No video

Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | ነጋ ነይልኝ |Nega NEYELEGN | 2001

  Рет қаралды 1,156,280

Yehunie Belay

Yehunie Belay

4 жыл бұрын

Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | ነጋ ነይልኝ |Nega NEYELEGN | 2001
ይህ የይሁኔ በላይ የዩቲብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግ አይርሱ:: እናመሰግናለን::
Make sure to subscribe to Yehunie Belay Tube Channel and turn on notifications to stay updated
/ yehuniebelay. .
/ yehuniebelay
yehuniebelay.com

Пікірлер: 251
@zeskryas7057
@zeskryas7057 2 жыл бұрын
እስኪ ማነው በዚህ ሙዚቃ የቃልጂነት ትዝታ ያለበት
@diboraanbacew5586
@diboraanbacew5586 3 жыл бұрын
ልጅ ሁኘ አባቴ ይህን ካሴት በጣም ነበር የሚወደው አሁን አባቴ ነብሥህን ይማረው እሡ እንኳን ከሞተ 15 አመት ሆነው እኔን ግን ሁሌም ሥሠማው አባቴን ያሥታውሠኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭
@muhammedmolla2077
@muhammedmolla2077 2 жыл бұрын
😥
@_waifu-4548
@_waifu-4548 4 ай бұрын
ህመም ነው ውዴ አታዳምጭው አይዞሽ
@momena.hussein
@momena.hussein 2 жыл бұрын
ሆድ ባስኝ 💔😭😭😭💔😭💚💛❤️ሀገርችንንን ስላም ያረግልን
@mominabegum6798
@mominabegum6798 2 жыл бұрын
Awa💋💋💋💋❤❤❤❤😭😭😭😭
@abebemamo2698
@abebemamo2698 Жыл бұрын
ዠቨቨቨ
@abebemamo2698
@abebemamo2698 Жыл бұрын
?
@EMEBETTEOLDE
@EMEBETTEOLDE Жыл бұрын
አሜን❤
@user-gk3wx8gy2s
@user-gk3wx8gy2s Жыл бұрын
አሜን
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
አቤት ይሄን ሙዚቃ እንዴት እንደምወደው ይሁኔየ የኔ ድምፀ መረዋ በጣም ነው የማከብርህ ኑርልን 😍
@tafesegetachew3359
@tafesegetachew3359 2 жыл бұрын
ere
@mhalatsemere3421
@mhalatsemere3421 11 ай бұрын
እኔም
@sisaysefiw8233
@sisaysefiw8233 3 ай бұрын
Enem anchin ewodishalew
@yerertube1934
@yerertube1934 2 ай бұрын
me too❤❤❤
@user-zm1zi2je9c
@user-zm1zi2je9c 10 ай бұрын
የኔጀግና ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃወችህ ሁሌም ስስማቸው ደስ ይለኛል እድሜና ጤና ካንተ ጋር ይሁን ቢኒ ከጎንደር
@NMa2427
@NMa2427 3 ай бұрын
ገና ሕጻን እያለሁ ነበር የተለቀቀ ይህ ዘፈን አሁን ወደ 40 ዓመቴ እየተጠጋሁ ነው።የሁኔ ጥሩ ዘፋኝ ነው ። ጥሩ ስፖርት ሰሪም ይመስለኛል የርጅና ምልክት እንዳይታይ ያጠፋ ጀግና ነው።
@ElsaAdane-kr6tq
@ElsaAdane-kr6tq 2 ай бұрын
ሰዦ
@brhanutemesghen7126
@brhanutemesghen7126 2 жыл бұрын
ፈጣሬ ብርታቱን ይስጠን🙏🙏🙏 ለቤተ_አማራውያን😥😥😥
@semaieyuderetey7509
@semaieyuderetey7509 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤😢
@AwolMaru
@AwolMaru 9 күн бұрын
በጣም ሀሪፍና ምርጥ ሙዚቃወችህ ያዝናኑኛል ማሩ ከደሴ
@abigailayalew4888
@abigailayalew4888 2 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በጣም ነው የምወደው ይሄን ዘፈን
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t Жыл бұрын
ይሁኔ በላይ ላንተ ያለኝ ፍቅር እና አክብሮት በቃላት የሚገለፅ አይደለም
@yohannesguadie4499
@yohannesguadie4499 Ай бұрын
ይሁኔ፡ይህ ሙዚቃ ትዝታየ ልጂነቴን የማይት በጣም......የምወደዉ ድንቅ ስራህ ነዉ
@yosephmuche8494
@yosephmuche8494 3 жыл бұрын
ይሁኔ የዘመን ጌጥ፤ እድሜ ይስጥሕ።
@ydyd2142
@ydyd2142 8 ай бұрын
ይህን ዘፈን ስሰማው መርጦለማርያም ትዝ ይለኛል
@fikeryibeltal4394
@fikeryibeltal4394 11 ай бұрын
አቤት! በትዝታ ፈረስ ወደ ኋላ ከነፍኩ:: እናመሰግናለን ይሁንዬ🙏 የደጉ ዘመን ማስታወሻዬ
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝኝኝኝኝኝ ሰላምሽ ይመለስ አሜን አይ አልመታደላችን በሰው ሀገሬ እዲሂው ብለን ቀረን🙏🙏🙏😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@user-sb8ec1dg6w
@user-sb8ec1dg6w 4 жыл бұрын
ወይ የወድሜ ትዝታ ዛሬም መጣ እኔም እዳተ ይችን ምድር ተሰናብቻት አተን የማገኝህ ትዝታህ አልተቻለልኝም ነጋ ነይልኝ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
አይዞሸ
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 жыл бұрын
ውደዋ አይዞና የወድምሸ ትዝታም የናትሸ አለይታም እኔው አለሁልሸ የማያልፍ ቀን የለም
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 жыл бұрын
ደሞም በቅንነት ሠብሰክራይብ አድርጉኝ
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 жыл бұрын
@@user-lv4oc9ll8l ሚሚየ ውደዋ በሞቴ ሠብሰክራይብ አድርጊኝ
@muhammedmolla2077
@muhammedmolla2077 2 жыл бұрын
😥
@semuyahuzu6871
@semuyahuzu6871 6 ай бұрын
አቤት ስወደው ይሁኔ በላይ 1 ደኛ❤
@abdoha9079
@abdoha9079 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ... ይሁኔ ...ምርጥ ሰው ረጅም ዕድሜ ይስጥህ....
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 3 жыл бұрын
የልጂነት ትዝታ ተቀሰቀሰብኝ🥺🥺🥺🥺ደጉ ዘመን
@berhankassaye1226
@berhankassaye1226 Жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ሳዳምጥ ትዝ ሚለኝ ቃርማ ቃርማ ማለት የማሽላ እሸት ተሻሽሮ መጨረሻ ከመከራ የወጣ እሸት ማለት ነው
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 11 ай бұрын
አይ ትዝታ የአጎቴ ሰርግ ህፃን ሆኜ አባቴ አቅፎ ሰዉ ሲጨፍር ሲያሳየኝ ይሁኔ የአማራ ድምቀት በጣም የምወድህ የማከብርህ ልጅነቴ ናፈቀኝ ኧረ ወዲያ ኡፍፍፍፍ
@BeleteWubishet
@BeleteWubishet Ай бұрын
ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለን ካንች ጋ።
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 3 жыл бұрын
ይህንን የባህል ፈርጣችን we love u 🥰💚💛❤
@amsalulijalem2774
@amsalulijalem2774 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወንድም ይሁኔ ያንተ ስራዎች ዘመን የማይራቸው ምርጦች ናቸው. በስራዎችህ የትውልድ ቦታህን ያስተዋወቅ ቢሆን ማስታወሻ ይሆን ዘፍድ እና ወጣቶች ይሁኔን በድምፅ ብቻ ሳይሆን ማስታስ ያለባቸው እናም በትውልድ ቦታህ እንቪስት ታደርግ ዘንድ ጥሪ እናደርግለሃለን ታናናሽ የሰፈር ወንድሞችህ.
@mebratubitew3904
@mebratubitew3904 4 жыл бұрын
Our forever legend in Ethiopian traditional music. 👏👏👏
@aliawadah995
@aliawadah995 3 жыл бұрын
ስወድህ የአገሬ ልጅ ይሁንየ ሰላምህ ይብዛልኝ ❤️❤️❤️❤️
@neju4144
@neju4144 3 жыл бұрын
ይሁንዬ የኔ የዘመኔ ልዬ ሰው ነህ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ቀሪ ስምዘመንህ ይባረክ ያንተ ዘፈኖች ምርጫዎቸ ናቸው በዚህ ዘፈን የሩቅ ትዝታ አለብኝ ያኔ ጩጨ እያለሁ 😔
@EssEss-mf3cw
@EssEss-mf3cw 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉 🎉🎉🎉😂🎉
@aliawadah995
@aliawadah995 3 жыл бұрын
ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዚቃ 😓😓😓
@EssEss-mf3cw
@EssEss-mf3cw 6 ай бұрын
አቤት ትዝታ 22 ላይ❤
@birtukanmekonene709
@birtukanmekonene709 3 жыл бұрын
ይሁኔ የኔ ዘፈኖችህን ሠምቸ አልጠግብም አልሠለችምምምምም!!!❤ ሽ አመት ኑርልኝኝኝ
@misayetsegaye7620
@misayetsegaye7620 Жыл бұрын
‏‪0:14‬‏ 🎉
@user-kc7uz5cp3b
@user-kc7uz5cp3b 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሄዘፍን ሲወጣ ገና1ኛ ክፍልነበርኩ አሁን ስስማው ልጂነቴን ያስታውስኛል በሬድዪን ስስማ ው ደስይለኛል ተዋዳጁ ይሁኔበላይ አድናቂህነኝ እድሜናጤና ይስጥክ እግዚአብሔር አምላክ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 4 жыл бұрын
እመቤቴ ትጠብቅህ ትዝታ ቀሠቀሠህበኝ ወንድሜ
@senaysew8231
@senaysew8231 3 жыл бұрын
ኑርልኝ ይሁኔ በጣም የምወደው ሙዚቃ♥️🌺
@asmameawadane8778
@asmameawadane8778 26 күн бұрын
I have fond memories of this music from my second and third grade.
@AbrishT-u1u
@AbrishT-u1u 10 күн бұрын
ተወዳጁ ሙዚቃ
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 2 жыл бұрын
አቤት ትዝታታታታ ጭልጥ ብዬ የልጅነቴ
@user-ye7yp3fi5u
@user-ye7yp3fi5u 3 жыл бұрын
አይይይይይይይይይይይይ፣ ትዚታ አብሮ ሊጥለኝ ነወ
@lidd1241
@lidd1241 2 жыл бұрын
This music reminds me my beloved father ❤❤❤❤
@marcont6944
@marcont6944 Жыл бұрын
Me too!
@sumayaomer2466
@sumayaomer2466 4 жыл бұрын
ይሁኔ የምወድህ
@user-bz1yf4yr8k
@user-bz1yf4yr8k 4 жыл бұрын
ውይይይይይ ስወደው ይሄን ዘፈን
@metekzerihune3230
@metekzerihune3230 3 жыл бұрын
ይሁኔ ዘመን የማይሽረው የምግዜም ምርጥ ነው
@user-qd2yr1nf9j
@user-qd2yr1nf9j 4 жыл бұрын
ምናለበት እደገና ወጣት በሆንክ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው ሁሉም ሙዚቃወችህ. እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ከነቤተሰቦችህ ዋ እዴት ናት እዴት ናት አገሬስ እዴት የሚለውን ይለቀቅልን
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
ስወደው ይሁንየን የኛ ጀግና ኑርልን
@helenworku2552
@helenworku2552 2 жыл бұрын
Yene liyu betam new emudek bademetk bademtk aleslechm mechm behune demet merwaw ❤❤😍😍
@rasdejentube1888
@rasdejentube1888 2 жыл бұрын
እጅግ የምወደው ሙዚቃ ነው። በልጅነት በጣም አዜመው ነበር። አሁን ድረስ ጓደኞቼ በይሁኔ ሙዚቃዎች ያስታውሰኛል
@hayatmyl9900
@hayatmyl9900 Жыл бұрын
ጅክንጅዑጅጅጅጅን ñ ምንምም ፕ😮😊😊😊😅😅 2:45 😊😊
@alexnega2625
@alexnega2625 4 ай бұрын
የኔ ምርጥ የማይረሳ የሁኔ በላይ የድሮ የጥንቱ
@negashaynalem3464
@negashaynalem3464 4 жыл бұрын
ከአሰፉ ደባልቄ ጋር የሰራኸውን ሙሉ ሙዚቃ ጫነው ያምራል።
@awekefesehaasfaw4454
@awekefesehaasfaw4454 3 жыл бұрын
Yehunie Belay 🌴🌴🌻🌻🌹🌹💚💛❤️👍👍👍
@kassagenetu3541
@kassagenetu3541 3 жыл бұрын
I love you so much Yihune!
@redusamriy2143
@redusamriy2143 2 жыл бұрын
mi too lvoe
@MulunehAmsaya
@MulunehAmsaya 3 ай бұрын
አቤት በዚህ ሙዚቃ ልዩ ትዝታ አለኝ ።
@habtugebrewolde6943
@habtugebrewolde6943 29 күн бұрын
Me tooo!!! I necer forget this untill my life span !!!!
@fekaduadam7898
@fekaduadam7898 4 жыл бұрын
የምወደው ዘፈን ነጋ ነይልኝ
@YenesewBelie
@YenesewBelie 4 жыл бұрын
Ere Nega Neya.........My Favorite Music!!!!!!!!
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
ቆንጆ ዘፈን ነው
@mandelategentegen6884
@mandelategentegen6884 4 жыл бұрын
ወርቅ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነጋ ነይልኝ አለም ነይልኝ አለም
@sumayaomer2466
@sumayaomer2466 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ጤና ከናቤታሰቦችህ
@mahobam2100
@mahobam2100 3 жыл бұрын
ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዚቃ
@hayatmohamed7763
@hayatmohamed7763 3 жыл бұрын
yehnie belay በጣም ነዉ የመወደህ የማከብርህ እድሜና ጤና ከነቤተሠብህ ተመኘሁልህ
@onelovehabeshal7934
@onelovehabeshal7934 4 жыл бұрын
betizta alkesku abate nefesehn yimar yiwedew neber😢😢
@user-sp7mk9lb2k
@user-sp7mk9lb2k 3 ай бұрын
እረ ሆደ ባባ የአላህ በዚህ ጦርነት የቤተሠብ መርዶ ሰለቼኝ ደከመኝ አላህየ ሰላም አውርድና ሀገሬ አስገባኝ
@gassking6849
@gassking6849 3 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ ሰላም ይመለስልን
@niemetkebede2172
@niemetkebede2172 Жыл бұрын
ይሁኔ የልጅነት ጣዕሜ ነህ
@sarasesaye
@sarasesaye 8 ай бұрын
ወለል ካተ ልዋል ይሄን ዘፈን ስወደው❤❤❤❤❤
@user-if2zr2ei5d
@user-if2zr2ei5d 4 ай бұрын
ነጋ ነይልኝ ማልድሸ ነይልኝ ኡፍፍፍ ትዝታ😢
@AhmedSaid-bk3hz
@AhmedSaid-bk3hz 3 жыл бұрын
ዋው በጣም እመወደው ሙዚክ
@vxxi2108
@vxxi2108 Жыл бұрын
እማይጠገብ ሙዚቃ
@melakuyirga6752
@melakuyirga6752 2 жыл бұрын
ይሁኔ የራሴ 💚💚💚
@user-kf2bi9tu9c
@user-kf2bi9tu9c 5 ай бұрын
ALWAYS free from any racialist case ,they live long such musician. and i love such kind people
@lulahadgu6242
@lulahadgu6242 6 ай бұрын
I love this song
@berihunasmare5961
@berihunasmare5961 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ የባህል አምባሳደራችን
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 3 жыл бұрын
ልጅነቴን ሚያስታውሰኝ ሙዚቃ😥❤
@user-rr8yn6ut1d
@user-rr8yn6ut1d 2 ай бұрын
ይሄሙዚቃ እናቴን ያስዉስኛል የኔ ሂወት የኔን እዲሜ ላች ይስጥሺ😢😢😢
@liasol8518
@liasol8518 Жыл бұрын
Still I'm in love with this music.
@meserethagos2897
@meserethagos2897 Жыл бұрын
እንደኔ ግን ሚውድው አለ የሁኔ ሽ አመት ኑርልን
@ezudereju4391
@ezudereju4391 2 жыл бұрын
Yehunen lemewded amhara mehon aytebekebenim legend long life yehune
@ekomertview2600
@ekomertview2600 11 ай бұрын
እባክሽን የኔዋ ዓለም ነይልኝ!❤
@zizuzake8857
@zizuzake8857 2 жыл бұрын
king of traditional music!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-kz8ov8ut1f
@user-kz8ov8ut1f 3 күн бұрын
ግጥሙ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yi6jw6ei6t
@user-yi6jw6ei6t 11 ай бұрын
አይይይይይይይ ትዝታ 💕💕💕💕🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤
@walelgnsheferaw328
@walelgnsheferaw328 9 ай бұрын
Wow King
@eliasyenehungedamu2402
@eliasyenehungedamu2402 11 ай бұрын
ወንድማለም ይሁኔ!!!
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 7 ай бұрын
በልዩ ፍቅነዉ እምወደዉ ይሄን ስራህን
@ሱሱየድሬዎ
@ሱሱየድሬዎ Ай бұрын
ስወድህኮ ዩሁኔ
@jdjjd5232
@jdjjd5232 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃ
@wasihunhailemichael9223
@wasihunhailemichael9223 2 жыл бұрын
October, 2021 and listening to Yihune
@user-tj2ek8ml8l
@user-tj2ek8ml8l 3 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ ደስ የሚል የፍቅር ዘፈን አረፍ ነው
@Yalew-dl3tf
@Yalew-dl3tf 10 ай бұрын
Ilove Ethiopian tradatinal music especially yehun belay fristly
@anvaranvar9610
@anvaranvar9610 3 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ ምችት ይበልህ
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥልበት
@yonnatesfaye7186
@yonnatesfaye7186 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ይሁኔ በላይ
@melak_g
@melak_g 4 ай бұрын
I took me back to My childhood ❤
@wubetuyihune3704
@wubetuyihune3704 Жыл бұрын
ገራሚ ዘፈን 🥰🥰🥰
@danieltegene3648
@danieltegene3648 2 жыл бұрын
Wow what an amazing music ...you are my hero...i have a lot of memories
@chalachewabera2697
@chalachewabera2697 2 жыл бұрын
Best performing music!!
@berhankassaye1226
@berhankassaye1226 Жыл бұрын
ዘንድሮ እማ ተያፍዘን እንወድቃት አለን እንጂ ማን ወድቆ ማን ይቀራታል። አብረን የገነባትን ሀገር አብረን እናፈርሳት አለን። ቃርማውም ቃርማ ነው በይ አቶ በሀገሩ, ፉከራ ብቻ ነው የሰው ቁም ነገሩ፣ የሚያብደው ብዙ ነው በቀኝም በግራም ቀለም ዘር ሳይጠይቅ
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 2 жыл бұрын
የሚያምር ለዛ ቆንጆ ስራ ነው ይሁኔያችን
@limitless5690
@limitless5690 2 жыл бұрын
Simply Legendary
@madinahussien1348
@madinahussien1348 3 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ዎይይሁኔበላይአድናቂህነኝ
@habeshastyle2776
@habeshastyle2776 3 жыл бұрын
yih zefen sadamitew kebitoch yetebeku new mastawisew , wudu guadegnaye behiwot baynorim nefsun begenet yanurilignina esu sizefinew new mitayegn
@bazaalenebazaalene1177
@bazaalenebazaalene1177 2 жыл бұрын
ትዝታ
@tadeledemelash408
@tadeledemelash408 Жыл бұрын
Yehunie, Zemenih Yibarek!!!
@yaredteklu6468
@yaredteklu6468 2 ай бұрын
best music
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Yehunie Belay - "NAFKESHEGNEAL" ናፍቀሽኛል! 2014 Hot Video
6:24
Yehunie Belay
Рет қаралды 10 МЛН
Yewollo Lij
6:54
Release - Topic
Рет қаралды 655 М.
Mesfin bekele Demelashe(ደመላሽ) Ethiopan best song
5:58
Mesfin Bekele - Official
Рет қаралды 124 М.
ታድለሃል | እንደልቤ ማንደፍሮ | Tadlehal | Endelibe Mandefro
4:45
ሸዋ ትበርሂ | Shewa Tiberhi
Рет қаралды 513 М.
Chalachew Ashenafi - Himamyew- behalawi music
7:02
Mulu^G
Рет қаралды 700 М.