📛 እዩ ይህን ጉድ! የኢትዮጵያ መንግሥት "ታቦታቱ ላይ" ያዘመተው ጦር `ምን ገጠመው ?

  Рет қаралды 7,150

ORTHODOX TUBE 2

ORTHODOX TUBE 2

Күн бұрын

Пікірлер: 55
@Haile_Michael-1
@Haile_Michael-1 8 сағат бұрын
♦️የተለያዩ መረጃዎችን ለማቀበል ወይም ከእኔ ጋር ቀጥታ ለመገናኘት Telegram👉 t.me/orthodox_tube_TG ORTHODOXTUBEን SUBSCRIBE ያድርጉ! ዲ/ን ኃይለ ሚካኤል
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 Сағат бұрын
ይህን ❤💛💚 ባንድራ ሳይ እንባዬ ይመጣል 😢😢😢😢😢😢😢😢
@TeferaQatar
@TeferaQatar 3 сағат бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አዎ እውነት ነው ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች የቤተ ክርስቲያን ድምቀቶች ናቸው
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በአሉበሰላም አልፎዋል እንኩዋን አደረሰህ አደረሰን ወድምአለም ❤❤❤
@wednesh-fc6ex
@wednesh-fc6ex 8 сағат бұрын
ስለሁም ነገር እግዝሐብሔር ይመስገን በርታ ወንድማችን ሀ/ሚካኤል ምንወድህ ምናከብርህ እናመሰግናለን😊ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😢😢😢😢
@martadaniel-by2bj
@martadaniel-by2bj Сағат бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@rebeccatesfaye1577
@rebeccatesfaye1577 5 сағат бұрын
አሜን እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን 🙏
@SamrawietSa
@SamrawietSa 2 сағат бұрын
አሜንንንንን❤❤
@MasetawalMasti
@MasetawalMasti 8 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ለክፉዎች ልብ ይስጥልን❤❤❤
@Ethioenate
@Ethioenate 6 сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን🙏
@Sepra_tube
@Sepra_tube 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@haregteferi5645
@haregteferi5645 5 сағат бұрын
አውነት ብለሀል ወንድሜ! አባቶቻችንን በመሳደብ እና ቤተክርስቲያንን በማጠልሸት ተወጥረን ላለን እግዚአብሔር ያከበረውን ሰው ሊያቀለው አይችልምና ማስተዋሉን ያድለን። ክብር በሌሊትና በነግህ ስብሀተ እግዚአብሔርን ለሚያደርሱ አባቶቻችን 🙏🙏🙏
@Eden-e3w
@Eden-e3w 8 сағат бұрын
እግዝህብር ይመስገን❤አሜን እሜን እሜን 🙏🙏🙏
@tilahundamena8175
@tilahundamena8175 8 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@abebahochet8566
@abebahochet8566 3 сағат бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤
@girmah2003
@girmah2003 7 сағат бұрын
ተባረክ፣ እናመሰግናለን!! በጣም ደስ ይላል፣ ላመቱ በሰላም ያድርሰን!!! ያው እንግዲህ ለሄሊኮፕተሮቹም ድሮኖቹም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ነው የምንለው፣ ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰላምን የምትሰብክ፣ ሰላምን የምትኖርና የሰላም አለቃ እግዚአብሔርን የምታመልክ ነችና እነርሱ ደግሞ የሚያመልኩት ላይመቻቸው ይችላል፡፡ ስለዚህ በተባለው ሁኔታ ፈፅመዋል፡፡ ያመት ሰው ይበለን!!!
@Eden-e3w
@Eden-e3w 8 сағат бұрын
እህቶቻችን እግዝሀቤር❤አምላክ❤ጤነችሁን ይስጣችሁ❤በቤቱያኖራችሁ❤እሜን 🙏 🙏🙏
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 7 сағат бұрын
አሜን
@ZeharahusaneZeharahusane
@ZeharahusaneZeharahusane 7 сағат бұрын
ጎንደር ለይ በጥምቀት ጭፈራ እና ዘፈን ቢቀር
@ja-ge6498
@ja-ge6498 12 минут бұрын
Amennnnn
@junefirst500
@junefirst500 8 сағат бұрын
በእውነት ዋጣቶች ጎልማሶች እናቶች አስደነቁ! መለከትና ምስጋና አቅርበው ታቦት ቅርሳችንን የሙሴ ሥር-ዓት እንዳይረሳ ለዓለም አሳይተውል!!!
@MasetawalMasti
@MasetawalMasti 8 сағат бұрын
ሀጥያታችን ሲደመሰስ ሰማህታት ተከፈተ አሜን አንንንንንንንንንንንን
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 7 сағат бұрын
ልጆቶን እግዚአብሔር ይማራት የጎዴሩነገር 😢😢😢😢
@nathalieekmekjian7375
@nathalieekmekjian7375 7 сағат бұрын
ለሱ ምን ይሳነዋል እግዚአብሔ ይመስገን ወድማች እንኳን ደህና መጣህ
@MiroMer-o3x
@MiroMer-o3x 2 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢Amen Amen Amen Amen Amen
@Ethioenate
@Ethioenate 6 сағат бұрын
እስኪ ወገኖች 50 000 ሰብስክራይብ እናድርስለት ወንድማችን እየለፋልን ነው እናበርታው ላይክም እናድርግ አይከፈልበትም እኮ ንፉግ አንሁን እባካችሁ
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 5 сағат бұрын
አኬ እግዚሐብሄር ያክብርህ ብዙዎች በአንተትምህርት ተስበዋል በዝህ የተነሳደሞ ክርስትያን ነን ያሉት ደሞ በአንተና በሄኖክ ሃይሌ ተነስተዋል ቦታም አትስጣቸው እንወድሃለን❤❤❤
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@josephnegash5916
@josephnegash5916 4 сағат бұрын
ወንድሜ እየጠበቁን ቢሆንስ ብለህ ብታመሰግን አለማመስገን እግዚአብሔርን እንደመናቅ ይቆጠራል
@junefirst500
@junefirst500 8 сағат бұрын
ዲ/ኃ/ሚካኤል! ሁላችንም እናውቃለን በአማራ ክልል ነፃ አውጪ ነን የሚሉ ከጠላት ጋር የሚተባበሩ አንዳንድ አሸባሪዎች ኦርቶዶክስን ከለላ አርገው እንዳያደፈርሱ መንግስትም ሕዝቡም በትብብር ሰይጣንን አሳፍሩ በሰላም!
@MulatieDemis-k9o
@MulatieDemis-k9o 6 сағат бұрын
አያገባህም ስለ አምሃራ ክርስናን ያስተምርሃል ከፈለክ
@tadelefekadu4247
@tadelefekadu4247 8 сағат бұрын
በልተው ለመጮህ ደግሞ፣ መንገድ መዝጋት ነው የተረፋቸው ለካህናቱ
@mussie1620
@mussie1620 4 сағат бұрын
ኢትዮጵያ አትወድቅም ❤❤❤
@birhandemamu9501
@birhandemamu9501 7 сағат бұрын
egna gar wolkite new betam yamir neber egziabher yemsegen
@alammelke_tube
@alammelke_tube 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🙏⛪⛪⛪⛪🙏🙏⛪🙏⛪
@elsagetahun1733
@elsagetahun1733 7 сағат бұрын
ድሬ ላይ በሰላምተጠናቋል ድሮን የለ የጦር አውሮፕላን የለ እንደውም ሙስሊም ወገኖቻችን ሁሉ የተሳተፉበት ነበር ከንቲባውም ሳይቀር በፈረስ ታጅበን በጥሩ ሁኔታ አጠናቀናል እግዚአብሔር ይመሰገን
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 Сағат бұрын
ገና አለም ሁሉ በኦርቶዶክሳዊ ሐይማኖት ይጠቀለላል
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 5 сағат бұрын
ቅጥል ያርጋቸው እኚፕሮቴስታንቶች ሁሌም በእኛበኦርቶዶክሳዊያንላይ እንደተሳለቁብን አይቀጥሉም
@ayalewalemayehu6333
@ayalewalemayehu6333 Сағат бұрын
ቃሊቲ ቸራሊያ አካባቢ የእግረኛ መሸጋገሪያ የተሰራዉ በመስቀል ቅርጽ ነዉ ብታዩትና ከስላሴዉ ጋር ጥያቄ ቢያቀርቡበት ያለበለዚያ ግን መስቀል መርገጥ ሊያለማምዱን ነዉ ካላጡት ዲዛይን አደራ አደራ ትኩረት
@Senaiyt-q5f
@Senaiyt-q5f 7 сағат бұрын
Hunt yenga har Baxem yazazin naber 😭😭😭😭😭😭☹️☹️☹️☹️ lelaa bochi gin des yemlil naber Bichaa tamsegen🧨🧨🧨🧨🧨🧨🧨🧨🧨
@junefirst500
@junefirst500 8 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ከሰርብያ ኦርቶዶክስ የምትለየው ታቦት የብሉይ ኪዳን ሥርዓትን ትተውቷል!በነብዩ፡ ኤርምያስ 31:31 ወደፊት አ፡ ቃል ኪዳኔን በልባቸው እጽፋለሁ! ሕዝቅኤል 36: 26-27 አ፡ልብ፤ አ፡ መንፈስን በውስጣቸው አፈሳለሁ ለሰው ሁሉ!!!
@susuneghnegh
@susuneghnegh 7 сағат бұрын
ቢያልፍም እስከ አስትሮ በአል ነው ። ካለፈ በኋላ viedo ሰራው ስላልክ ነው
@Asnakech-r4d
@Asnakech-r4d 39 минут бұрын
Egizabehare keberune yewesede
@junefirst500
@junefirst500 8 сағат бұрын
ምን ማለትህ ነ ዲያቆን ሚካኤል? ለስንት መቶ ዘመን ኦርቶዶክስ ብቻ የኢትዮጵያ ባሕልና ቅርጽ አስጠባቂ!!! ኦርቶዶክስ ባትኖር ባሕላችን አይኖርም! አ፡ ኪዳንን የማይማር 1/2 ክርስትያን ይባላል!!!
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 6 сағат бұрын
ቢዶዋን ቀድማችሁ ባትቀነጫጭቡት ጎጉተንብናየው
@tadelefekadu4247
@tadelefekadu4247 8 сағат бұрын
አክሊልን አታቅርበው፣ መናፍቅ ነው
@MulatieDemis-k9o
@MulatieDemis-k9o 6 сағат бұрын
የምር አበዛው
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 48 минут бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@MunaMuna-p2v
@MunaMuna-p2v 3 сағат бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤
@FirehiwatAbegaz
@FirehiwatAbegaz 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@GebreselaseFeshatseon
@GebreselaseFeshatseon 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
ከታሪክ ምሁሩ ታየ ቦጋለ ጋር ቆይታ  በጎንደር
7:34
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 33 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН