Yidnekachew Birhanu "Weleta"

  Рет қаралды 158,843

Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ

Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ

Күн бұрын

Пікірлер: 90
@መአዛ-ኘ8ደ
@መአዛ-ኘ8ደ 3 жыл бұрын
በቃ እኮ ተረጋግጧል ከዚህ ሰው የማይለቅ ፍቅር አለብኝ አቤት ድምፅ የሆነ የሚፈስ ውሃ ነው ይድኔያችን አንበሳዬ
@saramehari5328
@saramehari5328 3 жыл бұрын
ብትችል የድሮ ሙዚቃዎች ሁሉ በድጋሜ ብትዘፍናቸው እንዴት ደስ ይላል።
@ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ
@ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ 3 жыл бұрын
የሚገርም ድምፅነዉ😘😘😘😘ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር🇪🇹😥
@ኢዮሲያስ12
@ኢዮሲያስ12 3 жыл бұрын
👍👍👌👌 አትጉደል ኪሴ ትዝበት አታውለኝ ለዘዝህ እራሴ። የሱባለው ዘፈንን አሰታወሰኝ
@alemneshbekele5463
@alemneshbekele5463 3 жыл бұрын
ምርጡ ሙዚቀኛ ኢትዮጵያዊይ ብየሀለሁ ይድኔ ድምፀ አማላይ 🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@abyssiniaethiopia429
@abyssiniaethiopia429 2 жыл бұрын
ከኤፍሪም ሌላ ደግመህ ዝፈንልን ድምጽ እማ ካንተ በላይ ነው የምታስብለው ይህን የመሰለ ድምጽ ይዝክ እስከዛሪ ድረስ የት ተደብቀህ ነው ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zgbcturkey9960
@zgbcturkey9960 2 жыл бұрын
Ohh god bless him bro ye Eritrea ye tzta music mesele ይመች ወዳጄ
@Meazazeyede8624
@Meazazeyede8624 3 жыл бұрын
ኧረ በስመአም መብረቅ ድምፁን ደገመው ይሔን እየሰሙ እንቅልፍ ለጥ ማለት ነበር....የኔ 1ኛ ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘😘😘
@kntattube7324
@kntattube7324 3 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ እንሁን
@lobabaalibaba399
@lobabaalibaba399 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል በርታ ወንድሜ
@GT-ve1wy
@GT-ve1wy 3 жыл бұрын
It’s beautiful! More please....
@Ethiopianr2005
@Ethiopianr2005 3 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ እንደኤፍሬም ታምሩ ዜማን ማስታመም የሚችል ዘፋኝ ትንሽ ማዲንጎ አፍወርቅ ካልሆነ በቀር ሌላ የለም ነበር። ይድነቃቸው ግን ኤፍሬምን መተካት የሚያስችል ብቃት አለው።
@amenyemeryamelij2781
@amenyemeryamelij2781 3 жыл бұрын
Wowowow demetse batami new yemayamro
@yd_2012
@yd_2012 3 жыл бұрын
You have a lovely voice❤️ please upload more music on KZbin so I can listen your music all day long. Pleaseeeeeee🙏
@kntattube7324
@kntattube7324 3 жыл бұрын
ሰላም
@saraansani9925
@saraansani9925 2 жыл бұрын
Mpp
@Semu-75
@Semu-75 2 жыл бұрын
@@saraansani9925 QQ
@Semu-75
@Semu-75 2 жыл бұрын
@@saraansani9925 Q
@tigisthabtemariam5473
@tigisthabtemariam5473 3 жыл бұрын
Bisemawu bisemawu alreka alkugn mamma mia grazie 🇪🇹♥️
@habeshaw3d
@habeshaw3d 3 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ይድኔ👏 ባክ ግራውንድ ከፒያኖው/ኦርጋኑ ውጪ ያለው የወፍ ጩኸት የሚመስለው ጫጫታ አብሮ አይሄድም ባታካተው ጥሩ ይሆናል!
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 жыл бұрын
Amazing voice, so beutifull 👍
@crosspowertransportationin2288
@crosspowertransportationin2288 3 жыл бұрын
Bizu bizu sira nege zare ayidelemna Great jobs
@fikirfikir1541
@fikirfikir1541 3 жыл бұрын
Gobez neh wendime tebarek ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@raheluae8262
@raheluae8262 2 жыл бұрын
እድነቃቸዉ ምወድህ የማከብር አድናቂህ ነኝ ሙዚቃወችህ ምርጫወቼ ናቸዉ ይመችህ ሰላምህ ይብዛ 😍😍😍💚💛❤
@cokeg9339
@cokeg9339 3 жыл бұрын
Mr. Golden voice 😘😍😘😍
@samiosman4215
@samiosman4215 3 жыл бұрын
Wow nice music 👏👏👏👏
@serraart5995
@serraart5995 3 жыл бұрын
ትችላለህ ለጆሮ በጣም ደሰ ይላል
@Fre721
@Fre721 3 жыл бұрын
Wow wow 😳 you have an amazing voice!!
@kntattube7324
@kntattube7324 3 жыл бұрын
ዋው ውንድሜ ድንቅ የተፈጥሮ ጸጋ ነው ያለክ
@birtukangadisa3301
@birtukangadisa3301 Жыл бұрын
እኔኮ ነግሬህ ነበር በጣ ም ነዉ ደሥ የሚለዉ 🎉
@battyyone9974
@battyyone9974 3 жыл бұрын
ኡፍ ቃል አጣውለት ለዚ ችሎታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው 😍😍
@Makuye
@Makuye 3 жыл бұрын
I am happy that you can replace the lovely Ephrem Tamiru. So lovely so breathtaking voice you have got. 👍👌💚💛❤️
@yapiethiopia3936
@yapiethiopia3936 3 жыл бұрын
جججججطح⁰
@nadizeezee6727
@nadizeezee6727 2 жыл бұрын
ያምራል ዉድ ጋዜጠኛዉ
@hamdanalmazme8821
@hamdanalmazme8821 3 жыл бұрын
ዋው ትችላለህ እኮ ትመቸኛለህ😍
@addisalem110
@addisalem110 3 жыл бұрын
dagem Efiram Tameru ....................ufff arife new
@kiditame2579
@kiditame2579 2 жыл бұрын
Zare ken mulu yantrn musica say nw mewlew ewnt tasgermalhi ftari yagzhi
@feventirunehfeven7780
@feventirunehfeven7780 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በርታ በዚህ ቀጥል
@seblehabtu9214
@seblehabtu9214 2 жыл бұрын
wow teseto eko mulu nwe dess emile nwe......
@helenk8725
@helenk8725 3 жыл бұрын
አቤት ድምፅ 💕💕💕💕
@chiroadem1311
@chiroadem1311 3 жыл бұрын
Dessss tilaleh🤩🥰🥳💐💕
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 жыл бұрын
ይድኔ እኳን ሰላም መጣክልኝ ምርጤ ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠክ አቤት ድምፅ እደውሃ ይንቆረቆራል ወደ ውስጥ በርታል ኡፍ በጣም ውስጥን ይነካል በዛላይ ልስልስ ያለ ዜማ ውስጤን እረበሸኝ ይመችክ ይድኔ ብዙ እጠብቃለን ቢጎድል ጓዳ ማጀትህ እርሾ ቢጠፋ ከቤትህ ተወጣው አትሂድ ከሰው ሆድህን ሆድ አታስብሰው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tsehaygebrale3801
@tsehaygebrale3801 3 жыл бұрын
Wowww🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️
@ahnettalete8146
@ahnettalete8146 3 жыл бұрын
Bravo yedene
@salamenyew6950
@salamenyew6950 3 жыл бұрын
Betam yamral
@kakidantadess3644
@kakidantadess3644 3 жыл бұрын
ወይ ወይ ወይ ይድነቃቸው የኔ ምርጥ
@ኦሮሞነኝበሄርየማልጠላ
@ኦሮሞነኝበሄርየማልጠላ 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና በርታ
@slam1281
@slam1281 3 жыл бұрын
ዋው ድምፅህ
@አለማየሁገሠሠ
@አለማየሁገሠሠ 3 жыл бұрын
ውይይይይይይይይይይይይ መጣ ደሞ ሊሰውረኝ ልቤን አንጀቴን ሁሉ ነገሬን ስውር የኔ ሙሉ የኔ ምን ልበልህ .....ድምፅህ ጅረት ሆኖ በ ውስጤ ፈሰሰ ....ኧረ ተወኝ ግን
@mahletabbe9727
@mahletabbe9727 3 жыл бұрын
Tewtaw athid kesew hodihn hod atasbisew !!!!
@khalidlire9289
@khalidlire9289 3 жыл бұрын
ወይ ይድኔ ምድያዉን ትችለለህ በልዩ ድምቀት
@MsAlyshaluv
@MsAlyshaluv 8 ай бұрын
Des sitil. Love you
@yayaayele2128
@yayaayele2128 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ
@Emaaa2140
@Emaaa2140 3 ай бұрын
Woooooooow. 💯
@mohammedalbourei9853
@mohammedalbourei9853 3 жыл бұрын
Very nice and best voice
@angatualthaed6429
@angatualthaed6429 3 жыл бұрын
Woww😍
@meazachedo5854
@meazachedo5854 3 жыл бұрын
Wooooo 😍❤️
@masserta1948
@masserta1948 3 жыл бұрын
የምሽት ትውውቅ የሚለውን እንጠብቃለን በብቃት ላይ አናወራም ምክንያቱም አሳምነህናል እና ደሞ አልበም ልበል አልኩ
@0913959332
@0913959332 3 жыл бұрын
ይድኔ አሪፍ ነው!!
@munaidris8990
@munaidris8990 3 жыл бұрын
Love it !!!!
@senaitalemu9932
@senaitalemu9932 3 жыл бұрын
Wow wow 💕💕💕💕💕
@helenyabu5728
@helenyabu5728 3 жыл бұрын
አቤት ተሰጦ
@aminaawole1531
@aminaawole1531 3 жыл бұрын
Berta gobezzzzzzzz
@kentimancy
@kentimancy 3 жыл бұрын
It's LIT
@fekerfeker7968
@fekerfeker7968 3 жыл бұрын
Woww😍😍
@mousacell4862
@mousacell4862 3 жыл бұрын
W😍😍😍😍👍😭😭😭wwwwwww
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 3 жыл бұрын
wow wow
@TurkishDramaForYou
@TurkishDramaForYou 3 жыл бұрын
so cool.....
@aduadu9102
@aduadu9102 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭wow wow
@MekonenWudu-zb9tq
@MekonenWudu-zb9tq 11 ай бұрын
ኤፍሬም ነውኮ
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 3 жыл бұрын
በረታ ትችላለህ
@elatube6606
@elatube6606 3 жыл бұрын
❤❤❤❤
@sagnimama9631
@sagnimama9631 3 жыл бұрын
Yidne tichilaleh
@zadalbchew2231
@zadalbchew2231 3 жыл бұрын
ኦህህህህህህ
@ቃልነኝጎንደሬዋ
@ቃልነኝጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
👌👌👌👌😘😘😘😘
@sammohammed9794
@sammohammed9794 3 жыл бұрын
Tainana edma yesth
@ገኒሀበሻዊት
@ገኒሀበሻዊት 3 жыл бұрын
የሚሰጠው በምክንያት ነው ሁሉንም አሟልቶ ሰቶሀል ማለት ይቻላል
@nashihg7867
@nashihg7867 3 жыл бұрын
ጎቦዝ ሞዚቀኝ ነው ነጻ ሁኖ ነው የሚዘፍነው እኔ ሞዚቃው በጣዕም ነው የሚውደው
@abebechbogale8907
@abebechbogale8907 3 жыл бұрын
Wooooo
@እሙእሙ-ኀ2ጰ
@እሙእሙ-ኀ2ጰ 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@medhanetesfagabr2407
@medhanetesfagabr2407 3 жыл бұрын
👍👍👍😍😍👍👍👍
@titiabebe4310
@titiabebe4310 3 жыл бұрын
Yete Neberk,?!
@naajanojaa7
@naajanojaa7 3 жыл бұрын
አቤት ድምፅ ሰጦህ አል
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
የኤፍሬም ዘፈን ስትዘፍን ስያርብሕ ቀጥልበት አንተ ከነመልክሕ ቁመናሕ ሑሉ አንድ ቤተስቤ አለ እሱን ትመስላለሕ
@ethioplazalelamitanure3757
@ethioplazalelamitanure3757 3 жыл бұрын
Tkikali
@yayaayele2128
@yayaayele2128 3 жыл бұрын
በቃ
@ቤቲነኝአባቴንናፍቂ
@ቤቲነኝአባቴንናፍቂ 3 жыл бұрын
ስንስክራይብ አደርጉኝበእግዚአብሔር
@GenetBatiru
@GenetBatiru Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Yidnekachew Birhanu best collection amharic songs
16:55
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 261 М.
#Bireman #Newyear #Teamir Gizaw #Bebaytewar Gojo
6:36
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Chera Chera ( Nadan Nadan ) - Alim Qasimov & Alireza Ghorbani
5:27
Alireza Ghorbani
Рет қаралды 2,3 МЛН
የ ይድነቃቸው ብርሃኑ ሙሉ ስራዎች Yidnekachew Birhanu Full Songs
39:57
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 273 М.
Yidnekachew Birhanu-Tizetan Felega-ይድነቃቸውብርሃኑ-ፍለጋ-Official Tizeta Music 2025/2017
9:01
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 50 М.
Yidnekachew Birhanu-ሙሉ ስራዎች-Non Stop Ethiopian New Music 2024
47:18
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 220 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН