ልዩ የሳንብሳ አሰራር በቀላሉ how to make sambusa

  Рет қаралды 37,190

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 144
@DavePortfolio
@DavePortfolio 4 жыл бұрын
Melu tnx. Betam adnaqish negn...
@tsigebekele4433
@tsigebekele4433 4 жыл бұрын
Yanchin sra alemewded endet yichalal meluye wede tebarek.💝💝💝💝💝💝
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በርቺ አቀራረብሽ ሲያምር
@helentekalign1250
@helentekalign1250 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሜሉ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በርቺ!!
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ሜላትዬ... በጣም አሩፍ ነው... ይሄን የስሩት እጆችሽ ይባረኩ... ማዘር የት ጠፉ በዩቲዩብ.? ... ለሄ ጥሩ ዘዴ ነው የ 3 መአዘን ቅርፅ ሳንቡሳ አስችግሮኝ ነበር 😀👑💚💛❤️👈
@bettybetina3758
@bettybetina3758 4 жыл бұрын
Tebareki...
@kidistwondwossen446
@kidistwondwossen446 4 жыл бұрын
ሁሌ በውስጤ ታስገርሚኝ ነበር አስተያየት መስጠት አሎድም ሁሉም ሰው የራሱተሰጦ አለው ብዬ አስባለሁ የአንቺ የተለየ ነው ከውስጥሽ ደስ ብሎሸ ነው የምሰሪው በርቺ ብዙ ነገር እጠብቃለሁ
@browngirl7355
@browngirl7355 4 жыл бұрын
Ene kemetserew megeb yebelete ergatash ewdewalw megbish number 1 hono eyale malet new Good job 👍🏽 my sister
@gelilalemma6933
@gelilalemma6933 4 жыл бұрын
በቀላሉ ሳንቡሳ ተሰራ በይኛ ሜላትዬ እናመሰግናለን የቀረበበት ቦታ ደግሞ ልዩ ነው
@ሜሮንሙሴ
@ሜሮንሙሴ 4 жыл бұрын
ሜላትዬ እንደምን አደርሽ? ለየት ያለውን የፈጠራ ችሎታሽን አደንቃለሁ፡፡ እኔ ደግሞ በስፐሪንግ ሮል መልክ የአትክልት ሳምቡሳ የሠራሁትናየወደድኩት ባሮ ሽንኩርት (leaks)፣ ጥቅል ጐመን በነጩና በቀዩ ለስላሳውን ክፍል ገንፈል አድርጌ በእጅ በማድቀቅ የተለመደውነ የሚያቃጥል ቃሪያ አረንጓደና ቀዩን በማድረግ ከጦስኝ ጋር በማዋሃድ በዘይት ጠብሸው አሪፍ ሆኖልኛል፡፡
@FootballNEWZZZ26
@FootballNEWZZZ26 4 жыл бұрын
🙆🙆🙆ooooo God why r u so sweet ግን የውነት በጣም በጣም ከለል አድርገሽ ከማሳየትሽ የተነሳ እዚው ቁጭ ብዬ professional የሆንኩ ነው የመሰለኝ ብቻ ግን እርግጠኛ ሆኜ መስራት እንደምችል ነው ሚሰማኝ እና ቀጥዪበት + አመሰንጋለው😄😄😄👏👏👏
@jimelaawol8968
@jimelaawol8968 4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ የምታሳይዉ ምግቦች ቀላል እና ጣፋጭ ነው በረች ቆንጂየ
@holyland3348
@holyland3348 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እርጋታሽ ደስ ይላል ተባረኪ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስራር ነው ሜሊ👌 Thank you for sharing!
@yenekonijo3970
@yenekonijo3970 4 жыл бұрын
Hi melat I like your recip.what is the stove you are cooking.I am living furit and corn rich area so,that I have seen previous video lemon and avocado preparation.I would to ask you about maize flour recip in your video.
@tigstasefa6682
@tigstasefa6682 4 жыл бұрын
ስራዎችሽ ሁሉ በጣም ደስስ ይላል ጎበዝ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 😘
@ሀያትእድሪስውሎ
@ሀያትእድሪስውሎ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነው እስኪ ዛሬ እኔም እሰራለሁ
@Nolawieneye
@Nolawieneye 3 жыл бұрын
You are amazing!!! Thank you for sharing
@eshetueshe3294
@eshetueshe3294 4 жыл бұрын
የምትሰሪውን ነገር በሙሉ ሙክሪው የሚገርም ነው እጅሸ ይባረክ ❤❤
@zuzutube9448
@zuzutube9448 4 жыл бұрын
ሜሎ በጣም ያምራል በርች ውዴ የኢትዩ ፈጢራ በእንቁላል አሰራር ከቻልሽ ብትሰሪ
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
ሳንቡሳ እንደእኔ የሚወድ አሁን እንኳን እረመዳን አለልን ፆሙን ያርዝምልን አመሰግናለሁ ሜሉዬ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ልዩ ነዉ እናመሰግናለን 🙏🏾❤️
@helentekle8585
@helentekle8585 4 жыл бұрын
You are so creative 👏🏾👏🏾 gobez balemuya melu
@wisechange5910
@wisechange5910 3 жыл бұрын
Thank you Melat. You are si creative
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 4 жыл бұрын
ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@ethio4421
@ethio4421 4 жыл бұрын
My goodness, it’s art Melu!! We thank you 🙏 berchilin
@wogwolde6488
@wogwolde6488 3 жыл бұрын
Balmuyaaa God bless you
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
የእጆችሽን ሥራ ይባርክ ፈጣሪ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@elengabidu94belihu28
@elengabidu94belihu28 4 жыл бұрын
Wawe betame gobeze merci
@mewdedsintayehu7586
@mewdedsintayehu7586 4 жыл бұрын
Mrt balemuya kemnm belay be 3 aynet atebabes masayetsh you really are best
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ባለሙያ እናመሰግናለን ውዴ
@helengezahegn4794
@helengezahegn4794 4 жыл бұрын
Betam bale muya nesh ejishin yibarkewu
@nayjesus5584
@nayjesus5584 4 жыл бұрын
Betam gobez nesh tebareki sis
@abebakebede7908
@abebakebede7908 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ
@tigabebe2863
@tigabebe2863 4 жыл бұрын
አቀራረብሽ ደሞ ሲአምር አመሰግናለሁ ሜሉዬ ባለሙያ አደረግሽኝ
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል አሠራር እኔ በራሤ በጣም ነው የጠቀመኝ በተቻለኝ ሰርቼ ሞክሪያለሁ ሥራዎችሽን ሜልዬ የሌለ ነው የተወደደልኝ እኔም አቺን ውድድድድድ በርቺ እህት💓💓💓💓👍👍👍👍👍💓💓💓💓
@laelnaam7539
@laelnaam7539 4 жыл бұрын
Wow Thank you Meluye you did amazing work God blessed you and your family ❤️💕
@monuamohammed120
@monuamohammed120 4 жыл бұрын
ሁሌም አንደኛ ነሽ የኔ እህት እናመሰግናለን
@mimif5512
@mimif5512 4 жыл бұрын
You are born to cook ,my kind of food good on you
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 4 жыл бұрын
ሜሉ በጣም አሪፍ ነው!!እናመሰግናለን !!!
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 3 жыл бұрын
Betam liyu nw melye enameseginalen
@tigistgirmai3589
@tigistgirmai3589 4 жыл бұрын
ሞክሬዋለው በጣም ወድጄዋለው ❤️❤️❤️ እናመሰግናለን በርቺ💝
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 4 жыл бұрын
As always perfect thanks፣ሶስት ማዕዘን ቅርጽ ለምኔ !! ዶናት ሳምቡሳ 👍
@bizualemtesfaye9312
@bizualemtesfaye9312 4 жыл бұрын
Meliye arif newu beteley yeburutukanubiskut berichi
@kidistkassaye6304
@kidistkassaye6304 4 жыл бұрын
Actually i am new viewer so am amaze by ur work melu keep it up, by z way try to made delicious food like u and God bless u
@veronicaborie974
@veronicaborie974 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው በጣም የኔ እህት
@mercykaleab9536
@mercykaleab9536 4 жыл бұрын
እጅሽን ይባረክ
@kelemdereje1319
@kelemdereje1319 4 жыл бұрын
ሜሉ እንዴት ሳንቡሳ እንደምወድ ይህንን ቀላልና ጥፋጭ የሆነ ሳንቡሳ ስላዘጋጀሽልን ከልቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 жыл бұрын
ዋዉ ባለሙያ ቤት ገባሁ ጎበዝ ነሽ ዋው ዋዉ
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ሜል በርቺ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ
@ky3976
@ky3976 4 жыл бұрын
Meleyy marr ejeshen ybarkew betam new des yemilew ..yehima yeged new yemikokerew kkk
@firagentgebermedhen9362
@firagentgebermedhen9362 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ችሎታሽን አደንቃለሁ እኔም ከአንቺ አይቼ የሰራሁትን ፎቶ አንስቼዋለሁ እልክልሻለሁሀ አስተያየት ትሰጭኛለሽ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ሜሊዬ የኔ ባለሙያ ሲያምር በርቺልኝ
@mekdeszewdie5609
@mekdeszewdie5609 4 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ያምራል እጆችሽ ይባረኩ 😍😍👏👏
@selamasnake6288
@selamasnake6288 4 жыл бұрын
Meluye betam kelal yemiyamer neger selemitasayen betam enamesegenalen
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 жыл бұрын
እውነት ቀላል ነው እናመሰግናለን ውዴ
@emebetwakeyohailu7810
@emebetwakeyohailu7810 4 жыл бұрын
Betam yamral tebareki
@Adiss27
@Adiss27 4 жыл бұрын
Thank you definitely I will try it
@zayetube3001
@zayetube3001 4 жыл бұрын
Ohh melu thanks ejesh yebareke yene.👌😘
@marthaberhanu1718
@marthaberhanu1718 4 жыл бұрын
You make it so easy. Thank you
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
ሜሊዪ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሸ አዲሰ ነገር ነው የምታመጪው ❤❤❤👈
@mametessema6833
@mametessema6833 3 жыл бұрын
በጣም ቅንና ባለሙያም ነሽ፡፡
@hanaketema6014
@hanaketema6014 4 жыл бұрын
Betam arife newe
@AbeniMedia1
@AbeniMedia1 4 жыл бұрын
እሰራዋለሁ አንቺ የምታሳይው በሙሉ ቀላልና እቤታችን የምናገኘው ነገር ነው ከነቅመሞቹ በጣም አመሠግናለሁ
@godisgood2672
@godisgood2672 4 жыл бұрын
Helpful video as usually👏 thank you for sharing👍Can i get Apron like yours??
@senaitsetant748
@senaitsetant748 4 жыл бұрын
Hi Melat It’s really good work as always! Hey Melatiye would you please tell me what is the name Tosina in English/Tigrigna please. I might know it but I always heard you saying Tosina! Sorry I am Eritrean and some times difficulties to understand Amharic 🤣🤣
@enjeratube2676
@enjeratube2676 4 жыл бұрын
Thyme maket new tosige
@yedipro1145
@yedipro1145 4 жыл бұрын
በርቺ ያምራል
@feratad
@feratad 4 жыл бұрын
Meluye yene balemoya enkuan dehna metashlin..zendro man yichelenal edme lemelu
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ኣሪፍ ነው ሜላት👍
@Lazarus2938
@Lazarus2938 4 жыл бұрын
I like asanbusa so yummy 😋
@engudayahune7145
@engudayahune7145 4 жыл бұрын
ሀይ ሜላት ሰላም ነሽ? የህልበት አሰራር እንዴት እንደሆን ብታሳይን አሪፉ ነው? በመቀጠል ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርች።
@hawatube955
@hawatube955 3 жыл бұрын
ይመችሺማር
@flowerrose2240
@flowerrose2240 4 жыл бұрын
Wawu wawu
@yoditbirhane4561
@yoditbirhane4561 4 жыл бұрын
ተባረኪ ገላገልሽኝ ሜሉዬ
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 3 жыл бұрын
Melye fashion designer nebersh ende Ke airport befit?
@selamberhanu6619
@selamberhanu6619 3 жыл бұрын
አንደኛ ባለሞያ
@wossenaddisu1255
@wossenaddisu1255 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ
@melatkasa2979
@melatkasa2979 4 жыл бұрын
Thank you melu yamiral lemesirat kelal nw ijish yibarek
@sebleassefa709
@sebleassefa709 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ashuashumeri2882
@ashuashumeri2882 4 жыл бұрын
tebarki emokerewalew
@zelexhabeshatube4097
@zelexhabeshatube4097 4 жыл бұрын
Ahununu new tebeshe yemebelaw...10qs chef
@jackjiang1210
@jackjiang1210 4 жыл бұрын
ጎበዝዝዝዝዝ 👏👏👏
@sodiayebekele6674
@sodiayebekele6674 4 жыл бұрын
Wooow 👍👍👍melu its so amazing food ❤❤ btm dasi yemilina kalali yeala aserari nw .gn iste and anda besinda dukati yemiseru ngrochin bitasayin??lelahu ijegi btm litemesagegn yemitegebi seti nesh taberakilign ynkimem
@tigi4545
@tigi4545 4 жыл бұрын
😋 😋👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@meskeremgirma7072
@meskeremgirma7072 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ውድድድ ፀባየ ሰናይ
@helenwoldegebriel2065
@helenwoldegebriel2065 4 жыл бұрын
looks good.
@berekethenok2030
@berekethenok2030 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትይ ከምግቡ ድምጽ ሽ በጣም ያምራል። ፅድት ያልሽ በለሙያ እኛ በጣም ወደንሻል አድናቂዎችሽ ነን በርቺልን
@helentekalign1250
@helentekalign1250 4 жыл бұрын
እንኳን መጣሽልን!!
@aynalemassefa8907
@aynalemassefa8907 4 жыл бұрын
Yene 1ga♥️♥️
@elsatefera3
@elsatefera3 4 жыл бұрын
God bless you 🙏 and your family 🙏❤️ Enwedeshalen Betam Hulunem eymokern new ! Very nice 👍 ! Muyana melek Endhum Gebregeb Adloshal Fetarey !!!!
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 4 жыл бұрын
ሜልዬ የኔ ባለሙያ ያ 3መአዘን መከራ ሆኖብኝ ነበር ገላገልሽኝ
@intothechips
@intothechips 4 жыл бұрын
ጎበዝ ስለሆንሽ እስኪ ሌላ ጎበዝ ተመልከቺልኝ /ካላየሻት /liqizi tubeን መልስሽን ባውቀው ደስ ይለኛል
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
የቻናሉን ሊንክ አስቀምጭልኝ
@hanahadgo2766
@hanahadgo2766 4 жыл бұрын
💟❤💖👌👌👌👌
@Lazarus2938
@Lazarus2938 4 жыл бұрын
Thank you meluye konjo 🙏👌
@salinayegetalijphone3509
@salinayegetalijphone3509 4 жыл бұрын
YUMMMM ♥️💋💪
@martademena7910
@martademena7910 4 жыл бұрын
Selame endet neshe, betame balemoya eyaregesheghe new amesegnalehu. ebakehen ande teyake aleghe ,YE BUNA SENI, EREKEBOTUNENA YE ETANE MACHESHASHEN KEYET NEW YEGEZASHEW TEKUMEGHE EBAKESHEN
@muluworkzeleke8834
@muluworkzeleke8834 4 жыл бұрын
ስራሁት እንግዲህ ነግ ይንጋልኝ ብቻ ወይ ሙያ🙏🏻👍
@ኤደንገነት-ተ5ፈ
@ኤደንገነት-ተ5ፈ 4 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ ምን እንደምልሽ አላውቅም❤❤❤
@degreeabay1148
@degreeabay1148 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 11 МЛН
ምርጥ የድፎ ደቦ በኮባ እሰራር🍞🍞🍴💗💗💗🌹🌹
6:54
Yeshi wollo YouTube Channel
Рет қаралды 1,6 М.
Lotus Biscoff Dessert Cups - NO BAKE Dessert. Very Easy and Yummy!
3:19
Easy & Yummy
Рет қаралды 4,8 МЛН
ምርጥ የተባሉት የኪችን ማሽኖች
15:56
melat tube
Рет қаралды 50 М.
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН