ልዩ መረጃ | አደገኛው የአዲስ አበባ አዋጅ! | የዐቢይ፣ ሽመልስና አዳነች ቅርምት | "ሁሉም በእጃችን ገብቷል" |

  Рет қаралды 22,991

Roha

Roha

Күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 55
@asfawbono8250
@asfawbono8250 3 ай бұрын
ሌባ ንፁሐንን ቤት አፊርሴህ የሴራሃ ቤት አሁን ያንቴልመስልህ ይችላል ነጌ የዴሀ ቤትለዴሀ ይመሌሳል የህን አውቃችሁ እንዳትገዙ ጥንቃቄ አድርጉ ቦኃላ ውርዴት ከራስ ነውተጤንቁ የእትዮጵያ ሕዝብ ደሀ ተፌናቅለው በጎዳና ወርቆ አንቴ በፎቅ መኖር ዜቤት ነው አብይም የአብይ አሽኬችም ያልፋሉ ትዝብት አንዳይሆንባችሁበ በተራው አንቴ እነዳት ወሬስ ተጤቤቅ ይህቄን ይመጣል እዬመጣም ነው እግዝአቤሔር እውነት ፌራጅ ነው ድልለአማራ ፋኖ አንበሳው እያጌሳ እዬመ😮
@wowwow5075
@wowwow5075 3 ай бұрын
ኦሮሞና ኦሮምያ ይውደሙ🫵😤😤😤😤😤
@sewtsew1285
@sewtsew1285 3 ай бұрын
ይሄ አባባል የአምራ ህዝብን አይወክልም
@Abby-o8n3n
@Abby-o8n3n 3 ай бұрын
አሁን ኢትዮጵያችን ያለችበት ሁኔታ እንኳን ቤት የሚያስገዛ ለፍቶ ጥሮ የገዝና ያሰራም ያሳስበዋል ! የቤት ግዙ ማስታወቂያ ለማን ነው? መቸም ለኢትዮጵያዊ ከሆነ ማስታወቂያው ብተውት ይሻላችኃል! ድል ለአማራ ፋኖ! ሰላም ለኢትዮጵያችን!!!
@T.N.M-zi2bs
@T.N.M-zi2bs 3 ай бұрын
የአማራ ሕዝብ አሁንም እየመጣበት ያለውን የበቀል ባርነት በየ ደጁ አየተገደለ አኳን አልገባውም እመነኝ የብልፅግናው ስርአት ዘር ማዘርህን ነው የሚጠፋልህ
@Kmylovelife
@Kmylovelife 3 ай бұрын
ትክክል ። እንኳን አማራ ሌላውም አይቀርለትም ።
@romiooo0193
@romiooo0193 3 ай бұрын
Tkkkle 👌👌👌👌
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 3 ай бұрын
ትክክል!!!!
@eeea693
@eeea693 3 ай бұрын
Mengist yelelebet ager Awaj yelem DONT try to Confuse Mr. Abiy Ahmed Ali Ur gone
@tayalemu9311
@tayalemu9311 3 ай бұрын
የኦሮሙማ ቡድን የምንታገለው ይህን የኬኛ አምባገነን ሥርዐት እነደ ሕወሓት አፈር ድሜ እናገባዋለን 👁!!!ሕዝብ ያሸንፋል🇪🇹
@TAMENE
@TAMENE 3 ай бұрын
Fano metito bigelagilen tiru neber
@sewtsew1285
@sewtsew1285 3 ай бұрын
ይድረስ ለመአዛ፣ በማውቅም ሆነ ባለማወቅ የአብይ የቤት ደላላ ሆንሽ ዲይስፖራ ኢትዮጵያውያኖችን ለማስበላት ነው በቤት ግዙ ማስታወቂያሽ
@asfawbono8250
@asfawbono8250 3 ай бұрын
እየመጠ ነው አሜን ያድርግልን
@TesfuTilahun-m3s
@TesfuTilahun-m3s 3 ай бұрын
ከሁሉ ጋር መጣላት ይደብራል
@KibenashBekele
@KibenashBekele 3 ай бұрын
ባፋ ትተፋታለችችችችችች እንደወያኔ ነቅላው አትሄድድድ እናፈርፃታለን አሁን ባፋቸው ይፀዳዶዶዶ
@getahunassefa231
@getahunassefa231 3 ай бұрын
ይህንን የዳኮር ሪል ስቴት ማስታወቂያ ከገፃችሁ ላይ አጥፉት!! የተዋዋላችሁት ስምምነትና ክፍያ ካለ ተለያዩ! መንግስት የህዝብን በተለይም የአማራውን ሀብት በአዋጅ በሚዘርፍበት ሀገር የአማራ ሚዲያ ነን የምትሉ ሁሉ በዚህ ማስታወቂያ ማፈር ነው ያለባችሁ:: ሁለተኛ ብሰማ በእናንተ ላይ የማወጣውን ሀተታ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው! ማፈሪያ ሁናችሁ አታሳፍሩን ፕሊስ!!
@asefa_eshete
@asefa_eshete 3 ай бұрын
እንዴት እያሰቡነው ግን? ግግም ያለ ነገር😒
@mhartsolomon2316
@mhartsolomon2316 3 ай бұрын
ቤት ግዙ ማስታወቂያ ቢቀርሰ ማአዚ
@אשנאפי
@אשנאפי 3 ай бұрын
የኦሮሞ መንግሰት የሚያወጣው ማንም ዓይነት አዋጅ ለጊዜው እንጂ ወደፊት ሁሉም መሻር ይቻላል‼️
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 3 ай бұрын
መሻር ብቻ ሳይሆን ይቃጠላል።
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 3 ай бұрын
ሀገሪቱ ከፍተኛ ችግር ውስጥ በወደቀችበት ጊዜና የቅቡልነት ችግር ባለበት ጊዜ የሚወጡ ሀገራዊ አዋጆች በምንም ምክንያት ተቀባይነት የለውም።
@ynas48
@ynas48 3 ай бұрын
Ha😂😂😂😂😂😂😂 wegegna 😢😢 abiy wello endeneber satnegrun😅😅😅😅😅😅
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 3 ай бұрын
@@ynas48 እንደቆጮ በጦር ሀይል ታጅለህ ገብተህ ታወራለህ?
@ynas48
@ynas48 3 ай бұрын
@@yenesewzegeye1922 yalebik kekinat menfes yiseber ,😆😆😆😆
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Satans end is approaching thats why he is getting mad about Addis Abeba
@totit_t1445
@totit_t1445 3 ай бұрын
Yechin seteyo (Meaza) alamnatem 😮
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 3 ай бұрын
ሰላም❤
@misertilahun9650
@misertilahun9650 3 ай бұрын
ጊዜ ለኩሉ
@AbrahimAhmed-ug9kg
@AbrahimAhmed-ug9kg 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Welcome Jegnit
@teshomeseime768
@teshomeseime768 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@cad2013
@cad2013 3 ай бұрын
???????
@nubawmer7001
@nubawmer7001 3 ай бұрын
መአዛ የተባልሽ ቅሻሻ ብአዴናዊት ከአማራ ትግል ዉጭ
@totit_t1445
@totit_t1445 3 ай бұрын
Tikikil! Alamnatemm.. lemen endehone gen alawkemm 😮
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 2,1 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 11 МЛН
ብር ለምታስቀምጡ አዲስ ውሳኔ ተሰጠ|| #ገንዘብ #ብር #tebekayesuf
8:24
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН