YEMa - Yedega Sew - የማ - የደጋ ሰው FULL ALBUM - New Ethiopian Music 2024 - (Official Audio)

  Рет қаралды 1,186,813

YEMa

YEMa

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@zerguat
@zerguat 8 ай бұрын
ንግሰቷ ጂጂ የፈተለችው ሸማኔ ጠፍቶ የማርያም ሠራችው ። አናቴ ላይ ቂቤ የተቀባሁ መሰለኝ በሙዚቃው ረሠረስኩ አቦ ዘመንሽ ይባረክ
@eyerusalemfantaye4899
@eyerusalemfantaye4899 8 ай бұрын
ትክክለኛ ኮመንት 🙏🙏🙏
@queenshebatigray5412
@queenshebatigray5412 4 ай бұрын
አቤት አገላለጽ አገርኛ ❤she so amazing
@derejeDudu
@derejeDudu 8 күн бұрын
Wow ሙዚቃ መሥማት ባቆምንበት ስአት የመጣልን ድንቅ ሥራ!!
@tatamenbere6408
@tatamenbere6408 8 ай бұрын
አንቺ ምን በደልኩሽ ዘፈን በቃኝ አልሰማም ብዬ አንደዚህ ያለ ሙዚቃ ከዬት ብቅ አልሽ የት ነብርሽ 2024 ነው የተወለድሽው ❤
@etprevails6839
@etprevails6839 8 ай бұрын
😂😂😂
@yadituluu4574
@yadituluu4574 8 ай бұрын
😂😂😂
@Dilta5989
@Dilta5989 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@eyitachin
@eyitachin 4 ай бұрын
​@@etprevails6839😊😊😊😊 4:31 😊😊😊😊😅 4:46 😊
@aden7425
@aden7425 4 ай бұрын
ይሄዉ 3 ወሬ ቀን በቀን ነዉ ማዳምጣት
@derejedesta7593
@derejedesta7593 6 күн бұрын
"Postegnaw Meta" What a song ....What a melody ... What a lyrics.... OMG!!!!!!
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 6 ай бұрын
የማነሽ ይሏታል የማን አለቻቸው የማርያም ቸርነት ከላይ ተሰቷቸው
@abiygetachew11
@abiygetachew11 9 күн бұрын
2016 የአመቱ የሴቶች ምርጥ አልበም 🙏🙏🙏 የአመቱ ምርጥ ቅንብር🙏🙏🙏 እናመሰግናለን
@Abdu_red
@Abdu_red 3 ай бұрын
My Gurage people ❤❤ are so special to me. It makes me really sad to see our beautiful language, culture, and amazing community not being valued. We need to come together and promote our language and heritage. Let's teach it to the younger generation and invest in our homeland. If we unite, we can make a positive change in Ethiopia with our strong work ethic. NEKU 🎉🎉
@amareyohans705
@amareyohans705 5 күн бұрын
ይመችሽ ግን በዚህ እንዳይቀር ይቀጥል በጣም ያምራል። አሁን ጊዜ እንዳንች አይነት ሙዚቀኛ ይመጣል ብየ አላስብም ነበረ ። ካንቺ ብዙ እንድንጠብቅ ስራሽ ያስገድደናል በርች የማርያም።
@ZolTube2112
@ZolTube2112 8 ай бұрын
ከቅርብ ጊዜ ወደህ ዳዊት ፅጌ፣ልዑል ሲሳይ፣ማስተዋል እያዩ፣አዲስ ለገሰ፣አስቻለው ፈጠነ፣ያለምወርቅ ጀምበሩ፤አፀደ ማርያም፣ዮሳን፣ አንዱአለም ጎሳ ፣የማርያም፣ አረ ስንቱን ብቻ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ከፍ አድርጎ ሚረከብ ትውልድ እየመጣ እንደሆነ ነው ሚሰማኝ። በርቺልን👌👌
@fereworkgetachew5319
@fereworkgetachew5319 5 ай бұрын
ያው እረስንቱ እንዳልከው ነው ዘሩበአቤል ሞላ ን ጨምሮ❤
@anketsedesta6686
@anketsedesta6686 Ай бұрын
ለሁለተኛ ጊዜ ኮሜንት ስሰጥሽ የምንሰማው ባጣን ጊዜ ይክንን የማይሰለች ስራ ይዘሽልን ስለመጣሽ ስራሽንና ዘመንሽን ይባርክልሽ የኔ ቆንጆ❤🙏🏾👌
@amazi36
@amazi36 8 ай бұрын
በጣም እሚገርም ድምፅ ልክ የጂጂን መስሎ ነው የተስማኝ የሆነ እሚነዝር ነገር ለየት ያለ ውስጥ እሚጠልቅ እናመስግናለን ውዴ ❤❤❤❤
@yaredtegegn9167
@yaredtegegn9167 7 сағат бұрын
You didn’t deserve what you have to deserve, you’re great singer
@temesgenhun99
@temesgenhun99 7 ай бұрын
ደጋግሜ አዳመጥሁሽ የማይሰለች ጥኡም ድምፅ እና ዜማ ነው ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ አልጠራጠርም አይዞሽ በርቺ
@johnny-vb2hd
@johnny-vb2hd 8 ай бұрын
AMAZING VOICE🥰🥰🥰 ድምጽ ወ -ዜማ 100% ፣ መሳጭ ግጥም፣ ቅንብር፡100%፣ መንፈስን የሚያነቃቃ ውብ ሙዚቃ..... የጂጂ፣ ቤቲ ጂ ውህደት ያለው ድምጽ..ዋው.....🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tewodroszewde1378
@tewodroszewde1378 8 ай бұрын
ሙዚቃን ከልብሽ አጊንተሻታል እርጋታሽ የድምፅሽ መንፈስ ልብን ያርዳል የጂጂ እና የማሊዋ እንቁ ኦሞ ሳንጋሬ ውህድ ነው የኢትዮጵያን ከማሊ ጋር ያወዳጀ የአሊ ፋልካቱሬ አንጀት የምትበላ ክራር ብቻ ሙሉ የሙዘቃው አባላቶች ጥሩ ሙዘቃ አጀብ ብላችሁናል እዩኤል 👍👍👍ኮንሰርቱን አልቀርም ተጋባዥ እንግዳ ነኝ {ቴዲ ሙዚቃ አድማጩ}
@menberegetachew8620
@menberegetachew8620 5 ай бұрын
እርጋታሽ መልክሽ ድምጽሽ ያስታውቃ ከስነስረሀት ካለው ቤተሰብ መፈጠርሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤ መልካም ስራ
@endeshawtiruaye7820
@endeshawtiruaye7820 8 ай бұрын
በኢትዮጲያ ሙዚቃ ተስፋ ልንቆርጥ ስንል ደረሽልን ልበል????
@yetnayetassegid4729
@yetnayetassegid4729 8 ай бұрын
Meterterus
@BiniyamTadesse-wg6bm
@BiniyamTadesse-wg6bm 8 ай бұрын
ከምርጦቹ አንዷ ነች
@HenokKremte
@HenokKremte Ай бұрын
❤እስካሁን እንዴት ሳልሰማው😢 ለምንድን ነው ያልተወራለት? This is truly underrated music by an incredibly talented muscian 😢 ግሩም ስራ፡፡ It is a shame your work is so underrated. I am confident that your entire album will be rediscovered and appreciated in time, whethere it is a year, five years, or whenever. የአንቺ አይነት ስራዎች always find their audiance and shine when the moment is right🎉 እስከዛው በርቺ❤
@mesfinteshome2543
@mesfinteshome2543 8 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም ብቻ የዘፈን ጥማትን ጥም ትቆርጫለሽ ከዐይን ያውጣሽ ❤❤❤❤❤❤
@freesociety684
@freesociety684 4 ай бұрын
ጎበዝ በርቺልን ግን work hard on promoting please you are just A++++
@ermiasalemayehu7610
@ermiasalemayehu7610 8 ай бұрын
የማ እጅግ የተደመምኩበት የጽምፅሸ ለዛ ከዚህ ዘመን ያለፈ ወደ ቀደመዉ ወርቃማው ዘመን ዉሰጥ መልሰሸ የወሰድሺን በርቺልን ከልጅነትሸ አንፃር ትልቅ ነገር ያሰማሸን ገና ብዙ እንጠብቃለን ዕድሜና ጤና ይሰጥሸ ኤርምያስ ዓለማየሁ
@nahomasamere
@nahomasamere 8 ай бұрын
ሁሉንም በነጠላ ብትለቂው ብዬ ተመኘሁ ሁሉም የራሱ ቪው እንዲኖረው ለማንኛውም መሳጭ ስራ ነው በርቺ።ጎበዝ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ዝም ብሎ ማድመጥ አይደብራችሁም?
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
ውብ ሙዚቃ የዚህ ዘመን ጂጂ❤❤❤ የሚገርም ድምጽ ነው ያላት በተወስነ መልኩም የቤቲጂን የሚመስል ነገር አለው ውብ አርጋ ተጫውታዋለች👍❤️
@surafelhailu5858
@surafelhailu5858 5 ай бұрын
ምንም መግለጫ አጣሁልሽ የማ የምር ልዩ አዳዲሶቹ ሊወዳደሩሽ የሚከብዳቸው ይመስለኛል ድምፅ ከግጥም ጋር አርቀሽ ሰቅለሺዋል ሙሉ አልበሙን ጥሞኝ ሳዳምጥ ቆይቼ አልቆ እንኳዋን ድምፅሽ ከጆሮዬ ላይ ለረጅም ሰሀት ሊቋረጥ አልቻለም ነበር ብዙ አንደኛ ነሽ ቅመም❤
@kaschmekonta
@kaschmekonta 8 ай бұрын
ይገርማል እማማ ኢትዮጵያ መሐፀነ ለምለም ነች በዚህ ዘበን እገራዊ ደስ የሚል ሙዚቃ በመስማቴ ተመስገን ብየ እለሁ ሙዚቃ ለእንድ አገርና ህዝብ የመልካም እሴት መገለጫ ነው እራሱ ያቀለለውን እሞሌ ሌላው እይቀበለውም ይባላል ፈርጅ ናፋቂና የእገሪቱን መገለጫ ዲዛይን እንኳ ያለማንም ከልካካይ ቻይና በፋብሪካ እያመረተችው ጥበብና ሽመና ክብር እጥቶ በተወረሰበት ወቅት እገራዊ ሙዚቃ በመጫወት ያሳያችሁት ጥረት በጣም እሚደነቅ ነው ስው ማለት ስው በጠፋበት ስው ሆኖ የሚገኝ ኑው በእገር ክመኩራት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ጥሩ ነው
@MulatieMossie
@MulatieMossie 8 ай бұрын
የአማረኛ ቃላትን ለዛ: ቅላፄ :ቅና ግልፅ ልቅም አድርጋ ተጫውታለች ..ዋው ኮለል ያለ ድምፅ ትችያለሽ :የሽዋል ልጅ .
@De_lione
@De_lione 8 ай бұрын
Your voice seems like a combo of GiGi, betiG and oumou Sangare. I really couldn't stop listening to this masterpiece ❤❤
@meleketeyohannes2588
@meleketeyohannes2588 8 ай бұрын
Exactly 💯
@netsanettadesse7842
@netsanettadesse7842 8 ай бұрын
exactly❤❤
@yohannesmazengia4154
@yohannesmazengia4154 8 ай бұрын
Exactly that's what I feel
@blenejigu5950
@blenejigu5950 8 ай бұрын
Definitely especially oumou sangare
@trailersongs7746
@trailersongs7746 8 ай бұрын
exacly mali music in mind
@SemegnKebede
@SemegnKebede 8 ай бұрын
የደጋ ሰው ፍቅር isገዳይ! የድሬደዋ ኮረዳ የደብረ-ብርሀኑን ጉብል አፍቅራ!! ሙዚቃውን እየሰማሁ ፊልሙን እየኮመኮምኩ❤
@TadiosHailu
@TadiosHailu 8 ай бұрын
ሊወድቅ የነበረ የሙዚቃ ሒይወት ላይ ነፍስ ዘራችሁበት ዜማ ዜመኛ አቀናባሪው ተገናኙ ሸጋዋ በርቺልን !
@BisratMengistu-jn1cy
@BisratMengistu-jn1cy Ай бұрын
How did I miss this master class?
@MikiLala-y2j
@MikiLala-y2j 8 ай бұрын
የማዬ የኔ ቆንጆ የዘፈኗ ንግስት የሆነ ነገር ልንገርሽ? ዘፈን ሀጢያት ነው ይለን የለ መጥሀፉ? እናልሽ እኔ እህትሽ ከዘፈንም ነብስ ያላቸውን መረጥኩ እና እነዚ እውነት እና ስሜት ናቸው ከነዚ ውጪ መስማት ነው ሀጢያቱ ብዬ እርፍ አሁን አንቺም ተጨመርሺልኝ በይ ነይ ግቢ ካንቺ ውጪ መስማት ነው ሀጢያቱ አለቀ........
@lieltarefeayine539
@lieltarefeayine539 8 ай бұрын
ሰው ቃላት አጠረው ሲባል ይገርመኝ ነበር ። ይኸው ምን እንደምል አሳጣሽኝ❤❤❤❤🎉
@teddyw6797
@teddyw6797 8 ай бұрын
ለፍቅር ያልታጨ ለመውደድ ያልታጨ እልፍ አመት ቢኖርም በአጭር የተቀጨ:: ❤
@Arsenal4lifee
@Arsenal4lifee 8 ай бұрын
ከዘፈኑ አይቀር እንዲህ ነው ሙዚቃው ና ግጥሙ ከ መረዋው ድምፅዋ ጋር ስክት ስፍት ያለ እንከን አልባ ስራ ነው. ተስፋ አደርጋለው እንጣጥ እንጣጥ ባዩ የ ጊልዶ ሰራዊት ከዚህ ስራ ብዙ እንደሚማር.
@aronmsegna
@aronmsegna 8 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ስራ ነው 1991 ጂጂን የዘከረ እስኪመስለኝ ነው የተሰማኝ የዜማ ፍሰት የግጥም የቃላት አገላለፅ ብቻ ሁሉም የተሳካ ነው እጅግ የገረመኝ የግጥም እና ዜማ ደራሲው ሳላደንቅ አላልፍም ቀጣይ ስራችሁን በጉጉት እንጠብቅ ❤❤❤
@mogurub
@mogurub 8 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ስራ ነው ሰዎች ! አስደማም ብቃት !እጅግ በጣም ውብ ዜማ! ብቻ ዝም ብሎ ማድነቅ!
@Mekudei
@Mekudei 8 ай бұрын
ጂጂ ከየት መጣች? ግሩም ድምጽ ግሩም ግጥምናዜማ ግሩም ቅንብር ብቻ ምን ልበል ቃላት የለኝም ድመጽሽ ይባረክ!🥰❤
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 2 ай бұрын
አንችየዋ እንዲህ አይነት ዜማና ድምፅ ወዴት ነበር ምናገኜው አምላክ ባይፈጥርሺ ና እናትሺ ባትወልድሺ ኖር ለማንቻውም ካሀሊው አምላክ አንችን ስለሠጠን እንደ ሁል ግዜውም አብዝተን እናመሠግነዋለን ። ስራሺን ውድ ጊዜየን ሠጥቼ አደመጥኩት አንድም እንቶ ፈንቶ የለውም የምታገኝው ነገር ካወጣሺው በላይ ስለሆነ እዝጌሩ በጎደለ ይሙላልሺ በርቺ ።
@amanselam2909
@amanselam2909 8 ай бұрын
ባለ ሲንግሎች ከሙዚቃው እያስወጡን ነበር። እናንተ ታስተካክሉታላችሁ። የሚገረመው ደስ በሚል ስራ በሙሉ አልበም መምጣትሽ 👏👏👏
@habetteref
@habetteref 18 күн бұрын
አረ ወገን እስካሁን የት ሄጄ ነዉ ጂጂም የመጣችልን መሰለኝ ❤❤❤
@kalgame
@kalgame 8 ай бұрын
የኔ ዘመን ጂጂ! ❤❤❤❤ ምንም ቃላት የለኝም በጆሮ ብቻ ሳይሆን በነብስ ጭምር የሚደመጥ አልበም ነው!!❤❤❤
@selaletube7121
@selaletube7121 8 ай бұрын
she is unique
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 ай бұрын
እዉነት ነዉ። ገና ዛሬ ነዉ የሰማኋት። ልዩ ድምፅ ነዉ ያላት።
@sebletariku3524
@sebletariku3524 8 ай бұрын
በእአዝማች ብቻ አልበም በሚሰራበት የሃገራችን የሙዚቃ ኢንደስትሪ ውስጥ የተገኘች ፈርጥ ፡፡ ጥርት ያለድምጽ ፣100 ዘፈን መስራት የሚችል እምቅ የግጥም ድርድር ፣ ሙዚቃውማ ፓ…. ያበርክትሽ ፡፡
@YouTubeTopic24
@YouTubeTopic24 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አንቺንም ሁሉንም እዚ ጥጋብ የሆን ሙዚቃ ላይ እጃቸው ያለበትን በሙሉ የሙዚቃ ረሀብ አጥጋቢ,ጥም ቆራጭ ሙዚቃ 👏👏
@tsehayfeleke
@tsehayfeleke 8 ай бұрын
ጎበዝ የጂጂ ድምፅ ነው ያለሽ ባህልሽን እንዳት ለቂ መድረክ ላይ ቢሆን እራስሽና የአገርሽን ወግና ስርአት ጠብቀሽ ልክ እንደ ጂጂ አይተሻት ከሆነ መድረክ ላይ ስርአት ጠብቃ ሳትመናቀር እስካሁን ተወዳጅነት ያላት ነች አንችንም እንደዛ እንድትሆኚ ነው የምንፈልገው በርቺ❤
@netsanettadesse7842
@netsanettadesse7842 8 ай бұрын
መንፈስ፣ ስጋና አጥንትን ዘልቆ የሚሰማ ሙዚቃ!!! Like gigi
@teret-teretlelijochbiruhte5201
@teret-teretlelijochbiruhte5201 7 ай бұрын
Who is this girl omg where she has been 😢amazing she made me cry laugh every emotion I got 😂 she is amazing I can’t have enough of her music she is wonderful soul
@erkayele3596
@erkayele3596 8 ай бұрын
ከሙዚቃ ጣም የተነሳ ስስማው አለቅሳለው የምር ምርጥ ... ነው ድቅ ልጅ ነች ጂጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 2 ай бұрын
እንዴት ላቁመው አንዱ ካንዱ የተያያዘ ነው ኣረ ኡኡ ለካ እንዲህም ይዜማል ረጂም እድሜ ሠጥቶሺ እንዲህ በዜማ አረስርሺን ዳግሚት ጂጂ እጂግ አየሁ ሺባባው በርችልን ።
@יוסיסיסאי-ב6ג
@יוסיסיסאי-ב6ג 6 ай бұрын
እውነት ደስ ይለኛል ድምፅሽ ይዘመኑ ሙዚቃ እጅ እጅ ብሎኝ ሙዚቃ መስማት አቁሚ ነበር ተባረኪ የሙዚቃ ፍቅሪን መለሽልኝ❤❤❤
@TamruBochera
@TamruBochera 8 ай бұрын
ጆሮዋችንን ታመን ነበር እንደዚህ አይነት ምርጥ አልበም ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን❤
@getnetshiferaw7949
@getnetshiferaw7949 5 ай бұрын
❤በአጭር ግዜ ውስጥ በዚህ ለክ ደጋግሜ ያዳመጥኩትም ፡ ያስደመጥኩትም ሙዚቃ ስለመኖሩ አላስታውስም ሁሌም አዲስ በደጋገምኩት ቁጥር ፍሬሽ እየሆነ የሚደመጥ ድንቅ ስራ ነው። ቃላት የለኝም! የማ እና እዩኤል ትችላላችሁ እንኳንም ጥበብ አገናኘቻችሁ ❤
@tofikreshid8700
@tofikreshid8700 8 ай бұрын
እዮኤል መንግስቱ!! እጅህ መንታ መንታ ይፍጠር ። አንድ ቃለ መጠይቅ ላይ ገና ጅምር ነው ማለትህን ሁሌም ቃልህን አስታውሳት። እንደእኔ እምነት የዘመኑ ድጋፍም ነቀፋም ይህንን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ጥበብ ይገልፀዋል ብዬ አላስብም ።ገና ወደፊት በሙዚቃ ጠበብቶች እያነጋገረ የራሳቸውን የቤት ስራ የሚሰጥና በስሜት በምርምር እና በህብረት መስራት ወንዝ ማሻገር ይቻላል ።''የማ'' የሚሻልሽን ባለሙያ መርጠሻል። ከእዮኤል ጋር ብዙ ስራዎች እጠብቃለሁ ።ቢያንስ ከምንወዳት ጂጂ መማር ያስፈልጋል ። እራስሽን ሆነሽ ብትመጪም የጂጂን ትንሳኤ ዳግም ነፍስ ሰለዘራሽልኝ አመሰግንሻለሁ ። መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ።
@solomonbekele4866
@solomonbekele4866 8 ай бұрын
እንደ ቃና ዘገሊላ ወይን እያደር የሚጣፍጥ ቃናው ከጆሮ የማይጠፋ ዘመን ተሻጋሪ ነው
@millamedia2053
@millamedia2053 8 ай бұрын
ሙዚቃ ከነ ሙሉ ክብሯ ስትከበር እንዲ ይመስላል ። ❤❤❤❤❤❤❤ በሰው ሃገር በብቸኝነት ውስጥ ለ 2024 የተሰጠኝ ውብ ስጦታ። እናመሰግናለን እጃችሁ ይባረክ
@girmakana6552
@girmakana6552 8 ай бұрын
ከእመቤቲቱ ጋር በፍቅር ከመመሰጥ በተጨማሪ ከውስጥ ያሉትን በጣም የሚስቡ የሙዚቃ መሳሪያች፣ ቅኝታቸውንና አደራደራቸውን አተኩሮ ያዴመጠ በበቂ ይረካል።
@MengstEngdaw-c4l
@MengstEngdaw-c4l 3 ай бұрын
This is the second time I'm commenting on this album. I'm annoyed that the subscriber count is still only 39k-I was expecting it to be around 500k. Let's share and appreciate these kinds of works! #YEMA
@Topgoals2345
@Topgoals2345 7 ай бұрын
ገራሚ ፣ውብ ድምፅ ፣ ልዩ ቅኔ ። ይሄንን ዘመኔን ባንቺ ውብ ዘፈኖች ማሳለፌ እጅግ ደስ ይለኛል ። ደስታዬ ዛሬ ብቻ ሳይሆን የነገ ትዝታዬንም ሳስበው ደስታዬ እጥፍ ይሆናል ። በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይሉሻል ይሄ ነው ። ዛሬና የነገው ትዝታዬ ሁለቱም ባንቺ ዘፈን ውብ ሆነውኛል ። እናመሠግናለን የማዬዬዬ
@endeshk
@endeshk Ай бұрын
Dear yema . I am grateful that you have given us a great test of your marble's gift. I am glad to hear your song often. I am a witness that a lot of effort has been exerted on it with your talented gift. I hope its test seems to be felt in every one ear as a wine. Your endurance is desired to see lots of viewers come to your channel. I assured you that you will be the one to be lessened by the public everyday as legendary singers.like..GG, Teddy Tadesse. Tilahun Gesesse, Muluken & so on. ....Good Luck
@binyam781
@binyam781 8 ай бұрын
ደረጃውን የጠበቀ ፣በውብና በኢትዮጵያዊ ለዛ የተቃኘ ፣ ጥልቅ ግጥምና ዜማ የተዋሃዱበት ድንቅ የሙዚቃ አልበም ነው ። እናመሠግናለን የማ በርቺልን
@KidusTinsu-hy9ck
@KidusTinsu-hy9ck 8 ай бұрын
ምን ጉድ ነሽ ከድምፅሽ ከግጥሙ ከሙዚቃው ከምኑ ልሁን ሌላ ምን እላለው በርቺልኝ ቅመም ነሽ መቼም አጀብ አሰኘሽን ❤❤❤❤❤❤
@bekriabera7425
@bekriabera7425 8 ай бұрын
ከ 20 ምናምን አመት ቡሀላ የተከስተ ድንቅ አልበም ምርጥ ስራ በሳል ግጥም ተፈጥሮን ያዋሀደ ጣዕም ዜማ ለጆሮ የማይስለች ዋው በዚ ዘመን እንደዚ አይነት አልበም ማግኘት ይከብዳል እናመስግናላን ይህን አሪፈ ስፈን ስለስጣቹን I'm so addicted
@EEAT359
@EEAT359 7 ай бұрын
I cant agree more!!
@bisratmamo7715
@bisratmamo7715 Ай бұрын
you are the new shooting star in ethiopian music👌👌👌
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 8 ай бұрын
እስቲ እንዲህ አረስርሺን ያምዬ ቆንጆ!! ድንቅ የሆነ ሥራ ነው የሠራችሁት! በዚህ አልበም ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ተባረኩ!!! ❤❤❤🙏🙏🙏
@afradantube1866
@afradantube1866 8 ай бұрын
በእኔ እምነት በዚህ ዘመን ይህን መሰል ሙዚቃ ማግኘት መታደል ነው፤ አብዛኛው ወደ ሙዚቃው ዓለም ለመግባት የሚፈልግ ወጣት ቀደም ሲል በከፍተኛ ቁጥር ተቀባይነት ያገኙ ዘፈኖችን እየተጠቀመ እውቅና ለማግኘት ጥረት በሚያደርግበት ወቅት ምንም እንኳን ቅላጼሽ የ“ጂጂ” /እጅግአየሁ ሽባባው ተጽእኖ ያለበት ቢመስለኝም እጹብ ድንቅ እና ገራሚ ሥራ ነው ይዘሽልን የቀረብሽው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
@mulualemeshetie7200
@mulualemeshetie7200 8 ай бұрын
“ጋሻዬ ክርኑ” .. .. ጎፈር ትራሴ፤ ጋሻዬ ክርኑ ለፍቅር ምቹ፤ ለሀገር ጽኑ .. .. መንጋ ቢያበዙ፤ ቢገዝፉ ጎሾች የሚሆኑለት ፤ለማዳ ውሾች .. .. በጋማው ትራሴ፤ ሸለብ አድረጎኝ ጎኔ እንዳረፈ፤ ምን አስደፍሮት ጋደም እንዳልኩኝ፤ ቀጭኔ አለፈ ዐይኔን ሲያይ፤ ሸሸ ተደናበረ ከመጠጋቱ፤ ከሩቅ ካላየን ለምን ተሰጠው ረጅም አንገቱ ዞር ብሎ ሲያያት ደንዝዛ ባንዴ ሩጫ ጠፋት ሰጎን በዳዴ ከፍርሃት ይልቅ ፍቅር አድንቆ አይበረግግም ሲያየን ሚዳቆ አሃ አሃ አሃ አሃ አሃአሃ ጋሻዬ ክርኑ “የማ” ፡፡
@MrTaddis
@MrTaddis 8 ай бұрын
ምን ማለት ይሆን?
@KalKidan-r9t
@KalKidan-r9t 8 ай бұрын
ለምን ከ 10 ዓመት በኋላ አይሆንም እንዲህ የተዋጣ ስራ ሲሰራ በጣም ደስ ይላል ከዚህ የተሻለ እጠብቃለዉ ስኬት ካንቺ አይለይ
@yassinomer4847
@yassinomer4847 7 ай бұрын
It demonstrates by its quality that the producer and the rest of you including the great singer warked hard taking their artistic work very hard and very seriously.
@haymanotasmare
@haymanotasmare 8 ай бұрын
ከየት ነው የፈለቅሽው እንደ በረሃ ምንጭ❤❤❤
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038 7 ай бұрын
ተስፋችን እንደገና አንሠራራ የጂጂ ምትክ !!! ይቺን ድንቅ እንሰት ያለማድነቅ አይቻልም ከፍታሸ ይጨምር ከማለት ውጭ ምን ማለት ይቻላል ❤❤❤❤😍😍😍
@fantahunfantahun6361
@fantahunfantahun6361 7 ай бұрын
አንቺ የሙዚቃ ንግስት ነሽ በቺልን እህታችን ❤❤❤❤
@negashbirrmeji6679
@negashbirrmeji6679 6 ай бұрын
ቆይ እኔ የት ነበርኩኝ 2 ወር ሙሉ ጆሮዬን በደልኩት 😢😢 የማ ምርጥ የሙዚቃ መረዳት እንዳለሽ በስራዎችሽ ውስጥ ይታያሉ...በጣም የምወደውን የማሊ ሙዚቃ ከኢትዮጵያውያ ሙዚቃ ብላይድ እንዳደራቹት ፈጣሪ ነው የሚያውቀው...ባንዱ ያበደ ነው...ድራመሩ ስል ቤዝ ጊታሪስቱ ይመጣል እረ ቼሎም አለው ትራፔቱ ሳክሱ የፈጣሪ ያለ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ምን አይነት ባንድ እና ቅንብር ነው ያበደ ነው...በአንቺ እና በጂጂ መሀል ያለውን ዘመን አስቢው ይሄ ሁሉ አድናቆት የስራሽን ጥራት ይናገራል...ጂጂ መባል ደሞ መታደል ነው...ጂጂ ምርጧ የሙዚቃ ሰው ነች ❤❤❤ ይሄን አንቺም ትጋሪዋለች...በርቺ ምርጥ ድምፅ ዜማ ምት በሳል ግጥም ነው 🔥🔥🔥
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 8 ай бұрын
ይችን ሸጋ ልጅ ራያ ላይ ነው የምንሞሽራት❤❤❤
@bereket4apolo
@bereket4apolo Ай бұрын
Can't stop listening your music 🎶 🎼 🎵
@yidnekachewbessir1798
@yidnekachewbessir1798 7 ай бұрын
ይህ አመት ግን ሙዚቃ ለሚወድ ሰው የሙዚቃ ድግስ ከብዛት እና ጥራት ጋር ብቅ ያለበት አመት ነው፡፡ ምናልባት የሙዚቃው ኢንዱትሪ ራሱ በጥሩ ሁኔታ አንሰራርቷል የሚያሰኝ አመት! እዚህ ሙዚቃ ላይ የተሳተፉት ደግሞ ከብዛትም ከጥራትም ወደር የሌላቸው ምርጥዬ የሙዚቃ ንጉሶቻችን ናቸው! ቆንጆ ሙዚቃና ንግሥትም ይዘውልን መጥተዋል፡፡ እዩኤል ያወቅኩህ አሁን ነው! ታላቅ አክብሮት አለኝ!! የሠራ የእጁን ያገኛል፡፡
@adbarmedia
@adbarmedia 6 ай бұрын
@rahmmetohassan8897
@rahmmetohassan8897 8 ай бұрын
Real music by real musicians ….ለሙዚቃው እድገት እንደተጨነቁ ያስታውቃል ሲገባው ህዝቡ የናንተ ነው ::
@abelliyu1767
@abelliyu1767 6 ай бұрын
ክላሲካሉ በጣም ያምራል የተለየ ነዉ ምርጥ ነዉ ሁለተኛዋ ጂጂ ነሽ ስል በሙሉ ልቤ ነዉ
@mulugetaabrarie1351
@mulugetaabrarie1351 8 ай бұрын
ጉደኛ የሆነች ልጅ😮😮😮😮❤ የት ትደርሽ ይሆን የሚገርም ስራ ነው ብቻ
@solomonmehari6347
@solomonmehari6347 8 ай бұрын
ሙዚቃችንን ከቁልቁለት ጉዞ የሚታደጓት እንዳንቺ ያሉ ሙዚቀኞች ናቸው
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 4 ай бұрын
We have to do it next wendsday so still be good otherwise we have today and one more at june b4 we go to oregon
@gadiderbew3493
@gadiderbew3493 8 ай бұрын
Ohh, God thanks ከጂጂ በኋላ የተገኘች ሁለተኛዋ ጂጂ እጂግ ድንቅና ግሩም ስራ
@deribewabebaw6856
@deribewabebaw6856 8 ай бұрын
አቦ አንጀት የሚያርስ ሙዚቃ ነው። ጅጅ እንድግና ተወለደች
@point1212
@point1212 7 ай бұрын
ጆሯችን ሙዚቃ እየሰማ ነው ። ትንሿ ጂጂ !
@chuchuambaye2616
@chuchuambaye2616 6 ай бұрын
እኔጃ ልጠግብሽ አልቻልኩም በጣም ደስ ይላል ስራሽ ❤ በርችልንን
@ZiyadSeman-m6x
@ZiyadSeman-m6x 8 ай бұрын
እውነት ወላህ በህወቲ በሙዚቃ ተመስጪ አላቅም እንካን እኔ የጫንካት መዲሚ ተመሰጠች🎉
@Wuyyt
@Wuyyt 8 ай бұрын
የመጀመሪያ አልበም አይመስልም ብስል ያለ ሙዚቃ እድሜ ይስጥሽ ሌላውን ሰጥቶሻል ተባረኪ ለፍቅር ያልታጨ #####1111
@tadelegirma6774
@tadelegirma6774 8 ай бұрын
Ewnet New
@christiantesfaye4686
@christiantesfaye4686 6 ай бұрын
​wa?@@tadelegirma6774
@zebibtesfu9036
@zebibtesfu9036 2 ай бұрын
ስንቴ አንደሰማሁት wow ❤❤❤ 😊
@kalabkebede1027
@kalabkebede1027 8 ай бұрын
የት ነበርሽ ሸጋዋ? አንችስ ደጋግመሽ አዚሚ❤ ተለክፌ ቀኑን ሙሉ አንችን ስሰማ ዋልኩ ለማን አቤት ይባላል ?!?
@abduendris2046
@abduendris2046 8 ай бұрын
ሙዚቃ ወዳጅ ነህ (ሽ)
@GirmayeYemane
@GirmayeYemane 8 ай бұрын
​@@abduendris2046❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aden7425
@aden7425 8 ай бұрын
እኔ ራሱ እንዳንተ ሆኛለሁ !
@Wuyyt
@Wuyyt 8 ай бұрын
አቤት አልክኮ የሚሰማህ ነው ያጣሃው የሚሰማህ አያሳጣህ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 8 ай бұрын
WAWE NEWE ❤️💯🤗👌
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 3 ай бұрын
የትራክ ሹፌር በመሆኔ ቀኑን ሙሉ ዘፈን አዳምጣለው። የአንቺን ሙሉ ዘፈኖች በጣም ደጋግሜ እያዳመጥኩት። ዛሬ ግን ራያ ራዩማ የሚለው ዘፈን የወሲብ እንደሆነ ገብቶኝ ገርሞኛል።
@mogesendalamaw5596
@mogesendalamaw5596 8 ай бұрын
ናፍቆት የሚቀሰቅስ ዘፈን፡፡ I just can’t stop listening to it. Thank you YEMa…You set the bar high.
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 8 ай бұрын
ራያ እሚለው በጣም ደጋግሜ እየስማሁት ነው እንዴት ደስ ይላል❤
@Learnchineseinamharic
@Learnchineseinamharic 8 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ነው የምፈልገው እናመሰግናለን ጂጂጂን የሚሰማ የማሊ ሙዚቃ ኦሞ ሳንጋሪ ይመስላል ሌላ ደግሞ ቤቲ ቲጂን ብቻ ተመችቶኛል
@BiniyamTadesse-wg6bm
@BiniyamTadesse-wg6bm 8 ай бұрын
ልታሳብደን ነው በቃ ስስ ጎናችንን አውቃ
@esayaslegesse7584
@esayaslegesse7584 8 ай бұрын
አንደኛ ነሽ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ ከብዙ ግዜ በኋላ ሙዚቃ እንድሰማ አረግሽኝ። ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@solomonzewdu5693
@solomonzewdu5693 8 ай бұрын
እጅግ እምገርም አልበም ነው ጥኡም ዜማ እና በሳል ግጥሞች እኔ ትንሹዋ እጅጋየሁ ሽባባው ብየሻለሁ በርችልኝ ማማየ
@BiniyamTadesse-wg6bm
@BiniyamTadesse-wg6bm 8 ай бұрын
ይሜ ቡሮ ባሪፉ ነው የኮመትከው
@NatnaelTsion
@NatnaelTsion 8 ай бұрын
ስምሽ ነው የማ ከአሁን በኌላማ ወደልብ መድረሻ የድፍን ሀበሻ::
@henoksolomon5351
@henoksolomon5351 8 ай бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ከኢትዮጵያዊ ለዛ ጋር ፡፡ ፈጣሪ ይባርክሽ
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 3 ай бұрын
ትውልድ ነባር ሙዚቀኞች ከነ ለዛው ሲረካከቡ ማየት ያስደስታል እንዴት እንመንኩስ ?ጉድ ነሽ!!!!
@besufikadalemayehu9646
@besufikadalemayehu9646 7 ай бұрын
ማርያምን በቃ ቃላት አይገልፀውም 👏👏👏
@yabsiradereje2719
@yabsiradereje2719 8 ай бұрын
ትንሿ ጂጂ ነሽ። በርቺ ። ስለቆንጆ ስራሽ እናመሰግናለን 🙏
@Naol572
@Naol572 7 ай бұрын
ይሄን አልበም ደጋግመው ሲሰሙት እንደ በሰለ ወይን ጣዕሙን ያውቁታል😊 የማዬ ስራሽም አንቺም ቆንጆ❤
@User56-14q
@User56-14q 7 ай бұрын
i notice that
@MelesGere
@MelesGere Ай бұрын
Enenja mn endemlish yene mar ewunet bezih jorachin bedenekore gze anchin yemesele lko slefewesen betam desblognal
@Magicaltips8392
@Magicaltips8392 8 ай бұрын
ጆሮችን በነጌልዶ ጫጫታ ደምቶ ከሙዚቃ አለም የደማውን ጆሮየን ልሰቅል ስል መጣሺ
@AddisZegye
@AddisZegye 8 ай бұрын
የጂጂ ድምፅ ፍስስስስስስስስ አለ ተባረኪ ተገላገልኩ የማዳምጠው ሙዚቃ አገኘሁ
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_  Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
1:00:08
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Alemayehu Hirpo Collection Non Stop አለማየሁ ሂርጶ የዘጠናዎቹ
33:56
tami tima tube ታሚ ትዩብ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Aster Aweke - Aster's Ballads (Full Album)
1:15:17
Aster Aweke
Рет қаралды 2,1 МЛН
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
1:04:53
Hewan Gebrewold - "Hewan" Full Album (Official Audio)
48:01
Hewan Music
Рет қаралды 814 М.