ዩናይትድን፣አርሰናልን እና ሲቲን የተመለከቱ ወሳኝ መረጃዎች

  Рет қаралды 2,331

Sheger Sport With Abebe Gidey

Sheger Sport With Abebe Gidey

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@Josi560
@Josi560 Сағат бұрын
በስማም አበበ ግደይን ከ 9 ዓመት በኋላ ሰማሁት ድሮ በየታክሲው በየቡቲኩ ቤት በየ ሱቁ በየመንገዱ ነበር ምሰማው ያን ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ አቤ ስደት ከወጣሁ 9 ዓመት ጊዜው በጣም ይሄዳል ለካ ደስ ብሎኛ አቤ እና ሳምሪ ቀጥሉበት በተለይ በ KZbin ቀጥሉበት ከሀገር ውጪ ላለነው
@MasonRonaldo-m1m
@MasonRonaldo-m1m 2 сағат бұрын
አቦ ስወዳቹ እኮ❤❤❤
@HYM.Official
@HYM.Official 4 сағат бұрын
አቤ 🥰🥰🥰🥰🥰
@BenjaminArsenal-s2c
@BenjaminArsenal-s2c 3 сағат бұрын
አጀት አርሶች❤❤❤❤
@ErmeermeErme
@ErmeermeErme 35 минут бұрын
ትመቹኛቹ
@SolomonBirhanu-e6u
@SolomonBirhanu-e6u 5 сағат бұрын
አቤ እዲት አመሸህ ተመጣለህ ብየ እየጠበኩ ነበር ስለመጣቹህ እናመሰግናለን በርቱልነኝ የማንቼ ሳምንት ነዉ።
@shashaman702
@shashaman702 5 сағат бұрын
Keep up abe 👍
@kinfemichealmenkefe3843
@kinfemichealmenkefe3843 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@TesfayeNegussie-j3q
@TesfayeNegussie-j3q 4 сағат бұрын
አቤ አአሬዲወ ጅምሮ ነው ምዳምጥሕ በጣም ነው የስፖርት አስተሳሰባችሕ ደስ ይሉኝል
@fayemulugeta4337
@fayemulugeta4337 4 сағат бұрын
አቤ ፋዬ ነኝ ከድሮ ሰፈርህ ከቀበና አቤ አርሰናል ማንም አሰልጣኝም ሆነ ተጫዋች ቢመጣ በቀያየር ያለበትን የዋንጫ የማግኘት ፍላጎት አይቀርፉለትም ለምን መሰለህ የሚመጡት ተጨዋቾች 90% የሚሆኑት ዋንጫ ለማግኘት ምንም አይነት ፍላጎት አይታይባቸው
@kassahunfikre552
@kassahunfikre552 3 сағат бұрын
አቤ ምን ዓይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቀው ? ከሳካ በስተቀር ከፊለፊት ምን የሚረባ ተጫዎች አለ? የግድ አጥቂ ያስፈልጋል።
@SeleshiSemegn
@SeleshiSemegn 4 сағат бұрын
አቤ ሳምሪ እንዴት ናቹ ምርጦቹ ሸገሮች የትላንቱ ደስታ ኣላበቃም ማንቼ አሁን ገና አስልጣኝ አገኘ አቤ ስለሺ ሳውዝ አፍሪካ ነኝ የነገ ሠው ይበለን
@zelalembirhanu7477
@zelalembirhanu7477 3 сағат бұрын
ሰለሎ ሰለሰለኝ ይመችክ
@mathssena3047
@mathssena3047 11 минут бұрын
አትቸኩል
@YaredB21
@YaredB21 5 сағат бұрын
What about chelsea 🤔?
@anwarsultan-c6u
@anwarsultan-c6u 3 сағат бұрын
Selam Abe n samri እንዴት ናችሁ ? እኔ እንደሚመስለኝ አምሪም ያኔ ልክ እንደመጣ የ 5 ቀን እረፍት ለሁሉም ተጫዋቾች ሠጥቷቸው ነበር ራሺ እና ካስሜሮ አሜሪካ ሄደው ፈታ ሲሉ ነበር እና back List ውስጥ የገቡ ይመስለኛል እያንዳንዱን ነገር እመረምራለሁ ሲል ያ ተግባራቸው ፍላጐት እንደሌላቸው ማሳያ ነው ብሎ ያሰበ ይመስለኛል።
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 4 сағат бұрын
ውይ አርሰናል አንድ ጫዎታ ሲሸንፉ ደጋፊው ሊበሉን ይደርሳሉ አንድ ሲሸነፉ ለቅሷቸው መከራ ደግሞ እኮ አያፍሩም ከማንቸ ጋር ያነፃፅሩታል ሀያ አመት ሞላው 😮ድግስ ብቻ 😂😂
@MesseleAbrha-j7n
@MesseleAbrha-j7n 3 сағат бұрын
ድግስ ብቻ? 😂😂😂😂 ብልፅግና በለው
@DemelashAlemu-l6l
@DemelashAlemu-l6l 4 сағат бұрын
አቤ እባክህ ስለዚህ የደከመ ክለብ ባታነሳ ይሻላል አታበሳጨን። አቤ ይልቅ እንደኔ ከተቻለ እድሜያቸው ሳያልፍ ሳካ እና ሳሊባ ከአርቴታ ክለብ መልቀቅ አለበለዚያ አርቴታ እራሱ ቢለቅ ይሻላል። አርቴታ ከነሀቨርት ጋር አብሮ እየተጓዘ የትም አይደርስም በፍጹም ሞራለቢስ አሰልጣኝ ቢኖር አርቴታ የአሰልጣኝነት ጉዞ ነው። ኒኪቲያ ከሀቨርት 99% እንደሚሻል ግን ታምናለህ። ለመሆኑ ሀቨርት ምን እየሰራ እንደሆነ ያውቀዋል ነው ደሞዝ ለመቁጠር ነው የመጣው? ኒኪቲያ በትናንሽ ክለቦች እኮ ሀትሪክ ይሰራ ነበር። ይህን ሸጦኮነው ሜዳላይ ካለኳስ ብቻውን እንደእብድ ውሻ የሚሮጥ ያስቀመጠው እና እንዴት ጎል ያግባ። ማንነቱን ስላወቀ ሊቨርፑል ላይ ቫንዳይክ አሰደነገጠው ጠፋ በቃ ፈራ ይህ እንዴት አጥቂ ይሆነኛል ብሎ እንደሚያሰልፈው ግራ ይገባኛል? እሱን እዚህ ከሚያስቀምጥ እና ጄሰስ እና ኒኪቲያ ላይ ቢሰራ አርሰናል የበለጠ ውጤታማ ይሆን ነበር።
መወሰን በሚችል አሰልጣኝ እጅ ላይ የወደቀው ዩናይትድ!!!
28:05
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 59 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 12 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 3 МЛН
Wall Rebound Challenge 🙈😱
00:34
Celine Dept
Рет қаралды 21 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 897 М.
ተስፋ የማያስቆርጠው የፕሪምየር ሊጉ የዋንጫ ፉክክር!!!
21:55
Amad Dialo Magic በእነዛ ሽርፍራፊ ሰከንዶች
11:43
Ephrem Yemane Official
Рет қаралды 8 М.
በደርቢው ማን ያንሰራራል?
32:31
Sheger Sport With Abebe Gidey
Рет қаралды 3,3 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 59 МЛН