የወንድ ሀላፊነት በትዳር ውስጥ። ስራ የማይወድ ሰው! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

  Рет қаралды 3,146

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
@AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 5 күн бұрын
ለላጤዎችና ለወጣቶች ሸር አድርጉ ባለ ትዳሮች እኳ ሳይወዱ ግዴታቸው ያሰራቸዋል😂
@selamademsung5995
@selamademsung5995 5 күн бұрын
ተባረክ ❤መስረታዊ ትምህረት ነው ስራ በጣም ያስከብራል ስራ መስራት ለሁሉም ነገር ጥቅም አለው ከምግብ እስከ ልብስ ________ይቅጥላል መስራት ከእግዚአብሔር በታች የቤታችንን ቀዳዳ ጉድለት ይሞላል ❤እንድንስራ የእግዚአብሔር ቃል ያዘናል እኛም ጤና እስካለን እንስራ❤
@Maregu-v9t
@Maregu-v9t 5 күн бұрын
እውነት ነው ፀግሽ መጽሐፍ ቅዱስ "ልሰራ የማይወድ ሰው አይብላ" ይላሉ (2ተሰ3:10-11)ስለዚህ መስራት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትዕዛዝ ነው አለመስራት የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ መጣስ ነው እንዳይሰራ የሚያደርግ ምክንያት እስከለሌ ድረስ ሁሉም መስራት አለበት ወጭ ስላለበት ብቻ ሳይሆን መስራት ትዕዛዝ ስለሆነ
@AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
@AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 5 күн бұрын
በ30አመቱ ከናቱ ብር እሚጠይቅ አለ አንዳንድ ቦታ
@astuastura9332
@astuastura9332 5 күн бұрын
ፀግሽዬ ምነው የእግዚአብሔርን ሰላምታ ሳታስቀድም ቀጥታ ገባህ ወደ እርእሱ no ፀግሽ ሰላምታው ይቅደም ከምንም በላይ !!!
@AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
@AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 5 күн бұрын
ገጠር ያሉ ወጣቶች ቢከታተሉ ይለወጡ ነበር ተጣጥበው ከተማ ለሚውሉ
@መመዘን_Memezen
@መመዘን_Memezen 5 күн бұрын
እህቶቼ ተመከሩ በደንብ ሰምታችሁ ተግብሩት እኔ በዚህ ምክንያት ፈትቼ ለብቻዬ ልጄን እያሳደኩ ነው
@Etsub2323
@Etsub2323 5 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን ከሰነፍ ወንድ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Күн бұрын
ተመሰገንንን አምላኬ አደለም በሀገሬ ተሰደጅም 16ሰአት እየሰራው ናው እኔ ካልሰራው በቃ የጨንቀኛል ቀላልእሰራለው እንዴዴ
@AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
@AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 5 күн бұрын
Thanks❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 5 күн бұрын
የኔ ባል ባጃጅ ገዛ በዛም አይስራም ለስው ስጥቶ ቁጭ ብሎ ነው የሚውለው እኔ ስደት ነኝ ልናገርው እፈራለሁ 😢😢
@alhamdulilah-df7he
@alhamdulilah-df7he 2 күн бұрын
አረ ተናገሪዉ ሌሸ ትፈሪያለሸ በጠብ ሳይሆን በፍቅር ንገሪዉ ካልሰማሸ አንቺ መጠንቀቅ ቆም ብለሸ ማሰብ
@yimamarega7327
@yimamarega7327 5 күн бұрын
Wnd hono ywm tdar yizo sra mysra mn yibalal😢
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdes-d8o
@mekdes-d8o 5 күн бұрын
ይህ የኔ ችግር ነዉ በቃ ደከመኝስራ ስራ በማለት
@YifatAyfokr
@YifatAyfokr 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 5 күн бұрын
❤❤❤
@KiduMare
@KiduMare 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН