የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 5

  Рет қаралды 317,462

Yegna

Yegna

Күн бұрын

Subscribe: bit.ly/2wPney7
Connect with Yegna
Facebook: / yegna
Instagram: / yegna_official
Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
Facebook: / yegna
እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
• ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
• ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
• በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
• ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
• የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
• ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
• በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
YEGNA IS FOR ALL OF US!!
Dear viewers,
We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
your real name (make up a nickname)
your age,
your address,
the name of your school,
your email address or phone number, or
any financial information or passwords.
Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' KZbin so you can visit under an adult’s supervision.
#Yegna

Пікірлер: 783
@haniyedemufire9316
@haniyedemufire9316 3 жыл бұрын
7 አመት የጠበቀኝ የጠበኩት ፍረኛየ በትሰብ እናንት አባተ ጋር ለመገናኘት 10 ቀናት ቀሩ ዉይ ደስስስስ ስለ በሰላም ገቢ በሉን
@ድንግልማራምየስደትስቄነሽ
@ድንግልማራምየስደትስቄነሽ 3 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጅ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ በሠላም ካሠብሽበት ያድርስሽ
@aschaluaschalu1922
@aschaluaschalu1922 3 жыл бұрын
Selam geb😍😍😍
@sadasada5288
@sadasada5288 3 жыл бұрын
alha basalme yasgabase
@AliAli-wt5ey
@AliAli-wt5ey 3 жыл бұрын
በሠላምግቢ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ቨ8ጘ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ቨ8ጘ 3 жыл бұрын
የኔ ማር በሰላም ግቢ
@yirgaeshete4740
@yirgaeshete4740 3 жыл бұрын
እስኪ የፀጋ አድናቂዎች በlike
@Vip-kr6mj
@Vip-kr6mj 3 жыл бұрын
ኧረ ሠአት ጨምሩ እሲ 1 ሠአት ይሁን እምትሉ በላዬክ አሣዩን
@ብሌኗነኝየመዳምቅመም
@ብሌኗነኝየመዳምቅመም 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ እያየ ኮሜንት የሚያነብ
@አባሰልYoutube
@አባሰልYoutube 3 жыл бұрын
እኔ
@ssa1323
@ssa1323 3 жыл бұрын
እኔ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
እኔ በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
Me
@negamihret5596
@negamihret5596 3 жыл бұрын
me too
@እመቤትየደራዋቀበጥ
@እመቤትየደራዋቀበጥ 3 жыл бұрын
ውይ ዛሬ አንደኛነኝ የመጀመሪያዬ ነው እስኪ ላይክ አድርጉኝ
@sikosilo3784
@sikosilo3784 3 жыл бұрын
በናታችሁ አደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ እደኔ በጉጉት የምጠብቆ እጃችሁን አውጡ
@rewdse517
@rewdse517 3 жыл бұрын
👍
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን እስቲ 🌸💖 ምግብ መስራት እና ራሱን መንከባከብ ሚወድ 💖 ፎቶየን በመጫን እዩት እና ከወደዳቹት ተጋበዙልኝ💖
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 3 жыл бұрын
ቀደምሽኝ
@fafitube5279
@fafitube5279 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ዉዴ
@fafitube5279
@fafitube5279 3 жыл бұрын
@@sebleadanetube4330 እንደመር ዉዴ
@semirasemira1164
@semirasemira1164 3 жыл бұрын
ይሄ ድራማ በሳምት ሁለት ግዜ ይሁን የምትሉ ላይክ
@zenethussen8887
@zenethussen8887 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እስኪ የማዳም ቅመሞች ኩላሊቴን አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ
@ወሎዩቱብ-ጸ3አ
@ወሎዩቱብ-ጸ3አ 3 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያድርግሽ ውሀጠጭ በደንብ እህቴ
@nadiaharb2412
@nadiaharb2412 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ምህረቱን ይስጥሽ
@መዲና-ቐ7ዀ
@መዲና-ቐ7ዀ 3 жыл бұрын
እኔም አሞኛል አላህ አፊያ ያርግሽ
@alhloh2874
@alhloh2874 3 жыл бұрын
አላህአፈያሽንይመልስልሽ
@remlitube1684
@remlitube1684 3 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያርግሽ እህቴ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 жыл бұрын
ሳምቱ አልቆ ሳምንት ላደረስከን ፈጣሪያችን ሆይ ምስጋና ይድረስህ የኛወች ግን ሰአት አክብሩልን አታምሹብን 🕒🕒🕒🕒🕒🕒🕒👈👈👈
@totoal5243
@totoal5243 3 жыл бұрын
ሀሀሀ ምችግራለው አይደለት የኔ ውድ😘
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 жыл бұрын
@@totoal5243 ክክክክክክ ብዙወቻችን ስለምንጠብቅ ነው ውድ 🌷🌷🌷🌷👈
@totoal5243
@totoal5243 3 жыл бұрын
@@ኡሙአይመን-ከ9ቐ ሀሀሀ የኔ ልዩ ላች አደለም የነበር በቃ ተገናኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀ ይመችሽ እሙየ
@መልካምነትለራስነውyouTube
@መልካምነትለራስነውyouTube 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 жыл бұрын
@@totoal5243🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶👈
@mareyabeba3598
@mareyabeba3598 3 жыл бұрын
ሎሚየ የኔ ልዩ እኳን ተለወጥሽ😍😍😍 የሎሚ መለወጥ ያስደሠተው
@fafitube5279
@fafitube5279 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶችን እንዲህ አይነት አስተማሪዎች ቢበዙ እንዴት መልካም ነበር ።!
@mekdimekdi9031
@mekdimekdi9031 3 жыл бұрын
እረ በናታችሁ ይሄ ዲራማ በሳምንት ሁለቴ ይደረግልን
@raslifetube9091
@raslifetube9091 3 жыл бұрын
ከሁለም ቆንጆዋ ፀጋ ነች ፀጉሩዋን ብትሰራ
@Nur-rc7sd
@Nur-rc7sd 3 жыл бұрын
Hahahaha ere ataskign
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 жыл бұрын
በህግ አምላክ ስአት ይከበር ወይኔ አለም😂😂😂😂😂
@rabiayimam3430
@rabiayimam3430 3 жыл бұрын
😂😂😂 endet endasskechgn
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 жыл бұрын
@@rabiayimam3430 በጣም 😂😂😂😂
@የዋህነቴጎዳኝእኔምበጣምጠ
@የዋህነቴጎዳኝእኔምበጣምጠ 3 жыл бұрын
ዱአ አድርጉልኝ ውዶቼ በምወደው ትዳሬ ሰይጣን እየገባብኝ ነው
@አልሀምዱሊላሂአልሀም-ጨ5ዠ
@አልሀምዱሊላሂአልሀም-ጨ5ዠ 3 жыл бұрын
አላህ ያስማችሁ ዱአርጊ
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 жыл бұрын
አይዞሽ ደሞ ለሠይጣን እጅ እዳሰጭ እግዝቤር ካች ጋር ይሁን ስሜታዉይ አትሁኚ እሱ ሲናገር አች በረድ በይ ዉዴ
@Rነኝሥዴተኛዋ
@Rነኝሥዴተኛዋ 3 жыл бұрын
አብሽሪ ውዴ በትዳር ላይ ውጣ ውረድ አይጠፋም በትግስት ማለፍ ነው
@እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ
@እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ 3 жыл бұрын
እረ ዳዊት በብዙ አቅርበት👌👌 ዊ አለም ክክክክክክ
@hglj3953
@hglj3953 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ያሥማማችሁ
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 3 жыл бұрын
ከ40ደቂቃ ወርዳችሁ 25 ደቂቃ ምነዉ በሳምንት አንዴኮነዉ የምትመጡት
@liverpoolynwa8750
@liverpoolynwa8750 3 жыл бұрын
አለምየ ስወዳት እኮ😂😂😂😂😂
@fafitube5279
@fafitube5279 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@ነኢምYouTube
@ነኢምYouTube 3 жыл бұрын
ሀና ታሪኳን ሥታወራ እባየ ፈሶ አለቀ የኔም ታሪክ ነው
@liverpoolynwa8750
@liverpoolynwa8750 3 жыл бұрын
በህግ አምላክ ሰአት ይከበር 😃
@ዕድልቲጋልተዋህዶ
@ዕድልቲጋልተዋህዶ 3 жыл бұрын
👌👌👌👌
@tuhftgsyz5509
@tuhftgsyz5509 3 жыл бұрын
ሣህ👌🌹🌹🌹
@germa8614
@germa8614 3 жыл бұрын
በትክክል
@asnakucharu1241
@asnakucharu1241 3 жыл бұрын
ትክክል
@ህይወትተፈራ
@ህይወትተፈራ 3 жыл бұрын
ትክክል
@ተስፈኛይቱየአላህባሪያ
@ተስፈኛይቱየአላህባሪያ 3 жыл бұрын
አይ ሀና እኔ እዳቺ ስማር በጣም ጫናይበዛብኝ ነበር: ከዛ በደብ ሳልወስን ሳኡዲ መጣሁ 15 አመቴ ወጥቼ የማንም ሰራተኛ ሆኘ ቀረሁ ሁልጊዜ የልብ እሳት
@eeee6436
@eeee6436 3 жыл бұрын
እኔም
@fafitube5279
@fafitube5279 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 жыл бұрын
አይዞሽ 😍
@bezacss2015
@bezacss2015 3 жыл бұрын
እንቅልፌ ሲያዳፍኝ ነበር እናተን ሳይ በሮ ጠፍ ስወዳችሁ እድሜ ለመዳም ዋይፍይ በርቱ
@azitub1621
@azitub1621 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 жыл бұрын
አይ አለም ቅናትሽ እኮ አይጣል ክክክክክክክ በጣም ነው የምታስቂኝ የኛ የሴቱች ባህርይን በትክክል እይገለጽሽ ነው
@fafitube5279
@fafitube5279 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@econneconn3307
@econneconn3307 3 жыл бұрын
አደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው
@fafitube5279
@fafitube5279 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
ወይ አለም ሀይሌ ሲለምንሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ብለሽ አሁን ጭራሽ የልጅቷ መንታ መስለሽ መጣሽ ታስቂኛለሽ ስትበስስጭ ምናምን😀😃😉
@አባሰልYoutube
@አባሰልYoutube 3 жыл бұрын
ዛሬ አለም እደኔ ያሳቀችው 👍🏻ያሳውቁኝ
@fafitube5279
@fafitube5279 3 жыл бұрын
ዉዴ ደምሪኝ
@masaret2849
@masaret2849 3 жыл бұрын
ሆዴን አመመኝ አለም 😁😁😁
@Fነኝለመንኩትነገርሟችነኝ
@Fነኝለመንኩትነገርሟችነኝ 3 жыл бұрын
አኔ 😄😄😄😄😄
@rihanatube826
@rihanatube826 3 жыл бұрын
እኔ አለምን ለማየት ነው እሄን ድራማ የተቀላቀልኩት ። በሷ ኒፋቅ ያፈቀረችውን ተነጠቀች ።😂
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 3 жыл бұрын
😁😁😁😁 ወይኔ ሆዴን
@mustobintmahmed6736
@mustobintmahmed6736 3 жыл бұрын
Baga nagiyan dhuftan wedochi koo namin akka kotiti jaltani like nafi godha hedu isin jaladha 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤💞💞💞💞jabadha itti fufa
@susubareduasebot1489
@susubareduasebot1489 3 жыл бұрын
Anis ijole tana heddun jaladha walhi
@ነኝሀላሌንናፍቂ
@ነኝሀላሌንናፍቂ 3 жыл бұрын
ውይ ታድየ አታሳፍሩኝ መቸሽ አይከፈልበት የመዳም ቅመሞች ጥግረራችሁን ስትጨርሱ ኑ 🙄🙄🙄😂😂😂😂
@ሀዩ-ረ5ኈ
@ሀዩ-ረ5ኈ 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@hayutihim5384
@hayutihim5384 3 жыл бұрын
Enam gar ney
@ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን
@ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን 3 жыл бұрын
ክክክ
@Eemabetkassa
@Eemabetkassa 3 жыл бұрын
አለም በፊት ሲወዳት ሀይሌ እንዲህ ያለ ነገር አይመችኝም ብላ ዛሬ ቅናት ሌደፋት ነው😂😂😂😂😂😂
@ራቢአ-ነ6ነ
@ራቢአ-ነ6ነ 3 жыл бұрын
ለምን አመሻችሁ እንቅልፍ አልወስድሺ ብሎኝ ነበረ እንኻን ደህና መጣችሁ
@leylahayat
@leylahayat 3 жыл бұрын
Are enem embi alenge zare
@حليمهحليمه-ب6ج
@حليمهحليمه-ب6ج 3 жыл бұрын
ዋው ማሮች
@fafitube5279
@fafitube5279 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 жыл бұрын
ይገርማል ተገጣጣሚ መሆኑ ገርሞኛል ልክ ዛሬ ልጀን ምንድን ነዉ ምርጫህ ልጀ ስለው ማሚ አትጨነቂ አለኝ አኔም አሁን መጨነቅ አልፈልግም አለኝ ቀኑ ሲደርሰ እነግርሻለሁ አለኝ ሁሉም ቤተሰብ አንድ አይነት አሰተሳሰብ ነዉ ያለዉ ይገርማል ይህው በቃ እኔም ምን እንደሚመርጥ እየጠበኩ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳዉ እኔ ደግሞ የእናት ድርሻየን አይዝህ በርታ እያልኩ የከበደው ሳብጀክት ካለ ደግሞ አሰጠኝ አረግለታለሁ ግን እኔ እምፈልገውን ሁን አልለውም እሱ በአቅሙ የሚችለዉን ለማንኛውም ጥሩ ትምህርት ነዉ ።
@mareyabeba3598
@mareyabeba3598 3 жыл бұрын
ወይኔ ሳምት ጠብቄ ግማሽ ስአት ያልሞላ 🤔🤔🤔
@travelwithberok7639
@travelwithberok7639 3 жыл бұрын
ሁልም የTV ድራማኦች እና ፍልሞች እደዚ ቢሰሩ ያገራችን ፊልም ኢንድስትራ ኤት በደረሰ።።።💚💛❤️💚💛❤️
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 3 жыл бұрын
የኛወቹ ለምነው ማአተባቸውን የማያስሩ ሁሉም አውልቀዋል እኮ
@birhandeyasa753
@birhandeyasa753 3 жыл бұрын
ከእንቅልፌ ቀሰቀሳችሁኝ ዳብሮኝ ተኝቼ ነበር ያቀራችሁ መስሎኝ😍
@ያረቢሀያትያረቢሀያት
@ያረቢሀያትያረቢሀያት 3 жыл бұрын
መጣችውልኝ የኝአ እንቁወች አትጠገቡም ቀራችውብየ ለሽ ልልስል መጣችው ሰላም ያገሬልጅወች ሰላም ያዋለን ሰላም ያሳድረን ከሰውሀገር ከክፍነገሮች ይጠብቀን ያረብብብ
@ኑርየአላህባርያየረሱልወዳ
@ኑርየአላህባርያየረሱልወዳ 3 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@sofilove8446
@sofilove8446 3 жыл бұрын
ሀኒ ግን እየወፈርሽ ነው ቀነሽ ገናኮ ልጅ ነሽ በተርፈ ቆጆነሽ
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 жыл бұрын
ማትመጡ መስሎኝ ቅር ብሎኝ ነበር በጣም ጓግቼ ነው ምጠብቃችሁ😍😍
@yefkrbet1632
@yefkrbet1632 3 жыл бұрын
Enes bty
@ዜድነኝየራያዋ-መ8ቘ
@ዜድነኝየራያዋ-መ8ቘ 3 жыл бұрын
እኔም
@rydy9731
@rydy9731 3 жыл бұрын
እኔም
@آبوٌكآيدٍ-غ2ن
@آبوٌكآيدٍ-غ2ن 3 жыл бұрын
@@yefkrbet1632ወወወወ
@ቅድሚያለተውሂድ-ኈ7ቨ
@ቅድሚያለተውሂድ-ኈ7ቨ 3 жыл бұрын
እኔማ ተስፋ ቆርጬ ነበር
@azmeraambawu1176
@azmeraambawu1176 3 жыл бұрын
ውይ ፍቅር እንዴት እንደስዋ ፍቅር እንደሆነች💖💖
@zenyzewge586
@zenyzewge586 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪነገር ነው ከልብ እናመሰግናለን
@melechbeyani5740
@melechbeyani5740 3 жыл бұрын
ስሮጥ ተደፍቼ ነበር እንኳን ደና መጣችሁ
@zahramohmmad6114
@zahramohmmad6114 3 жыл бұрын
እንዃን ተረፍሽ
@tselot3206
@tselot3206 3 жыл бұрын
የኛዋችን ሲያይ ማነው እደኔ የትምርት ቤቱ ላይፍ ትዝ የሚለው በተለይ የሀይሌን እና የሎሚ ሁኔታ
@ታገስያልፍል
@ታገስያልፍል 3 жыл бұрын
እኔኡፍ ትዝታብቻ😥😥
@ኢቶፒያለዘላለምትኑር
@ኢቶፒያለዘላለምትኑር 3 жыл бұрын
ክክክክ አለም ሥትለመን እምቢ ብላ በቅናት ሞተችኮ
@nadiaharb2412
@nadiaharb2412 3 жыл бұрын
😂😂😂 በጣም
@MASITUBE
@MASITUBE 3 жыл бұрын
በጣም ትምህርት አስተምር ነው ባርቱ የኝዎቺ
@maditube3
@maditube3 3 жыл бұрын
እስኪ ላይክ አምሮኝ ነዉ
@raslifetube9091
@raslifetube9091 3 жыл бұрын
እንትን ሲያምርሽ ጥሪኝ
@maditube3
@maditube3 3 жыл бұрын
ምን?
@raslifetube9091
@raslifetube9091 3 жыл бұрын
@@maditube3 comment
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@ሀዋሽኮቦልቻሀራቲዩብ
@ሀዋሽኮቦልቻሀራቲዩብ 3 жыл бұрын
@@miftahMekonen እኔ ደምሬሽ ነይ ብየሽ አለመጣሽም ከቤትሽ መጥቸ ሰብ ላይክ ቢዶዮ ኮሚት አድሬጌ መልስ የለም????
@drre1521
@drre1521 3 жыл бұрын
በስማም ሃና ፍቅር ፀጋ የትምህርት ቤቴን ትዝታ ነው የሰራችሁት በስማምዬ ፍቅርን ስታፋጥጧት እኔና ጎደኞቼ ነው ያስታወሳችሁት😂😂😍😍😍
@momenasaeed241
@momenasaeed241 3 жыл бұрын
የኛ ምርጦች 🥰
@halategs4594
@halategs4594 3 жыл бұрын
ፈቅር ስውድሽ የኔ ማርርርር ቀጥሉበት ሁላችውም
@እናታንናፋቂአባታንምጭምር
@እናታንናፋቂአባታንምጭምር 3 жыл бұрын
የሀና እናት አሎለደችም ከከከከከከከ የገጠርልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ማሚን ታስታውሠኛለች
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 жыл бұрын
አለምየ ቀብረርስትይ አሁን መከራሺን በላሺ ክክክክክ
@hilmateutbeutbe9667
@hilmateutbeutbe9667 3 жыл бұрын
ህይወት በጣምእወድሻለሁ አስታዋይነሽ
@ሄርሚየማርያምልጅ
@ሄርሚየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ዛሬ አለም እደኔ ያሳቀችው 👍👍😂😂😂😂እንከባበር ሳአት ጨምሩ 😀😀😀
@የረሱልወዳጂየረሱልወዳጂ
@የረሱልወዳጂየረሱልወዳጂ 3 жыл бұрын
ኦረ አለም አዲስ እስታይል ለዉጥማ አለሽ 😁😁😁😁ያፈቀረና ያበደ አዲነዉ እዲነዉ ከተቀና አይቀር
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ሚስኪን ስታስቅ
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 жыл бұрын
ስትለመን እንቢ ብላ
@የረሱልወዳጂየረሱልወዳጂ
@የረሱልወዳጂየረሱልወዳጂ 3 жыл бұрын
😄😄😄ተቅደር ዲራ
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ8ቀ
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ8ቀ 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እንኳን መጣችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@ያዘመንያዘመን
@ያዘመንያዘመን 3 жыл бұрын
አገራችነን አዝማሪ ሞልቶታል የተማረ ነው የምትፈልገው
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
Yes
@ሰአዲወሎYouTube
@ሰአዲወሎYouTube 3 жыл бұрын
ሣህ
@yyreqhg6307
@yyreqhg6307 3 жыл бұрын
ወይኔ አለም ስታስቅ
@fkrfkr815
@fkrfkr815 3 жыл бұрын
ሀና ወፊረች የምር
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
Betam
@የምወድሺ
@የምወድሺ 3 жыл бұрын
አለምየ አይዞሺ
@belinchernt9708
@belinchernt9708 3 жыл бұрын
ምርጥ ድራም ስወዳቸው የኛወችን
@saresss6820
@saresss6820 3 жыл бұрын
ዋዉ እስኪ ማነዉ እንደኔ በጉጉት የጠበቀዉ
@fafitube5279
@fafitube5279 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@saresss6820
@saresss6820 3 жыл бұрын
@@fafitube5279 አሺ ✌️
@MASITUBE
@MASITUBE 3 жыл бұрын
ዬኛ ዲርመ ባብዛት ኣራብ ሀገር ይምኖሮት ነው ያመዩት ስእት ይካበር
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
ውይይይይ የቤተሰብን ምርጫ ለመፈፀም ሲባል የሚገባበትን ጭንቅ አውቀዋለሁ። ሃኒዬ አይዞኝ ውሳኔሽ እንደሚቀየር ተስፋ አደርጋለሁ
@zedleerasd3825
@zedleerasd3825 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ አለምዬ ኩራ በይ ግዴለሽም በተረፈ ሁላችሁም በርቱ ዉድድድ
@ኤልዱየተዋህዶልጅ
@ኤልዱየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
ሀና አስቦርት ስሪ ወፍረሻል በጣም
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 жыл бұрын
የሀና እናት እስካሁን አልወለድችም😁😁
@ሀዩ-ረ5ኈ
@ሀዩ-ረ5ኈ 3 жыл бұрын
😂😂😂🙈🙊🙊🙊🙉🙉
@Hh-dp7yt
@Hh-dp7yt 3 жыл бұрын
ሆድዋ ዉስጥ እያሳደገቺዉ ነዉ ክክክክክክክ በነገራችን ላይ በጣም ነዉ የምወዳት እናቴን ነዉ የምመስለኝ🌹🌹🌹❤
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 жыл бұрын
@@Hh-dp7yt ሆዷ ውስጥ 🙉😄😄😄 ጉደኛ ነሽ 😍
@Hh-dp7yt
@Hh-dp7yt 3 жыл бұрын
@@natsantaberaw5578 😅😅😅😅እና ምን ልበል ሆሆሆሆሆ
@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ
@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ 3 жыл бұрын
ቦርጭ መሰለኝ🤣🤣🤣
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 3 жыл бұрын
#እንደ ፍቅር ያለች ጓደኛ ፊልም ላይ ባይሆንና ቢኖረኝ😭😭😭 ሲከፋኝ ታፅናናኝ ነበር ስደት እንደ ዘንድሮ አልሰለቸኝም😭😭
@tadelatube4375
@tadelatube4375 3 жыл бұрын
አይዙን ሁላችንም ነን እኔ በፊት ብቻይን ይመስል ነበር የሚያስጠላኝ
@amitube461
@amitube461 3 жыл бұрын
አይዞሺ አኔ አለሁሺ ታማኝ ጓድኛ አሆንሻለሁ አብሺሪ ያኡምሪ
@hayatetupe1790
@hayatetupe1790 3 жыл бұрын
አብሽሪ ዉደ.
@fafitube5279
@fafitube5279 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@fatimaimam2532
@fatimaimam2532 3 жыл бұрын
በጉጉት አፈጠጨጨ ሰጠብቅ ነበር ተሰፈ ቆርጨ ልተኛ ነበር መጣችሁ ኑ ያልተኛችሁ እንይ
@fafitube5279
@fafitube5279 3 жыл бұрын
በቅንነት ዉዴ ደምሪኝ
@fatimaimam2532
@fatimaimam2532 3 жыл бұрын
@@fafitube5279 እሸ እማ ደምሬሻለሁ
@ዚነትሙሀመድ-ዘ3ረ
@ዚነትሙሀመድ-ዘ3ረ 3 жыл бұрын
በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ ድራማው ትልቅ ትምርት አለው በተለይ ለወጣቶች ግን አጭር ነው ትንሽ ረዘም ቢል ጥሩ ነበር
@fafitube5279
@fafitube5279 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 3 жыл бұрын
ወይኔ፡አለም እራስሽን ለመሆን ሞክሪ ሰላምን፡ለመምሰል፡ሳይሆን እራስሽን፡ሁኚ፡መጀመሪያ፡ማን፡እቢ፡በይ፡አለሽ፡ሀይሌ፡ምርጥ፡ልጅ
@davemusic27
@davemusic27 3 жыл бұрын
ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ ታይቶ አያልፍም። እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ በእናታችሁ ፣ ሰከንድ አይወስድም
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
አስተማሪዋ የእውነት አስተማሪ ናት !
@sadifaqir2456
@sadifaqir2456 3 жыл бұрын
ብናታቹህ ሳኣት ይጭምር እንዴት ድስ እንድምትሉ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 3 жыл бұрын
እረ ሃይሌ ሼም አለምዬን ሆ 😂ግን የሐንቾ እናት መቼ ነዉ የምትወልደዉ? በተረፈ በጣም ነዉ የምወዳችሁ 💚💛💘💪
@selamtebeka2617
@selamtebeka2617 3 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ አለም እዴት እዳሳቀችኝ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
የኛወችን ማን ነዉእንደኔ በፍቅር የሚወዳቸዉ
@Nùh4424
@Nùh4424 3 жыл бұрын
የኔም መምህርት ባዩሽ ትባላለች ልክ እንደ እነ ሀና መምህር ከዛም በላይ ልክ እንደ እህት ነበረች ውለታዋ አለብኝ አላህ እንዲያገናኘኝ ምኞቴ ነው
@tikuranbessa5398
@tikuranbessa5398 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነበር የዛሬው እናመሰግናለን 🙏
@fakrtegabire5960
@fakrtegabire5960 3 жыл бұрын
እኔ እንደዚህ አይነት ፍቅር የሆኑ ጋደኞች አስተማሪ ቢኖረኝ የእት እደርስ ነበር ለማንኛውም በጣም ነው እምወዳችሁ
@genialiyou4387
@genialiyou4387 3 жыл бұрын
የኛዎች ግን ለምንድነው አንገታቸው ላይ ማዕተብ የማያስሩት?
@nkyousef4036
@nkyousef4036 3 жыл бұрын
ወይኔ አለምዬ🤣
@ቤዛየተዋሕዶልጅ
@ቤዛየተዋሕዶልጅ 3 жыл бұрын
ውይ መጣችሁልን አሁንስ እናተ ሁናችሁብኝ ስራዬ
@HH-vl3iw
@HH-vl3iw 3 жыл бұрын
ጠጋ ስትስቅ እንደኜ ደስ የምለዉ
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 3 жыл бұрын
መምህራቸውን በጣም ነው እምወዳት። ገጣሚ ምስራቅ ተረፈ ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍
@EskedarTesfaye-fu8jp
@EskedarTesfaye-fu8jp 3 жыл бұрын
አረ ሰዓት አንሶል ትንሽ ጨምሩልን
@muniras4197
@muniras4197 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይኔ አላም ክክክክክ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 жыл бұрын
እደዛረ አለም አስቃኝ አታቅም 😃😃😃 ድክም ነው ያረገችኝ ቁጭ ሰላምን መስላ አልመጣችም
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
ሀንየ በስላም ገቢ እመቤቴ በስላም ከጎደኝሽ ጋር እግዚአብሔር ያገናንሽ ሀንየ
@mariyadagnew4158
@mariyadagnew4158 3 жыл бұрын
ደብሮኝ እንቅልፍ እምቢ ብሎኝ ነበር እንኳንም አየኃቹ
@meklitseyoum6983
@meklitseyoum6983 3 жыл бұрын
I love your new video and movie
@meklitseyoum6983
@meklitseyoum6983 3 жыл бұрын
I love you too
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
የኛዎቹ እንኳን በደህና መጣቹ 👍👍
@ቅድስትየአምባሠሏ
@ቅድስትየአምባሠሏ 3 жыл бұрын
የኔዉድ እግዛቤር ጥላ ከለላ ይሁንሺ በሠላም ግቢ
@ብሌኗነኝየመዳምቅመም
@ብሌኗነኝየመዳምቅመም 3 жыл бұрын
ውድ እህቶቹ ሁላችሁንም እውዳችኃለሁ
@rakitv8416
@rakitv8416 3 жыл бұрын
ግን እኔ የምገርመኝ ማዕተብ ለምንድ ነው እማያስሩ የምር ታስጠላለቹ😢😏😔
@mariammariancell9833
@mariammariancell9833 3 жыл бұрын
አዎ ማሪያምን አንዳቸውም የላቸውም
@Nur-rc7sd
@Nur-rc7sd 3 жыл бұрын
Enatsh tbeda anchi debtera, kr mnabash ytekmshal
@mariammariancell9833
@mariammariancell9833 3 жыл бұрын
@@Nur-rc7sd ፈጣሪ አምላክ ልቦና ይሥጥሽ ወይም ይሥጥህ ሥድብን ከዚህ ምን አመጣው በፈጣሪ እንዴ ሠው በእቱ ተወልዶ እናቱን ይሠድባል ጅል
@Nur-rc7sd
@Nur-rc7sd 3 жыл бұрын
@@mariammariancell9833 kr ena enchet atamlku esh jil athunu Gn anchi yemibedash ale???
@ወሎየዋ-ጰ5ገ
@ወሎየዋ-ጰ5ገ 3 жыл бұрын
አነሡ ፈልገው ያወልቁና ታዋቂ ለመሆን አላሥለብስ አሉ ይላሉ 🙈
@toybatube6804
@toybatube6804 3 жыл бұрын
ዋው የኔ ውድ ድምፅሽ እኮ ይማርካል
@muluteshome1357
@muluteshome1357 3 жыл бұрын
የኔዎችም ማህተብ አትለብሱም የኤትዬጴያ አርቴስቶች ግን ምን ይሻላችሆላ
@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ
@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ 3 жыл бұрын
መብታቸው መሠለኝ
@muluteshome1357
@muluteshome1357 3 жыл бұрын
@@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ ሂጅ ምን አገባሽ የእርጉ ዝብ የናተ ቤሆን ጆራችሁ ታየ ምንምን እያሽ ትልርፈልፊ ነበት
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
ድራማው ለሁሉም እምነት ተከታዮች ነው እኮ። እስኪ እንሰልጥን ነገር ይግባን 🙄🙄🙄።
@muluteshome1357
@muluteshome1357 3 жыл бұрын
@@amytk6095 ማህተቡ ታዴያ ለምን ይልቃል ተመልካች አትሰሩ ያለ የለም
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
@@muluteshome1357 አትሰሩም እሰሩም ማለት አይቻልም። የማያስሩበት የራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋል። ልጆቹ ኦርቶዶክስ ናቸው የታወቀ ነው ግን ደሞ የቤተክርስትያን ድራማ አይደለም የሚሰሩት።
@hanashibabaw2509
@hanashibabaw2509 3 жыл бұрын
2 and 3 betam asetemar derama new betam gobezochi nachihu gen sat ychemer beteref beretu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 3 жыл бұрын
የተባረክ መምህር ነሽ
@ኡሚጀነቴየከድርአፍቃ-ጘ3ሠ
@ኡሚጀነቴየከድርአፍቃ-ጘ3ሠ 3 жыл бұрын
የ አለም እናት እትየ ማአዛ ምርጥ ምክር ለኛም ይሆናል
@samuela4807
@samuela4807 Жыл бұрын
ምርጥነው❤❤❤😂😂
@misriajamal3627
@misriajamal3627 3 жыл бұрын
Baye baedu gobaz jabadha jajabe kooo
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 52 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 9
46:43
Kana Television
Рет қаралды 476 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.7 "ሰው ጥሩ! "
32:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 961 М.
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 52 МЛН