Yisema Bealem ይሰማ በዓለም Binyam yonas | ቢንያም ዮናስ

  Рет қаралды 228,669

Binyam Yonas

Binyam Yonas

Күн бұрын

Пікірлер: 320
@Binyamyonas
@Binyamyonas Жыл бұрын
ተባረኩ ወዳጆቼ ሁላችሁ 😇
@abelgosaye2334
@abelgosaye2334 Жыл бұрын
Belss you bro
@dagmawitdag5420
@dagmawitdag5420 11 ай бұрын
Bini ላወራህ ፈልጌ ነበር ልትረዳኝ ትችላለህ ?
@yonasseifu1471
@yonasseifu1471 Жыл бұрын
The song that praises the Lord Jesus Christ . Christ centered lyric ጌታን የሚያገለግል ልጅ ማግኘት አንዱ ትልቅ በረከት ነው❤❤ Stay blessed ❤❤ 🎉🎉
@Binyamyonas
@Binyamyonas Жыл бұрын
I love you, dad.
@elizabethbekele1021
@elizabethbekele1021 Жыл бұрын
0
@etsegenetlemma1172
@etsegenetlemma1172 Жыл бұрын
Oh, what a blessed father, and lucky you 🙌 🙌 indeed, it's a blessing 🙏
@Godisgood820
@Godisgood820 Жыл бұрын
Oh ❤ is this your Dad ?how blessed you’re , God bless you abundantly.
@abenezerwassie4354
@abenezerwassie4354 Жыл бұрын
Beautiful song ❤
@misganadegu5143
@misganadegu5143 6 ай бұрын
ይሰማ በአለም እምነቴ ኢየሱስ ነው አሜን በወንጌል አላፍርም ጊዜ የማይሽረው መዠሙር ነው የጌታ መንፈስ ያለበት ብሩክ ነህ ቢኒ።
@manekebede
@manekebede 14 күн бұрын
Ysma balem geta ybarkh 🙌🙌🙏❤
@pisonconsultancy4376
@pisonconsultancy4376 Жыл бұрын
ኢየሱስ እውነት ነው መንገድ ነው ህይወት ነው ሰወ ከርሱ በልቶ እንዳይሞት ከሰማይ የወረደ የህይወት እንጀራ ነው። ሰው ሁሉ የሚሆን የምስራች ነው። የኛን ህይወት የለወጠው እርሱ ነውና ጥሪው ለነፍስ ሁሉ ይድረስ፣
@barnabasbruk4287
@barnabasbruk4287 Жыл бұрын
Eyesus menged, ewnet, hiwet. Bileh arimow. Mekniyatu tiliq mistir slelaw. Menged( atsed) ewnet( qidist) Hiwet(Qidiste qdusan)
@yishaklemaofficial2803
@yishaklemaofficial2803 2 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ስለ እርሱ ተናጋሪ ያድርግህ ይሰማ ❤❤❤
@befikergebremedhin5877
@befikergebremedhin5877 Жыл бұрын
እየሱስ ይሰማ....ትኩረት ወደ እየሱስ ደሞ ሌላ እየሱስን ምንሰብክበት መዝሙር ❤❤ቢኒ ተባረክ🙏
@yabyab7235
@yabyab7235 Жыл бұрын
ያመነበት ፍፁም ከውጭ አይጣልም ከከበረው እጁ ማንም አይነጥቀውም ❤❤❤ ተባረክ
@nitsuhabat2097
@nitsuhabat2097 Жыл бұрын
ቢንየ በልጅነትህ ቃሉን እንደዘመርክ፣ እንዳገለገልክ ሁሉ ጉልምስናህ፣ ሽምግልናህም ደስ እንዳሰኘኸዉ ይለቅ በእየሱስ ስም!! ሁሌም እየሱስን እንዳወራህ ዘመንህ ይለቅ
@yeabtsegaalemuofficial4696
@yeabtsegaalemuofficial4696 Жыл бұрын
binisho tebarekln ...yegeta zna bealem hulu yignen
@kayoasfaw-yc1cu
@kayoasfaw-yc1cu Жыл бұрын
Betam new minamesegnew bini ye ewunet yegziaber mogess yefesesebet zimare new tebareklin wendmachn
@eshetutsedeke
@eshetutsedeke Жыл бұрын
YE ZELALEMN HYWET YEMNAGEGNBET MENGED HYWETNA EWUNET YEHONEWN EYESUS KRSTOSN KEF KEF YMYADERG LIBE YMNEKA MEZMUR. GETA ABZTO ABZTO YBARKH. ODACHUWALEHU.... Blessed family!!!
@KifluHaileALI
@KifluHaileALI 6 ай бұрын
😊ቢኒዪ ብርክ በል የኔ ልጅ በዚህም ብምድር በላይም በሰማይ ዘመንህን ሁሉ ዝማሬ አይለይህ
@GirumAlemayehuOfficial
@GirumAlemayehuOfficial Жыл бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ብቻ ይድመቅ ዝናዉም በዓለም ይሰማ🛐❤ ቢኒዬ ተባረክልኝ ድንቅ መልእክት ነዉ🙏
@derartumekonnentutu3982
@derartumekonnentutu3982 Жыл бұрын
ይሰማ በአለም እምነቴ እየሱስ ነው:: 🙌🙌🙌🙌 እወቁት እላለሁ የእየሱስን ዝና 🙌 ሰንብትልን::
@hiromigs6044
@hiromigs6044 Жыл бұрын
🎀 ግሩም ነዉ🎀 🙌አርነት የሚሰጥ በማዳኑ ብርቱ🙌 ብሩካን ናችሁ ፀጋ ከ እንተጋር ይሁን😇
@buchachatube
@buchachatube Жыл бұрын
አንተ ብሩክ ከውስጥህ የሚወጣው መገለጥ እንዴት ልብን ያሳርፋል! ዘመንህ ይለምልም:: Thank you for taking time to share such a blessings with us.
@richgrace9209
@richgrace9209 Жыл бұрын
"..ከቶ ማላፍርበት ክብሬ እርሱ ነውና , እወቁት እእላለሁ የጌታዬን ዝና.. " አሜን አሜን አሁንም አሜን በሌላ ድንቅ ዝማሬ ስለመጣህልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ክብር ለጌታ ይሁን !! በርታ
@tageseerose974
@tageseerose974 Жыл бұрын
ወዬኔ ደስስስስስ ሲል በጣም የሚደንቅ መልህክት በምርጥ አቀራረብ 👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏 ተባረክልልልልንንንን WE LOVE YOU❤❤❤❤❤❤
@temesgendawit3753
@temesgendawit3753 5 ай бұрын
Beyeken 5 ena 6 gize yemisemawu gin beka endet endemibarekeng ligeltsewu alchlm ,,Bini Tebarek, Tsegawun yabizalik
@serkaddis9meshesha715
@serkaddis9meshesha715 Жыл бұрын
... እውቀት እላለሁ የጌታዬን ዝና❤!! በምድር እያለን ትልቁ ተልዕኮ እሱን ማሳየት ነው! ተባረክ!!
@tekalgnhailemichael493
@tekalgnhailemichael493 Жыл бұрын
አሜን ቢኒዬ ይሰማ በዓለም የጌታዬ ዝና የኢየሱሴ ዝና ብሩክ ሁንልኝ ወንድምነት ❤❤🙏🙏🙏🙏
@bettyyegeta2983
@bettyyegeta2983 Жыл бұрын
ቢኑዬ በሳል ሰው ድንቅ መዝሙር ነው ዘመንህ ይለምልም የዜማ ምንጭ አሁንም ከአንተ አይታጣ ሕልውናው በርከትከት ይበልልህ።
@birukteshomebura
@birukteshomebura Жыл бұрын
ኢየሱስን እራሱን መዘመር እንዴት ደስ ይላል!! በጣም ደስ የሚል ነፍሳትን የምጣራ የወንጌል መዝሙር ❤ ብኒ በጣም ተባረክ!
@chalanegewo8717
@chalanegewo8717 Жыл бұрын
I'm playing it loud inside my shop!
@FirewBahiruOFFICIAL
@FirewBahiruOFFICIAL Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@genetzberga8677
@genetzberga8677 Жыл бұрын
አሜን በዓለም ይታወቅ የእየሱሰ ሰራ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
@truthful2727
@truthful2727 2 ай бұрын
yene wendem geta yibarkih menfesih betam yibarkal tebarek yihen bereket yeseteh geta yibrek
@emandazeleke2597
@emandazeleke2597 Жыл бұрын
ስለ Christ የሚያወራ መዝሙር መስማት ናፍቆኝ ነበር ቢኒሻ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ
@BekoBaka
@BekoBaka Жыл бұрын
🎶🎶🎧🥹 ወንጌል በዝማሬ ✝️🩸እወቁት እላለው የኢየሱስ ዝና, የመንበት ፍፁም ከውጪ አይጣልም 💝_ቢኒዬ ብርክ, ብርክት ❤(ቆይልን 🙏🙏ፀጋ የብዛል....
@zinujim7919
@zinujim7919 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ቢኒዬ አንተ ብሩክ ዘመንህ ይለምልም🙌
@alemadisassefa
@alemadisassefa Жыл бұрын
ሰምቼ ሰምቼ ልጠግበው ያልቻልኩት ዝማሬ ሆኖ አግኘቼዋለሁ! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!
@Emayo761
@Emayo761 6 ай бұрын
Best song ❤❤❤
@natnaelmesfin9310
@natnaelmesfin9310 Жыл бұрын
አሜን ተባረክ 💚💚💚
@bizuayehusenay1134
@bizuayehusenay1134 Жыл бұрын
Bezih zmen edih yetrgaga mezmur bmesmate nfse haset aregalech tebark bezihu ketlbet
@edilufekede7874
@edilufekede7874 Жыл бұрын
እውነት ቃል የለኝም😭😭😭
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 Жыл бұрын
Biniyee, my Little brother I love you so, much!
@beleermiofficial8165
@beleermiofficial8165 Жыл бұрын
እወቁት እላለው የጌታዬን ዝና 🥰 ቢንዬ ተባረክ ❤
@birhanashim352
@birhanashim352 Жыл бұрын
ከቶ ማላፍርበት ክብሬ እርሱ ነውና እወቁት እእላለሁ የጌታዬን ዝና Bless u Bini
@sarondereje8491
@sarondereje8491 5 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ቢኒ
@mekdimkebede
@mekdimkebede Жыл бұрын
Menfesn yemiyads zmare🥰 tsega ybzalh🙌
@trendmax2990
@trendmax2990 3 ай бұрын
Tebarek wendime❤❤❤❤
@mahderinatekle9624
@mahderinatekle9624 Жыл бұрын
amen🙏 blessed bro ይታወቅ በዓለም የኢየሱሴ ዝና
@martatenker5973
@martatenker5973 Жыл бұрын
እሰይ ብርክ በልልል እምነታችን ኢየሱስ ነው ሀሌሉያ❤❤🎉🎉
@kukusha_azmetachew4789
@kukusha_azmetachew4789 Жыл бұрын
''ወደ አብ የሚያደርስ መንገድ እና እውነት ትንሣኤ የሆነ ከሞት ወዲያ ህይወት ከሰማይ የመጣ የህይወት መና ነው ፍሬን የሚሰጠን የወይኑ ግንድ ነው''.............. ቢኒዬ ተባረክልን ጌታ በዚህ ዘመን በእውነት ያስነሳህ እውነትን የምትገልጥ የጌታ አፍ ነህ፡፡ እንዲሁም Kingdomes ለትውልዱ እውነትን የምትገልጡ እውነተኛ ወንጌላዊ ናችሁ ፡፡ ተባረኩልኝ ፤ቢኒዬ አንተም ተባረክ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ፤ ባንተ በዙዎች የባረኩ ፤ ብዙዎች ባነተ በተሰጠህ ፀጋ ከአለም ይዳኑ፡፡🙏
@cherinettesfaye6484
@cherinettesfaye6484 Жыл бұрын
ተባረክ 🙏🙏🙏
@BethelAbebe-o5w
@BethelAbebe-o5w 11 ай бұрын
No words...Binaye Tebarek❤️❤️ Ye eyesus bcha hun 🙏
@primoethiopia777
@primoethiopia777 11 ай бұрын
እንዳገለገልክ ይለቅ ዘመንክ ፀጋ ይብዛልክ🙏
@NahomTess
@NahomTess Жыл бұрын
የክርስቶስ ወንጌል ከእስራት ሁሉ ይፈታል በማዳኑ ብረቱ ነው! ብዙ ፀጋ ወንድም ቢኒ
@TemesgenDejenee
@TemesgenDejenee Жыл бұрын
Amen ይሰማ ባለም❤❤❤❤
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 Жыл бұрын
AMEN ❤❤❤❤እየሱስ የዘላለም ህይወት ነው❤❤🎉🎉🎉🎉
@tubeloletube2223
@tubeloletube2223 Жыл бұрын
እርሱ ሲልቅ እኛ ስናንስ ያኔ ነው ድምቀታችን🙏 ቢኑ እናመሰግናለን🙏🙏
@tesfa9746
@tesfa9746 Жыл бұрын
Binye betam new yemnwedh tebarekln❤❤❤
@eliasgelan5735
@eliasgelan5735 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋውን ያብዛልህ አውንም ስለእርሱ ለመናገር🙏 ከቶ የማላፍርበት ስም እየሱስ 🙏🙏😍
@natihabesha3203
@natihabesha3203 Жыл бұрын
Tebarek bro yichemer yehe tsega
@ephrem4041
@ephrem4041 Жыл бұрын
የጌታ ጸጋና ምህረት ይብዛልህ Bro Bini!!!!!!!!
@musekedir1793
@musekedir1793 Жыл бұрын
More grace bini,keep blessed brother!
@Zablonayele
@Zablonayele Жыл бұрын
እወቁት እላለሁ የጌታዬን ዝና ✨ ፀጋው ይብዛልህ 💛👐
@Rajadingata
@Rajadingata Жыл бұрын
Much grace brother ❤
@Edlawitmechal
@Edlawitmechal 5 ай бұрын
ኦ ሃሎሉያ 😊እምነቴ ኢየሱስ ነው 🙌🙌
@hirutgetachew
@hirutgetachew Жыл бұрын
አሜን ሰንደቅ አላማችን ኢየሱስ ነው ።
@kalkidan-lt7ke
@kalkidan-lt7ke Жыл бұрын
Stayed blessed 🙌🙌🙌tebarek
@TamuMan-up6go
@TamuMan-up6go Жыл бұрын
Amen!iyesus yenem geta ye hulachi geta nw .geta yibarkh bini.iyesus yitay
@tigisthailemariam3757
@tigisthailemariam3757 Жыл бұрын
ጌታእየሱስን የምናደምቅበት ዝማሬ ቢኒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 Жыл бұрын
ቢኒዬ የተባረክ ነህ
@mameayanto6354
@mameayanto6354 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
@Loyddante
@Loyddante Жыл бұрын
geta eyesus abizito yibarikh zemenih be ebetu yilek
@destatilahun6372
@destatilahun6372 Жыл бұрын
ቢኒዬ ተባረክ!
@wfjnvdasgjnn
@wfjnvdasgjnn 8 ай бұрын
በእውነት ተባረክ መዝሙሩ ሂወት አለው 🙏
@cnahomt8154
@cnahomt8154 Жыл бұрын
የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን! ቢና እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ለትውልድ ያድርግህ!
@abelkas3449
@abelkas3449 6 ай бұрын
ቢኒ የተባረክ ነህ ግሩም መዝሙር ነው
@bereketamare1425
@bereketamare1425 Жыл бұрын
"በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።" be blessed
@haregnkassaofficial3084
@haregnkassaofficial3084 Жыл бұрын
ተባረክ ቢኒ የእግዚአብሔርን ልጅ የክርስቶስን የማዳን ስራ ስለዘመርክልን!!!
@bereketDaniel-ye7ko
@bereketDaniel-ye7ko Жыл бұрын
ደስ ይላል ቢኒሻ blessed
@BefikaduMesfin-ep5nz
@BefikaduMesfin-ep5nz Жыл бұрын
Wow እውነት መንገድ ህይወት እየሱስ ይህን አለም ትወቅ ተባረክልኝ ወንድሜ ❤❤
@enuninabena346
@enuninabena346 Жыл бұрын
በጣም ነው የተባረኩበት ቢኒዬ ጌታ ያብዛልህ
@AydaAbraham
@AydaAbraham Жыл бұрын
Binu! Blessing to you 🧡
@bee_hemo.
@bee_hemo. Жыл бұрын
wow tebareke mesemate makom alecalkum
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 Жыл бұрын
አሜን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ በርታ❤❤
@sophitolina9551
@sophitolina9551 Жыл бұрын
እዋቁት እላለሁ የ እየሱስን ዝና
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36
@lyrics-mezmur-1
@lyrics-mezmur-1 Жыл бұрын
ትኩረት ወደ እየሱስ ይስማ ይህ ዓለም ጌታ ይባረክ ቢኒ ❤❤
@sisaykassahun2213
@sisaykassahun2213 Жыл бұрын
ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ከዚህ በላይ
@BeznawaAschalew
@BeznawaAschalew Жыл бұрын
Bini Tebarekilin
@letuolana5647
@letuolana5647 7 ай бұрын
What a preaching song🙌 God Bless You Binisha
@AlazarBiniam-ho1in
@AlazarBiniam-ho1in Жыл бұрын
አሜን ድንቅ ዝማሬ ቢኑ ፀጋ ይጨመርልህ
@hiwotdema2614
@hiwotdema2614 Жыл бұрын
Binishaye tebareklgn ❤❤❤❤❤ yibzaleh
@dechassadoja7062
@dechassadoja7062 9 ай бұрын
Singing your faith is so blessing, magnifying Christ is ma passion too. You are blessed!
@MathewosmuntashaMue
@MathewosmuntashaMue 4 ай бұрын
Biniyeተባረክ እውነት ነው( ይስማ አለም)
@Kabodemmanuelchurch
@Kabodemmanuelchurch Жыл бұрын
ohhhhhhhhhhhhh እግዚአብሄር ይባርክ ቢኒ
@elibethelmaru9701
@elibethelmaru9701 Жыл бұрын
Geta yebarek 🙏🙏.. be blessed all of you☺️☺️☺️
@admasmitachew131
@admasmitachew131 Жыл бұрын
Tsegaw yibizalh❤️
@KereyouNegessa-wc9pt
@KereyouNegessa-wc9pt Жыл бұрын
Yes, ye jesus zna ytawek ysema , you're right bini
@Good92546
@Good92546 Жыл бұрын
Ante bruk saw we love you ❤
@MessisFamily
@MessisFamily Жыл бұрын
Biniye God bless you I can't stop listening !!!!!!!!! What a wonderful song it is 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bereketdelelegn2657
@bereketdelelegn2657 Жыл бұрын
ትኩረት ሁሉ ወደፊት እየሱስ ❤❤🙏 GOD bless you brother 😇
@goodgood3719
@goodgood3719 11 ай бұрын
Gata eysus yibarkih yamidanq mazmur naw❤
@amuasefa8939
@amuasefa8939 Жыл бұрын
ተባረክ
@akedeabera9277
@akedeabera9277 10 ай бұрын
በወንጌል አላፍርምና...😇😇😇
@elsiyeteshe2893
@elsiyeteshe2893 9 ай бұрын
እወቁት የእየሱሴን ዝና❤❤❤❤❤❤
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 9 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 46 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 81 МЛН
yenafekegn | የናፈቀኝ - Biniyam yonas   \ ቢንያም ዮናስ
7:00
Halelujah
6:40
Aster Abebe - Topic
Рет қаралды 45 М.
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 804 М.
ፀሎትና አምልኮ በዜማ  KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik
52:10
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 1,3 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 9 МЛН