ዪርዲ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤቴ መጣች ❤

  Рет қаралды 146,751

haileye royal

haileye royal

Жыл бұрын

ዶሮ ሰርታ አስታመመችኝ 🥺

Пікірлер: 724
@mullagupig5756
@mullagupig5756 Жыл бұрын
በስደት ላይ 4 አመቶ ነው ያሠብኩት ቀርቶ ያላሠብኩት ነው የሚሆንብኝ እስኪ ውዶችየ ያሠብሽው ይሳካልሽ በሉኝ 😭😭😭😭
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@user-td6kx8ch5l
@user-td6kx8ch5l Жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ማማየ
@Rehmamare3026
@Rehmamare3026 Жыл бұрын
አብሽሪ አሏህ ያለው ነው እሚሆነው አሏህ ኸይሩን ነገር ይወፍቀን
@Tigst-mu4ub
@Tigst-mu4ub Жыл бұрын
እረ ማሪያምን እኔም ጭራሽ ለራስሽ እሚለኝ የለም 😭
@rihanaseid3450
@rihanaseid3450 Жыл бұрын
አይዞሽ😢😢😢😢
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te Жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቸ ስትል በጣም ደስ ትለኛለህ ለሰው ክብር አለህ ውለዱ ክበዱ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤❤
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl Жыл бұрын
SAW SAW SAW❤❤❤❤❤
@Danish-pz3pl
@Danish-pz3pl 10 ай бұрын
s a w
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
ስታምሩ ፈጣሪ ከናንተጋር ይሁን አይ❤❤❤ አምላኬ ሆይ የኛ በሰዉ ሀገር ለምንሰቃዬዉም ልክ እደናንተ አይነት ፍቅር ሰጥቶን ከምንወደዉ ሰዉጋ ዘና ለማለት ያብቃን
@ahahahaha2122
@ahahahaha2122 Жыл бұрын
አሜን😢
@user-qz4xz7ob1b
@user-qz4xz7ob1b Жыл бұрын
አሜን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@ahahahaha2122 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@user-qz4xz7ob1b ደምሪኛ
@Saif-dh3rl
@Saif-dh3rl Жыл бұрын
አሚንንንን
@tsige21
@tsige21 Жыл бұрын
❤❤❤ሀይልዬ ቶሎ አግባት💍💜💞 ፍቅር እና ቡና ትኩስ ትኩሱ ነው ይባላል 😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ 💋
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Жыл бұрын
😂😂😂😂እውነት ነው
@meer6395
@meer6395 Жыл бұрын
Like new
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Жыл бұрын
እውነት ነው 😂😂😂😂❤❤❤
@qaalkidantube4146
@qaalkidantube4146 Жыл бұрын
Ewunat new 👍
@firemoges7985
@firemoges7985 Жыл бұрын
እኔ ለራሱ የህማማትን መጽሐፍን ለማንበብ በጣም ጓጉቻለሁ ዲ/ሄኖክ ኃይሌ ያዘጋጀውን🥰
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Жыл бұрын
የምወዳችሁ ጥዶች የመዳም ቅመሞችዬ ከወረት የፀዳ ንፁህ ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን ❤❤❤❤❤❤
@user-un2qs6yx1z
@user-un2qs6yx1z Жыл бұрын
አሚንያረብ🎉
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
አሜን
@user-hp5wh6gs8k
@user-hp5wh6gs8k Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@kiyasulubo37
@kiyasulubo37 Жыл бұрын
አሜን❤❤
@tehayeteshemap-kl9hp
@tehayeteshemap-kl9hp Жыл бұрын
አሜንንንንንንን😭😭😭😭😭😭
@user-to2tg3cp3x
@user-to2tg3cp3x Жыл бұрын
ወለሂ ስወደቹ አለህ ማልከም ፍቅሪን የሞለበት ኑሮ ይስጠቹ
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ዮርዲ እና ሀይልዬ ምግብ አልጋ ላይ አትብሉ ደግሞ የአልጋ ልብሱ መስቀል አለበት ባተጠቀሙት መልካም ነው። ሀይልዬ ጎበዝ አባቢ በመሆንህ አመሠግናለሁ ህማማትን ስለጋበዝከን መንፈሳዊ መፃህፍቶችን አብብ የበለጠ ሀይማኖትህ ላይ ትበረታለህ ዮርዲንም ጋብዛት የማንበብ ልምድ እንዲኖራት በተረፈ በርቱ ።መንፈሳዊ ቦታዎች እየሔዳችሁም video ስሩ👏❤❤
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
ሀይልዬ በፊት በፊት ታሳዝነኝ ነበር አሁን ግን ይወርዲን የመሰለኝ ቆንጅዬ ሚስት ስላገኝህ ደስ ብሎኛል ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ
@hayte4896
@hayte4896 Жыл бұрын
ሀይልዩ ማን መረቆህነው ይችን የመሰለይ ቅመም ጀባ የተባልከው አጥብቀህ ያዝ😍😍😍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤❤
@salam9960
@salam9960 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደመጣችሁ አንድ ነገር ሊናገር ፈልጌ ነው መሰቀል ያዉ የአልጋ ልብስ ተክልክል እና እናትም ይህንን ባታድረጉ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ካጠፍሁ ይቅርታ 😢😢😢😢😢😢😢
@user-gj4to4em2n
@user-gj4to4em2n Жыл бұрын
ትክክል ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@user-gj4to4em2n ደምሪኝ ❤❤
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki Жыл бұрын
ትክክል
@user-do9fx9pl9b
@user-do9fx9pl9b Жыл бұрын
።❤
@hayte4896
@hayte4896 Жыл бұрын
ዛሬማ አለ ነገር አልጋላይ እኔ በፍቅራችሁ ልሞትነው ብዙ ለምን ትጠፋላችሁ ዪወርዲዪ የኔ ቅመም❤❤❤❤ ይቶቡን በሁለታችሁም አርጉት ተጋቡ🎉🎉🎉
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤❤❤
@Tigst-mu4ub
@Tigst-mu4ub Жыл бұрын
😂😂😂ያው አይቀር 😛
@rozatefera801
@rozatefera801 Жыл бұрын
ያው ነው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@rozatefera801 ደምሪኛ❤
@hayte4896
@hayte4896 Жыл бұрын
@@Tigst-mu4ub እኮ ከካሜራ ጀርባ እደምናቀው ነው 😀😀😀
@butukaniketuu
@butukaniketuu Жыл бұрын
የኔ ውዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ እኛንም በሠላም ወደሀገራችን ይመልሰን እደናተ አይነት ፍቅር ያድለን ❤❤❤❤
@user-ee8ob6fj4c
@user-ee8ob6fj4c Жыл бұрын
በመጀመርያ የእግዚአብሔር ሰላምታ ከሁላችን ጋር ይሁን በመቀጠል ከይቅርታ ጋ የምንጣፉ ምስቀል ብታነሱ አርፍ ነው ብተረፈ ፍቅራቹ ለዘላልም ይኑሩ
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
✅❤
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
እውነት ነው በየ ከነቡ በየ ብፌው በየ ጠረንፔዛው በየ አልጋው ያነጥፉታ ግን ማስታዋልን ያውርድልን ነው።
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
በትክክል አልጋ ላይ ነዉር ነዉ
@yetinawondimu
@yetinawondimu Жыл бұрын
ወይኔ ሀይልዬ ግን ነገረኛ ነህ ጭራሽ ብሶብለል😂😂😂😂😂😂😂" ዮርዲ ትግስቱን ይስጥሽ😂 በጣም ታምራላችሁ😘😘😘
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
ሀይልየ ምግብ ተባርኮ ለሚስት ይጎረሳል በመጀመርያ ላይ ዬወርዲ የኔ ማር ፍቅራችሁ ይባረክ ደሞ አድም ቀን ብለህ አትደብድባት❤❤🎉😂
@hanaetp9577
@hanaetp9577 Жыл бұрын
ዋዉ የእውነት በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው እንደተከታታይ ድራማ ነው የምጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alemazutbe
@Alemazutbe Жыл бұрын
የምር ሀይልየ ትልቅነትን ያሥተምረኛል ዮርዲ የኔ ውድ በፍቅር ኑሩልኝ😘😍🤗
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@naemawelo2855
@naemawelo2855 Жыл бұрын
ዋው ግን ለህሉኳ ክብር ይኑራችሁ ከአልጋላይ ወረዱና ብሉ
@mohamadhoi7503
@mohamadhoi7503 Жыл бұрын
በርቱ ጠክሩ ግን እህል ክብር አለው ለሚደያ ብላችሁ ጭራሽ አልጋላይ ይደብራል በሠው ሀገር የምንከራተተው ለህል ነው ክብር ይኑራችሁ
@MHMADUacun-qk4rr
@MHMADUacun-qk4rr Жыл бұрын
ሃይልየ አላህ ያሽርህ ወድሜ ከይቅርታጋ ይወርድየ ሱሪአያምርብሽም የኔእህት ጠልቸሽ አይደለም ቀሚስ በጣም በጣም ያምርብሻል እሽውደ በተረፈ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ጤናጋ
@user-mm9wh8th5x
@user-mm9wh8th5x Жыл бұрын
ዮርድዬ የኔ ምንጥ ልጅ ሳበላው ሞያሽ ይናገራል ኛሚ ነው የተባነከ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ ኮ ማርያምን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደሞ እንዲ ቅብጠት ስጨምሩበት ስታምሩ ሀይልዬ ፈጣሪ ይማርህ
@bokkedan6021
@bokkedan6021 Жыл бұрын
መስቀላችን ይከበር ቀይር😢😢😢😢😢
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Жыл бұрын
እየው በተክሊል ነው የምንጋበው ብላችሗል ያለዛ አይናችሁን ነው የምናጠፋው ቤቱ አትምጭ ሰይጣን መጥፎ ነው ነግሬያችሗለው ግን በጣም ነው ውደድድ ቪድዮአችሁን ሁለት ቀን ነው የፈጀብን ለማየት አዴስ ሰብሰክራይብአችሁ ነኚ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ቀበጦች ይመቻችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤ ሀይልዬ ይማርህ 🥺
@buzyeediribaa5309
@buzyeediribaa5309 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ሁለታችሁም ሰታምሩ እኮ ወላሂ ሰርአት ያላችሁ ከብር ያላችሁ ናችሁ ❤❤❤
@rebuniatnafu2868
@rebuniatnafu2868 Жыл бұрын
ናሂ ለካ የእናትህ ውጤት ነክ ዋው ውብዬ እድለኛ ነሽ ጥሩ አማት አለችሽ ፈጣሪ ዕድሜ ጤና ይስጥልን🙏🙏 🥰🥰🥰
@tewahdohaymanote
@tewahdohaymanote Жыл бұрын
ዮርዲ ቆንጆ እርጋታዋ ደስስ ትልኛለች፡ሃይሉየማ ወንድሜ ቁርጥ መልኩ handsome boy
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
ስውዳችሁ ሁለታችሁን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 2 ቆንጆዎች 🙏🏽🙏🏾🌹♥️👍👍🏽✅
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@stube3784
@stube3784 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራች አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ የስደት እህቶች ❤❤❤
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
ዮርዲዬ በጣም ነው ደስ ምትለው ሀይልዬ ፈጣሪህን አመስግን 🥰🥰🥰
@eexx5392
@eexx5392 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ግን አልጋላይ ተሁኖ አይበላም ለግድሁ በተረፈ ተባረኩ
@KebronGirmay
@KebronGirmay 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zemzem69
@zemzem69 Жыл бұрын
የኔ ፍልቀልቅ ደሥ ሥትል❤🥰🥰🥰🥰 ታምራላቹ ባልሽ ወንድሜን ይመሥላል 🥰🥰🥰
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
ስታምሩ ማሻአላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
የምወዳችሁ የኔ ባለሞያ ዶሮ ሰራሸ ❤❤❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
በጣም ነው ደሰ የምትሎት እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KebabushRibo-qq6nf
@KebabushRibo-qq6nf Жыл бұрын
ሃይልየ እንከን ደስ አለህ ዮርድን ቤትህን ወሰድካት ግን ምንም አልተመምክም ጨወተችሁም ደስ ይለል
@rukiya7187
@rukiya7187 Жыл бұрын
ዶሮወጥእየበላሁነዉ እኔም ያየሆችሁ ሱበሀናላህ❤🎉 ሀይልየ አላህያሽርህ
@HuaweiY-hs9ch
@HuaweiY-hs9ch Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ግን ስጋ አልወድም ያለውን ልጅ ታው ተባበሩኝ እደኔ አምሳያ አጥቸ ነበር ገና አገኘሁ መሰለኝ ውሀ አጣጨን😢
@youtbe2754
@youtbe2754 Жыл бұрын
ሀይልዬ እግዛብሄር ይማርክ ደሞ ስታምሩ አለያቹ❤❤❤❤❤❤
@elsaa-vq1wt
@elsaa-vq1wt Жыл бұрын
ድጄ ተመችቶኛል ዶሮ አልወድም አላልክም እና ወፍ ነው የምትወደው እኔ ልምጣ አይ ሞያ ሽታው ብቻ ይበቃል 😂😂😂😂
@Tig12342
@Tig12342 Жыл бұрын
ወይኔ የወርዲ ታድለሽ ኃይልዬ ንጱ አፍቃሪ ማግኘት ችግር በሆኑበት ዘመን እንዲ አየነት ማግኘት መታደል ነው
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
የኔ ማር በጣም ትሁት ልጅ ናት ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛ
@riyanayoutube_2545
@riyanayoutube_2545 Жыл бұрын
ማሻአላህ አልላህ ይጨምርላቹ የኔ ዉዶች ፍቅር ናቹ አልላህ ይማርክ አብሽር ለከር ነው ሰላም ፍቅር አደነትን ላሃገራቺን መልካም ጊዜ 😍😍😍🌷🙏
@hayte4896
@hayte4896 Жыл бұрын
አንዲ ሰው 10ግዜ ላይክ ማርግ ብችል ባረኳችሁ ደስስስ ባለኛ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤❤
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 Жыл бұрын
ፍቅራችሁ ብዝት ይበልላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Mare Allah yadakalesh enim chger lay nege duea argileg
@user-ce4vf6vm9j
@user-ce4vf6vm9j Жыл бұрын
ፈጣሪይማርክአይልየ የወረዲምረጥጎደኛነሸ በረቺ
@hayatalain7557
@hayatalain7557 Жыл бұрын
ዛሬአደኛነኚ ላይክአሪጉኚስቲ😂😂 ሰላማችሁይብዛያገሬልጆች ስወዳችሁኮ እናተ እብዶች❤❤❤❤❤❤😊😊
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@user-jf7ut6sz1g
@user-jf7ut6sz1g Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች በሰደት 10 አመቴ ነው ሀገር መግባት እፋልግና ያሰብኩት አይሳካልኝም እሰኪ ዩቱቤን አሳድጉልኝ እኔም በሀገሬ ላይ ሁኞ መሰራት እፉልጋለሁ❤❤
@user-xx5tn9ke8z
@user-xx5tn9ke8z Жыл бұрын
ውቦች እንኮን ደና መጣቹ ስታምሩ
@mesibedru8671
@mesibedru8671 Жыл бұрын
ዮርዲን ሳይ እራሴን ማይ ነው ሚመስለኝ ልክ እንደኔ ነው ሚያረጋት የምር ❤❤❤❤❤
@mekkyajo588
@mekkyajo588 Жыл бұрын
ወላሂ ደስ ስትሉ አይለያቺሁ❤❤❤😂
@mahamedahimad
@mahamedahimad Жыл бұрын
ጥምረታችሁ ደስ የሚያሰኝ ነው ነገር ግን እኔ ሁሌ ልከታተላችሁ ፍላጎቴ ነበር እና ትንሽ በስራ ቢዚ ስሆን ይለኛል ስለዚህ መልሼ ለመልከት ይዘበራረቅብኛል እና ለዚህ ደግሞ መፍትሄ ሊሆን ይችላል ብዬ ያሰብኩት በቁጥር ብታደርጉት ቢያልፈኚም ተመልሼ ለመመልከት ይረዳኛል
@user-qu6eg7es6s
@user-qu6eg7es6s Жыл бұрын
አልጋ ላይ ምግብ ይበላል እደ🙄 ለማንኛውም በርቱ🙏💓
@zekiyatube954
@zekiyatube954 Жыл бұрын
እነሱስ አልጋ ላይ መብላትን ፈልገው ይመስልሻልን? ጠባብ ይሆናል ቤቱ ለዛ ነው የሚሆነው እንጂ ሳለ ካለ እዛ ላይ ይቀመጡ ነበር አላህ ሰፊ ቤት ሰቶህ አንድ ላይ ሁናች የሚትኖሩ ወልዳችሁ ከብዳችሁ የምናያችሁ ያድርጋችሁ ጤናም ሀብትም ከረጅም እድሜ ገር ተመኘሁላችሁ
@rak7888
@rak7888 Жыл бұрын
​@@zekiyatube954አሰተዋይ😘😘😘😘
@tamatama3276
@tamatama3276 Жыл бұрын
ህጅ አላለትም 😂አይ ሀይልዬ የምር ፍቅር የሆንክ ልጅ ለማነኛውም ከልብ ነው የምወዳችሁ😍💟💟💟💟💟
@mekihabeshswit3456
@mekihabeshswit3456 Жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች በዱአችሁ አስቡኝ ጭንቅ ብሎኛል
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te Жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ ሆደ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤አላህ ይማሪኝ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@kinze-qu9te ደምሪኝ ❤
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te Жыл бұрын
@@sebelyoutube ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቀን ውዶችዬ
@persistence.3322
@persistence.3322 Жыл бұрын
ውይ ዬሪዲዬ ስወድሾ ❤❤❤ ጠፉ ስል
@mimomimo1489
@mimomimo1489 Жыл бұрын
የኔ ውድ ያሰብሽ አደለም ያላሰብሽውም ይሁንልሽ መሰደድ ከባድ ነው
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ ወይ ሀይልየ ቦርሳን አስሶ ዉጭ አላለም ዉይ ወይ ጨጓርየ
@abelpublictube7197
@abelpublictube7197 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤ ታምራላቹ❤❤❤ዮር@ሀይሌ
@amaamm7487
@amaamm7487 Жыл бұрын
ሀይልዬ እግዚአብሔር ይማርህ
@malikmajid2034
@malikmajid2034 Жыл бұрын
ስታምሩ ❤❤❤እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ደስ ብሎኛን ግና ታድጋልስችሁ እሽ እያየናችሁ ebs ትቀርባላችሁ በርቱ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@unnimadathil3794
@unnimadathil3794 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ሀይልዬ
@ida939
@ida939 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶቸ❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤❤
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
ሀልሻ እግዚአብሔር ይመርህ ዮርዲ ተከባከቢው
@user-mm9wh8th5x
@user-mm9wh8th5x Жыл бұрын
ሐልዬ ምነው ቆሌዋን ትገፍ ተው ፍቅር ናት ልጅቷ❤❤❤
@miratibalay
@miratibalay Жыл бұрын
ፍቅረቹ ብዝት ይበል ዮርድ እከንም ገበሽ ይመቸቹ❤❤
@WafaWafa-nz3kb
@WafaWafa-nz3kb Жыл бұрын
የኔዉዶች ፍቅራ ችሁን ያብዛላችሁ ስታምሩ💗💗💗💔💔💔❤❤❤❤
@MeronAhade-os5he
@MeronAhade-os5he Жыл бұрын
ሀይልዬ ፈጣሪ ይማርህ
@sikosilo3925
@sikosilo3925 10 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ♥️
@gezahagnshemeles2320
@gezahagnshemeles2320 Жыл бұрын
ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤
@hanaaesrase9166
@hanaaesrase9166 Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶችዬ ኧረ ግን እየጠፋችሁ አታስጨንቁን❤❤❤❤
@bbbbb4185
@bbbbb4185 Жыл бұрын
❤❤❤..tmralchu fetari aeylyachu
@meazafisha115
@meazafisha115 Жыл бұрын
ዬርዲ የኔ ውድ የዋህነትሽ ልጅነትሽ ደስ ይላል
@giftgift7210
@giftgift7210 Жыл бұрын
Egziabiher yimark yene wundm yordiye lbam set
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤የምወዳችሁ ሀይልዬ አሸግዚያበሸሄር ይማርሀህ
@user-dp2dn2jc2e
@user-dp2dn2jc2e Жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ❤❤😂
@user-xc9qf9sz4z
@user-xc9qf9sz4z Жыл бұрын
ዳግም በሙሉ ቀሚስ እደምናይሽ ተስፋ አለን ሀያልየ እግዚአብሔር ያማርህ
@negashdesta5679
@negashdesta5679 Жыл бұрын
ሰላም ለሁላቹም ሃይላችን እግዚአብሔር ይማርህ ፍቅራቹን ይባርክ
@meazafisha115
@meazafisha115 Жыл бұрын
ግበዞች ናችሁ የምታወጡት ቃላት ከውስጥ ኤዲት ስታረጉ እዲገባ የማትፈልጉትን ማውጣታችሁ ለተከታያችሁ ያላችሁን ክብር ያሳያልና ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ ውድድድድድ
@Tigst-mu4ub
@Tigst-mu4ub Жыл бұрын
አወ የኛ አባል የናቶች እና የልጆች አመጋገብ በጣም የምወደው fb የወደድኩት በዚ ጉርብ ነው በተለይ ቀልድ በዛላይ ኮማቾች በዛላይ ምክር 🥰 ስወዳቸው እኮ
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 Жыл бұрын
የገጠር ሰው ቢሆን ሶስት አራቱን እጀራ አነባብሮ ያቀርበው ነበር እችን ብጣቂ እጀራ😂😂
@TigstMelkamu-uh9mt
@TigstMelkamu-uh9mt 9 ай бұрын
ፈጣሪ የጨምርላቹህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-pj6vf2qj5w
@user-pj6vf2qj5w Жыл бұрын
የእዉነት አጠጭም ሥትላት እና ዛሬ ታሣዝናለይ
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 Жыл бұрын
አይለያያችሁ እኛን ከተመልካች አውጥቶ ወደጣፋጭሂወጥ ይሚራን🙏🙏🙏
@imaway7619
@imaway7619 Жыл бұрын
Amen amen amen
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
❤❤❤ምህረቱን ይላክልህ
@Doc-cf2go
@Doc-cf2go Жыл бұрын
ስወዳቺሁ❤️ደም ስታምሩ ❤️
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
ሀይልየ መጄመርያ የወርዲን አጉርሳት❤
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f Жыл бұрын
አላህያሽርህ ሀይልየ
@birtukaben
@birtukaben Жыл бұрын
ዉዶችየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ እግዚአብሔር ይማርሕ💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍💛💛💛💛💛💛💛💛💛
@s6930
@s6930 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ ያኔ ማሮች 😘♥👈 ስዎዳቹሁ
@tsgytub4588
@tsgytub4588 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ የአልጋልብሱ መስቀል አለው ቤተክርስቲን አትፈቅድም።።።በተረፈ በርቲ❤ ደግሞ አልጋ ላይ ባትበሉ ይመረጣል
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ 💋
@destaalemu6911
@destaalemu6911 Жыл бұрын
Yene wudochi begugut new eko emtebkachihu fetari fkrachihun yichemrlachihu mkegna ayigba swedachihu
@martaaasfaa3239
@martaaasfaa3239 Жыл бұрын
Wow ayzok hayliye ❤❤ des silu bexam new miwedachuw❤❤
@taminech4450
@taminech4450 Жыл бұрын
ስዎዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
ሀይልዬ ከሳ ጋር መሆን እፈልጋለሁ አለ 🥺
17:20
ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት
24:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 127 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 26 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
ከዳኒ ጋር  ታረቅን
20:09
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 546 М.
ሀይልዬን ተበቀልነው 🥺
17:02
haileye royal
Рет қаралды 116 М.
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 31 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 5 М.
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 3,8 МЛН
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 25 МЛН
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 15 МЛН
🤣🤣🤣
0:29
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,7 МЛН