YOSEPH AYALEW / LIBH ENDAYFERA / ዮሴፍ አያሌው/ልብህ እንዳይፈራ/

  Рет қаралды 258,194

PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL

PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL

Күн бұрын

Пікірлер: 433
@YosephAyalewOfficialChannel
@YosephAyalewOfficialChannel 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወገኖቼ ስላሳያችሁኝ ፍቅር ስለ ባርኮታችሁ ሁሉ እኔን በባረካችሁበት በረከት እናንተም ተባረኩ አመሰግናለሁ ::
@selamdagne3172
@selamdagne3172 4 жыл бұрын
Amen josey!we love you!!
@bereket4344
@bereket4344 4 жыл бұрын
Siwedakih josey be midya lay ye manim mezemur ke madameti be fiti yanite mazemuri naw yesemawutih wustite nachu anitem mezemurochim😍😍😍😘😘😘
@hermelahaile9235
@hermelahaile9235 4 жыл бұрын
Amen we love u josi
@tesfutojesustesfutojesus2965
@tesfutojesustesfutojesus2965 4 жыл бұрын
Amen amen josiye ብሩክ እኮ ነህ
@senaihibtes4065
@senaihibtes4065 4 жыл бұрын
Amen we love you❤❤❤❤
@nice7303
@nice7303 4 жыл бұрын
የዛሬ አስራ አምስት አመት ሰው አይረሳም በሚለው መዝሙር እንዴት እዳሻገረኝ ትዝ ይለኛል ከኔ አልፌ ለጎደኛቼ ሁሉ ሰው አይረሳም ጌታ እያልሁ በጣም አበረታቸው ነበር እሄው አለሁ በጌታ እጂ ስሙ ይባረክ ጄሲየ ተባረክ አትጥፋ
@ደሴ
@ደሴ 3 жыл бұрын
ሀይ
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 3 жыл бұрын
አሜን! አንተ ጨዋ የእግዚአብሔር ሰው ። የተረጋጋ ሰው ። የእግዚአብሔር መንፈስ ያለው መዝሙሮችህ ሁሉ ። የዘመኑ ዘማሪዎች ከአንተ ቢማሩ ። ቤክ መድረክ እየቀለዱበት ጌታ ይመልሳቸው ። ተባረክ
@ashenafimeskele605
@ashenafimeskele605 4 жыл бұрын
ልጅ እያለሁ አያቶቼ ጋር ሁሌ ሄዳለው፣ እና ያኔ በጌታ አልነበርኩም፣ ያንተን መዝሙር ሁል ጊዜ ይከፍታሉ፣ ወደ እኛ ቤት ስመለስ ተደብቄ ያንተን መዝሙር እሰማ ነበር
@musicsong3704
@musicsong3704 3 жыл бұрын
Kidusan bezi mezmure tebareku kzbin.info/www/bejne/fXmula2EirR-isU
@miroadugna1843
@miroadugna1843 3 жыл бұрын
Praise Our father for his choice of you bro
@addisalemzeleke
@addisalemzeleke Жыл бұрын
Yena aynt tarki
@birhanabebe1782
@birhanabebe1782 3 жыл бұрын
Amegnew new ❤️yesetewet ow🙆tebarek🙌Jossiye
@dudum9358
@dudum9358 4 жыл бұрын
Josi Geta Eyesus abezeto yebarek................ewenetega ye egziyabher yemezimur tega zemen aykeyerewem beante kibrun yemigeletew leuol egizyabher SEMU YEBAREK..... tegawen ahunem betefu yabezaleh..........zemen zelalameh yebarek................!!!!!!
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 4 жыл бұрын
Amen amen😥😥😥amen Amegew new leben yesetewut goseye geta eyesus yebarekeh tegedeb wed fet mezeregat yehuneleh❤🙏nebesem alekereleg wey wey haleluyaaaaaaa
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ 😇😇😇 ብሩክ ነህ አምኜው ነው ልቤን የሰጠሁት እንደማይጥለኝ አውቄ ....ጌታን..... ተደገፍኩት እንደትሸበር ልብህ እንዳይፍራ አለሁ ልጄ አለኝ ከአንተ ጋራ ብትነዋወጥ ይቺ ምድር በዙፋኑ አለ የኔ እግዝአብሔር...... አንተን እታመናለሁ አንተን......🙏🙇🙏
@fixsell1224
@fixsell1224 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Hashuuuuuuuu elelelelelelelelele Amen eyesuse geta naw Yose geta eyesuse yebareki Amen
@jesusislord9447
@jesusislord9447 3 жыл бұрын
Geta kirb new ale ategebe!!!! Amen Eyesuse tebarek lezelalem
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ዮሲዬ ተባርከህ የምትባርክ ወንድም ነህ በዚህ ማለዳ ከፍቼ ስሰማው ነፍስም አልቀረልኝም የዝማሬ መንፈስ ቃና ጣዕም ያልጠፋብህ ድንቅ ፀጋ ያለብህ ዘማሪ ነህ ተባረክ
@danigirma5177
@danigirma5177 3 жыл бұрын
ሃሌሉያ
@ደሴ
@ደሴ 3 жыл бұрын
ሀይ
@SeniSeni-vo4hl
@SeniSeni-vo4hl 5 ай бұрын
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰዉ ፀጋዉ ያብዛልክ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lisantilahun4709
@lisantilahun4709 4 жыл бұрын
የ yeyoseph mezmurochn የሰማ ሰው በጌታ ክብር አለመነካት አይችልም ..... መነፈስ ያለባቸው መዝሙሮች ናቸው አምላኬ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ብዛልኝ ፣ስፋልኝ፣ ለምልምልኝ እወድሃለሁ ....!!!!🙏🎺🙏🙏🙏🎸🎻🎤💎🎹🥁🤲🙌
@musicsong3704
@musicsong3704 3 жыл бұрын
Kidusan bezi mezmure tebareku kzbin.info/www/bejne/fXmula2EirR-isU
@sewunetsamuel1921
@sewunetsamuel1921 4 жыл бұрын
When I always listen your singing deeply I reset my trust in the Living God! U r my best from my early childhood life! Love and respect bra!
@mercikevin253
@mercikevin253 3 жыл бұрын
Yes me too bleesd bro🤚
@musicsong3704
@musicsong3704 3 жыл бұрын
Kidusan bezi mezmure tebareku kzbin.info/www/bejne/fXmula2EirR-isU
@abrahamararo1847
@abrahamararo1847 3 жыл бұрын
እ/ር ኣብዝቶ ይባርክህ ሁሌ በመዝሙሮች እደተበረኩ ነው ሁሌ ከመሰዊያው ኣንታጣ ተባረክ።
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
ስውድክ ዮሲዬ ተባርክልኝ ከእኔ ቤተስባችክ የእኔ ውድ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@meskeremteka5160
@meskeremteka5160 Жыл бұрын
አሜን ፀጋዉ ይብዛልህ ዘመንህን ጌታ ይባርክ 🙏❤❤❤🙏
@selamawitabraha402
@selamawitabraha402 3 жыл бұрын
Ameeeeeeen halulja halulja halulja halulja halulja GOD bless you more and more thanks Brother
@astertadese4489
@astertadese4489 4 жыл бұрын
ጌታሆይ ክብለት ይሁን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ይበርክ ዮስዬ ታበርክ ።
@frehiwothyesus8049
@frehiwothyesus8049 3 жыл бұрын
Yosi geta ahunem abzeto abzeto yebarekeh
@danigirma5177
@danigirma5177 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ አይነት ሰው ስለሰጠን ዘውትር ምስጋና በአፌ ነው
@hope.youtubenardiabebe8744
@hope.youtubenardiabebe8744 3 жыл бұрын
Amen amen
@degumikias722
@degumikias722 3 ай бұрын
ለአብርሃም እየባረኩህ እባርክሃለሁ ብሎ እንደተናገረውና ደግሞም እንዳደረገው የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር እየባረከህ ይባርክህ 🙏 ጆሲ you are such blessed servant of almighty god,stay blessed.🙌🙋
@getachewadmasu6218
@getachewadmasu6218 Жыл бұрын
የተቀባህ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክልን
@jeyegetachew6380
@jeyegetachew6380 Жыл бұрын
ጌታ አሁንም አብዝቶ ፀጋ እና ሰላም ያብዛልክ 🙏🙏🙏
@abiyodaragomolle7173
@abiyodaragomolle7173 3 жыл бұрын
God bless in 1990's all the time I listen your songs you are my best singer well come again Joe's God bless you.
@bereket4344
@bereket4344 4 жыл бұрын
አልሞተም አልሞተም በሕይወት እኖራለሁ የጌታዬ ሥራ እናገራለሁ 2× Amennnnnn Stay blessed my God Be with you Joshaa🙏❤🙏❤🙌🙌
@nafiastube53
@nafiastube53 4 жыл бұрын
Amen geta ybarkh wendmue
@janettumdadu3766
@janettumdadu3766 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ አሜን አሜን
@saralema9859yourhandle
@saralema9859yourhandle 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeennnnnn❤❤❤ zemar yosef egzabher zemenhin yebark yante mezemuri new mesemawu hulu betam yegzabher menfes yalebet mezemirichi nacheu burk ye abat lije we love you tesgawu yebzaaaaa❤❤
@woynshetfeleke8879
@woynshetfeleke8879 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ዮሴፍ
@bettyassefa5826
@bettyassefa5826 3 жыл бұрын
Yosfye geta abzto ybarkehe nurlen bante mezmur tbarekenale 🙏🏻🥰🥰🥰
@yoditmekuria7433
@yoditmekuria7433 4 жыл бұрын
በተከፋሁበት ሠዓት እዲህ የሚያጽናና መዝሙር ♥፨♥፨♥ ተባረክ ወድሜ ጆሲዬ
@wubalemfkadu6600
@wubalemfkadu6600 3 жыл бұрын
amen amen amen amen amen amen amen amen 🤲🤲🤲geta yibareki yos tebarik
@kiaso5880
@kiaso5880 4 жыл бұрын
ameeen babaye sile iskaunu getaaa eyesus abizito yibarkihi babaye bertalin inwodihalen ❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 3 жыл бұрын
እሰይ ዮሲ እንኳን በህይወት ኖርክልን በቀደሙት ዝማሬዎችህ ብዙ ጨለማዎችን በህይወትተሻግረናል ዛሬም መንፈሱን ካንተ ያልወሰደ እንደውም የጨመረልህ ጌታ ይባረክ ቀሪ ዘመንህ የበረከት ይሁንልህ
@hjrjr9637
@hjrjr9637 3 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንን ተበርክ ዮስዬ ዘማንክ ይበርክ
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 4 жыл бұрын
አሜን ተባረክልኝ በእጥፍ !
@musicsong3704
@musicsong3704 3 жыл бұрын
Kidusan bezi mezmure tebareku kzbin.info/www/bejne/fXmula2EirR-isU
@yemisrachayde3840
@yemisrachayde3840 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN TEBAREKI TEBAREKI
@tegesttegest30
@tegesttegest30 4 жыл бұрын
አሜንንንን እግዚአብሔር ሆይ እንታመንሐለን ባንተ ተስፋ አይቆረጥም ሀሌሉያያያያያያያያ
@meronmengeste3449
@meronmengeste3449 2 жыл бұрын
በረከታችን ነህ እድሜህን ያርዝምልን
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@rozatekle6278
@rozatekle6278 3 жыл бұрын
Tebarek yosif gita abzto ybarkih wede gita menfes yemiyasgeba mezmur 💐💐💐💐
@tensumamush9918
@tensumamush9918 4 жыл бұрын
Amennnnnnn tebarekilign
@SamsungSamsung-tl7ve
@SamsungSamsung-tl7ve 3 жыл бұрын
ዩሲ የኔ ምርጥ ወንድም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ በመዝሙሮችህ በጣም ነው የምባረከው ቀሪው ዘመንህን ጌታ ያለምልምልክ
@KIBRET818
@KIBRET818 3 жыл бұрын
ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@dinkudagu4959
@dinkudagu4959 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎸🎷🎤🙇🙌🙌🙌🙏 ዮሲ ነፍሴም አልቀረልኝም በዚህ መዝሙር በጣም ተነከው, በዚህ ሰሆን ከዚህ በፊት በምትዘምረቸው መዝሙሮች ብዙ ተጠቅሚያለው, እውነት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመነህንና አገልግሎትህን ይባረክ ያብዛ, ፀጋው ዘውትር በፊቱ ያቁምህ በቤቱም ያኑርህ እወድሃለው ❤❤❤ አከብርሃለው ወንድሜ
@lov3888
@lov3888 Жыл бұрын
ጆሲዬ ያንተ መዝሙሮች መከራየን ያስረሱኛል በከባድ ወጀብ ሆኜ መዝሙሮችህ ስሰማቸዉ ጉልበት ይሆኑኛል ያፅናኙኛል ያበረቱኛል ዘመንህ ትዳርህ ዘርህ ይባረክ ስንወድህ ❤
@Semret.alga82
@Semret.alga82 4 жыл бұрын
Hulue bante mezmur eyetebareku new wendimie enbaye new mimetan bless you
@MelatMelat-g2d
@MelatMelat-g2d Ай бұрын
ንፋስም ባይኖር ባላይ ዳመና ይዘመርለት እንጂ ምስጋና በሁኔታዎች ቃል አልቀይርም አዳች ለማድረግ አይሳነውም ኢየሱስ😢
@tsionkaleb9674
@tsionkaleb9674 4 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜን ጆሲ ዘመንክ ይባረክ ከብዙ ጊዜ ቡሃላ አገኘንክ ብዙ ተሻግሬያለው በመዝሙርህ
@gssisjhsgshsi6410
@gssisjhsgshsi6410 Жыл бұрын
ዘመን ይባረክ ዮሴፍ
@selamawitjemal8501
@selamawitjemal8501 4 жыл бұрын
ዮሴፍዬ እንኳን መጣህልን አትጥፋ እንወድሀለን!!!!
@Merymery-p9e
@Merymery-p9e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ በበዙ ❤
@betelhemdemeke2064
@betelhemdemeke2064 4 жыл бұрын
josiye zemenih yibarek
@Joymberhe
@Joymberhe 3 жыл бұрын
Amen amen tebark josy you are blessed
@semharhaile2269
@semharhaile2269 4 жыл бұрын
Yosephye egziabher birik yarigih ke bizuwochu andu be mezmurih ye tebareku ena yetetsnanahu ehitih negn. Ena meliso melaliso ye mezmuru kibat yichemirilih wendime.
@aydatekie9795
@aydatekie9795 3 жыл бұрын
God bleases u jossiye yene wendm mezmroch betam new emwedachew tebareklgn 🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗
@fekede1411
@fekede1411 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዘሠልህ
@hirutmulgeta3285
@hirutmulgeta3285 3 жыл бұрын
ቢታመኑት የሚታመን እግዚአብሔር ብቻነዉ እዉነት ሁሌም ቅርቤ ነዉ ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏
@SsSs-bt6md
@SsSs-bt6md 3 жыл бұрын
Selam behiwet alech haleluya blessed bro bereketachn neh darchah ysfa tebarkealehu
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 3 жыл бұрын
ጆሲዬ ጌታ ያብዛልህ። እዩኝ አዩኝ የማትል ግርግር የማታበዛ ሰው ስለሆንክ ደስ ትለኛለህ። ጌታ አገልግሎትህን ትዳርህን ልጅህን ይባርክልህ። ደሞ ለኬፋ ስጦታ ያመጣህለትን ማበጠሪያ ወድጃታለሁ፡ እንከን አይወጣላትም
@YosephAyalewOfficialChannel
@YosephAyalewOfficialChannel 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የእኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@marefumathewos703
@marefumathewos703 3 жыл бұрын
Ameeen Ameeen jossy siwodek silante geta yibarekhi😍😍😍😍😍
@zekariasmahtemesilassie8924
@zekariasmahtemesilassie8924 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ!
@asiterijisesi752
@asiterijisesi752 3 жыл бұрын
Ameeeeeen ameeeeen tesigewu yabizaleki uuuuuuuffi ameeeeeen ameen ameen lemilami❤📖👏
@stenabereket5563
@stenabereket5563 4 жыл бұрын
Josiye hiwet zemrnih ybarek ena geta yagegnehut bante mezimurochih hulem hiwet nachew zare degimo kerejim amet bequala geta yesus dimxihin aseman yeyhuda amlak simu ybarek.
@yabsiradesalegn1932
@yabsiradesalegn1932 3 жыл бұрын
በእውነት ጌታ ዘመንህን ይባርከው..እንዲህ እንዳረሰረስከን በጌታ መገኘት ህይወትህ ይረስርስ
@abebabirhanu5002
@abebabirhanu5002 4 жыл бұрын
ህም ቢታመኑበት የሚታመን ቢደገፉበት የሚደገፍ ነዉ የኔ ጌታ ልቤም ታመነብህ
@mihrettadele9016
@mihrettadele9016 4 жыл бұрын
ooooo tebarkh....amen kasbkewe belaye....
@asterhabte7069
@asterhabte7069 3 жыл бұрын
የተወደድክ የጌታ ልጅ ጆስዬ መዝሙሮችህ የሚባርኩ ናቸው ፀጋ ይብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️
@jabessabiranu2727
@jabessabiranu2727 4 жыл бұрын
Waaqayyo si haa Eebbisu Jossy,
@honhany8874
@honhany8874 4 жыл бұрын
Amen Amen keber la egizabher yehune, Josi egizabher zemeneh yebarke, erajam edema tena emanalawu, Ethiopian egizabher asebate
@tigistkiyyaakoo5885
@tigistkiyyaakoo5885 3 жыл бұрын
ተባረክ 👍👍
@adameyakobe4629
@adameyakobe4629 3 жыл бұрын
እሜን አሜን እግዛቤር ይባርክህ እውነት ነው እሱ ብቻ ነው መደገፉያ ሁሌ የሚባርኩ መዝሙሮች ነው እምዘምረው ጌታየሱሰ ይባርክህ
@meseretdaniel2204
@meseretdaniel2204 4 жыл бұрын
Now I would expect full album be blessed.
@musicsong3704
@musicsong3704 3 жыл бұрын
Kidusan bezi mezmure tebareku kzbin.info/www/bejne/fXmula2EirR-isU
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 4 жыл бұрын
አሜን አንተን እታመናለሁ የኔ ጌታ ክብር ምስጋና ለስምህ ይሁን።🙌 ጌታ ይባርክህ ወንድሜ አመሰግናለሁ😍🙏
@game-lf7ou
@game-lf7ou 3 жыл бұрын
አሜን አተ የተባረከ ሰወ ነው
@beth5353
@beth5353 4 жыл бұрын
ተባረክ እጅግ በብዙ 🙏🏽
@fozyaalkdfc2081
@fozyaalkdfc2081 3 жыл бұрын
Hgm🏠🕋🌡️♥️🌹🌹
@ribkakebede2005
@ribkakebede2005 4 жыл бұрын
ጆሲዬ የኔ ውድ ወንድም ሁሌ እኮ ከአንተ አንደበት የሚገኘው የሰውን ልብ የሚያፀናና የጊዜውን ዝማሬን ቃልን ነው ሁሌ የሚገኝብክ!!!!!! ዩሴፍ በህይወት አለ አለ አለ !!!!!!
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በእውነት በጣም የሚያጽናና ተስፋ የሚያለመልም መዝሙር ነው፡ በድሮ መዝምሮችህም እጅግ በጣም ተባርኬባቸዋለው፡ አሁንም ደግሞ እንደ ሁሌው በዚህ መዝሙር ጌታን እናከብራለን፡ በጣም ጠፍተህ ነበር ስላየንህ ደስ ብሎናል አትጥፋብን ወንድማችን ጆሲ ተባረክ።
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 3 жыл бұрын
Wowwwwwww Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy Essssssyyyyy Elelelllll kiber le Geta le Eyesus Yihune wosadikugn honalegn honalen wudi ye Abate Buruki Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik hulu yetabarek yelamalem Yihune 💯💯💯🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
እንወድሃለን ተባረክ ጅሲ ሰተባረኩጰቅዱሰሳን እነወዳቹዋለን
@sabazegta3356
@sabazegta3356 4 жыл бұрын
ዋዉ ጆሲ በጠዋቱ ባረከን ዘመንህ ሁሉ ይለምልም
@tube1187
@tube1187 3 жыл бұрын
ዘማሪ ዮሴፍ በጣም ነው የማከብርህ ፣ ጌታን ሳላውቅ በፊት እየተደበኩ ያንተን መዝሙር እሰማ ነበር ለመጀመሪያ ግዜ የስማውት እናም እባርክበት ነበር ፣ still now ስደክም መፀለይ ስፈልግ ያንተን የድሮ ሙዝምሮችን እስማለው ፣ ምድራዊ ሳይሆን ስማያዊ ጌታን የሚያስናፈቅ ነው። ተባርክልን በአዲስ መዝሙር ስለመጣህ ስንጠብቀው የነበርው ነው ፣፣ ዘመንህ ቤተስብህን እግዚአብሔር ይባርክ
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 3 жыл бұрын
በዙፋኑ አለ የኔ እግዚያቤሔር🙏🙏🙏
@lemlemmehari2592
@lemlemmehari2592 4 жыл бұрын
Amen hallelujah elelelelelel. God bless you Josi
@masaratphone693
@masaratphone693 3 жыл бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen
@ክበቡለማመኩሪያ-ሠ1ቨ
@ክበቡለማመኩሪያ-ሠ1ቨ 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ አሁንም እንደገና ፅጋውን ያብዛልህ ዝማሬዎችህን በስራ ቦታም ሆነ በቤቴ ስሆን ሁሌ ስሰማው ልቤ በጣም ደስ ይላል
@musicsong3704
@musicsong3704 3 жыл бұрын
Kidusan bezi mezmure tebareku kzbin.info/www/bejne/fXmula2EirR-isU
@ክበቡለማመኩሪያ-ሠ1ቨ
@ክበቡለማመኩሪያ-ሠ1ቨ 3 жыл бұрын
Good to hear
@utehadaro6924
@utehadaro6924 3 жыл бұрын
ዋው ጆስዬ ተባረክ!!! ስትጠፋ ጨንቆኝ ነበር! በ1990ዎቹ ያወጣሃቸው መዝሙሮችህ ለህወቴ ወሳኝ ትውስታወች ናቸው ጌታ ዘመንህንና አገልግሎትህን ይባርክ!!
@mercyhabesawit7964
@mercyhabesawit7964 4 жыл бұрын
Tebarek
@rahelliza6321
@rahelliza6321 3 жыл бұрын
ዮሴፍዬ ተባረክልኝ ሁሌም ጌታ ከአንተ ጋር ነው ያለው አንተ ብቻክን አይደልክም መንፈስቅዱስ አብሮክ አለ እንዴት እኮ እንደምባረክበት በመዝሙሮችክ ተባረክልኝ ከፍ በልልኝ አትጥፋ ጌታን አሁንም አብዝተክ ባርከው በምስጋና ውስጥ ድል ስላለ!!
@yilmalambebo8966
@yilmalambebo8966 4 жыл бұрын
Yosi betam inwodalen geta hiwoti yibarekh
@tedroshaile7248
@tedroshaile7248 4 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen.
@merdokeyosgebeyehu7773
@merdokeyosgebeyehu7773 2 жыл бұрын
Josiah😘, I am so blessed by your songs, I have never heard of them, they are always new to me. 🙏Bless us, God Bless Your Time!!!
@birukmasebo2252
@birukmasebo2252 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ በረከታችን ነህ....my God bless you keep on come we need more !
@tsegawkoynaofficial
@tsegawkoynaofficial 4 жыл бұрын
tebarek wendimachin
@gedamneshbekele5979
@gedamneshbekele5979 3 жыл бұрын
አንተ እጅግ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው! ገና ድምጽህን ስሰማ ነፍሴ ሀሴት ታደረጋለች በዝማሬዎችህ እጅግ ተባርኬያሁ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን፡፡ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን፡ ደግሞ በጣም ጠፍተሃል በአዲስ ዝማሬ ደግሞ ብቅ በል ተባረክ፡፡
@fekadebekele6981
@fekadebekele6981 3 жыл бұрын
Egzabher ybarkhe!!
@tigistbezuneh1487
@tigistbezuneh1487 4 жыл бұрын
Geta yibarkeh yosef 🙏🙏
@sarawiet5371
@sarawiet5371 3 жыл бұрын
yosi tebark be mezmurk new getan yawkut
@tadiwosdejene2781
@tadiwosdejene2781 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ታባረክ ወንድሜ የሴፊ
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 34 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 71 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 194 МЛН
Yosef Ayalew  (ቤትን በሰላም በደግነት-Lyrics)
7:33
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 998 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 217 М.
Hallelujah
7:22
Yosef Ayalew - Topic
Рет қаралды 575 М.