Tv repair Guide for beginners _ ለጀማሪዎች ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ትምህርት

  Рет қаралды 7,016

Yonsat  Tech

Yonsat Tech

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@yonisat1
@yonisat1 Жыл бұрын
በቀላሉ በቤትዎ የሙያ ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ? ጠቅላላ የኤሌክትሮኒስ ትምህርቶችን + ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና ማለትም Crt እንዲሁም የአሁኖቹን LED/SMART ቲቪዎች ጥገና ስልጠና በተጨማሪም የሪሲቨር የHardware ጥገና እና Software ጥገና ፕሮግራሞችን በቀጥታ በቴሌግራም Private ቻናል በመቀላቀል ባሉበት ሆነው ስልጠናችንን መከታተል ይችላሉ ። Electronics +Tv maintenance + Receiver = 2000 ብር ብቻ ለተጨማሪ መረጃዎች +251930756350 Telegram @Yonisat1 ወይም @Yonisat2
@kelelawt.9798
@kelelawt.9798 7 ай бұрын
ስለ ቪዲዮው በጣም እያመሰገንሁ አንድ ቲቪ ነበረኝ እና ግማሹ አይሰራም ፈትቼ ሳየው cof IC ተቀዷል። እናም ለዚህ መፍትሄው ስክሪን መቀየር ነው ወይስ cof ICው መቀየር አለበት?
@samuealkebede9842
@samuealkebede9842 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ገለፃ ነው‼ በርታበት ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው።
@yonisat1
@yonisat1 Жыл бұрын
አመሠግናለው
@abduethiopiacoffee5234
@abduethiopiacoffee5234 Жыл бұрын
የፍላይ ባክ ጆሮው ጋር discharge ለማረግ ምን ምን መጠቀም እንችላለን
@yonisat1
@yonisat1 Жыл бұрын
ረዘም ያለ መፍታ ከGround ጋር በማገናኘት
@abditefera255
@abditefera255 Жыл бұрын
Selam ynedamo layout bawor yelewam nin siwon
@TamratWondifraw-ry4cg
@TamratWondifraw-ry4cg Жыл бұрын
በሶፍትዌር fix የማይደረግ ቀይ አብርቶ የቀረ ሪሲቨር እንዴት fix ይደረጋል
@yonisat1
@yonisat1 Жыл бұрын
በ Programmer Eeprom Ic አንስተህ ወይም በ computer Rs cable በመጠቀም
@mohammedkemal7915
@mohammedkemal7915 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ማብራሪያ ነው የኔ ጥያቄ ፍላት ሱፐርፋይን ቲቪ 32 እንች ምስል አያሳይም ግን ስትከፍተው ይበራል ድምፅም ይሰራል ችግሩ ምንድነው ትላለህ
@yonisat1
@yonisat1 Жыл бұрын
Hdmi or Av ላይ አይመጣም Main board problem ነው
@NahomGidey-wz4ts
@NahomGidey-wz4ts 9 ай бұрын
@@mohammedkemal7915 it will be the cap of backlight
@BirukWolde-mn6hi
@BirukWolde-mn6hi Жыл бұрын
keep it up brother. How I Repair Blue Dot Fault Of CRT Color Television
@yonisat1
@yonisat1 Жыл бұрын
I don't get it
@josephjo9345
@josephjo9345 9 ай бұрын
Main IC be meltimeter alekake🙏
@Desalegn-k5o
@Desalegn-k5o Жыл бұрын
ሰላም ወንድም ቲቪዉ ባክላይት አስቀይሬዋለሁ ግን ብዠ ብዥ ይላል በጣም ይደበዝዝና በራሱ ይስተካከላል መፋትሄ ካለህ ወይም የምን ችግር ነዉ
@yonisat1
@yonisat1 Жыл бұрын
የባክላይት ገመድ የተሠካበትን ተመልከት
@dachadraso-jn2vx
@dachadraso-jn2vx Жыл бұрын
ቲቪ ሰንኬፍት እሰክርን እዬቴጣጣ የምሼት ከሆኔ የምን ችግር ነዉ ? እዴት ነዉ ችግሩን የምንቄርፎ ?
@yonisat1
@yonisat1 Жыл бұрын
ይህ ችግር ከክረምት ጋር የሚገናኝ ሲሆን በቀላሉ በማፅዳት ማስተካከል ትችላለህ። ደውል +251930756350
@melkamushitaw1879
@melkamushitaw1879 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ምርጥ ገለጻ እያደረግህልን ነው በግሌ አመሰግንአለሁ። ግን ጀማሪ የቲቪ ጠጋኝ መጀመሪያ ካፓሲተርን ዲስቻርጅ ማድረግ የለበትም ወይ?
@yonisat1
@yonisat1 Жыл бұрын
ትንሽ ደቂቃ ከጠበቀም ራሱ ያደርጋል
@demesaberhanu3129
@demesaberhanu3129 Жыл бұрын
Thanks bro
@ADDIMAN-mt8ic
@ADDIMAN-mt8ic Жыл бұрын
Waw betam Des yilaal yeteleyalye milikit chigir sinorow malete ahun lemisale key abirto siker, dimts imbi sil,misil dimats bicha siyasay, mulu lemulu misil siyatefaa Ina yemesaselut imbi sil siralin iskiii pls bro
@yonisat1
@yonisat1 Жыл бұрын
Eshii bro
Beginners Guide to Tv Repair - What You Need to Know
6:57
Yonsat Tech
Рет қаралды 5 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Smart tv  led tv  lcd tv repair guide for beginner part 4 in 2022
9:58
All 24'' LED TV power supply ok but deadset full tutorial
25:07
Yegna Elecom | የኛ ኤሌኮም
Рет қаралды 33 М.
why tv advertising
22:14
Ethio Gech Tube
Рет қаралды 15 М.
mewe 43 inch led tv ..screen problem
8:55
Aman electronics 🇪🇹Ethiopian
Рет қаралды 8 М.
Electric oven Mente Nance ሙሉ ማብራሪያውን ይመልከቱ 👈👇🤔
20:30
Gashu light (ጋሹ ላይት)
Рет қаралды 6 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН