አገኝዉት ታሜ የ አንድ አመት ችግሬ ተፈታ

  Рет қаралды 59,232

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 509
@Nuratube826
@Nuratube826 3 ай бұрын
ምስኪን ልጁ ሲያሳዝን አሏህ የበለጠ ርዝቅ ይክፈትልህ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 3 ай бұрын
ለሙየ ለወዲሞችሽ ዩቱብ ከፍተሽ እደሰጠሽው ይሄንንም ወጣት ክፈቺነ እኛ ያቺ ቤተሰቦች እናበረታታው እና ስራውንም ጎን ለጎን ያስተዋውቅ
@SumyaSweet-ts7uv
@SumyaSweet-ts7uv 3 ай бұрын
ሳህ
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ 3 ай бұрын
✅✅✅👍
@enanu7590
@enanu7590 3 ай бұрын
👍👍
@rimeber669
@rimeber669 3 ай бұрын
አዳድ ልጆች ለናተም አላህ ያስደስታችሁ የኔም ሀሳብ ነው ትክፈትለት❤
@hayatali5809
@hayatali5809 3 ай бұрын
❤❤❤
@HasnaHasna-pn5un
@HasnaHasna-pn5un 3 ай бұрын
የኔ ናት ልጁን አጀቴ ተሠፈሠፈ ይቱብ ከፍታ ትስጠው እኛ እናበረታታው የምትሉ ብቻ ላይክ
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 3 ай бұрын
አዉ በትክክል
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 3 ай бұрын
አዎ
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 3 ай бұрын
ቀጣፊ ሁላ ለተቸገረ መቸ እንሆናለን ላለው ነው የምናሽቃብጠው ሂዱ ወንዴ እና ዘሌን አርጉ ኢሎ እረ ስንት ታሉ ከፍተው ቤታቸው ያላደገ😢
@zወለየዋ
@zወለየዋ 3 ай бұрын
ዉነትሽነዉ​@@ZeinabaSaid
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 3 ай бұрын
ያሳዝናል ግን ስልክ በምን ይገዛል
@BerktLove
@BerktLove 3 ай бұрын
ወይኔ ለምሊ ምን አይነት መልካም ሴት ነሽ ግን ምን አለ ዘመዴ እንኳን ብትሆኚ እዴት እደምወድሽ 🎉❤ ኑሪልን
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ደምሪኝ ያገሬልጂ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Ай бұрын
ከቀረብሻት ለሁሉም ዘመድ ትሆናለች
@TirhasGMedihn
@TirhasGMedihn 3 ай бұрын
ለሚ በጣም ደስ ቡሎኛል ግን ልጁ የእጅ ጥበብ ሰላለው እኛ እናግዘው እና የራሱ ስራ ይጀምር እኛ የመዳም ቅሞሞች የማንሰራው ታኣምር የለም እና50 ሎሚ 1ሰው ሸክም 50 ሰው ግን ጌጥ ነው እንደጋገፍ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤
@HiwotEseye
@HiwotEseye 2 ай бұрын
​@Zehእግዚአብሔር ያክብርሸ የኔ ዉድara9
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
መነው እዳኔ ለምለምን ያሚወዳት ብቻ ለይክ 😊ያኔውድ ያኔጃግና 😊🎉❤
@Yenata-l2u
@Yenata-l2u 3 ай бұрын
ፍቅርዬ ናት የናፈቀችኝ🎉
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm 3 ай бұрын
​@Yenata-l2u😢😢😢lanemi
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
​@@Yenata-l2uፋታና ለይ ነት ውድ 😢😢😊
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs 3 ай бұрын
እኔ እወዳታለሁ❤❤❤
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs 3 ай бұрын
​@@Zade-h7p መልካም ፈተና የኔ ውድ ፍቅርዬ በጣም ንፍቅ ብላኝ አለች😢😢
@ምርጧሴትሒጃብነውውበቴ
@ምርጧሴትሒጃብነውውበቴ 3 ай бұрын
ነብዩ ሡለላሂ አለይሂ ወሰለም #በአብዛሀኛው ሰዎች ጀነት የሚገብበት ምንድነው ? ተብለው ሲጠየቁ #አላህን መፍራትና #መልካም-ስነምግባር ነው አሉ ።የኛውድ ነቢ ፊዳከ ሩሂ አቢ ወኡሚ ያረሡለላህ #ፖሮፋይሌን በጫን ቤተሰብ ሁኑ ውዶች
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@BerktLove
@BerktLove 3 ай бұрын
ይሄኔ እግርሽ ላይ ወድቆ ይቅርታ ጠይቆሽ ነው አደል ቪዲዮ የቆረጥሽ ድመቶቹ ሲያምሩ ግን ለሰው ያለሽ ሪስቤክት ዋውውው
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 3 ай бұрын
በጣም እዲታወቅ አልፈለገችም ወላሂ ሊላ ቢሆን እግሩላይ ወድቅ ትንሺ ደቂቃ ያቆያል ለሰው ያላት ክብር ይገርመኛል ሁላችንንም ልቡና ይስጠን
@gjyvng738
@gjyvng738 3 ай бұрын
በጣምጎበዝለሠውያላትክብር
@HiwotEseye
@HiwotEseye 2 ай бұрын
ትለያለች ማርያምን ለምዲ የኔ የዋክ😢😢😢😢😢
@Nora-p8n
@Nora-p8n 3 ай бұрын
የኔ እህት የተቢ እንኳን በሰላም መጣሽ ❤❤❤❤ ለይክ ሰብሰክራይብ አርጉ❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ
@AileenJoyPorras
@AileenJoyPorras 3 ай бұрын
ውድ እህታችን ጀግናዋ እህቴ እንዳንቺ ቡታጀራ 2ሴት ቡትሆኑ ታዋጡ ነበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ጠንክሩ ስትእ ደስ ነው ሚለኝ ወላሂ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 ай бұрын
Lmu.utyb.kefchlt.keftarshe.tagjalshe❤❤❤❤❤🎉🎉🎉abebew
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 3 ай бұрын
በጣም🎉🎉🎉
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 3 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@rinhanasaber3992
@rinhanasaber3992 3 ай бұрын
S.A.W
@SriremKmal
@SriremKmal 3 ай бұрын
saw saw❤🎉🎉
@user-bz1wy3lu8v
@user-bz1wy3lu8v 3 ай бұрын
ሰሉ አልይ ወሠለም ሀቢቢና ሙሀመድ ያረሱሊላህ☝️☝️🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@user-bz1wy3lu8v
@user-bz1wy3lu8v 3 ай бұрын
ሰሉ አልይ ወሠለም ሀቢቢና ሙሀመድ ያረሱሊላህ☝️☝️☝️🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@zenabmuhammad8457
@zenabmuhammad8457 3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጠን ጉሉ አሚንንንን🎉
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 3 ай бұрын
አሜን ❤❤❤ሁሉንም ወክዬ አሜን 🎉🎉🎉
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉 ዉድ​@@Helenabebe-fu5sl
@ሀዩወሎየዋቀበጥ
@ሀዩወሎየዋቀበጥ 3 ай бұрын
አላሁመ አሚን ያረብ
@almazkede9183
@almazkede9183 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eexx3730
@eexx3730 2 ай бұрын
አሚንንንን
@blackdiamonddiamond6011
@blackdiamonddiamond6011 3 ай бұрын
የተንቢ የተባረክሽ ልብሱን ሽፍን አደረግሽለት መድሃኒዓለም ከጠላት ሽፍን ያርግሽ God bless you more and more 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውድ
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t 3 ай бұрын
ዮቱፈ.ክፈችለት.በሚደያ.ለምን.ትጠይቀወለሸ..ተይው.የሰዝነል.ረጄው
@seadi7539
@seadi7539 3 ай бұрын
ምን አይነት ቅን ልብ ነው ያለሽ ማሻአላህ ተባረክ አረህማን አላህ ዪጨምርልሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@azainab2799
@azainab2799 3 ай бұрын
እህት ገቢና ደምሪኝ ስወድሽ
@seadi7539
@seadi7539 3 ай бұрын
@@azainab2799 እሺ አቺም ደምሪኝ
@fahedali632
@fahedali632 3 ай бұрын
ቻነል ክፈችለት እሙ❤❤❤
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 3 ай бұрын
ለሚኮ የምር ጀግና ነች የወንድሞቾ ጠንካራ ጎን❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
አልሚየ ደምሪኝ❤
@samrisamrithabeshawit
@samrisamrithabeshawit 3 ай бұрын
ለሚ የሴት ጀግና ናት የምትሉ በ 👍 ውድድድ
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ሳምሪቲ ደምሪኝ
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf 3 ай бұрын
እግርሽ ስር ወድቆ ነዉለሙ የኔናት ለሠዉ ያላቹህ ክበር❤❤❤❤
@ShawaTube-x2b
@ShawaTube-x2b 3 ай бұрын
ውይ አንጀቴን በላኝ ሲያዝን😢😢😢 ለምዬ ❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@ዮአዳንዩቱብ
@ዮአዳንዩቱብ 3 ай бұрын
ለሙዬ የኔ አስተዋይ የኔ ጀግና ላንቺ ቃላት የለኝም😊❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
የሄሉ ወዳጂ ደምሪኝ
@ensratube
@ensratube 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እጀራህን ይክፈትልህ ለሚዬም አቺም ከፍ በይ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ድረሺ❤❤❤የሴት ጀግና
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ያገሬልጂ ደምሪኝ
@ድምቀቶች
@ድምቀቶች 3 ай бұрын
የሥደተኞች እናት❤❤❤❤❤👌💐💐💐💐👌🥰🥰👌👌🥰👌
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ለሚ💪😍
@enaya0481
@enaya0481 3 ай бұрын
ሚስኪን አላህ የበለጠው ይስጥህ ጠክር አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው👍😍😍😍
@gjyvng738
@gjyvng738 3 ай бұрын
ወይለሙዬአንችንየምገልጽበትቃላትአጠረኝይቶብክፈችለት
@fawziyaawal
@fawziyaawal 3 ай бұрын
የኔ ቆንጅ ተባርፕኪ
@toibahussain2478
@toibahussain2478 2 ай бұрын
እፎፎፎ አይይይማጣትወላሂ ወዲልጂ ሢከፍው ያሣዝነኛል 😢😢😢😢😢😢
@cequa4067
@cequa4067 3 ай бұрын
youtube ክፈቺለት ነገሮ መውጣት ነበረበት አሁን youtube ክፈቺለት እና ይጠቀምበት ከጎኑ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 3 ай бұрын
ይቶብ ይከፈትለት በአላህ😢😢😢😢የጠገበ ከምናጠግብ የተቸገረ እንገዝ😢😢😢
@ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ
@ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ 3 ай бұрын
ቁጥሩን ለምን አላስቀመሽም ታዳ ምን ችግር አለው ቁጥሩን ብታስቀምጭለት ተቀረሽው አይቀር እደሚያስቀምጥ ጠይቀሽው ቁጥርግን የለም
@hiruttube8274
@hiruttube8274 3 ай бұрын
የለሚ ቤተረብ የሁናችሁ ሠብስክሪይብ አድርጎኝ የምር ስደትነዉ ያለዉት አባረታቶኘ
@ረድኤት
@ረድኤት 3 ай бұрын
ለሰራቶኞችሽ አዳድዪ ለአመትባል ሲሆን ጣል አር ጊበቸው
@ማኪነኝ
@ማኪነኝ 3 ай бұрын
የተቢ የኔጀግና ዩቱብ ይከፈትለት❤❤
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 3 ай бұрын
የትቢ የተቻለሽን አግዥው😢እግዚሐብሄር ጥበቡን ሰቶታልና ይጠቀምበት አዳዴ ባሰብነው ልክ ካልሆነልን ሌላ ውስጥ እንገባለን
@HANAN-t4w
@HANAN-t4w 3 ай бұрын
ከመስረቅ ሰርቶ መብላት ጀግንነት ነው በርታ ይቱብ ትክፈትለት የምትሉ ኮሜቶች ስልክ ላኩለት ከፍታ ትስጠው እናበረታታው😢
@ሀዩወሎየዋቀበጥ
@ሀዩወሎየዋቀበጥ 3 ай бұрын
ያላህ ልጅግ አጀቴ ነው የበላው የኔወድም ለምየ የላምሺ ይብዛ ያረብ ያልታሰበውን እርዝቂ ይወፍቅህ ያረብ
@cequa4067
@cequa4067 3 ай бұрын
youtube ክፋችለት ሁላችንም በእናታችሁ youtubelት ይከፈትለት በሉ
@ድምቀቶች
@ድምቀቶች 3 ай бұрын
የኛጀግናበርች
@Secor-v5d
@Secor-v5d 3 ай бұрын
ለሚዪ የኔ ጅግና ስወድሽ❤❤❤
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ 3 ай бұрын
እስቲ ለኔ ለደሃዋ ከስደት ተመላሽ እህታችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ገብታችሁ አበረታቱኝ ከብዙ ዓመታት የስደት ኖሮ በኃላ ሀገሬ ገብቼ ዳግም ላለመሰደድ እየተጣጣርኩ ነው አበረታቱኝ ውድ ወገኖቼ😢😢😢
@aapp231
@aapp231 2 ай бұрын
አይ ማጣት የኔ ምስኪን ደሞ ለሰው ያለው ክብር አስለቀሰኝ የኔ ወድም ፈጣሪ ተቆጥሮ የማያልቀው ፀጋና ሀብት ከጤና ጋር ይስጥ ያልፋል አብሽር
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 ай бұрын
የኔ ወርቅ እህት ልዩ እኮ ነሽ የኛ ሰው እኮ ዘረኝነት አናቅ ሁሉም እህት ነው ሁሉም ወድም ነው ሰው ሰርቶ ሲለወጥ የሚያስደስተን ብዙ ነገራችን ያመሳስለናል ብቻ ግን በአካል ያገናኘን ደሞም አገኝሻለው ❤❤❤❤❤ክበሪልኝ የኔ ወርቅ
@accacc3506
@accacc3506 Ай бұрын
ጀግኒት እኮ ነሽ ለሙዬ ጎበዝ በራሷ እምትተማመንሴት ማለት ለምለምነች
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 ай бұрын
ይቅርታ ካለ ጥሩ ነው ማንፕውም ስው ስራ ሲያቆም መነገር እለበት
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ 3 ай бұрын
አሁንም ጥሩዴመወዝ ክፈይው ከአቺጋ ይስራ
@bmbm5564
@bmbm5564 3 ай бұрын
በእውነት መልካም ጀግና ነሽ
@kidist_tube1
@kidist_tube1 3 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ በርች❤❤❤
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc 3 ай бұрын
ስልኩን ለምን አላስቀመጥሽም ማስመሰል ብቻ አይ ሀበሻ
@denbelehussen6936
@denbelehussen6936 3 ай бұрын
ጀግናዬ በርቺ
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@Hdjdjd-p8s
@Hdjdjd-p8s 2 ай бұрын
ጨምሪለት ደመወዝ ለሚየ ወይ ኢቶብክፈችለት
@samprincess378
@samprincess378 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 3 ай бұрын
የእኔ ወንድም ደሞ ልብሱ ማስቀመጥሺ
@Eteteitube
@Eteteitube 3 ай бұрын
አገራችን ጉሌበት እና ሞያ እያለል እኮ ስራ የለም አይዞክ ወንድሜ ያልፋል
@lebenashetube9344
@lebenashetube9344 3 ай бұрын
ለመጀመራ በጣም እምዉድሸሎ እህቴ በጣም ደሰ ብሎኛል ልጅ በጣም አጀታን በላኝ ልጅ ዩቱብ ክፋቺ እኛ እናሰዲጋሌን ለሚ❤❤❤❤
@dubaidubai793
@dubaidubai793 3 ай бұрын
የተቤ ጅገና ሴት ነሽ ፈጠሪ ይጠብቅሽ❤
@naatytube
@naatytube 3 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ አበረታቱኝ🙏😔❤
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 3 ай бұрын
ያረብ
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs 3 ай бұрын
የኔ ውድ ለሚ ጠንካረዋ እሴት በጣም ነው የምወድሸ ❤🥰🥰🥰🥰
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 3 ай бұрын
ከየተንቢብዙነገር ተምሪያለሁ ኢንሻአላህ ለሚየ የኔአሰተዋይ እንዳንችመሆን እፈልጋለሁ የኔመልካም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 3 ай бұрын
😢😢😢ያሰባሰባቸው ጦርነት ሊሉካችሁ ነው መግስት ተብየው አተ አምልጠሀል ዝብለህ ከህታችን ጋር ስራ የትቢ ሳላደቅሽ አላልፍም ጀግና ሴት ነሽ🎉
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ጎጃሜዋ ደምሪኝ
@ስአዲቢንትሀሰን
@ስአዲቢንትሀሰን 3 ай бұрын
አላክ የተሻለ እርዚቅ ይስጥክ ወድሜ
@fatemaa7263
@fatemaa7263 3 ай бұрын
ለሚዬዬዬዬዬዬ 🌹🌹🌹🌹🌹
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 3 ай бұрын
አይይ ምስኪን ሙያ እያለው ስራ ማጣት ከባድ ነው
@wubegetachew835
@wubegetachew835 3 ай бұрын
ማርያምን አሳዛነኝ ምስኪን የኔ ዋንድሜ 😢❤❤❤❤
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 3 ай бұрын
ቆንጅዬዋ ነይ በኔ ቤት ደምሪኚ❤
@melitubez9850
@melitubez9850 3 ай бұрын
ሰላም የየተቢ ቤተሰቦች እህቶቸ የምታቁ አሳዉቁኝ ዩቱብ ሞኒታይዝ ሆኘ ነበር ኢትዮ ስገባ አቋረጥኩት አሁን ከ2 አመት በኋላ ቪደወ ብፖስት በቻናል ተቀባይነት አለዉ ወይስ የለዉም አሳዉቁኝ ????
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 3 ай бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውደ ደምሪኚ❤
@NgstKahsu-h3v
@NgstKahsu-h3v 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ለምለምየ ወይኔ ጥሩ ሰው ነሽ
@etsegenet-nv8dd
@etsegenet-nv8dd Ай бұрын
ዩትብ ይክፈት እናበረታታዋለን ምትሉ
@Hayoumohammed
@Hayoumohammed 3 ай бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና የሥራ ሠው ማነው እንደኔ የሚወዳት❤❤🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ሀያትየ ደምሪኝ
@Hayoumohammed
@Hayoumohammed 3 ай бұрын
@@Zehara9 እሽ ዜዶ
@hghuhfg463
@hghuhfg463 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢አይ ደህነት አጃቲን በላው 😢😢😢
@Secor-v5d
@Secor-v5d 3 ай бұрын
ለሰው ያለሽ ክብር የኔ ውድ❤❤
@ሀውይወሎይዋ
@ሀውይወሎይዋ 3 ай бұрын
የተቢይ እኮ ትከያለች የምር
@muntiyase649
@muntiyase649 3 ай бұрын
የኔ ሚስኪን ለሚ እባክሽ ይትዩብ ከፈተሽ አብበረታቺው ወንድ ልጅ አይጣ ወላሂ አንጀቴን በላኝ አይ ድህነት 😢
@Fafi-l6d
@Fafi-l6d 2 ай бұрын
በአላህይቱብከፍተሽስጭው
@HANAN-t4w
@HANAN-t4w 3 ай бұрын
የኔ ስስት የኔ ጀግና ሴት ለሙ የቡቴዋ እቁ እንወድሻለን የሰው ገራገር ወላሂ ስላቺ ሲነሳ ተመስጬ ነው የምሰማው በቀደም እነ ኤፋ ስላቺ ሲያወሩ ስማ እዴት ደስ እዳለኝ በገቡበት ማርክ ኤፋ ስላቺ ያወራሉ አይለያቹ ❤❤
@Fozi-xg7uk
@Fozi-xg7uk 3 ай бұрын
ወይኔ ሚስኪነ ኡፍ ሆደ ተምታታ ወላሂ
@ASYAENDRIS-pw4zl
@ASYAENDRIS-pw4zl 3 ай бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና ሴት በጣም ነው እምወዳት❤❤❤❤❤
@Shafi-x6z
@Shafi-x6z 3 ай бұрын
youtube ይከፈት የሚችሉት ላይክ አርጉ አንቺ ምርጥ ሴት ለዚህ ልጅ youtub ይከፈት
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 ай бұрын
አንደኛ ነኛ❤❤❤
@GkhFuh
@GkhFuh 3 ай бұрын
ማጣት አይኑ ይጥፋ ቅልስልስ አለ
@LubabaLubaba-u2t
@LubabaLubaba-u2t 2 ай бұрын
ወይኔአሳዘነኚ😢😢❤❤❤❤❤❤❤የኔምስኪን
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 3 ай бұрын
ለምዮ ሰዉ አክባሪ የኔ ዉድ እወድሻለዉ
@tybahty2881
@tybahty2881 2 ай бұрын
ጀግና ሴት እማይወድ አለእደ ሆ
@weynua-tube
@weynua-tube 3 ай бұрын
ለምዬ ጀግና ነሽ የሴቶች ምሳሌእኔ ዩቱብ ቻናል የከፈትኩት አንችን አይቼ ነው አላህ ቢያሳካልኝ በርችልኝ ለሰዎች መልካም ልጅ ነሽ ራስ ወዳድ አደለሽም የምር ከልቤ እወድሻለሁ ለምዬ❤
@LamarCell-et3dc
@LamarCell-et3dc 3 ай бұрын
Mashllaa mashllaa yene wude tabaraki ❤❤❤❤❤
@najatkediryoutube6648
@najatkediryoutube6648 3 ай бұрын
ሰልክ ቁጥሩ አሰቀመጨ ለሙየ
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ 3 ай бұрын
የአላህ ሲያሳዝን አላህ ያልታሰበዉን ርዝቅ ይወፍቅህ ያረብ
@yeshihayile7145
@yeshihayile7145 2 ай бұрын
እፍ አጀቴን በላዉ ወንድሜ😢😢😢❤❤
@hanankm4587
@hanankm4587 3 ай бұрын
ለሙዬ መልካም እህታችን ዘመንሽ ይባረክ ካንቼ እኔ ብዙ ነገር ተምራለው የእውነት ነው የምልሽ እረጅም አመት ሆነኛል ገና ሳውዲ ሆኚ እያለው ነውየማሽ አንቼ ምርጥ ሰው መልካም ይግጠምሽ ሰማህቷ ከጎንሽ ትሁን የኔ ቆጆ
@najatbolo7755
@najatbolo7755 2 ай бұрын
ይቱብ ከፈችለት ለሚ እረ ወድ ልጅ አይጣ
@nuriyamohammed840
@nuriyamohammed840 3 ай бұрын
ያአለህ ሪዝቁን ክፈትለት😢
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo 3 ай бұрын
ለምለም የጂ ሞያ ታለው ለምን ሴጀር ተገዝቶለት አይታገዝም በአላህ
@Ty23r
@Ty23r 3 ай бұрын
ልክ ነሸ ምርጠሰ ሀሳብ
@site4917
@site4917 3 ай бұрын
ለሙዬ ጅግና ነሽ❤❤❤❤
@dggfzvvbh-xk1gf
@dggfzvvbh-xk1gf 3 ай бұрын
ሲያሳዝን በማርያም 😢😢😢
@heuyye5507
@heuyye5507 2 ай бұрын
ሚስኪን ልጅ አሳዘነኝ😢
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 3 ай бұрын
ተንብዬ የኔ ቆንጆ አንቺ በጣም ትልቅ ሰዉ ነሽ❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ዝናሽየ ደምሪኝ
@Elisagirima
@Elisagirima 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aniliza7321
@aniliza7321 Ай бұрын
አንጀቴን በላዉ የኔባት
@bizu927
@bizu927 3 ай бұрын
ለሚዬ አንደኛ ነኝ❤
@ShshahShasvgs
@ShshahShasvgs 3 ай бұрын
አላህይስጥክ ያረብብ😢
@birkett4703
@birkett4703 2 ай бұрын
Inrdawuu banatachu akwotun lakulin
ለምለምን አክስት ነሽ አልናት ደነገጠች😱
22:59
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 140 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 21 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 23 МЛН
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22
remu khan
Рет қаралды 96 М.
ሶፊያ አዎ ዩቱብ ገንዘቧ በኔ ነበር ምክንያቱም
24:13
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 75 М.
ፀሐይ በርታ በጉሊት ገበያ
7:18
አርዓያ Areaya
Рет қаралды 9 М.
እምዬ (ክፍል 7)
25:09
Libas tube
Рет қаралды 9 М.
ባሌ የቤቴን ሰራተኛ አስረገዛት ፍረድኝ
18:10
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 95 М.
🔴የታሜ ሰርፕራይዝ ተደረገ ማመን አቃተዉ🙏
15:58
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 48 М.
የ ሽኝት ፕሮግራም  ቻው እህታችን
21:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 165 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 21 МЛН