ETHIOPIA | ኩላሊቶ ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉትን እነዚህን እንዲያሶግዱ ጥብቅ ምክሬ ነው | አዲስ የጥናት ውጤት መረጃ

  Рет қаралды 43,009

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

አዲስ የጥናት ውጤት መረጃ
በአለማችን ላይ በተለይ በአገራችን ላይ የኩላሊት በሽታ ብዙ ሰዎችን ሳያውቁት ለህይወት እልፈት እየዳረገ ነው እንዚህን በማስወገድ ኩላሊቶን ከጉዳት ይጠብቁ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this KZbin channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZbin channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 147
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
በአለማችን ላይ በተለይ በአገራችን ላይ የኩላሊት በሽታ ብዙ ሰዎችን ሳያውቁት ለህይወት እልፈት እየዳረገ ነው እንዚህን በማስወገድ ኩላሊቶን ከጉዳት ይጠብቁ FOLLOW THE LINK | kzbin.info/door/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን እባክሕ እርዳታሕን እፈልጋለሁ ልጄ ከሕፃንነቱ ጀምሮ ኦሬንጅ ደስ እና ሙዝ በጣም ስለሚወድ በብዛት ነዉ የምሰጠዉ ችግር ይኖረዉ ይሆን? ሌላ ምግብ በጭራሽ አይወደም አይበላም please I need your help
@osmanomer7176
@osmanomer7176 2 жыл бұрын
Good 👍 job bro
@nigatkassahaile1264
@nigatkassahaile1264 2 жыл бұрын
እባክህን ስለ iron ዝቅና ከፍ ማለትና መፍትሄውን በሁለቱም በኩል ያልውን
@mulushewamolla6567
@mulushewamolla6567 2 жыл бұрын
ከነስሙ የእኔ ጤና ትክክል ነው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነውና እግዚአብሔር ይሰጥልን
@kongtehaile2069
@kongtehaile2069 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድማችን
@getegebeyehu6824
@getegebeyehu6824 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ዳንኤል: ለሁለት አመት አዳመጥሁህ ብዙም ተጠቅሜአለሁ:: አመጋገቤን ቀየርኩ የውሃ ጾም ጀመርኩ የአካል እንቅስቃሴየንም ቋሟ አደረግሁ:: እሁን ጤናዬ በእጅጉ ተሻሽሏል: ክብደቴ ቀንሷል ብዙ ኃይል አለኝ እንደልቤም ጎንበስ ቀና ማለት ችያለሁ:: ከሁለት አመት በፊት እነኝህ ሁሉ ችግሮቸ ነበሩ:: በተጨማሪም የደም ግፊቴን 140/80 ማድረግ አለብሽ ተብዬ ተቸግሬ ነበር: አሁን my cholesterol and blood sugar level has become normal and my blood pressure is within the 120/70 range but I still take 5mg of Amlodipine. As I am in my mid 70’s I thought it is my age and was beginning to accept it. Thanks to your education and I am now feeling really well. I thank God for bringing good people like you to this gloomy world. I am still a work in progress but at least I know what to do. You have also encouraged me to think of doing more voluntary work within my capacity.
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Contact me by Instagram I want to share with what is next
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባታችንና አምላካችን በነገር ሁሉ ይባርክህ አንተንና ቤተሰብህን ከሁሉ ይጠብቅ
@enush7338
@enush7338 2 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር🙌
@jenbermistir5315
@jenbermistir5315 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የሰጥልንጰ
@abebamoges4787
@abebamoges4787 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክየር
@habybelay5407
@habybelay5407 2 жыл бұрын
ዶክተት! እግዚአብሔር ይባርክህ ጤናህን ጨምሮ ይስጥህ። ትምህርትህ በጣም እከታተላለሁ ብዙ ጠቅሞኛ። ነገር ግን ከ70 -80 አመት ያሉ እንግሊዝኛ የማያውቁ ቤተሰቦቸ(እህቴ እና ወንድሜ) ሙሉ ትምህርቱ ሊገባቸው አልቻሉም። በጥም አመሰግናለሁ።
@yohanistumay9094
@yohanistumay9094 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን ተባረክ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
እናመስግናለን!!! ዳክተር ዳንኤል፥
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ዳንኤል እጅግ ጠቃሚ ነው
@sisaymoges9264
@sisaymoges9264 2 жыл бұрын
ዶ/ር ለመረጃህ እናመሰግናለን
@dejenmitku9639
@dejenmitku9639 Жыл бұрын
Thank you d/r
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እኔ ብዙ የጤና ለውጥ አግቼብሀለሁ ስኳር አልጠቀምም ብሮቲን በጣም ቀንሼ የሚገርም ለውጥ አጊንቻለሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@sabademoz-b9z
@sabademoz-b9z Жыл бұрын
thank you dr.
@ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
@ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ 2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን እስኪ ስለ ኩላላት ጠጠር ደግመህ ቢድዯ ስራልን የሚበሉና የማይበሉ ምግቦች ካሉ
@tabahhas5157
@tabahhas5157 2 жыл бұрын
በርታ
@marydavelove8496
@marydavelove8496 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ ኑርልን 😘😘😘
@merry3355
@merry3355 2 жыл бұрын
Thank you Dr.Dani !
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
My pleasure!
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ትዳርህ ልጆችህ በጌታ በእዪሱስ ስም ይባረኩ!!
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 2 жыл бұрын
Thank you so mucg Dr. Dani❤️💖
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
You are so welcome!
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
thanks for information
@wynitaye5377
@wynitaye5377 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@yeshiharegeshetu1225
@yeshiharegeshetu1225 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን በርካታውን ቃል በእንግሊዘኛ ስለምትጠቀም ላይ ገባን ስለሚችል ትንሽ ቀነስ ብታደርገው
@wowwow3098
@wowwow3098 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 2 жыл бұрын
ዶክተሬ. አንተን ስሰማ ውዬ ባድር አልሰለችም። እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልን
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዴክተ! ተባረኮ ሰላምህን ያብዛልንን
@genetayele3735
@genetayele3735 2 жыл бұрын
Excellent lesson as always, Thank youThank you
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
My pleasure!
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk 2 жыл бұрын
ሀይ ሰላም ሰላም ተባረኮልኝ
@missgucci8221
@missgucci8221 2 жыл бұрын
Thank you dr tebarek 🥰
@hannamekonnen5704
@hannamekonnen5704 2 жыл бұрын
ሙዝ በቀን አንድ ወይም ሁለት እበላ ነበር አሁን ግን አቆማለሁ አመሰግናለሁ ዶክተር
@azizaabubeker4858
@azizaabubeker4858 2 жыл бұрын
Thank you doctort
@abigiyaabrha4295
@abigiyaabrha4295 2 жыл бұрын
God bless you and your family
@uaeuae8430
@uaeuae8430 2 жыл бұрын
Docter dani betam enamesgnalen ebakeken sel kulaliet teter sralen
@yfter1992
@yfter1992 2 жыл бұрын
Thanks Docter 🙏
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
My pleasure
@bekridano
@bekridano 2 жыл бұрын
Well done dr.
@lt963
@lt963 2 жыл бұрын
Thank you. It is Very helpful message,
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
እንቁ ዶክተር ወንድሜ እነ ደም ነህ አንኳን በደህና መጣሕ
@freworkdemise929
@freworkdemise929 2 жыл бұрын
ይገርማል ፍሩት በጣም አስፈላጊ ይመስለኝ ነበር
@SalamSalam-mx9wq
@SalamSalam-mx9wq 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚ አብሔር ይጠብቆትዶክተር
@bethlehemarega2392
@bethlehemarega2392 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Dani, really amazing lesson!!
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Glad you liked it!
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 жыл бұрын
My God Blesss You More And More Dr Thank You So Much !!!!
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
So nice of you
@martatesisaalemu8894
@martatesisaalemu8894 2 жыл бұрын
Tebarek❤❤❤
@selinaweightloss
@selinaweightloss 2 жыл бұрын
በቅንነት ለምትሰጠን ትምህርት አላህ አብዝቶ ይስጥህ
@SnitYemane-u2r
@SnitYemane-u2r Ай бұрын
D/r ዳኒኤል ደህና ነህ የአሁኑ አስተምህሮ ከዚ በፊት ፍራፍሬ መመገብ እንዳለብን ነግረሄን ነበር አሁን ደግሞ መጠቀም መጥፎ መሆኑ ነው እየተነገረን ያለውና ምን መጠቀም እዳለብን ግራ ገባኝ እና የትኛው ይሻላል እኔ አሁን ፍራፍሬው ቀይ ስጋ እንደመልካም በመቁጠር እየተመገቡኩን ነው እንድኛው ለአንድኛው ፀር ኮሆነ ምናልባት ሁለቱም አንድ የሚያደርግ የምግብ አይነት ካለ ብታስተምረን ወይም ብትነግረን መልካም ነው D/r ዳኒ ይቅርታ ለጊዜህ
@genetayele3735
@genetayele3735 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Danny! God Bless you more and more. Unfortunately this video ended while you were talking; I hope we did not miss much of this important lesson about kidney issues. Most of all I am looking forward to your next video where you promised to share about making smoothy good for cleansing our kidney. Dr. Have you thought about putting all these KZbin YeneTena lessons in books? I think it is a good idea because you are doing a great job and great jobs should be kept forever. It is your legacy! Think about it እግዚአብሔር ይርዳህ።
@asterhailemariam2773
@asterhailemariam2773 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ዳንኤል ዮሃንስ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነሞላ ቤተሰቦችህ :: የምታስተምረን ትምህርት very important ነው :: የኔ ውድ ባለቤቴ በኩላሊት ህመም ነው በቅርብ ግዜ ውስፕ ከዚህ አለም የተለየው :: ይሄውም አስቀድመን እንደዚህ ባለማወቃችንና እንዲሁም የሚከታተለው የነበረው ሀኪም ድክመት ነው:: ይሄ ትልቅ የትም የማይገን እውቀት ነው ለሀገራችን ሰዎች ሁሉ :: ደግመህ ደግመህ ተባረክ ከነቤተሰብህ::
@berhanetekeste8772
@berhanetekeste8772 2 жыл бұрын
Konjo temert nw hulem yemeteseten abo bertalen docteriye 👌👌
@tenagneteshometenagnetesho902
@tenagneteshometenagnetesho902 2 жыл бұрын
Thank you so much really 💓 ☺
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
You're welcome 😊
@tregeocell2518
@tregeocell2518 2 жыл бұрын
ዶክተርእይ በጣም እናመሰግናለን አድቢዶ ስራልን የኩላሌት ጠጠርለሜባለው ሀኪቤት ሂጄ ምንም የለብሽም ይሉኛል እንግንከእብርቴበታች በቀኝበኩል እደመርፍ ይጠዘጥዘኛል ግንአልፎአልፎነው ዶክተርዬ ምን ማድረግነው ያለብኝ
@eyuelbabi6799
@eyuelbabi6799 2 жыл бұрын
Can u pls say some thing about collagen peptides
@yordanoszegeye3315
@yordanoszegeye3315 2 жыл бұрын
Thanks
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Welcome
@inalldimensions5548
@inalldimensions5548 2 жыл бұрын
The great one
@tube-cw3po
@tube-cw3po 2 жыл бұрын
አንተ ስትናገር ያስታወስኩት ጥበበኛ አንዱን ፈጣሪየን አሏህን ነው።የሰውነታችን የስራ ክፍፍል ብዛቱ #ሱብሀንአሏህ።አሏህ አንተ ጠብቀን በጥበብህ።
@Bona39
@Bona39 2 жыл бұрын
ዶ/ር ስታስተምር ከዚህ በፊት የሰራዋቸውን ቪዲዮ ተመልከቱ የምትለን ጥሩ ሁኖ ሳለ ቪዲዮዎችን በቁጥር ብታስቀምጥ ይህን ቁጥር ተመልከቱ ብትለን ለኛም ቀላል ነው አንተም ይህን ያክል ቪዲዮ ሰርቻለው የሚለውን ቁጥር ትይዛለህ ለአገልግሎትህ እናመሰግናለን
@mussieaddisu9034
@mussieaddisu9034 2 жыл бұрын
Can you tell as about any vitamin does affect kidney?
@mesaychaka1371
@mesaychaka1371 2 жыл бұрын
ዶክተር ሙዝ ለደም ዝውውር ጠቃሚ ነው ይባላል እኔም በጣም እወዳለሁ እባክህን በቀን ፍሩት እንዴት መጠቀም አንዳለብን ብትሠራልን በተለይ ለአትክልት ተመዝጋቢዎች አመሠግናለሁ ።
@eaglemereja6396
@eaglemereja6396 2 жыл бұрын
በቅድሚያ በጤናው ረገድ ግንዛቤ እንዲኖረን ለምታደርገው ያልተገደበ እገዛ ከልብ እናመሰግናለን በመቀጠል የግብረ ሥጋ ግንኝነት ማረግም ሆነ አለማረግ ለሴቶችም ሆነ ለወንዶች ጥቅምና ጉዳቱ ምንድ ነው ?
@ngubefkadu5370
@ngubefkadu5370 2 жыл бұрын
ዶኩተርዩ ኡይ ኣልቨራ ማር ኢንውሲድ ችግር ኣለው ውይ ባኪህ ንገረን የኛ ውንዲም
@sarabekele5870
@sarabekele5870 2 жыл бұрын
ዶክተር ስላም ክሪትንያ መቀነይቻላል እባክህ መፍትሄካለው 🙏
@yeshumederess9122
@yeshumederess9122 2 жыл бұрын
Selam Doctor yeshint bonbo infection eyetesekayehunew meftihiwen video sirana likekilgn amesegnalehu
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 жыл бұрын
Ye alecha Ered 1 mankya be berchico wuha betbetesh techi hulem kemetegnatesh befit! Bezu Garlic/Ginger, Salads and Fruits beye!! Beken bezu wuha techi! Don't drink Alcohol and smoke!! Coffee beteneshu bekerem tru new.
@IduneyaYouTube
@IduneyaYouTube 2 жыл бұрын
ሠላም ዶክተር እግሬ በጣም ነው የሚያብጠው እና አግሬላይ ብዙ ሥር አለው እሡም የመጣብኝ ከመቆም የተነሣ ነው ለዚ የሚሆን መፍትሄ ካለህ ደክተር ለሚያብጠውም ለሥሩም እብጥ ብሎ እግሬን በጣም ይወጥረኛል አ ብሦ በሙቀት ግዜና የወር አበባ በሚመጣበት ግዜ በጣም እቸገራለው እባክ መፍትሄ ካለው ደክተር ምላሽህን ተብቃለው
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
ቪዲዮ ሰርቻለው ፈልገው ይመልከቱት
@tewodroshabtemariam7538
@tewodroshabtemariam7538 2 жыл бұрын
Mechem anten lemamesegen kalate yelegem egzer yestelen edmehehn yarezemew
@טיגיסטבלאי-ח6צ
@טיגיסטבלאי-ח6צ 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ምን እንብላ ውይ እግዚአብሔር እኮ ሁሉንም ፀልያችሁ ብሉ ብሎን የለም እንዴ
@weditsegaw8833
@weditsegaw8833 2 жыл бұрын
Dr. please please say some thing about the case for irritating and pus like discharge along with urine if you are eager ?
@yasin9506
@yasin9506 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው እናመሰግናለን እና እስኪ መብቴ ይገኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለው እና የውስጥ እግሬ በጣም ያመኛል በተለይ ተረከዜ ነው ሚያመኝ ቆሜ ስራ ለረጅም ጊዜ ስሰራ ነው የሚያመኝ እስኪ መብቴ ካለው ንገረኝ
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 жыл бұрын
Try ye Chama Shoe Insole ( Chama Wust yemigeba tenesh neger medegefya) gezteh tetekem. Ye Tena gudletm lehon yechelal. Hager bet kehonk Weym wuchi Hager, Wede Naturopath Doctor hedeh temermer. Yereduhal. Bezu Wuha teta, no cigarette and alcohol. Less coffee,salt and sugar! Healthy food beyaynety kehulum meblat Sewuneten yastekakelal yatsedal!!
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 2 жыл бұрын
Dr. I need more explanation about fructose. I thought fructose sugar which is used in soda drinks, cookies and some ready made foods is made from corn. The cane sugar and fruit sugar is better than fructose.
@የማርያም-አ2ጐ
@የማርያም-አ2ጐ 2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ግን እባክህ ዶክተር እኔ ታይሮይድ እጢ የመኛል ሊሻለኝ አልቻለም አንዳንዴ አንገቴ ላይ ከፍተኛ እመም ካለኝ በቀኝ ደረቴን እና በግራ ኩላሊቴን ያመኛል ምን ይሻለኛል መፍትሄው ምንድነው?ያለ ውበት አገር ምንም ምርጫ ድኃኒት ሊሰጡኝ አልቻሉም እባክህን ዶክተር እርዳኝ?
@yonastesfaye8759
@yonastesfaye8759 2 жыл бұрын
Please make it fast as much as possible. I want to clean my kidney.
@Tiktoktalk2025
@Tiktoktalk2025 2 жыл бұрын
ፍሩትማ አስፈላጊ ነው ,እኔ ስኩዋር ብዙም አልጠቀምም በቡናም በሻይም አልጨምርም ግን ፍሩቶችን እበላለሁ አንድም ቀን ዶክተር ጋር የሚያስኬደኝ ነገር አጋጥሞኝ አያውቅም
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
በሽታ በእንዴ አይመጣም ቀስ በቀስ ነው ዋናው መልክቴ ቀንመን የምንከላከልበት መንገድ ነው ላሳይ የሞከርኩት
@allhkriyme4782
@allhkriyme4782 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር አኔ ሁለቱንም ጎኔነና ውወገገቤን በጣም እያመመኝ ነው አሁን ላይ ሸነቴ በጣም ሽታ አለው የደም ወይስ የሽንት መርማራነው ማደረግ ያለብኝ?? መልስልኝ
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
BOTH
@Motivationa1_videos
@Motivationa1_videos 2 жыл бұрын
Dr Dani Protein shake lesportegna it's good or not for weight gain
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
I don't recommend to use it every day
@ብርዘገንየገጠሯ
@ብርዘገንየገጠሯ 2 жыл бұрын
ዶክተር ባዮቲን ለፀጉር ልጠቀመው አስቤ ነበር በኩላሊት ላይ ችግር ያመጣብኝ ይሆን እባክህ አትለፈኝ መልስልኝ
@Motivationa1_videos
@Motivationa1_videos 2 жыл бұрын
Dr.Dani milk is Good for 13 years old with 2.7 fat
@selmegebremical2377
@selmegebremical2377 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@sophienur8116
@sophienur8116 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ዶ/ር ዳንኤል ፌስቡክ አልጠቀምም ስልክህን እንዴት ማግኘት ይቻላ??? እባካችሁ እርዱኝ?
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
By Instagram
@fikirtewolde8323
@fikirtewolde8323 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ከባድ የሆነ እራስ ምታት ከፍሎ ያመኛል በጣም እናም Ibuprofen 600 mg እጠቀማለሁ እግሬ ያብጣል አንዱ ለእራስ ምታት ማይግሬን ምን ልጠቀም ?
@amanahmed8838
@amanahmed8838 2 жыл бұрын
በዚሁ አጋጣሚ በኢትየጵያ አሁን እየበዛ የመጣውን kidney failure ( የኩላሊት ሰራ ማቆም) መንሰኤ ምን እንደሆነ ብዙ ሰው ግራ ገብቶታል ብትነግረን።
@lebegonew8477
@lebegonew8477 2 жыл бұрын
ዶክተር ሙሉ አልትራሳውንድ አድርጌ ነበር ሁሉም ጥሩ ነው ግን ትንሽ የሆነች ምልክት አለ ውሀ ጠጭበት አሉኝ እኔ ሀይቦ ፕሮፊን ለወር አበባ ህመም በየወሩ እወጣለሁ እና ያባብስብኛል?
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 жыл бұрын
ዶክተር በማግስቱ ነው ያየሁ ለማንኛውም አንኳን ደሕና መጣሕ የኩላሊት ሲስ እንዴት ነው ማስወገድ የምንችለው እና ፍቲ ሊቨር አንዴት ወደነበረበት ለመመለስ ወይንም ለማፅዳት የምንችለው በጣም አመሰግናለሁ
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
በሌላ ቪዲዮ አቀርባለሁ
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 жыл бұрын
@@yenetena Thank you so much 🙏🙏🙏
@Motivationa1_videos
@Motivationa1_videos 2 жыл бұрын
Protien shake be gram it's good
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
እፕልፎ አልፎ
@zionshimelis4230
@zionshimelis4230 2 жыл бұрын
የቀኝ እግር እብጠት ከኩላሊት ጋር ይገናኛል ??
@freworkdemise929
@freworkdemise929 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ግዛቤ ነው የሰጠኸን ነገር ግን እኔ አጥሚት ተጠቃሚ ነኝ ምክንያቱም አጠባለሁ አጥሚት ካልጠጣሁ ወተት አይኖረኝም ልጄ ደግሞ ይጎዳል ስለዚህ የግድ አጥሚት መጠጣት አለብኝ በቀን ሰባት የሾርባ ማንኪያ እጠቀማለሁ ምን ማድረግ አለብኝ ዶ/ር ይሄን መልስልኝ በጣም አሳስቦኛል ።ወተት ሊሆነኝ የሚችል ሌላ አማራጭ ካለም ጠቁመኝ
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 жыл бұрын
Megeb letena kehulum yetemetatene Mehon alebet ( Balanced Diet.) Yeteleyaye Fruits, Salads, Sega (Meat, Chicken, Fish) brown bread/Injera , Atekeltoch( Vegitables), tensh Wetet ena Ayeb. Bezu Wuha techi!! Less Salt and Sugar!! Sekuwarna Chew betenshu. Sleep well!! Morning Sunshine memok teru new le Vitamin D!! Walk for exercise!! Lijishin kaltesmamw betut, yebelashiwun beyekenu mezgbena tekeyrialesh.
@asterhailemariam2773
@asterhailemariam2773 2 жыл бұрын
ዶክተር አንድ ቢዲዩህ ላይ በግል ልታገኑን የምትፈልጉ ሁሉ Form ሙሉ የሚል ሰምቼ ነበር :: ነገር ግን ላገነው እልቻልኩም :: የት ማግነት ይቻላል ?
@tigisttafesse8852
@tigisttafesse8852 2 жыл бұрын
ሰላም፠
@menbereadenew5695
@menbereadenew5695 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ዩሪክ አሲድን እንዴት መቀነስ እንችላለን ?ምንማድረግ አለብን ?
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
በቪዲዮ የጠቀስኳቸው ን መድረግ ትልቅ ውጤት ያመጣል
@mekonnenbulicha2833
@mekonnenbulicha2833 2 жыл бұрын
ጤና ይሰጥልኝ ዶ/ክ ሰለኮሶ መዳኒት ፈርማሲ ለመግዛት ሰሙን ብትገልፀልኝ ሀገርቤት ፌርማሲ እንደልብ አለ ከሀገር ውጭ ግን ሆሰፒታል መግባት አለብን ነገር ግን ዲሬክት ፋርማሲ ለመግዛት የመዳኒቱን ሰም ብትነግርን ፒሊሰ።
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 жыл бұрын
Ye Koso medhanit beyetelyaye hageroch semu yeleyal. You can buy medicine for 'Stomach Parasite' from any Pharmacy! Eat lots of raw Garlic and Ginger too!! Eat Berbere Chilli is good for minimising Parasites. But, buy your medicines!!
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 2 жыл бұрын
አንተን የሰጠንን እግዚአብሔር ቀድሜ ላመሰግን እውዳለሁ ።በገዛ ቋንቋችን በመረዳት ለጤናችን ቅድመ ጥንቃቄ እንድናደርግ ስለምትሰጠን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ጥያቄ አለኝና እንደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ።ፓራታይሮይድ ህመም የግድ ሰርጀሪ መደረግ ያስፈልጋልን ? ካልሆነስ መድሀኒት አለውን?
@sanaitgebremadihen7787
@sanaitgebremadihen7787 2 жыл бұрын
Ethopian basso is look like protein shake because I take everyday I take two spoons of Ethopia basso milk yogurt and banana is it bad for the kidney please lat me now
@Tube-vg1vl
@Tube-vg1vl 2 жыл бұрын
ጠጠረ አለብሺ ከተባልኩ ሁለት አመት አሁን የባሰብኝ መጣ መዳንቱም የተባባሰ መጣ ምንድ ነወ መፉተዉ
@loveisawinner2541
@loveisawinner2541 2 жыл бұрын
ልክ እንደኔ 🥺🥺
@ሜላትአዳነ
@ሜላትአዳነ 2 жыл бұрын
2አመት ድረስ እነዴት ዝም ብለሽ ህክምና??
@Tube-vg1vl
@Tube-vg1vl 2 жыл бұрын
@@ሜላትአዳነ የታክምምክ መዳንትም አለ ራጂ ገብቻለዉ መፊተህ የለዉም
@Tube-vg1vl
@Tube-vg1vl 2 жыл бұрын
@@loveisawinner2541 ዉሀ በደብ ጠጭ ከመዳንቱ ይልቅ የተወሰነ ማስታገሻ ይሆንሻ በደብ ጠጭ በሺንት ይወጣል
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
በሌላ ቪዲዮ አቀርባለሁ
@asterhailemariam2773
@asterhailemariam2773 2 жыл бұрын
እሰፕሪን ቤየር low dose 81 mg በቀን ለሚወስዱ ለደም ቅፕነት ለልብም ሆነ ወይም በፕሌትሌት ብዛት ምን ትመክራለህ:: አመሰግናለሁ::
@sofinakitchen2337
@sofinakitchen2337 2 жыл бұрын
I drink one spoon of apple cider vinegar with one glass of water every other days is that can cause kidney disease ??
@fatimahassan5745
@fatimahassan5745 2 жыл бұрын
Video not finished
@23-112
@23-112 2 жыл бұрын
ሙሉ ለ ሙሉ ኖርማሉን ስኳር አቁሜ ፍራፍሬ ብጠቀምስ?
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
ONLY THOSE I HAVE MENTION IN THE VIDEO
@nigatkassahaile1264
@nigatkassahaile1264 2 жыл бұрын
ለደም ማቅጠን አስፕሪን 100 mg መውስድስ ለኩላሊት ችግር ይስጣል
@nutrition6054
@nutrition6054 2 жыл бұрын
I think For most people, the amount of sugar in fruit is safe to eat (Kris Gunnars, 2022)
@nutrition6054
@nutrition6054 2 жыл бұрын
Evidence suggests that fructose can cause harm when consumed in excess. However, there is not enough fructose in fruit to cause concern. so please provide evidence based informations
@melay222
@melay222 2 жыл бұрын
የነርቨ ችግር ላለባቸው ሰዎች ትንሽ ነገር ብቀርብልን። ከአክብሮ ጋር።
@attwtt8795
@attwtt8795 2 жыл бұрын
ፍሩቶች ምንም የጤና ጠንቅ አያመጡም በማለት ሁሉንም እመገባለሁ በእኔ በእራሴ ችግር ማለትም ብዙ በመቀመጥ ሞባይል ከያዝኩ ብዙ ሰዓት እቀመጣለሁ ቡና ሻይ በብዛት እወስዳለሁ ስኳር ጣፋጭ ክሬሞችን ብስኩት የመሳሰሉትን በብዛት እመገባለሁ ቅባት ነክ ነገሮችን ሰውነቴ ውፍረት 107 ኪሎ ሆኜ ለመቀነስ ብዙ ብዙ ጣርኩኝ ምግብ ቀነስኩ አሁን 100 ኪሎ ገባሁ ግን ጣፋጭ ነገሮችን ከመውሰድ አልተቆጠብኩም አሁን ላይ በቀኝ በኩል ኩላሊቴን ያመኛል ሽንቴ አንድአንዴ ወደ ቢጫነት አንድአንዴ ልክ ክሮሎክስ እሱን የመሰለ ነው እየሸናሁ ያለው ህክምና ብሄድ ህመም የለብሽም ብለውኝ ቫይታሚን C በውሃውስጥ ጨምሬ አንዱን ፍሬ እንድጠቀም አዘዙልኝ እና Dr Dani ምን ትመክረኛለህ በጣም እያመመኝ ነው ሆዴም ይነፋል
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 2 жыл бұрын
የአይረን መጠንሽን ታይ
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 2 жыл бұрын
ዶክት ትባረክ እረ ስሞኑ ኮላሊቴን ይጥቅጥቅኛል እባክህ ምልስልኝ ምን ይሆን
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 жыл бұрын
በቶሎ ሀኪም ጋር መታየት ጥሩ ነው።
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
በቶሎ ሀኪም ጋር መታየት ጥሩ ነው።
@Alemye777
@Alemye777 2 жыл бұрын
የኩላሊት በሽታ በፍጥነት እየተስፋፋ ነው:
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН