የቫይታሚን ሲ ቅባት | vitamin C sirum |*በጣም አስፈላጊው የፊት ቅባት* how to make vitamin C sirum for skin.

  Рет қаралды 112,979

zizi beauty ዘበናይ9

zizi beauty ዘበናይ9

Күн бұрын

Пікірлер: 206
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a Жыл бұрын
የባይታሚን ጥቅምና አዘጋጃጀት የብቱካን ልጫና እሬት ጀሊውን ውስጡን ምርጥ ነው በቀላልና በቅርብ ልናገኘው የምንችለው ነው የተፈዘፈውን የብርቱን ልጣጥ ፈጭተሽ አጥልለሽ ውሀውን የሬቱንም የውስጠኛውን ክፍል ፈጨሽው 👌ቫይታሚን C&ቫይታሚን A ምርጥ ነው አዘገጃጀትሽ ተመቸኝ ለቆዳ ልስላሴና ለጠቆቁርና አላስፈላጊ እቆዳችን ላይ የሚወጡ ነጠብጣቦችንም ያስወግዳል 👍👍Thank you for Sharing❤❤❤❤
@Mebrat2111
@Mebrat2111 Жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ቆንጆ ስራ ነው ዚዚ በርች አዳዲስ ስራዎች ስለምታመጭ እናመሰግናለን በአዲስ ስራ እስከምትመጭ እንጠብቅሻለን በርች
@mulu-q3s
@mulu-q3s 11 ай бұрын
ሰላም ዋው በጣም ጤናማ የፊት ቫይታሚን ቅባት አሰራር ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham Жыл бұрын
ሰላም ዚዚ በጣም ምርጥ የፊት ቫይታሚን ቅባት ነው የሰራሽው እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 Жыл бұрын
ዚዚዬ ሰላምሽ ይብዛ የቫይታሚን ሲ ለፊታችን የሚጠቅመንን ውህድ በቤታችን መስራትና መጠቀም እንድንችል ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ::❤❤❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga Жыл бұрын
ዚዚዬ ሁሌ እከታተልሻለው ኮሜንት ባልፅፍልሽም በጣም ብቃት ያለሽ በእውቀት የተደገፈ ጠቃሚ የፊት ማስኮች የፀጉር ማሰደግያ ውህዶች ዘይቶች ነው ምታቀርቢልን በውነት አድናቂሽ ነኝ ጥራት ያለው ቪድዬ ዋው ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለማየት ያብቃኝ ኮሞንቱ ካየሹ ቤቴ ገብተሽ አስተያየት እፈልጋለው ከንዳንቺ አይነቶች ምክር እፈልጋለው ከመዳም ስራ ጋር ሲመቸኝ ነው የምሰራበት ዚዚሻ በርቺልን ❤❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n Жыл бұрын
ሮዛዬ ከልብ አመስግናለሁ ሰብ አርጊሻለሁ ቱቱበር መሆንሽን አሁን ነዉ ያውኩት ጅግኒት በርቺልኝ እከፍታው ላይ እንገኛኝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤
@nurabentbaba
@nurabentbaba Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ማሻአላህ የኔ ቆንጆ ጀዘክአላህ ከይር አርፍ ትምህርት😮
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ነው
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 8 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ ዚዚዬ የኔ ውድ ዋውውውውው የዛሬው ለየት ይላል የኔ ውድ የጠቀመሽን ሥለምታካፍይን ቀጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤
@አለምብመ
@አለምብመ Жыл бұрын
እሺ እህት እናመሰግናለን❤❤❤
@Twinbrothers-e3d
@Twinbrothers-e3d 8 ай бұрын
ሰላም ዚዚ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ የቫይታሚነ Cቅባት አሰራር ከቆንጆ ገለፃ ጋር ነው ያቀረብሽልን በርቺ እናመሠግናለን
@yoninet1103
@yoninet1103 8 ай бұрын
Thanks for you Share konjo we need more information
@Lucytube3
@Lucytube3 Жыл бұрын
Selam lanchi yrhun ziziye wow gobez yene jegna berchi ❤❤❤ ketay belela entebkshalen berchilgn ❤❤❤
@TigstRoby
@TigstRoby Жыл бұрын
በርቺልኝ❤❤❤
@tsionshiferaw4685
@tsionshiferaw4685 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ አገላለጽ
@Azeb1
@Azeb1 Жыл бұрын
selam enekan dena mexash des ymil arif aserar new enamsegenalen ejish yebare yeney balemoya berichi
@RUhama21
@RUhama21 Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣሽ ዘበነ ውሃው መታዘጋጃቸው ያሉ ነገሮች ነው የምታዘ የምታዘጋጁ ጎበዝ በርች ቀጥይበት አስፈላጊ ነገሮች ስለመታቀርብልን ከልብ አድርገን ነው ስትናለን
@selamawitberhanu1563
@selamawitberhanu1563 Жыл бұрын
ተባረኪ
@Radiahmed
@Radiahmed 5 ай бұрын
ዋው ዋው ዚዚዬ በጣም ጎበዝ ነሸ ምርጥ ምርጥ መዋቢያዎችን ነው የምታቀርቢልንን በርቺ አሪፈ ሥራ ነው የምትሠሪው እናመሰግናለን ❤❤በቀጣይም በጉጉት እጠብቃለንን
@zinatube
@zinatube Жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል በክርስቶስ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ዚዚ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳወቅሽን በውድ የምንገዛውን ነገር ነው በቀላሉ በቤት ውስጥ ሠርተሽ ያጋራሽን እጅሽ ይባረክ በርቺ ቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን በርቺልኝ እህቴ ❤❤❤❤❤
@AjebushDarie
@AjebushDarie 8 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ ዋውውውው ምርጥ የባይታሚን ሢ ቅባትነው ያዘጋጀሺው ❤❤❤❤
@lucytube1379
@lucytube1379 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሀን ዚዚዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ የምፈልገውን ቪዲዮ ነው የሰራሽልን ጎበዝ በርቺ 👌👌
@astersimatube
@astersimatube Жыл бұрын
ዋውው በጣም አረፍ አሰራር ነው የኔ ውድ እህቴ❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ ውድ ላይክ ሼር ውድ በርችልኝ
@TigestAlemu
@TigestAlemu Жыл бұрын
Wow wow
@hanytwin
@hanytwin 8 ай бұрын
ከብርቱካን ልጣጭ እና እሬት በተፈጥሮ መንገድ ለማንኛውም ቆዶ ተስማሚ የሆነ አሰራር ነው በውድ የሚገዛን ነገር ቤት ውስጥ በማዘጋጀት ቡዙ ነገር ማትረፍ እንችላለን በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@ewnetvlogs5348
@ewnetvlogs5348 Жыл бұрын
ዚዚዬ የእኔ ቆንጆ ! የሚደንቅ የቫይተሚን ሲ ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው። ገበያ ላይ እንዴት ውድ እንደሆነ። በቀላሉ እቤት ውስጥ ማዘጋጀት እንዴት የተሻለ እንደሆነ። ስለምትሰሪልን ቪድዮዎች እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ዋው ዋው ብያለው። ብርቱካን እሬት ለቆዳ ወሳኝ ናቸው።
@zinatube
@zinatube Жыл бұрын
ዋው ዚዚዬ በቀላሉ በቤታችን ቫይታሚን ሲን እንድንሰራ ሰርተሽ ስላጋራሽን እናመሰግናለን በርቺ ጠንክሪ ብዙ እንጠብቃለን ቫይራል ሊወጣ ይገባል በውነት ደሞ ግልፅ ነው keep it up sis ❤❤❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 11 ай бұрын
ሰላም እህቴ ዚዚዬ በጣም እጥር ምጥን ያለ የቫይታሚን ሲ የፊት ቅባት አሰራር ነው ከኬሚካል ነፃ ጤናማ አሰራር ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤🙏
@AberashYouTube
@AberashYouTube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማሰገን ውደ በክርስቶስ ፈቅረሰለም ዋዋዋዋዋ በጠም አረፈ የፈትቆደ ልሰለሰነው❤ ምረጥቆይትነበረ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ዙዙዬ ዋውው በጣም ቆንጆ እና ቀላልል አሰራር ነው ያሳየሽን ቆይ እጠቀመዋለሁ እኔ ብሩትካን በጣም ነው የምወደው ለፊቴ ብጉሬን ያረገፈልኝ ባለ ውለታዬ ነው እሬቱንም እጠቀመዋለሁ ማግኘት ያልቻልኩት ግርሲኒውን ነው እናመሰግናለን 💚💛❤️
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 Жыл бұрын
Betam enamesegenalen zizye tebareki lelaw ebakeshin yeqen yefit cream serilen ebakesh ziziye beterefe yeserut ejochesh yebareku❤❤❤❤
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 Жыл бұрын
Tks so much.
@zdtube5093
@zdtube5093 Жыл бұрын
ሰላምብ ይብዛ እካንደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆንጆ አስራርነው በርችልን እናመሰግናለን አሪፍ ካችብዙ እጠብቃለን በቀጣይ ስራሽእጠብቃለን
@Etihobeauty2
@Etihobeauty2 Жыл бұрын
looking beautiful it is true i am going to try it. i respect u advise. am waiting for a new video . thank you.
@elsaayoutube
@elsaayoutube Жыл бұрын
Betam arif ana qelal vitamins asrar new ajsh ybark balmoya selasyshin anamsgnaln yawqutan masawq melkamnt new brchii
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 Жыл бұрын
በጣም አሪፊ ይሆን ያ ቆንጆ የሆነ አሠራር ነው የተሰራው ስራ ሳይንስ ግን አለችኝ ማየት በጣም ጥሩ ነው ደግነትሽ በራሱ ላይ እናመሰግንሃለን የሚል ይክበርልኝ በድብቅ ሰላም ጤና ይዝብልሼ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ዘመንዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ የሚገርም ቅባት ነዉ ያዘጋጀሽዉ በዉነት እንዲህ ቤታችን በሚገኝ ግባት እራሳችንን መንከባከብ እንዳአብን በግልፅ ነዉ ያስረዳሽን ብርቱካኑ ሬቱ ሳይቀር በቀላሉ ልዩ ሥራ ነዉ የሰራሽዉ ለካ ቅባትም ይሆናል ግሩም ነዉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርቺልኝ 🍊👍👌❤🙏
@betidaniel2595
@betidaniel2595 Жыл бұрын
Ziziye Enkuan dehna metash orange ena ret be metekem yemigerem vitamin c serum new yeserashiw wow coloru rasu endet yamiral enamesegnalen share selaregshin ❤
@Ourtime-1
@Ourtime-1 Жыл бұрын
Selam wede ehetachen enkuan dehena metash arife astemari video new selagarashen enamegenalen berchi bezu entebkalen ❤❤❤ selam lehagerachen Ethiopia ena hezebochawaa yehunelen 🎉🎉🎉🎉
@sarontube1237
@sarontube1237 Жыл бұрын
ዋው ዚዚዬ በጣም ነው የወደድኩት ለመስራት ቸኩያለው ብርቱካን ልጣጭ ፣ እሬት፣ ግሪሲሊ፣ኮኮናት ኦይል ተጠቅመሽ ምርጥ ቪታሚን C እሽረፕ ነው ያዘጋጀሽልን ወድጄዋለው የሰሩት እጆች ይባረኩ❤
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 Жыл бұрын
You are the best! Please keep it up! The background music is relaxing 😎
@kadijaayoutube6554
@kadijaayoutube6554 Жыл бұрын
Welcome bagaa nagayaan dhuftee qalii namaa wawuu bayee baredaa jabadhuu gobaazii akkumaa kanaatii ittii fufii iraati hojaadhuu
@chaltutusee
@chaltutusee Жыл бұрын
Maasha Allah taabarakaala yaa Allah jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah mashallah baayee namati tolaa jabadhu wow jabdu keenyaa ❤❤jabadhu qalii nama Anna dhufuu baredu koo jabadhu ❤❤jabadhu 😮😮
@SamiraMTube
@SamiraMTube Жыл бұрын
ሰላም ዚዚ ዋዉ በጣም ምርጥ ስራ ነው ያካፈልሽን የዛሬው ደግሞ ደንቅ ነው ከከሚካል ነፃ የሆኑ በቤታችን በቀላል ሰርተን የምንጠቀመው ዋዉ ልዬ ነው እናመሰግናለን
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ዚዚዬ የኔ ውድ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሁል ግዜ የምታቀርቢው ተባረኪ ውድድድ ነው የማረግሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እናመሰግናለን👏
@omaishayoutube
@omaishayoutube Жыл бұрын
Selam Selam wed yagera lij selamesh yebza wowweww batam yafeti wehid new baktay batay batshal video eskmnegenagn mlkam geza
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውውውው በጣም አሪፍ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ጎበዝ በርቺ ሁልጊዜም የምታቀርቢልን ሁሉ አስፈላጊ የሆኑ ቆንጆ ቆንጆ ናቸው እናመሰግናለን
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ የቫይታሚን C አሰራር ነው ያሳየሽን በብርቱካን ልጣጭ ኦሊቬራ ግርሲሊ ኮኮናት ኦይል አሪፍ ቪታሚን C እሽረብ ወድጄዋለው እሰራዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ነው በርች በጣም ጎበዝ
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዚዚዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ባይታሚን ሲ ለፊታችን ነው ያሳየሽን እናመሰግንአለን
@RichaFeqer
@RichaFeqer Жыл бұрын
Ezgeber yemesegen selamesh yebezaling enkan dane metesh yene.mar wow batem mirta yehone matefey new yene.mar yene mar yesereshew batefetro new yesereshew yene.mar ejash yeberek
@zinatube
@zinatube Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ❤ እንኳን ደና መጣሽ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ አንደኛ ደሞ በተፈጥሮ ነገሮች በቅላሉ እንድንሰራው ስላረግሽን ተመችቶኛል 🎉🎉🎉🎉🎉
@UbaidUaq
@UbaidUaq Жыл бұрын
ሰላም ዉዴ በጣም ነው የሚመቼኝ የምሰሪያቸዉ ሁሉ መልካም ሰዉ በረች ዚ ላስቸግረሽ sun screen besriln
@hawatube-pg5jk
@hawatube-pg5jk Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፋ ነዉ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
@GelilaTesfaye-w6i
@GelilaTesfaye-w6i Жыл бұрын
ቪዲዮ አጭር እና ግልጽ ስለሆነ ደስ ብሎኝ ነው ያየውት❤❤
@askelachitube23
@askelachitube23 Жыл бұрын
Selma tenayesitlgn ethat wude Enkuwn dena matashe Emaa wowo betam dessi yemal egziybhar ymesgen des yemli koyta nber thtachin fetari lehagerachin selam fikir yawurdiln Ameen
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube Жыл бұрын
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን እትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ በራችችችችችች አርፍ የፊት መስክ በጣም አርፍ ናው ብሩቱከን ለፊት❤❤❤tenkis my sistuuuuuuuuuu❤❤❤
@RozaBeyene-h6w
@RozaBeyene-h6w 9 ай бұрын
Betam arif new
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ዉዴ በጣም አይዝም ቆንጆ የሆነ ለቤታችን ምርጥ ቅባት ያውም ያዘጋጃቸውን እጅግ በጣም ደስ በዚሁ ቀጤን እጅግ በጣም ደስ ይላል
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስብሎኛል ዋውውውው በእውነት በጣም አሰፈላጊና ጠቃሚ መረጃ ነው ሁሌም የምታቀርቢልን በጣም ጥሩ የምጠቅም ነው በርቺ ጎበዝ እሄንን የመሰለ ስራ ስለ አካፈልሽን እናመሰግናለን
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽ ትዚዬ ዋውው በጣም አሪፍ ነው በርችልን እናመሰግናሌን🙏
@tube-mm6nf
@tube-mm6nf Жыл бұрын
ዋውውው ዚዚየ ማሻአላህ በጣም ቆንጆ የፊት ማስክ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን በበለጠ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ🌷🌷🌷
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 Жыл бұрын
Zizi betame enamesgenalene betame tekami new ebakeshene sunscreen endate endemisera degemo asayene ❤❤❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
ሰላም ሰልም ዚዚዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው የዛሬው ይለያየል ለቆዳችን እጅግ አስፈላጊው ተፈጥሮአዊ የቫይታሚን C ቅባት በቤታችን በቀላሉ እንዴት አዘጋጅተን መጠቀም እንደ ምንችል በሚገባ ተምረናል ሬት የብርቱካን ልጣጭ በመጠቀም ገራሚ ኬሚካል ነፃ የሆነ የቫይታሚን ሲ ቅባት አዘገጃጀት ነው ጊዜ የማይወስድ ከቫይታሚን ኢ ጋር በማዋሀድ ምርጥ የሆነ ቅባት አዘጋጅተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን 😘❤
@nardos8908
@nardos8908 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍yene jagna❤❤❤❤❤
@seblekitchen
@seblekitchen Жыл бұрын
ሰላም ዙዙዬ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ትሪትመንቶችን ስለምታቀርቢልን ከልብ እናመሰግናለን🙏አንድ ጥያቄ አለኝ ለተቃጠለ ፊት ልክ እንደማዲያት መስሎ ቀረ እባክሽ ከቻልሽ ለሱ የሚሆን ትሪትመንት ካለሽ
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 Жыл бұрын
I thank you so much. It is very helpful video.!!!!!
@selamfilagot8586
@selamfilagot8586 Жыл бұрын
ሀይ አመሰግናለሁ!! ሰንስኪሪን በቤት ውስጥ ሲሪልን
@masakiya8180
@masakiya8180 Жыл бұрын
Seellaamm seellaamm new new Iiddee nachuu seellaamm Iizz bay naagaayaa Waal Bayi
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 Жыл бұрын
ዚዚዬ ሰላምሽ የበዛ ይሁን እህቴ! በጣም ቆንጆ ለቆዳችን ጠቃሚ ዘይት ነው ይዘሽልን የመጣሽዉ ሬቱም የብርቱካን ቆዳ አልመንድ ቫይታሚን ዋዉዉ ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👍🙏
@gelayehailu3502
@gelayehailu3502 Жыл бұрын
ተባረኪ አድናቂሽ ነኝ።
@samrugrmay1373
@samrugrmay1373 Жыл бұрын
Wede gricele lemanagnes ? Be eret ena be orange bcha mesrat anchelm?
@Tsega-o8z
@Tsega-o8z Жыл бұрын
thank you for sharing❤ፊትሽን በጣም ፅድት ያለ ነው እና በትሪትመን ነው ወይስ በተፈጥሮሽ ነው?
@elanahermontube
@elanahermontube Жыл бұрын
ዚዚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ የዛሬው ደሞ ለቆዳችን ጠቃሚ የሚሆነውን ቫይታሚን ሲ ነው ይዘሽልን የመጣሽው እሬቱ በተለይ ለፊት በጣም ጥቅም አለው የውነት እኔ ተጠቅሜው በጣም ጠቅሞኛል የብርቱካኑንም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን።
@jemurade
@jemurade Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ዘብይዋ ባልሽብት ቦታሁሉ ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማየ እናም ዋው ዋው የእውነት የምታቀረቢያቸው ነገሮች ልዩናቸው ከንፅህና አጠባብቅ ጀምሮ እጀሽ የተባረክይሁን ሀሪፍ ማክስ አሰራር ነው ያሳየሽን ከልብ እናምስግናለን ቀጠይበት
@Hayubeauty
@Hayubeauty Жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውው ምርጥነው ዚዚየ እናመሰግናለን በርችልኝ❤🎉
@BezTube1627
@BezTube1627 Жыл бұрын
Enkuan dehna metash Ziziye Betam yemigerem vitamin c serum endezi bekelalu bebetachin endet endeminsera Selasayeshin enamesegnalen beteley le derek koda asefelagi yemeselegnal coloru rasu endet new yemiyamrew endanchi lemeserat emokeralew enamesgnalen ❤
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 Жыл бұрын
Thanks
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 Жыл бұрын
ዚዚዬ የእኔ ውድ❤ በለው የዛሬው ደግሞ ጉድ ነው ! የሚገርም ድንቅ ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው። ሁላችንንም የሚጠቅም ከኬምካል ነፃ የሆነ ሁልግዜ እቤታችን በሚገኙ ግብዐቶች የተዘጋጀ ለሌላ ተጓዳኝ ጉዳቶች የማያጋልጥ ጤናማ የሆነ ሁልጊዜ ልንጠቀመው የምንችለው አስገራሚ የሆነ ጠቃሚ ቪድዮ ነው። ብዙ ምርጥ ምርጥ ስራዎችን እያመጣሽልን ስለሆነ ከልብ እናመሰግንሻለን። በባለፉት ስራዎችሽ ብዙዎቻችን እጅግ በጣም ተጠቅመናል። የዛሬውንም የቫይታሚን ሲ ስራ በጣም ነው የወደድኩት። በርቺልን በሼር በላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ሁሉም ል0ተባበርሽ የሚገባሽ ልጅ ነሽ። እውነተኛ የሆኑ ስራዎችን ሼር ስለምታደርጊን ተባረኪ❤
@yenutube21
@yenutube21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን በጣም ደስ የምል የቆዳ ክርም በቀላል መንግድ ናገኝውን ስለ አካፍልሽን ደስ ብሎናል የኔ ውድ በርችልን
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@talilederesa2234
@talilederesa2234 7 ай бұрын
Wow
@zuzutube8614
@zuzutube8614 Жыл бұрын
ስላም ስላም ውድ እህት እንኳን ስላም መጣሽ ሀሪፍ ቆይት ነበር ዋው እህቴ ሀሪፍ ነገር ነው የሚታቀሪብ ቀጥይበት ውድ እህቴ ሀሪፍ እስክራብ ነው ካንች ብዙ እንትብቃልን
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu Жыл бұрын
መሻአላህ እህት💯💯🌹🌹👍📿💓💓
@KidstGebregeyorges
@KidstGebregeyorges Жыл бұрын
Zezeye Enkuwane Dehena metash Mecheme Anechi Video eseketeleki Begugute new metebekewe Zare degemo Betame tekami ena Tefelagi bekelalu leneserawe yemenechelewen VitamineC Ametashelen Gebeatochu hulu tekami nachew Betame Enamesegenalen Selakafeleshen ❤❤❤❤
@Mulu-up7pt
@Mulu-up7pt Жыл бұрын
ዚዚየ እንኳን ደህናመጣሸ የኔውድእህት ሰላየሁሸደሰበሎኛል የኔቀለዩሴት ዋውውበጣም በሚያምር ሁኔታነው ያሳየሸን የእውነት ይለያል አሰራርሸ እናመሰግናልን ኑሪልን እህታችን በርችልኝ ቅጥይበት ❤❤
@kadijaayoutube
@kadijaayoutube Жыл бұрын
Welcome bagaa nagayaan dhuftee baredduu tenaa wawuu bayee baredaa jabadhuu hallumaa kananii itii fufii iraati hojaadhuu gobaazii akkumaa kanaatii ittii fufii ❤❤
@emumasudetube
@emumasudetube Жыл бұрын
ሰለም ሰለም ዚዚዬ ዋዉ በጠም ለቆደችን ጠቀሚ ትምህርት እዘሽልን ስለመጠሽ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን እኔ አንድ ግዜ በለፈው የሰረሽው ቭድዮ ሞክሬው በትንሽ ግዜ ለውጥ አግቼበት ነበር ግን ግዜ ዬለኝም ስራ ይበዘብኛል ሀገር ስገበ እሞክረወለው እንሻአላህ
@nardostube4757
@nardostube4757 Жыл бұрын
Nageenyii waqayyoo sif Haa ta'uu akkam oltee bagaa nagaan dhuftee zizyee wowowo barumsaa nuf later galatomii ❤❤❤❤❤
@astersimatube1767
@astersimatube1767 Жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት እንዴት ነሺልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሽልኝ በጣም ትክክል ነሺ ውድ በጣም አረፍ ነው እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ውድ በርችልኝ❤❤
@ETENESH
@ETENESH Жыл бұрын
ሁሌም የምታቀርቢልን ቢዲዮ በእዉነት በጣም ልዩ እና የሚገርም ሰላምሰላም ዉድ እና የተከበራችሁ ዉድቤተሰብ ሰላማችህ ብዝት ይባልኝአሪፍ አቃረራብ ነው ቀጥይበት ውድ እናመሰግናልን ❤❤
@አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ
@አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ Жыл бұрын
እኔም ጀምሬለውእሰኪ ለውጡን አያለውእህቴ እግዚአብሔርይሰጥሺ
@KUULLEESHOW
@KUULLEESHOW Жыл бұрын
Nageenyiif jalaalii WAAQAYYOO mana kanafii haa baayatu Ana dhufuu bagaa nagaan dhuftee zizi too ❤❤wow ogumaa gaarii qabadaa dhugaa jaabadhu halumaa kanan itti fufii waanofi too 🎉🎉🎉
@caaltuushow8470
@caaltuushow8470 Жыл бұрын
Weel come zizi too ❤WAAQAYYOO biyyaa keenyaa nagaa tokkuma jalaala nuufi haa kennuu jaabadhu jabesi halumaa kanan itti fufii waanofi too 🎉🎉
@የገንየዩቱብYegnyeutbe
@የገንየዩቱብYegnyeutbe Жыл бұрын
ዚዚዬ የኔ ልዩ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
@beydatube
@beydatube Жыл бұрын
Zizi selam selamsh ybza enkan dena methash balesh bet selamsh ybza wwwww betham arif yefit new wude enamesegnalen❤❤
@ሙሉቀንይቲውብ
@ሙሉቀንይቲውብ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kenzetube
@kenzetube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም Zdo እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት በጣም ጠቃሚ ና በቀላሉ ላዘጋጁ የሚችል ዉህዶችን ሰለምታቀርቢልን እናመሠግናለን ቀጥይበት ብዙ እንማራለን በርቺልን🥀🥀
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ዚዚዩ ዛሬም እንደሁልግዜው በተወዳጁ ስራሽ ልዩ በሆነ ጠቀሜታው አንደኛ የሆነ የቫይታሚን ሲ አሰራር በቤታችን በቀላሉ እንዴት እንደምንሰራ በእቅድ በጥራት እና በሂደት ሰርተን ቆዳችንን ውብ ማድረግ እንደምንችል የሚያሳይ ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው በጣም በጣም እናመሰግናለን 👌🌹
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 Жыл бұрын
ዋው በእውነት ስራወችሽ ሁሉ የሚገራርሙ ናቸው ጥራቱን የጠበቁ የፊት ውህዶች በቤህ ውስጥ በሚገኙ ነገሮች ነው የምታዘጋጅው እናመሰግናለን በርሽልን ውዴ
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 493 М.