እዮብ ዳዊት፣ ፋንታ ስንታየሁ፣ ይትባረክ ዮሐንስ እሙሽ Ethiopian film 2018

  Рет қаралды 727,958

AmharicTV

AmharicTV

5 жыл бұрын

Copyright protected.

Пікірлер: 437
@user-dw4ik6mw2s
@user-dw4ik6mw2s 3 жыл бұрын
እሥኪ እንደኔ እዮብን የሚያደንቅ ላይክ ይግጨኝ
@user-fy2xx2ty5p
@user-fy2xx2ty5p 7 ай бұрын
አኔ አለ😊😊❤❤❤❤❤❤
@fatuma3732
@fatuma3732 3 жыл бұрын
በቃ ኢቶዮጲያ ላይ ፍትህ በፊልም ብቻ ሁኖ ቀረ
@JdjdjJdjjd-mh6hl
@JdjdjJdjjd-mh6hl 8 ай бұрын
አወ
@davegmeskel32
@davegmeskel32 5 ай бұрын
እሱም በ ወያኔ ግዜ ቀረ
@Tsiontub
@Tsiontub Ай бұрын
እንግዲህ የፍልሙንም አያሳጣን ነው የሚባለው 😂😂
@HalimaHassen-ef2fcw
@HalimaHassen-ef2fcw Ай бұрын
ሳህ
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 5 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ፍትህ ለኢንጂነር ስመኘው ልጆች ማግኘት እንዳለባቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው
@mariammahi3618
@mariammahi3618 2 жыл бұрын
ውይ በጣም
@hadiaha3001
@hadiaha3001 2 ай бұрын
በጣም አይገኝምጅ
@simonaraya8739
@simonaraya8739 2 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኝ ቢሆንም ኣማረኛ ፊልም እወዳለው በተለይ እዮባ ያለው ፊልም በጣም ነው ሚመቸኝ በርቱ
@abdishatube3742
@abdishatube3742 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የእዮብን ፊልም በጉጉት እምጠብቅ
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
የቲክቶኩ ወሬኛ😖😃😄😂በዚሕም መጣሕ🙋🏃
@tototito5923
@tototito5923 3 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ አረቢያ በእስር ቤት ለሚሟቅቁት ያረብ አላህ ይድረስላችሁ ውድ የስደት ወንድሞቸ
@mesrt1264
@mesrt1264 3 жыл бұрын
Wow በጣም ደሰ ይላል ግን እንደዚህ በሀገራችን እውነት ቢኖር ደስ ይላል
@safaasafaa6973
@safaasafaa6973 Жыл бұрын
😍😍😘😍😍😘😘😍😍
@sasasadf6051
@sasasadf6051 3 жыл бұрын
ዎውውውውውውውውው እዮብ ወይም ኬሮን አድናቂህ ነኝ በተረፈ እንደዚህ አይነት ፖሊሥ ሺ ግዜ ይወለድ ፈጣሪ እውነተኛ ፖሊሶችን ይጠብቃቸው ፖሊሥ ማለት ይህ ነው
@husseinhussein2133
@husseinhussein2133 3 жыл бұрын
እዮቤ ስወድህ ፈጣይ ይጠብህ አንደኛ አርቲስት
@user-wf2yz1rf5g
@user-wf2yz1rf5g 5 жыл бұрын
እስኪ ሉዩብየ ላይክ ገጨት አረጉልኝ የኔ ማረ ውስጤ ነህ
@jeeranmoogan1840
@jeeranmoogan1840 4 жыл бұрын
እዬብ ከክፍ ነገር ይጠብቅክ
@jeeranmoogan1840
@jeeranmoogan1840 4 жыл бұрын
❤❤
@cff2128
@cff2128 4 жыл бұрын
ሀይ
@cff2128
@cff2128 4 жыл бұрын
ሠላምነዉ
@user-wf2yz1rf5g
@user-wf2yz1rf5g 4 жыл бұрын
@@cff2128 ሰላም ነኚ
@alocaal491
@alocaal491 3 жыл бұрын
እናተ የኢትዮፕያ ፓሊሶች ሆይ ምናለ ከዚህ ብትማሩ ፍትህ ያጣች ሀገር ኢትዮጵያ አስተማሪ ፊልም ነዉ
@zebebaahmed4559
@zebebaahmed4559 Жыл бұрын
ይሄ እባብ የሆነ መንግስት በዘረኝነት አገራችንን ለውሶ ለውሶ አሁንማ ሰው ሳይሞት ተዋለ ብርቅ የሆነበት ሀገር ኢትዮጲያ ሆኗል የኢትዮጲያ ካንሰር ማለት ይሄ መንግስት ነው
@jaalanneekemar
@jaalanneekemar 6 ай бұрын
​@@zebebaahmed4559 yaa malxa lij
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 5 ай бұрын
​@@zebebaahmed4559ዘላለማችሁን መንግስት እንዳማረራችሁ ነው ፓሊስና መንግስት ለይ ገልቱ ፈጣሪ የሾመውን ማንም አያወርደውም ምቀኛ አብቾ እድሜና ጤና ይስጥልን ሽህ አመት ንግድ ስትሉት የነበር እናንተ አይደላችሁም 😁😁😂😂 ሁለት ምላስ 😂😂😂😂
@user-kk1yh2hl4p
@user-kk1yh2hl4p 3 ай бұрын
ኤርሚየ ያለበት ፊልም አንደኛነው🥰
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
ሂወትና የንፁሀን ደም እንዲህ ፊልም ላይ እንደምናየው በኖርማል ሂወት ቢኖር ይሄ ሁሉ ደም እንደፈሰሰ አይቀርም
@sayedahmada4715
@sayedahmada4715 4 жыл бұрын
ሄሮል የ በዉነት ፊልም ቢሆንም በጣም አሥገራሚ ልጂነዉ
@user-wc9fl5mu7c
@user-wc9fl5mu7c 4 жыл бұрын
ፍትህ ከሚሥክኖች ጋር ሢሆን በጣም ደሥራ ይላል እና ፊልሙም ያምራል
@aa6750
@aa6750 5 жыл бұрын
እዮብ ስወድክ ትልቅ ቦታ ትደርሳለክ
@ufugj9792
@ufugj9792 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው የእውነት በጣም ለማድነቅ እግዚአብሔርን ቃል የለኝም በይበልጥ ሀቀኛ ፖሊስ ሆኖ የ የሰራውን ፀይሙን ልጂ ዋውውው አተን ለማድነቅ ቃል ያጥረኛል ምን አለ ሌሎቹም ከመጠጣት ከማጨስ እደዚህ ለታናናሾቻሺቻቺሁ የሚያስተምር ፊልም ብትሰሩ ግን ሒወት እደፊልም ብትሆን ምናለ በሒወቴ ምስጥ ያረገኝ ፍልም ይሔ ብቻ
@munujamunuja2124
@munujamunuja2124 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሃቀኛ ፖሊስ ነህ ትክክል
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 Жыл бұрын
እዮባ ማደግ አይቀር አደግን በዙ ሰዎች አለን ፍትህ አተን ቁጭ ብለናል ለሁሉም ቀን አለዉ 🥰🥰🥰🥰
@salamam9532
@salamam9532 11 ай бұрын
ፋንታዬ ስወድህ አንተ ያለህበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ዎውውውውውውው በጣም ደሥ የሚልና አሥተማሪ የሆነ ግን ይህ ልጅ ሥወደው ቁመቱን አሣጥሮ አይምሮው ከቁመተ በላይ እሱ ያለበት ፊልም ማየት ሥወድ
@user-ou6ts5cs7n
@user-ou6ts5cs7n 5 жыл бұрын
አቦ እደዚ አይነት ፓሊስ ኬት ይኖራል ። ፍትህ ለኔ ያስፈልገኝ ነበር ።ፍትህን ፍለጋ ፓልስ መሆን ፈለኩ ልጅ እዪብ አድናቂክ ነኝ።
@elfineshgulelat2507
@elfineshgulelat2507 3 жыл бұрын
Yes
@rahmanehme2174
@rahmanehme2174 3 жыл бұрын
Yes
@kalkidantadesebahirdar4245
@kalkidantadesebahirdar4245 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው እኔ ግን ያዬውት ከዛሬ 2 አመት በፊት ነው ያላያችው ግን እዩት በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@hshshshsg6466
@hshshshsg6466 4 жыл бұрын
ዋውውው ሀቀኝነት በጣም ደስይላል እንዲህ ያለ ትውልድ ይብዛልን ላገራችን
@xegajon4913
@xegajon4913 5 ай бұрын
gn eko beflm bcha new
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ፍትህ ለኢንጅነር ሰመኝው ግን ምንያደርጋል ኢትዮጲያ ላይ ፍትህ ያለው በፊልም ብቻነው
@user-wo9fu8gz6o
@user-wo9fu8gz6o 5 жыл бұрын
Cristina የእማምላክ ልጅ ትክክል ግንየሰውልጅቀኑንጠብቆእውነትይወጣል መታገስዋጋአለውአንድቀንየኢንጅነርንደምእንፋረደዋለንእሺ
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 жыл бұрын
እናቴናፈቅሽኝ እናቴናፈቅሽኝ እውነት ነው እውነተኛው ዳኛ ልዑል እግዚያአብሔር ይፈርዳል እውነት ትዘገያለች ዕንጂ ተደብቃ አትቀርም
@waelwael8498
@waelwael8498 5 жыл бұрын
ፍትህ ፍቅር ምናምን ወዘተ ኢትዮላይ ፊልም ላይ እና በታሪክ ነው ያለው
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 жыл бұрын
@@waelwael8498 እወነት ብለሻል እህቴ
@user-uh5vc5qh5o
@user-uh5vc5qh5o 5 жыл бұрын
በጣም
@user-en5ih3bs8o
@user-en5ih3bs8o Жыл бұрын
ደስ እያለኝ የጨረስኩት ከፌስቡክ አይቸ ነው የመጣሁት
@user-dp1ll8fp2j
@user-dp1ll8fp2j 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የህግ አካላት እንዲህ ከምስኪኑ ህዝባችንና ከተበዳዩ ጉን ሲቆሙ እንጀማየት ምን የሚያስደስት አለ
@toptell8965
@toptell8965 5 жыл бұрын
ሄሮልየ የኔ ቆንጆ ስወድህ እድሜ ከጤና ጋ
@user-ve2tp1xt9s
@user-ve2tp1xt9s 4 ай бұрын
እዮብ ሁሌም ትመቻኛሌክ ጀግና
@user-ft1lm4bx8u
@user-ft1lm4bx8u Жыл бұрын
እያለቀስኩ ያየሁት ፊልም 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@fatuma3732
@fatuma3732 3 жыл бұрын
ባየው ባየዉ የማይቸለቸኝ የኔም አባት መታደር ነበር ያባትነት ፍቅሩን ሳላጣጥመዉ ገና በህፃንነቴ እንደወጣ ቀረብኝ እና ይሄ ፖሊስ ደሞ አባቴን ቁርጥ ነዉ በጣም ብዙ ግዜ አየሁት ኡፍፍፍ
@user-lq8zn8kv9j
@user-lq8zn8kv9j 7 ай бұрын
በጣም ነው የድሮ አክተሮችን ምወደው ጌታን ደግሜ እያየሁት ነው 😢
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 7 ай бұрын
እደኔ ዛሬም የሚያይ አለ
@amaamm6604
@amaamm6604 4 жыл бұрын
ውይ የእውነት መሰለኝ ምናለ ለህሊናችሁ። ብላችሁ ፍትህን ብታሰፍሩ
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 5 жыл бұрын
እዬብ ስወድህ ይመችህ ያራዳ ልጅ
@user-yh9ly9bm7y
@user-yh9ly9bm7y 4 жыл бұрын
አሁንም ፍትህ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያ
@user-ok7mn1xh6w
@user-ok7mn1xh6w 4 жыл бұрын
ዋው እዮብ የትንሽ ትልቅ በጣም አሪፍ ነው አናቂህ Zነኝ ይመችህ ያራዳ ልጅ
@user-xn5od2wy8i
@user-xn5od2wy8i 5 жыл бұрын
ኢንጂነር ስመኘው አባቴ ቢሆን ኖሮ ልክ እንደ እዮባ ነበር ሀቅን ከሀቁ ማገናኛውን ፖሊሱም በጣም ተመችተከኛል 3 ቴ አየሁት
@medenawedena1659
@medenawedena1659 4 жыл бұрын
ዳዊት ሁሌም ትልቅ ሁን እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ
@cutecell4430
@cutecell4430 4 жыл бұрын
ዳዊት አባቱ ነው
@bawabp6765
@bawabp6765 3 жыл бұрын
😂😂😂
@TesfuSertse
@TesfuSertse 27 күн бұрын
እዮባ ፍቅር የሆንኽ ልጅ በጣም ነው ማደንቅህ
@sabilaxisabilaxi6983
@sabilaxisabilaxi6983 4 жыл бұрын
ወይን እዮብ ብዙ ፊልም ላይ ሳይ ትንሽ ልጅ ነዉ ደሞ የሳቅ ጎጆ ላይ ሳይ ማመን አቃትንይን እውነት ይገርማል እዮብዬ ውስጤ ነህ በሪታ ሁላቹም እወዳችዋለሁ ብሪቱ
@user-ok7mn1xh6w
@user-ok7mn1xh6w 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ፊልም ነው ፓሌሡም በጣም አሪፍ ነው ምን ታረገዋለህ ፍትህ በፊልም ላይ በቻ ሆነ
@fzitubfzitub1800
@fzitubfzitub1800 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የምል ፖልስ ምን አለበት እንደዚ አይነት ፓልስ ተምሬ ለእውነት መቆም ችዬ በሆኔ።
@kndahaftitesfay9066
@kndahaftitesfay9066 2 жыл бұрын
ወይኔ ፓሊሱ ደስ ሲል እውነተኛ ፓሊስ ያብዛልን
@user-yd3dj4lh3u
@user-yd3dj4lh3u 10 күн бұрын
ምን አለ ላገራችንም እደዚህ ተቆርቋሪ አድሠው ቢኖራት😢😢😢😢😢😢😢
@lemlemshegye3986
@lemlemshegye3986 5 жыл бұрын
ደሥሥሥሥሥሥ ይላል ያላያችሁ እዩት 😍😍😍😍
@user-tx9lm4el5u
@user-tx9lm4el5u 2 жыл бұрын
ስንት ግዜ አየሁት ወይኔ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 жыл бұрын
ፊልም ላይ እደሚታየው በእውኑ እኛሀገርእደዚህ ቢሰሩ የትበደረስን ምድረ መጋ የተጠራቀመው
@dinali1902
@dinali1902 5 жыл бұрын
ወይ እሙሽ የሀገሬ የአዋሳ ልጅ ....በርታልን ጓዴ
@user-tq5hv3lb4y
@user-tq5hv3lb4y 4 жыл бұрын
ኪያ
@user-tq5hv3lb4y
@user-tq5hv3lb4y 4 жыл бұрын
ኪያየ
@seadaseada3230
@seadaseada3230 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ፍትህ በፊልም ብቻ ሆነጅ
@mekidesschere5209
@mekidesschere5209 5 жыл бұрын
እህ እረ ተው እንደዚህ ሀገሬን ባለ ደፋ ብሎ ለቀረው እንጅነር ሥመኘው በቀለ ይሁን ሥለ ሀገር ብላችሁ ፍትህ ለ ኢትዮጽያ ልጆች 😭😭😭😭😭
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 4 жыл бұрын
የሡ የእዉነት ፓሊስ ገና አልተወለደም 😭😭
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 3 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ሀሪፍ ነው ፖሊሱ 👍👍👍👍ጀግናነው
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 жыл бұрын
እኔ ሁለት ግዜ አይቼው አለሁ በጣም ምርጥ ነው
@muhamadjawol1298
@muhamadjawol1298 4 жыл бұрын
ማሻአላ ደሰሸ. ይላል
@gtyygggghgg7987
@gtyygggghgg7987 3 жыл бұрын
ዋው እጂግ በጣም ደስይላል በተለይ በጣም አስተማሪና አስተዋይነት ያለው የትንሹ ሄሮል አስተዋይነትና የሀቀኛው ፕሊስ ዋውውው
@user-dq4fe6lr9l
@user-dq4fe6lr9l 4 жыл бұрын
እኔ እምለው የውነት እደዚህ ያለ ፖሊስ መቼ ነው የምናገኘው ኢቶፒያኖች
@melienatennafaki4635
@melienatennafaki4635 5 жыл бұрын
ልጅ እዬብ ስወድህ እኮ እድግ በልልኝ
@user-mc1di7ho9n
@user-mc1di7ho9n 5 жыл бұрын
meli Enaten Nafaki አረፍ ነው ልየው እንዴ ፀዴ ነው እስቲ ሹክ በለኝ
@user-pd8nw9dw2h
@user-pd8nw9dw2h 3 жыл бұрын
እዮብ ሥወድህ በጣም አሥማሪነው
@meriykonjoo8147
@meriykonjoo8147 4 жыл бұрын
ኮማደሩ በልቷል ይመስለኛል በተረፋ ምርጥ ፊልም ነው
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 жыл бұрын
ሀርፍ ነው በጣም እጂግ እጂግ ጥሩ ቀጥልበት እዬቤ የኔ ጀግና ፖልሱም በጣም ጎበዝ ነው። ሁላቹሁም ውድድድድድድድድ።
@maryamaddis966
@maryamaddis966 2 жыл бұрын
መአዘፈሀ
@user-ts6lf4ri8e
@user-ts6lf4ri8e 4 күн бұрын
እንስፔክተርን ብሎ የመጣ ወደሗላ መለስ ብየ ለማየት ፈለኩ
@elentekle1836
@elentekle1836 9 ай бұрын
በጣም የወደድኩት ፊልም ነው። ይመቻቹ
@hayatmulu810
@hayatmulu810 2 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ፊልም ነዉ በተለይ ፖሊሶቹ ዋዉ
@user-io1qt5wj2x
@user-io1qt5wj2x 3 жыл бұрын
አቤት ልጁ ጀግና ነው
@user-kx3ox3jh4r
@user-kx3ox3jh4r 25 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ፊልም ዕድመ ይስጣቹ ወንድመቸ ሁላቹም ኣምላክ ይጠብቅ🙏🙏🙏
@user-gu1yc8bp5y
@user-gu1yc8bp5y 5 жыл бұрын
ፍትህ ማለት ምን ማለት እንደሆን በዚህ ፊልም ተማርኩኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 5 жыл бұрын
የቆየም ቢሆን በጣም አስተማሪ ነው ያላያችሁ እዩት በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@fikrfikr3792
@fikrfikr3792 5 жыл бұрын
Wowwwwwwwwwww betam arfi new asetmary new
@naeemaneanea138
@naeemaneanea138 4 жыл бұрын
እሽ እኔምገናላይነው
@fatimahfatimah3289
@fatimahfatimah3289 4 жыл бұрын
አዩቤ ስወድህ ቆንጆ አላህ ያሳድግህ
@AaAa-bn3jt
@AaAa-bn3jt 4 жыл бұрын
እዩብየምቸትነው እምተለኝ መጀመሪግዚኩሞትስጥፉልህ ዝምብየአየዋለውአንተያለህባቸው ዋውነው
@zebibaseid9597
@zebibaseid9597 5 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ፌልም ነው 👍👍👍👍👍
@makih.m6685
@makih.m6685 11 күн бұрын
ምርጥ አስተማር ፍልምነዉ ፍትህ ለሁሉም❤❤❤❤❤❤❤
@massimassi439
@massimassi439 3 жыл бұрын
ፍትህ ለደሆች ደም እንዳተ አይነት ፕሊሶች በነበራት
@user-fu3sn4qy5x
@user-fu3sn4qy5x 5 жыл бұрын
የምር ሁላቺንም ሀቅን ብንከተል የት በደረሥን በየቤቱ ሥንት አለ ፍትህ ተነፍገው ያሉ ለኢንጅነር ሥመኘውም ፍትህ ፍትህ
@fatimaali9444
@fatimaali9444 4 жыл бұрын
የሡ አፍቃሪ ነኝ ሥወደው
@asdasd-kj9wk
@asdasd-kj9wk 4 жыл бұрын
እዬቤአላህያሣድግህ
@user-ms2ty1ox3s
@user-ms2ty1ox3s 4 жыл бұрын
ዋው የፈጣሪ ያለሽ ደስ ሚል ፊልም
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 5 ай бұрын
እዮባ የትንሽ ትልቅ ብቃትህ በዚህ እድሜ ይገርመኛል ❤ ከፍ በልልኝ ። (ትልቅነት ማስተዋል ከጎደለው ገንዳ ውስጥ እንዳለ ቆሻሻ ነው ( ድንቅ አባባል ። የኢንጅነር ስመኝ በቀለ ገዳይ 😢😢😢 አንድ ቀን መልካም አስተዳደር ሲመጣ ገዳዮ እንደሚያዝና ፍርድ እንደሚያገኝ ተስፋ አለኝ 😢😢😢
@ethiopia9218
@ethiopia9218 3 жыл бұрын
እንዚህ ሁለት ወንዳወንድ ፖሊስ ሲሆኑ ሲያምርባቸው አቦ ምችት ይበላችሁ
@aaalsa9514
@aaalsa9514 Жыл бұрын
የእኔ አድናቂ
@user-cq5ck6wp7j
@user-cq5ck6wp7j 5 жыл бұрын
ስወደው ይሄን ድራማ
@user-kh7lg8dk5d
@user-kh7lg8dk5d 4 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ፊልም
@zali9532
@zali9532 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው
@fatuma3732
@fatuma3732 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ፖሊስ አባቴን ይመስለኛል
@mimijoy5141
@mimijoy5141 4 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ፍትህና ፍቅር ፊልም ላይብቻ ነው ያለው
@turuworkm212
@turuworkm212 2 жыл бұрын
እዉነትነዉ
@user-je2ts2be3n
@user-je2ts2be3n 2 жыл бұрын
ትክክል ሁሉም በፊልም ብቻነው
@laylalayla990
@laylalayla990 4 жыл бұрын
እዮብዬ ስወድህ
@user-hg3lu6oz8n
@user-hg3lu6oz8n 5 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ነው እዩብየ የኔ ማር
@ahmedthe1587
@ahmedthe1587 4 жыл бұрын
ድንግል
@yesewneger950
@yesewneger950 Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ቢሆንም ግን በስተ መጨረሻ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebechshimalisabebech5936
@abebechshimalisabebech5936 Жыл бұрын
ፍትህለኢት/ያሰላምላጣችውሀገራችንፍትህእንዲሁምበሀረብሀገርለሚሰቃዪእህትወዲሞቸፍትህፍትህፍትህ
@Ch-ye7uw
@Ch-ye7uw 4 жыл бұрын
እዮብየይ ስወድህ እኮ
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 Жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ የሚል ድራማ ነው አመሰግናለሁ
@rozayoutube7351
@rozayoutube7351 2 жыл бұрын
ልክ እደ ፊልሙ ሁሉም ፖሊስ ለሀገሩ ሀቀኛ ቢሆን ምን አለበት ነበር
@zainabalem6725
@zainabalem6725 3 жыл бұрын
ዋዉለሀገራቸንእድሀለፓልሥብናር።
@eyerusalmzeberga2481
@eyerusalmzeberga2481 5 жыл бұрын
betam mirt film special herol feteh lehulum wow 🌷☝✍💝💜❣💞❤💓
@riima5804
@riima5804 2 жыл бұрын
ተበዳዮች መቼም ፍትህ ቢሉ ፍትህ አያገኙም በዳዮች ግን ባጭርቀን ፍትህ ያገኛሉ
@zuzu8350
@zuzu8350 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው👌👌👌
@user-jh8ez8uk8f
@user-jh8ez8uk8f 4 жыл бұрын
ወላሂ ሄሮን ሥወድህ አተጀግናነህ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 жыл бұрын
በጣምአስተማሪነውደስይላልያስለቅሳልምሊነጋሲልይጨልማል
@user-jr7uu5df1i
@user-jr7uu5df1i 5 жыл бұрын
በጣም አሪፊ ነው
@mogosaregay
@mogosaregay 5 ай бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው 🇪🇷
@kuwt7690
@kuwt7690 3 жыл бұрын
አቦ ይመችህ አተ ፓሊሥ
@amenyemeryamelij2781
@amenyemeryamelij2781 2 жыл бұрын
wowowo batami arife felme new hagrachineni selami yaragine
@adisadis2236
@adisadis2236 5 жыл бұрын
Yeqoye bihoneme ayselceme Nice nwe
@awetokbay8242
@awetokbay8242 5 жыл бұрын
Thanks for the great movie It's amazing i appreciate it Greetings from Eritrea
@gjxifi7f8fiff97
@gjxifi7f8fiff97 5 жыл бұрын
አሪፍ ፍልም ነው ካዚህ ፍልም የተመርክት ሁሉም ሰው የጀመረውን ነገር እስካመጫረሸው ተስፋ ሰይቆሪጥ የልፈቱን መግኛቲ አለበት ሄሮሊም ተስፋ ሰይቆርጥ በሞት እና በማኖር መሀካል ሆኖ የአበቱን ገዳይ አግንተዋል ወይም የለፈበትን አሳክተወል መለት ነው ፖሊስ ሁሌም እዲህ አይነት አቀኛ ፖሊስ ለአገረችን ኢትዮጵያ የስፋልገነል ደሀዎችን የሚረዳ ፖሊስ የስፋልገል ስለ ፍልም እናመሰግናለን 👌👌👍👍👍👇👇👇👏👏😍😍👈👈👈
@msratmsrat6660
@msratmsrat6660 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ
የተማ ሪ ፍቅር - Ethiopian Movie Yetemari Feker 2024 Full Length Ethiopian Film Yetemari Fikir 2024
1:24:41
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 104 М.
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
Poopigirl
Рет қаралды 10 МЛН
ቀን 6 ለእሁድ - Ethiopian Movie Qen Sidist Lehud 2022 Full Length Ethiopian Film Ken Sidist Lehud 2022
1:43:26
Mundane (ሙንደን) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:39:05
ታፍኛለው ሙሉ ፊልም - Tafegnalew Full Ethiopian Movie 2024
1:32:26
Eliana Entertainment
Рет қаралды 95 М.
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
ኮንትሮባንድ  New ethiopian movie ሙሉ አማርኛ ፊልም
1:17:14
Fikreselassie Entertainment
Рет қаралды 379 М.
Ethiopian film 2018 - Tariku Berhanu (Baba), Eyob Dawit - Bilatena
1:44:03
ግሩም ቃል - Ethiopian Movie Grum Kal 2020 Full Length Ethiopian Film Grum Qal 2020 Girum Kal
1:42:02
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 953 М.
ማህደር አሰፋ ፊልም Ethiopian film 2018
1:58:18
AmharicTV
Рет қаралды 1,3 МЛН
ЗаМЫШляют злодейства … 🐭 #симба #дымок #симбочка
0:57
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4,6 МЛН
Типы 1 и 11 классов в школе 😂 #shorts ​⁠
0:37
Владислав Шудейко
Рет қаралды 1,9 МЛН
Mr. Krabs's Regret #spongebobexe #shorts
0:11
ANA Craft
Рет қаралды 7 МЛН
Они убрались очень быстро!
0:40
Аришнев
Рет қаралды 418 М.
Dad takes baby too unreliable# husband and wife humor funny video
0:16
Country Humor TV
Рет қаралды 2 МЛН