Yeassimba Fikr - የአሲምባ ፍቅር መፅሐፍ ትረካ - ክፍል 15 Part 15 በአንዷለም ተስፋዬ Andualem Tesfaye

  Рет қаралды 12,046

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@mustofaidris1017
@mustofaidris1017 Жыл бұрын
ክፍል 16እየጠበቅኩ ነኝ
@elshaddykassahun764
@elshaddykassahun764 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም የጀግንነት ታሪክ ነው አነዱአለም ምስጋናዬ ይድረስህ
@gechbarye2126
@gechbarye2126 Жыл бұрын
Betam enamesgenalen tolo selelekekachulen
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@helenyonas2475
@helenyonas2475 Жыл бұрын
ታሪኩ ልብ ይሰብራል ይሄ ሁሉ ታሪክ የሰሩት የትግራይ ማሀበረሰብ በፍፁም እንደ ጠላት ሊፈረጅ አይገባውም ሁሌም ትግራይ የኢትዮጵያ መስራች ነች::
@elshaddykassahun764
@elshaddykassahun764 Жыл бұрын
ቦእውነት ለአላማቸው የቆሙ ጀግኖች ናቸው።
@helenyonas2475
@helenyonas2475 Жыл бұрын
@@elshaddykassahun764 በትክክል ❤️💛❤️
@kasimabi8964
@kasimabi8964 Жыл бұрын
ኢሕአፓ ሁሉም ጎሳ የነበረበት፣ በጎሳ ጥላቻ ያልተለከፈ እና ሁሉንም ለሁሉ ጥቅም ያታግል የነበረ ድርጅት ነበር።እህቴ ሆይ የትግራይ ሕዝብ የግድ ይጠላ ካላልሽ በስተቀር ፣ የትግራይን ህዝብ የሚጠላ ጤነኛ ኢትዮጵያዊ የለም።የትግራይ ሕዝብ ወንድማችን ነው። TPLF/ትሕነግ ግን በኢትዮጵያውያን ላይ ከፍተኛ ወንጀል የፈፀመ ፣ብዙ ሕዝብ የፈጀ የራሱን የትግራይ ልጆች ሳይቀር የጨፈጨፈ ድርጅት ነው። ስለዚህ ሰዉ የማይወደው ግፈኛውን ትሕነግን እንጂ ወንድሙን የትግራይ ሕዝብን አይደለም።
@gechbarye2126
@gechbarye2126 Жыл бұрын
Ere ketay shger koye eko
@helenyonas2475
@helenyonas2475 Жыл бұрын
እናመሰግናለው ሀሳባችን ተቀብላቹ ቶሎ ስለሰማቹን ::አንዳለም ተስፉዬ አለማድነቅ አይቻልም 🙏🙏🙏
@rmyb5355
@rmyb5355 Жыл бұрын
Ke kerchelewu melewun tereke betechenulen after this one 🙏
@anwardawud9554
@anwardawud9554 Жыл бұрын
Betam enamesagenalen des mil teraka naw Andualem Tesfaye mert taraki neh
@biniyamlemma7306
@biniyamlemma7306 Жыл бұрын
ኧረ 16ን pls
@tamiratendris7949
@tamiratendris7949 Жыл бұрын
የቀድሞው ወጣት ለዚች አገር የከፈለው ዋጋ ልብ የሚሰረስር ነው
@wongelawitayele4708
@wongelawitayele4708 Жыл бұрын
What was the whole purpose for doing all this? Are you guys fighting with who? To do what? Sorry I am confused. Thank you. Very interesting story. You guys been through a lot. Very beautiful voice.
@bettytube2
@bettytube2 Жыл бұрын
ማይቀጥል ከሆነ ሰብስክራይቡን ላነሳው ነው ዋዋ ብያለው ክክክክክክክክ አንዱዓለም አድናቂ ስለሆንኩ ግን ምን ላርግ ለማንኛውም የማትቀጥሉት ከሆነ አሳሁቁን
@amovie07
@amovie07 Жыл бұрын
Where can I find the audio book?
@fredjean4506
@fredjean4506 Жыл бұрын
ይህ ሁሉ ለመገዳደል ነው ዛሬ ተነስተው ቢመለከቱ የፈለጉትን ለውጥ ያዩ ይሆን ወይስ መሪኦቹ አሁንም በሒወት መኖራቸው ቢያዩ
@alsabetgezaheng6237
@alsabetgezaheng6237 Жыл бұрын
ልቤ እንደተንጠለጠለ አለቀ
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 Жыл бұрын
😢🇪🇹
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 39 МЛН