ልዩ መረጃ / ፋኖ አበበ ፈንታው “በወሎ ታላቅ ጀብዱ ተፈጽሟል!” የእነ አርበኛ ዘመነና የእነዋርካው ምሬ የጋራ ውጊያ!

  Рет қаралды 55,136

Roha

Roha

Күн бұрын

Пікірлер: 205
@mekidesebabu2051
@mekidesebabu2051 2 ай бұрын
ሁልም አንድነታችን መዳኛችኝ ነው እና አንድ አማራ አንድ ፋኖ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 ай бұрын
❤መጠለያ ያሉ ከተማ ያሉ የአማራ ወጣቶች እባካችሁ ከፋኖ ጋር ተቀላቀሉ የውሻ ሞት አትሙቱ ❤❤
@Istakida-pf2bn
@Istakida-pf2bn 2 ай бұрын
ፍኖ አበበ ፈንታዉ አላህ ይጠብቃችሁ ድሉ የናተይሁን
@damusk9336
@damusk9336 2 ай бұрын
መአዚ የዘመኑ ምርጥ እውነተኛና ከእውነት ጋር የቆምሽ ጀግና ሴት የዚህ ዘመን ጣይቱ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በርቺ❤❤❤
@kannsein5607
@kannsein5607 2 ай бұрын
😂😂😂 ድል ትንሽ እፈሩ ጣይቱ ጋር አይደል ከአንድ ጣት ጋር መወዳደር አቅም የላም ስታሞግሱ በልኩ አሁን የሰቀላችሁት ነገ ለማውረድ እንዳትቸገሩ
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 2 ай бұрын
የእርጎ ዝብ እየመረረህ ዋጠው ጀግና ናት የጣይቱ ልጅ እንወድሻለን ❤❤❤❤
@kannsein5607
@kannsein5607 2 ай бұрын
@@berkiebirhanu እውር ደንቆሮ
@esayaslove5758
@esayaslove5758 2 ай бұрын
ድል ለእውነተኞቹና ሐቀኞቹ ትንታግ ለአማራ ፋኖዎች 💪💪💪
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 ай бұрын
ፋኖ ወሎ አማራ በርቱልን አርበኛ አበበ እናመሠግናለን ❤❤❤
@YesatnayelgolEthiopia
@YesatnayelgolEthiopia 2 ай бұрын
አበበ ፈንታዉ የአማራይቱ ጀግና የአሳምነዉ ልጅ እንወዳችዋለን የአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu 2 ай бұрын
አቤት,ድመፅ,አቤት,ግርማሞገስ,የህዝብ,ልጅ,የነምሬ,ወንድም,ጀግናዉ,አበበ,ፈንታዉ❤💛💚💪
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 2 ай бұрын
ድለ ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@سعيد-ز8ل
@سعيد-ز8ل 2 ай бұрын
አበበ የዋርካዉ ወንዲም የዘ ሜ ወንዲም የራያዉ መብረቅ እግዛብሔር ይጠብቅህ ሀቀኛዉ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
@selomedamte1960
@selomedamte1960 2 ай бұрын
አይዞሽ ከጎንሽ ነን:: ድል ለፋኖ❤❤❤
@damusk9336
@damusk9336 2 ай бұрын
አቤ የህዝብ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@LidetGberaselassie
@LidetGberaselassie 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን!! ፋኖ ያሸንፋል!!!
@SolomonGizie
@SolomonGizie 2 ай бұрын
ወሎዎች በርቱ አንድነታችሁን እንደጎጃም አጠንክሩ በጣም እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን
@adbe5876
@adbe5876 2 ай бұрын
ፋኖዬ ይሄን የኦነግ ፋሺስት በየቀኑ ቅበርልኝ
@MehamedSied-n3s
@MehamedSied-n3s 2 ай бұрын
ድልለፋኖፋኖፋኖመከታችን
@derbewmkenn4018
@derbewmkenn4018 2 ай бұрын
ፍኖነት ለነፃነት ሲያምርባችሁ የጥላቶ ቅስምን ከጥይት በላይ አንድነታችን ነው እነመሰግናለን ለአማራ ብቻም ለኢትዮጵያም እጣ ፈንታ ናችሁ ለዚህም የትግላችሁ አላማ ቁርጠኝነት ሀላፌትነት ወዘተ ምስክር ነው ።ድል ለአማራ ፍኖኖ
@SialfWaza
@SialfWaza 2 ай бұрын
ራስህን ለአማራ ህዝብ ነፃነት dedicate ያደረከው ጀግናው ዋርካው ምሬ ወዳጆ ኑርልን !!
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
@GuleleBetle
@GuleleBetle 2 ай бұрын
መዓዚ እህታችን የአማራ ፋኖ ወንድሞቻችን ተጋድሎ በመከታተል ለምታደርጊው ዘገባ አክብሮት አለን ድል በግፍ ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤
@ፋኖKJf-t5i
@ፋኖKJf-t5i 2 ай бұрын
አቤ የኛ ጀግና በርቱልን ድል ለአማራ ህዝብ አማራዬ
@MmMm-wc2lr
@MmMm-wc2lr 2 ай бұрын
ጀግናዉ አቤ ድልለናተ 🥰🥰🥰❤💚💛🌷🌹🌹💪💪💪
@AbelTesfayr
@AbelTesfayr 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@jemalyasen8831
@jemalyasen8831 2 ай бұрын
ጀግናው አበበ❤❤❤
@AbrhamTilahun-y1f
@AbrhamTilahun-y1f 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@berhansisaytesema3300
@berhansisaytesema3300 2 ай бұрын
❤❤❤ ጦርነቱ የሰይጣንና የቅዱሳኖች ስለሆነ እንዳታስቡ ፣ የእግዝአብሄር ልጆች ያሸንፋሉ ❤❤❤
@fohziafohzia5399
@fohziafohzia5399 2 ай бұрын
አቤ እናቱ አምጣ የውለደችው ጀግና ነው የዋርካው ወድም 🥰🥰🥰🥰🤘🤘🤘🥰🥰🥰🥰🥰
@FjfFkhj
@FjfFkhj 2 ай бұрын
ደልለአማራፋኖ
@DemlieAyele
@DemlieAyele 2 ай бұрын
ተክክል ብለሀል ፋኖ አበበ ፈንታው ድሉ የፋኖ ነው
@HaileAbate-j4x
@HaileAbate-j4x 2 ай бұрын
Thank you Fano Abebe Fantaw! Thank you Roha media!
@SadrulDss-ve6yf
@SadrulDss-ve6yf 2 ай бұрын
ጀግኖች🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Henok-oq5ss
@Henok-oq5ss 2 ай бұрын
ሮሃ Media በጀግኖቻችን በአማራ ፋኖ ስም ከልብ እናመሰግናለን!!!
@negaseidmuhammed5676
@negaseidmuhammed5676 2 ай бұрын
በርቱ
@GenetYimer-th7zn
@GenetYimer-th7zn 2 ай бұрын
ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ አበበ🙏🙏🙏🙏🙏
@አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ 2 ай бұрын
ለምድን ነው የጦርነት እቅዳችሁን እምትናገሩት በቃ ካራወራችሁ አሆንላችሁም
@አብርሃምአለም
@አብርሃምአለም 2 ай бұрын
አበበ ጀግናው አይዞህ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 ай бұрын
አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@Allamehara
@Allamehara 2 ай бұрын
እንኳንደህናመጣህ፡ጀግናውፋኖአበበፈንታው።
@Semira12u5
@Semira12u5 2 ай бұрын
የኔ መከታየ አቤ ፈንታዉ አበሳዉ 💪💪💪💪💪💪
@fohziafohzia5399
@fohziafohzia5399 2 ай бұрын
አቤውይ ❤❤❤❤❤❤
@entertainmenthub2265
@entertainmenthub2265 2 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ
@walelgndagnew863
@walelgndagnew863 2 ай бұрын
ከሌ ከሌ እያላችሁ ብትከፋፈሉ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል መገድ የዘጋው በመላው አማራ ያለው ፋኖ ነው
@samriy461
@samriy461 2 ай бұрын
ፋኖ ይችላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GetalewGetahun1844
@GetalewGetahun1844 2 ай бұрын
ድልልልልል ለፋኖኖኖኖኖ
@RuurFu
@RuurFu 2 ай бұрын
ፋኖ አበበ ፈታዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 ай бұрын
ባንዳወች እንኳን ተመቱ ❤❤❤
@Sada-d5g
@Sada-d5g 2 ай бұрын
አቤዋ ሣይህ ድምፅህን ሥሠማ በቃ ሙት እራሡ እሚኖር አይመሥለኚም ድሉ ለናተ ነዉ ወንድሞቼ በርቱ
@AdirseSilassie
@AdirseSilassie 2 ай бұрын
አቤ ብስል ሰው ነው ይሄ ሰው ስሰማው ሁሌም እደሰትበታለው ትልቅ ደረጃ ሊሰጠው የሚገባ ሰው ነው
@SimaRah-s9r
@SimaRah-s9r 2 ай бұрын
ድል ለተገፍው ለአማራ ፍኖ❤❤❤
@millionmengesha5076
@millionmengesha5076 2 ай бұрын
ስለ ልዩነት ከመናገር ብትቆጠቡ መልካም ነበር እባካችሁ ልባችን እየደማ ነው ሁሉም ሊሞት ነው በረሃ የሚሰቃየው.
@derejefissha9452
@derejefissha9452 2 ай бұрын
አሁን አሪፍ ሀሳብ ነው ስለዚህ ሁሉንም አቅም ተጠቅማችሁ አጥቁ ነገር ግን እባካችሁ ምስጥር ጠብቁ
@yonasmekonen3701
@yonasmekonen3701 2 ай бұрын
እዳተ አይነቱን ያብዛልን
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 2 ай бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MusaAhmed-f5o
@MusaAhmed-f5o 2 ай бұрын
ለአሠግድ እድሜ እና በጥላት እጅ እንኳን ሆኖ ነግሮናል ስለስከንደር
@HabteweldMinaye
@HabteweldMinaye 2 ай бұрын
ደል ለአማራ ፋኖ
@AtlewMisha-ut8du
@AtlewMisha-ut8du 2 ай бұрын
ፋኖ❤❤❤❤
@yitbarekayalew6122
@yitbarekayalew6122 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@kirubeltessema7911
@kirubeltessema7911 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ፋኖ ያሸንፋል አንድ አማራ ለሁሉም አማራ። ክተት አማራየ የአብይን ወንበር አስጠበቂ ወታደር ከአማራ ክልል እንዳይወጣ አድርገህ አመድ አድርገው።
@Hffiuffu
@Hffiuffu 2 ай бұрын
ጀግናአበበፈንታው በርታ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 ай бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት ለአምሐራ ልጆች!!!!
@hannagerma3505
@hannagerma3505 2 ай бұрын
ጀግኖች ድል ለናንተ ነው
@aderawtilahun1969
@aderawtilahun1969 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 ай бұрын
አንበሶች ❤❤❤ የአብይን አውሬ ሠራዊት ማጥፋት አለብን
@zemenudesalegn-te8ts
@zemenudesalegn-te8ts 2 ай бұрын
ማዛችን አይዞሽ በርችልን ከጎንሽ ነን
@YonaZamhara672
@YonaZamhara672 2 ай бұрын
ፋኖ አበበ ፋንታው ወደፊት መምጣት ያለበት ልጅ ነው!!
@mba6473
@mba6473 2 ай бұрын
ጀግና በርቱ
@hshshhsshwhyeh
@hshshhsshwhyeh 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ውድመት ለእኩሮው አገዛዝ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 ай бұрын
ላይክ አትርሱ ወገኔ
@BiniyamTadesse-wg6bm
@BiniyamTadesse-wg6bm 2 ай бұрын
like
@hannagerma3505
@hannagerma3505 2 ай бұрын
ማዚ እህታችን በርች
@marsawok6083
@marsawok6083 2 ай бұрын
We are proud you!!!
@seblitaye5662
@seblitaye5662 2 ай бұрын
ድል ለተገፋ
@amme1724
@amme1724 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ወሎ፣ሸዋ፣ ጎንደር፣ጎጃም ሆይ ንቃ ዛሬ ገንዘብ እየላኩ ነገ ችግር ሲመጣ አማራ የለም ብሎ የሚሽጥህን ስለ አንተ አንድም ቀን ህልም የሌለውን አትመን ኩራታችን እራታችን 9:58 10:35
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 2 ай бұрын
የአማራ ሕዝብ ከአማራ ፋኖ ጎን መሆኑን እና የአብይ ሥረዐት በአማራ ክልል መቀበሩን በአንድነት የጣምራ ጦሩ የመገድ መዝጋት አዋጅ ተግባር ላይ መዋሉ የአማራ ፋኖ መቆጣጠሩን አስመስክሯል በአማራ ክልል በአራቱም በሸዋ በጎጃም በወሎ በጎደር የአብይ ወበር አስጠባቂ አመድ እየሆነ እና እየተማረከ ይገኛል ድል ለጣምራ ጦሩ ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪
@NgusMulu
@NgusMulu 2 ай бұрын
ዲል ለፋኖ
@FdFe-lq6bl
@FdFe-lq6bl 2 ай бұрын
አበበ ፈንታው❤
@selamawittadele4014
@selamawittadele4014 2 ай бұрын
ፋኖ አበበ ፈንታው የአማራ ውድ ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ድል ለአማራ ፋኖ!
@YonasTadesse-e7h
@YonasTadesse-e7h 2 ай бұрын
ጀግናው አበበ ፋኖ ።
@onemore183
@onemore183 2 ай бұрын
#አቤ የወንዶች ቁና ታኮራኛለሕ።
@waleligndene4175
@waleligndene4175 2 ай бұрын
ጀግናው አቤ
@MohamedAbdu-i4s
@MohamedAbdu-i4s 2 ай бұрын
❤❤
@moke1059
@moke1059 2 ай бұрын
አቤን ስወደው እኮ❤ እንቅጭ እንቅጯ ተናግሮ እውነቱን ...
@fatmahmo-rj4sf
@fatmahmo-rj4sf 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mulukenayalew6386
@mulukenayalew6386 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይጨመርልን
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 2 ай бұрын
ሰለቸን
@temesgemBereded
@temesgemBereded 2 ай бұрын
ለመቀላቀል ፈለግን ግን በየት እናግኛችሁ ????
@solomonaneme1589
@solomonaneme1589 2 ай бұрын
በሚቀጥለው ክረምት እንገናኝ ተመሳሳይ መግለጫ
@yonasmekonen3701
@yonasmekonen3701 2 ай бұрын
@blossoming224
@blossoming224 2 ай бұрын
But you shouldn't have to tell your plans.
@Abdu_fano
@Abdu_fano 2 ай бұрын
ነርስ ፋኖ አበበ ፈታው
@solomon3431
@solomon3431 2 ай бұрын
“🙏የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”🙏 ዘዳግም 1፥11 _____ “🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።” መዝሙር 68፥5 ____
@dinqtube3727
@dinqtube3727 2 ай бұрын
ይህንን ሁሉ መረጃ እዚህ መዘክዘክ ለምን አስፈለገ?
@GoodThanks-zw6jt
@GoodThanks-zw6jt 2 ай бұрын
አበበወደፊት
@ConfusedBowling-lc4ol
@ConfusedBowling-lc4ol 2 ай бұрын
በጣም ጀግና ነህ እኮ ወንድም አለም መልስህ አንጀት አርስ ነው ጃቦ ቤት ቁጭ ብሎ የሚሞት የአማራ ወጣት አናዝም ልክ ነህ መውጣትና መታገል አለበት ። ያለበለዚ አማራ አደሉም
@Dagim-l7z
@Dagim-l7z 2 ай бұрын
ጀግናው አበበ ፋንታው የሀውጃኖ ምትክ የምሬ ታማኝ የዘሜ ወንድም በርታ።።ወሎ ላይ የእስክንድርን ሴል ሙሉ በሙሉ ማንኮላሸትና በወሎ ምድር እስክንድር ሚረግጠው መሬት እንዳይኖር ማድረግ ያስፈልጋል።በርቱ
@hawaa112
@hawaa112 2 ай бұрын
ፍኖ አላህ ይርዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ. እውነት ደስ የሚል ድል ነው ያመጣችሁት እናመሰግናለን ወገኖቸ የብልፅግና አመራሮች በአማራ ደም እንደቀለዱ አይቀሩም ፍጣሪ የጃቸውን ይሰጣቸዋል ፍኖም አላህ ይጠብቀዋል ፍኖ እንደብልፅግና ንፅሀን ዜጎች አይጨፍጪፍም እናም እውነትን ይዞ ነው የሚዋጋው እናም አላህም ይርዳናል ወገኖቸ ድል ለፍኖ ድል ለመላው ኢትዩጵያዊያን መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ፍርዱ ብልፅግና የአማራን ህዝብ ንፅሀን ዜጎች እየጨፍጨፍ ይገኛል የሚዲያ ሰውች ለመላው አለም አሳውቁልን መአዛ መሀመድ በጣም እናመሰግንሻለን እንወድሻለን በጣም በርቺ እህታችን
@JhonMatisy
@JhonMatisy 2 ай бұрын
ድል ለነበልባሉ ለንስሮቹ ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን ።
@Allamehara
@Allamehara 2 ай бұрын
በቃአንድፋኖ፡አንድአማራአንድአይነትአስተሣሠብአንድነትያሼንፋልፋኖያሼንፋልድልለጀግናውየፋኖሠራዊይት።
@dessumekonnen1403
@dessumekonnen1403 2 ай бұрын
ያሻዋል ገና!
@TAMU-zu8en
@TAMU-zu8en 2 ай бұрын
And amhara❤❤❤❤
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 10 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,9 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 1,4 МЛН
EMS Special የሰሞኑ የሸዋ ፋኖ እንቅስቃሴና ማስጠንቀቂያ Aug 2024
12:39
የኦሮሞ ልሒቃን ኢትዮዽያን የመዋጥ ጉዞ
33:42
ሰካ ሰካ አድርገዉ!! 🤣🤣 አዲስ አስቂኝ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ።
19:06
ፋኖ vs ኤርትራ ተፋጠዋል!
9:59
አኳሪየስ ሚዲያ / Aquarius media
Рет қаралды 13 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 10 МЛН