የቱባእ ውርስ ለረሱል(ﷺ) | ኸሚስ ምሽት ክፍል 202 | የሸይኻችን ሰዓት | Khemis Mishit 202

  Рет қаралды 5,376

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@Zenebzenb
@Zenebzenb 4 сағат бұрын
ያጀማ ዱአ አርጉልኝ አላሕ ጠይቂ ያጣሁት የለኝም ግን ለያዝኩት ነገር ችኩል ነኝ አላሕ ታጋሽ ያርግሽ በሉኝ
@zinetaragaw9273
@zinetaragaw9273 3 сағат бұрын
ሙሃመድ ይምጣልን ከሁሴን ጋር ሲተቻቹ ደስ ይላሉ ያደምቁታልም ከሸኩ ጋርም የእውነት አባትና ልጅ ይመስላሉ ።ኡስታዝ ይቅር በለን ፡ግን ሙሀመድ ይምጣልን😢😢😢😢
@hawaibrhim8358
@hawaibrhim8358 4 сағат бұрын
ሸህእችን የሚሰጡት እዉቀት ተባረክ አላህ በጣም ነዉ የሚገርመኝ የሰማሁት መልሼ ስሰማ ወዝ ና ጣእሙ ❤ ያድሳል አላህ እምሩሁን ያርዝልን ዱአ አርጉልን
@AzizaMohammed-r3x
@AzizaMohammed-r3x 57 минут бұрын
የመሀመድ ፈረጅ እና የሁሴን ትረባቸው ሳቃቸዉ የናፈቃችሁ ይመለስ የምትሉ ባድላይ ድምፃችን ይሰማ 🥳🥳🥳
@MariyeMariye-i5n
@MariyeMariye-i5n 3 сағат бұрын
ሰላምዋአሌይኩም ያሸኸ አላህሃያቶትንያርዝመዉ ከነቤተሰቦት ከነባልደረባዎት
@leylamohammed4945
@leylamohammed4945 27 минут бұрын
ማሻ አላህ ሼካችን አላህ ያኑረዎት ሚንበሮች በረካ ሁኑ አላህ ይጨምርላችሁ ለጥያቂያችን መልስ ስለምትሰጡን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤From 🇦🇺
@ayishamohammed833
@ayishamohammed833 4 минут бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሚንበሮች እንኳን ደህና መጣችሁ ሸህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልን እንድሁም ወንድሞቻችን ወላሂ ድምቀቶቻችን ናችሁ ኡስታዝ ፉአድ ሁሉም በተፈጠረበት ሲሰራው ለራሱም ለሰወችም ደስ ይላል አንተም የራስህ የሆነ ደስ የሚል ነገሮች አሉህ በጣም ነው የማከብርህ እናመሰግናለን ነገር ግን ለኸሚስ ምሽት ሁሴኖ እና መሀመድ ፈረጅ ይለያሉ ወላሂ የመሀመድ አለመኖር ክፍተቱ በደንብ ነው የሚያስታውቀው ለካስ በእጅ የያዙት ወርቅ ሆኖብን ነው እስከዛሬ ያላመሰገናችሁ ይቅር በሉን አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ ወንድማማችነታችሁንም አላህ ይጨምርላችሁ በየመሀሉ የምትቀላለዱት ነገር በጣም ነው ደስ የሚለኝ አብሬ ነው ፈገግ የምለው ስለዚህ መሀሜን መልሱልን አላህ በሰላም ጀምአችሁን 3ታችሁን ሸህን መሀመድን እና ሁሴንን በአንድ ላይ ድጋሚ የምናያችሁ ያርገን ለሁላችሁም ሰላም አላህ ያርጋችሁ
@EbrahimBashir-j2b
@EbrahimBashir-j2b 22 минут бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@FadxiyaAxmad-y4u
@FadxiyaAxmad-y4u 5 сағат бұрын
አላህ. የቆየቹ የአላህ. እዘናት እና ራህመት በናተላየ የወረደ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@SeidMohamed-m1u
@SeidMohamed-m1u 5 сағат бұрын
Selamualeykum yjemaa er mame wedet hedo new mejlisu hakika btam chrrrrr beloaale
@ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ
@ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ 5 сағат бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ❤ወበረካቱሁ❤ ያጀመአ ❤ሱሉ አላነብይ❤ ሱለላሁ❤አለይሂ❤ ወሰለም❤❤
@abdumobile5469
@abdumobile5469 2 сағат бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤ አላህምወሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ
@merimaaragie346
@merimaaragie346 3 сағат бұрын
ያረብ አሚንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 5 сағат бұрын
አላህ ይርዳን
@AHMEDSeman-ch7ry
@AHMEDSeman-ch7ry Сағат бұрын
አሰላም አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀምዐ
@RemzaBargicho
@RemzaBargicho 3 сағат бұрын
አህለን ያጀማዐ
@muaz-f9f
@muaz-f9f 3 сағат бұрын
امين يارب
@Rehima-x4p
@Rehima-x4p 4 сағат бұрын
ASlmalykum werhmtulahe webrkatu ameen ameen yarbe hulachnem Allha Yakoyelen
@kiyaki1036
@kiyaki1036 3 сағат бұрын
As wr wb mashaallah betam dess yilal. መሃመድን መልሱት ጭር ብሏል
@BilonDolar-de3tu
@BilonDolar-de3tu 4 сағат бұрын
Amin amin amin rejim edme ina tena shekachn❤
@Leyla-p7d
@Leyla-p7d 4 сағат бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@muaz-f9f
@muaz-f9f 3 сағат бұрын
بارك الله فيكم يطول عمركم
@MulukaBadu
@MulukaBadu 5 сағат бұрын
Amin yarbe 🤲
@FatumaAbdo-k4j
@FatumaAbdo-k4j 4 сағат бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ሚበሮች እንድሁም ሸሀችን ጀዛአኩም አሏህ ኸይር ጀዛአ አዳምጭ ስጨርስ እመለሳለሁ_
@abdulawalbeshir2709
@abdulawalbeshir2709 4 сағат бұрын
The program that I never want to miss. Long Live sheikachen
@semirawollo
@semirawollo 4 сағат бұрын
አሚንንን
@AishaAbrahim-ee5hk
@AishaAbrahim-ee5hk 9 минут бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን አረ ምን ነው መሐመድ ፈረጀ ጠፈሳ የኻሚሰ ምሸት አደማቂወ ሳቁ ጨዋታው እንዴት ጭር ብሎል ያለ መሐመድ ፈረጅ ኢንሻአላህ ለሚቀጥለው ሳምንት እንጠብቃለን ጀዛኩሙላሁ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤❤
@nejatal98
@nejatal98 4 сағат бұрын
Ammin
@NegashHassen-r7w
@NegashHassen-r7w 4 сағат бұрын
Dual arguln̈e afiya
@MunaShafi-b3f
@MunaShafi-b3f 3 сағат бұрын
የሰሞኑ ኸሚስ ምሽት ቅርቅር ይላል ወንድም መሀመድ ፈረጅ ለምን ጠፋ አላህ በሰላም ያምጣልን
@fatmah6936
@fatmah6936 3 сағат бұрын
ትክክል ሁሉም የራሳቸዉ የሆነ ዲምቀት ናቸዉ
@Ioo8Rff5
@Ioo8Rff5 4 сағат бұрын
❤❤❤❤
@Semira-m8g
@Semira-m8g 5 сағат бұрын
صل الله عليه وسلم لا اله الا الله محمد رسول الله❤
@Ebrhimyesufe
@Ebrhimyesufe 5 сағат бұрын
s a w ❤❤❤
@RavSeul
@RavSeul 5 сағат бұрын
ሱለሏሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GOteraKAra
@GOteraKAra 4 сағат бұрын
አላህ ያቆይልን ዱአ ያርጉልን
@sabithussen2841
@sabithussen2841 5 сағат бұрын
Yesrib ibnu qaniya nw
@seadsalik813
@seadsalik813 4 сағат бұрын
አይ ሚንበሮች ማሻ አላሕ አሸብርቃችኃል ገብቶቹኃል ቢዝነስ
@AymenR-mm8cv
@AymenR-mm8cv 29 минут бұрын
አሰላም አለይኩም ቱባ
@SsL-t8q
@SsL-t8q 33 минут бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤
@MulukaBadu
@MulukaBadu 5 сағат бұрын
Walikum aslam
@ሰሚራሰሚራመሀመደአሊ
@ሰሚራሰሚራመሀመደአሊ 52 минут бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mohammedAhmed-yp8fs
@mohammedAhmed-yp8fs 5 сағат бұрын
Mashallhe bratwu from UAE
@MulukaBadu
@MulukaBadu 5 сағат бұрын
S,a,w🥰🥰🥰
@Zenebzenb
@Zenebzenb 5 сағат бұрын
ሠላም አሊኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ያጀመአ ቅሪና እናቅርብ ማሜ ይምጣል የምር ያለ ማሜ ደሥ አይልም
@SeidMohamed-m1u
@SeidMohamed-m1u 4 сағат бұрын
@@Zenebzenb habibty lek nsh
@AbduAbdu-of6wy
@AbduAbdu-of6wy Сағат бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወንድሞቸ ሸሄ ሀቢቢ አላህ ይጠብቃችሁ።ሙሀመድ የት ሄደ?በሰላሙ ነው?
@KalilAhemade
@KalilAhemade 2 сағат бұрын
እረ መሀመድ ፈረጅ ጭር አረገን በሰላምነው
@ነአምያረብ
@ነአምያረብ Сағат бұрын
መሀመድ የት ገባብን😊
@EntisarAli-ww9rj
@EntisarAli-ww9rj 4 сағат бұрын
🤲🤲🤲أللهم امين يارب العالمين ❤أللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين❤جزاك الله خير الجزاء وبارك الله فيك ❤
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН