ልዩ መረጃዎች! | ደብረ ብርሃን.! መቅደላ.! ጂጋ.! ጎንደር! | አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ ልዩ መረጃዎች!

  Рет қаралды 20,580

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Join this channel to get access to perks:
/ @ethionews-

Пікірлер: 98
@user-yu9jl4ur6n
@user-yu9jl4ur6n 10 ай бұрын
ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ
@user-md7iy7vz9d
@user-md7iy7vz9d 10 ай бұрын
ፍትህ ለክርሰቲያን ታደለ
@mulatualemu
@mulatualemu 10 ай бұрын
ምርጥ ዝናብ አቀራረብ በርቱ//////
@zedahmed9371
@zedahmed9371 10 ай бұрын
ወይ ሀገሬ መቅደላ አሏህ ሰላሙን ያዉርድልሽ
@getasewgech074
@getasewgech074 10 ай бұрын
ብልጽግና እስካለ ድረስ ሰላም ብሎ ነገር የለም
@MingizemBiehan
@MingizemBiehan 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ኢትዮ ኒውሶች የሁልጊዜ አድማጫችሁ ነኝ ትክክለኛ መረጃ ማገኝት የፈለገ እናንተን ቢከታተል በቂ መረጃ ያገኛል
@YirgaAyalew-ry8wc
@YirgaAyalew-ry8wc 10 ай бұрын
በጣም ሥጠብቃችሁ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 10 ай бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@BemechalTsegaye-ib7dd
@BemechalTsegaye-ib7dd 10 ай бұрын
እኔ በበኩሌ ገና ስትመቱ ላይክ አድርጌ ነው ማየት እምጀምረው። የናንተን መረጃ ሳልሰማ ዉሎ ማደር አይሆንልኝም ፤ ከሰማሁም በኋላ እረጋጋለሁ፤ አንዳንዴም አዝናለሁ፤ ያስቆጨኛል ፤ በርቱ ፤ ብቃታችሁ ግን እምገርሙ ናችሁ፤ እምታነቡ እኮ ነው እምትመስሉት፤ ጎበዞች በርቱ ፤ ታምር ናችሁ።
@argawhussien4866
@argawhussien4866 10 ай бұрын
በርቱ ጀግኖች ናቺሁ
@ChalachewZe
@ChalachewZe 10 ай бұрын
ድል ልልልልልልል ለፍኖ የዘወትር አድማጭ
@i-am-Amhara
@i-am-Amhara 10 ай бұрын
በርቱ ደሞቼ
@danielbelew4482
@danielbelew4482 10 ай бұрын
ሰላም ኢትዬ ኒውሶች!! በሳተላይት ለሚከታተሎቹህ አድማጮች የዜናዎቹን ቀን ለማወቅ በጣም እየተቸገሩ ነው። ስለዚህ በእስክሪኑ ላይ የሚታይ ቀን ቢኖር ጥሩ ነውና በርቱ! በአማራ ክልል ለህዝቡ ብቸኛ የዜና ምንጭ እናንተ ናችሁ።
@wondaleayalew2284
@wondaleayalew2284 10 ай бұрын
አድነናቂያችሁ ነኝ
@wardawarda4153
@wardawarda4153 10 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ👉💚💛❤💪💪💪💪💪💪👌
@melakuteka9251
@melakuteka9251 10 ай бұрын
ብልፅግና ልክስክሱ ወገናችንን አሰቃያቸው
@grseshireee-ek6hc
@grseshireee-ek6hc 10 ай бұрын
Viva onegshene
@abayaschale5295
@abayaschale5295 10 ай бұрын
ደግሞ ለ like💪
@zedahmed9371
@zedahmed9371 10 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n 10 ай бұрын
እውነት እላቹሀለሁ የናተን መረጃ ስሰማ ነው ውስጤ ሰላም የሚያገኘው በርቱልን የኛ የእውነት ሰዎች ናቹህ በሌ ና በሌ
@zainabumerali6407
@zainabumerali6407 10 ай бұрын
ሠላም 🇨🇬🇨🇬🙏
@yilakmengesha4904
@yilakmengesha4904 10 ай бұрын
ኢትዮ ኒውስዎች መርጃዎች አስተማማኝ ናቸው። ዜና ቢጨመር ጥሩ ነው
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 10 ай бұрын
Bertu ambessoch ❤❤❤
@GelayeDesu
@GelayeDesu 10 ай бұрын
Selam
@user-ys2xx8nt1t
@user-ys2xx8nt1t 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getenetdessie6646
@getenetdessie6646 10 ай бұрын
thank u
@SamsonHunegnew-hl1dj
@SamsonHunegnew-hl1dj 10 ай бұрын
በላይ ዛሬ አሻሽለሐል አፍህን ማጮ በርቱ
@geremewmolla6837
@geremewmolla6837 10 ай бұрын
💪💪💪🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@DKW-he5fx
@DKW-he5fx 10 ай бұрын
መከላከያ ከከተማ ሲወጣ ወደ ከተማ መግባት፣መከላከያ ተመልሶ ሲመጣ ከተማ ለቆ መሄድ ለፋኖ እስከ መቼ ነው።እንደተባለው የፋኖ ትግል የትም የሚደርስ አይመስልም።
@user-ys2xx8nt1t
@user-ys2xx8nt1t 10 ай бұрын
የቁርጥ ቀን ናችሁ በርቱ
@FirewAsefa
@FirewAsefa 10 ай бұрын
ሸሆይ አረቋቲ ቀዩ ጋሪያ ይባላል በርቱ ትክክለኛ መረጃ ነዉ የምታሥተላልፉት
@Amhara_Unity
@Amhara_Unity 10 ай бұрын
ለህዝባችን ሳትፈሩ ድምፅ ከሆናችው ደግሞ Like
@user-vp9pt3bg6g
@user-vp9pt3bg6g 10 ай бұрын
ድል ለአማራ ድል ለእስራኤል ይሁን
@AlebelWerkw
@AlebelWerkw 10 ай бұрын
በርቱ
@benyama9818
@benyama9818 10 ай бұрын
ከ አሜሪካ ፔንስልቫንያ ....ታሪክን በደማችን እንፅፋለን ብለን ነበር:: እየፃፍን ነው:: ፋኖ አሸንፏል ::
@user-mh5fg8hb8q
@user-mh5fg8hb8q 10 ай бұрын
ፋኖ አሁን ላይ ምን ያህል ወረዳ ወይም ቦታወችን ተቆጣጥሮ እንደሚገኝ በዝርዝር መረጃ ብትነግሩን ማለቴ ይህንን መረጃ ብዙ ሰወ ማወቅ ይፈልጋል
@bin9168
@bin9168 10 ай бұрын
Thank you❤
@ZinetEndris-wz3qi
@ZinetEndris-wz3qi 10 ай бұрын
አማራ አይደላችሁ ራስን ማስተዋወቅ በተግባር እንጅ በመለፍለፍ አታምኑም ሲጀመር ተከታይ ያገኛችሁት በምታቀርቡት ትክክለኛ መረጃ እንጅ በብሄር ወይም በዘር አይደለም ሀቀኛ ናችሁ ግን አስተያየቴ ደግሞ ሁለታችሁም በምታቀርቡት መረጃ መናበብ ከማቅረባችሁ በፊት ስለሚደጋገም ከዚያ ውጭ አሞኝ እንኳን ቢሆን የናንተን መረጃ ስሰማ ይሻለኛል ኬኬኬኬ
@gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647
@gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647 10 ай бұрын
እንወዳችሆለን
@AdmasuAdane-jn6lh
@AdmasuAdane-jn6lh 10 ай бұрын
Ayizone beritu tebaratu
@berhanugebrie662
@berhanugebrie662 10 ай бұрын
ስለ ትክክለኛ እና ተዓማኒነት ስላላቸው መረጃዎቻችሁ በጣም አመሰግናለሁ ። #በሌና_በላያ ።
@grseshireee-ek6hc
@grseshireee-ek6hc 10 ай бұрын
Menelike nefteghna
@sumayayimer5339
@sumayayimer5339 10 ай бұрын
መረጃችሁ ታማኝ ነው ቀጥሉበት ግን የሀገሬ ሠላም የህዝብ እልቂት መቸ እደሚያቆም ቀኑ ናፈቀኝ የምር
@FikadeFantahun-cf9bh
@FikadeFantahun-cf9bh 10 ай бұрын
selamm enkuwan dehina metachihu
@yilakmengesha4904
@yilakmengesha4904 10 ай бұрын
ውድ ኢትዮ ሲው ተመልካቾች እባካችሁ ሸር ላይክ ና ሰብስክራቨ እያደረጋችሁ። ጋዜጠኞች ታማኝ መርጃ ያቀብላሉ ግን እራቸውን ለማስተዋወቅ ጊዜ የላቸውም። እኛ የድርሻችን እንወጣ።
@user-ms8sg2ns5y
@user-ms8sg2ns5y 10 ай бұрын
Arif merega new beritu enwedachihulen
@grseshireee-ek6hc
@grseshireee-ek6hc 10 ай бұрын
Finfine is oromia territory
@grseshireee-ek6hc
@grseshireee-ek6hc 10 ай бұрын
Finfine will be oromia kingdom Palace and aby will be aking
@merkebuhmariam2068
@merkebuhmariam2068 10 ай бұрын
ስለ ትክክለኛ እና ታማኝ መረጃዎች እያ መሰገነኩኝ ወሳኝ ፎቶዎች እና ቪዲዎችን ብታሳዩን መልካም ነዉ!!
@እሙሂራ
@እሙሂራ 10 ай бұрын
ያአላህአላህሰላሙንያወርድልን
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 10 ай бұрын
Emes ewedalew komobignal 💋
@MuluBiresa
@MuluBiresa 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tafessesisay3018
@tafessesisay3018 10 ай бұрын
Your news is reliable. Keep it up!
@sewmehonedegu7225
@sewmehonedegu7225 10 ай бұрын
በርቱ ትክክለኛ መረጃ ነው የምትሰጡት። በቲክቶክ ጭምር መረጃችሁን ብታጋሩ መልካም ነው።
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 10 ай бұрын
በርቱ ቀጥታ ስርጭት ግን ስትገቡ አይቼ አላውቅም ። ቀጥታ ስርጭት አትገቡም እንዴ ? ስላልገጠመኝ ነው ። ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤ !!!!!
@zainabSani-rw5tp
@zainabSani-rw5tp 10 ай бұрын
መቅዴላየተገዳአለ
@tegegneadmassie2957
@tegegneadmassie2957 10 ай бұрын
ግነት የሌለበት ታማኒ መረጃ ታቀርባላችሁ ግን አቀራረባችሁ አዝግ ነው ሁነቱን ድክም ታደርጉታላችሁ አቀራረባችሁን በዜና እና በትንታኔ እንዲሁም ኢንተርቢው ጨምሩበት
@TeddyTekle-nb4mq
@TeddyTekle-nb4mq 10 ай бұрын
ጡሩ መረጃነው ነገር ግን በዜና ብትመጡ ደሥ ይለን ነበር
@zainabSani-rw5tp
@zainabSani-rw5tp 10 ай бұрын
ሠለምውዶች
@meseret742
@meseret742 10 ай бұрын
እንኮን ደህና መጣችው በላይ እና በለጠ አይዙችው በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችው🙏🇲🇱🇲🇱🥰🥰ፈጣሪ የህዝባችን መከራና ስቃይ በቃ ይበለው ይህ ሰይጣን መንግስት ሀገር አፍራሽ አምላኪ እድሜውን ያሰጥረው ህዝብ አልወደድኩህ ወጣልይ ከቤቴ ሲባል ግድ ውደዱይ
@benyama9818
@benyama9818 10 ай бұрын
በላይ ማናዬ ....መንግስ ይቦጭቅልሀል እንዴ....ለመከላከያ አድሎ አበዛህ ::
@sefimedi
@sefimedi 10 ай бұрын
በርቱ ሁሉም ሰው መረጃ እሚፅፈውም ሆነ የዩቱዩብ ዜና እሚሰራው ከእናንተ እየወሰዱ ነው።። በዋናነት ethio forum የአማራ ክልልን ዜና ከእናንተ ነው እሚወስዱት።
@grseshireee-ek6hc
@grseshireee-ek6hc 10 ай бұрын
Shewa Robit is oromia
@YirgaAyalew-ry8wc
@YirgaAyalew-ry8wc 10 ай бұрын
የዛሬው ይለያል
@tedyman4560
@tedyman4560 10 ай бұрын
Yemir tiru nachihu Gena a.a egebalen fano first
@emuyetola8690
@emuyetola8690 10 ай бұрын
Belsegna Party 👎👹❌️
@bezabihdemissie1313
@bezabihdemissie1313 10 ай бұрын
Like and share.
@FikadeFantahun-cf9bh
@FikadeFantahun-cf9bh 10 ай бұрын
ቆሎ ማርገፊያ ነዉ
@serkalemsbuh6617
@serkalemsbuh6617 10 ай бұрын
ስለመረጃችሁ በጣምነው የማመስግነው :: ኦሮሚያ ክልል ያሉ አማራወች ክልሉን ለቃችሁ ውጡ እየተባሉነው መገዱ ዝግ ነው እዴትነው ወደ አማራክልል መግባት የሚችሉት 😢😢?እስኪ መረጃው ካላችሁ
@getasewgech074
@getasewgech074 10 ай бұрын
አዲስ አበባ ከደረሱ ቀላል ነው
@dagnewgetasew7701
@dagnewgetasew7701 10 ай бұрын
del le Fano
@solobrand100
@solobrand100 10 ай бұрын
ፋኖ ዘራፊ ነው የሚል ቅሌታም ዋጋውን ያገኛል
@shambelbogale8084
@shambelbogale8084 10 ай бұрын
መከላከያ ሣይሆን ኦነግ ነው!
@motywolo8773
@motywolo8773 10 ай бұрын
የመንዝ ሞላሌ ዙሪያ ያልከው አሥቶያ : እና ቆሎማርገፊያ ነው
@grseshireee-ek6hc
@grseshireee-ek6hc 10 ай бұрын
Oromia is a country
@tadesse.B75
@tadesse.B75 10 ай бұрын
ሁሌ ሚሊሻ ሞተ ፖሊስ ሞተ ነው ዜናችሁ። ለመሆኑ ፋኖ የምትሉት ብረት ለበስ ነው?
@yonasbelay8336
@yonasbelay8336 10 ай бұрын
ጁላን ጠይቀው።
@hussenali4298
@hussenali4298 10 ай бұрын
ከንቱ ባንዳ እሱን ጁላን ጠይቀው እነሱ እውነታውን ነው የነገሩህ ፋኖ ሲሠዋ ተሠዋ ብለው ሲዘግቡ አልሠማህም
@Ayalew18
@Ayalew18 10 ай бұрын
ለምን ትከታተላለህ የእነርሱን ፕሮግራም እንከፍ
@OmerSeidf-fs4bx
@OmerSeidf-fs4bx 10 ай бұрын
አወ ብረትለበሥነው ምንታቃጥራለህ ምናገባህ አህያ ባንዳነህ
@mitikumoroda2323
@mitikumoroda2323 10 ай бұрын
Enate mereja sahon alubaltanew yemitawereru. Arun ehe sawuye sile gonder,masksagnit yemaweraw alubaltanew
@hussenali4298
@hussenali4298 10 ай бұрын
የናተ መረጃ በመረጃ ቲቪ በመላው አማራ ክልል ስለሚተላለፍ ሁሉም ህዝብ መረጃ እያገኘ ስለሆነ ተጠናክራችሁ ቀጥል
@user-rv6dh1ll8b
@user-rv6dh1ll8b 10 ай бұрын
እኔ ግን እናንተን ስሰማ የማዳላት በሽታ አለባችሁ ደግሞም ስለ ሞተ:ፍጥጫ እና የሞት ወሬ ነጋሪ ሆናችሁ የጋዝጠኛ መንፈስ ይቀራችዋል አስተካክሉ ከቻላችሁ ሰላም ዝፈኑ ከሞት ፋንታ እባካችሁ ቀልብ ግዙ ይህን የዋ ህዝብ ግፋበለው እያላችሁ አትማግዱት።
@lubabakonjo2028
@lubabakonjo2028 10 ай бұрын
እኔ ሁልጊዜ ላይክ አደርጋለሁ እናንተ በየቦታው እየደወላችሁ መረጃ እያፈላለጋችሁ ላይክ አያሥከፍል ። ብዙ ሠወች በጋራ ይቱፕ ሢሠሩ ከተወሠነ ወራት በኋላ ሥምምነት አይኖርም ።እናንተ ግን በሥምምነት መዝለቃችሁ ሣላደንቃችሁ አላልፍም።
@undermysaviour
@undermysaviour 10 ай бұрын
አምሃራ አትሰብሰቡላቸው ሁሌ እያመናታችሁ እያለቃችሁ ድሉን አታራዝሙ። አንዱጋ ይሰበስባል ሌላው ጋር ንፁሃንን ይጨፈጭፋል ማሳ ያነዳል ደስ ሲለው ሸኔ ነኝ እያለ ደግሞ እያፈናቀለ እየገደለ ነው ሁሌም ያንን ነው የሚሠራው። መከላከያ የሚባል የለም ዘር ሊያጠፋ የሚላክ ነው። ወራሪ ነው ባለጌ ነው። ለምን ትሸሻላችሁ ያለው ተገንዝቦ ነው ትለናለህ እንዴ? ራሱ መስሎኝ የሚጨፈጭፋቸው? አሁንም አትሽሹ የሚለው ሰብሰብ በሉና ልጨፍጭፋችሁ ነው ሌላ ቋንቋ የለውም። ወደድንም ጠላንም አምሃራን ማጥፋት ቁጥሩን ቀንሶ ማንበርከክ የሚለው ውሳኔ ከተፃፈ 70 ዓመታት አልፎታል። እየተሽኮረመምክ ጥፋ ወይ እነሱን አጥፋቸው። እነ ሃዲያም እነ ሲዳማም ጥንት እጅግ ትልልቅ ህዝቦች ነበሩ ኦሮሙማ ነው ያሳነሳቸው አስቡ መንገዳቸው እሱን ማስቀጠል ነው።
@theunluckycommunity3703
@theunluckycommunity3703 10 ай бұрын
ጅምሬ የምጨርሰው ብቸኛው ሚድያ!! ሰላም ኢትዮ ኒውስ በመጀመሪያ አማራጭ የመረጃ ምንጭ ሆናችሁ በማገልገላችሁ ለአዘጋጆቹ ትልቅ ክብር አለኝ:: ብዙ መሻሻሎችን እያደረጋችሁ ነው:: በተለይ ቀን ፤ መርሐ ግብር አትገልፁም ነበር:: አንደኛው ይሁን ወይንስ የእለቱ ሁለተኛው የበፊቱ ግልፅ አልነበረም:: የቅዳሜውን መርሃ ግብራችሁን ሙሉ ብታደርጉት? ሳትሽኮረመሙ ጥያቄአችሁን በግልጽ አቅርቡ እና ድጋፍ አድርገንላችሁ ወደ ሣተላይት ብታሳድጉት?
@rehimarehima1216
@rehimarehima1216 10 ай бұрын
እናንተ አቃጣሪ ናችሁ ወይስ ጋዜጠኛ እስቲ ሰላም ዘግቡ ፍጥጫ ውጥረት ስትሉ አረ
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 10 ай бұрын
ወሬ ብልግና እያለ ሰላም ከይት ይምጣ ህዝብ እያለቀ ሰላም ዘግቡ ሆ 😏
@hussenali4298
@hussenali4298 10 ай бұрын
ሰላም በለለበት ሀገር እንደት ተብሎ ሠላም ይዘገባል ገለቴ
@toyba911
@toyba911 10 ай бұрын
ውጭ ከዚህ ምን ትሰሪያለሽ ጅላፎ😡😏🤐
@user-tm8ye3bu9m
@user-tm8ye3bu9m 10 ай бұрын
ተተከልጋላ
@Ayalew18
@Ayalew18 10 ай бұрын
ብልፅግና ሂደህ ጠይቅ ዘንዘሪጥ
ዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ )
ADWA TIMES አድዋ ታይምስ
Рет қаралды 572
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 100 МЛН
Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64
2:24:24
የሰጠሁት የድብቅ ስልጠና የለም፡፡
50:42
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1 МЛН