እዮብ እና አቤልን እበት አስለቀለቅናቸው ፤ የጭቃ ሰው ሰሩ

  Рет қаралды 207,991

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

ADDIS & KALKIDAN VLOGS
ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram :-@Haddisdigitalstudio
TikTok:-Haddiszema

Пікірлер: 1 800
@eyobeltube
@eyobeltube 2 жыл бұрын
እንበቀላቸዎለን 😊😊😊😊
@kokobewerku9269
@kokobewerku9269 2 жыл бұрын
ብድራችሁን እጠብቃለን እዮባ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
ሀገር ልገባ ትንሽ ጊዜ ቀረኝ ሰብ ተባበሩኝ ወገን
@ገብረኤል19
@ገብረኤል19 2 жыл бұрын
በርታ የኔውድ
@አየሁጉንድሬዋ
@አየሁጉንድሬዋ 2 жыл бұрын
እንጠብቃችዉአለን
@saranegn2219
@saranegn2219 2 жыл бұрын
😂😂ኧረእናተ ልጆች በሳቅ ልገሉኝ ነውዴ የውነት ቃል ስታለቅስ አብሬ ነበር ያለቀስኩት ዛሬ ግን በሳቅ ደከምኩ ህይወት እዲህ ናት ይመቻችሁ አቦ😍
@astuqeen2007
@astuqeen2007 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም እርግት ያላችሁ እውነተ የተዋሕዶ ልጆች ፍቅራችሁን የፍቅር አምላክ ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ አስቱ
@zuzuadme3491
@zuzuadme3491 2 жыл бұрын
እኔም እንዴት እንደማፍጥ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
🙏🙏😍
@mednaadem2545
@mednaadem2545 2 жыл бұрын
እንደማመር
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 2 жыл бұрын
የማታመጡት የለም እናንተ የፍቅር ተምሳሌት የሆናችሁ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአርያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአመቱም በሰላም ያድርሰን አሜን 💝💝💝
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@አምላኬሆይበቃሽበለኝ
@አምላኬሆይበቃሽበለኝ 2 жыл бұрын
ቃልን ማነው እንደኔ የሚወዳት 👍👍👍
@Janiy_official
@Janiy_official 2 жыл бұрын
እኔ ደምራኝ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@janatath7473
@janatath7473 2 жыл бұрын
ኧረ እኛም እድህ ሥንለቀልቅነው ያደግን አየ ትዝታ ጥምቀት ሢመጣ እንቀባነበር 💙🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ብቻ በጣም ደሥ የምትሉ የፍቅር ቤተሠብ ናችሁ
@አቤቱጌቴሆይይቅርበለን
@አቤቱጌቴሆይይቅርበለን 2 жыл бұрын
ባለፈዉ ቪድዮ እቃልየጋር እኩል አልቅሸ ነበር ዛሬ ደሞ ሆደ ቁስል እስከሚል አሳቃችሁኝ. ማሪያምን እዚህ ዩቲብ ላይ እደናተ ደስ እያለኝ የማየዉ ዩቲበር የለም በጣም ነዉ የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ.
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንጀማመርማር
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@ኑሀሚን-አ7ዸ
@ኑሀሚን-አ7ዸ 2 жыл бұрын
ሐዲስና ቃል የእበትን ትክክለኛ ስም እንዲህ በሚድያ ስትጠሩት ገረመኝ አንዳንድ ሰዎች አሉእንጅ ስሙን አናውቀውም ለማለት የበሬ ካካ እያሉ የሚጨማለቁብን ትክክለኛ ስሙ እበት ነው እበትን በሙሉ ስሙ ስለጠራችሁት እናመሠግናለን
@ሁሉቻይጌታ
@ሁሉቻይጌታ 2 жыл бұрын
ብትታዩ ብትታዩ የማትጠገቡ ፍቅር የሆኑ ቤተስብ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ I love you ❤❤❤❤
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ😍😍💓💓💓💓💚
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
🤗💝💝💝
@rahelwoje1639
@rahelwoje1639 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ሳየዉ ኣለቀስኩ
@እየሩስአባተ
@እየሩስአባተ 2 жыл бұрын
ውድ የተዋውህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳአና ባአርያም ባአል እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ደስ የሚል ቤተሰብ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
እዩ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@Borkena_Tube1
@Borkena_Tube1 2 жыл бұрын
ሁላችሁም አይከፈልበትም ደምሩኝ
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
@@Borkena_Tube1 ቤተሰብ እንሁን ከኔጋ ሀኒ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት Psalms 85፡(86)። የዳዊት፡ጸሎት። 1፤አቤቱ፥ዦሮኽን፡ወደ፡እኔ፡አዘንብል፡አድምጠኝም፥ችግረኛና፡ምስኪን፡ነኝና። 2፤ቅዱስ፡ነኝና፡ነፍሴን፡ጠብቅ፤አምላኬ፡ሆይ፥አንተን፡የታመነውን፡ባሪያኽን፡አድነው። 3፤አቤቱ፥ቀኑን፡ዅሉ፡ወዳንተ፡እጮኻለኹና፡ማረኝ። 4፤የባሪያኽን፡ነፍስ፡ደስ፡አሠኛት፥አቤቱ፥ነፍሴን፡ወዳንተ፡አነሣለኹና። 5፤አቤቱ፥አንተ፡መሓሪና፡ይቅር፡ባይ፡ነኽና፥ምሕረትኽም፡ለሚጠሩኽ፡ዅሉ፡ብዙ፡ነውና። 6፤አቤቱ፥ጸሎቴን፡አድምጥ፥የልመናዬንም፡ድምፅ፡ስማ። 7፤ትመልስልኛለኽና፡በመከራዬ፡ቀን፡ወዳንተ፡እጠራለኹ። 8፤አቤቱ፥ከአማልክት፡የሚመስልኽ፡የለም፥እንደ፡ሥራኽም፡ያለ፡የለም። 9፤ያደረግኻቸው፡አሕዛብ፡ዅሉ፡ይመጣሉ፥አቤቱ፥በፊትኽም፡ይሰግዳሉ፥ስምኽንም፡ያከብራሉ፤ 10፤አቤቱ፥ድንቅ፡የምታደርግ፡አንተ፡ታላቅ፡ነኽና፥አንተም፡ብቻኽን፡ታላቅ፡አምላክ፡ነኽና። 11፤አቤቱ፥መንገድኽን፡ምራኝ፥በእውነትኽም፡እኼዳለኹ፤ስምኽን፡ለመፍራት፡ልቤ፡ደስ፡ይለዋል። 12፤አቤቱ፡አምላኬ፡ሆይ፥በልቤ፡ዅሉ፡አመሰግንኻለኹ፥ለዘለዓለምም፡ስምኽን፡አከብራለኹ፤ 13፤ምሕረትኽ፡በእኔ፡ላይ፡ታላቅ፡ናትና፥ነፍሴንም፡ከታችኛዪቱ፡ሲኦል፡አድነኻታልና። 14፤አቤቱ፥ዐመፀኛዎች፡በእኔ፡ላይ፡ተነሥተዋል፥የክፉዎችንም፡ማኅበር፡ነፍሴን፡ፈለጓት፤በፊታቸውም፡ አላደረጉኽም። 15፤አቤቱ፥አንተ፡ግን፡መሓሪና፡ርኅሩኅ፡አምላክ፡ነኽ፤መዓትኽ፡የራቀ፡ምሕረትኽም፡እውነትኽም፡የበዛ፤ 16፤ወደ፡እኔ፡ተመልከት፡ማረኝም፤ለባሪያኽ፡ኀይልኽን፡ስጥ፥የሴት፡ባሪያኽንም፡ልጅ፡አድን። 17፤ምልክትንም፡ለመልካም፡ከእኔ፡ጋራ፡አድርግ፤የሚጠሉኝ፡ይዩ፡ይፈሩም፥አቤቱ፥አንተ፡ ረድተኸኛልና፥አጽንተኸኛልምና።
@nardiyemetmkuyoheneslij1221
@nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 жыл бұрын
እልልል ተመስገንደስሲል
@ሂሩትየሆላውየድግልማርያም
@ሂሩትየሆላውየድግልማርያም 2 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን
@martazhekale2063
@martazhekale2063 2 жыл бұрын
_አሜን ፫ ቃለ ሂይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያባታችን የልብ አምላክ የቅዱስ ዳዊት በረከት ይደረብን ፀጋውን ያብዛልሽ🌹🌹🌹🌹_
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@ሙሉአጣዬ
@ሙሉአጣዬ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለዘለአለሙ ይመስገን የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን ቀለህይወት ያሰማልን
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
እበት እኮ እኛ ገጠሬዎች ቤት የምናሳምርበት ነዉ ምንም አያስጠላም ያዉ እናንተ ከተሜ ስለሆናችሁ ነዉ እንጂ ቃልዬ ለማንኛዉም ደስ ትላላችሁ ምርጦቼ
@ejiguamoges6445
@ejiguamoges6445 2 жыл бұрын
እበት እኮ ገጠር ቤት ማሳመርያችን ነው እህል ሲወቃ አውድማ መለቅለቂያ ነው ምንም አያስጠይፍም
@destagatu5063
@destagatu5063 2 жыл бұрын
ኧረ ቤትም ይለቀለቃል ለብዙ ነገር ይውላል
@nefisatube7837
@nefisatube7837 2 жыл бұрын
ማገዶ ይሆናል አድርቆ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 жыл бұрын
ትክክል እኔ እራሱ ቤት ስለቀልቅ, የከብቶችን ማደሪያ ሳጸዳ ነው የነበረ በደስታ ማለት ነው ምንም አይመስለኝ።
@የሙአዝእናት-ቸ5መ
@የሙአዝእናት-ቸ5መ 2 жыл бұрын
እኔም ስወደው ነበር
@brutukangelau8110
@brutukangelau8110 2 жыл бұрын
እዉነት አዲስና ቃልየ በጣም ነዉ እምወዳችሁ እማከብራችሁ ፈጣሪ ለሁሉም ሰዉ እደናተ አይነት ፍቅር ይስጠዉ ዘመናችሁ ይባረክ የኔ ምርጦች
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሠላም መጣችሁ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለሖሣሕና ዋዜማ አደረሣችሑ 🙏🙏🙏
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ማሂ ሰብስክራይ አድርጊ እህቴ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_አረ ወይኔ በሳቅቅቅቅ ሰው በሬ ይገዛል ቃልዬና ሐዲስዬ እበት ይገዛሉ ወይኔ የት ልግባ ለመሳቅ አቤት ተንኮል ማሰባችሁ ቀላል ያስቃል በጌታ ውይ ውይ እበት መለቅለቅ እኔም አውቃለሁ ትዝ አስባላችሁኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ቃልዬዋ ግን መኪና አላችሁ አይደል ለምንድነው ሀሌ መኪና መኪና የሚትይው ነገርስ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በርቼ እናቴ እሾኩንም ጨምርላቸው ማር እንዲህ ወጋቸው አላልክም ሐዲስዬ እንዲሁም ምን ይሻላቸዋል በሳቅቅቅቅ ደግሞ መርጫቸው ልክ ቃልዬ ለአቤል እንደ አሰበችው መምረጡ እራሱ ያስደንቃል ከምር ከትኩስ አርጊ አላለም ሐዲስዬ ክክክክክክክክክክክክክክክክ ትኩስ እበት እግዚኦ ወይኔ ዛሬ ሐዲስ በጌታ እንደት አባቱ ታስቃለህ እጃችሁን ታጠቡ እበቱ እንዳይ ቆሽሽ አላልክም ገደልከኝ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ደግሞ ቀጣዩ ምን ይሁን እኔ ማ በሳቅ ሙትትትትትትትትት ብያለሁ እድሜ ለእናንተ_
@selameshalew6772
@selameshalew6772 2 жыл бұрын
🌿ሆሳህና🌿 በአይያም🌿❤እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች♥🙏
@zamilazamila3243
@zamilazamila3243 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን የተዋሂዶ ልጆች
@banchibanchi5611
@banchibanchi5611 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ውዕሎቱዘክርነብሰይ
@ውዕሎቱዘክርነብሰይ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንካን ኣብሩ ኣደረሰን
@agerselam9575
@agerselam9575 2 жыл бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሠን
@shabeshawi6170
@shabeshawi6170 2 жыл бұрын
ይገርማችኋል እበቱ ሸተተኝ😂😂😂😂😂የዛሬውን አያርገውና እኔም እለቀልቅ ነበር ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ስወዳችሁ❤😘😘
@ኤፍታህበለኝጌታሆይ-ከ3ፀ
@ኤፍታህበለኝጌታሆይ-ከ3ፀ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳን በሰላም መጣችሁ ምርጣች ሰውዳችሁ ፍቅራችነ ያብዛላችሁ ሰታምራ እኮ❤❤❤❤❤❤
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ኤፍራታዬ
@fortucanhuda3381
@fortucanhuda3381 2 жыл бұрын
ባለ ማህተቦቹ ሰታምሩ የኔ ውዶች እዳናተ የተባረከ ቤተሰብ ይብዛልን😍😍😍
@toyebaemame8364
@toyebaemame8364 2 жыл бұрын
እኔ ወላሂ እናንተን አፍጥጬ ሳይ ስራ እያበላሸሁ ተቸገርኩ የኔ ውዶች ኑሩልኝ ከናንተ ፍቅርን ተምሪያለሁ ግን ባለፈው ወላሂ ስንት ጊዜ አየሁት ያንን ፕራንክ አልቅሼ አልወጣልሽ ብሎኝ ብቻ ተው አታስለቅሱኝ እኔ አልችልም😰😰
@MoMo-ee7bx
@MoMo-ee7bx 2 жыл бұрын
እረእኔም
@mesiethiotube6950
@mesiethiotube6950 2 жыл бұрын
የኔ ገራገር ቤተሰብ እንሁን
@nefisa70
@nefisa70 2 жыл бұрын
እኔም አልቅሻለሁ ቃልዬን አደለም ያሥቀመጥኩ እዛ ቦታ እኔ ሆኜ ነው ያገኘሁት ፍቅር ሠላም ያለበት ትዳር ቤተሰብ ይሠብሥበን
@semu.weloyewa.youtube377
@semu.weloyewa.youtube377 2 жыл бұрын
ክክክ ስራ እማ አታበላሽ
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 መዳም ፫ከራዋንአየችበይኛ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
ውይ በስመአብ እኔራሱ እንደት እዳለቀስኩ ከ20 ጊዜ በላይ ነው ያየሑት ቪደወውን 😭 ቃልዬ ቀረፃ ላይ ደህና ልብስ ልበሽ ሰውነትሽን ሸፍኝ መንፈሳዊ እህታችን ስለሆንሽ ብዙ ኦርቶዶክሳዊያን አለባበስ ካንች ይማራሉ 😘😘😘😘
@ቅድሰትወልደመድህን
@ቅድሰትወልደመድህን 2 жыл бұрын
እህ ከዚህ በላይ እንዴት ትልብስ 😌
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
@@ቅድሰትወልደመድህን እረ ከላይ የለበሰችው የተራቆተ ነው ቀሚስ መልበሶን አደንቃለሑ ቲቸርቱ ግን ጡቷን ሁሉ ያሳያል
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 жыл бұрын
የኔ ምረጦች ማሪያም በቅደም አሳዘነሸኝ አለቅሸ ነበረ😢😢 ዛሬ ደሞ ዘና አረጋቹሁን 😂😂😂
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@askelagabisa400
@askelagabisa400 2 жыл бұрын
አዲስ ቃልዪ እኔም ለቅልቄአለዉ አሁን ጊዜዉ ተሻሽሎ ነው ደስ ይላል
@seblet148
@seblet148 2 жыл бұрын
የናተ ደስታ የሁላችንም ደስታ ነው ...ሁሌ እየተደሰታቹህ ኑሩልን🥰
@abaaba7539
@abaaba7539 2 жыл бұрын
Waynnnnn
@abaaba7539
@abaaba7539 2 жыл бұрын
Hhhhhhh 🤭🤭🤭👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ አድስናቃል ከነቤተሰቦቻችሁ እንይድሁም ተመልካቾቻችሁ እንኴን ለሆሳዕና በአል አደረሳችሁ💐💐💐💐💐💐💐💑💑💐💐 እበት ስለምወድ💓💔💓💔 ግን እበቱን ተጠይፋችሁ ነው እንዴ😏😒 እኛ ሽታው ናፍቆናል ሆሆሆ አረ ተው ግፍነው እውነቱን ነው አድስ የኩበቱ ሽታ ደስ ይላል
@ሙሉተስፋይቱብ
@ሙሉተስፋይቱብ 2 жыл бұрын
ኖርማነው እኛ ቤታችንን በዚህ ነው የምናሳምረው የገጠር ልጅ ነኝ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር ማር
@kasaneshgetu2053
@kasaneshgetu2053 2 жыл бұрын
ይመችሺ
@mathersofavinode82
@mathersofavinode82 2 жыл бұрын
Yene wedochi setameruuuu yene derebaba kaliyeeee yesetochi temesalete sewedachi fetariii amelaki edeme Tena yesetachiwu fiker befiker laye yechemetelachewu mokisheye kaliyeeee yeserehate tege new anechi gare yalewu tebareku😍😘
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ሀገርቤት ሆኘ ቤቱን አመድና አበት ቀላቅየ ነዉ እምለቀልቀዉ በጣም ያምርነበር አይ ትዝታ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@saraalbulooshi4072
@saraalbulooshi4072 2 жыл бұрын
እኔምቀላቅየነውየምለቀልቀውበጣምእወዳለሁመለቅለቅ
@እኔማነኝ-ፐ7አ
@እኔማነኝ-ፐ7አ 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ደስ ሲል በጣም ነው የሚያምረው፡
@fuff9372
@fuff9372 2 жыл бұрын
እኔም እደዛ ነበርሁ
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 жыл бұрын
እኔስብትይ ሲያምርደሞ ቀለምያስንቃል
@yenunigatu8679
@yenunigatu8679 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጭቃ ሳያቦካ ያደገ ህልም እንደውም ትዝታ ነው
@kassehmulugeta7431
@kassehmulugeta7431 2 жыл бұрын
እኔ በሳቅ ልሞት ነው ባለፈው ቃልዬን ስታስለቅሷት ነበር ዛሬ እሷ በተራዎ ተጫወተችባችሁ ደስ ትላላችሁ
@Hadastub
@Hadastub 2 жыл бұрын
ደብሮኝ ቆይቶ እናንተን ሳይ እምስቀውስ 😂 እግዚአብሔር ፍቅርችሁ ይጨምርላችሁ 🙏🥰🥰🥰
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@almasa2668
@almasa2668 2 жыл бұрын
እዲት ነው ደሰሰሰሰየምትሉ በፈጣራ ሰም። የምረ በሳቅ ነው የሞትኩ🇪🇹⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ላሀገራ ልጀቸ
@ዲቦራ-ሐ7ዠ
@ዲቦራ-ሐ7ዠ 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡ እኔ በሳቅ ሞኩን አድ እና ቃልዬ ውይይት ቶኮላቹ የኔ ውድ ጣፋጭ ወንድማች ኡኡኡ ስታምሩ ተባረኩ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@mariamsemhat7709
@mariamsemhat7709 2 жыл бұрын
ቃላት አጣሁላችሁ ፍቅር ብቻ ናችሁ ብቃ ሌላ የለም ሰላማችሁ ይብዛልኝ ግን እዮቤን እበት ስላስነካችሁብኝ ከፍቶያል😍😍😍😍
@gddb2130
@gddb2130 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው የምከታተለችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ግን መኪና እያላችሁ ነው እንደ መኪና መኪና እምትይው ቃልዬ
@mignotwutabachew1866
@mignotwutabachew1866 2 жыл бұрын
እሷስ ለምን ይቅርባት😂😂😂
@amsalkendo7778
@amsalkendo7778 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😅😅
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@mignotwutabachew1866 ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@amsalkendo7778 ደምሪኝውዴዋ
@retmese337
@retmese337 2 жыл бұрын
የኔ ውዶቺ ከምንም በላይ ትመቹኚ አላቸው ፈጣሪ ፍቅራቺውን ያብዛላቺው
@ትግሥትአሠላ
@ትግሥትአሠላ 2 жыл бұрын
እበት እኮ ምርጥነዉ አያሥጠላም እኔ ኑሮዬ እበት ዉሥጥነዉ ማለትም ከከብቶች ጋር ነዉ ኑሮችን
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ትግስት
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 жыл бұрын
የከተማ ልጆች ሆነዉ መለለኝ ተፀየፈ እኛ የገጠሮቹ ግን ቤት ማሳመሪያ ና ማገዶ ነዉ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 2 жыл бұрын
እኛኮ ስንለቀልቅ ደስ እያለን ነበረ አይ ትዝታ ብቻ
@astergizat7652
@astergizat7652 2 жыл бұрын
እኔም አዉድማ የምለቀልቀዉ እኔ ነበርኩ
@mesertabedthanks707
@mesertabedthanks707 2 жыл бұрын
እናንተ ድንቅ ልጆች ጨዋታችሁ ቀልዳችሁ የማይጠገብ ልበ ቀና ልበ ትሁት ልበ ቅን እግዚአብሔር የባረካችሁ መልካም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦቻችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ድንቅ ልጆች በፍቅር እግዚአብሔር ያኑራችሁ አሜን
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር ማር
@fatumaabate9980
@fatumaabate9980 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ቃልየ አለባበስሽን አስተካክሊ እማየ ጥሩ አደለም የመምህር ተስፋዬ ጎደኞች ሁናችሁ እንደዚህ አትልበሽ ስወድሽ እጅጌ ያለው ልበሽ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ
@የተዋህዶልጅወለተጻድቅ
@የተዋህዶልጅወለተጻድቅ 2 жыл бұрын
እረጉድ ክክክክክክክክክክክክ የታባቱ እዮባ አዳሸከው በሚገባ ደስስስ የምትሉ ቤተሰብ
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 2 жыл бұрын
ወይኔ አቤላና እዮባ በሳቅ ገደላቹሁኝ ጉድ ነው መጪውን ደሞ የአዲስና የቃሉን ማፈር የለም ልደትዬን የተዘዛቹሁን ትሰራላቹሁ ለማየት ያብቃን ደስ ትላላቹሁ የአዲስና የቃልዬ የዩቲብ ተከታታዮች እንኴን ለሆሳህና በዓል አደረሳቹሁ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን መደኃኒያለም ያብዛልን መጪውን አመት ደስታ ብቻ የምንሰማበት ያድርግልን
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
አሜን
@askelagabisa400
@askelagabisa400 2 жыл бұрын
ቃልዪና አዲሰ እዴት ደስ ትላቾሁ ፍቅራችሁን እግዚአአብሐር ያብዛላችሁ
@zinashymaramiliji3567
@zinashymaramiliji3567 2 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣቹ ✝✝✝ እንኩዋን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ *" በዓለ ዑደተ ሆሳዕና "* በሰላም አደረሳችሁ ✝✝✝
@senaliben4460
@senaliben4460 2 жыл бұрын
Omg...😂😂😂😂😂😂...weyene amlake..alchalkum getan honde eskiyamegn nysakut..y zarew yleyal...btly eyobaa...tebarekulgn..fkrachu yaskenal..
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች እስኪ አይከፈልበት ሰብስክራይብ አርጉኝ 🥰🥰 መልካም ስንሆን እጥፍ ይመልስልናል ፈጣሪም😘
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቸ🥰🥰 በለው እዮባ አቤል ተሰራላችሁ 😁😁 እበት ለፊት ጥራት ምርጥ ነው ሴቶችዬ 🤣🤣 ❤ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ🥰
@er-gs1kk9yl5j
@er-gs1kk9yl5j 2 жыл бұрын
ክክክክ😁😁😁
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
ግፈኛ ሞክረሽዋል
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው መዳም ቤት የለም እንጂ እንሞክር ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
@@er-gs1kk9yl5j 😁
@saadhh8609
@saadhh8609 2 жыл бұрын
ሆደዬ ቆስለ በሳቅ ወላሂ እድሜአችሁ ሁሉ የሳቅ ይሁን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እወድችሁ አለሁ❤️❤️
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
ውይ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ አይ ልጂነቴን አስታወስኩኝ 😂😂😂😂
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 2 жыл бұрын
እኔም💝
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 2 жыл бұрын
አዲስና ቃል በውነት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያርግላችሁ በርቱ ታምራላችሁ የውነት ለመናገር ቃልዬን ስታስለቅሷት እኔም አብሬ እያለቀስሁ ነበር የውነት አሳዝናኛለች ቃል
@miherettube8288
@miherettube8288 2 жыл бұрын
😆😆😆ትኩስ ነው አላለም ምነው ስጋ አረገቹት እኮ እባቱን 😆😆እግዚአብሔር ይጠብቅቃችሁ ፍቅር የሆነችሁ ቤተሰብ❤❤
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@sartt4348
@sartt4348 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😆😆😆😆😆በሳቅ ልገሉኝ ነው የምር
@sartt4348
@sartt4348 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😆😆😆😆😆በሳቅ ልገሉኝ ነው የምር
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 жыл бұрын
ወይኔ እዮባ በሳቅ ነው የገደልከኝ እበት እኮ ምርጥ የገጠር ቤቶች ማስዋቢያ ዋናው ቀለማችን ነው በተለይ ለእህል መውቂያ ለአውድማ መለቅለቂያ ይጠቅማል አይ ቃልዬ ሰው በሬ ይገዛል አንተ እበት ለቀማ አላለችም እኔማ አንድዬ በእናንተ ፍቅር ተለክፊአለሁ!!!
@ውድነሽ
@ውድነሽ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም መጣችሁ ውቦች ደስሲትሉ የእውነት ።
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@sarasara-vm2rs
@sarasara-vm2rs 2 жыл бұрын
በምድር ያለ. ሰው ሁሉ እንደች ብለብስ እግዚአብሔር እንደት ደስ ይል ነበረ የኔ መልካም ስወድሽ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 2 жыл бұрын
_የኔማሮች ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝዝት ያድርገው ትዝ አለኝ ልጅነቴ አይ የማሚን ቤት የማሳምርላት በበት ነበረ የእውነት የገጠር ቤትኮ በእበት ነው ውበቷ ይመቻችሁ💝💝_
@tsiyeeeee8369
@tsiyeeeee8369 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂እረ በሳቅ አቦ ይመቻችሁ ፈጣሪ ሰላም ፍቅሩን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ የኔ የሳቄ ምጭ ማርያምን ስወዳችሁ😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤
@jeriy7391
@jeriy7391 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ስራችሁን እኔስ ትናፍቁኛላችሁ ።ደጋግሜ የማያችሁ ነገርስ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@nigistmekonen3901
@nigistmekonen3901 2 жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር ድካሜም ለቀቀኝ የምር 😂😂😂😂😂አቤላ እና እዮባ የመልስ ምቱን እንጠብቃለን
@ወለተማሪያም-ጐ6ነ
@ወለተማሪያም-ጐ6ነ 2 жыл бұрын
የኔፍልቅልቆች በጣምታምራላቹሕ መድሀኒአለምክርስቶ ፍቅሩንያብዛላቹሕ በመላውአገርያላቹሕ የተዋሕዶልጆች በሙሉ እኳንለሆሳእናአደረሳቹሕ አደረሰን አገራችንንሰላምያርግልን
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማር
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 2 жыл бұрын
እደ ዛሬ ስቄ አላቅም በፈጣሪ ሰላማቹሁ ይብዛ ሰታምሩ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 2 жыл бұрын
እውነት ዛሬ እደት እደሳኩ ቃልየ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ታባዛላችሁ እመቤቴ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@abbushyemilion1901
@abbushyemilion1901 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ ቃልዬ እና ሀዲስ ፈጣሪ ይባርካቹ
@mytab1102
@mytab1102 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆንናቹ ልጆች እንኳን ለሆሳህና አደረሳቸ በጣም ነው ከማዳም ኩሽና ስራ በዋላ በዚህ ለሊት እንዴት ሳቅ በሳቅ እንዳረጋችሁን ሺ አመት ኑሩልን
@hayamttamare3879
@hayamttamare3879 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ 🥰🥰🥰 ቃልዬ በጌል ፈልግሽ ነበር በይት ላዉራሽ የግል ነዉ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች ቃልዬ የምር ብዙዎቻችን አብረንሺ አልቅሠናል ፕራክ መሆኑን እያወቅን ምስኪን የምር ሁለተኛ እዳታስለቅሱብን
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ፍቅር
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማሙርማር
@dastasitotaw8409
@dastasitotaw8409 2 жыл бұрын
አረ ወይኔ የኔ ውዶች ፈታ አደረጋችሁኝ እግዚአብሔር ፈቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍
@Ethioenate
@Ethioenate 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ናቺሁ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ🙏
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
ኸረ በሳቅ እዮባ ልምድ ያለዉ ይመሥላል ሲለቀልቅ😂😂😂😂ወይኔ የኔ ዉዶች ሥታሳዝኑ ቃልየ አድሥየ ቀናቹህን ጠብቁ እዮብ አቤል የሚጥሉባቹህ ቅጣት ከባድ ነዉ ካሁኑ ያሥታዉቃል ተናደዋል በተረፈ የክርሥቶሥ ሠላም ይብዛላቹህ ሡሥ ነዉ የሆናቹህብኝ
@azwaahmed4100
@azwaahmed4100 2 жыл бұрын
እዮባ ፈታ አርገህኛል የምር መዳም እየተጣራች ስታስቸግረኝ ሽትቤት ቁጭብየ ጨረስኩት አይቸ ስትጣራ ሽትቤት እያጠብኩነው ስላት ዝም አለች አዳር በመላ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ቤዛዊትጎንደሪዋ
@ቤዛዊትጎንደሪዋ 2 жыл бұрын
ሽንት ቤት. ክክክክክክክ
@ሞሚነኝየማየናፋቂ
@ሞሚነኝየማየናፋቂ 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ ጥሩብላሀት
@hanelove6686
@hanelove6686 2 жыл бұрын
አይዞሽ እሕቴ😍😍
@ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
@ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@gdfgej2580
@gdfgej2580 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 жыл бұрын
😂😂😂 አረ አዮባ በሣቅ ገደልከኘ በምን ሊሸናነው😂😂😂
@raheltsigu1371
@raheltsigu1371 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💕🙏🙏💚💛❤
@emebetdemek2173
@emebetdemek2173 2 жыл бұрын
አቤል ያልተኛች አልችልም አላለም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ በሳቅ ሞትሁ
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳና የተዋህዶ ልጆች
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣የኔ ማሮች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ 💞💞💞🤲
@rehmaemam571
@rehmaemam571 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን. አችም ስሪላቸው በተለይ እዩባ ባ ክክክ
@letishkahisay1933
@letishkahisay1933 2 жыл бұрын
እዮብ የተናገሮው አስቆኛል እኔ አለ የተኛች ነው የምችለው ያልተኛች አልችልም ያለውን አስቆኛል ደሰትላላቹ ረጅም እድሜ ብዙ ጤና እመኝላቸዋለሁኝ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ሰብ አድርጉኝ ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀረኝ ተባበሩኝ ወገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና አደረሳቹ አደረሰን
@Janiy_official
@Janiy_official 2 жыл бұрын
የሹምየ ደምራኝ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
@@Janiy_official መልሳለሁ ተጫኚው ፕሮዬን
@Janiy_official
@Janiy_official 2 жыл бұрын
@@yeshumethiolove275 ተጭኛለሁ መልሺ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
@@Janiy_official ከመቼው አምስት ደቂቃ ቪዲዮ ሳታይ ሀያ አራት ሰዓት ይሙላና መልሳለሁ
@fafetub1120
@fafetub1120 2 жыл бұрын
እናተን ሥከታተል ወላሂ እደ አደይ ድራማ ነው በተከታታይ ነው ምከታተለው ኑሩልኝ ፍቅራቹ አላህ ያሣምርላቹ መላ በተሠቦቻቹ
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና አላሁመ🌹~ኢግፊርለና አላሁመ🌹~አህዲና አላሁሙ🌹~ወራህመና አላሁመ🌹~ወአፊና አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍 አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነትለራስ ነው!!
@sartt4348
@sartt4348 2 жыл бұрын
አሚንንንንን ያርቢ
@zolfahussain7784
@zolfahussain7784 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@bertukabertukan9392
@bertukabertukan9392 2 жыл бұрын
አድስዬ ሰወዳቹ እበትለቅልቀህ እድ ነዉ የሰዉልጅ ያሳለፈዉ ማይረሳ ጅግናቹ ዘመናቹይባረክ ፍቅራቹ እስከእርጅና ቤተሰቦች
@Zxz07881
@Zxz07881 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም በዚያ ፕራንካችሁ በጣምአልቅሻለሁ በስደትላይ ብቻየን ወልጀ ብቻየን ያሳደኳት ልጀን በሞትአጥቸ ብሶተኛነኝ እናም ቁስሌ የተፋቀያህል ተሰማኝ እሷስታለቅስ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ግን ብዙሰዉ ቁስልአለበት እናም በዚህ እንዳትቀልዱአደራ
@ከሚላወሎየዋ
@ከሚላወሎየዋ 2 жыл бұрын
የኔ እህት ከባድነው አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህ
@kelemsyum9466
@kelemsyum9466 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@tareshak4793
@tareshak4793 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ
@saraadmasu2260
@saraadmasu2260 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፍጣሪ ይተካልሽ
@Zxz07881
@Zxz07881 2 жыл бұрын
@@kelemsyum9466 እሽእማ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
😊😂ያማል ቅኔዉ ቃልዬ የመልስ ምት እዮባ ሸገር ተወልዶ እበት😱😂😂😃😃😃😃😂😂
@የእመብርሀንባረያነኝ
@የእመብርሀንባረያነኝ 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነቱ በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ የኔ ልዮች
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@agizamedia36
@agizamedia36 2 жыл бұрын
ዉዶቸ ላማቹ ይብዛልን ባለፈዉ አስለቀሳቹኝ የዛረ ደስ ይላል ኑሩልኝ ቃልየ ዉዴ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@Hani-o6q
@Hani-o6q 2 жыл бұрын
ደስስስ ስትሉ እግዝዓብሔር ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ ስዉዳችሁ❤❤❤
@weynwaa5810
@weynwaa5810 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ስታስቁ ሆዴ ቆሰለ የምር እንኳን አደረሳችሁ ለ ሆሳህና
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🌹Abese bere begeza yeshaleke nebere
@hadayaadaya8537
@hadayaadaya8537 2 жыл бұрын
ወይኔ እናተ ልጆች እናተን ስመለከት የመዳም ስራ ቁጭ ብሎ ቀር እደዛሬ ስቄ አላቅም
@astertesfaye7089
@astertesfaye7089 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk want newu mar enam
@Tube-sk2sd
@Tube-sk2sd 2 жыл бұрын
ቃልዮ ስወድሽ የኔ ማር የፍቅር ሰዉ የምር ሁለታችሁም የእግዚአብሔር ሰዉ ነቸሁ❤
@Ahmad-zb8fl
@Ahmad-zb8fl 2 жыл бұрын
አግዚብሔር፡ይመሠገን፡አንኳን፡በስላም፡መጣች፡የኔማርች፡ውድድድድድድድ፡ፍቅሪችነ፡ያብዛላችሁ፡ማርች፡ውድድድድድድድ፡
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@hhhhhhhh6832
@hhhhhhhh6832 2 жыл бұрын
*_እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻማ ወድካም ያብጸአነ ያብጸህክሙ እግዚአብሔር በፍሥሐ ወበሠላም ለብርሐነ ትሳኤው_*
@rehmaemam571
@rehmaemam571 2 жыл бұрын
እበት ነው እሚባለው ጧሀራ ነውኮ እበት በገጠር አሁንም እንወደዋለን ያለሱ አንኖርም የምር ማገዶ ነው
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አንካን ደና መጣችው እድሲና ቃልዪ በጣም ድሲ ስትሉ😍😍
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 2 жыл бұрын
ቃልዮን አስለቅሳቺሁ ነበር እሰይ አቤል ምስኪን እዮባ ቅጣትህ ነዉ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ሀገራችንን ሰላም አለህ ያድርግልንለታሰሩት ፍትህን ለታመሙት አፍያን የአለህ ለተራቡተ መግብልን ለተጠሙት አጠጣልንን
@zahabaahmed
@zahabaahmed 2 жыл бұрын
ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን አላሁ ማአሚን አለቀብን
@እሙፈሪሀን
@እሙፈሪሀን 2 жыл бұрын
ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ በሳቅ ሞትኩ ወላሂ በጣም ነዉ የምታምሩት ግንእዮባ በጣምነዉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አላህ
@አድናእውነ
@አድናእውነ 2 жыл бұрын
ይሄን ቤተስብ ስወድ ፍቅራቸው እርጋታቸው ስላማችሁ ይብዛልኝ ቃልዬ በባለፈው ፕራክ ስታለቅስ እኔም ሳለቅስ መዳም ምን ሆነሺ ነው እስክትለኝ ድርስ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
ዛሬስ እዴት እደሳኩ ቃልዬ ፍቅራችውን ታብዛው እመቤቴዬ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ቃልዬ አዲስ ኢዮብ አቤልዬ ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ መድኃኔዓለም ፍቅርን ይጨምርላችሁ ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ልቤ ወልቅ ሊል ኡፎይ 😀😂😀😀😂
@tsigeredaderebe6951
@tsigeredaderebe6951 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ዊይ አቤል እና እዮቤ 😍😍ቃል አድስ ቀጣዩን ሳስበዉ😂❤❤❤❤
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 2 жыл бұрын
በሳቅ ክክክክክክክክክ እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ አቤል ግን ስራ ይበዛብሀል እዴ ከሳህ
አዲስን መኪና ግዛልኝ ብዬ አሳበድኩት
22:00
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 144 М.
ለእዮብ ልደት የተገዛው ኬት ተደፋ ቃልዬ በጣም ተናደደች New prank video
18:42
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 217 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ከ አዮብ እና ከአቤል ማን በደንብ ይጋግራል
15:38
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 155 М.
በስተመጨረሻም ጥምቀትን አምሮብን አሳለፍን
13:55
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 240 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 38 "መሆን የምፈልገው..." pt.2
26:03
ማን ያሸንፋል? ዳኝነቱን ለእናንተ
30:00
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 142 М.
እዮብ ተዎረደ
20:27
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 99 М.
አዲስ እና ፋኒን ፍርፍር ስሩ ብለን አወዳደርናቸው #fanisamri #haddiszema
44:01
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 430 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН