No video

ያለመድሃኒት እንቅልፍ ለመተኛት የሚያስችሉ 7 ስኬታማ መፍትሔዎች !(How to Relieve Insomnia Without Medication )

  Рет қаралды 73,362

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

4 жыл бұрын

How to Relieve Insomnia Without Medication
ያለመድሃኒት እንቅልፍ ለመተኛት የሚያስችሉ 7 ስኬታማ መፍትሔዎች !
ለእንቅልፍ መዳህኒት መውሰድ ብዙ ችግሮችን ያስከትላል ። እነዚህን 7 ዘዴዎች ከተቀሙ በውሃላ አሁንም የማይትኙ ከሆነ የህክምና ባል ሙያ ያማክሩ። ውይም ጥያቄዎትን በኮሜቱ ልይ ይፃፋ በሚቻለኝ ልመልስሎ እሞክራለሁ
ኩላሊቶ ከጥቅም ውጪ ከመሆኑ በፊት ማስወገድ የሚገባዎት 7 ባህሪያት እና የምግብ አይነቾች:
• ኩላሊቶ ከጥቅም ውጪ ከመሆኑ በፊት ...

Пікірлер: 377
@aminatamina6511
@aminatamina6511 4 жыл бұрын
እናመስግናለን እኔ በእንቅልፍ እጦት እሰቃያለሁ ከሰራ ጋር የእንቅልፍ ሰአቴ ትክክለኛ አይደለም አንድ ቀን ሰላም ብተኛ ሌላ ቀን አልተኛም ሰዉነቴ ዉስጥ እግሬ በጣም ይቃጠላል በዚህ ሰአት እንቅልፍ ይነሳኛል አንገቴን ያመኛል በጣም ተቸግሬ ነዉ ያለሁት ምክር ብትለግስኝ እናም ሰልክወትን ቢልኩልኝ የበለጠ ሀሳብ ለማግኜት ነዉ በጣም ተቸግሬ አለሁ ስለዚህ ዶ/ር ምክር ቢሰጡኝ አመስግናለሁ
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 4 жыл бұрын
ልዑል እግዛብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ተባረክ!!
@hanakebede3324
@hanakebede3324 4 жыл бұрын
እግዛብሄር እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን ወንድማችን እንወድሀለን ::
@user-sm9tu3fb7d
@user-sm9tu3fb7d 4 жыл бұрын
እ/ር ይህንን አይምሮ ይባርክልህ
@berkettemesgen4363
@berkettemesgen4363 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ተባረክ
@mamefulas3823
@mamefulas3823 4 жыл бұрын
ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን ቤተሰብህ አምላክ ከክፋ ነገር ይጠብቅልህ ቃላት የለኝም
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ዶ/ር ይሄን የሚገርም ገፅ አላውቀውም ነበር በቅርብ ቀን ነው ያወቅሁት አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች ናቸው ተባረክ!!
@sala-id7bn
@sala-id7bn 4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን የምር አተን የመሰለ ሰው ኢትዮጵያ ስለፈጠረች ኩራት ይሰማኛል
@emamaethiopia6977
@emamaethiopia6977 4 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 4 жыл бұрын
እስካሁን የት ነበርኩ ዛሬ ገና ሰማሁህ እድሜ ለቴክኖሎጂ አላመለጠኝም እግዚአብሄር ይባርክህ ይጨምርልህ
@wubalembenti3783
@wubalembenti3783 4 жыл бұрын
እ/ር አብዝቶ ይባርክ ተባርከሃል ከእ/ር የተሰጠህን እውቀት መልሰህ እያገለገልክ ነው የሰውን ልጆች እጥፍ ይጨምርልህ ተባረክ በብዙ በሰላም በጤና በእውቀት በሞገስ ብርክርክክክክክ በል በጣም ደስ ብሎኛል ፡፡
@WorkuhailuTesemma-ec6vt
@WorkuhailuTesemma-ec6vt Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም አመሠግናለሁ የሚገርም ነው የምትሰጠው ትምህርት ረጅም ዕድሜና ጤና ላንተና ለቤተሠብህ እግዚእብሔር እም ላክ ይሥጥህ አሜን
@mimidawit4497
@mimidawit4497 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ባይኖርብኝ ግን እጅግ ጠቃሚ መልክቶችህ ባጠቃላይ ኢንፎህ ለመንፈሳዉም በስጋችንም ላይ ሚጠቅሙንን መልክት ነው ምት ሰጠው ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡የደግ፡ሰው፡ዘር፡እንዲህ፡ነው፡ሁሌም፡ለበጎ፡ስራ፡የማይደክም፡ትልቅ፡ትምህርት፡ነው፡ያገኘነው፡፡በጣም፡ደስ፡ብሎኛል፡፡፡እግዚያብሄር፡ይስጥልኝ፡፡
@mordecai4675
@mordecai4675 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል የእግዚአብሔር ሰው ነው በዛላይ ከድሪደዋ ከደጋጉቹ መንደር የተወለደ ነው፦
@vazaanvazaan9450
@vazaanvazaan9450 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ መድሐኒያለም ከነቤተሠብክ ይባርክሕ ሰላምክ ይብዛ አሜን::
@jemsey189
@jemsey189 Ай бұрын
Dr. DANIEL THANKS, GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY
@fanfan1439
@fanfan1439 2 ай бұрын
ደኩተርየ ተባረክ ያለ መድሃኒት እቅልፍ የለኝም በዚህ ምክንያት ሄዌቴ ተበላሽታል ሁልግዜ ከሰዎች ጋ እየተጋጮሁ 😢
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይባርክህ እውቀትን ከማካፍል የሚበልጥ ነገረ የለም ከጠቀስካቸው ነጥቦች አንድ እንቅልፍ እምቢ ሲል ዝም ብሎ አልጋ ላይ መቆየቱ ምን ያህል ስህተት መሆኑን ባውቀውም መታገሌን አላቐርጥም ግን አሁን የአንተን መምርያ ለመጠቀም እሞክራለሁ ሌላም cell phone ላይ መቐይቱ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እጅግ በጣም አመስግናለሁ
@asterkifle9
@asterkifle9 4 жыл бұрын
Hi dr which one is Good medicin with out side effect
@mimib.5296
@mimib.5296 4 жыл бұрын
May the Lord bless you abundantly brother. I'm blessed by your teaching. I thank God for your Ministry.
@zedaasresasres7014
@zedaasresasres7014 4 жыл бұрын
Dr medayenalem yexibiq bexam enamisgnalen enem echegralew enqilf aletignam
@helenmekonene1633
@helenmekonene1633 4 жыл бұрын
ወኔ የሕን ልጅ ሥወደው ዶክተርዬ እናመሠግናለን
@yeworkliben
@yeworkliben 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ።
@trhasyemane1390
@trhasyemane1390 Жыл бұрын
ደህና ነህ ዶክተር አኔ እንቅልፍ የለኝም በጣም ተቸግሬለሁ
@askalezelelew8322
@askalezelelew8322 4 жыл бұрын
So nice advice thank you very much Doctor really appreciat It is very important for us to get you Feri somebody like you this time around we need somebody who can give us a good advice this one make it special that you are a doctor take you Good blessed you!!!
@wogayehubesu9540
@wogayehubesu9540 2 жыл бұрын
ዶክተር ስልክህ ብታስቀምጥልን ጥሩ ነው ሌላም ነገር ለመጠየቅ እንድንችል !!!
@medanbegeta9436
@medanbegeta9436 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እናመሰግናለን
@tomassefedin72
@tomassefedin72 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል እጂግ በጣም ጠቃሚ ለጤና አስፈላጊ ትምህርት እና ምክር ሁል ጊዜ ስለምታካፍለን እና እንደ ዜጋ የድርሻህን አስተዋፅኦ ስላበረከትህ ከልብ እናመሰግናለን !!!
@Moneygod3
@Moneygod3 4 жыл бұрын
ተባረክ በእውነት ቅን ሰው ነህ
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 3 жыл бұрын
እውነት ከልብ አመሰግናለሁ ዳኒ እውቀት ይዳብርልክ እግዚአብሔር ይረዳክ ከዚህ በላይ እንድትሰራ
@hammyyemariam7570
@hammyyemariam7570 4 жыл бұрын
Hallo my dear Doctor I am really appreciate and proud of you . I wish all our people do like you any way it's so helpful and useful lessons. I thought i am attending school. Egziabher edmena tena kenebetesebocheh yesteh.
@belayneshwoldemariam3066
@belayneshwoldemariam3066 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በነፅ ይህንን ሁሉ ትምህርት ምክርና መፍትሄ ስላስተማርከን እድሜ ጤና ይስጥልን
@hammyyemariam7570
@hammyyemariam7570 4 жыл бұрын
By the way I don't like to take any medication as far as I can .you are the best Doctor. I treat my self all the time home remedies unless serious issue. I learned so much things keep it up. Blessing
@user-kg2oy4iz9l
@user-kg2oy4iz9l 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒኤል እንኳን ደና መጡ #እንደ አንተ ያለ እትዮጵያዊ ያብዛልን 💕💕💕💕💕
@user-lz3gk7dd9s
@user-lz3gk7dd9s 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@agerneshmengstie1172
@agerneshmengstie1172 Жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ
@kiyatadesse-zz2rc
@kiyatadesse-zz2rc 3 ай бұрын
እናመሠገናለን
@genetyohanes6402
@genetyohanes6402 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ የ4 አመት ልጅ አለኝ ሌልት በጣም ያስቸግረዋዋል ምክር ካለህ የተባረከ
@hareragere7856
@hareragere7856 4 жыл бұрын
ይሄ ቀጥታ እኔን የሚመለከት ነው በሕይወቴ ውስጥ ከተኛሁበት ጊዜ ይልቅ ያልተኛሁበት ይበልጣል Dr ያልከውን ሁሉ አድርጌ ሞክራለሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው፡፡
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 2 жыл бұрын
ለውጥ አመጣልህ
@selamwitambaw5805
@selamwitambaw5805 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ አወኩ
@retaangessa3676
@retaangessa3676 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው እግዝያብሄር ይባርክ ወንድሜ ትንሽ እንደዚህ አይነት ነገር እያስቸገረው ነው
@zaidtesfu967
@zaidtesfu967 4 жыл бұрын
Thank you so much
@woinshetgurmu954
@woinshetgurmu954 4 жыл бұрын
በጣም የእንቅፍ ችግር አለብኝ ዶክተር ዳንኤል በጣም አመሠግናለው
@likissadinsahunde6104
@likissadinsahunde6104 3 жыл бұрын
Thank you for your interesting program. Is there any remedy for high ferritin rather than blood removal? Thanks
@user-tt7eh6mv9g
@user-tt7eh6mv9g 5 ай бұрын
ዶክተር እጅግ በጣም አመሠግናለሁ እግዛብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሕ እኔ በእንቅልፍ ጉዳይ ተቸግራለሁ ከቻልክ ላወራህ ፈልጋለሁ እባክህ ወንድሜ.
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር
@melatfikremaryam2067
@melatfikremaryam2067 2 ай бұрын
እናመሰግን አለን
@melatfikremaryam2067
@melatfikremaryam2067 2 ай бұрын
እኔ በቅልፍ በጣም እቸገር አለዉ በቂም እቅልፍ ስለ ማልተኛ የመነጫነጭ አዳዳም የመሰር የገር አያለዉ እናም መፍትሔዉ ምድነዉ
@kemeriakelil1523
@kemeriakelil1523 4 жыл бұрын
Tana yesetelegi yhagarea lij allah edema ena tana kamalawe batasabeki cemer yeseteleg batami teru naw amasagenalawe gene ‏ ‏va kahoneke ‏ i’m really want to see you
@MM-yd8mg
@MM-yd8mg 4 жыл бұрын
Very informative Thank you 💚💛❤
@aydakale9695
@aydakale9695 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር እኔ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቀዎት ይፍቀዱልኝ እኔ እንቅልፍ የሚያሥቸግረኝ እግሬ በጣም ይደነዝዝና ያመኛል በዚህ ምክኒያት እንቅልፍ ለማገኘት እቸገራለሁ እባክዎትን ይህ ህመም መፍቴሂ ካለው ይንገሩኝ አመሠግናለሁ
@hanibalmiftah
@hanibalmiftah 4 жыл бұрын
በእውነት ዶክተር እያደረግክ ላለኀው መልካም ስራ ከሠው ብቻ ሳይሆን ከፈጣሪም ምንዳ የሚያስገኝልህ በሰለ ሆነ በርታ። እንዳንተ አይነት ይብዛልን።
@fantukelecha522
@fantukelecha522 4 жыл бұрын
ተባረክ !! ዶከተር የምታኮራ ወገናችን ነህ ይመችህ !
@user-th1ql1il8q
@user-th1ql1il8q 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን
@sisiayali3512
@sisiayali3512 4 жыл бұрын
እ/ር ይስጥልን በጣም ነው እማመሰግነው ጥያቄዬን ስለመለስክልኝ
@emiliamekasha890
@emiliamekasha890 4 жыл бұрын
ዳክተር ትምህርትህ በጣም ጥሩነው በርታ
@selamselam894
@selamselam894 4 жыл бұрын
dacotra betam enmsgenale. Ena alega la wetcha ka1 set bela yekoyalehu enklef aywsdegm
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ዶ/ር ፀጋውን ያብዛልህ
@yewbdarmeslele4989
@yewbdarmeslele4989 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ።
@ethioselam9320
@ethioselam9320 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን!!!!
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 2 жыл бұрын
ፈጣሪ፣ይባክህ፣እንደአንተ፣አይነቱን፣ያብዛልን።
@zeinebaademali9203
@zeinebaademali9203 Жыл бұрын
Amsegnalh
@alemlema657
@alemlema657 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ጠቃም ነው
@widad3abedalmalk226
@widad3abedalmalk226 4 жыл бұрын
እናመስግናለን
@yalemeshetzewdu7107
@yalemeshetzewdu7107 4 жыл бұрын
ትምህርትህን እወደዋለሁ በዚያ ላይ እርጋታህን የአቀራረብ ዘዴህን እወደዋለሁ በርታ የኔ ወንድም
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 4 жыл бұрын
ዋዉ እናመሰግናለን ተባረክንን ለምትሰጠን ምክር ግዜህን ስለሰጠኸን
@mixudiremixudire7910
@mixudiremixudire7910 4 жыл бұрын
Dr ena 5amt honge ymata enklfe ylagem bcerash ka kan tensh ywadga kaza enkalwe malte kan kan tnsh sat ymtgawe ena ymata enklfe lamlemde min alrge D r malselg batem tcgralwe
@humble305
@humble305 4 жыл бұрын
My prayers got an answer thank you Dr very much I have been suffering insomnia for the past 6 years God bless you to share your knowledge my dear brother
@samuelanbessie4612
@samuelanbessie4612 Жыл бұрын
Telek temherte new yemetastemerew enamesegenalen
@asteremenu7738
@asteremenu7738 4 жыл бұрын
Getta yebariki
@soliyanatefera2595
@soliyanatefera2595 4 ай бұрын
God bless you and your family 🙏
@hannapellaton2411
@hannapellaton2411 4 жыл бұрын
Can pleace explain us about thyroid?
@genethana1145
@genethana1145 4 жыл бұрын
🙏 Doctor 🥼 . I have big problems too. I couldn’t sleep
@yonastefera3021
@yonastefera3021 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr. Dani I really appreciate you,what you doing god bless you more.
@twarray3183
@twarray3183 4 жыл бұрын
betam yemireda tmhrt new tebarek Ke 1 amet belay ye Allergic medhanit swosd koyche lk kakomkut behola ke wegebe betachi betam pain alegn yadekmegnal Smeremer minm yeleshim ylugnal mgb sbelam ahunm yamegnal Be afncha yeminefa neber medhanitu, yehone neger bekelalu betam metfo shita yshetegn neber ahun yemishetegn neger kensolgnal Gin lemn hmemu aytewegnm eski aytawekmna kente turu hasab lagegn echilalow biye new amesegnalew
@tarikgaredew9499
@tarikgaredew9499 4 жыл бұрын
You are wonderful and kind appr
@arustadessemamo4059
@arustadessemamo4059 4 жыл бұрын
በጣም። አመሰግናለሁ። ብዙ። ነገር። አገኝቸበታለሁ😍😍😍
@saraesmael2997
@saraesmael2997 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እድመህን ያርዝመው ከጤና እናመሰግናለን እባክህን የ ዲ ኤች ዲ መድሃኒት በቀጥታ ማለት በይቀኑ መውሰድ ችግር የለውም ወይ ለልጆች
@atsedegulti1256
@atsedegulti1256 4 жыл бұрын
Thanks
@kidilove1715
@kidilove1715 4 жыл бұрын
ተባረክ
@abebayehuwordofa1292
@abebayehuwordofa1292 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሑ በጣም እየረዳኽን ነው እግዜር ይስጥልን
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 4 жыл бұрын
Thank you for sharing your knowledge Dr . God bless you
@tashomagutema529
@tashomagutema529 Жыл бұрын
Doctor ine rasu madanit jemiralewu Respardone mibali indet Makom ichilalewu negrugni
@tashomagutema529
@tashomagutema529 Жыл бұрын
Mikrugni ibakchu
@mesilove1387
@mesilove1387 3 жыл бұрын
Ename benekelef etote eyatasakayahu naew Dr Thank you May God always protect you and your family's
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 4 жыл бұрын
እግዚአብሔርእውቀትን ይጨምርልህ ካወከው በላይ እውቀትን ይስጥህ በጥበብ እና በማስተዎል ያራምድህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቅንነትህ መልካምነትህ አይወስድብህ ዘርህ ልጆችህ ቤተስብህ ሁሉ ይባርኩ ተባርከህ ለበርከት ሁን ቅን ልብ ነው ያለክ
@molumolu3229
@molumolu3229 3 жыл бұрын
ለሃገር ለሕዝብ መልካም የሚያስብ ለኢትዮጵያ ኩራት ነው ተባርክህ ዶክተር ዳንኤል
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 4 жыл бұрын
Thank you, i never knew that mt thyroid medication could affect my sleeping. It did happen to me, when i forget my medication i take it in the evening not to miss it and never sleep. Now i know and thank you!!
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 3 жыл бұрын
Tank your doctor is very interesting thing that is my problem is I wake up 3:00 in the morning and after that I can sleep though I don't know what to do can you help me thank you so much
@kelemb8598
@kelemb8598 4 жыл бұрын
Great job!! that is very helpful brother keep up 👍 I am proud of you!!!
@saragetachew7576
@saragetachew7576 4 жыл бұрын
Geta yebarkeh lebe tasarefalhe
@yhdegateklu5430
@yhdegateklu5430 4 жыл бұрын
Dr Dani God bless You!
@user-zk9hm3ro5u
@user-zk9hm3ro5u Жыл бұрын
Enklfe yetgaw yemslgal gn tegecha aweralew yha mndenw doctor
@user-jj8oq4vr8u
@user-jj8oq4vr8u Ай бұрын
amitriptyline pls slzi mdhanit ngrgn doc
@egzeyabeharfekernewyearthe280
@egzeyabeharfekernewyearthe280 4 жыл бұрын
Wendemachen egzeyabehar yebarkeh aned teyaka leteyek lemsala enkelef balmetegat lala yetna chger yedargal weys betbraralew dokter lemsala menayenet gudat alew
@llina3056
@llina3056 3 жыл бұрын
Love you daneye zemeneh yebarek hakimbet betehed yanten yahel ayabrarulnem destegna negne selawekuh nurelen zerhk yebark
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 4 жыл бұрын
Thank you God bless you all 👏👏👏❤
@eapeap1405
@eapeap1405 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እውቀትህን ያብዛልህ
@tesefalove3586
@tesefalove3586 4 жыл бұрын
አናመሰግናለን ዶክተር እኔ በንቅልፍ በጣም ነው ችግር ያለብኝ አሁን እስኪ እሞክራለሁ ያልከውን
@betty5002
@betty5002 4 жыл бұрын
Doctor is commomila tea safe
@lilygebreselassie8344
@lilygebreselassie8344 4 жыл бұрын
Great teaching Doc!!! Your thoughts about melatonin as a supplemental sleep aid. May God expand your knowledge and grant you more wisdom.
@azmarino6117
@azmarino6117 4 жыл бұрын
Thanks Daniel that's very helpful, I have got a fast heart beat when I trying to sleep, that is disturbing me all the time , i have been told by doctor I don't have heart problem,
@himanotebeneberu8184
@himanotebeneberu8184 4 жыл бұрын
ተባርክ ወዲሜ በጣም ወሳኝ ትምርት ነው እግዚአብሔር ይሥጥህ እኔ በጣም የተቸግርኩበት ኬዝ ነበር አመስግናለሁ
@tizuestife390
@tizuestife390 2 жыл бұрын
አሁን ትቶሻል እህቴ? ከሆነ እስቲ ንገሪኝ
@konjolove3954
@konjolove3954 Жыл бұрын
እናመሰግናለን።ዳክተር
@kenbotube3654
@kenbotube3654 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር !! እኔ ማታ በመከራ ተኝቼ በጠዋት ነው የምነሳው ለሊት ደሞ ከነቃው ጭራሽ እንቅልፍ አይዘኝን እስቲ ምን ትለኛለህ?
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን
15:16
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 422 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН