KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
16ቱ ነብያት 1 - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል
51:00
ዮሴፍ እና ወንድሞቹ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 10 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
44:15
So Cute 🥰 who is better?
00:15
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
ዮሐንስ አፈወርቅ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል
Рет қаралды 124,463
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 166 М.
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Күн бұрын
Пікірлер
@Meba_tv
6 ай бұрын
🌼🌼🌼 ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ 🌼🌼🌼
@ሁሉምለበጎነው-የ7ዀ
5 ай бұрын
በማለዳ ንቁ የሚለውን መፅሀፍ ቅፅ አንድና ቅፅ ሁለትን አንብቡልን 🤲🤲🤲🤲
@HadejaHasan-l3y
4 күн бұрын
የቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ በረከቱ ይደርብን ❤❤ቃለህይወት ያሰማልን በውነት እናመሠግናለን❤❤❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
7 күн бұрын
ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dezigonetoyle9457
17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በረከቸታው ይደርብን ❤❤❤❤
@GjFj-z2r
4 ай бұрын
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን ክብር ምስጋና ለአባቶቻችን ይገባል በስንት እሳት መካከል አልፈው ሃይማኖታችንን ከኛ ላደረሱልን❤❤❤
@BhZinj
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባታችን የቅዱስ ዮሐንስ ረዴኤት በረከቱ አይለየን። አምላኬ ሆይ የዚህን ታላቅ አባት የቅዱስ ዮሐንስን ታሪክ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሐለሁ።
@habtetamiru9798
4 ай бұрын
በጣም ልብን የሚነካ ትረካ።የምር እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን።ቃልህወት ያሠማልን።በርታ ወንድሜ
@aynyeyemariyamlgi1459
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏♥️ የጻድቁ አባታችን የቅዱስ ዮሐንስ ጸሎት ልመናቸዉ ረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን አሜን፫🤲🤲🤲✝️♥️♥️♥️ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️♥️♥️
@SofiaJemal-rk1sf
6 ай бұрын
የቅዱስ ዮሐንስ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ይህንን ሊቅ ስለሰጠን
@አቡዬአባቴ
5 ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከት ረዴት አይለን በእውነት ይሁን ይደረግልን
@sophykassa9801
6 ай бұрын
አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን:: እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ:: ለምትሰሩት ትልቅ መንፈሳዊ ስራ ክብር አለኝ🎉❤
@SarahGetachew-k9b
6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@samrawitube8968
2 ай бұрын
አሜን።
@QatarGaraffa
2 ай бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን❤
@ለእኔህይወትክርስቶስነው
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአፈወርቅ በረከት ይደርብን ❤❤❤
@user-endekeld
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤
@Asnibogala
6 ай бұрын
ቃለ ህወያት ያሰመልን መማህር
@አበዉ_Fathers
7 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መባ ቲቪን ላይክ ሼር እና ሰብስክራብ በማረግ ልንደግፋቸዉ ይገባል❤❤❤
@ማር-ዀ3ጨ
6 ай бұрын
ዉዶችዬ ላይክና ሼር እያረጋቺሁ 🙏🏼
@SarahGetachew-k9b
6 ай бұрын
እሽ
@aynyeyemariyamlgi1459
6 ай бұрын
እሺ🙏♥️
@FirehiwotHeiyis
5 ай бұрын
እሺ❤❤❤
@DuhgDugf
3 ай бұрын
አሜን ቃለሒወትን ያያሠማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤የቅዱስ ይዋንስ እፍብወርቅ በርከታቸው ይደርብኝ❤❤🎉🎉🎉🎉
@yemanegebreyohans5980
Ай бұрын
Selamachu ybza kale hiwet yasmalgne🙏🙏🙏🙏🙏
@ቤቲኢትዮጵያዊት
6 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ዮሐንስ ፀሎት በረከታቸው ምልጃቸው ይደርብን አሜን ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን 🙏
@YinohaNana
6 ай бұрын
ጥሩ ነው በርቱ የዛሬው ረጅም ነው ከዚህ በፊት ካቀረባችሁት ጋር ሲነፃፀር ለማለት ነው ብርቱ ባያልቅ ስል ነብር ለኔ ግን እጥሮብኛል ምርጥ ነብር ❤❤❤
@Sosina-wv6nq
2 ай бұрын
በጣም እሚገርም ታሪክ ነው አባቴ በርከቱ ይድርሰን ቤተክርስቲያን ድሮም እንዲህ ነበርቻ አቤቱ ጠላቶቾ አርቅልን እናመሰግናለን መባወቻ
@gelilanardos1509
4 ай бұрын
በጣም ዽኅቅ ትምሕርት ነው ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ታሪክ ይደገማል ሲባል እንዲህ ዓይነቱ መሆኑም ገረመኝ ከዛሬ ህይወታችን ጋር ተመሳሳይ ጠባይ አየሁ ገናናው እና ታላቁ ቅዹስ እግዚአብሄር አምላካችን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምሕረቱን ይላክላት ጠላቷን ያሳፍርላት ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለፈጣሪያችን ይሁን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉🎉
@AlemnehTefera-i6w
3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@እግዚአብሔርሆይአተታቃለህ
4 ай бұрын
የቅዱስ ዮሐንስ አፈወር በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
@wendesensiraw7987
Ай бұрын
የቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@SamA-wk2jq
Ай бұрын
የአባታችን የቅዱስ ዮሐንስ ረዴእት በረከቱ አይለየን እግዚአብሔር ሆይ የዚህ ታላቅ አባት የቅዱስ ታሪክ በመስማቴ እድል ነኝ ❤❤❤❤
@tekatom8796
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ❗️ከጌዜ በኋላ ነው መከታተል የጀመርኩት አውን ግን በጉጉት ነው ፕሮግራማቸውን የምከታተለው ። አግዚአብሔር የ አገልገሎት ዘመናቹን ይባርከው 🙏🙏🙏
@alemtsehaykassaye4431
6 ай бұрын
Amen Amen Amen
@HallelujahMesafint
5 ай бұрын
Enem endezawu ❤
@BhCus-i3p
6 ай бұрын
የቅዱስ አባታችን እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@dnekneshe
6 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያስማልንንን የቅዱስ አባታችን እርድኤት በርክት ይድርብን አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን💐💐💐💐
@milabelabayu583
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 የቅዱስ ዬሀንስ አፈውርቅ እረዴት በሁላችን ኦርቶዶክሳውያን ላይ በረከቱ ይደርብን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ
6 ай бұрын
Amen🙌🙌🙌🥰🥰🥰
@esra240
2 ай бұрын
ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁንልን ❤🎉❤ ወንድማዝን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን
@gelilanardos1509
2 ай бұрын
የቅዹስ ዮሑንስ አምላክ ሆይ ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለአንተ ይሁን የዚህን ቅዹስ አባት ታሪክ ስላሰማኽኝ ለክርስትያን እና ለቤተክርስቲያን መልሰህ አምጣልን አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤
@samrawitube8968
2 ай бұрын
የቅዱስ ዮሐንስ በረከት ይደርብን። አማኝ ከአማኝ ጋር እንዲህ መደራረግ ምንኛ አምላካችን ያሳዝነወ! እግዚአብሔር እንደሰዳች የቅዱስ ኤጺፋንዮስንም ታሪክ አቅርቡልን። እግዚአብሔር እንተንም ስራችሁን ይባር። አሜን።
@ሩሐማዮቲብ
6 ай бұрын
በእውነት እናመሰግናለን በጣም ከምወዳቸው ቅዱሳን አንዱ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ነው አመሰግናለው ደስ ብሎኝ ምልጃውን ፆለቱን በርከቱን እየለመኩ ነው የሰማውት🤲🤲🤲💜
@samisenke9985
4 ай бұрын
kalwet yasemaln ye kdus yohanis bereket ayleyen❤❤❤❤❤
@BeniyamYezihalem
6 ай бұрын
በርታ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያስማልን
@gelilanardos1509
2 ай бұрын
በረከቱ ይደርብን ❤🎉🎉
@zigeredagerelase2220
5 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም እምመኝው ትምርት ነው የሰማሁት እና ለመምራችን እና ለ ተራኪው ቃለ ሂወት ያሰማልን 🇪🇷🙏🙏🙏🙏
@MelatSultan
6 ай бұрын
እግዛብሔር ሆይ እንዲህ አይነት አባት እንዳዉቅ ስለረዳኸኝ አመሰግናለሁ አባቴ ሆይ በረከተዉ ይደርብኝ አሜን
@Serkalem-mn6zo
3 ай бұрын
Kale hiywet yasemalin amen amen amen
@ለምለምየተዋህዶልጂ
5 ай бұрын
ቃለሂይወትን ያሰማልን በረከተ ረድኤቱ አይለየን 🙏
@SelamawitabayZenebe-mt7hc
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነቱ እግዚአብሔር ያክብርርን!!!
@yaredkebede8423
4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአባታችን የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በረከት እና ረድኤት ይደርብን።
@tsehaihailemariam9700
6 ай бұрын
Amen Amen Amen 😢❤
@ሁሉምለበጎነው-የ7ዀ
5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ! ፀጋውን ያብዛልህ የቅዱሱ አባታችን በረከት ትደርብን🤲
@mariegezhagn9279
4 ай бұрын
የማላቃቸው ድንቅ ተአሪኮች የመፀሀፍ ቅድስ ተአሪኮች ሰማው እግዚአብሔር ፀጋውን የአብዛልህ የጌታ ምህረት ከአንተጋር ይሁን
@selomedamte1960
4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለ:: እኔ ያልተሳልኩት ታቦት የለም:: ሁሉንም እከፍላለሁ::
@LijyohanesMan
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@SelammuilatAbija
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@SalamSalam-wv9to
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ
6 ай бұрын
Ye kidus yohans afewerk tselot lemenaw berketu yiderben kale. Hiwot yasemalen wedimachen🙌🙌🙌🥰🥰🥰
@Ermon63
5 ай бұрын
Kale hiwet yasemalin betam betam des yemil kal new egzeabher tsegawun yabzalachu❤❤❤
@tesfaneshdejene8981
5 ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና ያድልልን
@RTcapcan1392
5 ай бұрын
Amen
@Serkalem-mn6zo
3 ай бұрын
Egziabher yimesgen
@Erakeb
3 ай бұрын
የቅዱስ ዮሀኒስ አፈወርቅ ምልጃው ፀሎቱ አይለየኝ
@MeronDeresu
5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህወት ያሰማል እጅግ መንፈስን የሚድስ መንፈሳዊ የቅዱሳን ታሪክ የሰማንውን በልባችን ይፃፍልን አሜንንን አሜንንንን አሜንንንንንንን
@meditesfaye7084
5 ай бұрын
Àmen amen Amen Kal hiwoten yesmlen ❤❤❤
@addisemetiku1495
6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂዎት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SofiaJemal-rk1sf
6 ай бұрын
እኔ የተደረገልኝ ታላቁ ነገር እግዚአብሔር አምላኬ እንዲሆን እግዚአብሔር ማድረጉ ነው እግዚአብሔር አባቴ እመቤቴ እናቴ
@habtammola1870
6 ай бұрын
የቅዱሱ በረከት አይለን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤
@marmalata332
Ай бұрын
EGZIABHER AMLAK EREJIM EDMENA TENA YISTILIGN
@FtsumFsha-mu6zf
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@babatek7136
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ።በረከቱን ና ጸጋውን ይስጥልን!!!❤❤❤
@meskie3730
5 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት የሰማልን 🙏🙏🙏
@عيشهاندلس
6 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉
@FgFh-uj4eu
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይከን ስብከት ያሠማኝ ቃለ ሕይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@marthabruzac9777
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አዳምጬ ሳልጨርስ ልቤ ፃፊ ፃፊ አለኝ ። በሶስት መቶ ዘመን ያለፈው ዘመን አሁን እኛ የምንኖርበት ዘመን መሰለኝ። እግዚአብሔር እኛም በቃችሁ ብሎ ቅድስ ዮሐንስን ይላክልን።🙏🙏🙏
@tenagnefiseha1143
5 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማችዉጨድርስቶችን እንዴቶ ማግኘት ይቻላል
@TeketeleLerago
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንዲህ አይነት አባት እንዳዉቅ ስለረዳኸኝ አመሰግናለሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤
@Fyori-e6b
5 ай бұрын
Qale hiwet yesmealna amen 🙏🙏🙏
@SisayGemechu-kf8op
4 ай бұрын
በጣምአስተማሪነውብዙነገርተምረናልተረድተናልቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamtube-kd5iq
4 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@wondwosenalemu4873
6 ай бұрын
ቃሎትን ያሰማልን የቅዱስ የሐንስ አፈወርቅ ፀጋ በረከት ይደርብን።
@EyuelTarik
5 ай бұрын
እግዚሐቤር አምላክ ሆይ የተመሰገክ ሁን ይሕንን ታሪክ እንድሰማ ሰላረከኝ ቅድስ ዮሐንስ አፈዎቅ እንኳንም ፆሎትሕ ልመናሕ ለኛ ለሐፂያተኛ መዳኛ ይሁንነን
@Sara-g4o2d
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@bettyteshome8628
5 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ✝️🙏 የተከበረች በረከቱ ትደርብን ❤🙏 Please በቀጣይ የአባ ጳዉሊን ታሪክ ብታቀርቡልን 🙏🙏
@habensiru6537
5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@melsaandargeandarge
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
@tizazutezera-q4d
5 ай бұрын
ድምፅህ ይማርካል ወንድሜ ጌታ ካንተጋር ይሁን
@mequanenttenaye1862
6 ай бұрын
አሜን ፫
@etsegenetalemu2713
6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግለፅ በማልችለው ስሜት ውስጥ ሆኜ ነበር የቅዱሱን ገድሎች የሰማሁት ለካ ተንኮል ዛሬ ብቻ ሳይሆን ጥንትም ነበር በቤተክርስቲያን ውስጥ እንደዚህ ያለ ተንኮልና ሸረኝነት ያለ አይመስለኝም ነበር ግን እግዚአብሔር ሁሌም ከቅኖች ጋር ነው
@NigestTesfaye
6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አመሰግንሃለሁ ክርስቲያን አድርገኸኝ ከነዚህ አባቶች ህብረት ስለደመርከኝ
@amanuelambaw9566
5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን፤ ሬደታቸው በረከታቸው ይደርብን።
@GenetMangiste
5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማሊኝ!!!!🎉
@Qamar-lc9ciamaerch
4 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🙏👏
@ሰላምማንደፍሮ
5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህረት ነው ፈጣሪ የቅዱስ ዮሐንስ በረከት ይስጠን ለሁላችንም
@trsehet-mariamalemayehu5576
2 ай бұрын
ዶክሳ፣ስቶቴዎ፣ባንዶንኤነቀን።በ ረከታቸው፣ይደርብን።አሁን፣ለቤተክርስቲያንለዘመናች፣የሚያስፈልጉን፣አባቶች፣እንዚህ፣ነበሩ።
@እስመበፈቃዱ
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።"ስም ይመርሖ ለምግባር" እንዲል እናንተም
@leylaabdirahmaan4601
5 ай бұрын
😢😢😢በእባ በመመሰጥ የምሰማዉ የምወደዉ 😢😢😢
@saratsegay6095
6 ай бұрын
Amen kale hiwte Yasmalen 🙏 ❤
@AdgAsf-x6o
5 ай бұрын
ቃለሕወትያሰመልንወድማችንበጣምደሰይላል
@Meseretworku-k7x
6 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤
@DB-wj3yx
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MohalitMoha
6 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@eliashabtamu678
6 ай бұрын
Wendmachin sile metsihafe kelementos ena kidanat metsahift.....bitsera ....amesgnalehu...
51:00
16ቱ ነብያት 1 - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 79 М.
44:15
ዮሴፍ እና ወንድሞቹ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 10 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 11 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
5:23
🛑ያለዘይት የበሰለ የፆም ጣፋጭ የዝኩኒ አሰራር #ethiopianfood #food//Zucchini recipe
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 672
3:03:09
መጽሐፈ ሲራክ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 12 January 2024
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 596 М.
2:48:30
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
15:34
ልደተ ክርስቶስ የገና በዓል ትምህርት Gena Orthodox #ሰባ ሰገል #የገና-መዝሙር #ጌታችን ለምን ሰው ሆነ
አቡነ ሺኖዳ Abune Shinoda -Tube
Рет қаралды 1,9 М.
1:24:40
ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት(ሙሉ ታሪክ) | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 35 М.
39:36
ቅዱስ ጳውሎስ ማን ነው ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 63 М.
57:10
ስወለድ ጀምሮ ያላየው አይኔ በራልኝ! መዳኔን ሳውቅ ፈራውኝ #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 518 М.
59:47
አቡነ ተክለሃይማኖት ታሪክ (ተራኪ ዘላለም ኃይሉ)
Semayat Media
Рет қаралды 329 М.
2:02:18
የዮሐንስ ወንጌል ሙሉ ክፍል |full proverbs|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido| August 17,2022
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 688 М.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН