No video

ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ - ክፍል 2 / St. Ephrem Syrian part-2

  Рет қаралды 481,615

የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik

የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik

Күн бұрын

††† እንኳን ለታላቁ ሊቅና አፈ በረከት ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን። †††
††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †††
††† ቅዱስ ማሪ ኤፍሬም ሶርያዊ †††
††† እንደ ቤተ ክርስቲያናችን ትውፊት ቅዱስ ኤፍሬም የተወለደው ንጽቢን በምትባል የሶርያ ግዛት ውስጥ በ298 / 306 ዓ/ም ነው:: ወላጆቹ በክርስቶስ የማያምኑ አላውያን ነበሩ:: (ምንም አንዳንድ ምንጮች ክርስቲያኖች ነበሩ ቢሉም)
ቅዱሱ ተወልዶ ባደገባት ንጽቢን ጵጵስናን የተሾመ ቅዱስ ያዕቆብ የሚባል ታላቅ ሰው ነበር:: የሰማዕትነት: የሐዋርያነት: የጻድቅነትና የሊቅነት ግብር ያለው አባት ነው:: ታዲያ ቅዱስ ኤፍሬም ይሔ አባት ሁሌ ሲያስተምር ይሰማው ነበርና በስብከቱ ተማርኮ ደቀ መዝሙሩ ለመሆን በቃ::
ቅዱስ ኤፍሬም በቅዱስ ያዕቆብ እጅ ከተጠመቀ በኋላ ሙሉ የወጣትነት ጊዜውን ያሳለፈው በትምሕርት ነው:: የሚገርመው መምሕሩ ቅዱስ ያዕቆብ ዘንጽቢን እመቤታችን ድንግል ማርያምን በፍጹም ልቡ የሚወድና ጠርቷት የማይጠግብ አባት ነውና ለልጁ ለቅዱስ ኤፍሬም ይሕንኑ አጥብቆ አስተምሮታል::
ቅዱስ ኤፍሬም ክርስትናን ሲመረምር የእመቤታችን ፍቅር ይበዛለት ጀመር:: ምክንያቱም እመ ብርሃንን ሳይወዱ ክርስትና የለምና:: እንደ እርሱ የሚወዳት የለም እስኪባል ድረስ ያገለግላት: ይገዛላትም ገባ::
እንዲህ እንደ ዛሬ የድንግል ማርያም ምስጋና በአንደበት እንጂ በመጽሐፍ አይገኝም ነበር:: እርሱ ግን ከወንጌለ ሉቃስ በስድስተኛው ወርን (ይዌድስዋን) እና ጸሎተ ማርያምን(ታዐብዮን) አውጥቶ በየዕለቱ በዕድሜዋ ልክ ስልሳ አራት ስልሳ አራት ጊዜ ያመሰግናት ነበር::
በእንዲህ ያለ ግብር እያለ አርዮስ በመካዱ እርሱን ለማውገዝና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ለማጽናት በ317 (325) ዓ.ም ሦስት መቶ አሥራ ስምንቱ ሊቃውንት በኒቅያ ሲሰበሰቡ አንዱ መምሕረ ኤፍሬም ቅዱስ ያዕቆብ ነበር:: በዚህ ምክንያት ቅዱስ ኤፍሬም ከሊቃውንቱ ትምሕርትና በረከትን አግኝቷል::
ከጉባዔ መልስ መንገድ ላይ በራዕይ የብርሃን ምሰሶ አይቶ "ጌታ ሆይ! ምንድን ነው?" ብሎ ቢጠይቅ "ይሕማ ታላቁ ቅዱስ ባስልዮስ ነው::" አለው:: እርሱም መምሕሩን ቅዱስ ያዕቆብን ተሰናብቶ ወደ ቅዱስ ባስልዮስ (ቂሣርያ) ወረደ:: ተገናኝተውም በአንድ ሌሊት ቋንቋ ተገልጦላቸው ሲጨዋወቱ አድረዋል::
በቦታው ብዙ ተአምራት ተደርጓል:: ቅዱስ ኤፍሬም ከታላቁ ባስልዮስ ከተማረ በኋላ ሃገረ ስብከት ተሰጥቶት ያስተምር ጀመር:: ሁል ጊዜ ታዲያ ጸሎቱ ይሔው ነበር:: "እመቤቴ ሆይ! ምስጋናሽ እንደ ሰማይ ከዋክብት: እንደ ባሕር አሽዋ በዝቶልኝ: እንደ እንጀራ ተመግቤው: እንደ ውኃ ጠጥቼው: እንደ ልብስም ተጐናጽፌው" እያለ ይመኝ ነበር::
አፍጣኒተ ረድኤት: ፈጻሚተ ፈቃድ እመ ብርሃንም በገሃድ ተገልጻ የልቡን ፈቃድ ፈጸመችለት:: ዛሬ ጸጋ በረከት የምናገኝበትን ውዳሴ ማርያምን ደረሰላት:: ሲደርስላትም እርሷ አእላፍ መላእክትን: ጻድቃን ሰማዕታትን አስከትላ ወርዳ: በፊቱም ተቀምጣ ሲሆን እርሱ ደግሞ ባጭር ታጥቆ: በፊቷ ቆሞ: በመንፈስ ቅዱስም ተቃኝቶ ነው::
ውዳሴዋን በሰባት ቀናት ከደረሰላት በኋላ በብርሃን መስቀል ባርካው: ሊቀ ሊቃውንትም እንዲሆን ምሥጢር ገልጣለት ዐረገች:: ከዚህ በኋላ በምሥጢር ባሕር ውስጥ ዋኝቶ አሥራ አራት ሺህ ድርሰቶችንም ደርሷል:: ዛሬ ሶርያ ውስጥ የምንሰማውን ዜማም የደረሰው ይህ ቅዱስ ነው::
እንዲያውም አንድ ቀን የምሥጢር ማዕበል ቢያማታው "አሃዝ እግዚኦ መዋግደ ጸጋከ" ብሎ ጸልዩዋል:: (የጸጋህን ማዕበል ያዝልኝ) እንደ ማለት ነው:: ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ በመጨረሻ ሕይወቱ ተክሪት በምትባል ሃገር ኤጲስ ቆጶስ ሆኖ ተሹሟል::
በጣፋጭ ስብከቱ ብዙዎችን ካለማመን መልሷል:: የምዕመናንንም ሕይወት አጣፍጧል:: ለመናፍቃንና ለአርዮሳውያን ግን የማይጋፉት ግድግዳ ሆኖባቸው ኑሯል:: በዘመኑም ብዙ ተጋድሎ አፍርቷል:: ተአምራትንም ሠርቷል:: በተወለደ በስልሳ ሰባት ዓመቱ ሐምሌ 15 በ365 (373) ዓ.ም ዐርፎ ተቀብሯል::
††† ቅዱሱ ለሶርያ ብቻ ሳይሆን እመቤታችንን ለምንወድ የዓለም ክርስቲያኖች ሁሉ ሞገሳችን ሆኗል:: ስለዚህም እንዲህ እያልን እንጠራዋለን:-
1.ቅዱስ ኤፍሬም
2.ማሪ ኤፍሬም
3.አፈ በረከት ኤፍሬም
4.ሊቀ ሊቃውንት ኤፍሬም
5.ጥዑመ ልሳን ኤፍሬም
6.አበ ምዕመናን ኤፍሬም
7.ርቱዐ ሃይማኖት ኤፍሬም . . . አባታችን አንተ ነህ::
††† ጽንዕት በድንግልና: ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን ለቅዱስ ኤፍሬም የሰጠሽውን ጸጋውን: ክብሩን: አእምሮውን: ለብዎውን በልቡናችን ሳይብን: አሳድሪብን . . . አሜን::
ምንጭ፡ “ዝክረ ቅዱሳን Saints Of The Orthodox Church” (facebook page)

Пікірлер: 826
@yekidusantarik
@yekidusantarik 4 жыл бұрын
ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ - ክፍል 1 = kzbin.info/www/bejne/maGXnYl4hpZ6eqc
@classicphone5908
@classicphone5908 3 жыл бұрын
የአባታች ቅዱስ ኤፍሬም በረከት እረዴት አይለየን አገራችን ሰላም ያርግልን
@user-yo4mk7wz3z
@user-yo4mk7wz3z 11 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
"ሰው በሰው ፊት ሀፅያት ለመስራት ይፈራል በእግዚአብሔር ፊት ግን አይፈራም " የአባታችን የቅዱስ ኤፍሬም በረከት ይደርብን 🙏❤️
@hennaab9136
@hennaab9136 5 жыл бұрын
ሰዉን ከምንፈራ እግዚአብሔርን እንድንፈራ ልብ ይስጠን ኦ አምላኬ😢😢
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 5 жыл бұрын
ያባታችን ቅዱስ ኤፍሬም በረከታቸው ና ፀሎታቸው አይለየን አሜን🙏🙏🙏
@AbelAbraham-mm7mw
@AbelAbraham-mm7mw 8 ай бұрын
Amenn
@user-uk6wr3bt1k
@user-uk6wr3bt1k 6 жыл бұрын
የአባታችንየቅዱስ ኤፍሬም በፀሎትና ምልጃው ይረሰን። አቅራቢወች። እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይክፈላችሁ
@asyaasya3371
@asyaasya3371 5 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ከስደት በሰላም መልሰን በንሰሀ ፀድተን አተን እድሳስብ እርዳን አሜን አሜን አሜን
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 жыл бұрын
Amenamwnamenamenamenamennnn
@zufangobale893
@zufangobale893 Жыл бұрын
አሜን
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 6 жыл бұрын
በዚህ መራራ ዘመን ያስፈልጉን ነበር እደነዚህ አይነት አባቶች ከጨለማው ህይወት ያወጡን ነበር
@livelikeahuman8859
@livelikeahuman8859 5 жыл бұрын
ኣሉ እኮ ባለ ማያታችን እኮ ነው እግዝኣብሄር ይርዳን ቃለ ሂወት የስምዓልና
@fanayekebede5921
@fanayekebede5921 5 жыл бұрын
አባቶቻችንን የጎበኘ እግዚአብሔር ዛሬም ሃገራችንን ኢትዮጵያ ይጎብኛት።አሜን የአባታችን የቅዱስ ኤፍሬም በረከታቸው ይደርብን አሜን
@user-eg2cv9kw9z
@user-eg2cv9kw9z 4 жыл бұрын
የአባታችን የአባ ኤፍሬም የረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን
@user-le6dj9xj2w
@user-le6dj9xj2w 5 жыл бұрын
የአባ ኤፍሬም ፀሎታቼው በረከታቼው እረዴታቼውም በኝ ይደርብን እሜን አሜን አሜን
@hdvxbxxxbxxhx3669
@hdvxbxxxbxxhx3669 5 жыл бұрын
maron Demisse
@semertsemert3598
@semertsemert3598 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@swswit4510
@swswit4510 6 ай бұрын
የአባታችን ቅዱሰ ኤፋሬም በረከታችወ ናፀለታቸወ አይለየን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ssbfssdch4125
@ssbfssdch4125 5 жыл бұрын
Amen amen amen qal howt yamsalan mangsat samyata yawrsalan 💒💒💒
@metamenlerasnowmetamenlera6270
@metamenlerasnowmetamenlera6270 6 жыл бұрын
የአባ ኤፍሬም በረከታቸዉ ረዲኤታቸዉ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ጸንታ ትኑር
@toromamo5177
@toromamo5177 5 жыл бұрын
@ephremgebb
@ephremgebb 8 жыл бұрын
የ ኣባታችን ኣባ ኤፍሬም በረከት ይደርብን ኣሜን ክብር ምስጋና ለኣብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ኣሜን
@teneshtenesh6908
@teneshtenesh6908 7 жыл бұрын
አሜን አሜን ብረከቱ ከሁላችንም ይሁን
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
@ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 жыл бұрын
ephrem gebb amen amen amen
@SeikoSiko
@SeikoSiko 6 жыл бұрын
ephrem gebb ዥሕብግግርርግ ችችሕህሕሽ
@user-cs4nd3gr7t
@user-cs4nd3gr7t 5 жыл бұрын
የኣባታችን ኣባ ኤፍሬም በረከት ይደርብን አሜንን
@user-kx2pd3vb5m
@user-kx2pd3vb5m 5 жыл бұрын
ለአባቶቻችን ኤፌሬም በረከቱን ይደርብልን አቤቱ ጌታ ሆይ ፀሉታችንን ሥማን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-ug4pq9ru8n
@user-ug4pq9ru8n 6 жыл бұрын
ሥለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል ይክበር ይመሥገን የአባታችን የ አባ ኤፍሬም በረከታቸው ረደኤታቸው ይደርብን
@semharkiroskiros1960
@semharkiroskiros1960 3 жыл бұрын
አሜን
@user-eh3ou8hi3s
@user-eh3ou8hi3s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የአባታችን ቅዱስ ኤፍሬም በርከት ፆሎት አይለየን # በፊልም ስለ አቀረብሎን ከልቤ በጣም እናምስግናለን
@freweiniasm6652
@freweiniasm6652 3 жыл бұрын
@@semharkiroskiros1960 zqaa red
@merrygualtigray4165
@merrygualtigray4165 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@user-vi4fz3di7c
@user-vi4fz3di7c Ай бұрын
አቤቱ የቅዱስ ኤፍሬም አምላክ ሆይ ይቅር በለኝ ማረኝ መንገድህን ምራኝ ልቦናዬን አምራልኝ አቤቱ ሰው ሳያየኝ የምሰራውን ሀጢአት አንተ ታያለህና ምራኝ ባርያህን ፈርቼ አንተን እንዴት ተደፋፈርሁህ😢😢😢😢😢 ይቅር በለኝ ልቤን ክፈትልኝ የቅዱስ ኤፍሬምን በረከት አሳድርብኝ 😢😢😢😢
@fikeraschenaki4449
@fikeraschenaki4449 5 жыл бұрын
ያባታችን ቅዱስ ኤፍሬም ፀሎታቸው አይለየን
@user-hm6mw7bb1l
@user-hm6mw7bb1l 6 жыл бұрын
😍😢ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር ሶሪያዊዉ ቅዱስ ኤፍሬም አባታችን ረዲኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-fe7et8rx6n
@user-fe7et8rx6n 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@genettube527
@genettube527 5 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ህልም ይችላል
@helenkiros3756
@helenkiros3756 5 жыл бұрын
Amen
@mekdimekdi1396
@mekdimekdi1396 3 жыл бұрын
የቅዱስ ኤፍረም ሶርያዊ በረከታቸው እና ፀሎታቸው ከሁላችንም ጋ ይሁን አሜን እመቤታችን ድንግል ሆይ ለቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዋ እንደባረክሽው እኔ ሀጥያተኛ ልጅሽም ባርኪኝ አሜን።
@lemlemlem4143
@lemlemlem4143 5 жыл бұрын
የአባ ኤፍሬም እረዴትና በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@user-rn1om1xb1s
@user-rn1om1xb1s 5 жыл бұрын
amen Amen Amen
@selamlakew2311
@selamlakew2311 6 жыл бұрын
የአባታችን ቅዱስ ኤፍሬም. ፀሎት ልመና ፀጋና በረከት አይለየን. በእውነት. እግዚአብሔር. የሚሳነው ነገር ያለም. እኛም ይህን የተቀደሰ ክብር እንድናይ ዘንድ አምላክ በምረቱ.ይጥራን የዚህ ከንቱ የሆነውን የአለም ፈተና በፅኑ እንድነሻገረው ይርዳን ድንግል ማሪያም ከልጅዋ. ከመድሀኒትዋ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ታስታርቀን ታማልደን ወስባሀት ለእግዚአብሔር ወለወላዲት ድንግል ወለመስቀሉ ኩቡር ለአለም አለም አሜን💚 አሜን💛 አሜን ♥
@Mahi-yh9mq
@Mahi-yh9mq 5 жыл бұрын
Amenn amenn amenn
@ethiopia3929
@ethiopia3929 3 жыл бұрын
አምላከ ቅዱስ ኤፍሬም ሆይ ለሀገራችን ሰላምን እና መረጋጋትን ሰጥልን የቤተ ክርስቲያን ፣ የሀገር የቤተሰብን መከራ አርቅልን ስቆቃውን አታሳየን በምህረትህ ይቅር በለን አሜን
@user-dy6sq3hz8o
@user-dy6sq3hz8o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ያባታችን የቅዱስ ኤፍሬም እረደኤት በረከቱ ይደርብን አሜን ፫
@dauddamus-lw6rt
@dauddamus-lw6rt Жыл бұрын
አሜን ፫ የአባታችን ቅዱስ ኤፍሬም በረከት እረድኤቱ ይደርብን አሜን ለናተም የምንወዳትን የምንመኛትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@zebenauabebe4649
@zebenauabebe4649 5 жыл бұрын
ቅዱሰ ኤፋሬም ንፁህ ቅዱስ አባት አቤቱ ሳይገባኝ በረከቱ ይደረብን አሜን ።።😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-jk5xm2bq8p
@user-jk5xm2bq8p 7 жыл бұрын
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱሳኖችን መንገድ አሳየኝ የቅዱስ አባ ኤፍሬየም እረድኤትና በርከት አይለየን አሜን
@negistbbbb8303
@negistbbbb8303 7 жыл бұрын
ኣቤቱ አምልክሆይ እኔ ሀጥያተኛ ልጅህ ይቅር በለኝ እኔ እንደሀጥያትይ ስይሆን አንተ እንድ ቸርነትህ ይቅር በለኝ
@user-ye6hz7ch7w
@user-ye6hz7ch7w 5 жыл бұрын
ያባኤፍሬም በረከት እረድኤት ይደርብን አሜን
@kokab597
@kokab597 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ፀሎት ይባርከን ❤❤❤
@burteshibabaw9668
@burteshibabaw9668 5 жыл бұрын
የባታችን ቅዱስ ኤፍሬም በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 8 ай бұрын
የቅዱሳኖቹ በረከት ይደርብን አሜን
@genettewlda8115
@genettewlda8115 6 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአባታችን ቅድስ አፍሬም በረከቱ ሬዴኤቱ ይደርብን የቅድሳን አምላክ ስምህን ከፍ ይበል ይክበር እኔን ሃጥያተኛ ባርያህን በመንግስት በመጣህ ግዘ አስበኝ ጌታየ አምለኬ መድኃንየ ያለንተ ማንም የለኝም
@user-yp8sy6sb9g
@user-yp8sy6sb9g 5 жыл бұрын
Genet Tewlda. አቤቱ የቅር በለል
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 6 жыл бұрын
የኣባታችን የኣባ ኤፍሬም በረከት ከኛ ጋር ይሁን
@hennaab9136
@hennaab9136 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አብቱ ይቅር በለን የቅዱስ ኤፍሬም በረከት ይደርብን አሜን 😢😢😢
@Hana-ul9xi
@Hana-ul9xi 28 күн бұрын
የአባታችን የቅዱስ ኤፍሬም በረከታቸው ይደርብን አሜን(፫)❤❤❤❤❤
@sabayethicell3722
@sabayethicell3722 3 жыл бұрын
ያበታችን ቅዱስ ኤፍርኤም በረከታቸዉ ይደረብን እኛም ከተሳሳተ መንገድ ፈጣሪ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን አሜን፫
@genetmekonn774
@genetmekonn774 8 жыл бұрын
+ ♥ + አሜን ስለቃሉ የልዑል እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የቅዱስ ኤፍሬም ረድኤት በረከት ይደርብን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን
@user-ow7ys1ht5x
@user-ow7ys1ht5x 5 жыл бұрын
ቅዱስ ኤፍሬም እንደባረክሽው እኛንም ባርኪ እማምላክ 💒💒💒
@dokimasd2520
@dokimasd2520 3 жыл бұрын
Ameeeeen ameeeeen barakatuun yabazalan my jesus blessed me.
@user-jb1tr7rd8u
@user-jb1tr7rd8u Ай бұрын
ያባታችን ቅዲሰ ኤፋረም በረከታቸው ና ፀሉተቸው ይደረቡን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aber5403
@aber5403 10 күн бұрын
የአባታችን ቅድስ ኤፉሬም ፀጋዉ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን➕🤲🤲🙏🙏🤲➕➕🤲🙏🤲➕➕🤲🤲
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 8 жыл бұрын
ያባታችን ቅዱስ ኤፍሬም ባበረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@dasyalaltabarkhaji6246
@dasyalaltabarkhaji6246 5 жыл бұрын
Amani barkitachw yadarbin
@hnoonhashmy8834
@hnoonhashmy8834 4 жыл бұрын
Beteseb enhun ehtaleme
@aserasder7272
@aserasder7272 Жыл бұрын
የአባታችን የቅዱስ ኤፍሬም እረደት በረከት አይለኝን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢
@user-wy1sc9hz7s
@user-wy1sc9hz7s 2 ай бұрын
የቅዱስ ኤፍሬም እረድኤት በረከቱ አይለየን አቤቱ አምላከ ቅዱስ ኤፍሬም ሆይ እኔን ሀጥባሪያህን ማረኝ😭😭😭😭
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
የአባታችን ኤፍሬም እረዴት በረከታቸው ፀሎታቸው ይደረብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@genatgenat1148
@genatgenat1148 6 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የድሮ አባቶቻችን ጽናት ትግስት ብርታት ሀይል ላሁን ትውልዶች እድለን አቤቱ የሰራዊቱ ጌታ እን አባ ኤፍሬም ጠንካራ አባት እንዲኖረን ያንተ መልካም ፍቃድ ይሁንልን በረከታቸው እረዴታቸው አይለየን ያባቶቻችን. ጌታ ሆይ ጸሎትአችን ከንቱ ውዳሴ ሆነብን እባክህ ቅን ልቦና ስጠን
@tigistkdist3467
@tigistkdist3467 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን !!!
@memihertarikugfdsawelalash8078
@memihertarikugfdsawelalash8078 8 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባችን የቅዱስ ኤርሬም በረከታቸው ይደርብን አሜን
@serkalemmalesse2022
@serkalemmalesse2022 8 жыл бұрын
አሜን ጸሎት ልመናቸው አገራችንን ይጠብቅልን
@Meme-gq9iu
@Meme-gq9iu Ай бұрын
ያአባታችን ቅድስ ኤፋሬም በረከታቸዉ ና ፀሎታችዉ አይለየን አሜን❤❤❤
@alazaryemane5138
@alazaryemane5138 6 жыл бұрын
የ ኣባታችን ኣባ አፍሬም በርከት ይደርብን ኣሜን ክብር ምስግን ለኣብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፡ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-qi4km2ww5c
@user-qi4km2ww5c 7 жыл бұрын
ከርስቲያን ና ሚስማር ሲመቱት ይጠቃል አቤቱ የጠፋነው ልጆችህን መልሰን ጌታ ሆይ ልቤን ሰብረህ ግባ አለምን ከእኔ አርቃት
@user-qi4km2ww5c
@user-qi4km2ww5c 7 жыл бұрын
ክርስትያንና ሚስማር ሲመቱ ይጠብቃል
@seniyetberuin7670
@seniyetberuin7670 7 жыл бұрын
አይናድስ ደርቤ
@lalalfa3521
@lalalfa3521 7 жыл бұрын
አይናድስ ደርቤ
@user-by5ju2wk7h
@user-by5ju2wk7h 7 жыл бұрын
አይናድስ ደርቤ አሜን።አሜን አሜን
@alemgeda7530
@alemgeda7530 7 жыл бұрын
አይናድስ ደርቤ አሜን አሜን አሜን
@altube7189
@altube7189 6 жыл бұрын
የቅዱስ ኤፍሬም በረከቱ በህዝበ ክርስቲያኑ ላይ በእውነት ይደርብን ኦ ጌታ ሆይ የጠፍን ልጆችህን ወደ ቤትህ መልሰህን እኛንም እንደ ቅዱሳኑ አባቶቻችን በቅድስና ለመኖር አብቃን አምላኬ አሜን
@embetdawit7770
@embetdawit7770 5 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን
@user-ni7sh9md5l
@user-ni7sh9md5l 5 жыл бұрын
ይህች አለም ብልጭልጭ እንዳታታልለኝ አቤቱ ቅዱስ ኤፍሬም በፀሎትህ አስበኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@gonder7738
@gonder7738 6 жыл бұрын
አምላኬ ና ጌታየ ሆይ እባክህ እኔ ሀጢአተኛ ና በደለኛ ነኝና ወዳተ እድመጣ አተ ብርታት ሑነኝ እዳገለግልህ ያተ መልካም ፍቃድ ይሁን🙇 የኢፍሬየም በረከት ለሁላችንም ይደርብን አሜን
@burtukangetaye5124
@burtukangetaye5124 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️
@fatmaman2519
@fatmaman2519 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባታችን ኤፍሬም እረዴት በረከቱ አይለየን አሜን🙏🙏🙏🙏
@user-wu7hj3nq3n
@user-wu7hj3nq3n 6 жыл бұрын
የቅዱሱ የአባ ኤፍርም በርከት ይደርብን አሜን
@mahletsisay6730
@mahletsisay6730 6 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ማረን እንደ ሀጢያታችን ሳይሆ እንደቸርነትህ ይቅር በለን በረከታቸዉ ይደርበን አሜን አሜን አሜን
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
@ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛየ ነዉ እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ amen amen amen
@hananhp4217
@hananhp4217 10 ай бұрын
የአባታችን ቅዱስ ኤፍሬም እረድኤት በረከታቸዉ ፀሎታቸዉ አይለየን 👏👏👏👏
@user-rt6bb1ym4e
@user-rt6bb1ym4e 6 жыл бұрын
ቃል ሂወት የስመዓልና በረኾቶም ኣምላድነቶም ናይ ቅዱስ ኣባ ኢፍረም ሴራዊ ኣይፈለየና ደቂ ተዋህዶ
@user-ku7if7bj2q
@user-ku7if7bj2q 3 жыл бұрын
አሜን ንኩላትና
@user-ry6nk8yw9m
@user-ry6nk8yw9m 6 жыл бұрын
አቤቱ ያችን ዘማዊቷን ሴት ይቅር እንዳልካት ሳኦልን ከርስቲያንን ሲያሳድድ የነበረውን ወደ ቤትክ መልሰክ የመንጋው ጠበቂ እንዳደረከው እኔንም በበደል የቆሸሽኩ ጎስቋላ ልጅክን በምህረት አስብኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ። የአባታች የቅዱስ ኤፍሬም ረደኤትና በረከቱ ምልጃና ጸሎቱ አይለየን ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን አርዮሳዊያንን ያጥፍልን አጥራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን በእምነታችን የጸናን ያድርገን። ይህንን ፍልም ለሰሩልንም ላቀረቡልን ላስተማሩን አባቶቻችን እናቶቻችን እህትና ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰማያዊ ዋጋን ይክፈልልን።
@user-so9zc3tq1k
@user-so9zc3tq1k 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@tizitaderes9126
@tizitaderes9126 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያባታችን ጸጋ በረከት ከሁላችጋ ጸንቶ ይኑር አሜን
@user-sc6pf7mu4p
@user-sc6pf7mu4p Жыл бұрын
የባታችን ቅዱስ ኤፍራም በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይደርብን
@user-kw3tg5pw3f
@user-kw3tg5pw3f 10 ай бұрын
ያባታችን ቅዱስ ኤፍሬም ፀሎተወት በረከተወት አይለየን
@user-is7go9vn7g
@user-is7go9vn7g 6 ай бұрын
አባታችን የቅዱስ ኤፍሬም እረዴት በረከት አይለየን በጾለቱ ይማረን ሀገራችንን ሠላም ያድርልን አሜን//፫❤❤❤🎉🎉🎉
@jfdy3618
@jfdy3618 Жыл бұрын
የአባታች የቅዱስ የኤፊሬም በረከታችና ፀሎታችአይለዬን❤❤❤
@cell5789
@cell5789 6 жыл бұрын
ያባታቺን የፃድቁ ያባኤፍሬም እረደቱናበረከቱ ይደርብንአሜን፫
@alenezayda
@alenezayda 4 жыл бұрын
የአባታችን ቅዱስ ኤፌሬም እረድኤት በረከ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
የቅዱስ ኤፉሬም በረከት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 4 ай бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የፃድቃን፣የሰማይታት፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ከእዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን
@user-hd4sn2wk3f
@user-hd4sn2wk3f 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኤፍሬም በርከት ይደርብን
@tesfudad7143
@tesfudad7143 Жыл бұрын
የአባታችን የቅዱስ ኤፍሬም በረከቱ አይለየን።አሜን
@rjejrjd5420
@rjejrjd5420 Жыл бұрын
የቅዱስ ኤፍሬም በረከት ይደርብን እግዚአብሔር መፍራት ስጠን
@user-dq6jx8oy7y
@user-dq6jx8oy7y Жыл бұрын
ይሄ ያስተምራል ያባታችንየኤፍሬም በረከታቸውና ጸሎታቸው አይለየን አሜን :: ❤❤❤❤❤
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አባቶች ፀሎታቸው አይለየን💚💛💓💚💛💓
@yaz777-21
@yaz777-21 6 ай бұрын
የቅዱስ ኤፍሬም አምላክ ዛሬም በርሃብና በእርዛት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ድረስላቸው ጌታ ሆይ::
@user-ii7pc3sc3w
@user-ii7pc3sc3w 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቅዱስ ኤፍሬም በረከትህ ይደርብን
@bizabizawyt3085
@bizabizawyt3085 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zenezene5210
@zenezene5210 5 жыл бұрын
አንተ፡ይቅር፡በለን
@gebtsawtigebysawtt1192
@gebtsawtigebysawtt1192 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@Hrhg-sq2vs
@Hrhg-sq2vs Ай бұрын
አባታችን ቅዱስ ኤፍሬም በረከታቸው ይደርበን🙏 ሰውን ከመፍራት እግዚአብሔርን የምንፈራበት ልብ ይስጠን 😢❤
@asmertasmert783
@asmertasmert783 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመአልና ጸግኡ የብዘሐልኩም ክብራት ኣሕዋተይ ናይ ኣቦና ቅዱስ ኤፍሬም በረኸቶምን ጸሎቶምን ምስ ኩላትና ህዝበ ክርስትያን ይኹን ኣሜን📖🍃
@genzebeegirmaa2874
@genzebeegirmaa2874 4 жыл бұрын
የአባታቺን ቂዱስ ኤፍረም ረዴት በረከቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት
@user-ss3kn2er1w
@user-ss3kn2er1w 6 жыл бұрын
የአባታን በረከት ይደርብን በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን
@user-kp7bd2wj4c
@user-kp7bd2wj4c 5 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ እኔ ሃጥያተኛ ባርያህን ይቅር በለኝ መንገድህ ምራኝ መንገድህን ጠፋኝ የእፍሬም ኣባቴ ፀለት ከሁላችን ጋር ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይሰማል
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc Жыл бұрын
የቅዱስ ኤፍሬም በረከታቸው እረዴኤታቸው ይደርብን 🙏
@user-uj6zw6ym2u
@user-uj6zw6ym2u 4 жыл бұрын
የአባታችን የሶሪያው ቅዱስ ኤፍሬም በረከታቸው ይደርብን
@--vt6id973
@--vt6id973 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችዉን ጸሎታቸዉ አይለየን ቅድስ ኤፋሬም አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@tdghhxvh164
@tdghhxvh164 6 жыл бұрын
የአባታቸውን የቅዱስ ኤፍሬም በረከታቸው ይደርብን አሜንንን
@user-lh6bx6od2v
@user-lh6bx6od2v 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የቅዱሳን በረከት ይደርብን
@user-sn6vt6oh8s
@user-sn6vt6oh8s 2 жыл бұрын
ለይኩነ ፫ በረከቶምን ረድኤቶምን ናይ አቦና ቅዱስ ኢፍሬም ምስ ኩላትና ይኩን
@user-cu9xn8sg4e
@user-cu9xn8sg4e 3 жыл бұрын
የአባታችን አባ እፍሬም በረከትና ረድኤት አይለየን
@kdstkdst7222
@kdstkdst7222 4 жыл бұрын
አባታች ቅዱስ ኤፍሬም በረከታችሁ ና ፆለቷችሁ አይለየኝ
@user-ht3uw2oz7k
@user-ht3uw2oz7k 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባታችን የቅዱስ ኤፍሬም በረከቱ ይደርብን ምልጃው አይለየን
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ኤፍሬም ፀሎታቸው አይለየን ፡በረከታቸዉ ይደርብን 🙏🙏🙏
@user-fd3gy4hz6n
@user-fd3gy4hz6n 8 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@salamethiopia4905
@salamethiopia4905 8 жыл бұрын
Amen
@saraSara-gp5ok
@saraSara-gp5ok 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስ ኤፍሬም በረከት ረደአት ይደርብን አሜን 😢😢😢
@aynadstube4684
@aynadstube4684 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ኤፍሬም በረከታቸው ይደርብን 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@TtTt-pj1ey
@TtTt-pj1ey 4 жыл бұрын
የቅዱስ ኤፍሬም በረከት በሁላችን ይደርብን
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 3 жыл бұрын
የአባታችን ቅዱስ ኤፍሬም በረከቱን ይድረሰን
@user-st4vi9rp7b
@user-st4vi9rp7b 7 жыл бұрын
የአባ እፍሬም በረከትና ረዲኤት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@fantafanta678
@fantafanta678 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wu7hj3nq3n
@user-wu7hj3nq3n 6 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀና ማርያም የተዋህዶ ልጅ
@fjskdjdj876
@fjskdjdj876 6 жыл бұрын
ሃና የድግል ልጅ ሃና የድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን
@christinagabriel421
@christinagabriel421 5 жыл бұрын
ሃና የድግል ልጅ ሃና የድንግል ልጅ አሜ አሜን አሜን በረክርታቸው አይለየን
@birtukanyoutube2786
@birtukanyoutube2786 5 жыл бұрын
Amen.amen.amen
@brtukanleake1591
@brtukanleake1591 Жыл бұрын
ቃል ሂዎት ያሰማልን በረከት እና ረድኤት የአባታችን ቅዱስ ኤፍሬም ይደርብን✝️⛪️✝️❤️❤️❤️🌷🌷🌷❤❤❤
@kitykity9562
@kitykity9562 5 жыл бұрын
የአባ ኤፍርኤም በረከት ረድኤቱ ይደርብን አሜን
@flimongebre4632
@flimongebre4632 4 жыл бұрын
ኣቤቱ ፈጣሪያችን የቁዱሱ ኢፍሬም በረከት ፀሎት በኛ ደካማ ልጆች ይደርብን ኣቤቱ ወደ ንሳሃ ኢዲበቃኚ ለምኚልኚ ወደ ፈጣሪህን ኣባታችን ቁዱስ ኢፍሬም ገታህን ይቅር እዲለን ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን
ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ - ክፍል 1 / St. Ephrem Syrian part-1
37:31
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 358 М.
የተፈተነ እምነት: የአብርሃም የሳራ የሎጥ ሙሉ ታሪክ
37:21
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 85 М.
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 2,1 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 87 МЛН
ቅድስት እንባ መሪና  part-1 / Kidest Emba Merina  - Ye Kidusan Tarik
40:19
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 500 М.
ETHIOPIA ብሄረ ብፁአን - ቅዱስ ዞሲማስ ገዳማዊ
38:40
ኢትዮጵ አምባ ETHIOP
Рет қаралды 28 М.
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሙሉ ታሪክ | Ethiopia  @Axum Tube
18:24
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Рет қаралды 396 М.
አባ መቃርስ - ክፍል - 1 / Aba Mekars   Part - 1  Ye Kidusan Tarik
55:19
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 456 М.
ነብዩ ዳንኤል አጭር ታሪክ
40:17
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 118 М.
ስግደት ስንት አይነት ስግደት አለ ? መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ?
25:22
መክሊት ዘተዋሕዶ Meklit the Tewahido
Рет қаралды 15 М.
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 2,1 МЛН