የዚህን ምግብ አሰራር አንደ ሰርታቹ ከቀመሳቹ በኋላ ሌላ ምግብ አያምራቹም /ethiopian food, /ebs tv/ seifu show/amharic moveis

  Рет қаралды 494,801

ምግብ ከገጠር migib kege

ምግብ ከገጠር migib kege

Күн бұрын

Пікірлер: 167
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 Жыл бұрын
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ ጌታ አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዷልና። ዬሐንስ ወንጌል 3:16።
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
በእኔ የሚያምን በላከኘ ማመኑ እንጅ በእኔ አይደለም የላከኘን ፈቃድ እንጅ ፈቃዴን አልሻም እንደሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው ተላኪውን አምኖ የላከውን ማምለክ ነው ነፃ የሚወጣው
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 Жыл бұрын
ትክክል ምረጥ መልስ
@ethio4ever850
@ethio4ever850 Жыл бұрын
ከምስር አሰራር ጋር ምን አገናኘው አርእስቱ ላይ ተነጋገሩ
@tesfaneshteferi4592
@tesfaneshteferi4592 Жыл бұрын
Amen betikikl ❤❤
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
@@ethio4ever850 ተናጋሪዎን በያት የመለስኩት ለተናጋሪዎ ለሰባኪዎ ነው ባትሰብክ አልመልስም ነበረ
@ghenetbekuru9687
@ghenetbekuru9687 Жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ በባህላዊ መሳሪያ ስለሰራሽው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤
@creativefood5162
@creativefood5162 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ጣፋጭ ይመስላል አሁኑኑ ሰርቸ ሞክረዋለው ❤ አመሰግናለው
@comingsune
@comingsune Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ዋው በጣም ገራሚ የሆነ እና ጣፋጯ አስራር ነው በርቱ
@SemiraHusen-g9z
@SemiraHusen-g9z Жыл бұрын
እኔ እንቁላል በሽሮ ነው እስካሁን ምሰራው እሄም ቆንጆ ነው 👌👌
@yimegnushalbelay2366
@yimegnushalbelay2366 Жыл бұрын
የሐገሬ ባለሞያ በርቺ እጅሽን ይባርክልሽ 🙏💚💛❤️
@mulushewafetene9434
@mulushewafetene9434 Жыл бұрын
አሁን በደንብ ገባሽ በጠቆረ ብረትድስትና መጥበሻ ከመስራት በባህላዊ በጣም ደስ ይላል
@امنيات-ت6ب
@امنيات-ت6ب Жыл бұрын
❤❤
@Liben-d-2514
@Liben-d-2514 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው። ቀረጻውም አቀራረቡም አሪፍ ቪዲዮ !👍 ለውጮቹም ትርጉም ቢጻፍላቸው። የበለጠ ቪው ለማግኘት
@hanaworku1181
@hanaworku1181 Жыл бұрын
ወርቅ ነገር በጣም አሪፍ! ቅቤ ቢጨመርበት መጨረሻ ላይ!🙏🙏🙏
@Mesobcooking
@Mesobcooking Жыл бұрын
አመሰግናለው
@great-full3612
@great-full3612 Жыл бұрын
Loved everything about this vlog!! The place the dest the fire the music ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mulutube2116
@mulutube2116 Жыл бұрын
ለየት ያለ አሰራር❤❤❤
@LailaLaila-tc4om
@LailaLaila-tc4om Жыл бұрын
መሸአላህ በጣም ያምራል እጂሺ ይባረክ
@hirutmeheret590
@hirutmeheret590 Жыл бұрын
ወንዙ ሙዚቃው ላሙ ድስቱ ሁሉ ነገሩ ይማርካል የመየንፈስስ ደስታ ይሰጣል ተፈጥሮ
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Жыл бұрын
ዶሮ ወጥ ሲያምረኝ በሸክላ ሽሮ ሰርቼ መሶብላ ጣል አድርጌ ቢሲከ ዶሮን ያስንቃል
@ዘይርጊነስ
@ዘይርጊነስ 11 ай бұрын
በጣም በጣም ያምራል እሞኩሮዋለሁ
@Halema-bi6wu
@Halema-bi6wu Жыл бұрын
ማሻ አላህ ቦታው ሲምር
@Seluye
@Seluye Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ ከጤናቸው ችግር ለመብላት የሌለባቸው ሰዎች ምሳሌ ስኳር ላለበት ሰው መብላት ያለበትን ምግብ ብሰሪልኝ
@Mesobcooking
@Mesobcooking Жыл бұрын
እሺ ውዴ❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ስኳር ላለበት ሰው ድፍን ምስር ምስር ክክ ካንሰርን ሳይቀር የመከላከል ብቃት አለው አተር ክክ ግን ድንች የስንዴ ምርቶች ፓስታ መኮሮኒ ዳቦአለመብላት ሆት ሜል አጃ በገብስ በጤፍ የተሰራ ዳበ ብሮኮሊ ጎመን መመገብ
@tsiyongetaneh973
@tsiyongetaneh973 Жыл бұрын
Those all 4 of them can eat people who is Diabetes. Avoid carb foods. Those are protein & vitamins
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
ወይኔ የሸክላ እቃ ስወድ
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Enem
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
እኔም ሳየው አይኔ ያረፈው ከድስቱ ነው ማሻ አላህ
@rass6636
@rass6636 Жыл бұрын
Hulum shikela yiwedal shikela silhune
@raheltesfasion
@raheltesfasion Жыл бұрын
Yeshekla Dest
@hawabadma
@hawabadma 11 ай бұрын
ሠላምወገኖቸደምሩኚ❤ዋው🙏🙏🙏👍
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እግዜር ይስጥሽ አቦ በዛውም ትዝታችንን ቀስቀሽው😢😍😍😍😍
@eminet100
@eminet100 Жыл бұрын
It’s looks very peaceful mind I love it
@rebkatageze9632
@rebkatageze9632 Жыл бұрын
Amazing food👍👍👍👍❤️
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u 4 ай бұрын
እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰሽ እህታለሜ ቅመሞችየ በሙሉ መልካም በአል 🌻🌻🌻🌻የኔ ብርቱወች አይዞን❤❤
@Mesobcooking
@Mesobcooking 4 ай бұрын
@@OmarDema-o9u 🙏ለሁላችንም አመሰግናለው
@Halid-j6r
@Halid-j6r 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን እንዳንቺ በጣም ሳላደርቅ ብሠራውሥ
@Mesobcooking
@Mesobcooking 2 ай бұрын
@@Halid-j6r አመሰግናለው አዎ ትችይያለሽ
@yesewliktaye
@yesewliktaye Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ሰራዋለው
@Fatuma155
@Fatuma155 11 ай бұрын
ዋዉ👍
@ካናሪኤሬትሪያ
@ካናሪኤሬትሪያ Жыл бұрын
አናመሰግናለን❤ ተባረኪ ከኤረትሪያዊት አሕትሽ ሳብስክራይብ አድርጌሻለሁ።
@Mesobcooking
@Mesobcooking Жыл бұрын
Thanku
@alfyanuro-4033
@alfyanuro-4033 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ❤❤❤
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 Жыл бұрын
ምርጥ ምሲር 😊👍🏾
@SoviAlhamli
@SoviAlhamli Жыл бұрын
ወዉ👌🌹👍🙏🙏
@omaridris3167
@omaridris3167 9 ай бұрын
ፈጠራው መጠበቅ ነበረበት ምግብ ላይ እንዴት ነው እንደሙዚቃ የማይጠበቀው
@Mesobcooking
@Mesobcooking 9 ай бұрын
❤❤❤
@abebatefera2334
@abebatefera2334 Жыл бұрын
መልካም ነው በርቺ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ስፋ አዲርጋችሁ ብታቀርቡት ደግሞ ደስ ይላል
@aduadu3685
@aduadu3685 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ቦታው አቀራረጽ ጥራት !!!! ለምልሙ እናንተም አቦ !!!!
@binievents9086
@binievents9086 Жыл бұрын
Be dfn msr enmokrew arif ymeslall 🎉
@Mesobcooking
@Mesobcooking Жыл бұрын
Yichalal
@belenmekonnen9319
@belenmekonnen9319 Жыл бұрын
Nice! If you could also use Ethiopian background music ..
@Mesobcooking
@Mesobcooking Жыл бұрын
copy right
@HirutAbebe-vi7rm
@HirutAbebe-vi7rm Жыл бұрын
ምርጥ ነገር ነው ባህላዊ መንገድ
@abdihassen102
@abdihassen102 Жыл бұрын
Wow ❤😮😊🎉
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa 7 ай бұрын
Wowww👌👌👌👌
@Mesobcooking
@Mesobcooking 7 ай бұрын
@@HiwoiSiSiyaa ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ስታቀርቢ ማባያው በዳቦ ቢሆን የበለጠ ይማርካል እጀራው ላይ ብታረጊው ሌላው ደሞ ወይ በርበሬ ወይም ሚጥሚጣ ብጨመርበት የበለጠ ጣእም ይሰጠዋል እናመሰግናለን
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ👏👏👏
@sheikhfahadalsabah6072
@sheikhfahadalsabah6072 Жыл бұрын
Very good 👍
@hayatfkr7832
@hayatfkr7832 Жыл бұрын
Woww❤
@SLovemLoveSe
@SLovemLoveSe Жыл бұрын
በርቺ
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu Жыл бұрын
ዋውውው💯💯💯💯
@zeyneb-tv1tq
@zeyneb-tv1tq 6 ай бұрын
ሰላም 🎉🎉🎉🎉 ስብመልሽ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Жыл бұрын
ተባረኪ እሞክረዋለሁ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሸክላዎ
@RibcaCrochet
@RibcaCrochet Жыл бұрын
የድስት ወጥ ጎበዝ👍
@senaitkassa7801
@senaitkassa7801 Жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ ጉበዝ በርቺ❤
@paulosmusie
@paulosmusie 11 ай бұрын
What a nice meal
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
ባይሆን ሸክላው ያምራል 👍
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር Жыл бұрын
ላሞቹን አይቸ ነው የመጣሁት አቦ ተቀበሉኝ ገጠሬ ነኝ❤
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ Жыл бұрын
ሀገር ከባሺ እንደ?
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ሸክላ ድስቱ የእንጨት ማንደጃው ሲያስደስት
@bethlehemabebe3622
@bethlehemabebe3622 Жыл бұрын
ድስቱና ምድጃው ብቻ ይምጣብኝ
@tarekegnnegese6625
@tarekegnnegese6625 Жыл бұрын
ሲጣፍጥ Wow❤❤❤
@Mesobcooking
@Mesobcooking Жыл бұрын
Thanks bro
@maritta-kv7nl
@maritta-kv7nl Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@meskermtechane9164
@meskermtechane9164 11 ай бұрын
የ90 ልጅ ነኛ እናታችን እንቁላል ሲያንሳት እንደዚ ትሰራልኛለች
@saratube750
@saratube750 Жыл бұрын
የት ቦታ ነው
@MunaTaha-r2y
@MunaTaha-r2y 10 ай бұрын
Ye awaze aserar pls❤
@Mesobcooking
@Mesobcooking 10 ай бұрын
Eshi
@abayneshteshome9676
@abayneshteshome9676 Жыл бұрын
ዕቤት የተዘጋጀ ዕርድ ብትጨምሪበት ዕርጥብ የመሶቢላ ቅጠሉን ጣል ጣል ብታደርጊ ተበልቶ አይጠገብም
@sadaomar1958
@sadaomar1958 Жыл бұрын
እናቴ ትዝአለችኝ በዚነበረ እምሰራዉ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
ቀምሼ አየዋለሁኝ አሪፍ ነው
@TuwabMussa-dm6ej
@TuwabMussa-dm6ej Жыл бұрын
❤ዋው
@mekiyamekiya2744
@mekiyamekiya2744 Жыл бұрын
በረች❤
@Alemgena-m8j
@Alemgena-m8j 11 ай бұрын
ዋሀዉ
@sergutegizaw6771
@sergutegizaw6771 Жыл бұрын
Jegna nesh kemer Endi aynet u tube lemesrat aseb neber enem Berchi Kezi yebelete endetseri Egziabeher yerdash
@yeneneshhussen
@yeneneshhussen Жыл бұрын
Waw ❤❤❤❤❤
@SLovemLoveSe
@SLovemLoveSe Жыл бұрын
ደስ ይላል
@naolgemechu212
@naolgemechu212 Жыл бұрын
Amazing food 👏🏼👏🏼
@አለማመኔንእርዳውማር9-24
@አለማመኔንእርዳውማር9-24 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ዋውውውውውውው ሞክረዋለኹ ❤❤❤
@nathijasmine
@nathijasmine 11 ай бұрын
Bless you
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ Жыл бұрын
ቡጥጫ ይመስላል
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd Жыл бұрын
እስቲልሞክርውውውው❤❤
@hiwotabera4506
@hiwotabera4506 Жыл бұрын
Yum
@kushina7782
@kushina7782 Жыл бұрын
Wow betam tafach❤❤❤❤
@bahunegn
@bahunegn Жыл бұрын
የማይጽፉት የከብቶቹ ድምጽ እንዴት ይማርካል?
@fatimatube1902
@fatimatube1902 Жыл бұрын
ሰላም 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ephremgebre50
@ephremgebre50 Жыл бұрын
ከሁሉም ከሁሉም የወደድኩት አንድ እራሱን ችሎ የምግብ አይነት መጣ ግን ስሙን ማን አላችሁት ???
@Mesobcooking
@Mesobcooking Жыл бұрын
@birtukantube8571
@birtukantube8571 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ
@መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ Жыл бұрын
እኔ ሽክላዋ ናት ያማርችኝ
@Makdiss
@Makdiss Жыл бұрын
ምስሩስ አለእንጃራው ነው የጠፋው
@mareemaahmed7191
@mareemaahmed7191 Жыл бұрын
Wawu
@timecook583
@timecook583 Жыл бұрын
awesome❤
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 Жыл бұрын
ምስር ነዉ የሚባለዉ !
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller Жыл бұрын
እኔም ግር ብሎኝ ነበር! መዝገበ ቃላት ላይ ምስር ነው ሚለው!! thanks 🙏
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 Жыл бұрын
ሸተው አጀቴን አላወሰው😮
@Mesobcooking
@Mesobcooking Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@SofoniyasbirhanuSofi
@SofoniyasbirhanuSofi Жыл бұрын
በርበሬ ቢኖረው ወይኔ ሲጣፍጥ
@Tikiklshamena
@Tikiklshamena Жыл бұрын
Waw❤❤❤
@HaniTerefe
@HaniTerefe Жыл бұрын
Yet ager new meserena enkulal abro yemiseraw hegwet yemegeb aserar new
@Mesobcooking
@Mesobcooking Жыл бұрын
Yene konjo hulum yemigib aserar kesemay testifo altesetenim egnaw nen minfetrew
@tsehaykenea4426
@tsehaykenea4426 Жыл бұрын
የለመድነውን አሰራር መቀየር ይቻላል ​@@Mesobcooking
@ElfSaron
@ElfSaron Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@HM-oi4dq
@HM-oi4dq Жыл бұрын
KETO FRIENDLY
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 Жыл бұрын
አገሬ ሸክላ ወጥ❤❤❤❤❤❤
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
ምሥር ነው የአተር ክክ ?
@Mesobcooking
@Mesobcooking Жыл бұрын
ምሲር
@hishhisv1087
@hishhisv1087 Жыл бұрын
ነጩ ነገር ምንድነው የጫማሪሽው
@Mesobcooking
@Mesobcooking Жыл бұрын
ጨው ነው
@Emuti83
@Emuti83 Жыл бұрын
እንቁላሉን መሰለኝ የጠየቅሽው እኔም ወደ ኋላ መልሼ ነው ያየሁት
@Canada404
@Canada404 Жыл бұрын
Yummy 😋
@yordanosdaynom
@yordanosdaynom Жыл бұрын
🥰🥰🥰👌
@dtnsota
@dtnsota Жыл бұрын
አማርኛውም ከዘይቱ ጋር ተቁላላ እንዴ
@mershaalemu2277
@mershaalemu2277 Жыл бұрын
ምስር ትክክል ሚሲር አይባልም
@GENETABEBE-h8l
@GENETABEBE-h8l Жыл бұрын
😄😄😄
@genetgoa6260
@genetgoa6260 Жыл бұрын
Ye migbu sim mindinew
@tgay5642
@tgay5642 Жыл бұрын
የታገር ነሽ ገጠር ይመስላል ኖሮሽ ማሻሏህ የወፎች ድምፅ
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
@hafisaahafisaa
@hafisaahafisaa Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Tinesaya
@Tinesaya Жыл бұрын
yamerale
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Extreme off-roading on a narrow brigde #shorts #shortsvideo
1:00
DASH CAM CN
Рет қаралды 11 МЛН
Sorvete de Danoninho
0:57
Spider Slack
Рет қаралды 33 МЛН
Ұялмаған әнші болады💥😍ШОККК
0:57
Жаңалық әлемі
Рет қаралды 522 М.