"ልዩ ቪዲዮ" | ሊቀጳጳሱ ምላሽ ሰጡ | የሚያረክስ ነገር አለ

  Рет қаралды 108,820

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Күн бұрын

Пікірлер: 2 400
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/eHnUpaGpnK6LfMUsi=qkZvarr8CAuRGWmB
@mulukassegn1895
@mulukassegn1895 2 ай бұрын
ብፁእ አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ፣ ባህላዊውንና መጽሐፈ ቅዱሳዊውን በመልካም ልሳን ፈጣረዎን ተሞርክዘው ስለሚያስተምሩ አመሰግነዎታለሁ። ቀደም ባለ ጊዜ ስለ ሥጋ በክርስትና እስልምና ያሰተማሩትን ተከታትያለሁ፣
@HenokHenok-cj5bp
@HenokHenok-cj5bp 2 ай бұрын
@@mulukassegn1895 እግዚአብሔር ይማርክ (ሽ)
@denekealembo840
@denekealembo840 2 ай бұрын
🎉❤
@etsegenetalamerew755
@etsegenetalamerew755 2 ай бұрын
ለሀገር የማይጠቅም ሚዲያ ነው
@GodisGreat-f1m
@GodisGreat-f1m 2 ай бұрын
@@etsegenetalamerew755 አታውቂምና ለማወቅ ሞክሪ። አንብቢ።
@ECEGDSTube
@ECEGDSTube 2 ай бұрын
እኔ ከወንጌል አማኞች አንዱ ነኝ በትንሹም ቢሆን ለመጽሐፍ ቅዱስ ሩቅ አይደለሁም በኒህ አባት ትምህርት ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎቼን ፈቱልኝ አሁንም እግዚአብሔር ምህረቱን እና ፀጋውን ያብዛሎት። በአገራችን በኦርቶዶክስም ሆነ በወንጌል አማኞች ዘንድ ብዙ የአስተምህሮት ግድፈቶች አሉ። ይህንን ለማጥራት እንደሮሶ ያሉ አስተማሪዎች ያስፈልጉናል
@AbaynehTemesgen-uc7mu
@AbaynehTemesgen-uc7mu 2 ай бұрын
ተው ባክህ
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
HODU amlaku sedomawi kehadi menafk neh....bel ahyan eyebela be aganint amilkoh gedel giba..
@dagusportentertainment6757
@dagusportentertainment6757 2 ай бұрын
እና … የአህያ ስጋ ብሉ ስላሉ ነው … ጉድ እኮ ነው … በነገራችን ላይ እኛ ምን አገባን .. የሚጥማችሁን እናንተ ታውቃላችሁ፤
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
@dagusportentertainment6757 bewushetina belebinet timrt tawreh aganintn yemitamelk sedomawi.kehadi menafk..ke aganintawi amilko wuta....
@dagusportentertainment6757
@dagusportentertainment6757 2 ай бұрын
@@NebiyuTemesgen-l6o አንተ ትክክለኛ ትምህርት የመሰለህ … አህያ ብሉ አትብሉ የሚለው ነው…. እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አማኞች.. በእየሱስ ክርስቶስ አምነን የተጠመቅን መሆናችን ይታወቃል..… ስለዚህ ሰይጣን አምላኪ የምትለው ራሳህን ፈትሽ…
@abebewondewosen4889
@abebewondewosen4889 Ай бұрын
''የኔ አባት ሀቋን ኦሪት ነግሶባት የኖረች ሀገር ናት'' ❤ ንግግራችሁ በጨው እደተቀመመ በጥበብ ይሁን ማለት ይህ ነው!!!
@TSEGAYEG-m2p
@TSEGAYEG-m2p 2 ай бұрын
Abune Bernabas.you are a blessed father. You are reveiling the truth
@simugashu9971
@simugashu9971 13 күн бұрын
ብፁህ አብነ በርናባስ በyouTube ተከታታይ ወንጌል ሊይስተምሩን ይገባል እንደርሷ አይነት አባት የሰጠን እግዚሐብሔር የተመሰገነ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@hanagetahun5112
@hanagetahun5112 Ай бұрын
Praise to God. I'm really impressed by the teachings of this blessed pope. I'm an orthodox Christian with a lot of unanswered questions.This program gave me hope. Someday, true teaching will start blooming in our churches. I really appreciate ብፁዕ አቡነ በርናባስ for standing up for the truth and telling the truth without fear.If the remaining videos are released, many orthodox Christians, such as myself, will be able to clear their questions and avoid asking others for answers. Please release them.ብፁዕ አቡነ በርናባስ Your example of being a religious father and your love and care for your spiritual children is something I am grateful for.
@TigluGeza
@TigluGeza 2 ай бұрын
በጣም ንቁ ጀግና ኣባት
@grace990
@grace990 2 ай бұрын
በጣም ጥልቅና ደስ የሚል መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትንተና ነዉ፡፡ እንደ እርሶ በድፍረት መጽሐፍ ቅዱሳዊ እዉነትን የሚገልጡ አባቶችን ያብዛልን፡፡ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት!
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 ай бұрын
Pente neh
@mizanyalew1474
@mizanyalew1474 2 ай бұрын
@@MsAlebachewይቅር ይበልህ ::
@tirsitjirue2737
@tirsitjirue2737 2 ай бұрын
@@grace990 እኔ መናፍቃንን ዩምዋጋው በእኝህ አባት ትምህርት ነው አሜን እድሜ ጤና ይስጦት የሐዋርያት አምላክ ከእርሶ አይለዮት
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
HODU amlaku sedomawi kehadi menafk neh....bel ahyan eyebela be aganint amilkoh gedel giba..
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
​@@mizanyalew1474HODU amlaku sedomawi kehadi menafk neh....bel ahyan eyebela be aganint amilkoh gedel giba..
@solomona6221
@solomona6221 2 ай бұрын
የዘመናችን ጳውሎስ እድሜ ይስጥልን
@deboamare5171
@deboamare5171 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@lucheagirmatsion6350
@lucheagirmatsion6350 2 ай бұрын
❤🙏❤🙏❤🙏❤
@metijohn1266
@metijohn1266 2 ай бұрын
በጣም ነዉ የምወዳቸዉ። ምርጥ አባት ናቸዉ።እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት።
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
😂😂😂HODU amlaku sedomawi kehadi menafk neh....bel ahyan eyebela be aganint amilkoh gedel giba..
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
​@@metijohn1266😂😂😂😂HODU amlaku sedomawi kehadi menafk neh....bel ahyan eyebela be aganint amilkoh gedel giba..
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 Ай бұрын
We need part 3 and 4. I respect all the teaching from our father pope. It’s general knowledge.
@HannaTaddesse-i7n
@HannaTaddesse-i7n Ай бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን። እኔ እስከዛሬ በድንግዝግዝ የነበረውን ጥልቅ የሆነ የወንጌል ትምህርት በቀላል አገላለፅ ከእርስዎ ስለተማርኩ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ። ትምህርትዎ በቅንነት ሳይረዱ ሙግት ውስጥ የገቡትን ወገኖች ከስህተት የሚመልስ ሲሆን አውቆ የተኛን ግን መቀስቀስ ያስቸግራል።
@gmalmu650
@gmalmu650 2 ай бұрын
እድሜ ይሰጥልኝ አባታችን የማንበ ብ ችግር ነው ግራ የሚያጋባን ወደ አፍ የሚገባውን ትተን ከአፍ የሚወጣው ባሰጨነቀን
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
HODU amlaku sedomawi kehadi menafk neh....bel ahyan eyebela be aganint amilkoh gedel giba..
@addistedla
@addistedla Ай бұрын
@@NebiyuTemesgen-l6o ይህ ከአፍህ ሚወጣዉ ነዉ መርከስ ወንድሜ አህያ ስጋ መብላትህ አይደለም
@danielwubet8614
@danielwubet8614 Ай бұрын
​@@addistedlaየአህያና ሥጋ እንብላ ታዲያ ? አይጦችን ከጓሮ ሰብስበን እንብላ ?
@ሎዛ
@ሎዛ Ай бұрын
የጼንጤ ስብስብ ይታየኛል እኛ ኦርቶዶክሳዊያንአንሽወድም
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio Ай бұрын
so የአህያ ስጋም ሆነ ሌላ ሊበላ ያልተፈቀደ እንስሳ ስጋዉ አግበስብሰሽ ብበይ ይመችሻል ማለት ነዉ
@GezahegnAbera-n5m
@GezahegnAbera-n5m 2 ай бұрын
እግረኛ ሚድያ ከተንኮል የራቀ ለትምህርት የሚጠቅም ጥያቄዎች ላይ አተኩር ብፁህነታቸው አዋቂ ባዬሆኑ መ/ዘበነ ክፉ ልታናግራቸው ነበር ።እንዲህ ከሚመስለው ጥያቄ ብትወጣ መልካም ነው
@tigestfeleke6348
@tigestfeleke6348 2 ай бұрын
ኣረ ይህ ሰውየ ጋዜጠኞ በጣም ተንኮኮላኛ ነነው
@tigestfeleke6348
@tigestfeleke6348 2 ай бұрын
እኒኔም እንዲሁ ነው የተረዳዳውት
@enamesgenamanuelen9959
@enamesgenamanuelen9959 2 ай бұрын
በጥበብ አለፉት
@beletuberada6697
@beletuberada6697 2 ай бұрын
Ewenat naw esachew andena ande ewenet ena ewenet naw yemeyastemerut.egezaber edeme tena yesetote kalot yasemalen abatachen.
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 2 ай бұрын
ምእመናን በተለያዪ አመለካከቶች ግራ ከሚጋባ ጠርቶ እንዲወጣ ሁለቱንም challenge የሚያደርጉ ጥያቄዎች መጠየቅ አግባብ ነውና ጋዜጠኛውን ለቀቅ ትምህርቱን ጠበቅ እናድርግ።
@FilimonTesfay-oz4vh
@FilimonTesfay-oz4vh Ай бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን አባታችን እንደርሶ ደፍሮ ለክብሩ ሳይጨነቅ ስለ ይሉኝታ ሳይጨነ እውነት ሚናገር አባት ጥቂት ነው ❤።
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 Ай бұрын
ቃልህወት ያሰማል አባታችን አኔ ተዋሀዶ ኦርቶደክስ ነኝ ከርሶ የማላውቀውንብዙ ተማርኩ ፕኢችድ ድግር ፍሎፈዝ ተማር የሚሉ እርሶ ዘንድ ይማሩ እውቀታቸውን ያዳበሩ የማናውቀውን ልን ማርከዝ ም በለው ሰፈላሰፍብን መደረኩነ ከሚይዙ ደበኛውን የመጻሀፍቅድሰ በደነብ ባሰተምሩን መልካመነው።
@ትርሓስዩቲብTrhasYube
@ትርሓስዩቲብTrhasYube 2 ай бұрын
በእዉነቱ እግዚአብሔር ኣምላክ እድመና ጤና ይስጥልን ቡፁእ ኣባታችን❤
@Hailuterefe
@Hailuterefe 2 ай бұрын
The pop is teaching the perfect education of the Orthodox Tewahido Church. I was surprised by some of the preachers complaining, revealing that we were listening them thinking that they are knowledgeable while they know only little. Thank you pop Bernabas for coming to the media and clarifying the issues in depth. Kesis Dr Hailu
@Hailuterefe
@Hailuterefe 2 ай бұрын
For the people following only tradition, please ask knowledgeable fathers and confirm the words of pop Bernabas; they know but don't want to reveal fearing the unwise and blind judgement of simple followers like some individuals seen here.
@KibromGebrehiwot-ok8dc
@KibromGebrehiwot-ok8dc Ай бұрын
You are right dear kesis ይፍቱኝ
@firaolbirhanu-j3m
@firaolbirhanu-j3m 16 күн бұрын
Tewahido are actually reluctant to teach their exact stances, because they would prove protestants by doing so. If they were to reveal their official teachings, they would end up only to become orthodox nominally and protestant practically, which step they think is too risky to take
@josexxvi
@josexxvi 2 ай бұрын
እኝህን አይነት አባት በመስማቴና በማየቴ አምላኬን እጅግ አድረጌ አመሰግናለሁ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።
@tirsitabera9635
@tirsitabera9635 Ай бұрын
መናፍቃሉ በደስታ አበዱ እውነተኛ አባቶቻችን ስለሆድ በማውራት ወንጌልን አይሰብኩም
@josexxvi
@josexxvi Ай бұрын
@tirsitabera9635 አልገባኝም መናፍቅ ማለት ምን ማለት ነው?
@Smashville3
@Smashville3 2 ай бұрын
ለወንጌል የጨከኑ አርበኛ አባት ናቸዉ 🙏🏽 አስተዋይ ካለ 🙏🏽 ሙግታቸዉ በቃል እና በመረጃ ነዉ 😊
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 ай бұрын
Pente neh
@nigistmelesse7512
@nigistmelesse7512 2 ай бұрын
I agree with you! They are distorting the TRUTH!! Please read the Bible. I am Orthodox!!
@ትንቢተነቢያት
@ትንቢተነቢያት 2 ай бұрын
@@Smashville3 ምንትሴነህ ምናምን ማለት አይጠቅምም የሚቀበል ካለ ይቀበል አልቀበልም የሚል ካለ አይቀበል በተረፈ በዚህ ልክ ብፁዓን አባቶች ላይ የድፍረት ቃል መናገር መረገም ነው በራስ ላይ እርግማን ማምጣት ነው ወይም መረገም ነው
@tirsitjirue2737
@tirsitjirue2737 2 ай бұрын
@@Smashville3 ልክ ነህ ወንድሜ እንደ ዘበነ እያደናበሩ ሙልስ መስጠት አይጠቅምም በመረጃ ብቻ👌🏽ቤ/ክ ስንዱ እመቤት ናት
@getahungizate6093
@getahungizate6093 2 ай бұрын
የጴንጤ አስተያየት
@heluk596
@heluk596 2 ай бұрын
Thanks!
@maregehailuhailu2261
@maregehailuhailu2261 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን::
@ezrakahenu5195
@ezrakahenu5195 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው። ሌላ ቀረ ያልከውን ክፍል አቅርብልን እንስማው። አእምሮ ላለው ወንጌልን ይረዳበታል አባታችንን ያከብርበታል እንጂ አይወዛገብበትም
@EleniDinkalem
@EleniDinkalem 2 ай бұрын
አረ አዳምጪ አልመለሱልንም አሁንም መብላት ላይ ናቸው
@ezrakahenu5195
@ezrakahenu5195 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/boCZfmaBZb6tiNEsi=jyOrAsupoICJTLht ዋናው ትምህርት እዚህ ላይ ነው የተሰጠው ከዛሬ 20 ዓመት በፊት
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 Ай бұрын
ብፅነቶ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛሎ “በእውነትም በክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥12 ተብሎ ተፅፏል 🙏 ኢየሱስ ብቻውን ይክበር ይመስገን አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 🙏🙏
@ambawabitew1644
@ambawabitew1644 2 ай бұрын
ይህ ነው ወንጌል : ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማዎ : ጆሮ ያለው ይስማ : ያላነበበውን ህዝብ በሀሰት ትምህርት እየጋቱ እንዳያውቅ እየሸፈኑ ወደ አጋንንት ትምህርት የሚመሩ ወዯላቸው::
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 ай бұрын
Pente neh
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንደርሶዎ ያሉ ብዙ አባቶችን ያስነሳልን ለእውነት የጨከኑ ህዝቡን የሚያሻግሩ ልክ እንደነ እያሱ
@josexxvi
@josexxvi 2 ай бұрын
በእኚህ አባት ትክክለኛና እውነተኛ ትምህርት መሠረት እኔም እግረኛውን ሚድያ ይቅርታ ታርግልኝ ዘንድ እጠይቃለሁ ባለፈው በሕጻን ፌበን እናት ላይ በሰራኸው ኢተርቪ አዝኜ የማይገባ የስድብ ቃል ተናግሬ ነበር። ባለህበት ይቅርታህን እደምትሰጠኝ ተስፋ አደርጋሁ አመሰግናለሁ።
@tesfayetafesse9064
@tesfayetafesse9064 2 ай бұрын
WoW! I love this father. I learnt a lot. God bless you father. I am from Evangilical church.
@AddisFantahun
@AddisFantahun 2 ай бұрын
ክቡር አባታችን ልክ ነዎት ቃለ ሕይዎት ያሰማልን የሰው ደም እንደ ጅረት ሲፈስ በለው ጀግና የሚለው እኮ ነው አሁን አሳማ መብላት ያረክሳል የሚለወሰ ርኩሰትስ ደም ማፍሰስ መለያየት ነው ወዳጄ ክብር ለአባታችን
@telayeayalew4121
@telayeayalew4121 2 ай бұрын
እሳቸውን ስለሚፈሰው ደም እንዲቃወሙ አትነግራቸውም ምዕመናን ከምትቃወም ሰነፍ
@Shewaye991
@Shewaye991 2 ай бұрын
ዘበነ ለማ መነኩሴ ስለምግብ ሲያወራ ያስጠላኛል ያልከው አባታችን እንደ እናንተ ውስኪ የሚገለብጡ ጮማ የሚቆርጡ ሳይሆኑ ምግባቸው ቅጠል ማለትም ሠላጣንና ደረ ቂጣ የሚቆረጥሙ ጤናቸው እንዳንተ ሙሉ ሆኖ ሰውን የማያስቀይሙ መሬትን ሲረግጧት እንደምትሰበር አድርገው የሚራመዱ አባት ናቸው ስልዚህ ምግቡን ለአንተ ትተነዋል
@truth2232
@truth2232 2 ай бұрын
​ መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ ለመፍረድ
@truth2232
@truth2232 2 ай бұрын
እውነት ብለሀል
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 ай бұрын
Pente neh
@tinsaetilahun-r5c
@tinsaetilahun-r5c 2 ай бұрын
ኦርቶዶክሳውያን የተዋህዶ ልጆች ወንድምና እህቶቼ ብጹ አባታችን ከመሳደብና ባልተረዳነው ጉዳይ ከአፋችን በሚወጣው ስድብ እኛው አንርከስ እንጠንቀቅ ብጹአን አባቶች ቢሳሳቱም እንኳን ጉዳዩን የሚመለከተውና ቅዱስ ሲኖዶስ አለ ለአባታችን እንጸልዩ እንጂ አንሳደብ መንፈስ ቅዱስ አናሳዝን
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 ай бұрын
Pente neh
@jelo3241
@jelo3241 2 ай бұрын
ጎበዝ ተባረክ ክርስትና እንደዚህ ነው
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 2 ай бұрын
እውነት ነው
@Mulu-q4q
@Mulu-q4q 2 ай бұрын
እውነቱን ነው ምን ማለት ነው ቤንጤ ነህ እኝ ምህመናኑ እኮ ከሲኖዶስ በለጥን እነሱ ያልኮነናቸው እኝ ማነን አዎ ከመሳደብ እንቆጠብ አባቶቻችንን እናክብር ሊሳሳቱ ይችላሉ አራሚዎች አባቶች ናቸው
@zewdubelayethiopia9994
@zewdubelayethiopia9994 2 ай бұрын
@@MsAlebachew BIHONS MESADEB LIK NW?
@tagesemessore4380
@tagesemessore4380 2 ай бұрын
እውነት ወንጌል ይህ ነው ፣ በእኚን ጳጳስ ስር ቁጭ ብማር ብዬ ተመኘው !!
@NafarraSA
@NafarraSA 2 ай бұрын
አገሬ ተስፋ አላት! ዕድሜ እና ጤና ያብዛሎት።❤
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
Sedomawi kehadi menafk leba neh
@AkliluLema-y1h
@AkliluLema-y1h 2 ай бұрын
እንዲህ ኣይነት ደፋር እና መፅሃፉን ተርጉሞው የሚያስረዱ ኣባት ነው የሚያስፈልገን ፈጣሪ እድሜዎትን ያስረዝምልን ፀሎትዎን ይድረሰን ኣሜን ::
@nigistmelesse7512
@nigistmelesse7512 2 ай бұрын
Ewnet new! He is revealing the truth!!
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
Leba menafk kehadi
@tsehaysintayehu49
@tsehaysintayehu49 2 ай бұрын
አባታን እድሜና ጤና ይስጥዎት ይጥብቅዎት
@sisaywoldeyohannes737
@sisaywoldeyohannes737 2 ай бұрын
1000እብዶች፥ባሉበት፥ከተማ አንድ ጤነኛ፥ቢገኝ፥እሱ፥ነኽ፥እብድ የሚባለው። አባታችን፥አይዞን፥ በእውነትም፥ክርስቶስ፥ኢየሱስን፥እየመሰሉ፥ሊኖሩ የሚወድዱ ሁሉ፥ይሰደዳሉ፥ተብሎ፥ተፅፏል።
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 2 ай бұрын
Betikikil bilehal.
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 ай бұрын
Pente neh
@AntenheMesfen
@AntenheMesfen 2 ай бұрын
ተባረክ
@kgfuu3072
@kgfuu3072 2 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ለስጋ የሚኖር እግዚአብሔር ደስአያስኛዉም ለእግዚአብሔር ም መገዘት አቅቶችዋል እያሉው አተንእና መስሎቸችሁን ነዉ
@ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ
@ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ 2 ай бұрын
​@@kgfuu3072❤❤❤❤❤
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 2 ай бұрын
የእኔ አባት ይባርኩኝ ይፍቱኝ አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ የጨነገፈ ትዉልድ ሁነናል አባቶችን በማዋረድ እግዚያብሔር ይማረን
@dinkuseleshi1999
@dinkuseleshi1999 2 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን እንደ አርሶ ዓይነት አባቶችን በዚህ ሰዓት ማየታችን ምናልባትም ምክነያት እየፈለጉ የሚኮበልሉ ኦርቶዶክሳውያንን ልብ እንዲገዙና እንዲመለሱ የሚጋብዝ ነው ከዚህ የበለጠ የወንጌል ትምህርት በየትኛው ቤተ ዕምነት ነው የሚገኘው አባታችን ዕውነተኛ የወንጌል አርበኛ ናቸው!!!!!!!!
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
hodu amlaku Sedomawi kehadi menafk neh....bel ahyahn bila..
@firehiwotatlabachew5198
@firehiwotatlabachew5198 2 ай бұрын
ዋዉ ድንቅ አባት ለወንጌል የጨከኑ እግዚአብሔር ይባርኮት እንደእርሶ ያለ አስተማሪ ያብዛልን
@AbaynehTemesgen-uc7mu
@AbaynehTemesgen-uc7mu 2 ай бұрын
ማነህ?
@ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ
@ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ 2 ай бұрын
ትክክለኛ በማስረጃ የተደገፈ ትምህርት ልብ ያለው ልብ ይበል! እግዚአብሄር ያክብርልን አባታችን!!!
@galilaatnafu8779
@galilaatnafu8779 Ай бұрын
አዞ የሰው ደምይ😂😂😂ኡኡኡኡኡኡኡክርስቶስ
@DeaconMeron
@DeaconMeron 2 ай бұрын
We love You Abune Barnabas. Thank you For treaching us the clear Orthodox understanding.
@AndargeTaye-v5o
@AndargeTaye-v5o 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@weyniassefa5025
@weyniassefa5025 2 ай бұрын
Such a brilliant father God bless you more this is a word of God
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
Sedomawi kehadi menafk neh..
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 2 ай бұрын
ዋው የሚገርሙ አባት ናቸው. እኒህን አባት በማየቴ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ :: ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን 🙏🙏🙏
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
hodu amlaku Sedomawi kehadi menafk nesh....bel ahyahn bila..
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 12 күн бұрын
@@NebiyuTemesgen-l6o የህይወት ቃል የለሽም ስድብ እና ክፍት ሞልቶብሻል
@OursCell-nv3yk
@OursCell-nv3yk 2 ай бұрын
በረከተወት ይድረብኝ ብፁህ አባታችን ለኛም መድህን አለም ልቦናን ይስጠን ቀድሞም ለሳትነውም በንስሀ ለመመለስ አምላካችን ይርዳን
@Betsehaenyew
@Betsehaenyew 2 ай бұрын
"ንቁም በበኅላዊነ እስከንረክቦ ለአምላክነ" ቅዱስ ገብርኤል❤🎉
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 2 ай бұрын
GOD WE PRAISE YOU SEND YOUR TRUE AND EXAT REVILATION OF Word of God.praise praise you .
@tesfayeberhanu930
@tesfayeberhanu930 2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልንአባታችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@11223h_v
@11223h_v 2 ай бұрын
Wawooo❤❤❤❤❤ ይሄንን የመሰለ ወንጌል ነው ኦርቶዶክስ ሸፍና የያዘችው ዋዉዉ ዋውውው አገር ምድሩ ይስማ ወንጌል እንደዚህ በግልጥ እና በድፍረት ሊነገር ይገባል❤❤❤❤
@astermamo1103
@astermamo1103 2 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ጼንጤ ነህ
@zehabesha7778
@zehabesha7778 2 ай бұрын
መናፍቅ
@jelo3241
@jelo3241 2 ай бұрын
​@@astermamo1103አየሽ እህቴ እኛ የእኛ ሃይማኖት ተከታይ ተናገረው አልተናገረው ብለን አንደግፍም እኛ ማንንም ይሁን እውነት ሲናገር ትክክለኛ ወንጌል ሲናገር እንደግፈዋለን እኛ በማንም ይሁን ወንጌል እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ይስበክልን ደስ ይለናል። እስቲ ልጠይቅሽ እህቴ አንቺ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ጌታ ነው ይላል አይደል እስቲ ዛሬ ለአንድ ኦርቶዶክስ ጓደኛሽ ኢየሱስ ጌታ ነው በያት ለማየት የምትልሽን ትስሚያለሽ እንደዛው ደግሞ አንድ ፕሮቴስታንት አማኝ ፈልጊና ኢየሱስ ጌታ ነው በይው አሜን ጌታ ነው ብሎ ሲደስት ታያለሽ ምክንያቱም ማንንም ይበለው ማን እኛ የሚያስደስተን ትክክለኛውን የሚናገር ስናገኝ አሜን ልክ ነው እንላለን ። ለዛ ነው እኚህን አባት የወደድናቸው ደስ ያለን የደገፍናቸው ተባረኩ ያልናቸው ይልቁንስ አትግፏቸው ስማቸው ህይወት ይሆንላችሃል።
@kasechtefera6064
@kasechtefera6064 2 ай бұрын
Ere egizabhern fru tew edeee wengel lebente bcha yesetew manew ere wedet eyehedin new?? Yenate mindnew tadiya sanawik lela sim wetalet ede metsaf kdusachin ?
@FinoteSelam
@FinoteSelam 2 ай бұрын
አንተ ዛሬ ሰማህ እንጂ ቤተክርስቲያን 24ሰአት 365 ቀን ትምህርቷ እሄው ነው ለኛ ለልጆቿ አዲስ አይደለም::
@tru1614
@tru1614 2 ай бұрын
አባታችን የደንግ ልጅ በርቱልን ቡራኬዎት ይድረሰን የወንጌሉ ገበሬ ቃለ ሂዎት ያሰማልን
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
HODU amlaku sedomawi kehadi menafk neh....bel ahyan eyebela be aganint amilkoh gedel giba..
@nigatudaniel1942
@nigatudaniel1942 2 ай бұрын
@@NebiyuTemesgen-l6o Esti ke simetawinet woteh bekininet lemesmat mokir, titekemibetalek
@YohannesTamsgen
@YohannesTamsgen Ай бұрын
Bitsu Abatachin berkati yidaribin bexam dasi yemil timrt❤
@YohannesJo-o5r
@YohannesJo-o5r 2 ай бұрын
100% ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብፁዕነቶ!
@hiwot4193
@hiwot4193 2 ай бұрын
በኢትዮያጵያ ውስጥ ያላቸው ኦርቶዶክስ ግን ይህን አትቀበለውም የሚያሳዝነው ነገር
@hiwot4193
@hiwot4193 2 ай бұрын
ቢሆንማ ባልወጣን ነበር
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
Sedomawi kehadi menafk neh
@dagusportentertainment6757
@dagusportentertainment6757 2 ай бұрын
ግን ደስ የሚለው ነገር … አንተ ኦርቶዶክስ አይደለህም፡፡
@YohannesJo-o5r
@YohannesJo-o5r 2 ай бұрын
@NebiyuTemesgen-l6o Medhanialem Yikr yibelot
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 2 ай бұрын
ጌታ ጌታ ሲባል የሚያማቸው ሰዎች አሉ ጌታ አንድ ነው እርሱም ክርስቶስ የወንጌል ጠላቶች ብዙ አሉ እዚህ ውስጥ ወደዳችሁም ክርስቶስ ኢየሱስ የዘላለም ጌታ ነው መናፍቆች ጌታ ኢየሱስ ሲባል የሚያንዳዳችሁ እስቲ እራሳችሁን መርምሩ ከማን ወገኖች ናችሁ
@Mimibiz03
@Mimibiz03 2 ай бұрын
Thank you Abune Barnabas 🙏🏽
@Dior768
@Dior768 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ እግረኛው በሚድያህ ብፁውነታቸውን አቅርበህ ወንጌል ለትውልድ በዚህ መልክ እንዲደርስ ምክንያት በመሆን እና ለታሪክ እንዲቀመጥ የሰራኽውን ስራ አለማድነቅ ንፍግነት ነው❤❤❤❤❤❤❤ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ።
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 ай бұрын
Pente neh
@astermamo1103
@astermamo1103 2 ай бұрын
አህያ ይበላል ስላሉ ሠበኩ ማለት ነው ቁሻሻ
@HaimanotSibhat
@HaimanotSibhat 2 ай бұрын
ጭራሽ ቤተክርስትያኒቷን ኦሪታዊ አሮጊቷ ሳራ እያሉን ነዉ። የአህያዉ ጉዳይ አይደለም አነጋጋሪዉ የተናገሩት ያስተላለፋት መልክት የቤተክርስትያን ድምፅ አይደለም ፕሮቴስታንታዊ ነዉ አህያዉን ትታችሁ ዶግማ ላይ ልዩነት ይታየኛል አደገኛ ነዉ አካሄዳቸዉ ምንም ኦርቶዶክሳዊ ክርስትያን ሽታም አስተምሮም አላይባቸዉም።
@jelo3241
@jelo3241 2 ай бұрын
ትችቱን የሚችልበት ጉልበት እና አቅም እግዚአብሔር ይስጠው መንፈስ ቅዱስ ያግዘው።
@jelo3241
@jelo3241 2 ай бұрын
​@@HaimanotSibhatእውነትን ነው እየተናገሩ ያሉት አባታችን እውነት ሲናገሩ ስንቶቹ ተገፍተው ወጡ አንዱን ስታስወጡ እግዚአብሔር ሌላ ያስነሳል ወንሄል አይቆምም በክርስቶስ አለም ሁሉ እስከሚጠቀለል ወንድሜ ወንጌሉን ስማ
@እግዚአብሔርአለ-መ9ጸ
@እግዚአብሔርአለ-መ9ጸ 2 ай бұрын
አባቴ: እድሜና: ጤና: ይስጦት። እውነትን: ስለገጡ: እግዚአብሔር: ፀጋ: ያብዛልዎት።
@wengellealemu5054
@wengellealemu5054 2 ай бұрын
የኔ አባት የኛ እንቁ መምህር ዘመንዎ ይርዘምልን ምድሪቷን በእውነተኛ ወንጌል አናወጡልን። ቅዱስ ጳውሎስ በዚህ ዘመን ቢኖር ይወገር ነበርን? በርሶ ዘመን በመኖሬ እድለኛ ነኝ ። እርሶ አስተምረውን ከብዙ ወጥመድ አምልጠን እውነት ገብቶን በቤተክርስቲያናችን ፀንተን እንኖራለን። ለሰዳቢዎች ልቡና ይስጣቸውክፍል 3 ትን እንጠብቃለን ። ወንጌለ ሰላም
@getahungizate6093
@getahungizate6093 2 ай бұрын
የጴንጤ አስተያየት
@jajah7767
@jajah7767 2 ай бұрын
@@getahungizate6093ድርቁርና ከቦሀል
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
hodu amlaku Sedomawi kehadi menafk neh..
@OfficialSofiaShibabaw
@OfficialSofiaShibabaw 2 ай бұрын
የሳቸው መፅሀፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ የሚሸፍተውን የመከልከል ብቻ ሳይሆን የሸፈትነውንም የመመለስ ታላቅ አቅም ያለው ነው።የቤተክርስቲያንን ሙሉ ክብር የሚያስመልሱ ታላቅ ሀዋሪያ እንደሆኑ ይሰማኛል!
@lizaesayasesayas2109
@lizaesayasesayas2109 2 ай бұрын
tikekel 🙏
@HirutAbebe-c9q
@HirutAbebe-c9q 2 ай бұрын
ewnet bleshal ehete
@EnyatKebe
@EnyatKebe 2 ай бұрын
ማንነህ ለመሆኑ ?
@entertainmentcenter4083
@entertainmentcenter4083 2 ай бұрын
እስኪ በእርሳቸው ወንጌል ተመልሰሽ አሳይን...
@ethio12-b4r
@ethio12-b4r 2 ай бұрын
እንደ ጴንጤኮ ሥራ አያጸድቅም ነው ሚለው ታዳ መሣደብ ሐጥያት ነው
@Kassahun-e5r
@Kassahun-e5r 2 ай бұрын
ዋው አባ በርናባስ ኦርቶዶክስ ይሄንን ትምህርት የምትሸከምበት ትከሻ የላትም።አሮጌን ጨርቅ በአዲስ እራፈ እንደመጻፍ ፣ወይም በአሮጌ አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ እንደመያዝ ይቆጠራል።ድንቅ ትምህርት ነው ዘርና ዘመንዎት ይባረክ።
@Maeteb
@Maeteb 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ድንቅ ልጆች አሏት። አንተ ዛሬ ተቆርጦ የተሰጠህን ወንጌል እንኳን አቆይታ የኖረች ኦርቶዶክስ ናት! ለጠማሞች እውቀትን ይሰውርባቸዋል። እሳቸውን ግን ጉድፈቻ አያት አድርገህ ውሰዳቸው።
@bisratgirma6964
@bisratgirma6964 2 ай бұрын
blssed
@bisratgirma6964
@bisratgirma6964 2 ай бұрын
​@@Maetebየዘቤ ኦርቶ ናት እሷ ትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ አቡነ በርናባስ የሚሏት ነች
@KiflomabayBahre
@KiflomabayBahre 2 ай бұрын
እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን ቡዙ ትምህርት አጋርቶውናል አባ ቢቀጥሉበት እና ይበለጥ ወንጌልን ብናማርበት አባ
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 ай бұрын
Pente neh
@mizanyalew1474
@mizanyalew1474 2 ай бұрын
@@MsAlebachewወንጌልን አንብቢ
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
​@@mizanyalew1474hodu amlaku Sedomawi kehadi menafk neh....bel ahyahn bila..
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
hodu amlaku Sedomawi kehadi menafk neh....bel ahyahn bila..
@Henokinchrist
@Henokinchrist 2 ай бұрын
ወንጌል ማለት ይሄ ነው ብጹህ አባት እግዚአብሄር አሁንም አብዝቶ እድሜ ይስጥልን፡፡የሌላ ቤተ እምነት ተከታይ ነኝ ወንጌልን ያስረዱበት መንገድ ትክክለኛና የትውልድን ስህተት የሚያርቅ ነው፡፡እግዚአብሄር አሁንም ይባርክዎ፡፡
@addiszebre5049
@addiszebre5049 2 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤
@buzuneshtaye9058
@buzuneshtaye9058 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ብርክ ያረጎት እንደ እረሳ ያሉትን የወንጌል እውነት ለትውልድ የምያበሩትን ያብዛልን እኔ ግን ቆጨኝ ምን አለ ኢትዮጵያ ውስጥ ብያስተምሩ ብዬ ተመኝው አምላክ እግዚአብሔር ይባረኮት እላለሁ
@genetbitew2088
@genetbitew2088 2 ай бұрын
@@buzuneshtaye9058 ደንበኛ የጥልቁ መንፈስ ያደረባችሁ መናፍቃን
@tesfahunendalew
@tesfahunendalew 2 ай бұрын
aheya lemeblat new endi endi malagetu
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 ай бұрын
Pente neh
@mizanyalew1474
@mizanyalew1474 2 ай бұрын
እህት ብዙዎቹ ተረትተረት ያውሩ እንጂ
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
Sedomawi kehadi menafknneh
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ተብዬ እንዴት ነው ሰላም የምትላቸው ትልቅ ሰው ናቸው በእድሜም በሃይማኖትም ብታከብራቸው ጥሩ ነው
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 2 ай бұрын
እግረኛው ለድህነት ይሆነውን ወንጌልን ለህዝብ እያሰማህ ስለሆነ እግዚአብሔር አምልክ ይባርክህ ለንተም ማስተዋል ይስጥህ
@kenbonseyoum8082
@kenbonseyoum8082 2 ай бұрын
I still want to remain in orthodox b/c of such an eduacted fathers. It is true that orthodox church is still struggling with the old testatement,
@tamenehaile8812
@tamenehaile8812 2 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን አቡነ በርናባስ የተነገሩት የተናገሩት በሙሉ በመረጃ እና በማስረጃ የተደገፈ ነው ፤ ጋዜጠኛ ነኝ ፣ አስተማሪ ነኝ የሚለው ሁሉ የራሱን ስሜት እየነገረን ስለሆነ ነው ይህን ያህል አነጋጋሪ ያልሆነ ነገር አቧራ ያስነሳው ፤ ከቅዱስ አባታችን መማር ተገቢ ነው ፤ አትንጫጩ ፤ እኛ ብዙ የሚያስጨንቀን ነገር አለን ፤ ቅዱስ አባታችን አቡነ በርናባስ ቡራኬዎ ይድረሰኝ ፤
@MintesnotFekede
@MintesnotFekede 2 ай бұрын
@@tamenehaile8812 እውነት ብለሀል
@KindnewKinde
@KindnewKinde 2 ай бұрын
ይመችህ አቦ
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
hodu amlaku Sedomawi kehadi menafk neh....bel ahyahn bila..
@melakuhailu8185
@melakuhailu8185 2 ай бұрын
God bless you ❤❤❤❤
@FilposAdugna
@FilposAdugna 2 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን ዕድሜ ይስጥልን የቤተ ክርስቲያን አስተምሮዋ ነው
@Gabrielbisrat29
@Gabrielbisrat29 2 ай бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን ብፁዕትዎ የሕይወት ቃለን ሰለመገቡን በእዉቀት በፀጋ ስጦታ የቀረበ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥልን
@keneanamen9138
@keneanamen9138 2 ай бұрын
አባ ጌታ ኢየሱስ ዘመኖትን ይባርክ በእውንት እደርሶ ያሉ አባት ሁለት ሶስት ቢኖር ሚድሪቶ ምን ያህል እድምትባረክ እድረሶ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን የኔ አባት ፀጋ ይብዛሎት🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sosenadesta2316
@sosenadesta2316 2 ай бұрын
ብጹዕ አባታችን የምናውቅዎት እናውቅወታለን መቼም መልካም አድርጎ ተርጉሞ መረዳት ተስኖናልና እግዚአብሔር ይታረቀን አባታችን አሁንም ይበርቱልን በረከትዎ ይደርን ❤❤🎉🎉🎉
@MintesnotFekede
@MintesnotFekede 2 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ ያልተማረ ሰው ነው እየተሳደበ ያለው
@2727veiw
@2727veiw 2 ай бұрын
@@sosenadesta2316The issue at hand is that many individuals who lack a deep understanding of the Bible often speak about its teachings as if they are well-versed in its content. In doing so, they seek popularity and acceptance by presenting exaggerated or fantastical interpretations of orthodox beliefs. This phenomenon can lead to misunderstandings and misrepresentations of the scripture, which in turn affects the broader discourse on faith and spirituality. This pope understood well the consciousness of illiteracy for the faith. Others they didn't care
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
Sedomawi kehadi menafk
@nigatudaniel1942
@nigatudaniel1942 2 ай бұрын
@@NebiyuTemesgen-l6o Sewuye mindnew beyecommnet iyezork replay mitadergew, indeEachew bemasreja maworat kechalk mogit zimi bileh atisadeb teregaga eshi
@mekonnengetachew9551
@mekonnengetachew9551 2 ай бұрын
ልማድና እውነት ምን ያህል እንደተራራቁ አየሁ::
@debreworkwoldearegay7151
@debreworkwoldearegay7151 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኩቡር አባታችን በረከቶ ይደርብን
@maregehailuhailu2261
@maregehailuhailu2261 2 ай бұрын
አባት በረከትዎ ይድረሰን🙏🏿
@emanuelgemeda4127
@emanuelgemeda4127 2 ай бұрын
Aba, you are great. Thank you for teaching the words of our God.
@tamenedebela3918
@tamenedebela3918 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ቃለ ሕይወት ያስማዎት
@bitania2
@bitania2 2 ай бұрын
እኔን የሚገርመኝ የእምነቱን ቅዱስ መጽሐፍ ማንበብ ይቅር እና አንድ አረፍተነገር አሥተካክለው መጻፍ የማይችሉ ሁሉ ብጹዕ አቡነ በርናባስን ለመተቸት ሲደፍሩ ሣይ ይገርመኛል። ሰው እንዴት በማያውቀው ጉዳይ የተቃውሞም ሆነ የድጋፍ ሀሳብ ያቀርባል። አቡነ በርናባስ እውነተኛ የወንጌሉን ቃል የሚያስተምሩ አባት ናቸው።በድንጋይ እየተወገረ መሞት እና መግደል የሚፈልግ ህዝብ በዛ። ተሳዳቢ ( ሲኦልን መምረጥ) በዛ። ሀሰትኛ እና ሽንጋይ በዛ። እኛ ግን እንደ አቡነ በርናባስ የአሉ አባቶን ያብዛልን እንላለን።🎉
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 2 ай бұрын
ለምሳሌ መምህር ዘበነ መፅሀፍ ቅዱስ አላነበበም፣አረፍተ ነገርም አስተካክሎ መፃፍ አይችልም ማለት ነው?አረ እየተሰተዋለ!
@zewdubelayethiopia9994
@zewdubelayethiopia9994 2 ай бұрын
esu ayidel ende chigiru......
@bitania2
@bitania2 2 ай бұрын
It is not only about reading the Bible but also if the holy Spirit helps him /her comprehend it's significance
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 2 ай бұрын
These two individuals are well known and respected in our church.I believe both have good intent but different understanding of the issue raised. Let the conversation continue in a good spirit, and something clear and good will champion at the end.
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
HODU amlaku sedomawi kehadi menafk neh....bel ahyan eyebela be aganint amilkoh gedel giba..
@antenehhailemariam3970
@antenehhailemariam3970 2 ай бұрын
አባቴ አንድ አውነተኛ አባት አርስዎ ብቻ ነዎት ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
hodu amlaku Sedomawi kehadi menafk neh....bel ahyahn bila..
@abebegetabalew5960
@abebegetabalew5960 2 ай бұрын
Such respective father is an important and great blessing to our earth. It would be good if everyone would truly teach the basic gospel in a way that is free from emotion bias and hatred. Heavenly Father bless you with many blessings!!!!
@mizanyalew1474
@mizanyalew1474 2 ай бұрын
Amen 🙏🏾
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
Leba sedomawi kehadi menafk
@molaDessie
@molaDessie 2 ай бұрын
ታላቅ የእውነት አባት በረከትም ይድረሰን
@dchu8849
@dchu8849 2 ай бұрын
አባታችን ግርም እኮ ነው የሚለው እንዲህ የተናገሩት መነጋገሪያ መሆኑ እንደው ይቅር ይበሏቸው :አንዳንድ ልወደድ ባዬችን ::
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
Leba sedomawi kehadi menafk
@2727veiw
@2727veiw 2 ай бұрын
The person known as "Preacher" wants to be popular and recognized but not this Pope. He told you the truth. You are Orthodox Hero Abatachin Abune Barnabas.
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 2 ай бұрын
ብጹ አባታችን እግዚአብሔር የረዳው በቅንነት የሰማዎት ሰው ይረዳዎታል እርሶዎ እውነትን ነው የገለፁት መምህር ዘበነ ማለት ለቤተክርስቲያናችን ለትችት የዳረጎዋት አንዱ ናቸው መምህር ዘበነን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው የልብ ጥመት ይታይባቸዋል ቅንነት ይጎላቸዋል ህዝቡን ያስታሉ
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
Sedomawit kehadi menafk leba
@nigatudaniel1942
@nigatudaniel1942 2 ай бұрын
@@NebiyuTemesgen-l6o sewuye beye commentu iyezork kemitisadeb kechalk lemin indeEsachewu bemasreja ataworam
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
አይ ኦርቶዶክሶች እንዲህ ትደነቁሩ ኦርቶ ፔንጤ ናቸው አሁን ከካሊፎርንያ መባረር አለባቸው!!! ሌቦች ናቸው!!
@hiwot4193
@hiwot4193 2 ай бұрын
አብነ በርናባስ የተባርኩ የወንጌል አርበኛ ናቸው እኔ በሳቸው ትምህርት በጣም ተጠቅሜአለሁ ዘመንዎት ይባረክ እስቲ ይህንን ቤት ለማፅዳት የበኩልዎን እያረጉ ሰላሉት እግዚአብሔር ውስጥዎት ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ 🙏🙏🙏🙏
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
hodu amlaku Sedomawi kehadi menafk neh....bel ahyahn bila..
@hiwot4193
@hiwot4193 2 ай бұрын
ወንድሜ ግን መጥፎ ነገር ከመናገርህ በፊት በደንብ አዳምጣል ኸዋል,? እሳቸው እኰ ብሉ አላሉም ግን እግዚያ ብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም ነው ሀይማኖት ንና ባህልን ለዩ ነው ያሉት ድጋሚ እንድታዳምጠው አበረታታሪ ሀለሁ ተባረክ እየሱስ ይወድኻል
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 2 ай бұрын
አባታችን አቡነ በርናባስ እንዲህ ጥርት አድርገው ስላብራሩልን እናመሰግናለን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጦት እንደእርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን❤❤
@GodisGreat-f1m
@GodisGreat-f1m 2 ай бұрын
አቡነ በርናባስ የተመሰገኑ አባት ናቸው። ወንጌሉን ጠንቅቀው የሚያውቁ አባቶችና ምእመናን እሳቸውን አይቃወሙም። ሌሎቹ ግን ወንጌልን ያንብቡ ከማለት በስተቀር ምን ይባላል።
@lizaesayasesayas2109
@lizaesayasesayas2109 2 ай бұрын
tikekel 🙏
@TiruworkGelagay
@TiruworkGelagay 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
Sedomawi kehadi menafk neh..
@Eyobs90
@Eyobs90 2 ай бұрын
በፕሮቴስታንት ሐይማኖት ተወልደን ላደግን፣ በውስጣችን ስለነው የነበረውን የሁለቱ ሐይማኖቶች ትምህርት የተራራቀነት ስእል የለወጠ ነው።
@Natenaele-j8s
@Natenaele-j8s 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ነብስን እሚያለመልም ትምሀርት ገዛ በመቀጠል በባለፈው ትምህርት ላይ ሁላችን አንድ ነን ባሉት ላይ ጥምቀት እማይቀበል በምን መልኩ የክርስቶስ አካል ይሆናል
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
HODU amlaku sedomawi kehadi menafk neh....bel ahyan eyebela be aganint amilkoh gedel giba..
@hannakif26
@hannakif26 2 ай бұрын
አባታችን እናመሰግናለንቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏽 መጽሐፍ ቅዱስ ምህመኑ እንዲያነብ ንገሩልን ሕዝቤ ከእውቀት ማጣትየተነሣ ጠፍቶአል እንደሚለው ትንቢተ ሆሴህ 4፡6
@NegashBekele-h3w
@NegashBekele-h3w 2 ай бұрын
አበታችን ዕድሜ ይስጥልኝ እነዝህ የሚሳደቡት ማንን ሊያታልሉ ፈልገው ነው በ21ኛ ክ/ዘመን ቆሞ ቀሮች ከሆኑ እንጅ ይልቁንስ ከአባታች ቁጭ ብለው ይማሩ
@tensaiemola8932
@tensaiemola8932 2 ай бұрын
እድሜ ከጤና ያብዛልን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን እውነት ደስ ትላለች::
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 ай бұрын
Pente neh
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
hodu amlaku Sedomawi kehadi menafk neh....bel ahyahn bila..
@629ization
@629ization 2 ай бұрын
እግረኛው ሚዲያ በርታ አለም ያውራ አትጨነቅ መነጋገሪያ እንጂ መወያያ ቻናሉ መካሰሻ አይደለም
@desalechmathewos
@desalechmathewos 2 ай бұрын
ሰው ሲሣደቡ እና ሲያሳድዱ አለፍ ሲልም ሲደበድቡ ሐጢያት አይመሥላቸውም ነገር ግን እውነተኛ የሆነውን ወንጌል ሲነገር ያንገሸግሻቸዋል ሕይወት በመብላትም ኩነኔ የለም ባለመብላትም ጽድቅ የለም ጽድቅ ክርስቶስ ነውና
@addistedla
@addistedla Ай бұрын
አባቴን ዉድድ አረኳቸዉ ልጠግባቸዉ አልቻልኩም ስላሴዎች ይባርክዎ
@YidnkeHaile-f3j
@YidnkeHaile-f3j 2 ай бұрын
እኝህን የመሰሉ ብርቅዬና እንቁ መንፈሳዊ አባትን ለኢትዮጽያ ቤተክርድትያን የሰጠ ቅዱሱ እግዚእብሔር ይመስገን። ብጹእነታቸው በእውቀት በመንፈሳዊ ልቦናና ምልከታ የበሰሉ በመጽሀፍ እውቀት የበረቱ እንደሌሎች ትችት ሳይሆን ምክንያታዊ አእምሮና አካሄድን የመረጡ የተባረኩ አባት ምን እንልዎታለን እግዚአብሔር ሺ ግዜ እልፍ ያድርግዎት ይባርክዎ። እግረኛው ሚዲያ ጋዜጠኛ ተክልሽ ይህን የመሰለ መንፈሳዊ ፍሪዳና ቅልጥም እንድንመገብ ምክንያት ስለሆንክ ተባረክ ። ቀጥልበት እውነት እንዲጠራና ድብብቆሽ እንዲጋለጥ ስራ። ይህ ነው የጋዜጠኝነት ልክ። ት
@FasilTaye-d1b
@FasilTaye-d1b 2 ай бұрын
በውነት በጣም የሚገርም ነው አባታችን የኛ ችግር ለማወቅ ሳይሆን ለመቃወም ነው ያስተማሩን ትምሕርት በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 ай бұрын
አባታችን የኛ የወንጌሉ ፍትፍታችን ኑሩልን ክፉ አይንካዎት🙏🏾❤️❤️❤️ Ke California.
@deboamare5171
@deboamare5171 2 ай бұрын
አቡነ በርናባስ እውነትም አቡን ተባረኩ :: ለዛሬ ተክለሃይማኖት አልተሳካልህም !!! ክክክክክክክ !!! አቡነ በርናባስ እንደው እዚህ አገር ቢሆኑ እንዴት ብዙዎችን በወንጌል ይደርሱ ነበር ታድለው አሜሪካ ያሉት ወንጌል ይሰበካሉ !!!! እንዲህ ነው እቕጩን ነጭ ነጭዋን ንግግር ዋው !! ዘሮት ይባረክ !! የሽበቱ ምሳሌ በጣም ደስ ይላል :: የጫማ ማውለቁማ ቃል የለኝም ቂም ለብሶ ጫማ ማውለቅ ግብዝነት ነው ":: የማንበላው ስለ ባህላችን እንጂ የሚያረክስ መብል የለም 144444 ሺ ነጥብ !!! ጉድ ፈላባቸው እነ ዘቤ ቻሉት እግረኛው ርዕሱን እንዲንጫጩ ፈልገህ አጦዝከው ልካችሁ ተነገራችሁ !!! ወደ ቃሉ ወደ ወንጌል እውነት ተመለሱ !! እውነትም በ 21ኛው ክፍለ ዘመን ስለ መብል ክርክር አሳፋሪ ነው እውነትም አቡነ በርናባስ !!! ምንም የለም ወንጌል ነጻ ያወጣል ብዙዎች ቢሰሙ ከብዙ መሳትና ግራ መጋባት ይድናሉ እሰይ እግረኛው - ተክለሃይማኖት በጣም ጌታ ይባርክህ !!!! ወደ ሮሜ ሰዎች 1፥3-4 ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
Sedomawi kehadi menafk
@webet2273
@webet2273 2 ай бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን እኔም ሲገርመኝ የነበረዉ ቃለመጠይቁን ሰምቼዋለሁ አድም ቦታላይ ብሉ ሲሉ አልሰማሁም ❤❤❤❤❤❤
@AlemuKassie
@AlemuKassie 2 ай бұрын
አትብሉስ ሲሉ ሰማህ? አህያም አይጥም ርኩሰት የላቸውም ሲሉስ አልሰማህም? በድብቅ ምናምን እየጨመሩ ይሸጡ ለነበሩት ነጋዴዎች አሁን አህያም አይጥም ርኩሰት የላቸውም በማለታቸው ብቻ አሁን አይጥ እያረቡ ዱለት እንዲሸጡ ትልቅ በር ወለል ብሎ ሲከፈት አላየህም? ይሄን ካላየህና ካልሰማህ ወደል ደንቆሮ ነህና" refer" እፅፍልሃለሁ።
@MEKLITTEREFE-sg2vi
@MEKLITTEREFE-sg2vi 2 ай бұрын
አባ ስለርሶ እግዚአብሔር ን አመሰግናለው እንደርሶ ያሉ ለወንጌል የጨከኑ አባቶች እግዚአብሔር ቢያበዛልን ብዙ ነፍሳት በዳኑ ነበር ያም ሆነ ይህ እርስ አላፊነቶን ተወተዋል
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 ай бұрын
Pente neh
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 2 ай бұрын
Sedomawit kehadi menafk
@Musiclovers171
@Musiclovers171 2 ай бұрын
አባቴ ይፈቱኝ እግዛብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@mhl4367
@mhl4367 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🎉
አንገት ያስደፋኝ ቤተሰቤ ነው | ወንድሜ 2 መቶ ሚሊዬን ዘረፈኝ
1:49:24
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 44)
36:55
ለዛ
Рет қаралды 297 М.
የኢየሱስ ምልጃ ምን ማለት ነው? | faithalone
1:25:01
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН