KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መሳጢ ቃለ-መሕትት ምስ መ/ም ከማል ዓሊ መስራቲ ምንቅስቕስ "ይኣክል" ከም'ኡ ውን ዳንኤል ተኽላይ መስራቲ ምንቅስቕስ “ONE NATION”
52:50
ያላቻ ጋብቻ በሀገራችን ብቻ
22:34
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
ሀረብ ሀገር የለፉዉበት መሬት ከዱኝ እኔን ያየ ይቀጣ
Рет қаралды 23,292
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 295 М.
YetenbiTube የተንቢ
Күн бұрын
Пікірлер: 172
@Ema-Tube22
Ай бұрын
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰
@ሂሊናለአለም
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😊
@SaraWorkinsh
Ай бұрын
አሜን
@ZeroA-yp8pp
Ай бұрын
አሜን
@Kareema-r1p
Ай бұрын
አሚን በሉ ደምሩኝ
@WasilaWasila-ps1mi
Ай бұрын
አሚን
@mohmmedtube1412
Ай бұрын
ትክክል ለሙ ጥሩ ምክር ስላጋራሽን እናመሰግናለን🙏የመዳም ቅመም የትም ሀገር ቢሆን ዕገ ወጥ ቦታ እንዳትገዙ
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
ደምሪኝ ዉዷ እመልሳለሁ
@ruqyajamal
Ай бұрын
ቤታችሀ የፈረሰማችሁ የኔከርታታ ስደተኛእህቴቸ አላህ ያላሰባችሁት እሪዝቅ ይስጣችሁ እፍ ያማል😢
@Gurage4
Ай бұрын
3 አመት ሊሆነው ነው ከገዛሁ ያየር ካርታ አለው ያረብ አደራህ ያረብ ጠብቅልኝ ጀመአ በድአ አንረሳሳ ለተጨነቀ በሙሉ አላህ ይፈርጀን አሚንንን🤲🤲🤲
@AliAhmed-n2c
Ай бұрын
አሚን ያረበ
@emawayishgetu2584
Ай бұрын
የአየር ካርታ ማለት የኔ 4 አመት ሆነው በገበሬ የተገዛሀ ነው 😢
@Kareema-r1p
Ай бұрын
ደምሩኝ ያበናት
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
አሚን
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
እስኪ ደምሩኝ ዉዷቸ😢
@Zade-h7p
Ай бұрын
ክብር ለማዳም ቅማም😢😢😢😢
@mazaashtadese1786
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZuzuMosa
26 күн бұрын
ለሙዬ ጀግኒት እንሻ አላህ እኔም ሀገር ስመጣ እንደመገኝሽ ተስፋ አደርጋለሁ 🎉🎉🎉
@AdeyababawAdey
Ай бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን
@feker122
Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@SoloTube-s2m
Ай бұрын
ልኪ ኔሺ ላሙዬ የኔ ማር ❤️❤️❤️
@YemegunshAberq
Ай бұрын
Wow😍😍😍😍
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
ደምሪኝ ዉዷ እመልሳለሁ
@ኩሩሀበሻ
Ай бұрын
እዉነት ነው ለሙ እኔ እራሱ ኬለ ላይ ህገ ዘጥ መሬት ጊዢ ተብዬ ገዝቼ በስንት መከራ ነው ህጋዊ የደረጉት መሬት ከገዘዉት በለይ ነው ነው ህገዊ ለማድረግ የከፈልኩት 😢😢😢
@kierkm5305
Ай бұрын
እኛኮ ችግራችን ህገ ወጥ እንደሆን እያወቅን የምንገዛም አለን እኔ እራሴ አለሁ ፍጣሪ ይረዳኝ 😢😢😢 ሰደተኛ ነኝ አበርታቱኝ እሰኪይ
@ፋዲሻፋሚሊ
Ай бұрын
እንኳንደህናመጣችሁለሙዬአዩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshyemarr8303
Ай бұрын
ደምሪኝ ውድ
@BerhanGebra-tx8xf
Ай бұрын
የኔ እህት ያሁልን ደክምሽ ተፈትንሽ ግን እመንኝ ከስም በላይ እግዚአብሔር ይሰጥሻል እይዘሽ በርቲ😢❤
@raaaameee5304
Ай бұрын
ሽኩረን ምርጥ ምክር❤❤
@YirgeTub
Ай бұрын
Ayii Cara Kiya akasi na godhani😢🤕🤎
@EthiopiaHagere-z4p
Ай бұрын
Egzabhr yimesgen🙏mareti geziche beti seriche gibe Atere cherishiyalo Egzabhr yimesgen
@Tube-nh1fj
Ай бұрын
የኔ ቅን የተምቢየ እማክሽ ዩቱቤ አደጋ ላይ ነው እርጂኝ ብዙ ሰው ስትረጂ አያለሁ
@ekramyoutube-yk8vo
Ай бұрын
አላህ ዛሬ ወግ ደረሰኝ አልሃምዱሊላህ ለምለም ሀዩ አህለን እካን በሰላም መጣቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zahra-የናትዋልጅ
Ай бұрын
ወይኔ ያረቢ አማናህ😊😊😊😊😮😮😮
@yeshyemarr8303
Ай бұрын
ደምሪኝውድ
@ሪምወልየዋ
28 күн бұрын
እኔ ቤተሰብ ተገዙት ቡሀላ ነው ህገወጥ እደሆነ ያወቅኩት አላቅም ነበር ወላሂ ዛሬስ ደከመኝ ለዘመናት የለፋሁበትን ወድሜ ካደኝ አላህ ይካደውና እድሜ ልኩን በድህነት ይሟቅ ያረብ ልጅነቴን ስደት አለቀ ወላሂ በግድ ነው እደሰው ቁሜ የምሄደው💔💔💔💔💔💔 አልሀምዱሊላህ ብቻ ሌላ ምን እላለሁ
@ZuzuMosa
26 күн бұрын
አብሽሪ ዉዴ አሏህ የተሻለዉን ይስጥሽ
@ፈኪ2
Ай бұрын
የስደት እህቶቼ የልባቹህ መሻት አላህ ይሙላላቹ🎉🎉
@Hayryah3
Ай бұрын
የት አካባቢ ነው ቡታጅራ ሆኖ
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
Ай бұрын
ሲጀመር ህግ ወጥ መሬት አትግዙ አሁን ጥሩ አይደለም ግዜው ትንሽ ጨምራችሁ ህጋዊ ነው መግዛት ሲቀጥል ህጋዊ መሬት ወይም ቤት ያለው ይሁን ብቻ ስትገዙ ብዙ ጥንቃቄ ያስደልጋል ምክንያቱም ለሌላ ሸጦት ከሆነ ከባንክ ብድር ተበድሮቦት ከሆነ ያን አጣርቶ ነው መግዛት ህጋዊም ዝም ብሎ መሬት አገኘሁ ብሎ መግዛት አያስፈልግም ማጣራት ስፈልጋል
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
በትክክል
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ አመልሳለሁ
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ አመልሳለሁ
@Walet-mikayeltube-w5o
28 күн бұрын
እኔ አርገሻለሁ መልስ@@እረቂቅ-ሙሉ
@alzeinphone9732
Ай бұрын
ማርበርቺ❤❤❤❤😊😊ለሙ
@vvvffff1290
Ай бұрын
ተመለስልኝአላለችምአደ??????!
@Tihtna-e6f
Ай бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው
@መሬምይማም-በ4ዐ
28 күн бұрын
የኔም ጥያቂ ነው እያለች ነበር
@SewmehonTubeሠውመሆን
Ай бұрын
😢አይ የመዳም ቅመሞች የኛ መጨረሻ ይኸ ነው በቃ😢
@ዱኒያድካምብቻ
Ай бұрын
ዛሬ. ገና. ሰማሁሽ. ወላሂ
@Yenu1tube
Ай бұрын
😢😢😢
@MemeMeme-cl7gj
Ай бұрын
እሺ ለሙዬ እናመሰግናሌን
@HedHed-s8c
Ай бұрын
እውነት ፈተናችን በዛ 😢😢
@SaraAወለተማርያም
Ай бұрын
እናመሰግናለን
@emawayishgetu2584
Ай бұрын
እኔ የዛሬ 4 አመት በገበሬ ነው የገዛሁት 300 ካሬ አጠቃላይ 180.000 ጨርሷሀል ሰላሳ ቆርቆሮ ተሰርቶበት ቆሟል እና ስሄድ ሽጬ ጨምሬ ህጋዊ ለመግዛሀት ሀሳብ አለኝ ለምን መቶ ካሬ አይሆን ህጋዊ ከሆነልነልኝ ለመሄድ 1 አመት ይቀረኛሀል 😢😢
@ስአዲውሎየ
Ай бұрын
እኔም ከገበሬ 400ካሬ 250ሺብርየገዛሁትአለምንአልስራሁበትም መስራትአይቻልምብለው
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
እህቶቸ እንደምንም ብላችሁ ህገወጥ ግዙ እህቶቸ
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
እህቶቸ እንደምንም ብላችሁ ህገወጥ ግዙ እህቶቸ
@zemzem-vn1hx
Ай бұрын
😢😢😢😢😢አይዛሽ❤❤
@ሀዩዪቱብ-ዠ7ፐ
Ай бұрын
ለሙ ጀግና❤❤❤
@MoMo-j1i3y
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@MadeenaHussain
Ай бұрын
ፕላን አልባ ነው የሚባለው ምን ሲሆን ነው
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
ህገወጥ ነዉ መሰለኝ
@ፈትያጉራጌ
29 күн бұрын
ይህው እኔ ባዶዌን ቀረሁኝ አፈርሱብኝ የስደት ድጋሜ 😢😢😢 ሁሉም ውሀ በላው ህገወጥ አትግዙ
@መሬምይማም-በ4ዐ
28 күн бұрын
አብሺሪ የኔውድ የተሻለውን ይስጥሺ ማሪ
@dalal-d9x
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mohammedtselam
Ай бұрын
ሞስሊሞቹው ብኣላህ😢ክርስትያኖቹው በፈጠራቹው 😢1000 ኣስገቡኝ❤🎉
@SaudiSaudi-s9n
Ай бұрын
❤❤❤😂😂😂
@mohammedtselam
Ай бұрын
@SaudiSaudi-s9n ደምርኝ😳🥰
@AylemMrey
Ай бұрын
እኔንም ወሰደውብኛል ሃይቅ ቀቀዋ ሰፈር ገዙች አለቅሸ ትቻለሁ😭😭😭
@ሠአዳአሊ
Ай бұрын
እኔም ሀይቅ ነኝ ህገወጥ ላይ ነዉ የሠራሁት እና ወሠዱብሽ እንደ 😢😢😢😢😢😢እረ ንገሪኝ
@AylemMrey
Ай бұрын
@ሠአዳአሊ አወ እማ😭😭ወስደውታል
@ሂኩነኝ-ጰ5መ
Ай бұрын
እኔም አባቴ ሰቶኝ ልሰራ ነበር ሀይቅ ምን ትመክሩኛላችሁ@@AylemMrey
@AylemMrey
Ай бұрын
@ሂኩነኝ-ጰ5መ ህጋውይ ከሆነስሪ እማ
@ሂኩነኝ-ጰ5መ
Ай бұрын
@AylemMrey የገበሬ ነው
@Tybatube
Ай бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢
@Tamnechdesuyegetalij
Ай бұрын
ufffff ayzosh ine erasu teseqywut yemr ye zare 4 amet honognal esakawun besme azurlgn iyalku eskawun t seseqaywut yemr fexari beije algebagnm le simu zemd biye amgne 😭😭😭💔💔💔wudoche saw atmenu fexar beije yasgebalsh belugn qimomoche ye art amet dikame naw sasibaw wusxe qxl yilegnal 😢😢😢😢isti fexari beijsh yasgebalsh belugn 😢😢
@wollokocha
Ай бұрын
አስመለስኩ ከስሸ ብላ አልነበረደ🤔
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
ደምሪኝ እስኪ እህቴ
@ዘተዋህ
Ай бұрын
እኔ መቼም ህገወጥ አላስበዉም ቤተሰብም አያስገዙኝም ህጋዊ መግዛት ባልችልም ህገወጥ አልገዛም
@Richmahammod
Ай бұрын
Yezare 7 be 300 shi 😮😳betam teblteshal
@Bdhdh-y9o
Ай бұрын
የተቢበጠምነዉ❤የምዎድሽ❤
@BrkaKurma
Ай бұрын
❤😢😢😢😢😢❤🎉🎉🎉🎉
@SaraWorkinsh
Ай бұрын
እነመሰግናለንን❤❤❤
@SOFYe-TIKUYE
Ай бұрын
አደኛ ነኝ ደምሩ🎉🎉🎉
@ወዛምገብረታትዮሰ
Ай бұрын
ድሙሩኝ ድገጋውቸ🎉🎉🎉
@nadarkhan5369
Ай бұрын
ለሙ ተሰተካከሎ በሸማግሌ ሺጣው ሌላመሬት ገዚቻለው አለችኮ
@wollokocha
Ай бұрын
የወሬ አጀንዳ ሲያጡ የተረሳና ያለፈ ወሬ እየደጋገሙ ያደነቁሩናል😊
@MuluTuri
Ай бұрын
😢😢😢😢
@AHIAM-gj3wo
Ай бұрын
የስደት እህቶች አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ደምሩኝ 😢
@fwzyafwzyafofo1016
Ай бұрын
❤❤❤😢😢😢
@abebaalemu9289
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይበላቸዋል ለፈጣሪ ሥጭ
@yeshyemarr8303
Ай бұрын
ደምሪኝ ውድ
@usera2-r9f
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MeronMeron-22
Ай бұрын
😢😢😢😢😢❤አይዛሽ 😢😢😢❤
@yeshyemarr8303
Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@birhan694
Ай бұрын
ወይነይይይ በፀሎታቹህ አስቡኝ እንግድህ መሬት ከገዛሁ ዓመት አሊፎኛል መሬቱ መንግስት ለወጣቾች የስጠ መሬት ነው ነገር ግን ገበሪየው ኣሁን ጥያቅ ኣንስቶ መንግስት በቅ ኻሳ ኣልስጠኝም ቢሎ የገዛሁት መሬት ታግዶብኝ 10 ዓመት በስደት ስለችኝ😢😢😢
@Mimitube6
22 күн бұрын
የኔም ሕግ ወጥ ነው 😢
@saudisaudi5164
Ай бұрын
😢😢❤😢😢
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
Ай бұрын
እኔ ወሳና ላይ ነው የገዛውት ግን እጋዊ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@HassanTube-1
Ай бұрын
Zim beyi iski huletnga atewariw
@ZeytunaZeytuna90
Ай бұрын
ኢልህምዲሊላህ በጥሩ ግጊ 40ሺብረ ገዜቻቼ ለሁ 7አት
@AminaYasin-x1e
Ай бұрын
ለሙ ቡታጅራ ህጋውይ መሬት ባልሽው ዋጋ ካለ ግዢልኝ ፕሊስ
@SghFg-l8j
Ай бұрын
እግድህአታስጨንቁን
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
እህቴ በኮንቦልቻ በደሴ ህገወጥ እየፈረሰነዉ😢
@Medina-b5e
Ай бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ😂
@AlTamkeen-p4t
Ай бұрын
ተመለሰለት አደል
@meseretgashaye7657
Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@yeshyemarr8303
Ай бұрын
ደምሪኝ ውድ
@lemlemtube
Ай бұрын
አያድርስ ነው በጣም ከባድ ነው
@GoogleId-i2l
Ай бұрын
እኔምሁለት ቤት ገዝቻለሁ ግንህጋውይነውአልሀምድድላ❤❤
@yeshyemarr8303
Ай бұрын
ደምሪኝ ውድ❤
@zaharaseid7113
Ай бұрын
ያኢላሂ ከባድ ነው ውድ እህቶቼ እስኪ መረጃው ያላችሁ ዴሴ አድ ቦታ ገዝቼ ነበርና ባዶ ቦታ ስም ማዞር አይቻልም አሉኝ ሴትየዋም ገና ካርታ አላሰራችም ስጋት ላይ ነኝ ዱአ አድርጉልኝ የስት አመት ልፋቴ ነው በህጉ ከሆነ አታገኛትም መካድም ትችላለች አሉኝ የኔ ጥያቄ ቤት ካተሰራ ስም መዞር አይችልም ጋይስ ይቺ ሴት ብትክድስ በህጉ ላገኛት አልችልምን ?እስኪ መርዳው ያላችሁ ፕሊስ
@QatarQat-p2l
Ай бұрын
እንኳን ቤት ሰው ይሙት አይደለም እንዴ ቤት ነው የሚያሳስባቸው በየቀኑ የልጅ እየረገፈ 😂😂😂
@HedHed-s8c
Ай бұрын
አረ አትሳቁ እኛ ልባችን ደምቷል😢😢
@mahaboobadam5611
Ай бұрын
የማህበር ነዉ እኔ የገዙልኝ ጉብሬ
@djry2798
Ай бұрын
የግብር መሬት የራሴ ላይ ከስራሁስ ማለቴ ገና ፕላን አልወጣለትም ግን የግብር መሬቴ ነውቤት ስርቸበታለሁ ይፍርሳል ወይ መልሱልኝ አስራ ሁለት አመት የለፍሁበት ነው
@FatumaYassen
Ай бұрын
መገድ ካገኘዉ ይፈርስል ግን ለዉጥ ይሰጣል መገድ ካላገኘዉ ካርታዉን አሰርተሽ ይፀርቃል
@FatumaYassen
Ай бұрын
አይፈርስም
@djry2798
Ай бұрын
@FatumaYassen መንገድዕንኳ አያገኝውም እዋናው አስፓልት ዳር ነው ሱቅም ከፍቸበታለሁ ግን ገና ስራ አልተጀመረበትም በአላህ ላይ ተስፍ አልቆርጥም
@Hawaii-mi2co
Ай бұрын
የ6አመት ልፋቴ በከቱ ቀርሁ ማለት ነው እደዚህ አይነት ከመጣ እማ
@SifaanSifaqn
Ай бұрын
በግዜ ግብና አስተካክይ
@Hawaii-mi2co
Ай бұрын
ኽረ እህቴ ከሚወራሁ ከሚፈራው ይጠብቀኝ እጂ የኛ ያገር ደሞ መግዳደል አለ እኔ ምንም አልልም ተከዱ ይክዱ እጂ እዚሁ ሆኘ ደውየ አረጋግጣለሁ እስኪ
@yeshyemarr8303
Ай бұрын
😢😢😢
@SifaanSifaqn
Ай бұрын
@@Hawaii-mi2co ድንገት ሄደሽ ብታስተካክይ ይሻልሻል ፈጣር እነሱንም ማጥፎ ከማስብ ይጠብቃቼዉ እጅ ከባድ ነዉ
@BirtukanGetu-w8n
Ай бұрын
ወይኔ የእኔ ባልም ቡታጅራ 400ካሬ መሬት ገዝተን ቤትም ሰርተን ነበር የተንቢ ጉድ ሁነናል😢😢
@yeshyemarr8303
Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Ali-pi8wg
Ай бұрын
እሲ አታስፈራሩን በገባሁ ቁጥረ ፈረሰ ፈረሰ የሚሉት ተወከልቱ الله☝️
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
Ай бұрын
እኔም ደርሶብኛል
@SeeSee-zu5ys
Ай бұрын
እኔከገብሬነዉ የገዛሆት እየሰራዉ ነዉአደስእየተሰራነዉ😢😢😢😢
@ፈንታዩyoutube
Ай бұрын
አቁሚ አትስሪ
@SeeSee-zu5ys
Ай бұрын
ተሰርቶን ሊመረግነዉ ምቱሉያላቹሁ😢😢😢😢😢😢
@DgtggbjSghrvjn
Ай бұрын
አረ ወይኔ እኔ ቡታጀራ ላይ ከባሌ ጋር 3 ቦታ ህገወጥ አለን አላህ የስትር በስ
@Rachoየቡታጀራዋ
Ай бұрын
ቶሎ ሽጣቹ እጋዊ ግዙ ዞሮዞሮ ጣጣ አይለቃቹም
@መሬምይማም-በ4ዐ
28 күн бұрын
እንዳለሺ አይቆጠርም ቶሎሺጨ ማሪ
@alemgood8451
29 күн бұрын
እኔም መላ ስጡኝ ሕገውጥ ነው ከገበሬ ላይ ነው300መቶ ሺ ነው ዬገዛሑት አሑን ዬሱ ሲፈርስበት እኔላይ ቤት ሰራበት አሑን ምን ማድረግ አለብኝ መክሰስ አይቻልሞይ ምስክር አሉ ግን ሕገወጥ ስለሖነ እሑሉም ላይ ችግር ያመጣል አሉ
@Sad-f5i
Ай бұрын
ተፉሲርሽተመቸኝ
@አስያአህመድ-ፀ7ለ
Ай бұрын
እኔ በይሰሜን ልገዛ ነበር ባሌ ግን አይሆንም ብሎኝ ቀውቆ መሥሎይ ተጣምቸው ነበር
@yeshyemarr8303
Ай бұрын
ደምሪኝ ውድ❤
@Aynalem-gn1kj
Ай бұрын
🫶🫶🫶🇬🇭🇬🇭
@hurutaa
Ай бұрын
ደምሩኝ🙏🙏🙏
@beza390
Ай бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ❤
@ዚነትአህመድ-ጐ3ነ
28 күн бұрын
ደምርሩኝኝኝሰሞት
@HiwiTube-ug5wl
Ай бұрын
ደምሩኝ ውጆቼ
@beza390
Ай бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ❤❤❤
@ATSEDEKASSAYA
28 күн бұрын
አንቺም እንደሳራ የማዳምን ቅመምን ምን ታመጣላቹ ብለሻል አንቺም ይቅርታ ጠይቂ አንቺ ዝፍጥ
@makbTubeመቅዲቲዩብ255
Ай бұрын
ደምሩኝ
@makbTubeመቅዲቲዩብ255
Ай бұрын
ዛሬ መጀመራ ነኝ ደምሩኝ🎉
@ekramyoutube-yk8vo
Ай бұрын
ደመርኩ አቸም ደምረኝ ቲጂ@@makbTubeመቅዲቲዩብ255
@beza390
Ай бұрын
ደምሬሻለሁ ቲጂ ደምሪኝ❤
@Walet-mikayeltube-w5o
28 күн бұрын
ደምሬሻለሁ መልሼ
@LuluFamily25
Ай бұрын
የገበሬ ክሆነስ ለምለመልሱልኝ🤔
@ሀናሀናኒ
Ай бұрын
የገበሬ አይቻልም ህገወጥ ነዉ መሬት አይሸጥም በህግ አይቻልም
@ዚነትአህመድ-ጐ3ነ
28 күн бұрын
ተዉደምሩኝ
@Amuጓልክልተኣውላዕሎ
Ай бұрын
ደምሩኝ ቤተሰብ❤
@YirgeTub
Ай бұрын
Ayii Cara Kiya akasi na godhani😢🤕🤎
52:50
መሳጢ ቃለ-መሕትት ምስ መ/ም ከማል ዓሊ መስራቲ ምንቅስቕስ "ይኣክል" ከም'ኡ ውን ዳንኤል ተኽላይ መስራቲ ምንቅስቕስ “ONE NATION”
Hidmona TV
Рет қаралды 6 М.
22:34
ያላቻ ጋብቻ በሀገራችን ብቻ
Temuniguse
Рет қаралды 23 М.
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
1:09:43
ወንድ በጣም እጠላለሁ በገዛ እጄ ኤርትራዊ ነው የማገባው ብዬ ተናግሬ ጉድ ሆንኩ አስቂኝ ቆይታ ከ@SabaEthiotube ጋር
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 101 М.
26:15
በ2025 ለተሻለ ኑሮ, ጤና, በምስጋና! የደስታ ምንጭ: የጭንቀት መፍትሄ! How to be thankful and the benefits of thanksgiving!
Ethiopian Beauty
Рет қаралды 2,6 М.
25:01
ረዱ እየነዳች ከተማ ወስዳ ጋበዘችኝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 68 М.
47:12
ባል እና ሚስት ፊት ለፊት ተፋጠጡ! የአራቱ ልጆች አባት ማን ይሆን? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 238 М.
28:11
አገባሻለሁ ብሎ ከአረብ አገር ያስመጣት ወንድ መጨረሻ
Yaz Entertainment
Рет қаралды 67 М.
13:22
💰 ኧረ አሳበደችኝ የምር ቆይ ምን አጠፍሁ😭😭
ቸሩ ቲዩብ cheru tube
Рет қаралды 26 М.
1:17:10
አልተኛ አለችኝ በሚል ሞግዚቷ የ 5 ወር አራስ ልጄን አረቄ አጠጣቻት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 146 М.
19:25
ግዜው የኦሮሞ ነው ?
አያ ጅቦ OFFICIAL 2
Рет қаралды 984
41:44
ያፈቀርኩት ወንድ ከእኔ ይልቅ አይፎኔን አገባ::ባለ ታሪክ ብዙነሽ ረታ
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 22 М.
51:15
ማርቆስ እና ሄለን የተለያዩበት ምክንያት
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 98 М.
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН