የካናዳን ቪዛ ሚስጥር ዘረገፍኩት፡፡ all you need to know about Canada visa application

  Рет қаралды 110,642

YeDire Lej

YeDire Lej

Күн бұрын

Пікірлер: 894
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Part one- is about the documents you need to apply for admission and tips. Part two - will be step by step guide how to apply and communicate with DLI Institutions.
@khalidahmed394
@khalidahmed394 2 жыл бұрын
አይ ጥያቄዬ የእስኮላር ሽፕ ቪዛ ይሻላል ወይስ የስራ ቪዛ ለካናድ እኔ ወደ ካናዳ መጥቼ መስራት ነው የምፈልገው እራሴን ለመቀየር በእስኮላር ሽፕ ከመጣው 20 ሰዓቶ ብቻ ነው ስራ መስራት የሚፈቀድው ለተማሪ የሚባል አለ እንዴት ነው የቱ መንገድ ይሻለኛል ?
@abelxo730
@abelxo730 2 жыл бұрын
አረ ብሮ መልሽልን. በትምህርት veza መጥቼ እኮ ብማር ደስ ይለኛል ግን ብዙ ብር ነው ሚያስከፋሉት full time ስራ የተባለው ለተወሰነ ጊዜ ነው ስለዚ እንዴት በትምህርት veza ገብቼ ቀትታ ትምህርቱን ትቺ እንዴት ነው ወደ ስራ ምገባው Please መልስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@khalidahmed394
@khalidahmed394 2 жыл бұрын
👉 የኔ ጥያቄ ካናዳ መጥቼ ስራ መስራት ነው የምፈልገው በትምህርት በስኮላር ቪዛ ይሻለኛል ወይስ በስራ ቪዛ ዋናው ካናዳ ገብቼ ስራ ሰርቼ ህይወቴን መቀየር ነው የምፈልገው የቱ ይሻለኛል ደግሞ ታማኝ የምትላቸውን ኤጄንሲ ብትጦቁመኝ ወንድሜኝ ደስ ይለኛል 👉ሌላኛው ጥያቄዬ ካናዳ መጥቼ በስኮላር ሽፕ ቪዛ ትምህርቴን ትቼ ስራ ብቻ ብሰራ ዲፖርት እደረጋለው ወይ ዲፖርት የሚያስደርገው ምን ምንድ ነው? በእስኮላር ሽፕ ቪዛ ከ 20 ሰዓት በላይ በሳምንት መስራት ይፈቀዳል ወይ?
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
my recommendations is to go for study visa as its a way easier than the work. And the main thing is landing here, trust me after thay you will got many options
@lihamoha3665
@lihamoha3665 2 жыл бұрын
Canada visa apply adrigealew on October 06 22.also biometrics bezaw ken on October 06 22 neber yesetehut. Eskahun mnm update alayehum. Medicalm alteyekugnim. Lezi bemin yahil gize update litebik? Time line of visa ahun lay min yahil yikoyal?
@ahmedmu4273
@ahmedmu4273 2 жыл бұрын
ትህትናህ እርጋታህ ቅንነትህ ገራሚ ነው በርታ እንወድሀለን!!
@joaogonzalo5967
@joaogonzalo5967 Жыл бұрын
Most Immigrating Route to Canada is a bit difficult to undertake mostly application visa, the best way to secure Canada visa is to look for a transparent authorized Immigration consultant for assistance. I successfully migrated to Canada with the help of Mr Jared William.
@joaogonzalo5967
@joaogonzalo5967 Жыл бұрын
Mr Jared extremely helped me in submission application to ESDC for LMIA, followed by second application to CIC under their services I finally got permission, well I got my visa afterwards Mr Jared William did amazing work.
@joaogonzalo5967
@joaogonzalo5967 Жыл бұрын
Mr Jared
@joaogonzalo5967
@joaogonzalo5967 Жыл бұрын
Whatsapp
@joaogonzalo5967
@joaogonzalo5967 Жыл бұрын
+1
@joaogonzalo5967
@joaogonzalo5967 Жыл бұрын
(506)
@kassahunakimew9316
@kassahunakimew9316 2 жыл бұрын
ሀይ ዳኒ የአንተንም ቪዱዮ እና ከኪዲ ጋር የሰራችሁትን ቪዲዮ አይቻለሁ እናም ጥሩ እውቀት አግንቻለሁ። በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት።
@habtamugezaheng8054
@habtamugezaheng8054 2 жыл бұрын
ዳኒየ ቀጥልበት እውነት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ይመችህ bro!!!!!!
@yohanisnigusu6865
@yohanisnigusu6865 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ልጅ ነህ ሁሉም ነገር በርጋታ መሥራት እንዳለበትህዝቡን የምታስተምሩት እወዳችኋለሁ
@TesfuTadess
@TesfuTadess 3 ай бұрын
ዳኒ በጣም በጣም ናመስግንሃለን ቀጥልበት እና በግብኞት እደዚ ሰፋያለ ስራልን
@kiflegebreyohanes2461
@kiflegebreyohanes2461 2 жыл бұрын
አቦ ይመችክ ጀግና የሀገሬ ልጅ መልካምነት ለራስ ነው ዳኒ በርታ
@kalkidanbrehnu7288
@kalkidanbrehnu7288 2 жыл бұрын
ከነቤተሰብስ ለመምጣት ማለት ባልና ሜስት ልጅ በዜ ዙሬያም ስራልን
@kalkidanbrehnu7288
@kalkidanbrehnu7288 2 жыл бұрын
በስራ ለመምጣት ማሞላት ያለብን ነገረ እና ትክክለኛ ኤጀሴ ካለም ጠቁመን..🙏
@bezatufa5352
@bezatufa5352 2 жыл бұрын
ስለ ትህትናህ,ስለ ቀናነትህ,ስለምትሰጠን መረጃ ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ በርታ ፈጣሪ ይባርክህ።
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Amen
@leulronaldo5987
@leulronaldo5987 2 жыл бұрын
አቦ በናትህ ምርጥ ልጅ ነህ ቅን ሰው ወጣት እንዲሲሆን ይለያል ለሌሎች ብርሀን እየሆንክ ነው በርታልን ላይክ ሰብስክራብ ሼር እናደርገዋለን በርታ LR7
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Thank you
@SissayLakew-ts9pt
@SissayLakew-ts9pt 4 ай бұрын
​@@yedirelejዳኒ በቪዚት ቪዛ ወደ ካናዳ እንዴት መምጣት እችላለሁ?
@betiyy4918
@betiyy4918 2 жыл бұрын
ዳኒ የድሬ ልጅ በጣም እናመሰግናለን በዛውም ግን እኛ የዩቱብ ቤተሠቦችህ ነን እንደ ሌሎች ዩቱበሮች ለኛ ለተመልካቾችህ እድል ሰተሐን ሲመችህ ሲመችህ ሙሉ መረጃችንን ሰተንህ በትምላልን ደስ ይለናል
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
ትልቅ ያሰብኩት ነገር አለ። በቅርቡ እናወራዋለን
@betiyy4918
@betiyy4918 2 жыл бұрын
@@yedirelej እሺ ዳኒ እጠብቃለሁ እንዳትረሳኝ
@tigistaschalew9176
@tigistaschalew9176 2 жыл бұрын
awo bezu geze negeroche lalfebit sew more yekilalu enam betetebabern arfe nw ena demo endat nw wetet yasefilg yehon yawe zekitegna wetet yalenes endat nw yemilkete yeho.
@Woynwa2161
@Woynwa2161 2 жыл бұрын
For me too please
@alemfikre4268
@alemfikre4268 2 жыл бұрын
@@betiyy4918 እኔም እየጠበቅኩ ነው ዳኒዬ
@DejeneTolosa-g3n
@DejeneTolosa-g3n Жыл бұрын
I am Dejene let's prepare for the Application title,God bless you dene
@tesfatsiondesta3359
@tesfatsiondesta3359 2 жыл бұрын
ዳኒ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል። አንተ መልካም ነህ። በጣም ጥሩ መረጃ ነው ያቀረብክልን። ተስፋ ነኝ ድሬ . . . አብረን ሰርተናል. . . እንድናወራ በምን ላግኝህ? ? ?
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Selam bro aman new, Instagram hi belegn esti danny.dire
@tesfatsiondesta3359
@tesfatsiondesta3359 2 жыл бұрын
@@yedirelej ዳኒ አላገፕውክም እስቲ የእኔን ልላክልህ እና hi በለኝ tsisonofgod ነው
@RahmatRahmat-xs3up
@RahmatRahmat-xs3up 3 ай бұрын
በሥራ ከተቻለ ተባበረኝ ዳኒ
@seiddawed1013
@seiddawed1013 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ በስራ ወደካናዳ መምጣት እፈልግ ነበር እና እዴት ነው መምጣት የምችለው ይሄ ጥያቄ ደሞ የብዙሀኑ ስለሆነ Bro በስራ እዴት ወደ ካናዳ መምጣት እደሚቻል ብሰራልን video ደሲለኛል የብዙሀኑ ጥያቄ ስለሆነ ወንድሜ🙏
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያውያን እናመሰግናለን
@sakenajamal5562
@sakenajamal5562 2 жыл бұрын
እሺ ወንድም ከልብ አመሰግናለሁ ግን ከዱባይ ወደ ካናዳ ለስራ የምንሄድበት ቪዲዮ ብትሰራልን አሪፍ
@arabtowers6167
@arabtowers6167 2 жыл бұрын
ስልክቁጥርላክልኝ
@fozyaadem
@fozyaadem 4 ай бұрын
ለምን​@@arabtowers6167
@muhammedseid3568
@muhammedseid3568 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ቅን አሳቢ ስለሆንክ በጣም ደስ የምትል ሠው ነክ እኔ በቴክኒክና ሙያ ነው የተመረኩት እና አሞላሉን ብትነግረን አመሰግናለሁ
@sisayshiferaw9108
@sisayshiferaw9108 2 жыл бұрын
ዳኒ እንደምን አለህ በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። ሲሳይ ሽፈራው ከመስቀለኛ
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Sisu brother aman new
@alemneshbenti4917
@alemneshbenti4917 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዝአብሔር ይባርክህ
@saymenmolla
@saymenmolla 2 жыл бұрын
የእውነት በእንደዚህ አይነት ጉዳይ የሚሰሩ ቪዲዮችን ሁሌም እከታተላለሁ እንዳንተ ግን ነገሮችን ቀለል ያደረገልኝ አንድም ሰው የለም ከልብ አመሰግናለሁ በርታልን❤❤❤
@kalkidanadugna6450
@kalkidanadugna6450 2 жыл бұрын
ወንድሜ የኔ ጥያቄ ለስራ እንዴት ወደ ካናዳ ሄዶ መስራት እንደሚቻል እባክህ ቪዲዮ ስራልን እባክህን🙏
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Eshi
@kamonkama-yp6yk
@kamonkama-yp6yk Жыл бұрын
ደሬ ሰላም ወድሜ አረባገር ነው ያለውት ብር መክፈል ችላለው በናትክ አውራኝ
@betrumulugeta4532
@betrumulugeta4532 Жыл бұрын
በጣም ጥሩንግር የያዝክው መርዳዳትይ ነው👌👌👌👌👍
@r.k.h2875
@r.k.h2875 Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም አደቅሃልሁ 🥰🥰ባለቤቴ bank manager ነዉ አና እራሱ በ ጉብኝት ቪዛ ከፍሎ ሄዶ ጥግኝነት ጠይቆ መቅረት አይቺልም ከዛ እኔን ልጁን መውስድ አይችልም
@mengistugetahun8187
@mengistugetahun8187 Жыл бұрын
tnx bro የኔ ጥያቄ መማርም መስራትም ይቻላል ነው
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Awo ychalal
@media8993
@media8993 2 жыл бұрын
ብርቱ እና ቅን ወንድም ዳኒ እውነት ፍፁም ግልፅ የሆነ አረዳድ እንድይዝ አድርገህልኛል ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ አብዝቶ ይስጥህ።እውነትም የድሬ ልጅ 👍👍
@esakotube.
@esakotube. 2 жыл бұрын
You are my vote dan. GBU
@edutub21
@edutub21 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቁጥር አስቀምጥልን እንጠብቃለን
@amdemariamabebe4721
@amdemariamabebe4721 5 ай бұрын
ከተጠበቀው በላይ ጠቃሚ መረጃ
@reliever7
@reliever7 2 жыл бұрын
Wow, thanks alot Bro... Great respect 🙏 Yhin yhin hint ka sxn lelwhu yegn sira nw bro. Yimir ene kamflgwhu bly nw ybraralign "e/gr yibrk.
@yiregalemshiferaw2515
@yiregalemshiferaw2515 2 жыл бұрын
ዳኒ፡እውነተኛሰውነህ፡ምርጥየድሬልጅ
@amanichoazule2961
@amanichoazule2961 2 жыл бұрын
እጅግ መልካም ነገር ነው ስመጣ እደውልልሀለው።
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Good luck
@tesfaalemmahari1263
@tesfaalemmahari1263 2 жыл бұрын
ሰውን ለመርዳት እምታረገው ነገር በጣም ኣሪፍ ነው በርታልን እኔም በትምህርት ጀምሪሬላው acceptance መጦልኛል ሆኖም ግን visa officer እስካሁን ምንም ነገር የለም እና እባክህን video ስራልን ልክ እንዴ process ላይ ላሉም ይሆናቸዋል
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Melkam
@tesfaalemmahari1263
@tesfaalemmahari1263 2 жыл бұрын
@@yedirelej 4 ወር እየሆነኝ ነው በ agency በነበር የጀመርኩት እና እባክህ እርዳኝ
@bezaabay3278
@bezaabay3278 2 жыл бұрын
እንዴት ነክ ወንድሜ በጣም ነው የምናመሰግነው በጣም ቅን ሰው ነህ
@mesfintadesse5081
@mesfintadesse5081 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ.
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Amen
@mesfintadesse5081
@mesfintadesse5081 2 жыл бұрын
ዳኒ 10ኛ ጨርሼ ግሬደር ላይሰንስ አለኝ በማንኛውም ስራ መምጣት እችል ይሆን?
@pablok3298
@pablok3298 2 жыл бұрын
እውነትም የድሬ ልጅ ነህ ፍቅር የሆንክ ልጅ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Amen
@DawitWeldemariam-r5v
@DawitWeldemariam-r5v Жыл бұрын
12 ብቻ ጨርሻለሁ ዲፕሎም የለኝም በሆነ ነገር ግን ዲፕሎም ለመማር መምጣት እፈልጋለሁና ውድ ወንድሜ ምን ማድረግ እንዳለብኝ እባክህ ንገረኝ
@IkhlasZTube
@IkhlasZTube 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማድረግ እናበረታታዉ አይታችሁ ማለፍ ሼም ነዉ ፡፡
@asnaketekletsion7910
@asnaketekletsion7910 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@chaltushume360
@chaltushume360 Жыл бұрын
ይመች ወንድሜ ኑርልኖ
@blm9116
@blm9116 2 жыл бұрын
እባክህ aapplying process step by step አሳየን Please ህራሴ apply ማደረግ ፈልጌ ነው ህባክህ🥰🙏🙏 በትምህርት
@bluegold938
@bluegold938 2 жыл бұрын
thanks for kind sharing info በርታልን
@kalkidanyared7823
@kalkidanyared7823 2 жыл бұрын
Prt 3 plz and be more clear like this thank u 🙏🏾 so much brother
@blackman9123
@blackman9123 Жыл бұрын
ብሮየ,እኔ,የስራ,ዜዛ,ነው,ምፈልገው, ከኢትዮጲያ,ውጭ,ሰው,ካስፈለገ,USA,ቤተሠብ,አሉ,ግን,ሰለማይቻል,ነው,እረ,መርጃ,ምርጥ,ሰው,አግጅኝ,እንደዝህ,እንደዝሁ,ብለህ,አብራራልኝ
@lizatube14
@lizatube14 Жыл бұрын
28 አመት ከበለጠ student visa አይሳካም አሉኝ
@nahomjr4359
@nahomjr4359 2 жыл бұрын
Men endemelh alakem geta becha yebarekeh
@iyasudesalegn7753
@iyasudesalegn7753 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏 ዳኒ የእኔ ጥያቄ processu በምን ያህል ጊዜ ያልቃል?
@tayeyoutube2798
@tayeyoutube2798 Жыл бұрын
ዳኔዬ ከአስር ያጠናቀቀ ከሆነ እና አሁን በግል ስራ የተሰማራሁ ማለትም በንግ ስራ እዬ ሰራሁ ያለሁ ስሆን እችላለሁ ዋይ
@abebezemedkun1224
@abebezemedkun1224 10 ай бұрын
Yeder lij selam new??? prosesun lemejer min min yasfeligal????
@filmonkiros5320
@filmonkiros5320 2 жыл бұрын
Kesht ye dire lij betam enwedhalen abo
@mullergirma
@mullergirma Жыл бұрын
ለስራ ምንድን ነው ሚያስፈልገው ምንስ የጠበቅብኛል
@selamawitzelekekebede3786
@selamawitzelekekebede3786 Жыл бұрын
እኔ ያልከው ዶክመንት አለኝ ነገርግን እኔ ስራ ነዉ የምፈልገው
@habtemaryammesfin1981
@habtemaryammesfin1981 2 жыл бұрын
የስራ ቭዛ እንዴት ነው ዶክመንት እሜያስፈልገው
@ayalmare6503
@ayalmare6503 2 жыл бұрын
በትዳር እንዴት መምጣት እንደሚቻል ስትናገር እመጣለሁ👍😊
@demekechbalcha
@demekechbalcha 2 жыл бұрын
betam arife info new wendeme endezi mulu yehone information eskahun yengern yelem betam enamesegenalen
@samrasemu5044
@samrasemu5044 Жыл бұрын
በትምህርት አመቱ ለተፈጠረው ክፍተት በቂ የሆነ ማስረጃ ለሌለው ሰው ሌላ የመሄጃ መንገድ ካለ እባህን ብትገልፅልን
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Masreja baynor enkuan study plan lay mabrarat ychalal
@KelifaMuzeyn
@KelifaMuzeyn 3 ай бұрын
Dani betam teru sew nh hasabk becha beki nw fetari yetbke Ena yalgebagn ysra viza lemagegnt endat beslk applay mareg endmichal stapun Ena tekekelegna wibsaytun betngren
@eyerusalemeyob6018
@eyerusalemeyob6018 2 жыл бұрын
ዳኒ ያለቅድመ ክፍያ ወደ ካናዳ ለስራ እንዴት እንደሚኬድ ብትጠቁመን
@Asmare-m6o
@Asmare-m6o 4 ай бұрын
አይዞህ በርታ
@legeselulsegede155
@legeselulsegede155 Жыл бұрын
ወደካናዳ፡በሥራ፡ለመሄድ፡መሟላት፡ያለበት፡ነገሮች፡ምን፡ምን፡ናቸው ?
@samsonyilmadesalegn4419
@samsonyilmadesalegn4419 2 жыл бұрын
bro የተለያየ አለም ላይ የምንኖር ሰዎች ካንተተሞክሮ ብዙሀገር እንደመኖርህ መጠን የካናዳ ቪዛ በቀላሉ የሚገኝበት መንገድ ካለ ቪዲዮ ስራልን። የካናዳ የስራ ቪዛ ቲኒሽ ከበድ ስለሚል ከዛ ዉጪ ቪዛ የሚገኝበት አይዲያ ካለህ ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን።
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
I will try my best, lets keep in touch
@befekadutsega8864
@befekadutsega8864 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ከልብ ላመሰግንህ እወዳለሁ የኔ ጥያቄ የሚሆነው የትምህርት እድሜየ እና የፓስፖርቴ እድሜ ልዩነት አለው እሱን እንደገና ባዲስ ማውጣት እችላለሁ ወይስ አልችልም? የሚል ጥያቄ ነበር ። አመሰግናለሁ
@shedazak9153
@shedazak9153 2 жыл бұрын
Bro orde gabta hebatale information mastate fatare qalale ende yargele salyalaw .....bata chala matan astaqem bro Philippines ina Indian noche rasachawun yasta qemalu
@TemuTub
@TemuTub 2 ай бұрын
በናትክ ትክክለኛ egenec kalu agenagnegn benatik
@dameshifera1478
@dameshifera1478 2 жыл бұрын
Bro arif video gin ye birr guadeny endt nw yimkeflhu
@seiddawed1013
@seiddawed1013 2 жыл бұрын
Selam bro wede kanada memetat efeleg neber besera ena edat new memetat yemechelew yehe teyake demo yebezuhanochu selehone besera edat edamimeta video beseralen desilegal yelelochum teyake selehone beseralen bro
@MT-ex1cq
@MT-ex1cq 2 жыл бұрын
🙏🙏 የብር አቅሙ ለሌለን እንዴት fully funded ትምርት ማግኘት እንችላለን ❓️
@ethioonline4857
@ethioonline4857 Жыл бұрын
With out english proficiency test
@tinjahnny
@tinjahnny 2 жыл бұрын
አሪፍ እና ጠቃሚ ቪድዮ ትሰራተክ ግን ለኛም ደሞ በ ሀይስኩል ፕሮግራም እንዴት አፕላይ እንደምናደርግ አሳየን
@genethaile3970
@genethaile3970 2 жыл бұрын
ሰላም ነህ ዳኒ በመጀመሪያ ሳላመሰግንህ ወደኔ ጉዳይ አልገባም እግዚአብሔር ይባርክህ ። እኔ የምጠይቅህ ሶስት ጊዜ ፕሮስስ አድርጌ አልተሳካልኝም ትምህር ለመማር ካናዳ ውሰጥ እፈልጋለሁ ይቻላል ወይ እባክህን አሳውቀኝ
@FilmonBerihu-r4h
@FilmonBerihu-r4h Жыл бұрын
ፈተና ማይጠይቁትን ካሌጃች ንገረን
@solomonlambago873
@solomonlambago873 Жыл бұрын
Ene health professional negn.. H. Professional apply sidereg criteria bizu nw yikebdal mibalew ewunet nw
@ggbh7225
@ggbh7225 2 жыл бұрын
ከልጆቼ ጋርመምጣት እፈልጋለው እዛ ያለ ሰው ጠይቂያለው አንድ ነገር ላማክር
@tigmit5080
@tigmit5080 2 ай бұрын
ያገሬ ልጅ በርታ ❤
@wubshetbekelemulatu4823
@wubshetbekelemulatu4823 2 жыл бұрын
Ahun besera lay new yalhut construction lay
@Ea-py1rb
@Ea-py1rb 2 жыл бұрын
በስራ ከዱባይ እንዴት መሄድ ይቻላል
@yessawechimebtytebq9235
@yessawechimebtytebq9235 2 жыл бұрын
ለምሳሊ ከሜሄዳችን በፊት አጠቃላይ ብንከፍል መሄዳችን ባይሳካ እኮ ብሩ የመመለስ እድል ይኖረዋል
@azebtesfaye2088
@azebtesfaye2088 2 жыл бұрын
ዳኒ የኤጀንቱን ትክክለኛ ስልክ ፃፍልኝ በስራ
@wasihunmulisa2030
@wasihunmulisa2030 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ዱባይ ላለነው ፕሮግራም ስራልን በናትህ እንዴት መምጣት እንደምንችል ቀላሉን መንገድ
@wondimuzeberie4265
@wondimuzeberie4265 2 жыл бұрын
Wow Dani u r special....... God bless you. I'm so bated for ur next videos bro
@ruthasres491
@ruthasres491 2 жыл бұрын
I appreciat your confidence thanks bro
@getahundawit5381
@getahundawit5381 2 жыл бұрын
good job brother, list out colleges that accept with out ILTS AND TOFEL
@yoniwaztho130
@yoniwaztho130 2 жыл бұрын
actually, the hardest part is proof of funds(from experience). there is absolutely no way for average Ethiopians to show that kinda money. ግን ይመችሽ I like the encouragement. ምክር : if you appreciate the way Indians share info, i would love to see you share a lot more details than this. "እሱ ኣያሳስብም" is not really information lol ። ይመችሽ ብራዳ keep it up!
@AbelGezhagn-wt1ux
@AbelGezhagn-wt1ux 6 ай бұрын
Eshi mech entebqh part 2
@YeshiyeAsnake-ly9kc
@YeshiyeAsnake-ly9kc Жыл бұрын
ትምህርት ብቻ ነው የነገርከን መማር ያልፈለገ ስለ ስራ ንገረን
@birtukantehiue9280
@birtukantehiue9280 2 жыл бұрын
Selam bro eny canid matecha sera maserat new yamflgaw selzeh edat new baytgniwse mangade yehownlgnil ....tabibargn esky bamiryam anta gamrelgn 👏👏
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Betmrtem meto mesrat ychalal
@asgidomtadesse6129
@asgidomtadesse6129 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ የምፈልገው ስራና ስራ ነው እባክህ እዴት ነው መምጣት የምችለው እባክህ ወድሜ
@YonatanAb-w7y
@YonatanAb-w7y Жыл бұрын
እኔ እምለው Tempo ካለኝ የግድ የ9,10,12 document yasfelgal ende
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Andandu College yteykal ,,mayteykem ale
@chenchen461
@chenchen461 2 жыл бұрын
Be. Allahe agizeg mulalgi befetari
@firaolbeharu
@firaolbeharu Жыл бұрын
እስቲ የስራ ቪዛም እንዴት ማግኘት እንደምንችህል አሳየን ወንድሜ
@seiddawed1013
@seiddawed1013 2 жыл бұрын
Hi bro wede kanada memetat efelegalew besera edat new memetat yemechelew
@Lelise05
@Lelise05 2 жыл бұрын
Ahun college eytemara yalws endet nw apply madergi michilw esti sil esu video siraln
@tesfayeseleshi3121
@tesfayeseleshi3121 2 жыл бұрын
Daniye des sitl Egziabhar yibarkh
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Amen
@frie5868
@frie5868 2 жыл бұрын
በርታልን
@sofiafrin445
@sofiafrin445 Жыл бұрын
Indet memitati yichalal
@berhanwudye113
@berhanwudye113 2 жыл бұрын
Dani arif nw
@tseganeshtesfaneh5439
@tseganeshtesfaneh5439 2 жыл бұрын
Selam yemejemeriya video lay akim maletim yegenezeb akim lelekachuh platform azegajtenal bileh neber esun bitasayen
@DanielBikila
@DanielBikila 2 ай бұрын
Ye Dire lej❤❤❤❤❤❤❤🎉
@yohannesberhanu7060
@yohannesberhanu7060 2 жыл бұрын
ይመችህ አቦ ትለያለክ
@solomonbitew680
@solomonbitew680 2 жыл бұрын
ዳኒዬ በእናትህ ደስ ይላል!! ጥሩ ነው የምትሰራው ስራ!!! በጤና በተለይ ነርሲንግ MSC የት ማመልከት እችላለሁ ?
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Awo bedenb
@habtamuashenafi1062
@habtamuashenafi1062 2 жыл бұрын
Geta yibarkh🙏
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Amen
ካናዳ ለመግባት ስንት ብር ያስፈለጋል?
14:35
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 6 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 149 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 55 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 6 МЛН