልም ደስም ብሎኛል ሁሉ ነገርዋ ፈጣን ሆናለች አመት ሳይሞላት መሄድ ጀመረች በጥቅሉ ግዴታዬን እደተወጣሁ ነው የተሰማኝ ያው አረብ ምስጋና ቢስ ••••••• አላህ የራሴ ልጅ ይስጠኝ አሚን
@YoditAmbaye
@YoditAmbaye 11 ай бұрын
በጣም ነዉ የማመሠግ ነዉ ዶክተር ብዙ ነገር ተምሬአለዉ ! አሁንም ለመማር በጉጉት ነዉ ምጠብቅህ ❤❤
@BiritukanMequanint
@BiritukanMequanint 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@tsionlegesse8960
@tsionlegesse8960 11 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን! ዶ/ር ልጄ 1አመት ከ9ወር ሆኗታል የንግግር ችሎታዋም በጣም ጥሩ ነው ቢሆንም ካስተማርከን ት/ም በእጅጉ ተጠቅሜያለሁ በጣም እናመሰግናለን።
@switzerland7463
@switzerland7463 11 ай бұрын
የኔ ልጅ 12 አምቷ ነው ባለፈው ከጠቀስካቸው የተወሰነ ነው ያላት ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እኔም ቀስበቀስ ነው ቲቪ ያቆምኩት ቀጣዩን አምላክ ያውቃል እናመሰግናለን
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 11 ай бұрын
Tv off argi
@Tewo-G33
@Tewo-G33 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በእምነትሽ ፀሎት አድርጊ መፍቴው እሱ ብቻ ነው
@Tewo-G33
@Tewo-G33 11 ай бұрын
ዶክተርዬ የኔ ልጅ ሁለት አመት ከዘጠኝ ወር ነች ግን የምትፈልገው ነገር እጄን ይዛ ነው የምታሳየኝ አትናገርም ትምህርት ቤት ትሄዳለች ባለፈው ከተናገርከው የተወሰነውን ታሳያለች እኔም ተቪ አስቁሚያታለው ለውጥም አላት ተመስገን ነው ግን በጣም ታሳዝናለች ብቻ ጭንቀት ውስጥ ነኝ ሁላችንም ፈጣሪ ይርዳን ዶክተርዬ አንተን በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ከኔ አይነት ጭንቀት ይጠብቅ በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን
@Faezaa-s3z
@Faezaa-s3z 11 ай бұрын
Allha yasdestn
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 11 ай бұрын
@@Tewo-G33 t/t bit lewute yenorewal enim getemognal ahun yaweral gen meleketu alfo alfo ale altefam Eski fetari yerdan
@hiwotasfaw3524
@hiwotasfaw3524 11 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ አመሰግናለው የኔ ልጅ በጣም ታፍራለች በፊት እደዚህ አልነበረችም አውን ነው የጀመረችው ምን ትመክረኛለህ መልስህን እጠብቃለው 9:48
@tomtom-ht2ue
@tomtom-ht2ue 11 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ስለልጆች የአንገት ከለር መጥቆር ምክንያት እና መፍትሄ ስራልን አመሰግናለው
@KaleabHaile-e8t
@KaleabHaile-e8t 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም የች ገረኝ ንግግር ነው የገለፅክልኝ እድሜና ጤና ይስጥክ
@HannamasreshaTesfaye-fl1io
@HannamasreshaTesfaye-fl1io 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ዶ/ር
@kikiabiy8231
@kikiabiy8231 10 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ምናለ ከአመታት በፊት ቀድሜ አውቄህ ቢሆን
@eskinderseyoum8598
@eskinderseyoum8598 4 ай бұрын
እናመሰግናል ዶክቶር አሪፍ ነገር ነው የነገርከን እናመሰግናለን
@Orange-eb6tl
@Orange-eb6tl 11 ай бұрын
ዶክተር ፋሲል በጣም አመሰግንሀለው ብዙ ነገር እንድማር ,እንዳስተውል እና እንድተገብር ስለረዳኸኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 11 ай бұрын
ደኩተር አድ ህፃን አፍ ለመፍታት ዘገየ የሚባለው እስከ ስት አመት ሲዘገይ ነው????
@SebleKassahun-of1ni
@SebleKassahun-of1ni 9 күн бұрын
ዶክተር የዚን ጥያቄ መልስ እየጠበኩ ነው ልጄ 2አመት ከ ስድስት ወሩ ነው እማ አባ ይላል ከስንት 1(2)ስም ተኮላትፎ ይጠራል ግን ከሱ 6ወር ምታንስ ልጅ በደብ ትናገራለች ስልክ እና ቲቪ ያያል ምን አልባት ቲቪው ስልኩ ተፅኖ አድርጎበት ይሆን አፍ ለመፍታት እስከ ስንት ይዘገያሉ በእናትህ አትለፈኝ ጨንቆኝ ነው ለሌላው ትምርት እወስዳለው❤❤
@leilanyy363
@leilanyy363 4 ай бұрын
ሰላም ልጄ የተወለደችው 6ወር እርግዝና ነዉ ብቼኛ ልጄ ናት እንድታለቅስ ስማልፈልግ ሁልጊዜ ቴሌ..አጠኀብ አስቀምጣት ነበር አሻጉሊት ታያለች ደስኛ ነች ሳጠፋባት ታለቅሳለች እንዳታለቅብኝ ሁሌ እከፍትላ ላለሁ ታለሁ ታሪኩ ረጅም ነዉ አሁን ልጄ 14 አመቷ ነዉ ብዙ አታወራ ሲጠይቋት መልስ ተሠጣለች ትምህርት በት ልጆች ገረ ር አትቀላቀልም ብቻዋን ትስቃለች በምንም ደስተኛ አይደለች ከእስክሪን በቀር መፍሄ ካለወ ዶክተርም ሌሎችም መፍትሄ ነዉ የምተሉትን ፃፉልኘ ....አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
@AzetiAzeti-g5n
@AzetiAzeti-g5n 13 күн бұрын
ዶክተር በጣም ጠቃሚ ነው የኔልጅ 6 አመቱ ነው በጣም ይረብሻል ማዳመጥ አይፈልግም እሱ ያለው እንዲሆን ነው የሚፈልገው እረፍትለስ ነው የሚያስደስተውን ለማወቅ አስቸጋሪ ነው ምን ትመክረኛለህ አመሠግናለሁ
@martateshome7559
@martateshome7559 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሙሉ ሰላም ሙሉ ጤና ይስጥህ ዶክተር❤❤❤
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
አሜን 🙏
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 11 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን አሪፍ መርጃ ነው❤❤❤🎉🎉
@HelenHagos-o3x
@HelenHagos-o3x 2 ай бұрын
Thank you so much doctor,egziabher ybarkh ewnet sanawk ljochachn eyegodan neber
@እስታቭሮ
@እስታቭሮ 11 ай бұрын
እናመሰግናለን በጉጉ ነበር ስንጠብቅ የነበረው ዶክተራችን 🙏🙏🙏
@humble305
@humble305 11 ай бұрын
My kids pediatrician didn't figured what my son's problem you did so I do appreciate you may God bless you and please keep it up
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 11 ай бұрын
ችግሬ እኔላይ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ጊዜ ሥለማልሠጣት ነዉ። የማዳምን ኩሽና ካንሥል አድርጌ። ለልጀ ትክክለኛ እናት መሆን እንዳለብኝ ገብቶኛል ምክንያቱም።ጊዜ ሥሠጣት ለሥልክና ቲቪ ግድ አይሠጣትም ልጆች ካሉ እራሡ። ምርጫዋ። እነሡጋር መጨዋት ነዉ የችግሯ መሥኤ እኔ በመሆኔ በራሤ አዝኛለሁ ❤❤❤
@Eyu133
@Eyu133 11 ай бұрын
ሁሉም ትክክል ነው ዶክተር🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yaredalemayhu1726
@yaredalemayhu1726 9 күн бұрын
ዶክተር ሰላምህ ይብዛ የእህቴ ልጅ ነው በልጅነቱ ወደ ውጭ በህፃንነቱ ከወንድሙ ጋር የቤት ሰራተኛ ተቀጥሮላቸው ከሄዱ ብሀላ ከሁለት አመት ቡሀላ ተመልሰው ሲመጡ ትልቁ ቶሎ አፋን መፍታት አልቻሉም አሁንም ትምህርትቤት ገብቷል ይተባተባል ግን እሱ ጥሩ ኮንድሽን ላይነው ትንሹ ግን አይናገርም ፤ይቅበጠበጣል፤ያገኘውን ሁሉ ወደ አፋ ይከታል፤እናቱን እና ቤተሰብን እደአቀራረቡ ይጠጋል ፤ጉልበቱ በጣም ሀያል ነው፤አንድነገር ከያዘ ለመቀማት አስቸጋሪ ነው እና ምን ይሻላል ዶክተር ምክርህን ለግሰን
@missamekuanint
@missamekuanint Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@RahwaYewhans
@RahwaYewhans 9 ай бұрын
በትክክል ብለሃል እግዛብሆር ይባርከክ🙏 doctor
@KazaVlanka
@KazaVlanka 6 ай бұрын
Tabarak betam enamsegnalen
@shewitbelay-x3s
@shewitbelay-x3s 11 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዴኬር ከገባች በኋላ የተወሰነ ለወጥ አላት አሁን ያልካቸውን ነገሮች በትክክል ሰሩ የምንለው እስከ ምን ያህል ጊዜ ነው
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
ቢያንስ 3-6 ወር
@shewitbelay-x3s
@shewitbelay-x3s 11 ай бұрын
@@ብሩህkids አመሰግናለሁ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ
@Noor-n6p9q
@Noor-n6p9q 11 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለው ዶክተር።
@HdgsvVsvvvs
@HdgsvVsvvvs 11 ай бұрын
Doctor God bless you I respect you 🎉
@tsegaabraham227
@tsegaabraham227 11 ай бұрын
Thanks you so mach for sharing,lt is helpful Information Doktor fasil ❤❤
@menor2123
@menor2123 11 ай бұрын
አመሠግናለሁ ዶክተር።
@DestaMelkamu-l1i
@DestaMelkamu-l1i 11 ай бұрын
ዶክተር በልጆች የዓይን ቆብ ላይ የምትወጣ ቡጉር የምትመሥል ነገረ ችግሩን እና መፋትሔውን ሰራልን
@freebythebloodofjesus8373
@freebythebloodofjesus8373 11 ай бұрын
God bless you Dr.Fasil keep it up👍
@bettymesele5109
@bettymesele5109 11 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን
@nabiyattebebe7610
@nabiyattebebe7610 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን።
@SbndSbbzb
@SbndSbbzb 11 ай бұрын
ዶ/ርእናመሰግናለን በጣም
@aliselametube743
@aliselametube743 11 ай бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ❤❤❤❤❤
@hannadinku3736
@hannadinku3736 8 ай бұрын
ዶ/ር ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው ይሰጠኅኘ
@gzeantro2087
@gzeantro2087 11 ай бұрын
ዴክሪ በውነት ተባሪክ በጣም ጠቃሜትምሪት ነው እኔግ 5 አመት ልጄ አለኞ ግን ሞባዬል ማስተው አልቻልኩም ቡዙ ጣሪኩኞ በዝትምሪት መሰረት እሞክራለሁ ጌታ ይባሪክህ
@Michael-b2w7u
@Michael-b2w7u 11 ай бұрын
የኔ መንታ ናቸው አስከ 4 አመት ቲቪ ቀኑን ሙሉ ነበር የሚያዩት ስልክ ነበር ሚጠቀሙት አላወራም ብለው ነበር ከዛ ቲቪ ነቃቅዬ ካርቶን ውስጥ ጨመርኩት ስልክም አሸሸው አንድ ሳምንት ጮህው እረሱት በ 2 ወራቸው እየተስተካከሉ ነው ሴቷ ማውራትም እየጀመረች ነው ። ከጠቀመሽ ብዬ ነው
@samuelsemayat2157
@samuelsemayat2157 Ай бұрын
Thanks doc
@rahmaosman7832
@rahmaosman7832 11 ай бұрын
Dr. May My Allah bless you
@samrawitsamuel5726
@samrawitsamuel5726 11 ай бұрын
ኪዳነምህረት እናቴ ትእግስቱን ስጪኝ አንቺ አላቅቂልኝ ከዚ ስልክ እና ቲቪ
@kelemlove4937
@kelemlove4937 11 ай бұрын
በፀሎትሽ አስቢኝ እህቴ እኔም የጨነቀኝ እሱ ነው
@Tesfay-j5h
@Tesfay-j5h 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ Dr !!!!!
@Noor-n6p9q
@Noor-n6p9q 11 ай бұрын
ስጠብቅህ ነበር ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ።
@עדןאנדרצו
@עדןאנדרצו 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🥰🥰🥰
@ጃያስተሰርያል-ጐ6ቀ
@ጃያስተሰርያል-ጐ6ቀ 7 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግንህ የኔ ወንድም
@AidaKidane-kp2dg
@AidaKidane-kp2dg 11 ай бұрын
Thank you for your help, what about for echolalia please
@TsionAdi
@TsionAdi 11 ай бұрын
Dr tebarek edme ke tena gar yesteh
@tsegaabraham227
@tsegaabraham227 11 ай бұрын
Betam namesegin alen Doktor fasil
@abdilalu2938
@abdilalu2938 11 ай бұрын
Betam enamesegnalen Dr seiziure mnaynet besheta new..selesu betabraralen..
@Jemilakahsay
@Jemilakahsay 11 ай бұрын
ሰላምክ ይብዛ ዶር ባለፋ የዚ ምልክቶች የዘረዘርካቸው ነገሮች በብዛት የለውም 4አመቱ ከ 10 ወሩ ነው ተማሪ ነው ኦራሊ ጎበዝ ነው በደብ ማውራት ኣይችልም መፃፍ ኣይችልም ምን ትመክረኛለህ
@RebqaRebqa-m9u
@RebqaRebqa-m9u 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@wajokal3725
@wajokal3725 11 ай бұрын
Thanks Dr I am very happy after I started watching your advices I saw all what you said on my kids I used to give him my phone and show him TV but after I saw your advices on EBS TV immediately I stop watching TV at home and give him my phone is that ok if I stop both TV and mobile at onece already know he forgot TV what can I do after this Thanks
@maxinteriors
@maxinteriors 11 ай бұрын
Many thanks Dr.
@Abate-medhanialm
@Abate-medhanialm 11 ай бұрын
Thank you Dr. 🙏 and God bless u so as Virgin Marry . Hope all the parents will learn from our mistake . This is technology born issue . So big no to Technology until age 15/18 yrs old .
@meronetolaa-e8v
@meronetolaa-e8v 11 ай бұрын
አዎ ፈጣር የባርክሕ የነልጅ ከተወለደ24 ቀን ሞባኤል ያያል አሁን አንቴ እንዳልከዉ አደርጋለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MihiretNegasa
@MihiretNegasa 6 ай бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው Dr
@samsonAssefa-v1d
@samsonAssefa-v1d 11 ай бұрын
tebarek doc enamesegnalen
@yontcesc
@yontcesc 11 ай бұрын
Hello Doctor. i read also this one. Need your reply. "Virtual autism" is a term currently not recognized as a formal diagnosis by mainstream medical communities like the American Psychiatric Association (APA) or the World Health Organization (WHO). There are several points to consider: What it might represent: Autism Spectrum Disorder (ASD): Some experts argue that "virtual autism" is essentially ASD and the term is unnecessary. They emphasize that the core challenges faced by individuals with ASD stem from biological and genetic factors, not solely from screen exposure. Impact of excessive screen time: While not classified as ASD, concerns exist about potential negative impacts of excessive screen time on young children's development, particularly before age 3. These might include difficulties with social interaction, communication, and sensory processing. However, more research is needed to understand the exact nature and causal pathways involved.
@yordi_yone5094
@yordi_yone5094 11 ай бұрын
በጣም አናመሰግናለን ልጂ ከአንድ ወር በውሀላ 6 አመት ይሞልዋል በቀደመው ቪድዮክ የተናገርከው symptoms ሁሉን አይበታለው በtv እና በ iPod ነው ያደገው 😞2 ቃል ያወራል ብዙ ወርዶችን ያቃል ምናልባት 200 ወይም ከዛም በላይ ወርዶች ይጠቁማል አሁን speech therap, ሊጀምር ነው። ጥያቄ ግን ዶክተር ለ ልጄ አርፍጄበት ይሆን ? አሁን ካለበት እድሚ አንፃር እነዚ የገለፅካቸው ነገሮች በሱ እድሜ ላሉ ያግዝ ይሆን ? አመሰግናለው
@eyobadugna8256
@eyobadugna8256 4 ай бұрын
ዮርዲ ልጅስ ለውጥ አለው?
@TigistDele-mn3sm
@TigistDele-mn3sm 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@mahletdametew107
@mahletdametew107 11 ай бұрын
Yihen vidio kayew behuwala tv enditkens adrgiyalew lelawunm kes be kes adergalew. Thank you so much dr fasil 🥰
@Lguama
@Lguama 11 ай бұрын
ይገርማል ገጠር ስንኖር ስልክ የለ ቲቪ ማታ ማታ በአንድ ስንሆን እሚወራ ጨወታ እኮ ይሄ እምትለው ህመም የሌላው ለዛ ነው አሁን ሳስብ በህፃናት ነው ይሄን አለች እያልን እምንዝናናው አማርኛቸው ሲያወሩ ሲተባተቡ ማር ነው አፏ ይባላል ቶሎ ሲፈቱ ያናድደን ነበር አሁን ዘመኑ ተበላሸ
@yeneneshadane7987
@yeneneshadane7987 11 ай бұрын
ስጠብቅህነበር ዶክተር ልጄ 4 አመት አለፈዉ ግን ለማዉራት የፈለገዉን እንደዚእኮነዉ በሚል በትንሹም ለመግለጽ ይሞክራል አጣሞም ቢሆን ነገርግን ማንበብ እናመፃፍ እንግሊዘኛም አማርኛም በደንብ ይችላል ግን ለማስወራትእኔእሱንሳወራዉ ትኩረት አይሰጥም እሱ እሚፈልገዉካልሆነ ምንላድርግ በጣምጭንቀት ሆኖብኛል ከዛደግሞ ብስጭት ይላል አመሰግናለሁ
@rukiyaahmed-c6u
@rukiyaahmed-c6u 11 ай бұрын
Thanks doctor
@melatgemechu5660
@melatgemechu5660 11 ай бұрын
Thanks Dr.
@bettyabdie-xg9od
@bettyabdie-xg9od 11 ай бұрын
Thank you Dr.❤❤❤
@Michael-pt2zv
@Michael-pt2zv 11 ай бұрын
ተባረክ
@Nnnnin9035
@Nnnnin9035 11 ай бұрын
Thanks so much Dr. Dr. Would u say something about keratosis pilaris and skin fungi please?
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 11 ай бұрын
betam enamesegnalen doctor
@yonasayalew4880
@yonasayalew4880 3 ай бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ጥያቄ ነበረኝ እኔ መንታ ልጆች አሉኝ አመት ከ8 ወራቸው ነው እና አንዱ የምለውን ይረዳኛል አደኛው ደግሞ አይረዳኝም ቲቪ እከፍትላቸው ነበር እና ብቹውን መሆን ይፈልጋል እባክህ ጨቆኛል ምልስ ስጠኝ
@betelihemwendimu7677
@betelihemwendimu7677 5 ай бұрын
Dr edet nk yene leje 2amet ke 2 were new ayweram seterawem ayzorem ,attention yelewem mekinochun yederederal please melseken etbekalew
@jalilekeno8184
@jalilekeno8184 11 ай бұрын
Thanks Dr Andi liji afmeftatu koye yembal kesinit amet belay sihon nw
@Ethiopa101
@Ethiopa101 11 ай бұрын
Thank You
@HagareDinqisa
@HagareDinqisa 5 ай бұрын
የስፒች ቴራፒ የት አንደሚገኙ አድራሻቸውነ ብትጠቁሙነ ጥሩ ነው
@ቅድስትከናዝሬት
@ቅድስትከናዝሬት Ай бұрын
Enam feligalehu mereja kalesh
@20204606
@20204606 6 ай бұрын
ባለፎ የጠቀስካቸው ምልክቶች በትክክል አይቻለሁ
@FrehiwotMilkessa-h3e
@FrehiwotMilkessa-h3e 11 ай бұрын
እድሜ ይስጥልኝ ዶክተር
@nebilllnebiill2433
@nebilllnebiill2433 11 ай бұрын
Thank you so much doc we need more like you
@Yasminoumer
@Yasminoumer 11 ай бұрын
ዶክተር የምፈልገውን ነገር ነው የተናገርከው አመሰግናለው
@ቃልዬነኝስደተኛዋ
@ቃልዬነኝስደተኛዋ 11 ай бұрын
ተባረክ ዶክተርዬ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
አሜን
@ethiolove418
@ethiolove418 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር. በጣም እናመሰግናለን:: ለጄ አሁን 3 አመት ይሞላታል:; እምላትን ነገር ትደግማለች, የቀለም አይነቶች እንይ የእንስሳት ስሞችን በደንብ ታውቃለች, ድምፃቸውንም:: የአትክልት የፍራፍሬ አይነቶችንም እንዲሁ እምትፈልገውን ነገር በትንሹ ትጠይቃለች abcd ታቃለች ግን ቃላቶችን ቀጣጥላ አታውራም :: እኔ በጣም ያሳሳበኝ እራሷን ትወረውራለች ቦታ አትመርጥም እቃ ያገኘችውን ትወረውራለች ምን ማድረግ አለብኝ??? Please advise me D/C
@switzerland7463
@switzerland7463 11 ай бұрын
ቁጭብዬ ስጠብቅ ነበር አመሰግናለው ስለመጣህ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
ጠቃሚ ሆኖ አግኝተውታል??
@kedijamohamed8470
@kedijamohamed8470 11 ай бұрын
Betam enamesegnalen
@switzerland7463
@switzerland7463 11 ай бұрын
@@ብሩህkids በጣም እንጂ እናመሱግናለን ሰምቼ የማላውቀውን እንድረዳ ስላረከኝ አመስግኛለው
@elisabethsisay7590
@elisabethsisay7590 11 ай бұрын
Thanks alot Dr
@DiresAlebelGashu
@DiresAlebelGashu 11 ай бұрын
ዶክተር ልጃችን ገና ሁለት አመት እየሞላው ነው ግን ባለማወቅ አንድ አመት ሳይሞላው ጀምረን ስልክ አስለመድነው እና አሁን ስልክ ካልሰጠነው በጣም ይረብሻል ፣ ያለቅሳል፣ ከልጆች ጋር ይጣላል ፣ በቀላሉ ነገር ያለቅሳል በቅ እሄን ቪዲዮ ሳይ ምን ማድረግ እንዳለብኝ በደንብ ተረዳሁ። በጣም ነው ማመሰግነው ግራ ገብቶን ነበር
@selamawiteyob7189
@selamawiteyob7189 11 ай бұрын
Thank you so much bro
@GottSeiDank2705
@GottSeiDank2705 11 ай бұрын
Enamsegnalen Dr gen men aynet megb ena metetoch mewsed alebachew lemsale ye wetet tewaxo konjo new
@tizitahailu7298
@tizitahailu7298 11 ай бұрын
Thank you doc
@sarafaris5018
@sarafaris5018 11 ай бұрын
አቤት ትላንት በጉጉት ስጠብቅህ ነበር አመሰግናለው።
@فاطمها-ح4ط
@فاطمها-ح4ط 5 ай бұрын
ደክተረ በጣም እናመሠግናለን ግን እኔም እማያወራልጂ አለኝ 4"አመቱ ደክተረ ህክምና አለው ወይ ይቅረታ ሥልክህን ብልክልኝ በግልፀ በማናገረ እፈልግነበረ
@TsionAdi
@TsionAdi 11 ай бұрын
Completely tv nekye askmechalew yehe yehonew be ante nk dr egzer yesteh temsgen nw lejem betam yenageral mifelgwen hulu
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
ስለ ኦቲዝም ልናዉቃቸዉ የሚገቡ  | ሕይወቴ
27:40
Kana Television
Рет қаралды 4,2 М.