Рет қаралды 304
ክፍል 2 ባሌ እስኪበቃው ተጫወተብኝ
ኤቪ ሚዲያ ከሚሰራቸው መካከል አንዱ የመጸሃፍ ትረካ ሲሆን የዘንድሮ ትዳሮች እና ሌሎች የሚለውን የመቅደስ በቀለ ( ማክዳ ) መጽሃፍ ሲሆን መጽሃፉ እጅግ ተወዳጅ የሆነ እና ስለ ትዳር በደንብ አብራርቶ የሚያቀምጥ እንዲሁም ልምዶችን እና ገጠመኞችን ከምርጥ አቀራረብ ጋር የቀረበ መጸሃፍ ሲሆን AV media ይህንን መጸሃፍ በትረካ አቅርቦላችዋል መልካም ጊዜ።
subscribe በማድረግ ቤትሰሰባችን ይሁኑ።