No video

Yesew Wereq /Full movies /

  Рет қаралды 337,678

Hira and Hiba Tube

Hira and Hiba Tube

2 жыл бұрын

ሲህርን ቀድመን የምንከላከልበትን ዘዴ ለማመላከት የተሰራ አዝናኝና አስተማሪ ፊልም

Пікірлер: 324
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 8 ай бұрын
ሡለሏሁ አለይሃ ወሠለም የሙሥሊም ፊልም ማየት እደት ደሥ ይላል ያውም የሚያሥተምር አልሀምዱሊላህ እሥልምናየ አላህ ብቻ በቂየ ነው
@Wahidislamicapologist
@Wahidislamicapologist 2 жыл бұрын
የአሏህን ሐቅ መንካት እንዲህ ያረጋል። ጥንቆላ እና ድግምት አሏህ የሚጠላው ትልቁ ሺርክ ነው።
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Жыл бұрын
Betekel
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 8 ай бұрын
ሣህ ውደ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tuhin-ni3my
@tuhin-ni3my 9 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@tuhin-ni3my
@tuhin-ni3my 9 күн бұрын
ሣህ
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
እግዛቢሔር እማይፈቅደውን ማድረግ መጨረሻው አያምርም አቤቱ አምላካችን ሆይ መልካሙን መንገድ ምራን 🙏🙏🙏
@tuhin-ni3my
@tuhin-ni3my 9 күн бұрын
አላልሺምአምላክአዲአሏህብቻናብቻነው
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 6 ай бұрын
ወይ ጉድ ታምር እኮ ነው ገደላት ስትል ውነት መስሎኝ ዶሮ አርዶ ፍቅራቸውን ተገላለፁ መጥፎ ነገር የሚሰራ ሰው መቼም አሳካለትም ከደዚ አነት ሽርክ አላህ ይጠብቀን አተ በፈጠርከው ፉጥር እዳምን እዳታደርገኝ አላህዬ
@mekiyaabdilhadi1998
@mekiyaabdilhadi1998 Жыл бұрын
ደስ ይላል አለሀ ሁን ያለዉ ቢቻ ነዉ ሚሆነዉ ሰዎቹ ሰዉን ለመጉደት ቢነሱ አለሀ እሰካልጎደቻዉ አይጎዱም በአለሀ ከመሸረክ አለሀ ይጠቢቃን
@zamzamawali7131
@zamzamawali7131 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ሁለት ወዶ አይቻልም ካዱ መሆን ነው በላህ ያመነ መቼም አይወድቅም
@user-ip2hi3ox2h
@user-ip2hi3ox2h Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ከአላህ ውጪ ታላቅ የለም
@user-hh4tl2ev1v
@user-hh4tl2ev1v Жыл бұрын
ማሻላህ በጣም ደስየሚል ትምህርት❤❤❤❤❤
@user-hs5jx1ze3v
@user-hs5jx1ze3v 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አላህ በህይወታችን ከማይሆኑን እና ከማንሆናቸው ሠዎች ይጠብቀን
@user-ol1pu7ht1z
@user-ol1pu7ht1z 10 ай бұрын
ወላሂ ደስ የሚል ትምህርት ነው♥♥♥♥
@MuleMull
@MuleMull 15 күн бұрын
አሏህን የያዘ አይወድቅም አልኸምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ ጌታ ❤🎉
@gjfu4978
@gjfu4978 10 ай бұрын
ደሰትሉ ፈጣር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-st5ix3uz1s
@user-st5ix3uz1s 8 ай бұрын
ሱበሀን አላህ የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነዉ❤❤
@user-eh5pm9yy4j
@user-eh5pm9yy4j 10 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነዉ አላህ የሙሲልም እህቶቼ እንደዚ አይነት ባል አላህ ይወፍቀን
@HayatMy-eb2tb
@HayatMy-eb2tb 7 ай бұрын
አሚንንን
@KaliMan-fw2uf
@KaliMan-fw2uf 3 ай бұрын
የራሳችንን ለመገንባት የሌላውን ማፍረስ እንደሌለብን ተማርኩኝ ። አላህ በሰማነው እና ባየነው መልካም ነገር ተጠቃሚዎች ያድርገን❤❤❤❤❤❤
@HamAda-os6pv
@HamAda-os6pv 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላ. ሙስሊምላደርከኝ. አላህ. ❤❤❤
@AnnoyedFountain-rz7sr
@AnnoyedFountain-rz7sr 22 күн бұрын
ዲራማ ሳይሆን የእዉነት ነዉ የሚመስለዉ ምርጥ አስተማሪ
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Жыл бұрын
እንኳን ደግ አረገሽ ድግምቱ አይሰረም በአለህ መሸረክ ነዉ እቺ ቡደ
@user-nn7qq2ms7e
@user-nn7qq2ms7e Жыл бұрын
ማሸአላህ የባልናየሚስቶቹ የልጆቹ ፍቅር በጣም ያምራል❤❤❤ሱበሀናላህ ከሽርክ ይጠብቀን❤❤❤
@user-nn5gw8cv8b
@user-nn5gw8cv8b 7 ай бұрын
ሱበሐናላሕአላሕይጠብቀንከሽርክ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-rq4we4wr5h
@user-rq4we4wr5h 2 жыл бұрын
🌷🌷🌷ሄራ & ሂቡዬ ስወዳችሁ ሶፊዬ የምወድሽ😘😘😘
@fatumaali7513
@fatumaali7513 Жыл бұрын
የኛ ከዳማ ተሁናለች አላለም አሰታፊረላ እህት ወንድም ቸ። ከደዘህ ያለ ሸረክ አላህ ይጠበቀን☝👌👍
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@kenzmobile740
@kenzmobile740 6 ай бұрын
ኣሚንንንንንንንንን
@user-ty8ye1ls8u
@user-ty8ye1ls8u 2 жыл бұрын
መጨረሻው መሆን የለበትም ነበር ሶፊ ቢያስ ጠቋዩ ሞተ የልጅቱስ መጨረሻ ትቂት ይቀረዋል ባይ ነኝ
@user-ts7or2nr4v
@user-ts7or2nr4v 2 жыл бұрын
ሄወላ
@user-kh6sg5bk7w
@user-kh6sg5bk7w 2 жыл бұрын
ክክክክክ ወዮ ያ ጠቋይ እንደት እንደፈራሁት
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 2 жыл бұрын
አወ በደምብ
@user-en5ih3bs8o
@user-en5ih3bs8o 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@allahkarim5390
@allahkarim5390 2 жыл бұрын
እኔም ጥያቄነው
@toyba-me4pm
@toyba-me4pm Жыл бұрын
አሏህ ከደዚህ አይነት ሽርክ ሁላችንንም ይጠብቀን☝☝☝
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
አሚን
@user-go1ok4le6o
@user-go1ok4le6o Жыл бұрын
አሚንንን
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c Жыл бұрын
አሚንወላሂ የቆየምቢሆን እያየሁትነበርና አኡዙቢላሂ ምኒንሸጣን ሮጂም ጂንዉ እዴትያስፈራራል አያኢላሂአላህይጠብቀን
@kunjuk1242
@kunjuk1242 Жыл бұрын
አሚንንን
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 8 ай бұрын
አሚንንንንንንንንን
@user-lz6cb9hb4v
@user-lz6cb9hb4v 5 ай бұрын
ማሻአላከሽርክይጠብቀንአላ
@asmaaabdii1348
@asmaaabdii1348 Жыл бұрын
As wr wb masha Allah hojiin kheeysan akka dammatti mi'awaa jabaadha barumsaa gaari qaba ❤❤❤❤❤
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 4 ай бұрын
Waleykumuselam werehmetulahi weberekatu
@abdirahmanhashiabdi2118
@abdirahmanhashiabdi2118 2 жыл бұрын
Mansha allah islam is alife
@zainabuhassan3180
@zainabuhassan3180 10 ай бұрын
ማሽአሏህ አላህ ያሳድጋችሁ🍫🍫🍫🍫🍫
@user-do3vq7zs3y
@user-do3vq7zs3y 29 күн бұрын
እስተግፉረሏ የአላህ ከሽርሽ ጠብቀኝ🤲🤲🤲🤲🤲
@AbcAbc-vv3io
@AbcAbc-vv3io 10 ай бұрын
መሸአላህ በጣምደስ የምልትምህርትነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gudfif9519
@gudfif9519 10 ай бұрын
ምርጥ አስተማሪነው እናመሠግናለን
@user-nv8oi4gp5z
@user-nv8oi4gp5z Жыл бұрын
ማሻ አላ አላህ ይጨምርላችሁ
@ahmedinshifa9616
@ahmedinshifa9616 Жыл бұрын
ሱብሐነላ በጣም አስተማሪ ነው
@mosthalimaakter7045
@mosthalimaakter7045 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤🌹🌹🌹 ማሻ አላህ ምርጥ ትምህርት ብሩስ ነገር oMg😅😅😅😅😅😅😅
@user-lj9xj8zn7y
@user-lj9xj8zn7y 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-xl7uw3vg7
@user-xl7uw3vg7 Жыл бұрын
ኢላሂ ፍፃሜየን አሣምርልኝ
@AnnoyedFountain-rz7sr
@AnnoyedFountain-rz7sr 22 күн бұрын
ሱብሀን አላህህህህህህ❤❤❤❤❤
@TegardaWorku
@TegardaWorku 8 ай бұрын
አያችሁ አይደል ጠንቋዩ እንዴት እንደተቃጠለ ሁሌም ፀልዩ 😢❤❤❤😊
@KedirAbdulatifH
@KedirAbdulatifH 2 жыл бұрын
Masha Allah barnoota guddaa dabarsa
@user-jq9jp4gy5h
@user-jq9jp4gy5h 10 ай бұрын
በጣምደስይላል❤❤❤ማሻአላህ ማሻአላህ
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh 2 күн бұрын
ደግ አደረገሽ የሚወድሽን ትተሽ ለማይወድሽ ሰዉ ትዳር ልታፈናቅ ነበር
@Medinaawole
@Medinaawole 4 ай бұрын
Remlaye yenie wddddd Allah Ychemrlshi
@HamAda-os6pv
@HamAda-os6pv 2 ай бұрын
ያርብ. አላህዋ. ከደዚ. አይነት. ሸርክ. አንተ. ጠብቀን. ሀገራችንን. ሰላም. ያድርግልን
@Rhima-lg3wz
@Rhima-lg3wz 9 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ኢላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TyebaAhmed
@TyebaAhmed Ай бұрын
ስዬሽ ክፉነው የምመስሊው ትንሽቱ ልጅ እስተፉርላ እላዚም
@MohammedSeid-rw6dg
@MohammedSeid-rw6dg 11 ай бұрын
ዋው ማአሻአላህ
@mashaelmashael-cz1jd
@mashaelmashael-cz1jd Жыл бұрын
ሙሥሊም በመሆኔ በጣምደሥ ብሎኛል
@mashaelmashael-cz1jd
@mashaelmashael-cz1jd Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@naheemanaheema4584
@naheemanaheema4584 Жыл бұрын
በጣም ደሰይላል❤❤❤❤❤
@user-hx5we7mp2x
@user-hx5we7mp2x Жыл бұрын
ነምወ
@ImadHashim
@ImadHashim 4 ай бұрын
Mashaa Allah betem bizu timirt yestemiral
@Mahitube6987
@Mahitube6987 3 ай бұрын
Adnakish negn betam tiru iya serash now ketilibet
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
Shekuren
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Жыл бұрын
Mesetyew deg nat gadegewa gen merz ysew Merz beftary sem
@user-qt5cy3oo9o
@user-qt5cy3oo9o 8 ай бұрын
ማሽአላህ
@mametube7944
@mametube7944 2 жыл бұрын
As wr wb maashaa allah betam konjo new
@tamimajundi457
@tamimajundi457 2 жыл бұрын
Mashaa Allhaa ❤️🥰❤️🥰🥰👌👌👌💯💯💯
@Iklasi1223
@Iklasi1223 2 жыл бұрын
Mashaallah yaa rabbiin mashaallah
@user-xs2hw2cm9k
@user-xs2hw2cm9k 5 ай бұрын
ሱብሀን አላህ
@user-by5qi6rk1n
@user-by5qi6rk1n 8 ай бұрын
Mashalaa tiliqi timirti noo
@user-bh4gt5oo2j
@user-bh4gt5oo2j 3 ай бұрын
የኔዉዶችቶሎልቀቁ
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቱ ኑ ሁሌ አላህ ይጠብቀን ያ አላህ ከዲህ አይነት ጓደኛ ሆ
@user-mq5cg5di9z
@user-mq5cg5di9z Жыл бұрын
ማሻአላህአላህእደናተያርገን
@zainabuhassan3180
@zainabuhassan3180 10 ай бұрын
ያረብ ቅን ልቦና ስጠን የሰው ትዳረ ለመበተን ትግል
@user-ve5cq5qf4n
@user-ve5cq5qf4n 2 жыл бұрын
አረመጨረሻአታርጉትውይይይይይይይይይይ
@basitugemedigemedi1096
@basitugemedigemedi1096 2 жыл бұрын
Mashaallaah
@AenshaGashaw
@AenshaGashaw 13 күн бұрын
አላህንአለማመንይሄውነውችግሩ
@htfhhgfhh5325
@htfhhgfhh5325 Жыл бұрын
ያርቢ የምንወደውን. ስው. አታሳጣን😢
@Iklasi1223
@Iklasi1223 2 жыл бұрын
Lailahi la Allah mumahmadhan rasula
@user-fy6ki6mm2l
@user-fy6ki6mm2l Жыл бұрын
ሰላም እህት 🌹☕🌹☕🌹☕🌹☕🌹☕☕🌹☕ማሻአላህ👌
@tahirmustefa332
@tahirmustefa332 Жыл бұрын
Masha allha
@ayyappaayyappa1140
@ayyappaayyappa1140 8 ай бұрын
በጣም አሸተማሪነው
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 Жыл бұрын
ብርቱ.ከሽርክ.ከሸይጣን.አላህ.ሀቀኛውን.መንገድ.ይምራን❤❤❤❤❤❤ያአዬሀናስ❤❤❤❤
@aprime9098
@aprime9098 Жыл бұрын
የኔውድ
@fenatiwazir8300
@fenatiwazir8300 2 жыл бұрын
Mashaa Allah 😍😍
@fetiyatube3079
@fetiyatube3079 Жыл бұрын
አኡዝብለህ ጠንቋዩ እንዴት የስፈራል 😂😂😂😂
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 8 ай бұрын
ኧረ ልሣቅደ ወይኔ ጉደ ፈራሽወሰ እደ
@amatuawal4458
@amatuawal4458 Жыл бұрын
استغفرالله العظيم واتوب إليه لا إله إلا هو الحي القيوم
@asiyaamohammaad6403
@asiyaamohammaad6403 Жыл бұрын
ማሻአ አላአህ 🥰🥰🥰🥰
@user-ri4jv4gz7n
@user-ri4jv4gz7n Жыл бұрын
ማሻላ ልጆቹ ደስ ሲሉ ጠቋዩ በጣም አሳቀኝ አይ ብትትን አልክ
@user-ri4jv4gz7n
@user-ri4jv4gz7n Жыл бұрын
እኛቤት ትሰራለች አላለም
@user-nh9de1wq4f
@user-nh9de1wq4f 9 ай бұрын
ይመቻቹ።
@user-hl7gi7xx7e
@user-hl7gi7xx7e 8 күн бұрын
ማሻአላህደሥይላልቀጥሉበት
@yaarabbii7482
@yaarabbii7482 Жыл бұрын
Mash.allaah tabarkallaah 🥰 ♥ ❤
@NansiNani-fh2pw
@NansiNani-fh2pw 9 ай бұрын
ማሻአሏህ ትወናችሁ ደሥይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Medinaawole
@Medinaawole 4 ай бұрын
Ay Eslmna Alhamdu lilah
@user-uf6un4om1y
@user-uf6un4om1y 11 ай бұрын
ያረብ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-jh4jk2sm8h
@user-jh4jk2sm8h 4 ай бұрын
Asetmaery❤❤❤❤❤❤❤
@iubabamehammed
@iubabamehammed 8 ай бұрын
በጣም ዴስ ይላል
@Medinaawole
@Medinaawole 4 ай бұрын
Endetabatu new yemiyastelaw mn ymeslal be Allah
@khalidyahtube8255
@khalidyahtube8255 Жыл бұрын
የኔ ህይወት😥😥😥
@ramarama3852
@ramarama3852 Жыл бұрын
💔💔💔💔
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Жыл бұрын
ሠዉ ከሚወደዉ ጋር አይኖርም ሱብሀን አላህ
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
​@@fanouseayela7005መቼይሆናልና
@seadaendris9752
@seadaendris9752 Жыл бұрын
ማሸአላ ❤❤❤❤❤
@user-gl3cw2gz5l
@user-gl3cw2gz5l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከንደዚህ አይነት ሰውረነ ከእጇ ያለውን ወርቅ እንዳታጌጥ የሰው ወርቅ መመኝት አይ
@user-xs2hw2cm9k
@user-xs2hw2cm9k 5 ай бұрын
ገሪማ ነው
@user-ix7dw2ol5e
@user-ix7dw2ol5e 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@JibrilAbdurehman-zm5hx
@JibrilAbdurehman-zm5hx 11 ай бұрын
Jealousy is so dangerous fear Allah wherever you are
@AbdusalamMahamad-fp6ct
@AbdusalamMahamad-fp6ct 4 ай бұрын
Mashaa Allah ❤❤❤❤❤❤
@user-xj2ph3zu1h
@user-xj2ph3zu1h 10 ай бұрын
ማሽአላህ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayuyemamenafke9192
@hayuyemamenafke9192 10 ай бұрын
ማሻአላህ ፍቀራቸው ደስሲል ልጆቹ እራሱ❤❤❤❤❤❤
@user-vv5vx1pk1i
@user-vv5vx1pk1i 9 ай бұрын
ማሻአላ ልጆቹ አሏህ በአፊያው ያሣድጋችሁ
@Camila-ex5pw
@Camila-ex5pw 6 ай бұрын
መሻአላህ❤❤❤
@user-bn4th3bn8p
@user-bn4th3bn8p 2 жыл бұрын
መሺአላ
@guufbx
@guufbx 10 ай бұрын
ፊልሙ አስተማሪነዉ ጠንቋዩ ሲያሥፈራ አኡዙቢላህ
@hudashamsdin3084
@hudashamsdin3084 Жыл бұрын
Mashalleh
@user-mm7sv3ll9p
@user-mm7sv3ll9p Жыл бұрын
መሸአላህ
ሶብር (ሙሉ ፊልም) Sober /Full Movie/
1:25:10
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 1,4 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
aslm wleku woramtula wobarakatu  juma mubarek
8:11
ሀየት ተበ hayt tube
Рет қаралды 20 М.
በእጅ የያዙት (ሙሉ ፊልም) bej Yeyzut full movies
1:31:52
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 746 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН