YOSEF KASSA /PASTOR/ NEW SONG መታደል ነው ጌታን ማገልገል/METADEL NEW / ORDINATION CERMONEY 2022

  Рет қаралды 93,883

Yosef kassa/ jossy kassa /official

Yosef kassa/ jossy kassa /official

Күн бұрын

Пікірлер: 181
@lididuye
@lididuye 2 жыл бұрын
ኮራንብህ ጆሲ! አሁን ደግሞ በነካ እጁ፣ መልካም ሚስት ይስጥህ ይዳርህ 🙏🏾
@abezuayele7645
@abezuayele7645 2 жыл бұрын
በተለይ ለእናትህ እንኳን ደስ አላቸው 🎉🎉 እንደ ሙሴ እናት በእግዚአብሔር ፊት በፀሎት🙏 የዘሩት መልካም ዘር አድጎ ስላሳያቸው እግዚአብሔር ይመስገን😇 ለአንተም መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንልህ😇
@SofiyaSharaw
@SofiyaSharaw 18 күн бұрын
የተገዘህለት ጌታ እረሱ እረደት የምትሆን ምስት ይስጥ ❤❤ጌታን መገልገል ከመተደልም በለይ መተደል ነዉ ❤❤
@GlobalEnglishWorld
@GlobalEnglishWorld 2 жыл бұрын
በርታ ጆሲ ምርጥ ሰው። ቅዱሳን ኢትዮጵያን እና ኤርትራውያን እንግሊዝኛ ቋንቋ በጣም በቀላሉ ስለማስተምር ጎራ በሉና ተማሩ። ቤተሰብም እንሁን። 🇪🇷 🇺🇸 🇪🇹
@AddisAtnafu
@AddisAtnafu Ай бұрын
🕊️✍️ዋናው የመኖራችን ሚስጥር ለተፈጠርንበት ዓላማ መኖር ነው እና ስኬትም ነው ሁልም ሳየው ያስተምረኛል በጣም ደስ ይለኛል ውስጥም በደስታ ይሞላል፡፡ ተባረክ ጆሲ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
@ሳምሪዬፍቅር
@ሳምሪዬፍቅር Жыл бұрын
ዋውውውውው ተባረክ የስዮፍ ዬ
@Jses2024
@Jses2024 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@bettybbc777
@bettybbc777 2 жыл бұрын
በሰውም በእግዚአብሔር ፊትም ማደግ እንደዚህ ነው በአንተ መዝሙር በጣም ተማርኩ ተፅናናውበት ተባረክ እንደቀድሞ ሳይሆን ከዛ በበለጠ በቃልም በመዝሙር ተገለጥ በዘመን ሁሉ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሆን ዘመን ይለምልም እንድትገባ ደግሞ ምኜቴም ፁሎቴም ነው ።
@AddisAtnafu
@AddisAtnafu Ай бұрын
👌🕊️✍️ ሁሌም ያስተምረኛል፣ መታደል ነው ጌታን ማገልገል 👉ሳየው በጣም ውስጤ በደስታ ይሞላል ይህ ስሜት ነው ጆሲ 👉 ተባረክልኝ አንተ በረከታችን ነህ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ። 💞💞💞💞💞💞💞🎻
@beehana1535
@beehana1535 2 жыл бұрын
Congratulations!!! Jose “ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።” - ዮሐንስ 1፥3
@meazamulugeta3755
@meazamulugeta3755 Жыл бұрын
ኧረ እንዴት መታደል ነዉ ጌታን ማገልገል እዉነት እንዲህ በክብር እግዚአብሔር ሚወዱትን ይወዳል ሚያከብሩትንም እንዲህ ያከብራል!!!!! ጆሲ ዘመንክ ይባረክ ጭምት አስተዋይ እንዴዉ በቃ ምንም መጥፎ ነገር ሰምተንብክ ማናዉቅ ልጅ ነህ አግዚአብሔር ያፅናክ እኖድካለን ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነዉም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም በርታ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@hamrawitwolde3902
@hamrawitwolde3902 2 жыл бұрын
መጋቢነት ሹመት ሳይሆን እጅግ በጣም ትልቅ አላፊነት ነው የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ!
@deregehabtemariam7740
@deregehabtemariam7740 2 жыл бұрын
እውነትም መታደል ነው ጌታን ማገልገል!
@habtid
@habtid 2 жыл бұрын
Pastor Yosef betam des bilognal enkuan des ale. Le agelglotu shomo tamagn adrgo slekotereh Simu yikber. Geta yibarek.
@melkamuserdo7774
@melkamuserdo7774 2 жыл бұрын
የተወደድክ ወንድሜ ዮሴፍ ካሣ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ የክብር ቀን አደረሰህ በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ሁልግዜ ባአገልግሎትህ ስለምባረክ ተባርክ ወንድሜ!!!
@bisrataklilu686
@bisrataklilu686 2 жыл бұрын
እውነት ነው መታደል ነው ጌታን ማገልገል ጆስዬ ቅን ሠው ነህ ፀሎትን እግዚአብሔር ይሠማል አግዚአብሔር ዘመናቸውን ያለምልም
@emebetlemma1400
@emebetlemma1400 2 жыл бұрын
መታደል ነው ጌታን ማገልገል ጆዬ ብሩክ
@olananigatu720
@olananigatu720 2 жыл бұрын
ምን አይነት መታደል ነው 😭 እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክልህ ጆዬ እወድሃለሁ 🥺🙏🏼
@wubalemfkadu6600
@wubalemfkadu6600 2 жыл бұрын
Woooww ❤️❤️🙏🙏 kibir Hulu legeta yihun amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebareku 📖📖🍇📖💯
@AddisAtnafu
@AddisAtnafu 3 ай бұрын
ጆሲ, ተባርከሀል ሁሌም ሳየው ይስ ይለኛል፡ ያስተምረኛል፡፡ እውነት ነው! መታደል ነው ጌታን ማገልገል🎉🎉🎉,🎸✨🎸🎸🥁መዝሙርህን ደሞ በጣም ነው የምወደው በጣም ውስጥን ይነካኛል፡ እውነት ነው እግዚአብሔር ጸሎትን ይሰማል! ጌታ ይባርክህ🙌🎻🙏
@Dior768
@Dior768 2 жыл бұрын
ስኬትህ፡እንደ፡ጠዋት፡ሐሀይ፡ይጨምር፣በሁሉ፡ተከናወን፡ፓስተር፡ዘማሪ፡ዮሴፍ፡ካሳ።
@abugeni9480
@abugeni9480 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ተባረክ እግዚአብሔር ሲመርጥ ከመታደልም በላይ መታደል ነው ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ የመረጠህ እግዚአብሔር ይባረክ
@samrawitalamrew5983
@samrawitalamrew5983 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ! Please መዝሚሩን ቶሎ አውጣው ። i love it በጣም ። አዎ መታደል ነው ጌታን ማገልገል !
@LokoDalecha
@LokoDalecha 7 ай бұрын
ጆሲያ እንኳን ደስ አላችሁ ደሞ መዝሙሩን ሙሉውን ብትለቅልን በጣም ደስ ይለናል መታደል ነው ጌታን ማመስገን❤❤❤❤
@esyasebirhanu7381
@esyasebirhanu7381 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ደስ አልኪ jose
@tututube7062
@tututube7062 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር መገልገል መታደል ነው ወንድማችን ጆስ የልጅነት ጀምሮ እሰካሁን ድረስ የጌታ ቤት ሆኖ እግዚአብሔር መገልገል እድል ነው ተገኘቶ ነው እንደዚህ አይነት ሁኔታ እግዚአብሔር መገልገል እሰይ ጌታ ይባርክህ እናት ጸሎት ነው ይህንንን ደረጃ ያደረሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏♥♥♥♥
@lemlemdominik4366
@lemlemdominik4366 2 жыл бұрын
ጆሲዬ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ አብዝቶ ይቀባህ እውነት ነው ጌታን ማገልገል መታደል ነው በነገር ሁሉ ጌታ መከናወንን ይስጥህ አሁን ደሞ ካንተ ሳይሆን እግዚአብሔር የወደደውን የመረጣትን እውነተኛ ሚስትን ጌታ ይስጥህ
@rahelhabte7920
@rahelhabte7920 2 жыл бұрын
Congratulations jossyee Glory to God you are blessed 🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️
@ellys665
@ellys665 2 жыл бұрын
Congratulations mr Yosef may God bless you end your family 🎉👌🎉👌👍🎉👍
@GenetGenet-j3d
@GenetGenet-j3d 3 ай бұрын
Jos sagawini yabizali bataminw miwodik tabarakilign♥️♥️♥️♥️
@merontekeletsadik3999
@merontekeletsadik3999 2 жыл бұрын
God is good all the time this is the opportunity ! Jossy Congratulation!
@SamsonAsefa-vt6ep
@SamsonAsefa-vt6ep 6 ай бұрын
ኃላፊነቱ ከበድ ቢሆንም በጌታ ፀጋ ሁሉ ይቻላል ጌታ ከንቴጋ ይሁን ጆስ
@awetsolomon6669
@awetsolomon6669 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይብርካቹህ🙏🙏🙏 ጁሴ እንኮን ደስ ኣልክ🎉
@mahderk8288
@mahderk8288 2 жыл бұрын
Josi, congratulations for anointed to serve the Most High God and his son Jesus by the power of the Holy Spirit. Let the Lord Almighty who called you and set you apart to serve him, help you until our savior return. We love you in Christ Jesus. The prayers of Mothers is very powerful. Thank you for posting God bless you :-)
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
እንክዋን ደስ አለህ ጆሲ ያባቴ ብሩክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@dinamengey6393
@dinamengey6393 2 жыл бұрын
Jossiye ስወድህ እኮ May the lord God bless you and your family
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh Жыл бұрын
ፓስታር ዮሴፍ ከሳ በጣም ነው የምወድህ መዝሙርህን በጣም ነው የምወደው የስልኬ ጥር ያኔ ያረክልኝን የመረሰው ለኔ ብለነው የሞትከው የምለው ባገኝ በጣም ደስለኛል ደግሞ ጌታ ጥሩ ሚስት እንድሰጥህ ፀሎቴ ነው ጌታ ተመኝ አገልጋይ ያድርግህ ፀጋና ሰላም ይብዛልን ❤
@jesussaves1474
@jesussaves1474 2 жыл бұрын
You are a great model for Ethiopian Christian youth. Be blessed
@zo-ma6557
@zo-ma6557 2 жыл бұрын
ስለ እናትህ የመሰከርከው በጣም ደስ የሚልና የሚነካ ነው! ደሞ ትልቅ ትምህርትም ይሰጣል። ተባረክ ወንድሜ።
@TagayMekonen
@TagayMekonen Жыл бұрын
ጥሪው ከተጠሪው ስገናኝ ምንኛ መሳካት እና መታደል ነው! wow. ጠሪው ለዘላለም ይባረክ አሜን ።
@hajaboumoussaqana4600
@hajaboumoussaqana4600 2 жыл бұрын
ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ❤️❤️
@AplleStor-ne8lr
@AplleStor-ne8lr 6 ай бұрын
ዮሴፍ ጸጋውይብዛልህ
@masartihayiluu1763
@masartihayiluu1763 2 жыл бұрын
Wowowowowowoታባራክ ሁንካንዲእል ዮኔይ👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖❤❤❤💚🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙌🙌
@mudaytadesse5075
@mudaytadesse5075 Жыл бұрын
ዮስዬ እንኳን ጌታ ለዚህ ክብር አበቃህ በመዝሙሮችህ እንዴት ነብሴን እንደሚያረሰርሳት እየሱስ ይክበር አሁንም ገና ባንተና በቤተሰብህ ትልቅ ነገር እናያለን እየሱስ ጌታ ነው
@Froyetaa
@Froyetaa 10 ай бұрын
እንኩዋን ደስ አለክ በተላይ ለ ማዘር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መታደለነዉ ጌታን ማመልክ❤❤
@ameleworkbiresaw275
@ameleworkbiresaw275 2 жыл бұрын
Jossiye Congratulations!!! I am so happy to see you as a Pastor.
@millionworkneh1754
@millionworkneh1754 2 жыл бұрын
Congratulations Kulu and Jose!
@nooriasaeed2829
@nooriasaeed2829 Жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንን እንኳን ደስ አለክህ እግዚአብሔር አምላክ ይበሪክክ ታበረክልኝ❤❤
@yeeyesusteketay9954
@yeeyesusteketay9954 2 жыл бұрын
Jossi I am happy for you!! Really you are lucky!!! May God with you 🙏your sis webit from Addis
@gnmethio6864
@gnmethio6864 2 жыл бұрын
Yossiyyee Jesus is lord. It’s amazing. I’m so happy and God is with you. You’re my favourite person I’m growing up with mesmur. Now you’re my paster Halelluyyaa.I’m will coming come the this church now.
@zemenushiferawbirhanu3728
@zemenushiferawbirhanu3728 2 ай бұрын
Tebarekiling geta eyesus yibarikilih 🙏🙏❤
@Mangi123-yj8ct
@Mangi123-yj8ct 2 ай бұрын
Amen❤❤ Amen❤❤ Godblessyou Jossy Geta melkamnewu!!!!!! Amen❤❤
@yaredassefa3752
@yaredassefa3752 2 жыл бұрын
Egizaber yibarik josi!mezemr metadel new!!!kibr hulu legizaber yhune!!!!!!!
@tsiyonfekaduareda501
@tsiyonfekaduareda501 9 ай бұрын
gosiye metadel new getan magelegel ekuwan geta redak agezek zemeneh yebarek enodehalen❤
@lillysamuale4001
@lillysamuale4001 2 жыл бұрын
Josiye ante ye midrachn bereket neh lebzuwochachn msale mthon geta wedo yeseten biruk wendmachn neh betesebochih geta akbroh bemayetachew edlegnoch nachew beteleym enath enkuan des aleh kortenbhal bewnet keri zemenh ylemlm geta ysrabh🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@everythingwithzenasimpson
@everythingwithzenasimpson 2 жыл бұрын
Congratulations Jossye I am so happy for you brother!! God bless you more and more!!
@mimla.cinasholoveyoujesus4794
@mimla.cinasholoveyoujesus4794 2 жыл бұрын
ተባረክ አሜን አሜን አሜን
@yonathankassa9627
@yonathankassa9627 2 жыл бұрын
እንኮን ደስ አለህ ፓስተር ዩሴፍ ካሳ።
@meseratmeserat9849
@meseratmeserat9849 2 жыл бұрын
Esssyyaa kibir legeta yhun Yosi geta abizto yibarekh🙌🙌🙌📖📚📖
@Theodora555
@Theodora555 2 жыл бұрын
I'm excited about your forward steps in sealing the call of God that you have already walked in for so long, "Yosef",😊 Jose..I will speak with you later and God willing see you very soon. Blessings and love to you always! God is with you!!!
@aselefechnana2799
@aselefechnana2799 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ ያቡዛላች አሜን አሜን
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ ♥ ☺ 🙏 🙌 👏 ❤ ♥ ☺ 🙏 🙌 👏 ❤ ♥ ☺ 🙏 🙌 👏 ❤ ♥ ☺ 🙏 🙌 👏 ❤ ♥ ☺ 🙏 🙌 👏 ❤ ♥ Egzaibher Yemasegen Baxami Daselehe Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke
@AddisAtnafu
@AddisAtnafu 16 күн бұрын
🕊️ You are so Blessed, 🙏 Jossy 🦜💖🦜💖🦜💖
@biniyambekele4660
@biniyambekele4660 2 жыл бұрын
josiyeee god baless you gena yiketalal 💐💐💐💚💚💚💚💚
@etamimisis3322
@etamimisis3322 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ እሰይ 🥰🥰🥰🥰
@jesussaves1474
@jesussaves1474 2 жыл бұрын
Congratulations!!!! Yosi you are blessed!!! May God be with you .
@dankassa8098
@dankassa8098 2 жыл бұрын
You are so lucky jossy God bless you. Love you.
@wondimagegnshala4811
@wondimagegnshala4811 2 жыл бұрын
Jose&kulu,may God bless you forever!
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
CONGRATULATIONS THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR YOSEF KASSA::
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 2 жыл бұрын
Congratulations! Our brother for this wonderful calling! God bless you and your family!
@habtambogale9386
@habtambogale9386 2 жыл бұрын
Enkun dise alhui karstosen Maglagle matadel new ..gata Kent griyhuni blesss you more and fimal
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
እንኳን ለእዚህ አበቃችሁ ያባቴ ብሩካን🙏 አግዚአብሔር በዘመናችሁ በምታገለግሉበት ሁሉ ሞገስ ይሁንላችሁ አብሯችሁም ይውጣ ፠😍
@temesgenbeyene878
@temesgenbeyene878 2 жыл бұрын
CONGRATULATIONS JOSSY!!
@Helendiriba5756
@Helendiriba5756 11 ай бұрын
Yesuse yibarek.......metadel nwvgetan magekgeli❤❤❤❤❤
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 Жыл бұрын
Congratulations wud wendmachen Yosefye!!! Betam new des yalegn...Awo metadel new GETAN magelgel. I was so excited, I just sent it to Abebina in Oklahoma who was with us at Rhema Bible School. All glory goes to God Almighty!!! Berta wendemachen Geta tamagn new!
@andyt3046
@andyt3046 2 жыл бұрын
Congratulations to both of you.
@AddisAtnafu
@AddisAtnafu 5 ай бұрын
✍️🕊🎻you are blessed🙌 ,Jossy💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 🙏
@haymanot.daneal3984
@haymanot.daneal3984 2 жыл бұрын
ያከበርከው ጌታ በእጥፍ አከበረክ
@lidya4781
@lidya4781 2 жыл бұрын
Congratulations for both of you. May God bless you, guide you and anoint you for the glory of His kingdom.
@exgombayre9816
@exgombayre9816 2 жыл бұрын
Elelllllllllllllllllll dasi zebile amlki xagu yebzhlka yosfe hawna beruk 😇😇❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nooriasaeed2829
@nooriasaeed2829 Жыл бұрын
ፀጋ ይጨመሪልክ ❤
@firehiwotyimamu5052
@firehiwotyimamu5052 2 жыл бұрын
Congratulations brother! Glory to almighty God!
@buzayehuerssumo472
@buzayehuerssumo472 2 жыл бұрын
Congratulations Jose you are blessed
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤
@zinashlakew5831
@zinashlakew5831 2 жыл бұрын
remain blessed , yossy, you blessed us with your song , let God protect you , and bless you in his grace . we love you
@liliabdu6044
@liliabdu6044 2 жыл бұрын
Egziabiher ye Enatish in selot semtotal Amen! Segawin yabzalish Amen!!
@liliabdu6044
@liliabdu6044 2 жыл бұрын
God hear your Mother prayer!! Amen!!!
@adenendebaba6571
@adenendebaba6571 2 жыл бұрын
ጆሲ የምር አንተ ትለያለህ ዘመንህይባረክ
@alextekabe1551
@alextekabe1551 Жыл бұрын
መታደል ነው ጌታን ማገልገል ።❤❤❤❤❤❤❤
@arisestudios777
@arisestudios777 2 жыл бұрын
Congratulations Ps Jossy. You are a blessing 🙌🙏
@moetmooti3430
@moetmooti3430 2 жыл бұрын
Iwnet new qelal metadal congratulations josy zemenih yilmlim tsagawun yicemirilh kamirm yasleqisal😥wooow
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Josy enkuwan.des alek ye ewinet alekesku bedesta 😭😭😭😭😭😭 getan magelgel metadel memeret new enkuwan des alachew enatih yibareku betesebochih
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Eunkani Dasealachu Egzaibher Yemasegen Baxami Daselehe Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Amen Amen Amen 🙏 💖 ❤
@tesemaendirastesemaendiras820
@tesemaendirastesemaendiras820 2 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeen Geta Kibruni Yiwsadi Baxm dasi Biyalo Geta Yagizachi
@getayalew5230
@getayalew5230 2 жыл бұрын
After all, I was not anointed because my mother did not pour oil on my head when I was a baby? Just like Joseph's mother. Lord, why have you forsaken me? Josie, you're not only lucky, but you're blessed too. you made me so jealous, There is nothing like serving God on planet earth and exit to rest. I was overjoyed to see my favorite gold fingers and the Lord's anointed Master Musician, Aben. i know him as a great composer and by the art of his music not by appearance. what a great talent he has. Congratulations.
@itsfancymrfancy
@itsfancymrfancy 2 жыл бұрын
We love you our brother in christ God is faithful
@misirtadelle3627
@misirtadelle3627 2 жыл бұрын
I can’t stop crying when you talk , Egzihabiher betasbochohin yibark btm new miwadachu ....Geta tsegawin yabizalhi
@betigirma1850
@betigirma1850 2 жыл бұрын
Congratulations jossy enkuan das alachew enath😍
@teshalebelachew2979
@teshalebelachew2979 2 жыл бұрын
Jossy congratulations we missed you from sauthafrica
@godislove2166
@godislove2166 2 жыл бұрын
Congra josiye Geta ybarkhi
@liliabdu6044
@liliabdu6044 2 жыл бұрын
Metadel New Getan magelgel zimarew lib yinekal yaslekisal !! Geta abroh yihonal! Berta
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
GIZE LEKULU PART 18 | ግዜ ለኩሉ ክፋል 18
43:07
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 7 М.
TEWELDUAL  YOSEF KASSA NEW MEZMUR/EEC OTTAWA CANADA
4:14
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 519 М.
“እግዚአብሔር  ነው ብርቱና ሀያል”
13:35
EGEZABHER SELAM J.S
Рет қаралды 194 М.
#Yosef_kassa #የኔነህ #New _Live_Worship On #Concert አዲስ #መዝሙር ዮሴፍ ካሳ #2013
10:19
Close up pictures ክሎዝ አፕ ፒክቸርስ
Рет қаралды 106 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН