Рет қаралды 33,991
ሀገራችን ኢትዮጵያ ሙስሊም ፕሬዝዳንት አልነበራትም ማለት እስከዛሬ በነበርው ችግር ስላልመራት ሙስሊም በድህነትዋም በህዋል ቀርነትዋ አይጠይቅም ማለት አይደለም ግን ግን ከሰሞኑ ከ15 አመት ቡሀላ ፕሬዝዳንት የመሆን ህልም ያለው ሙስሊም ተፈጥርዋል ኢንሸአላህ አላህ ያቆየን እናያለን ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ የየቲሞች አባት ለሙስሊሙ ማህበርሰብ ነጻነት ፍትህ እኩልነት የመጅሊስ ለሙስሊሙ ይመለስ ጥያቄ እስከ መጨርሻ ሳይፈታ የታገለ ወንድማችን ነው ዛሬ ለበጎ አላማ በበጎ ውድድር እንመልከተው
AZAN FILMS AHMED NURIYE ( ጥበባዊ ጥሪ)
LIKE. SHARE. SUBSCRIBE. ማድርግእንዳትርሱ
0911227666 0911825975