🔴ዮናታን አክሊሉ በሙሉ ወንጌል ቤ/ክ መፈንቅለ ካዝና ሲያደርግ ተደረሰበት❗ኢቫንጀሊካል ሔኖክ ወደ ኦርቶዶክስ መጣ

  Рет қаралды 22,372

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Күн бұрын

Пікірлер: 156
@xohszgd
@xohszgd Ай бұрын
እልልልልልልልልልል እንኳንደሕና መጣሽልንእግዚአብሔር እምልክ የተመሰገነይሁን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Edomgenet13
@Edomgenet13 Ай бұрын
ኦርቶዶክስን የነካ የለውም በረካ ገና እመቤታችንን ጉድ ታሳየናለች
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Ай бұрын
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር እውነትን መንገድን ይምራህ ይምራን እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጠን ክፋዎችን ያንሳልን አሜን አሜን አሜን
@RepiGuleleFullGospelBelieverCh
@RepiGuleleFullGospelBelieverCh Ай бұрын
የ ዬኒን መልካምነት በመጨረሻ ስለገለጥከዉ አመሰግናለሁ
@TigistMelese-q1u
@TigistMelese-q1u Ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን እንኳን ወደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተቀላቀልክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@natayadd
@natayadd Ай бұрын
እንኳን ወደአባትህና ወደአባታችን ቤት በሠላም መጣህ
@obyftcon-lm8dv
@obyftcon-lm8dv Ай бұрын
ያው የዳቢሎስ ስራአስኪያጅአይደሉ ተዋህዶዬ እናቴ ማንሊመስልሽይችላል❤።
@mekonnenmengistu7399
@mekonnenmengistu7399 Ай бұрын
ፍቅር ኢየሱስ እንጂ ፕሮቴስታንት ወይም ኦርቶዶክስ አይደሉም ኢየሱስ የገባው የትም አይሔድም የምንመለከተው የሐይማኖታችንን ጀማሪና ፈጻሚ የሆነውን ኢየሱስን ብቻነው ስለዚሕ የጌታን ቃል ማጥናት ለሁሉም መፍትሔ ይሰጣል,
@weynshetAzilke
@weynshetAzilke Ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልል እኴን ወድ ተቀደሰው እናት ቤተክርስቲያናችን በሰላም መጣህልን በቤቱ ያፅናህ
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 Ай бұрын
Orthodoxn yeneka yelewum bereka enate mareyamen amalajenetwan yekade tewarede❤❤❤❤
@Asheomoen1385
@Asheomoen1385 Ай бұрын
መጨረሻህን ያሳምርልህ አጥብቀህ ፀልይ እጎዚአብሔር ወደ እውነቱ እንኳን መለሰህ ከጨለማ ወደ ብርሀን መጣህ ፀልይ፣ ፁም፣ሰገድ አምላክህ ይጠብቅህ የቀሩትንም ለመመለሰ ሞክር ታላቅ ክብር ታገኛለህ እንዳትፈተን በርታ ።
@yhguyt
@yhguyt Ай бұрын
እንኳን፡ደህና፡ወደ፡ቅድስት፡ቤተክርስቲያን፡በደህና፡መጣህ፡እልልል
@Asheomoen1385
@Asheomoen1385 Ай бұрын
ዮናታንን የምትከተሉ ልብ ግዙ አትሰረቅ የተባለውን ትዕዛዝ የጣሰ ነውረኛ ሥራ ነው እየሰረቁ የክርሰቶሰን ሰም መንሳት ያዋረዳል ትልቅ ውርደት ነው የያዛችሁትን አምነት የሚያዋርድ ነው አሰቡበት የሠራዊት አምላክ ያዋርዳችሁ
@HunegnawMesfin-n8h
@HunegnawMesfin-n8h Ай бұрын
የአእላፋት ዝማሬ በገና ፆም ቢካሄድ የእምነቱ መሰረት አለው ወይ?
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
@@HunegnawMesfin-n8h መዘመር ተከለከለ እንዴ?
@AlmazKebede-yk5pn
@AlmazKebede-yk5pn Ай бұрын
እንጀራ መብያ ስለሆነልህ ዮኒ እግዚአብሔር ይባረክ በተረፈ ማስተዋሉን ይስጥህ ህሊናህን ለሚወቅሰው መንፈስ ቅዱስ መተው ይሻላል!!!!እወድሀለሁ በጌታ ፍቅር!!
@elsatesfaye9439
@elsatesfaye9439 Ай бұрын
@@AlmazKebede-yk5pn ዎሸትመረዳአግዛቤርይቅርየበላችሁ
@ASEFATgab
@ASEFATgab Ай бұрын
ጡሩነው ወድማችን እስከማብሪያው በመሆኑ💘💘💘👏👏👏
@sadiyamohammed8339
@sadiyamohammed8339 Ай бұрын
ያለ ክርስቶስ ፍቅር ከንቶ ነው ።
@girmayfsahaye5956
@girmayfsahaye5956 28 күн бұрын
በጣም ተሳዝናለ ኣቢና ወንድሜ
@GizachewGizi
@GizachewGizi Ай бұрын
እኔ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኜ አድርጌ ከመቀበሌ በፊት ምንም እምነት አልነበረኝም፣ የዛሬ ሰላሳ አራት አመት ጌታን ተቀበልኩ፣ ጌታ ጠራኝ ፣ እውነት ህይወት መንገድን አገኘሁ ፣ ከዚህ ውጭ እውነተኛ ህይወት የለም፣ አንተ አሁን የያዝከው ትክክል ነው ካልክ፣ ምርጫህ ነው። ታሳዝናለህ።
@iloveethiopia495
@iloveethiopia495 Ай бұрын
ክርስቶስ የግል አዳኝ ሳይሆን የዓለም አዳኝ ነው።እርሱ መድኃኒዓለም ነው። ክርስቶስ ፈጣሪ ነው።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ነው የግል አዳኝ ተብሎ የተቀመጠው?
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
ድሮምያውነክ አውንምያውነክ ከብት
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
​@@iloveethiopia495መሀይብመሆንክ በዚታስታውቃለክ
@EthioFX
@EthioFX Ай бұрын
የግል አዳኝ የሚል ጥቅስ??
@NardosBemnet
@NardosBemnet Ай бұрын
ዛሬዮናታንምነውእረጋእልክውሎአድሮገናትጋፃለሕጠብቅ
@aredogetenet4518
@aredogetenet4518 Ай бұрын
እውነትሕን ብለሀል ወንድሜ ለማንኛውም ውሸት መጨረሻው ውድቀት እንደሆነ ማሳያ ነው ቢሆንም ተባረክ ወንድሜ
@mulugetagobena7455
@mulugetagobena7455 Ай бұрын
ሲጠቃለል ፍቅር አጥቼ ወደ ኦርቶዶክስ ተመለስኩ አልክ ልበል።
@SilasaMsgun1
@SilasaMsgun1 Ай бұрын
አይ ፕሮቴስታንት ሌላ ድራማ ጀመሩ። ድራማ ነው አስቡት እስኪ፣
@Gatisam
@Gatisam Ай бұрын
Paster yonattan❤❤
@AyaleDemelashe
@AyaleDemelashe Ай бұрын
ወንጌል አያስመስልም❤
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
ወንጌልአደለምእናንተ ሰይጣንነውየምታምኑት ምድረመናፍቅ
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 Ай бұрын
እሰይ እልልልልልልል እንኳን ወደ እናት ቤተክርሰትያንህ ተመለሰክ
@gossaworkWudma
@gossaworkWudma Ай бұрын
እልልልልልልል እንኳን ደህና መጣህልን
@ElizabethSefu
@ElizabethSefu Ай бұрын
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@ElizabethSefu
@ElizabethSefu Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን🎉🎉🎉
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ Ай бұрын
ሰላም ወንድማችን የተባረከ ሰነበት ይሁንልህ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
አሜን ለሁላችን ይሁን
@dagmtemesgen-g4i
@dagmtemesgen-g4i Ай бұрын
እንካን ወደ ንጽሕት ኦርቶዶክስ መጣህ ወንድማችን
@alifentaw6915
@alifentaw6915 Ай бұрын
በቁሙ ያለን ሰው ግን ቅዱስ ብሎ መጥራት አይከብድም?
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
ኖርማል ነው ቅዱሳን ነብይ ሐዋርያ ቀሎዋል በሐገራችን😢
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 Ай бұрын
ለሁዱና ለዝና ኢየሱስን ተከተልኩ ያለ ሁሉ ፈተና ሲመጣበት ወደኋላ መመለሱ አይቀርም። ይሁዳም የበሉትና የጠጡትን ሄደዋል። ስለዚህ አስመሳዮች እየተለዩ ነው። በሀይማኖት አታሳቡ!!! አሸዋ ላይ የተሰራ ቤት ባህሪው ነው!!!!
@Fetenech-d9v
@Fetenech-d9v Ай бұрын
Well come our bro evangelist Henok
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Ай бұрын
ለሁሉም ፕሮቴስታንቶች ማስተዋሉን ያድላችሁ
@Chaina88
@Chaina88 Ай бұрын
ቤተክርስትያን ስትከፈል አየሁ ሲል የነበረ አጭበርባሪ ሆኖ ተገኘ? ለነገሩ እኔም ሰሞኑን ካዝና ሲከፈል አይቼ ነበር😅
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
ኢቫጂልሲት ሄኖክ ተሳስተሀል እኛ እኮ ፔንጤ የሆነው ጌታ ክእስቶስን አይተን ተከትለን እንጂ ሰውን አይተን አይደለም
@gualwejerat2127
@gualwejerat2127 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ናኹሉ ሃይማኖት መሰረት።
@AmenTemesgen-c1m
@AmenTemesgen-c1m Ай бұрын
Eleleleleeee emergency medhaniyalem ❤❤❤ Hulachum nulen
@endriasermias
@endriasermias Ай бұрын
ለአንተ ነው ገደል የሆነብህ እኔ የሚገርመኝ እናንተን የሚከተል ነው የኢተዮጵያ ሕዝብ የሞተ ያን ጊዜ ነው።
@ElizabethSefu
@ElizabethSefu Ай бұрын
ጥሪ መልስ ተባረክ
@solomonwolde1113
@solomonwolde1113 Ай бұрын
ዮናታል አክሊሉ በፋኖ እስናይፐር ራዳር ዉስጥ ነዉ የሰዉ ደም የጠጣ ሰዉ ነዉ ዮናታን አብይን በመተማመን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
ልክ የታባቱ የደሃ እንባና ገንዘብ የዘርፍ ሌባ የእጁን ያገኛል አይገርም የግዜ ጉዳይ ነው
@BeBe-l1k
@BeBe-l1k Ай бұрын
ምላስህ ረዝሞ ተዝረከረከ ሰብስበው
@BayuSisay-j4x
@BayuSisay-j4x Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@sadiyamohammed8339
@sadiyamohammed8339 Ай бұрын
ኦርቶዶክስን ለማዳን መፅሐፍ ቅዱስ ማስተማር በመስቀል የሞተላቸውን ማሳየት እንጂ ስም ማጥፋት የተለያየ ነገር መለቃቀም ጥቅም አይሰጥም ክርስቶስ እዩ ጩፋ አይደለም ። የነገር ነጋዴ እራሳችሁ ሌላውንም ወደ ሞት ትሄዳላችሁ።
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Ай бұрын
እንተስ እቡና እንተስ የእግዚአብሔር ን ስዎች ወንጀል የወንጌል አርበኛ አያስብልም
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
አዳራሹንየሚያሽከረክሩበልቤተክርስቲያንያለው ተዋህዶላይብቻነው መናፍቅተሀድሶምናምንቴናቹ
@TsedeniyaGirmay
@TsedeniyaGirmay Ай бұрын
መመለስህ ነው የምፈለገው፡፡
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ነይ ቤ/ክ እጇን ከፍታ ትቀበልሻለች
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 Ай бұрын
ሌላ ብንያም ሽታዬ😂😂😂
@mussieeyassu2048
@mussieeyassu2048 Ай бұрын
ፕሮቴስታንት አውሮፖ ውስጥ ባዶ ሆኗል ግሪክ ሩሲያ ሰርቢያ ጆርጂያ ኦርቶዶክስን አጥብቀው 1700 ዓመት አድርገዋል
@elsatesfaye9439
@elsatesfaye9439 Ай бұрын
ጌታንይዞመ
@mulugadu6121
@mulugadu6121 Ай бұрын
እሰይ እንኴን ተመለስክ እልልልልል
@EtesgenetGebemskel
@EtesgenetGebemskel Ай бұрын
🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@HelenmeleseNknkn
@HelenmeleseNknkn Ай бұрын
ወይ ጉድ የቆየ ሰው አለች አያቴ ።ፍቅር ስጡ ተባልን ፈቅር ጠብቁ ተባልን እንዴ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ሰዎች ስላልተዋደድ አንተ ክርቶስን ትክዳለህ? ደሞስ ጳውሎስ ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል አለ እንጂ ከዘላለም ሒወት ይበልጣል አለ?ወንድሜ ከደከመህ ጸጋ ለምን ግን አዛ ቤት አንተ እንዳልከው ፍቅር ካለ እንካን እየሱስ ግን የለም።
@MekdesYouTube10068
@MekdesYouTube10068 Ай бұрын
ገልግል 😳😳😳😳
@alifentaw6915
@alifentaw6915 Ай бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ አሰይ አሰይ ለዚህ ብቻ ነው አምላኬ ክብሩን ትቶ ዝዝዝዝዝዝዝዝቅ ብሎ ከትቢያ ያነሳን።
@AyalewBehage-g7i
@AyalewBehage-g7i Ай бұрын
ተረጋጋ አቡና የክርስትና ማሳያ ኢዩ ጩፋ አይደለም የክርስትና ማሳያ ኢየሱስ ነው።
@Meke-m4t
@Meke-m4t Ай бұрын
ጌታን.የነካ.ፍርድ.በራሱ
@elsatesfaye9439
@elsatesfaye9439 Ай бұрын
ይፀልይላችኋል
@ephremgari2330
@ephremgari2330 Ай бұрын
አይንህን ብናየው ደስ ይለን ነበረ አይን ሁሉን ያሳብቃል
@Chereka203
@Chereka203 Ай бұрын
አንተ ቸርቻሪ ጉልት ገበያ ጴንጤን ካላረከስ ካልተሳደብሕ ስለማርያም ልመናዉ አይሳካልሕም መቸም ጋነብ ነዉ የምትገባዉ ከልጆችሕ ከቤትሕ በለከትን አታግኝም።😢😢 እኔ ጴንጤ ነኝ እሽ ጴንጤ ይግባላችሑ
@BayeJesus
@BayeJesus Ай бұрын
please tikm felag neh Abelm be Protestant maikeb siletetalebet new orthodox ena Protestant lemabalat yewotawu.. ke Eyesus hiwot yelem atshewed
@Amen-47
@Amen-47 Ай бұрын
ገና ጉድ እናያለን
@SelamawitSelam-q3v
@SelamawitSelam-q3v Ай бұрын
ሁሉም ያንተ ባሕሪ ነው ማንም አያምንህም ማንንም መሣደብ ያንተ ማንነት ነው
@SinkeTesfaye-iu2ws
@SinkeTesfaye-iu2ws Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉😊😅
@adekoabey4494
@adekoabey4494 Ай бұрын
እናባላለን ብለው ተባሉ?
@AyalewBehage-g7i
@AyalewBehage-g7i Ай бұрын
አንተ ተመለስክ አልተመለስክ ወንጌሉ ይቀጥላል ይሁዳም ዴማስም ወደሗላ ተመልሰዋል ድሮም ወንጌል አልገባህም።
@addisababayehulmenate8703
@addisababayehulmenate8703 Ай бұрын
ክው እያልክ አትፖስት ለንሴብሆ ለሚያቀርበው ልጅ አስተያየት ልኬ ተቀብሎ ክው እያለ መፖሰት ትቷል አንተም ማስተማር ከሆነ አላማው አስተካክለው
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
እኔ ግን አልተውም። እራሴን መስዬ እንጂ ሰውን መስዬ ስለማልኖር። REACTION CHANNEL ነው።
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 Ай бұрын
እንክርዳድና ስንዴው እየተለየ ነው ።
@melakuwendimu9633
@melakuwendimu9633 Ай бұрын
እኔየምለው እዚህ ጋ አፍጠህእልም ያለ ውሸት በመናገር ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን መጠበቅ ትችላለህ?
@elsatesfaye9439
@elsatesfaye9439 Ай бұрын
የታመነዎጌታየቴዷ
@elsatesfaye9439
@elsatesfaye9439 Ай бұрын
በሱምይቀናልእሺ
@fanayefan
@fanayefan Ай бұрын
Mejemeria anbeb haymanot ayadnm emnet enji
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
አዳራሽሉለእናንተቤተክርስቲያን ሳይሆን ስቶርነውስሙ
@RobelKussa
@RobelKussa Ай бұрын
ወንድሜ ሰይጣን ተበቀለህ በስተመጨረሻ ከድነት መንገድ ወጣህ
@መዝመረ
@መዝመረ Ай бұрын
👋
@LemmaTafese
@LemmaTafese Ай бұрын
ቀጣፊ አቡነ ሆይ ?አንተ ነህ የምትመክረን ???? አንተ ሲጀመር አማኝ ነህ ????????
@biniamtafesse
@biniamtafesse Ай бұрын
Wandimachin enkwan Egziabher eradah ewnatun aswakak. Lelochim nu wadabirhanu
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
አይሻልክም ሉተር በስባሳአንተ መናፍቅአሳማሆዳም
@AzebTelahun-n4o
@AzebTelahun-n4o Ай бұрын
አንተ ፀጋዬ ተብዬ ስለ መስቀሉ ያወራህዉ ልክ ነዉ ተደበቅ እሺ የድሮ ነዉ እየተባለ መስቀል እየረገጥክ ልትገባ ያምርሀል የድሮ ነገስታት ለራሳቸዉ እንዲመቻቸዉ አርገዉ ደም እንዳለዉ እያወቁ አሳ ይበላል ይላሉ አንተም እንደነሱ ሆንክ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ወደፊትም እንደ አባቶቼ ነኝ፡፡ አዲስ የምቀይረው አቋም የለኝም፡፡ ጸጋዬ ነኝ
@AzebTelahun-n4o
@AzebTelahun-n4o Ай бұрын
@Tsegayekiflu እና አይነንህ እያየ መስቀል እረግጠህ ልትገባ ያምርሀል አባቶችህ ትክክል ካልሆኑ አንተም እንደነሱ ትሆናለህ የመስቀሉ ባለቤት ይረግጥሀል አርፈህ ተቀመጥ
@ephremgari2330
@ephremgari2330 Ай бұрын
አቡና ገድል ሲሰብክ ብናየው?
@habtamuteshager3892
@habtamuteshager3892 Ай бұрын
henoke dro yewotakew eza bet fikir atek neber ende? woys ahun yeteleye fikir jemru metsafunish yet arekew? kadkew the reason kolo maydefa, min aynet fkr ezhim hun ezam hun getan ewokew bicha
@LemmaTafese
@LemmaTafese Ай бұрын
No No ቅጥፈት ነዉ !!
@HamerehetKefetew
@HamerehetKefetew Ай бұрын
ገደል ገባ
@mimim9982
@mimim9982 Ай бұрын
ለምን ትዋሻላችሁ ደህና ስው መስለሀኝ ነበር ለካ ቆሻሻ ፀባይ ነው ምን አገባህ ስለሌላ ሀይማኖት ስበረ አረረ ታስረ እፍ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ጆሮሽ አይሰማም እንዴ?
@SurafelZewge
@SurafelZewge Ай бұрын
ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ነህ አንተ?
@Tesfalatethiopia
@Tesfalatethiopia Ай бұрын
Kedada,yetnew yayehew
@zekitadesse
@zekitadesse Ай бұрын
enkuwan bedhna metahe tegesh
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
እንኳን ደህና ቆየኸኝ ወንድሜ
@elsatesfaye9439
@elsatesfaye9439 Ай бұрын
ደሞበዚተገለጣችሁ
@elsatesfaye9439
@elsatesfaye9439 Ай бұрын
ውውውውአቤትአቤትሌላወሬጠፋ
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 Ай бұрын
Ye Zemenu Fashion
@HamerehetKefetew
@HamerehetKefetew Ай бұрын
ጥርግርግ በል
@elsatesfaye9439
@elsatesfaye9439 Ай бұрын
ወጣቱዳነ
@GetahunGesese
@GetahunGesese Ай бұрын
ህዝቡን ቦጠቦጡት
@BeBe-l1k
@BeBe-l1k Ай бұрын
አቡና አታጨብጭብ
@Aziza100-y5w
@Aziza100-y5w Ай бұрын
ስም፡ከሲም፡ሁሉበላይ😂
@MekdesYouTube10068
@MekdesYouTube10068 Ай бұрын
Yetu new yonatan tefat
@COLDONYT
@COLDONYT Ай бұрын
Trent 666 setn tekfey new mefk khadey yueda
@ሰልሺGetachow
@ሰልሺGetachow Ай бұрын
ምንም አላዝንም ክርስቶስ ስመው የተለዩ ብዝ ናቸው ፣መንገድን ጭርቅ ይርግልህ ፣ስበብብ አታብዛ ፣አለም ሙልጭ ብሉ ይሄድ ፣ፍቅር ክርስቶስ ነው ፣ ሽንገላ አያስፈልግም ፣እኔ ጌታ ይመስገን ፣በስሚ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ ፣ሞት እመርጣለሁ ፣ተቆም ፣ከምቀያይር ፣በአመነኩት በክርስቶስ እፅናለሁ ይሄ ከአሜኑኤል ይመለጠ መናፍቅ ሁሉ ፣ ከክርስቶስ ፍቅር ማንም አይለየንም ።
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
ሴትመሳይ ክርስቶስንዛሬነው ያወከው እኛደሞዘመናችንንበሙሉነው በስሜየሚደርስበት መከራለአሳሞች ለሆዳሞች ሳይሆን የቅዱስ ጳውሎስን ስርአት ያዙትቅዱሳንአባቶቻችንንእጂ እዳቺያለውአሳማማ እየበላእየአበደይኖራል
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
ሂድእስቲማነው በህይወት ስለክርስቶስ እየኖረ ያለውንያሳያል ውሾ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
ሂድናለዩጩፋስገድለዮናታአፈንድድማፈሪያየናይጄሪያጠንቋይ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
አለማፈራቸው መጋቢብሎሲልሌባመስረቅመለቃቀምከኛበስምያለእውቀትአታፍሩም
@ሰልሺGetachow
@ሰልሺGetachow Ай бұрын
@mihretmengestu2798 ታዝናለህ ጭፍን መስፈራያ ሁሉንም አማኝ አብረህ አትውቀጥ ፣የምትላቸውን አይቻቸው፣ሄጅን አለውቅ ፣የምከተለው ክርስቶስ ብቻም ብቻ ነው ፣ አንተው ሄድህ በግብፅ አምልክት ፍት ተደፍ የሚሻልህ ክርስቶስ ብቻ ነው ነፍሴ እርፍ አግኝታለች ፣ምንም አይድንቀኝም ፣ተረቱን ትተህ ወደ ክርስቶስ ብቻ ናና እረፍ ።
@KadeerKadeer-b9z
@KadeerKadeer-b9z Ай бұрын
dhugaa
Feb 2/2025 ጥዑም ብሽራት ተፈደሉ / ፋሕ ፋሕ ኮነት / እዋናዊ ሓቤረታ
31:31
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН