የያዛችሁ ነገር ምንድን ነው?

  Рет қаралды 67,582

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@meazatefra6336
@meazatefra6336 Жыл бұрын
ስናመሰግን እናተርፋለን እግዚአብሔር ሆይ በጉድለቴም አመሰግንሀለው አባቴ ሆይ አንተ ከኔ ችግር በላይ ነህ ለዛሬ ስለዚችህም ስአት አመሰግናለሁ ❤ 🥰
@mizanhailu1652
@mizanhailu1652 Жыл бұрын
Amen 🙏🏿 ❤
@maref5336
@maref5336 Жыл бұрын
Canal in 0asegd
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 Жыл бұрын
እውነት ነው ቆም ብለን ስናስበው፡ የተደረገልን ይበልጣል። የጎደለን ማስተዋል ብቻ ነው። ዛሬ መኖራችን በራሱ ትልቅ ስጦታ ነው። በዘመኔ ሁሉ ከኔ ያልተለየ በነገር ሁሉ ሁሌ የሚረዳኝ ታማኙ ፈጣሪዬ ክብር ምስጋና ይድረሰው። ሰለማይነገር ስጦታህ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን!
@temutube6321
@temutube6321 Жыл бұрын
ዳግየ በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ እኔ አብራኝ ያለች ጓደኛየ ሁሌ ቲክታክ ላይ የምታየዉ ነገር የሚያስጨንቁ እና የማይረባ ነገር ወይ ዘረኛ ሆነዉ የሚሳደቡ ካሉ እነሱን ትልክልኝ አለች ባጠቃላይ አች የተናገርሻቸዉ ነገሮች እኔ ጋር አሉ watesap ላይ ስትልክልኝ እይዉ በፈጣሪ ትለኛለች የማይረባ ነገር መሆኑን ስለለመድኩት እሺ ቆይ በኋላ አየዉ አለሁ ብየ እልፍ ማለትን ተማርኩ ። ይህም ደሞ እድማር ያደረክሽኝ ያንች የስነልቦና ምክሮችሽ ለኔ ብዙ ነገር ጠቅመዉኛል የኔ ጀግና አንች ልዩ ሴት ነሽ ሀገራችን ላይ ብቻ ሳይሆን በየትኛዉ አለም ዉስጥ የተጎዳ እና ብዙ ተስፋ የቆረጡ ልቦች በማህበረሰባችን ዉስጥ እጅግ በጣም ብዙ ሰዉ በየትኛዉም የስደት አለምም ሞልቷል ። ስለዚህ ታስፈልጊን አለሽ ፈጣሪ ደሞ ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤ ዳጊየ
@edlawitbelie
@edlawitbelie Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከነገሮች በላይ ነኝ ሀይል የእግዚአብሔር ሰልፍ የጌዲዎን
@workyefekeru
@workyefekeru Жыл бұрын
ዳኒዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Жыл бұрын
በትክክል እእቴ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን ❤❤
@mizanhailu1652
@mizanhailu1652 Жыл бұрын
Amen 🙏🏿 ❤
@TsegaMihret
@TsegaMihret 4 ай бұрын
ዳጊ በጣም ጥሩ ነገር ከአንቺ ተምራለሁ አሁን የ12 ክፍል ነኝ እና በህይወቴ በጣም ከባድ ነገር አሳልፌያለሁ እናቴንም አባቴን አላውቅም እና ብትረጂ ደስ ይለኝል
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ጤነኛ ሆኜ ተሰድጄ እየሰራሁ ነው እኛ ተመሥገን የምንለው የታመመን ሰው ሥናይ ነው ግን ከሀገር ሳልወጣ ቢሆን ዳጊን ያወኮት አልመጣም ነበር ባለኝ ነገር አመስጋኝ ብሆን ኖሮ አሁንም ተመሥገን
@medinaendris273
@medinaendris273 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም አመሰግናለሁ,,,,እኔ በብዙ ውጣ ውረድ አልፌአለሁ ሁል ጊዜ የሚታየኝ የተሻለ ነገር ወደ እኔ እየመጣ እደሆነ ስለሚሰማኝ ሁል ጊዜ አመሰግናለሁ በህይወቴ እጅግ ብዙ በርካቶችም ተሰጥቶኛል እግዚአብሔር ይይመስገን💚💚💚
@bitsuanyesuneh9831
@bitsuanyesuneh9831 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ነው በ እግዚአብሔር የምገረምው ማለት መቼም ይማይለውት አበት ነው:: አንካን አመስግነን እንድሁ የወደደን ነን:: ምነም ባይኖረን እሱ ብቻወን በቂ ነው ዳጊ😘በጣም አመሰግናለሁ
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
ብዙ ሰው የሚጨነቀው ስላልደረሰበት ቀናቶች ነው እንጂ ወደኃላ ሄዶ ቢያስብ ብዙ እግዚያብሔር ያሳለፈን ነገር አለ ይሄን ስናስብ ወደፊት ላሉ ቀናቶች እምነት ይሆንልናል የኃላችንን ስናስብ ጌታ ይባረክ ደስ ይለኛል ነገን አልፈራም አምላኬ ታማኝ ነው ሰዎች አትፍሩት ነጋችሁን ለቀኑ ክፋቱ ይበቀዋል እምነታችንን ባምላክ ላይ እናድርግ!!
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
ትክክል ዳጊዬ ስለሁሉም እናመስገን ክበር ተመስገን የድንግል ልጅ❤❤❤🙏
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ Жыл бұрын
አመሰግንህ ዘንድ ምክኒያቴ ቡዙ ነው ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏
@ዓወትኣሸብር
@ዓወትኣሸብር Жыл бұрын
ዳጊ እውነት ነው እህቴ መሰረት ትባላለች በጣም ተፅእና ፈጣሪ ናት ጎበዝናት ሁሌ ትነግረኛለች እኔም እወድሻሎህ
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
@mariyamenatiymariyamenatiy8459 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊየ አንች ድንቅ ውብ ሴት ነሽ 😍😘😘 ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ebisegebisa8909
@ebisegebisa8909 Жыл бұрын
እኔ ዳጊዬን በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ አንቺን ለማግኘት በጣም ሞክሬ አልተሳካልኝም ሳልሞት አንድ ቀን አገኝሻለሁ ብዬ አስባለሁ ተስፋም አደርጋለሁ ሁሌ ከእንቅልፌ ስነቃ በእርምጃዬ ሁላ ጸሎት ማደርገው ፈጣሪ ካንቺ ጋር እንዲያገናኘኝ ነው በጣም ነው የምወድሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ዳጊዬ ማመስገን መልካም ነው ስለተደረገልን ነገር ብቻ ሳዮሆን ስላጣነውም ይበልጥ ማመስገን አለብን
@elizabethdawood5579
@elizabethdawood5579 Жыл бұрын
My best Ethiopian icon, Long live Dagi🙋‍♀️
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
በየደቂቃው ማመስገን አለብን እንዳመሰግን ማስተዋልን ስለሰጠከኝ አመሰግናለው
@sablacell1012
@sablacell1012 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሰወድሽ ሠላም ትሰጫለሽ ሠላምሽ ብዝት ይበልልሽ
@meskermgetachee
@meskermgetachee Жыл бұрын
አቺ እኮ ትልያለሽ እውነት ምርጥ ሰው ነሽ በተለይ ለወጣቱ
@hayatworku1009
@hayatworku1009 Жыл бұрын
temsgene beteme hulu gezei abo tebarki yezemne jagena nesh 🥰😇😇😇thanks so much 🙏
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Жыл бұрын
የአላህ ሰላም እምትሰጥ ሴት ነች 😍😍
@Kidanamhratnatey-16
@Kidanamhratnatey-16 Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ስለ ሁሉም ነገር
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤
@m.bedane7442
@m.bedane7442 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@jemalbedru8006
@jemalbedru8006 Жыл бұрын
ዳጊ ድንቅ ትምህርት ለሚሰማ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
❤❤❤thankyou ዳጊዬ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
@mizanhailu1652
@mizanhailu1652 Жыл бұрын
Amen 🙏🏿 ❤
@JerusIsrael
@JerusIsrael Жыл бұрын
እህታችን፣እንኳን፣ደህና፣መጣሽ
@FANOጀግናነው
@FANOጀግናነው Жыл бұрын
ዳግዬ እኔ አይቼሽ አላውቅም ነበር i Swear .2 God በቅርብ ግዜ ነው በ TV ያየሁሽ i think 5 weeks ago ካየሁሽ በኃላ ስከታተልሽ Social Media ላይ ሁሉም ነገረሽ ጣፋጭ ነሽ online በዛ ላይ የአገሬ ልጅ ነሽ የደሴ Nice to meet you እኔ የአገርግዛት ሰፈር ልጅ ነበርኩ በአባቴም በእናቴም አዲስ አበባ ጋንዲ Hospital ብወለድም ኢትዬጵያዊ ነኝ
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
I am grateful for my life 🙏 ❤️
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 Жыл бұрын
Always grateful and appreciate for everything God gave us. Masha Allah you encouragement is charity you share the knowledge inside you and your advice something money cannot buy.
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
ባለብኝ ችግር ምክንያት በላይፌ በጣም እማረር ነበር አቤቱ ይቅር በለኝ ዳጊዬ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ 🙏🙏🙏🥰🥰
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 Жыл бұрын
እውነት ነው ከምስጋና ብዙ እናተርፋለን ዳጊዬ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር በነገርሽ ይቅደም ግን እኛ ውጭ ላለነው እንዴት ዳጊስ ላይፍ ክላስን እንደምንወስድ ብታስተካክይልን ባይ ነኝ❤
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
my lovely sis thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
_ላይክ ያንሳል_ _ዳጊዬ በጣም ድንቅ ነው እምታስተምሪን እናመሰግናለን_
@Godisgood-yd7xv
@Godisgood-yd7xv Жыл бұрын
Wow, sharing is caring! Thank you so much Daggye 💓
@tigisttesema9366
@tigisttesema9366 Жыл бұрын
God bless you always dagiye i love you so much ❤
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት
@mekdesEnawgaw
@mekdesEnawgaw Жыл бұрын
temesgen yena geta temesgen ❤❤❤
@tegestabrdaw3065
@tegestabrdaw3065 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንደው ሁሉም እንዳንቺ ቢረዱ ጀግኒት 🎉🎉❤
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤❤
@EluLove-p1x
@EluLove-p1x Жыл бұрын
አግዚአብሔር
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 Жыл бұрын
ዳግዬ ያኔ ወርቅ እናመሰግናለን
@betelhem9651
@betelhem9651 Жыл бұрын
Thank god 🙏😢 good jod ! thank you very much dagiye❤
@tititadesse8270
@tititadesse8270 Жыл бұрын
የኔ እህት ፕሮግራምሽን ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ። መልካምና ለብዙዎች ትምህርት ይሰጣል ብዬ አስባለሁ። በርቺ። ግን አንድ ሃሳብ መስጠት አሰብኩ። መቼም የምታስተምሪያቸው ሁሉም አማርኛ ቋንቋን ተናጋሪ ወይም የሚሰሙ ናቸው። አንቺ ንግግር በምታደርጊ ጊዜ በብዛት እንግሊዝኛ ቃላትን ትጠቀሚያለሽ እና እደው የአማርኛውን ለመጠቀም ብትሞክሪ መልካም ነው። ቋንቋችን እየጠፋ መሆኑን አስተውለሽው ታውቂያለሽ። በትንሹ አመሰግናለሁ ለማለት Thank You. በጣም ተለምዷል። መሰልጠን ሊመስለን ይችላል ግን አይመስለኝም እህቴ እንደው ሪፖርተር ላይ ከዶ/ር ኤፍሬም ሰንበታ የተጻፈ መልዕክት አለ ብታይው መልካም ነው። በተረፈ ግን በርቺ ጥንካሬሽን አደንቃለሁ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊዬ ልክ ብለሻል
@bethanydaniel7545
@bethanydaniel7545 Жыл бұрын
This is amazing Daggiye, you are giving us all the best gift ever by teaching us how to tap into our inner potential through positively!
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Жыл бұрын
Thanks dagiye u are right 🎉
@TH-ff8wu
@TH-ff8wu Жыл бұрын
Dagiye betam enamesegnalen yene migb eko nesh I from 🇪🇷
@Simonmekibib7
@Simonmekibib7 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ
@Merhert
@Merhert Жыл бұрын
Be bless
@firdos4354
@firdos4354 Жыл бұрын
ዳጊ ሽኮር ስወድሽ❤
@hirutayalew8664
@hirutayalew8664 Жыл бұрын
thanks God!
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
የኔ ንግስት እውነሽ ነው እወድሀለሁ ዳጊ
@genetdirre4486
@genetdirre4486 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤god bless you great sister i love you ❤❤❤
@kidestnigusse7388
@kidestnigusse7388 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊዬ
@addisbogale-g1j
@addisbogale-g1j Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ እህቴ እንደምን ቆየሸኝ እናት ልጇ ስራ ውሎ ቤት ሲገባ ስታየው እንዴት ደስ ይላል :- አዲስ አበባ እንደመጣው አንቺ ፕሮግራም ላይ መገኘት ህልሜ ነበር ግን አይደለም ስደስት ሺ ብር ስደስት በር የለኝም ግን የሚያኖረን ፈጣሪ ሆኖ ሳለ ሰው ብዙ መስራት እየቻለ የሰው ልጅ ክብሩ ምን አለው በሚል አስተሳሰብ ተቀየር በዙዎቹን እንዲያሰሩኝ ተማፀንኩ ለመንኩ ግን ተጠየፉኝ የታዋቂነት ክብር እኮ አምላክ ከፈጠረልን ክብር አይበልጥም በቻ አግዢኝ ብዙ መስራት ብዙ መቀየር እፈልጋለው ላንቺም ለቤተሰቦችሽም መልካም በአል
@Mesfin-t6n
@Mesfin-t6n 2 ай бұрын
Men beye legeletsishe🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mignottesfaye5271
@mignottesfaye5271 Жыл бұрын
የአንቺ ተማሪ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ
@ጋልአኽሱምፅዮንሓላል
@ጋልአኽሱምፅዮንሓላል Жыл бұрын
Thank you sister ❤
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ለፍተሽ ጥረሽ ተምረሽ ነውና ሴኬታማ የሆንሽው አሁንም ጨምሮ ይስጥሽ ቅነትን ያላብስሽ 💐🇨🇬
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል Жыл бұрын
ወላሂትክክልነሽ💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏
@haset1987
@haset1987 Жыл бұрын
I'm very great full for everything I have!!
@የድንግልማርያምልጅይክበር
@የድንግልማርያምልጅይክበር Жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ የኔ ውድ❤🙏❤😘
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 Жыл бұрын
በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ ውድ😍
@breykahsay4686
@breykahsay4686 Жыл бұрын
የኛ ጅግና የሚወድሽ
@samrawittsfayasamri5051
@samrawittsfayasamri5051 Жыл бұрын
Dagiye my bestie yet new event metsechiw meches new i want to attend the classes
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ዳ ግ ዬ ሙሉ ሤት ነሽ i love your sweet speaking
@tsehayhgiorgis7791
@tsehayhgiorgis7791 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጪው! ነገር ግን በየመሀሉ የምትጠቀሚው ቋንቋ ሁሉም ሰው ይገባዋል ብለሽ ነው? ወይ በእሱ ሙሉ ትምህርቱን ስጪ!!
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 Жыл бұрын
ዳጌ ምንም የያዝኩት ነገር የለም በህይወቴ ከልጅነት እስከ አውን ህይወትን እንዲ ነው ምኖረው😢😢😢😢
@jituumegersee
@jituumegersee Жыл бұрын
😢❤ Tesfa hunkan mexashelg yene wud
@bezawitmoges9354
@bezawitmoges9354 Жыл бұрын
እንደ ጠረፍ አይነት ታሪክ ያላቸው ይቅረብልን
@MelatGirma-zr1dy
@MelatGirma-zr1dy Жыл бұрын
Yene wud thanks
@kokisahlu4702
@kokisahlu4702 Жыл бұрын
Thank you
@fafyfafy2417
@fafyfafy2417 Жыл бұрын
ዳኪዬ የኔ ውድ እወድሻለሁ እኔ የያኝ ነገር ዛሬ ነገ ማለት ቆዎራጥ አለመሆን።
@saradubai7853
@saradubai7853 Жыл бұрын
Wow dagiye tabareki❤❤❤
@tezeruwendemu1204
@tezeruwendemu1204 Жыл бұрын
አንቺ ማለት ልዪ ፍጥረት
@anchineshalebign5653
@anchineshalebign5653 Жыл бұрын
የኔ ውድ አንቺ ትለያለሸ
@nadaboustani
@nadaboustani Жыл бұрын
ዳጊዬ አሁን የምታስተምሪውን ሌላሰው ሲያስተምረው ተምራለው ያንቺግን ውስጥ መግባት ይችላል ይቀይራል እምስጋና ይገባሻል
@masiyye.2933
@masiyye.2933 Жыл бұрын
Thank you so much ❤❤
@MesiLove-iy5rv
@MesiLove-iy5rv Жыл бұрын
Dagiya lanci teyak nabregn bemlesilgn ina lasu maftha bagegn lelewet ecilalwe
@mekedeskebede8893
@mekedeskebede8893 Жыл бұрын
betham new yemamesginish desi yilegali memari new yemifeligewi and kini yisakaligali
@jemalawol6687
@jemalawol6687 Жыл бұрын
Dagii hawassa life class traning bijemer❤❤
@naomibeyene9742
@naomibeyene9742 Жыл бұрын
You are amazing❤
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Жыл бұрын
Thanks
@SitiAhmed-ib2lz
@SitiAhmed-ib2lz Жыл бұрын
Dageya yana konjo ❤
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 Жыл бұрын
ዳጊ፣የድንግል ልጅ ጀማሪ ሳይሆን ፈፃሚ፣ያድርግሽ
@Marrymom21
@Marrymom21 Жыл бұрын
Online life class ajemrim? Please jemri
@shimelesmola4689
@shimelesmola4689 Жыл бұрын
በጣም የቁየ ታሪክ ነው ሌላ ነገር መፈጠር አለብሽ ከ5 አመት በፊት የነበረ ታሪክ ነው አይ ድል ላይ ይህን ሁላ ነገር ያለችው
@msayehb6032
@msayehb6032 Жыл бұрын
the power of now በእንልዘኛ ነው የአማረኛ መፅሀፍ ምን የሚል ብናነብ ትመክሪናለሽ እርሱን ብቻ ተባበሪን🙏
@Merhert
@Merhert Жыл бұрын
Dagi ene eyalefikubet meniged new egiziabiher hulem degi amilak new
@heranmulushewa3800
@heranmulushewa3800 Жыл бұрын
Ewnet new dagiye erasen enday new yaregshege beteley sele misgana 10q dagisha
@አሏህአንድነዉአይወልድምአ
@አሏህአንድነዉአይወልድምአ Жыл бұрын
ዳጊየ ኬኳ እደትነች
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 Жыл бұрын
Thanks🎉 😂 👍
@lidyafikadu2026
@lidyafikadu2026 Жыл бұрын
I love you daggi
@Mesfin-t6n
@Mesfin-t6n 2 ай бұрын
ዳጊ ሱሴ ሁነሺብኛል ቪደኦቺሸን አዬቼ መጥገብ አልቻልኩም mobaile አንኩአን የለኘም ከሰው ተጠግቼ ነው የማይሽ የራሴን ሰልክ ገዘቼ አስቀጠገብ ሽ ማየት ነው ሃሣቤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 Жыл бұрын
ኣመሰግናለው ዳጊዬ
@ለሁሉመፍትሄነን
@ለሁሉመፍትሄነን Жыл бұрын
dagi it's ok
@መናፈቄንአልተውኩ
@መናፈቄንአልተውኩ Жыл бұрын
በምን ላግንሽ 😢😢😢😢ግራ ግብት ብሎኛል በሰው አገር 😢😢ድክም ብሎኛል😢😢😢
@mebrattadese6383
@mebrattadese6383 Жыл бұрын
ኣይዞሽ እናት ጠንከር በሊ ያልፋል ምንድ ነው ያደከመሽ ?
ማንም መጥቶ ህይወታችንን አያስተካክለዉም!
17:50
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 76 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር
30:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 135 М.
ተለቀቀ! ዳዊትና ዳጊን ይጠይቁ! @DawitDreams
1:24:04
ከአእምሮ እስራት መፈታት
12:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 92 М.
ልታነቧቸው የሚገቡ መጽሃፍቶች | BOOK REVIEW
16:52
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 79 М.
አዲስ ማንነት መገንባት _ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
16:57
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 121 М.
እድሜ?
17:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 89 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.