ያልተበላባቸው 5 ትርፋማ ቢዝነሶች

  Рет қаралды 74,014

Yonas Moh

Yonas Moh

Күн бұрын

ሚኣዋ ውሃ
📍 ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንፃ ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ያህያ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ ይገኛል።
☎️ 0914404040/0975571845/ 0993005661
This video will make you famous as fast as possible ► • Content Creation ነጻ ኮር...
Let's Connect:
📸 IG: @yonasmoh bit.ly/3ZNs6BW
Follow me on
Tiktok : @yonasmoh
instagram : @yonasmohh
facebook : @yonas_moh
🍿 WATCH NEXT:
► • ከኔ ስህተት ተማሩ| SMMA
► • የኑሮ ውድነትን ማሸነፍ - 4 Way...
► • ስለ Business አመለካከቴን የቀ...
****************************
All materials in these videos are used for educational purposes and fall within the guidelines of fair use. No copyright infringement is intended. If you are or represent the copyright owner of materials used in this video and have a problem with the use of said material, please contact me via my email in the "about" page on my channel.

Пікірлер: 335
@Snekal
@Snekal 6 ай бұрын
ልጅ እያለሁ አስታውሳለሁ አንድ ቀን አያቴን ገጠር ሄጄ ጎብኝቻት ነበር በጣም ደግና አስተዋይ አያት ነበረች ። ከጎኗ እንድቀመጥ ጠየቀችኝ እና አንድ Golden ቃል ንገሪኝ አልኳት እሷም ልጄ አንድ ቀን አንዳንድ ሰዎች ያንተን Comment በማንበብ ጊዜያቸውን ያጠፋሉ ስለዚህ ዛሬ ያ ቀን ነው ፈገግ ካስባልኩህ 🥺like
@whatwouldyourather206
@whatwouldyourather206 6 ай бұрын
😁😁😁😁
@whatwouldyourather206
@whatwouldyourather206 6 ай бұрын
Legend
@toombb5514
@toombb5514 6 ай бұрын
😂😂😂😂 ጉድ
@aumrazanbintislam671
@aumrazanbintislam671 5 ай бұрын
እዉነት ሰረሃን
@hayatteshome573
@hayatteshome573 4 ай бұрын
😢
@amanawimedia
@amanawimedia 6 ай бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ይመቸኛል unique የሆነ እይታ አለው። በተለይ ለወጣቶች ጥር role model መሆን የሚችል ልጅ ነው። በርታ ወንድሜ!!
@yonasmoh
@yonasmoh 6 ай бұрын
Thanks
@Betty64120
@Betty64120 6 ай бұрын
በትክክል
@Ethio_TechReview
@Ethio_TechReview 6 ай бұрын
ዮንዩ ገና የ11 ኛ ክፍል ተማሪነኝ ግን ከሰጠሄኝ content የተነሳ የሌሌ ራሴላይ እንድሰራና ከትምርት ጎን ለጎን የራሴን Business እንድጀምር inspayer የሆንኩት ምን ልበልህ ብቻ ፈጣሪ ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልህ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yonasmoh
@yonasmoh 6 ай бұрын
Thanks, I'm happy to hear that.
@Ethio_TechReview
@Ethio_TechReview 6 ай бұрын
@@yonasmoh ሁሌም ደስ ይበልህ ወንድሜ ደግሞም ተስፋ አደርጋለሁ ከፈጣሪ በታች ባንተየተነሳ ገና ብዞች inspayerd ሆነዉ ራሳቸዉንም ሆነ ሀገራቸዉን እንደምለዉጡ! ግን አንድ ነገር ይቆጨኛል እሱም ካንተጋር በአካል መገናኘት አለመቻሌ ነዉ ምክንያቱም Location✈ እኔያለሁት አርባ ምንጭ ከተማ ነዉ, በዝምክንያት ሁሌም የምወዳቹን ዩትዩበሮቼን ማግኘት አልቻልኩም😭 Anways yoni ባንተ በቪድዮ ብዙ motivate ሆኛለዉ እናም ይሄዉ ከት/ቴ ጎን ለጎን የራሴን የዩትዩብ ቻናልም ከፊቼ ተፍ ተፍ እያልኩ ነዉ እስት ቃኘት አርገህ አስተያየት ስጥልኝ please 🙏
@TofikTeku
@TofikTeku 6 ай бұрын
Selam Endet Neh Wondeme Endet New Yejmrkew?
@SenaytBekele-m8r
@SenaytBekele-m8r 6 ай бұрын
Betam nw des emilew yeseteken hasaboch betam arif nachew enamwsegnaln
@delesageleta9099
@delesageleta9099 5 ай бұрын
Graphics seletemarku, i think wede pronting business begeba wetetama ehonalehu beye asebalew, the only problem is the cash bro. Becha teru melekt new berta wendeme
@soultube07
@soultube07 6 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ። እኔ የሕትመት ስራዉን እወደዋለሁ።
@enyewhustle
@enyewhustle 6 ай бұрын
Nothing in this life comes as an accident, I was thinking for my future paths and just opened the KZbin and your video showed up and I just clicked. I must say that your video had a huge impact deciding my future paths.
@yonasmoh
@yonasmoh 6 ай бұрын
I'm glad to hear, thanks.
@martimarti688
@martimarti688 6 ай бұрын
እኔ የኮፊ እጀምራለሁ ሰጀምር አንተና ክሩ ሁሉ እዳትቀሩ በንተ የተነሳ ወደ ሀገሬ ለመግባት ብርታት ሰተከኛል ቃላት የለኝም እውነት ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይባርክ
@teklayg.tsadik7697
@teklayg.tsadik7697 4 ай бұрын
ዮኒ ተባረክ ሃሳብ እሚሰጥ ሰው ከገንዘብ በላይ ነው
@EmneteKibatu
@EmneteKibatu 4 ай бұрын
እግዛብሔር ያሳድግሕ የሠዉልጆች ችግር እየቀረፍክ ነዉ ኤሄ ን ትልቅ በጎ አድራጎት ተግባርሕ አጠናክረሕ ቀጥልበት የብዙ እሕት ወንድሞችህ ሂወት አየታደክ ነዉ ካአንተ እይታ ተነስቶ ሰዉ ኾነዉ የዳቢሎስ አመለካከት ካላቸዉ አሰሪዎች ተጽኖ ተላቀን እራሳችንን የምንችልበት የስራ ፈጠራ እንዴት በቀላሉ መፍጠር እደሚቻል አስተምረኸናል አንተን የሰጠን እግዛብሔር ይክበር ፈጣሪ እዉቀትሕ ይባርክልሕ።
@AlebachewTadie
@AlebachewTadie 2 ай бұрын
ድንቅ ድንቅ እይታዎች ናቸው! እናመሰግናለን ዮኒ፡፡
@Saraሳራቲውብ
@Saraሳራቲውብ 6 ай бұрын
የምትገርም ልጅ ነህ እግዚአብሔር ባለህ እውቀት ላይ ይጨምርልህ ለኔ ለስደተኛዋ እህትህ ትልቅ ተስፋ ነው የሰጠህኝ ❤
@HamsterKombat21-q3t
@HamsterKombat21-q3t 6 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ።
@TizbetWorkia
@TizbetWorkia 5 ай бұрын
አሜን❤
@mebinakenzu-xx5pq
@mebinakenzu-xx5pq 5 ай бұрын
አሚንን🎉🎉🎉🎉
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤❤🎉🎉
@UmHajer-bt1jz
@UmHajer-bt1jz 12 күн бұрын
አሚን ለሁላችንም ከክፉ ነገር ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ኢስላም ይሁን
@yonathanhailemelekot5238
@yonathanhailemelekot5238 6 ай бұрын
Bro is logical , Bro is informative. Big Respect Sir.
@romichoromicho8036
@romichoromicho8036 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወድም እንዲህ ትንትን. አርገህ ስላስረዳሐኝ እግዚአብሔር ይስጥህ ሰው ብር ኖሮት የሚሰራውን ካለማወቅ የተነሳ።በጣም ይቸገራል አብሶ ውጭ አገር ላለነው ሰወች ሌላም እንጠብቃለን አመሰግናለሁ።
@ChernetRefera
@ChernetRefera 6 ай бұрын
Its my wish for Ethiopia to have more energetic and good thinker people like you...i learn a lot
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 6 ай бұрын
ትችላለህ ወንድሜ ጠካራ ሰዉ ሌላዉ ያጠነክራል ተባረክ
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 6 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ሰው ነክ ተባረክ እንድወስን አድርገከኛል አመሰግናለሁ
@ZEASPRO
@ZEASPRO 6 ай бұрын
ዩኒ እባክህ ቻናሌን አይተህ አስተያየት ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል ለኛ ለወጣቶች ጥሩ ምሳሌያችን ነህ በጣም ነው የማመሰግነው በጣም ነው የማከብርህ
@sofoniyasyonas6884
@sofoniyasyonas6884 6 ай бұрын
The greatest video ever. Keep going.❤❤❤🎉🎉
@yonasmoh
@yonasmoh 6 ай бұрын
Thank you so much 😁
@Betty64120
@Betty64120 6 ай бұрын
ህትመት ላይ ግን ከB2B አማራጭ ውጪ ... ስለ ማሽኖቹ ብትነግረን : መነሻ Cost ላይ Capital ጨመር ብናደርግ...
@yakinmelese1086
@yakinmelese1086 6 ай бұрын
Thank you Yoniyee , keep up the great job !!
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso 6 ай бұрын
Really You are full of created men thanks very much 💝🕊
@YOSEFMULUGETA-dk2pw
@YOSEFMULUGETA-dk2pw 6 ай бұрын
Bezi video min yahil sew maseb endemigemir megemet kelal nw wow yoni🙌🏿yebizocachin teyake temelisolinal🫡🔥
@EdenBillio
@EdenBillio 6 ай бұрын
yeah
@yonasmoh
@yonasmoh 6 ай бұрын
I'm glad
@RainSoundMY
@RainSoundMY 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስለ መኪና እጥበት በሰፊው ስራልን❤
@seyeabebe7549
@seyeabebe7549 Ай бұрын
ዋው ድሰ ይላል አመሰገናለሁ ዮኒ ።ስለ አማዞነ ቢዝነስ እውነታ ልትነገረን ትችላለክ?
@hlimaamanyoutube6641
@hlimaamanyoutube6641 6 ай бұрын
ማሻአላህአላህ ይጠምቅህ ወንድማችን ጀግና ምርጥሰው እኔ በጣም ብዙነገር ተማርኩ ካንተ
@RobelYamin
@RobelYamin 4 ай бұрын
U’re absolutely Intelligent broda👌 thank you so much🙏🏽
@fanaabc8569
@fanaabc8569 6 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ወድማችን
@blengirma8305
@blengirma8305 6 ай бұрын
እኔ ውሃ የማከፋፈል ስራ ነው መጀመር የምፈልገው። Thank you and God bless you.
@yonasmoh
@yonasmoh 6 ай бұрын
Good luck
@misganawayele
@misganawayele 6 ай бұрын
የእውነት አስተዋይ ነህ!!!!!
@negalignaynalem2539
@negalignaynalem2539 6 ай бұрын
Your ideas 💡 always building me....tell me about super market....mini market interprenurship please....i am always thinking of this outside of addis ababa......make video about this please ..i hope you will see this message bro...
@MatiyasHailu-s1r
@MatiyasHailu-s1r 4 ай бұрын
I'm getting ready to customize Yoni, you're my strength, you're a brave young man.
@tsigwredaFaisa
@tsigwredaFaisa 5 ай бұрын
አቀራረብ ደስ ይላል ጌታ ይባርክ
@Newprogress-t5o
@Newprogress-t5o 2 ай бұрын
Wow,encouraging business Course.whatever the tools you may have start your small business as long as you start you will find better tools and capacity in long term.stay focused and persistent.
@tigistgurmu6999
@tigistgurmu6999 6 ай бұрын
Thank you brother God bless you 🙏 🙌
@yonasmoh
@yonasmoh 6 ай бұрын
Always welcome
@mahletkenaw5815
@mahletkenaw5815 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! That's a brilliant idea!You're quite the entrepreneur, aren't you?
@FanaGk
@FanaGk 16 күн бұрын
Thanks so much yoniye❤
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 Ай бұрын
ዋው በጣም በሳል ልጅ ነክ ተባረክ👍
@Betty64120
@Betty64120 6 ай бұрын
ህትመት + Social media ላይ Advertisement መስራት = በትንሹ ትልቅ እቅድ እንደማለት ነው...
@Kidist19
@Kidist19 6 ай бұрын
እኔም ቡና ስለምወድ 4ኛውን ወድጄዋለሁ በቅርቡ ወደ ለገሬ እገባለሁ ከተቻለኝ መጀመሪያ ካብታል ብኖረኝም ተቀጥሬ መስራት ልምድ ማካበት እፈልጋለሁ ስልጠከን ጠቃሚ መረጃና ምክር ከልብ እናመሰግናለን ቀጥልበት🙏
@fraolketema
@fraolketema 6 ай бұрын
Nice video, bro
@yonasmoh
@yonasmoh 6 ай бұрын
Glad you enjoyed
@yosephtekle9904
@yosephtekle9904 6 ай бұрын
Keep doing good yony 👍 I appreciate you a lot.
@Betty64120
@Betty64120 6 ай бұрын
ሁለተኛው : ውሀ ማከፋፈል ... በጣም ልክ ነህ : እንደቀልድ የጀመረው ሰው ተለውጦበታል...
@ZEASPRO
@ZEASPRO 6 ай бұрын
እዉነት በጣም ነው የማመሰግነው ጥሩ አነቃቂዬ ነህ
@motivaet5447
@motivaet5447 6 ай бұрын
Great content, keep up the good work bro!
@HelenKorma
@HelenKorma 4 ай бұрын
ምን እደምልህ አላውቅም ቃል ያጥረኛል አይኔን ነዉ የገለጥክልኝ ኮፊ ሾፕ ልከፋት አስቤ ግን እንዴት የሚለው በጣም ጨንቆኝ ነበር በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር እውቀትህን ይባርክልህ በርታ
@ራፋtube
@ራፋtube 6 ай бұрын
gobez yoni konjo ena honest hasab new egziabher yakbirilin enameseginalen.
@hewansolomon5570
@hewansolomon5570 6 ай бұрын
Than you for your useful information i went to start coffee shop and hopefully in short period of time i will start this work
@Kemilaadem
@Kemilaadem 3 ай бұрын
ወላሂ እኔ እንደዚህ ልጅ አሪፍ ነገር እሚያቀርብ የለም ዋው thanks bro😊😊😊
@BamlakAsrat-dz1sx
@BamlakAsrat-dz1sx 17 күн бұрын
ዋው ምን ልበልህ.....ብቻ እድሜ ይስጥህ
@feven8400
@feven8400 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ሀሳብ ነው
@AsEw-i8i
@AsEw-i8i 6 ай бұрын
ስራን በሰራተኛ ወክሎ ለማሰራት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ግለጽልኝ
@sammytl_nurgi8500
@sammytl_nurgi8500 3 ай бұрын
The car wash and printing business is very nice and low budget ideas, I highly encourage any one to start... and thank you brother, keep the good job
@YNYBRAND
@YNYBRAND 6 ай бұрын
ዮኒ ምርጥ ዝርያ❤
@unstoppable136
@unstoppable136 Ай бұрын
Betam thank you Ene ye printing sra mejemer efeligalehu bet mesirat efeligalehu.
@HappyAirboat-wk5bs
@HappyAirboat-wk5bs 6 ай бұрын
Wuha makefafel lalekew eni mesker negn 10 litr jar weha makefafel jemeri 15 ken 16000 agegnalehu welahi
@Amelabd-kf3cf
@Amelabd-kf3cf 5 ай бұрын
Dereja be dereja hidetun betnegregn
@misikirlemma5404
@misikirlemma5404 4 ай бұрын
Please contact me
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 6 ай бұрын
እኔ ምንም የለኝም 🤨 ሌላው ምርጥ ዘዴ ነው ይመችህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@batriyoutub9485
@batriyoutub9485 5 ай бұрын
የምር ምርጥ ነው ለይቶቢያችን አተን አይነት ያብዛል እኔ አላቅህም ነበር ሼር ያረገችኝንም አደኛዬንም አመሠግናለሁ
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 Ай бұрын
በትክክል ብለኋል ጎበዝ ነህ በርታ ለዮናሰ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gideyale
@gideyale 3 ай бұрын
ጀግና ወንድም ነህ ቀጥልበት
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 6 ай бұрын
you're so smart keep it up (for me car wash is beast )
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አረ እግዜር ይስጥህ ብዙ ነገር አቃለሁ
@mulunehgizaw8995
@mulunehgizaw8995 6 ай бұрын
I need to learn LEAD GENERATION
@DdDd-s8i
@DdDd-s8i 22 күн бұрын
Sele ken lebh tebarke betam ❤❤❤e namesegnalen
@SimpleTipsdaily
@SimpleTipsdaily 6 ай бұрын
ቪዲዎችህን አያቸውለሁ ።በጣም ይመቹኛል ። ከክፍለ ሀገር መጥቶ አዲስ አበባ ላይ ንግድ ፍቃድ ለማግኘት ያለውን ፕሮሰስ ብትገልፅልኝ ። በተጨማሪ የዛሬው ቪዲዮ ላይ ተጨማሪ ማብራራያዎች ቢኖረው ።
@hanchotube-qq9ce
@hanchotube-qq9ce 6 ай бұрын
ዮኒነ thanks
@guramaileet1413
@guramaileet1413 6 ай бұрын
loved this content keep creating more
@samuelTegawo
@samuelTegawo 6 ай бұрын
እኔ በስደት ነው ምኖረው ምንም እጄ ላዩ ብርር የለም በትንሽ ብርር የሚጀምረው መኪና ማጠቢያ መሠልኝ ተሎ ወደ አገርቤት ገብቼ ኮፕተር እና ዲዛይን መማር ስለ ምፈልግ እየተማርሁ ጎን ለጎን ለማስኬድ አስቤአለሁ ክፍለ አገር
@sabataye2264
@sabataye2264 2 ай бұрын
የምትሰሪውን በይፋ አታውሪ
@GerawerkTihitina
@GerawerkTihitina 6 ай бұрын
yoniye go head yemr tmechegnaleh..first comment
@disbasito5567
@disbasito5567 6 ай бұрын
All business ideas u came up with are inspiring and can be performed with low budget. I wanna try three or four of them but for now i wanna start as an agent for @Mi'awa 💦 mineral water. But u didn't put their address bro. Thanks for the ideas though bro 👌🙏
@yonasmoh
@yonasmoh 6 ай бұрын
Check description
@nitsihitassefa7367
@nitsihitassefa7367 6 ай бұрын
የመኪና እጥበት
@AlazarAlaz-f8r
@AlazarAlaz-f8r 6 ай бұрын
We need payment system full guide
@mezenagnatube
@mezenagnatube 6 ай бұрын
ቲሸርቱ ቢዝነስ ላይ ለመስራት ከሰተመር ከየት ነው የሚገኘው?
@TesfayAshenafi
@TesfayAshenafi 6 ай бұрын
Betam konjo tikoma new bero beritalin eny mejemer yemfeligew coffee bar new
@robatech7645
@robatech7645 6 ай бұрын
The king is back 👑
@yonasmoh
@yonasmoh 6 ай бұрын
🙏
@HappyBreakfast-vu3br
@HappyBreakfast-vu3br Ай бұрын
Egiyabher ybarkih
@EnergyVision-q7q
@EnergyVision-q7q 6 ай бұрын
I need to know more about lead Generation pls I need more info
@KirubelBrihanu-yd7fp
@KirubelBrihanu-yd7fp 6 ай бұрын
please lead generation ላይ vedio ስራልን
@bezawittesfaye752
@bezawittesfaye752 6 ай бұрын
Printing works and Car Wash
@Betty64120
@Betty64120 6 ай бұрын
Perfection...
@habeshahd1
@habeshahd1 6 ай бұрын
Mirtua
@abel-v7o9r
@abel-v7o9r 6 ай бұрын
The notification feels surprising
@acacian7247
@acacian7247 Ай бұрын
Best video bro keep it up
@top10truth64
@top10truth64 6 ай бұрын
We need about the ' led generation ' pls yoniyachen
@solomonhailemariam858
@solomonhailemariam858 2 ай бұрын
Thanks for your presentation. can you please share the estimated price for the above individual business?
@MohammedOsmanyimam-kr8ec
@MohammedOsmanyimam-kr8ec Ай бұрын
መልካም ነገሮችን ከዚህ ልጅ ማግኘት ይቻላል ፎሎ ከፈለገ ሰበር ና ሞቱ ተገደሉ ማለት ይችል ነበር እሱን በመስማት መቀየር ባይቻልም መንደርደርያ ይሆነናል
@hareglegesse
@hareglegesse 2 ай бұрын
ዮኒ የኤዲትንግ ሙያ በጣም እፈልጋለው በሰጠሄው የስልጠና ዕድለኛ ብታደርገኝ🎉🎉
@AbdulazizAhmedin-eb7sg
@AbdulazizAhmedin-eb7sg 6 ай бұрын
Plss ebakek wendema egna ke Ethiopia weche new yalenew wede hager sengeba emenseraw sera enfelgalen,, plss lelam techemari video seralen pll
@FeyselDreams
@FeyselDreams 6 ай бұрын
Thank you yoni
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot Ай бұрын
ኦ ማይጎድ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@fkrsisay
@fkrsisay 6 ай бұрын
Ene Printing lemejmer hasab lay ngne Mirt asab new yon berta anten meketatel kejmrku graphics memar jemiralehu Sira ende misirabet bale mulu tesfa algne
@Betty64120
@Betty64120 6 ай бұрын
ልታዘጋጀው ያሰብከው Course ከምን ደረሰ??????? ቅጹን ሞልተን እየጠበቅን ነው...
@fikirsolomon1292
@fikirsolomon1292 2 ай бұрын
Betttam enamesegnalen..., ene stesheneri lemejemer neber yasebkut awachi ymeslhal??
@Minuteyoutube
@Minuteyoutube 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@umern995
@umern995 6 ай бұрын
thank you yonas moh yante content lewtognal tnx
@KefaleSimeneh
@KefaleSimeneh 6 ай бұрын
ስለ delibery net income ስንት ይገኛል??
@KumilachewMelkamu
@KumilachewMelkamu 6 ай бұрын
I will need to be starting a printing works. Moh thanks
@birhanemelaku3931
@birhanemelaku3931 6 ай бұрын
የውሀ ማስታወቂያሽ ተመችቶኛል ሚያው 😅
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 4 ай бұрын
😂😂😂የተመታህ 🤭
@mominashifaw1895
@mominashifaw1895 Ай бұрын
ምን ችግር አለው ወይ ሰው የማይሆን ነገር መልቀም ስንወድ እና በነፃ ያስተምር
@MATT-kw1ip
@MATT-kw1ip 3 ай бұрын
I want to learn the modern method
@mominashifaw1895
@mominashifaw1895 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ያቀረብከው ነገር ሁሉም አሪፍነው ሰብ አድርጊያለሁ እኔ በስደት ካሰሪወቼ ቤት ሁኜ ጎን ለጎን ምን ልስራ?
@legessechemir3383
@legessechemir3383 6 ай бұрын
ጀግና የምር ተግባራዊ ነው
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 70 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 28 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 8 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 21 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 70 МЛН