Рет қаралды 52,108
We have seen the 8 basic rules that the KZbin mind rules, which means that they have informed us how to grow our KZbin. Next episodes will be brought to you while waiting for their time.
የዩቲዩብ አይምሮ የሚገዛባቸውን 8 መሰረታዊ ደንቦችን አይተናል ይህም ዩትዩባችንን እንዴት አድርገን ማሳደግ እንዳለብን አሳውቁናል ማለት ነው፡፡ይህንን የወጌሻ የዩትዩብ ትምህርት በየቤታቹ እንድትማሩበት በዶንኪ ትዪብ በነፃ አዘጋጅተንላችሆኋል። ቀጣይ ክፍሎችም ጊዜአቸውን እየጠበቁ ወደ እናንተ የሚቀርቡ ይሆናል.