ልዩ 1499ኛው የመውሊድ አቀባበል በታላቁ አንዋር መስጂድ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 7,166

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

እንኳን ለ1499ኛው የመውሊድ በዓል በሠላም አደረሰዎ!
በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የፍቅር ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቻችን እንገልፃለን።
መውሊድ ሙባረክ
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
#abbay_tv#መውሊድ #holiday #ኡስታዝ_ሀሰን_ታጁ #ahlenwasahlen #interview #islam#ethiopian_tik_tok #Mewlid #MewlidAbbayTv #1499thMewlid #muaz_habib #AbbayTv #Ethiopia
#abbaytv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 128
@fatimaendris-tl2sy
@fatimaendris-tl2sy 22 күн бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ እንኳኀን አብሮ አደረሰን ለነብያችን የልደት ቀን ሶሏላህዓለይሂ ወሰለም ዓባይ ቲቪዎች በጣም እናመሰግናለን
@hayathayat3587
@hayathayat3587 22 күн бұрын
አባይቲቪ በጣም እናመሰግናል እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ይሄን የሚጠላኢብሊስ ብቻ ነው የኢብሊስ ጓደኞችመልካም መቃጠል
@mexidiad2668
@mexidiad2668 27 күн бұрын
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰን አልሐምዱሊላሕ የነቢ ወዳጆች ሰ. ዓ. ወ ❤❤❤❤
@fatimaendris-tl2sy
@fatimaendris-tl2sy 22 күн бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ያሠላምም ባረከሏሁ ፊኩም አሏሁመ ሶሌዓለ ሙሀመድ ሶለሏህ ዓለይሂ ወሰለም
@jemilaseid3562
@jemilaseid3562 27 күн бұрын
MASHA ALLUAH ..💚💚💚💚💚💚💚🥰🥰
@Dodi-q4o
@Dodi-q4o 26 күн бұрын
Masha.allah ❤❤❤
@jemalendris4779
@jemalendris4779 28 күн бұрын
አባይ ቲቪ በጣም እናመሰግናለን አዘጋጆችም በርቱልን።
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ7ዐ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ7ዐ 28 күн бұрын
አባይ ቲቪ እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@ሬች
@ሬች 27 күн бұрын
እኳንአብሮ አደረሰንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbduAbderehman
@AbduAbderehman 25 күн бұрын
ማሻሏህ
@halaltradingPlc
@halaltradingPlc 27 күн бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ዘቢባ33
@ዘቢባ33 28 күн бұрын
መጤወች አትንጫጩ መውሊድ የረሱል መወለድ የመስሊሞች ደስታ ነው
@mexidiad2668
@mexidiad2668 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አልሐምዱሊላሕ👍🏽👍🏽👍🏽
@ZinaZina-k5p
@ZinaZina-k5p 28 күн бұрын
ማሻአላህ አልሀምድሊላህ እንኳን አብሮ አደረሰን
@halaltradingPlc
@halaltradingPlc 27 күн бұрын
ማሻ አላህ ዘንዲሮ ለየት ያለ ደማቅ ኢሽቅ አባይ ቲቪ እሄን ፖሮግራም አብራቺሁ ስላዘጋጃቺሁ እናመሰግናለን
@Alhamdulilah832
@Alhamdulilah832 27 күн бұрын
ኢናሊላሂ ወናኢለይሂ ራጅኡን ለካ ውሀብያም ከሸይጧን የባሰ የውልደታቸው ቀን ያቃጥላቸው ኖሯል ቻሉት እንግድህ መጤ ውሀብዬች በዚህላይ አባይ ቲቪ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሻአሏህ ተባረከሏህ 👏 👏👏👏👏👏
@ዘቢባ33
@ዘቢባ33 21 күн бұрын
ጨይጧን የተቃጠለው የተወለዱ ቀን ነው እነሱኮ በየ አመቱ ሲቃጠሉ ሲንጫጩ ይኖራል
@AnuAster
@AnuAster 28 күн бұрын
ሸይጧን በጣም በዛሬ ቀን ይቃጠላል መውሊድ ያቃጥለዋል በጣም የሚገርመው ሰውም ሚቃጠል አለ ለካ አላህ ይጠብቀን
@Dodi-q4o
@Dodi-q4o 26 күн бұрын
Amin🤲❤
@زمزماحمد-ب8و
@زمزماحمد-ب8و 27 күн бұрын
መውሊድ❤❤ መውሊድ❤❤መውሊድ❤❤መውሊድ❤❤መውሊድ❤❤መውሊድ❤❤ይከበራል❤❤ይከበራል❤❤ይከበራል❤❤
@Miftahabdulmenanmiftahabdulmen
@Miftahabdulmenanmiftahabdulmen 25 күн бұрын
danze
@የመርዋእናትነኝስደተኝ
@የመርዋእናትነኝስደተኝ 28 күн бұрын
ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የኛ ምርጥ ነብይ❤
@HaamiiAwwaluOro
@HaamiiAwwaluOro 22 күн бұрын
MAASHAA ALLAAH
@امينةعبدو-ق7ق
@امينةعبدو-ق7ق 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@يوسفالأيوب-ك4ظ
@يوسفالأيوب-ك4ظ 26 күн бұрын
❤❤❤💚💚💚💚
@Behredin-b4v
@Behredin-b4v 23 күн бұрын
benebyu mewlid and nen enamesegnalen abay
@sameyamoha8232
@sameyamoha8232 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sofiaalshehhi2364
@sofiaalshehhi2364 28 күн бұрын
enkwuan abero adrsen❤❤❤❤❤❤❤❤
@mexidiad2668
@mexidiad2668 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 27 күн бұрын
S.❤ A❤. W.❤ Muhammad❤😢😮😢😢
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ7ዐ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ7ዐ 28 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤
@AbdulazizMuhammed-u5s
@AbdulazizMuhammed-u5s 28 күн бұрын
Abbay Tv 01❤
@Abdibaba.1155
@Abdibaba.1155 28 күн бұрын
❤🎉
@kerya649
@kerya649 28 күн бұрын
የኛ ነብዬ መሀመድ 🥺🥺s a w💚💚💚💚💚💚💚💚💚እንኳን አብሮ አደረሰን
@Emanbekele-fz6kn
@Emanbekele-fz6kn 28 күн бұрын
አላሁ አክብር አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ይምራችሁ
@ياربسعدني-ج6ض
@ياربسعدني-ج6ض 28 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hadiyakonjo9325
@hadiyakonjo9325 25 күн бұрын
አሏህየ በትክለኛዉ ምገድ አፅናኝ አሏህን ፍሩ በጭፈራ የነብያችን ፍቅር አይገለፅም በሱናቸዉ አደቡን ጠብቃችሁ ተከተሉ ቢዲአ ነዉስትባሉኮ የማሠሙ ኩሉ ቢዳቲን ضላላ ኩሉ ض ላላቲን ፊልናር ለሣት የኸንያኸል ቅጥፈት
@IntisaarAhmed-p2f
@IntisaarAhmed-p2f 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mexidiad2668
@mexidiad2668 27 күн бұрын
የነብያችንን ሰ.ዓ.ወ ሙሃባ የሌላችሁ ውሃብዮች እባካችሁ አትበጥበጡ።
@زمزماحمد-ب8و
@زمزماحمد-ب8و 27 күн бұрын
አበዱ እኮ መውሊዱ እንደሑ ሑሌ እያማረበት ነው❤❤
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 28 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም እህለን አውቃችው መስለኝ ስውችን❤❤❤
@tubefa1049
@tubefa1049 22 күн бұрын
❤❤🎉እናመሰግናል
@MiftahEdris-um4yo
@MiftahEdris-um4yo 27 күн бұрын
ዴቭ ትለያለህ
@KalkidaKalikida
@KalkidaKalikida 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@oscarosci3459
@oscarosci3459 25 күн бұрын
mawlid
@rabiamohammed6760
@rabiamohammed6760 28 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WeWee-m9t
@WeWee-m9t 22 күн бұрын
🌹❤️💜💞💘💚💋💙🌺💙💋💚💘💞💜🌹❤️💜💞💘💚💋💙🌺💙💋💚💘💞💞💜🌹❤️💜💞💘💚💋💙🌺ማሻኣላህህህህህህህህህህህህ
@sadasada6552
@sadasada6552 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤saw
@Zainab-l4j8j
@Zainab-l4j8j 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mariam3292
@mariam3292 25 күн бұрын
አልሀምዱሊላ እስልምና ምንም ጎደሎ አይደለም ሙሉ አርጎልና ይኸ መጤ ነብኞች ያልተገበሩትን ሰሀቦች ያላደረጉት አላህ ያላዘዘን ለምንእጨምራል ያውም በጫት በስሜት
@ሠውመሆንይቀድማል
@ሠውመሆንይቀድማል 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ይምራን ሱብሃን ዓላህ
@MonaTubeሙና
@MonaTubeሙና 28 күн бұрын
ደምሩኝ
@Maryam-is9sj
@Maryam-is9sj 26 күн бұрын
መጤወች አትጫጩ😂😂😂መዉሊድ ይከበራል።
@ዘቢባ33
@ዘቢባ33 28 күн бұрын
መጤወች እስልምናን አትወክሉም 🙄 ውጡ መውሊድ ይከበራል በሁሉም ከተማ ተቃጠሉ
@NaimaHassen-sv7kbo
@NaimaHassen-sv7kbo 26 күн бұрын
be unet betam new mtasafrut Allah (subhenehu Weteala )metferu kehone be Allah bet mesgid wust endi batchefru noro nebiyunm (selelahu Aleyhi weselem ) yemtwedu kehone sunachewun beteketelachuh noro ere tewu wedet eyheden new ya ayuhal muslimin umete Mohammed (selelahu Aleyhi weselem ) wed Allah enmeles Allah yaqenal qettegnawum menged Allah ymran
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 28 күн бұрын
ያረቢ ወዴት እየሄዱነው መጨረሻችን አሳምርልን ሞሊድ ቢኢዳ ነው የሆዳሞች ከርስ መምያነው
@Minu2023-g2w
@Minu2023-g2w 28 күн бұрын
እናቃለን ቢደአ ነዉ 😅
@FatimaZuhra-n7v
@FatimaZuhra-n7v 28 күн бұрын
😂😂😂ደግሞ ይሰግዳሉ ለካ አይ ጨለማ አላህዬ ሂዳያ ስጠን አክበር ሽርክ አላህ ሁሉን ይምራል በሱ ያሻረክን ቢድኣ አዲስ ነገር የፈጠረን ሲቀር አትጃጃሉብን ቂመሃችሁን እዛው ቃሙ ሰካራም 😂😂በነብያችን አትጨፍሩ
@ياربسعدني-ج6ض
@ياربسعدني-ج6ض 28 күн бұрын
በግ ይህ ነባሩ የነብዩ ተከታይ ኡማነው. መጤ ውሀቢያ ተንጫጩ
@Minu2023-g2w
@Minu2023-g2w 28 күн бұрын
የአረብ ገረግ እሩዛም
@FatimaZuhra-n7v
@FatimaZuhra-n7v 27 күн бұрын
@@Minu2023-g2w ክክክክ ነይ እቤቴ ስሪ ሩዝ አምሮሽ ከሆነ ባገኘሽው አትምሪውም እዚች ምድር ላይ ሁሉም ገረድ ነው ካንቺ ጀምሮ ቅመሽ ያለ መነፀር አታውሪ ስትረጋጊ አውሪ የቃመ ብዙ ይናገራል እኔ የራሴ ቤት ውስጥ ነው የምኖረው ህጋዊ ነኝ ነይ እቤቴ ግርድና ፈልገሽ ከሆነ ለነገሩ ጫት ቤት አይደለም ቤቴ የሱና ቤት ነው
@FatimaZuhra-n7v
@FatimaZuhra-n7v 27 күн бұрын
@@ياربسعدني-ج6ض አልሀምዱሊላህ እናንተ ከምትከተሉት ቢድኣ ሽርክ በአላህ ማሻረክ የፀዳሁ ነኝ
@abdiabdelkadir5133
@abdiabdelkadir5133 27 күн бұрын
ግማታም ደደብ የአረብ ገረድ
@SadaMohamed-r2z
@SadaMohamed-r2z 27 күн бұрын
አህባሺ ረባሺ መውልድ አይወክለንም መወልድ አንድ አያደርገንም🤗🤗
@Esmail-y4w
@Esmail-y4w 25 күн бұрын
እረ ወሀብያዎች አደብ ያዙ የማይሆን ቦታ አትፓስቱ
@GhhGhu-kd2cy
@GhhGhu-kd2cy 28 күн бұрын
ኢናልላሂ ወኢናላሂ ረጁኡን ጥመት በዚህ ልክ እዲሲፈፈ መሩሩጥ በጣም ያሰዚናል በነብየችን ስም ሙዚቃ እያወጡ ረሱልን እኑደለን እናተ አይሁዱች እስልምናን ሀቅን ለማጥፈት እየሩጣችሀ ነው ለሁደችሁ ያደረችሁ
@Minu2023-g2w
@Minu2023-g2w 28 күн бұрын
እሽ
@HamduNure
@HamduNure 21 күн бұрын
ነቢ ማወደስ ሱሀቦች ሰርተዉታል እና እነሡ ሙዚቀኛ ንቸዉ ማለት ነዉ ደንቆሮ
@حياهحياه-ع1ت
@حياهحياه-ع1ت 28 күн бұрын
ወላሂአማምአላህፊትትቀርብአላችሁጠማማወችበዝህልክድቁርና
@fuziyasaeidali2460
@fuziyasaeidali2460 28 күн бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መዉሊድ እስልምና አያዉቀዉም አልሀምዱሊላህ ከዚህ ቆሻሻ ተግባር የፀዳ ነው እዉነት ነብያችንን አለይሂ ሰላም የምትወዱ ብትሆኑ ይሄንን ባልሰራችሁ ያዘዙትን በመስራት የከለከሉትን በመከልከል ነበር የምትከተሏቸዉ እናንተ ግን በተቃራኒዉ ከኡመር ከኡስማን ከአቡበከር ከአልይ ረዲየላሁአንሁማ በላይ ነብዩን የሚወድ አለ ወላሂ የለም መዉሊድ ቢቻል ኖር እሳቸዉ አንድ በግ አጥተዉ ነው ለነብዩ አላጡመሰ ስለማይቻል ቢደአ ስለሆነ አሰል የለዉም ዲናችን ሙሉ ነው አልሀምዱሊላህየሚጨመር ነገር የለም። ቢገባችሁ ኖሮ የሞቱበትን ቀን ነው የምታከብሩት ሀቂቃ የሚገርመኝ አብዘሀኛዉ ሚዲያ ላይ የሚጋበዙት የቢደአ ባለቤቶች ናቸው አፈታርኪብቻ የሱና ኡስታዞች አይቀርቡም ለምን መዉሊድ ቢደአ ነው 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯እየመረራችሁም ቢሆን ዋጥ አድርጉት
@Dhdhdhdhs
@Dhdhdhdhs 28 күн бұрын
በትክክል የኔ ጄግና🎉
@Minu2023-g2w
@Minu2023-g2w 28 күн бұрын
እናቃለን ቢደአ ነዉ 😅
@HamduNure
@HamduNure 21 күн бұрын
የነቢን መዉሊድ ትቃወማላቹ የሙሀመድ ቢን አብዲልወሀብን ግን ታከብራላቹ የኢብሊስ ወዳጆች
@Miftahabdulmenanmiftahabdulmen
@Miftahabdulmenanmiftahabdulmen 25 күн бұрын
aye danse
@AszAszc-zm8sn
@AszAszc-zm8sn 27 күн бұрын
እጠን አላ ጨቱስ ?
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 28 күн бұрын
እስልምናን አይወክልም !!!
@Minu2023-g2w
@Minu2023-g2w 28 күн бұрын
እሽ
@ጦይቢ-ኩሌ
@ጦይቢ-ኩሌ 28 күн бұрын
እኛ ሙስሊሞች መውሊድ ሚባል በአል የለንምተውን ባካችሁ እልደረስንባችሁም መውሊድ እስልምናን አይወክልም ቢድዓ ነው
@Minu2023-g2w
@Minu2023-g2w 28 күн бұрын
እናቃለን ቢደአ ነው 😅
@EthiopiandubaiEthiopiandubai
@EthiopiandubaiEthiopiandubai 28 күн бұрын
ኢኛ ሙስሊሞች ናን መውሊድ በኢስልምና ያተከለከላ ከበድ ወጃል ነው 🥁❌❌❌❌🐖👈🤣😂😂😂
@Minu2023-g2w
@Minu2023-g2w 28 күн бұрын
እሽ ከዛስ ....
@alhamduAli-m4o
@alhamduAli-m4o 28 күн бұрын
እስልምና አይወክልም
@jemalendris4779
@jemalendris4779 28 күн бұрын
አንቺ ነሽ የማትወክይን 😃
@Minu2023-g2w
@Minu2023-g2w 28 күн бұрын
እሽ
@احمدمحمد-ف9ك1ز
@احمدمحمد-ف9ك1ز 22 күн бұрын
እናተ መውሊድ እምታከብሩሠወች እማያውቀቅሠው አጃጃለመላላችሁ መወውሊድ ቢድድአ መሆኑን እያወቀቃችሁ
@mdvip4763
@mdvip4763 28 күн бұрын
ኢናኢላሂ ወኢና ኢለይሂ ማለት አሁን ነው ቶባ የቢድአ አጉድማ
@ZeburaHassen-rw8qj
@ZeburaHassen-rw8qj 28 күн бұрын
መዉልድ በማለት የምከበርዉ እስልምናን አይወክልም ቢድአ ነዉ አላህ ከሽርክ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ
@kerya649
@kerya649 28 күн бұрын
ዉጭ ዉሀብያ መጤ
@ZeburaHassen-rw8qj
@ZeburaHassen-rw8qj 28 күн бұрын
@@kerya649 ክክክ ክርት አሁንም መዉልድ እስልምናን አይወክልም ጨፋሪ ወች
@kerya649
@kerya649 28 күн бұрын
@@ZeburaHassen-rw8qj ነጃሳ እኮ እምነት የለዉም🤣🤣ዉሀብያ ማለት ሙስሊም አይደለም እሽ አይሁዳ ናችሁ
@Minu2023-g2w
@Minu2023-g2w 28 күн бұрын
እናቃለን ቢደአ ነዉ😅😅
@ZeburaAdem-q8r
@ZeburaAdem-q8r 27 күн бұрын
እናከብረዋለንንንንንን
@hysuhuzeyfa3400
@hysuhuzeyfa3400 28 күн бұрын
የመሀመድን ጦስ ውጡ ምድራ ቅር ቅምቦ አባይ ቲቪ ምነው ስንት እንቁ ኡስታዞች እያሉ እነዚህን ጥመት የሚያስፋፉትን አቀረባቹህ ?
@MuluMunir
@MuluMunir 28 күн бұрын
Mnew tekatelachu mewledachew agebegebachu
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 28 күн бұрын
ሶሀቦች አላከበሩትም ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ ወዓለይሂ ወሰለም አክብሩልኝ አላሉም ስራችሁ ቢድአ ቢድአ ወደ ጥመት ጥመት ወደ እሳት ይከታልና በነብዩ ስም አታጋፍቱ !!!
@Minu2023-g2w
@Minu2023-g2w 28 күн бұрын
እናቃለን ቢደአ ነዉ😅
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 28 күн бұрын
ቱቱቱ😂 ሲስጠሉ 😂😂አህባሺ 😂በሺርክ ተጠመዳቺሁ
@kerya649
@kerya649 28 күн бұрын
ቱቱቱ ዉሀብያ መጤ አዲስ ሀይማኖት ነዉ 👌ነጃሶች ከሀዲ
@Minu2023-g2w
@Minu2023-g2w 28 күн бұрын
የአረብ ገረድ 😂😂😂
@kerya649
@kerya649 28 күн бұрын
@@Minu2023-g2w ነክ or ነሽ ካፊር ዉሀብያ 🤣🤣🤣🤣መልካም የመቃጠል ጊዜ
@MBaba-u5s
@MBaba-u5s 28 күн бұрын
ኡስታዞቻችነን አታቀርቡልንም ወይ የማነንም ቅራቅቦ እያመጣችሁ ዲናችን የማይፈቅደውን የሚሰሩ ጃሂልዮችን የምታመጡብን አይወክሉንም😤😤😤
@ቅድሚያለተውሂድእናለ-ቀ1ሐ
@ቅድሚያለተውሂድእናለ-ቀ1ሐ 28 күн бұрын
ኢስላም ከዚህ የፀዳ ነው
@Minu2023-g2w
@Minu2023-g2w 28 күн бұрын
እሽ 😅
@RyyRty-bc3rg
@RyyRty-bc3rg 22 күн бұрын
አችካፊርነሽ
@Hayu222
@Hayu222 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ቢስሚኢላሂ ምን ይመስላሉ እነዚህ ሲያስጠሉ አኡዙብልሂ🙅🙅
@MuluMunir
@MuluMunir 28 күн бұрын
Drom lesitan Mn ytayewal koshasha
@Lobaba-k5p
@Lobaba-k5p 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@حياهحياه-ع1ت
@حياهحياه-ع1ت 28 күн бұрын
አላህያላዘዘውንስትተገብሩሞትቢመጣአላህፊትእደትነውየምትቆሙ
@ZeburaAdem-q8r
@ZeburaAdem-q8r 27 күн бұрын
እረ ውሀሀሀሀሀሀብዮች ተዉንንንንን ኢብሊሶቹ እንደሳበትእረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡ
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 28 күн бұрын
እስልምናን አይወክልም!!!!!
@Hedayahtaju
@Hedayahtaju 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@haderjashajiri9846
@haderjashajiri9846 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@meryammosa3521
@meryammosa3521 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 28 күн бұрын
እስልምናን አይወክልም!!!
@jemalendris4779
@jemalendris4779 28 күн бұрын
አንቺ ነሽ የማትወክይን 😃
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 28 күн бұрын
እስልምናን አይወክልም !!!!!
@Minu2023-g2w
@Minu2023-g2w 28 күн бұрын
እሽ😅
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 79 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3,2 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Интернет мошенник
40:13
ASTANATV Movie
Рет қаралды 429 М.
ዮአዳን (ክፍል 34 )
31:52
ለዛ
Рет қаралды 384 М.
1499ኛው የመውሊድ በዓል ኢሽቅ በአንዋር መስጂድ p2 #HADIK_TUBE
19:45
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 696 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 79 МЛН