Рет қаралды 43,468
የዋሸችኝ ውሸት ከአእምሮዬ ሊወጣ ስላልቻለ ከዚ በጛላ አብሬያት አልኖርም! - 8 ወር ሙሉ እንደ ህፃን ልጅ አጃጅላኛለች!! - 8 ወር ሙሉ ሚስቱን እንደ እህቱ አቅፎ የሚተኛው ባል መጨረሻ
------------------------
በዛሬው ፕሮግራማችን ላይ አንድ ባለታሪካችን በህይወቱ ላይ ስላጋጠመው የህይወት ታሪክ የሚያካፍለን ይሆናል። በዛሬው ፕሮግራም ላይ ባለታሪካችን በስፋት ይዞልን የመጣው ታሪክ በትዳር ህይወቱ ስለገጠመው አንድ ጉዳይ እና የትዳር ህይወቱን ፣ በገንዘብ አያያዝ እና አጠቃቀም ዙርያም ጭምር ያወራን ድንቅ ድንቅ ሀሳቦች የተካተቱበት ፕሮግራም ይዘንላችሁ ቀርበናል። ባለታሪካችን በትዳር ህይወቱ ላይ ያጋጠመውን ታሪክም አጫውቶናል በተለይም ደግሞ ከትዳር በጛላ ሚስቱ እንደምትሰጠው ቃል የገባችለትን ድንግልና እንዳልሰጠችውና በምን ምክንያት መሆኑንም ማወቅ እንዳልቻለና በዚህም በማማከር እንድናግዘው ጠይቆን እኛም የገጠመውን ችግር ለመፍታት የሄድንበትን ርቀት ይዘንላችሁ ቀርበናል። አብራችሁን ቆዩ!!
In today's program, we are honored to share an insightful and thought-provoking life story from one of our storytellers. This narrative offers a deeply personal account of challenges faced in married life, shedding light on significant themes, including financial planning, money management, and the impact of financial decisions on relationships.
Our storyteller delves into the intricacies of managing finances within a marriage, sharing valuable lessons and practical ideas about budgeting, financial transparency, and fostering mutual financial goals with a partner. These insights are both relatable and enriching, providing listeners with guidance and inspiration for their own financial journeys.
In addition to financial matters, the story also touches on deeply personal experiences, including the complexities of marital expectations and communication. Our storyteller candidly addresses an emotional aspect of his married life: the unfulfilled promise of virginity made by his wife before marriage, leaving him in a state of confusion and reflection.
This story is a blend of heartfelt honesty and practical wisdom, offering a unique perspective on navigating the highs and lows of marriage. Stay tuned for an engaging and enlightening program that promises to resonate with many!
---------------
ይህ ፕሮግራም በማለዳ ቲዩብ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሲሆን የተለያዩ ባለታሪኮች የህይወት ታሪካቸውን የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። በተለይም በቢዝነስ ፣ በስራ ፣ በፍቅርና በተለያዩ የማህበራዊ ህይወታቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን የህይወት ታሪክ የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። ሙሉውን ፕሮግራም ተከታተሉት እናመሰግናለን።
------------------
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!! ይከታተሉን😊
@negusmediaOfficial @Dukashow33 @ynserayne #life #finance #love #husband #wife #money #maledatube #ማለዳ_ቲዩብ