KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ምን ማለት ነዉ ተጠንቁ እኔ አይደለዉም
2:15:09
ሁርያ ምን ደረጃ ላይ ደረሰች ለምትሉ ይህው ❓
16:31
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
За кого болели?😂
00:18
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
00:14
ሁርያን አሳምሪ ሸኘዋት
Рет қаралды 64,469
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 284 М.
YetenbiTube የተንቢ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 200
@ayyalem7152
Жыл бұрын
ለምሉማ መንታ መንታውን ልጅ ይስጥሽ ❤❤
@mdmastar9175
Жыл бұрын
እልልልልልልልልል፣ፍጣሬ፣ይክፍልሽ
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
ይምርአገብታለችደ
@emannmagasti
Жыл бұрын
አሚን❤❤❤❤
@መቅዲ-የ9ፐ
Жыл бұрын
እረ በእናትሺ እኔንም እደዚህ ብለሽ መርቂኝ
@kidsettesfya4645
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kalkidan7912
Жыл бұрын
ለሞዬን ለዝህ ጀግንነቷ 300k እናስገባት የምትሉ 👍👍👍👍
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
Жыл бұрын
ዘርሽ ይባረክ የተቢ ❤❤ውለታ ከሰው አይገኝም የፈጣሪ ይበልጣል ፈጣሪ ዘርሽን ያብዛው❤❤
@Saraሳራቲውብ
Жыл бұрын
ለምሉማ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ላንቺም የተባረከ ትዳር የተባረኩ ልጆች ይስጥሽ ❤
@masalomasalo-k6k
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
Жыл бұрын
ለሚዬ ምርጥ ልጅ ቃላት አጣሁልሽ እንኳን ደስ አለሽ ሆርያ አላህ በሰላም ከልጆችሽ ያገናኝሽ ለሚዬ ተባረኪ ከመላው ቤተሰብሽ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ እመልሳለሁ ❤
@Mona-sz6gt
Жыл бұрын
ሁርያ ከጥሩ ሰው ተጠግተሻል ከለሙጋር ነገሮችን ጥግ ታድርሳለች በወሬ አትቀርም ለሙዬ ያገሬልጅ ኑሪልን❤👌🥀
@ethiopia2617
Жыл бұрын
ዘርሽ ይብዛ የተንቢ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ስለምወድሽ የምወደውን እስልምና አላህ እንዲሰጥሽ ተመኘሁልሽ ....ከዚህ በታች ያለው ኮሜንት ካነበብኩ ቡሀላ ኢዲት አድርጌ የፃፍኩት ነው ለሚን ድሮ ርያድ እያለች ነው የምከታተላት እንደዛሬ ሰው ሳያውቃት ቡና አፍልታ ፈንዲሻ ይዛ ስትመርቀን የተንቢ ለ እስልምና ትልቅ ፍቅር እና አክብሮት አላት የድሮ ቪድዮቿን እዩ በኛ በ እስልምና ሰው ሲወድህ የሚመኝልህ ነገር እስልምናን ነው ይሄ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለሚ በደንብ ታውቃለሽ ይገባታል አደል ለምሉማ ብራቦ😉🥰
@HabibamahamedSaid
Жыл бұрын
የኔም ምኞቴ ነው ወላሂ የአላህ ዘር ማዘርሺን እስልምና ይወፍቃችሁ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
Жыл бұрын
ቱ ሞት ይሻላል ከብርሀን ወደ ጨለማ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ኦርቶዶክስ ሰለሆነይ እኮ ነው ፍቅርን የተማረይው ክርስቶስ ፍቅርን ሰላስተማረን እናተ ብኮኑ እንኳን መልካም ነገር ለኦርቶዶክስ አታስቡትም እንኳን አደረሳችሁ አይባልም ብላችሁ ግግም የምትሉ እኮናችሁ
@الله-ذ8ل1ي
Жыл бұрын
ጀዛዋን አላህ ይክፈላት
@SharaDha-ec1zw
Жыл бұрын
@@HabibamahamedSaid🤔
@zahramohammad5812
Жыл бұрын
@@bdhhdhdbdhsjxbx9839😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እደው ምልበልሽ አይ እደው ሌላየምትይው የለሽም
@ኡሙአብደላ
Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ለምለም የማመሰግንብሽ ቃላት የለኝም አላህ ኸይር ነገር ሁሉ ይምረጥልሽ በኸድሽበት መንገድሽ ይቅና ብዙ ነገር አስተምረሽናል በቃ ምን ልበልሽ ቀጥይበት ልብሽ አይቀየር ጉሊ አሚን❤❤❤
@ساراهمحمد-ز6ن
Жыл бұрын
ልጆቹን አባትየው ይሸውዳቸው ይሆን ብየ እፈራለሁ ወላሂ አላህ ይርዳት የኔ ውድ ልጅን ማጣት ከባድ ነው መቸም ልጆቹ ምንም ብትጠቁር ብትከሳ እናት እናት ናት አላህ ልባቸውን ያራራው ❤❤❤❤😢
@KM-qx3wq
Жыл бұрын
😢
@najata.medeyanajatamedeya2069
Жыл бұрын
😢😢😢😢
@SxB-gz3mt
Жыл бұрын
አላህ ይርዳት ከባድነዉ ቢረባም ባይረባ ያገሯልጅ ብታገባ ቀላል ነበር የሠዉ ሀገር ሰዉ ለመፍረድም ይከብዳል ቢበደላትኳ የናት ልጅ የማይደርስበት ሀገር😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@dohadoha8116
Жыл бұрын
እኔም ልጆቹን ውሰጣቸውን አጥቁሮ እንዲርቋት እንዳያረጋቸወ ብዬ ይሄ ዴሞ አይቀርም ሰውዬወ ሸይጧን ነወ ዛሬ እሱ የበላይ ቢሆንባት ነገ ዴሞ አላህ ለሱ የበላይ ሁኖ የጁን ይሰጠዋል አልገባውምንጂ
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
Жыл бұрын
ድኤንኤ ስለሚመረመሩ ምንም አያመጣ
@kametihintalaoromoyoutube9774
Жыл бұрын
Wwww lamlam Bay'ee Galatom ❤❤❤🎉🎉🎉 huriya Congratulation ❤❤❤
@njvip3364
Жыл бұрын
በእዉነት በጣም የዋህና ጀግና ልጂ ነሽ የማታ እንጀራ ይስጥሽ አግብተሽ ወልደሽ ደምቀሽ የምናይሽ ያድርገን ያረብ😢
@ToyibaYasin-ws8lq
Жыл бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ እመልሳለሁ ❤
@RehatLove
Жыл бұрын
ለሚየ አላህ ይጠብቅሽ ቃላት አጣሁኝ ወላሂ አላህ ኑሮሽን የፈካ ያድርግልሽ የሁርያን ህይወት ከጨለማ ወደብርሀን ነዉ የቀየርሽላት ከአላህ በታች አላህ ይጠብቅሽ ያረብ
@hanayoutube7934
Жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል ጌታ ሆይ ተመስገን ለሚይ ጌታ ይባርከሽ አራ በጌታ ደስታይ ማቅታጥር አቅተን ❤️❤️♥️ ለሚይ ጌታ ይባርከሽ ❤️❤️rr
@TiruwerkAsefa-z9k
Жыл бұрын
እውነት እኔ ላች ቃላት ያጥርኛልለዛውም በደዚህ አይነት አህትለህቶ እናትና ልጂ በተጨካከነበት ግዜ አች እንደዚህ መዳርግበጣም ይገርማል እርጂም እደሚ ከጤናጋ ይሰጥሺ❤❤❤
@aishataha2657
Жыл бұрын
አላህ ምን ይሳነዋል ያረቢ ደስብሎኛል😥😥አላህ ከልጆችሽ ይጨምርሽ ባልተብዬው ከህይወትሽ አውጭው
@netsanetmedia21
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳት ልጆቿ ጋ ፈጣሪ ያገናኛት
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ነፃዬ ደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ ❤
@netsanetmedia21
Жыл бұрын
@@መክያዩቱብ-ፐ2ነ እሽ😍
@tube-ve7ce
Жыл бұрын
አሚን
@MaaanjJopnj-pg2bu
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@meskilove4227
Жыл бұрын
ለሙዬ እህቴ ለእህታችን ስላደረግሽው መልካም ነገር እግዚአብሔር አብዝቶ በመልካም ነገር ይባርክሽ አሜን ካለቀሰ ሰው ጋር አብሮ የሚያለቅስ ደግሞም የሚያፅናና የሚረዳ የሚደግፍ ሰው የተባረከ ሰው ነው እግዚአብሔርም የረዳው ሰው ነው መልካም የሚያደርግ ተባረኪልኝ እህቴዋ💋💕
@hirut7396
Жыл бұрын
ከልጆችዋ የተገናኘች ቀን ደስታዬ ልዩ ነው
@ራህማወሎ
Жыл бұрын
ለሙዬ ምርጥ ሰው አላህ በወጣ ይተካሸ እህታችንንም አላህ ከልጆቻ በሰላም ያገናኛት ያረብ
@aahh5158
Жыл бұрын
ማርያምን የመጀመርታዬ ኮማች ነኝ ገና ሳልሰማው ለማንኛው ለሙዬ እንወድሽ አለን❤
@selamawitsinaanaa781
Жыл бұрын
ስለሷ ጉዳይ አንድ ብቻሽን ሆነሽ ለዛውም ሴት በጣም ጀግና የጀግና መለኪያ ነሽ ለኛ ለስደተኞች አንች በብዙ ነገር ተምሳሌት ነሽ የኔ እህት ሀገር ስገባ በአካል አገኝሻለው ፈጣሪ ካለ❤❤❤❤❤❤
@fatumamohammed-ye1rr
Жыл бұрын
ዘራችሁ ይባረክ ለሚየ ❤ እርሳንም ከልጆቿ ጋር አላህ ያገናኛት ያረብ
@ሚሚሐበሻዊት
Жыл бұрын
ውይ ለምለም ተባረኪ ይሄ ካህዲ ሰው የላትም ብሎ ነው የተጫወተባት ምናለ ሁሉም ሰው እንዳንች ለዜገው ቢቆረቆር አንድም ኢትዮጵያዊ በውጭም ሆነ በሀገር ላይ አይሰቃይም ነበር🙏
@samerasamera4475
Жыл бұрын
ለሙዬ ኑሮሽን አላህ ያለምልመዉ እሷን ከልጆቿ ለማገናኘት እደደከምሽ አቺም ቤትሽ በልጆች ይበሽበሽ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinatzinat-b4r
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ያከሪም ደስ ብሎኛል ወላሂ አሏህ በሠላም ያገናኛት ለሙ አችንም አሏህ በራህመቱ ያስደሳች ከይር ስራ የሠራ ምዳዉን ያገኛል
@sarahfatima4319
Жыл бұрын
ወይኔ በፈጣሪ እንዴት ደስ እንዳለኝ።ኡኡፍፍ ለሙዬ እግዚአብሔር አምላክ ። ያሰብሺውን ሁሉ ያሳካልሽ።
@ethiolove131
Жыл бұрын
ለዝች ሴት የህፃናቶች አምላክ ነው አንቺ ላይ ይጣላት እግዚአብሔር አሁንም ይከተላት ለምለም እግዚአብሔር ብድርሽን ይክፈል
@ዜድወለየዋ-ረ6ደ
Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደሥ አለሽ እህቴ ከልጆችሽ ጋ ያገናኝሽ ለሙየ ኡፍፍፍ ላች ቃል የለኝም❤❤❤❤
@ኡምፈሪሀYOUTUbe
Жыл бұрын
የአሏህ ስራ በጣም የከበደኝና ይሳካል ያልመሰለኝ ቪደወ ሲሳካ ያውም በቀላሉ ገና ዛሬየሁ ማሻአሏህ ለምለም ላችቃላት የለኝም ሆድ ይመርቅ ከማለት ወጭ ይሄ ማለት ሁሉምነገር ከቃልበላይ ሲሆን ባጭሩ እድ ይገለፃልና ለዛምነው እናት አታልቅስ😍😘
@መሲዩቲዩብ-ቈ2ደ
Жыл бұрын
ጀግና ሴት ማርያም በጣም ነው የምወድሽ ❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ
@SaadaAlhosani
Жыл бұрын
ለሙይ ምንእደምልሽ አላውቅም ዘርሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤መታመታውን እዳች ያሉ ልጆች ውለጅ
@SLove-l9n
Жыл бұрын
የትንቢ ፈጣሪ ይስጥሽ በጎ ሥራ ለራስ ነው ያረግሽው ነገር ትልቅ ራ ነው ❤️
@marimemohammed6649
Жыл бұрын
የ ኔማር
@omanwar2096
Жыл бұрын
ለምለም ምርጥ ሰው አላህ እሶን እንዳሰስደሰትሻት አንቺንም በጥሩ ትዳር በጥሩ ልጆች በጤና በእርዝቅ ያስደስትሽ ሚዲያን ለኽይር ነገር።የምትጠቀሚ ምርጥ እህታቺን ወላሂ ላንቺ በጣም ቃላት ያጥረኛል ከመልካም ሰርሽ ወደኃላ እንዳትይ በዚሁ ቀጥይበት እንወዲሻለን እናከብርሻለን ለሚ በተለይ ለእኛ ለሴት እህቶችሽ ምሳሌቺን ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ከክፉ ነገር ሁሉ
@مكيةمحمد-ي6خ
Жыл бұрын
እድህ ብንተባበር ምናለ ነበር ማንም አይቸገርም ነበር አላህ ክፍትን ያሳልን
@ሳምሪነኝየናቴሞልቃቃ
Жыл бұрын
ሰዉ ልሄድነዉ ሲለኝ ሆዴን ባርባር ይለኛል😢😢😢መልካሙን ሁሉ ያብዛላቹ❤❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
Жыл бұрын
ለሙ ፅጋ ልበሽ... እግዚአብሔር ይርዳችሁ... ከልጆችዋ ጋር በስላም.. ይገናኛት.. ለሙ ትለያለሽ... የተመረቀ ትዳር ይስጥሽ.. ለሙ እኛም እንድንመጣ ስርግ ጥሪን.. በስበብ ልምጣ ሀገሬ 👏👏👏🙌🏻🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@frdosmussa3182
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ከሚስኪኖች ከተገፉት ጎን ነው ያረቢ አንተ ሰላም ነህ ሰላሙን አዉርድልን ለሀገራቺን
@hadiya9006
Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ይርዳሺ የተንቢ የኛ ጀግና ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምር ይስጥሺ❤
@udyhdt6106
Жыл бұрын
ለምዬዋ እግዝአብሔረ ያሰብሸዉን ይግዚአብሔረ ያሳካልሸ እዳች ጀግና ሴት አላዬሁም ዬኔ መልካም ሁረያም በሰላም ከልጆችሸ እግዚአብሔረ ያቀላቅልሸ
@fatenmolly5613
Жыл бұрын
የተንቢ የምር ትለያለሽ የእኔ ጀግና 🎉❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውዴ
@soliyanaabera8312
Жыл бұрын
ለሙዬ እግዚኣብሔር እጀራሽን ከፍ ያርገው መመልካሞች ተምሳሌት እድሜ ዘመንሽ በደስታ ያኑርሽ❤❤❤
@እግዚአብሔርማልከምነውያጌ
Жыл бұрын
ጀግነ ነሽ ያእራፍት እንጄራ ጌታ ይስጥሽ ለምዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሂወትለኩሉዮዳሄ
Жыл бұрын
እኔ ምን ልበልሽ ቃላት የለኝም በቃ እኔንጃ ዘራችሁ ይባረክ ሰምሽ ለምለም ነዉ ኣደለ ዘራቹ ይለምልም እግዚኣብሄር የማያልቅ እንጀራ ይስጥሽ ❤የተባረከ ትዳር ይስጥሽ ❤እመብርሃን ትጠብቅሽ ❤🥰🥰🥰🥰
@KhalidEbrahim-gh4st
Жыл бұрын
የተቢ አችም ከነቤተሰቦችሺ እድሜ ከጤና ይወፍቅሺ ሁርያንም አላህ በሰላም የልጆቿጋር ያገናኛት
@semiraabdela5479
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yalem2598
Жыл бұрын
እውነት ለሚ ተባረኪ እንደዚህ ብንተዛዘን ብንረዳዳ የት እንደርስ ነበር እንዳንች አይነቶችን ያብዛልን እሷንም መጨረሻውን ያሳምርላት ከልጆቿ በሰላም ያገናኛት ❤️❤️
@Amins-k2b
Жыл бұрын
የትንቢ ምርጥ ስውአላህእዳችአይነቶን ያብዛልንን
@tayechborena4575
Жыл бұрын
እያየሁዋት ተቀየረች አይ የሰው ልጅ ተሰፉኮነው። ለማንኛውምፐ እንኮን ጌታ ረዳሽ ለምዪ ተባረኪ👍
@Warknish-kz3gf
Жыл бұрын
በጣም ደስብሎኛል ተመሰገን❤❤❤እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስአለሽ ሁሪያ እናቴ😢😢😢 ተመሰገን❤❤ለሙ ተባረኪ
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
Жыл бұрын
እኔስ ላንች ቃላት አጠረኝ ወላሂ 😢 ብቻ አላህ የኑሮ ዘመንሽን በደስታ የተሞላ ያርግልሽ ሁሪያ እንኳን ደስ ያለሽ
@alexxender3396
Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እዝግብሄር ይመስገን❤❤❤
@meseretejigu9308
Жыл бұрын
አላህ ህይር ስራሽን ይክፈልሽ ለሚዬ ካአላህ በታች አንቺነሽ ለዚህ እድትደርስ ያደርግሻት እናመሰግንሻአለን❤❤❤
@SemuGrace45
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ቃላት አጣሁልሽ ለምዬ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ ባወጣሹ ይተካ የዚች ምስኪን እንባ እንዳበስሽ አላህ የምኞትሽ ይስጥሽ❤❤
@heyshgshhehbaygevaiiwiwu-ey4lq
Жыл бұрын
የኛ ምርጥ የጉራጌ ልጅ ሁሌም ከቸገረ ጎን ነሽ አላህ በምታረጋቸው ነገሮች አላህ ይጨምርል
@UMUYAHAYYOUTUBE
Жыл бұрын
በሰላም ከልጆቼ ጋር አላህ ይደብልቃት ያረብ እናት መሆን ከባድ ነው የኔ ምስኪን አላህ በሰላም ያገናኛት
@KhadijaKhadija-io3ox
Жыл бұрын
Lemuyeeeee yena konkoooooo yena webiiiiii Allah lemayashi miyasedest enejera esetishi anchime agebeteshi yetbarekewe tedar wefikoshi weledesh akefeshi lemesame yabikashi yemeteseriwe teru serashi Allah ekefeleshi ehetaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yyyhyuu-zx1df
Жыл бұрын
ለሙዬ የሰዉ የምሸቼ ጀግና አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤
@life-p5l
Жыл бұрын
በጉጉት ነዉ እምጠብቅሽ ማማየ❤❤❤ ኢንሸ አላህ አላህ ቤታችሁን በደስታ ሞልቶት እምናይ ያድርገን ያረብ በሠላም ደረሳ ልጆቿን በጇ አድርጋ እንደሰት አብረን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ጠባይግብርምስኩሉ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለመልካምነት አብዝቶ ይስጥሽ ለሞየዋ❤❤❤❤😢
@edenkidane1154
Жыл бұрын
ዋው ሽም ይመርሕ ጥዋፍ የብርህ እዩ እሞ ለምለም ስለ ዝኮንኪ ንሰብ ከአኒ ሰናይ ነገር ትሓስቢ ከምኡ ከአኒ እግዝአብሄር ሰናይ ይግበረልኪ ለምለም ሓፍተይ
@buzeyoutube22
Жыл бұрын
ለሙዬ ይምር ትልክነሺ አሁንም ተልክ ሁኑን የኔ መልካም 🎉🎉🎉ክበር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘
@endalegerma2521
Жыл бұрын
አረብ ሀገር እንደነበርሽ በፌስቡክ እከታትልሽ ነበር እናም ጎበዝና ጠንካራ ነሽ በርቺልን እህታችን
@SadMus-m6t
Жыл бұрын
አለህ በሰለም ከልጆቹወ ጋ ይጨምረት ያራብ
@tittit4121
Жыл бұрын
ለምለም እግዚአብሔር እብዝቶ ይስጥሽ ቃል የለኝም በእውነት ሃገሬ ገብቸ እንዳንቺ መሆን ተመኛው
@fafiamin
Жыл бұрын
ለሚየ ቃል የለኝም መልካም ነገሮች ሁሉ ላንች ይገባል እና አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቅሽ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
Жыл бұрын
ለሚ ጀግንት ይህ ሁሉ በጥረትሽ ነው እግዚአብሔር መጨረሸሽን ያሳምርልሽ
@አስቴርየሆሳዕናልጅ
Жыл бұрын
ለሙ ❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ፋጽሞ ይባርክሺ በጌታ ሰም ታባርክ ❤❤❤❤❤❤❤
@zahodazahida-hc9px
Жыл бұрын
ወለሂ የሚልያያልተወራልሽ ጀግና የረብ ሀገር ሴት አረአያ የሆንሽ ጀግና ሴት አንቺ ነው ያየሁት ቃላት የለኝም ስላቺ ለማውራት❤❤❤
@hirut7396
Жыл бұрын
እህቴ ለምለም ፈጣሪ የድካምሽን ፍሬ ያሳምርልሽ ማርያምን የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ የኔ ማር
@AlenAlen-jh3rh
Жыл бұрын
ለሙ እስከሙሉ ቤተሰቦቻሽ ይጠብቅሽ በውንሽ ያሰብሽውነው ሁርያ ምስኪን ንፁህ ልብያላት ስለሆነ አንችን ያገናኛት በሰላም ያገናኘት ስሟን ባትጠቅሻት መልካምነው ባሉአ ግን ይቀበላታል
@አላህወኪል-ኈ7ዘ
Жыл бұрын
ለሙ የኔ መልካም ❤️❤️❤️❤️ የልፋትሽን አይቱ ሁሉን ነገር ያግራላቹ
@haroni2982
Жыл бұрын
በጣም አማረባት ሆሪያ ፈጣሪ ልዶቻን ያሣያት ለሙ ቃላትየለኝም
@tajethiopia
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኅታችን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ❤❤❤❤😢😢😢
@GT-eg1fd
Жыл бұрын
ለሙ እግዜብሔር ይሰጥሽ ሁሉም ነገር እንደራሰሽ ይዘሽ ሰለምታግዥት ከጎኖ ሰለቆምሽ ለአንችም በበጎ ይቁምልሽ አምላክ እሷንም ሁሉም ነገር አዲሰና የምትደሰትበት ፍርድ ይሁንላት አምላክ ይርዳሽ እህቴ🙏🙏🙏
@aynalemearega5826
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ሆርያም ከልጆችሽ ጋር ሰላም ያገናኛት❤❤❤❤❤
@asukoo3853
Жыл бұрын
wooow.lemiyee.yene.jegena.unat.korawubish.wededekush😢😢😢😢😢😢aboo.edeme.zelalemishen.allah.yitebikash
@SamreaMama
Жыл бұрын
እግዚ አብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ለምለምየ ❤❤❤❤እህታችንም በሰላም ልጆችሽን ለማግኘት ያብቃሽ 😢😢😢😢
@umumeriyem
Жыл бұрын
ለምልዬ ቃላት አጣሁልሽ ምን ብዬ ልግለፅሽ ደግነት ግልፅነት ከላይ የተሰጠሽ ምን ቃላት የለኝ አንቺን የሚገልስሽ የጅግና ልጅ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት በምን ልግለፅልሽ አጣሁልሽ ቃላት ከዚ በላይ አድገሽ ልይሽ ለሰው ተርፈሽ በርቺ ጠንክሪልን ለኛ ተምሳሌት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@azmiazmi8180
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ውለታሽ ይክፈልሽ የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ የነካሹው ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ የኔ ምርጥ ሴት ጀግና እናመስግናለን❤❤😢😢😢
@habibsherefa905
Жыл бұрын
ለሙዬ የኔ ቆጆ የሰፈሬ ልጅ ምን ቃላት ይግለጽሽ ባለሽበት ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ
@zeynebasnake8391
Жыл бұрын
አኡዙቢላህ የጆርዳኖችን አለባበስ ጄመራችሁ ኢትዬ
@ttww9470
Жыл бұрын
አላህ ልብ ይሥጠን እረጅም ወፍራም አብያ ወይም ጅልባብ መልበስ ነበረባት
@neimashemsu8585
Жыл бұрын
eko lename aligabagime
@corneliatesfaye2989
Жыл бұрын
Menabash agebash wergni arogit yefelgechiwun telebesh
@corneliatesfaye2989
Жыл бұрын
@@ttww9470men abash agebash wergni arogit
@corneliatesfaye2989
Жыл бұрын
@@neimashemsu8585men abash agebash wergni arogit
@aynalemhailu7283
Жыл бұрын
Yetabiye Egziaber Abzeto yebarkish edemena xena yesxesh zemanish yebarek qal yelagnim lela❤❤❤
@ሁሉምያልፋል-ረ7ጘ
Жыл бұрын
አሏህ ከልጆችሽ ጋር በሰላም እምትገናኚ ያድርግሽ ኢንሻ አሏህ
@tube896
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አንቺ መልካም ልበ ቀና ጅግናዬ እግዚአብሔር አምላክ ያማረ የማታ እንጀራ ይስጠሽ
@user-Weynua
Жыл бұрын
ለሙቲ የኔ ጀግና የኔ አበባ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዉድድ😍😍😘
@jskahha1623
Жыл бұрын
አላህአኩበር እኮንደስአለሽ በሠላም ጊቢ ክልጆቺሽ ጋር በሠላም ያገናኚሽ ሉሙየ ዘርሽ ብዝት ይበል
@TsinatGashe
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል የተንቢ ዘመንሽ ይባርክ
@Mekitube-j8u
Жыл бұрын
አላህ በሰላም ከልጆቹዋ ያገናኛት
@badrea36
Жыл бұрын
አሚን ወንድሜ እንዴት ነክ
@الله-ذ8ل1ي
Жыл бұрын
አሚን ኢሳየ ጠፈህ በቻናልህ አመጣምደ
@ዓቅሊጥራይ
Жыл бұрын
ክብረት ይሀብኪ ዝሓፍተይ ሳላኺ እያ አብዚ በፂሓ ከምኡ እዉን ንቤተሰብኪ ክብረት ይሀብኩም አማርኛ ብዙሕ ስለ ዘይክእል እየ
@የፍቅርአድናቂ
Жыл бұрын
ለሙየ አላህ ጥሩ ትዳር ልጅ ይወፍቅሺ የኔቆጆ❤❤
@sitrazee13
Жыл бұрын
ደስ ይላል ለሚ አላህ ይጨምርልሽ ሁርያም አላህ በሰላም ከልጆችሽ ያገናኝሽ
@tutyruby-vp2my
Жыл бұрын
God bless you and your family forever yene konjo wedeye Ethiopian ❤❤❤❤❤Long live Ethiopia ❤❤❤❤Horya Allah bless you and your kid's We wish to you Good luck ❤❤❤❤❤Yetenbi we love you all Ethiopian people ❤❤❤❤❤❤❤
@meskeremelese6154
Жыл бұрын
Lemlem kene beteseb Egzihaber amlak yibarkish Huriya ehetachinim beselam ke lejochochuwa yagenyat 🙏😍😍😍
@رهيمةبنتبابا
Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የተጨነቀ ልጆቿ እናቴ ይሉ ይሆን አንፈልግም ይሉ ይሆን እያልኩ ተጨነኩላት ኡፍ አባታቸው አጣቁሮ እንዳያከላክልባት ያረቢ አሏህ ይድረስላት
@tewekeltuaellah6638
Жыл бұрын
እናታቸዉን እንደት አልፈልግም ይላሉ እ?
@montaha1976
Жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ እህቴ ደስታሽን ያሣን ለምለም አላህ ብድርሽ ይክፈልሽ የኔማር ለሁልም አዛኝ ነሽ❤❤❤❤❤
@የልጆቸናፋቄነኝስደተኛዋየ
Жыл бұрын
ወላሂ ላች ቃል አጣሁልሽ ለሙየ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ውደ
@Asdf23600
Жыл бұрын
ለምየ የህ ያነቺ ውጤት ነው ክአላህ ብታች ውላሂ በጣም ነው ያሳዝነቺኝ ለሙየ ላነቺም ጥሩውን ትዳር ብልጅ የትሞላ ህይውት ረጅም እድሜ ክጤና ጋር ይስጥሺ ኡሪያ አላህ ብስላም ክልጁችሺ ያግናኝሺ አይዞሺ አብሺሪ
@tube-ot5cp
Жыл бұрын
ለሙ ጥሩ ትዳርና መንታ መንታ ልጅ ይስጥሸ ያረብ ስለመልካምነትሽ
@GuGu-qj4rh
Жыл бұрын
Masha. Allah
@GuGu-qj4rh
Жыл бұрын
Masha. Allah
@genetkonjo
Жыл бұрын
ተባረኪ ሳዊዲ ያለሽው እህታችን ንሮሽ ይባረክ
@munaahmed5876
Жыл бұрын
የተንቢ መልካም ስራ ለራስ ነዉ ❤
2:15:09
ምን ማለት ነዉ ተጠንቁ እኔ አይደለዉም
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 22 М.
16:31
ሁርያ ምን ደረጃ ላይ ደረሰች ለምትሉ ይህው ❓
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 51 М.
00:35
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
佐助与鸣人
Рет қаралды 37 МЛН
00:18
За кого болели?😂
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,5 МЛН
00:12
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
Роман Magic
Рет қаралды 37 МЛН
00:14
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
Diana Belitskay
Рет қаралды 11 МЛН
8:24
በጣም ይቅርታ አሁን ትዛዝ መቀበል ጀምራለው የቲማቲም ልማት ጀምሪ ነው የጠፋውት
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 24 М.
9:01
🔴እናቴ ለብዙ አመት ምትመኘው ነገር ሰርፕራይዝ አረኳት
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 137 М.
34:00
አብርሽን ካላመጣቹልኝ እራሴን አጠፋለው አለች😭 በአብርሽ ፍቅር አበደች😱
Kiyaa Dimple Tube
Рет қаралды 10 М.
15:48
የሦስት መንታዎች እናትነት
Fana Television
Рет қаралды 51 М.
23:05
ጋሽዬ በሸራ ቤት ውስጥ ነበር ምንኖረው አለ . እንባችንን መቆጣጠር አቃተን😭😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 209 М.
47:58
ሁርያ ተሳካላት ልጆቿ ግን
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 112 М.
30:33
#አሁንም_ከማጭበርበር_ወደዋላ_አላላቹም ይቅርታ ሰአዲ በሚዲያ ይፋ ማውጣት አልነበረብኝም
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 109 М.
30:07
በዓላማ አብሮ ማሳደግ፡ ከልጄ እናት ጋር አነቃቂ ውይይት ከጃፒ አስፋው ጋር/Co-Parenting with Purpose An Inspiring Conversation
Jappy Club ጃፒ ክለብ
Рет қаралды 302 М.
16:09
የአቤል ልጅ ልደት ተከበረ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 130 М.
15:10
Abdiin managudumma sahiba isati sabintu kadhachuf nat dhufe
Orowood
Рет қаралды 8 М.
00:35
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
佐助与鸣人
Рет қаралды 37 МЛН