ዩቱብን ያለ ፖስታ በ1 ቀን ቬሪፋይ ማድረጊያ | Verify AdSense Without Post | Without Billing Address | Abugida

  Рет қаралды 12,207

Abugida Extra

Abugida Extra

Күн бұрын

Пікірлер: 87
@betitube12
@betitube12 2 жыл бұрын
እንጠብቃለን ቲዲ መልካም ውንድማችን ያለህን እውቀት ስለምታካፍለን ፍጣሪ አብዝቶ ጥብብን እውቀትን ያድልህ ::
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ቴዲ ሁሌም ስለምትረዳን እያመሰገንኩ You tube hands የሚለውን ብትሰራልን ከልብ እናመሰግናለን
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ቴዲዬ ላይክ ሼር
@Hana_tube
@Hana_tube 2 жыл бұрын
እንኳን በደሕ መጣሕ የኛ ቅን ና ብርቱ ወንድማችን
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወድምችን 👍👍👍👍
@abela_tutorial
@abela_tutorial 2 жыл бұрын
Entebkalen teda🙏👍👍
@bem_1221
@bem_1221 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ቴዳ ስለምታካፍለን ጠቃሚና አስተማሪ ስራወችህ እናመሰግናለን 💚💛❤
@biraek
@biraek 2 жыл бұрын
እነመሰግነለን ቴዳዬ በጣም ግራ ተጋብቸነብር
@አናንኤልቲዩብ
@አናንኤልቲዩብ 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን እናመሰግናለን በእውነት ወንድሜ
@lemlemyoutube
@lemlemyoutube 2 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣህልኝ ውድ ወንድማችን
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 2 жыл бұрын
ሠላም የእግዚአብሔር ከሁላችሁን ይሁን ቴዳ እጅግ ጠቃሚ ጠቃሚ ትምህርት እና መረጃ ዘወትር ይዞላችሁ ለሚመጣው ለቴዳ ውንድማችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እናም ይህን ቻናል ለውዳጅ ዘመድዎ ሼር እያደረጉ ቤተሰባዊነትዮን ያጠናክሩ ቤተሰብ ይሁኑ በሌላ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ቸር ይግጠመን ሀገራችንን ሰላም ለህዝባችን ፍቅርና መረጋጋትን ያድለን እናመሰግናለን ቴዳ 🇪🇹👌👍
@BituEnterainment
@BituEnterainment 2 жыл бұрын
ክበርልን እውኑት ጨንቆኝ ነበር ቴዳ
@abela_tutorial
@abela_tutorial 2 жыл бұрын
Teda enamesegnalen 🙏🙏🙏👍
@umuarebuu
@umuarebuu 2 жыл бұрын
አቦየ የኛ መልካም እናመሠግናለን
@gurmeIT_tube
@gurmeIT_tube Жыл бұрын
👍👍👍 it's Very fantastic Choice. Thank you brother 🙏
@tigtube2793
@tigtube2793 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
*እናመሰግናለን ቴዳ ለሁለተኛው ቻናሌ በዚህ እጠቀማለሁ ፖስታዬ ስላልተከፈለ የአመት ግብር እሄ ይጠቅመኛል*
@fatema7
@fatema7 2 жыл бұрын
እኳንበሰላም መጣህ ቴዳየቀንወድማችን
@hyatmehmedhyatmehmed
@hyatmehmedhyatmehmed Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ በጣም ቅን የሆንክ ሰው ነህ
@ሶፍያዩቱብ
@ሶፍያዩቱብ Жыл бұрын
በጣምእንመሰግናልኝ ወንድሚችን
@nafkotethiopia923
@nafkotethiopia923 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድማችን ብዙ ትምህርት ከ አንተ አግንቼየለው ግን አንድ ነገር ተቸግሬየለዉ በምን ለአገኝክ
@TENAPEDIA
@TENAPEDIA 2 жыл бұрын
thanks brooooooo
@Ethiopia-Addis-Ababa
@Ethiopia-Addis-Ababa 7 ай бұрын
egziabeher yebare tihute neh
@lij167
@lij167 2 жыл бұрын
Selam wondemachine teddycho enkuwan dena matake lemitaderilne qininet ke libe Enamesaginalen selam le hagerachine one love 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@freemanf160
@freemanf160 2 жыл бұрын
thanks
@seniyasemantube
@seniyasemantube 2 жыл бұрын
እንካን ደና መጣክ
@Mechanic21
@Mechanic21 Жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ነው 400 ሰሀት የቀረኝ ቀጣይ ተረኛ ነኝ
@Selest369
@Selest369 2 жыл бұрын
በላይክ በሼር
@tube-yx9vo
@tube-yx9vo 2 жыл бұрын
Ebakachu yetedi slk kalchu ngerugn
@berberetube1244
@berberetube1244 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወንድሜ በጣም የምከታተልህና ብዙ እዉቀት የተማርኩብህ መልካም ሰዉነህ! ካንተ ባገኘሁት ጠቃሚ እዉቀትም የሪአክሺን ቻናል ከፍቼ በ1ወር ዉስጥ 4000ሰኣቱንም 1000ሰብስክራቡንም አሟልቻለሁ እድሜ ላንተ ወንድሜ!! ከዛም ቦኋላ የአድሰንስ ፎርም አሁን በቅርቡ በሰራህዉ ቪድዮ መሰረት ሞላሁ። ግን ሪዩዝድ ተላከብኝ
@Mechanic21
@Mechanic21 Жыл бұрын
ጀግና ነክ እኔ 500, ሰሀት ቀረኝ
@shuwebmohamed
@shuwebmohamed Жыл бұрын
የእኔ ሰላም ጉድጓድ
@abresh21
@abresh21 2 жыл бұрын
wawwwwwwwww
@Boniwallaga
@Boniwallaga 2 жыл бұрын
Anna dhufuu
@birefente321
@birefente321 2 жыл бұрын
ቴዲያችን ፔፓል አከፋፈት ስራልን በማርያም🖐🖐🖐🖐🖐
@amedojemal7915
@amedojemal7915 2 жыл бұрын
🙏🙏
@yaskagi6874
@yaskagi6874 2 жыл бұрын
Tedy bro do u have Ethernet cable adapter
@yena390
@yena390 2 жыл бұрын
ቴዳ እንዴት ነህ በዚ ሳምን ቬሪ ፋይ ሀገር ምርጫ ላይ ኢትዮጵያ የለም you tube ቻናል መከፈት ፈልጌ ነበር በኢትዮጵያ ቁጥር እንቢ አለኝ ስልክም ብዙ ቀያይሬ ሞክሬያለሁ መልሱ ነገረኝ እባክ በቅንነት ❤❤❤ አልያም ሞንታይዝ የህነ ቻናል ካለህ እከፍላለሁ ሚሸጥ ካለህ እኔ የዘትር ተከታታይ ቤተሰብክ ነኝ ደሞ አስተዋይነትህ አስተምሮኛል ማወቅም የቻልኩት ባንተ ነው ፈጣሪ እወቀትህ እጥፍ ድርብ ያድርግልህ????????? 👇 መልስ ቴዳ ቶሎ መሥራት ፈልጌ ነው ቴዲዬ
@Sarina971
@Sarina971 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ለህዝቦቿ እኔ ይኽው ወር ሊሆነኝነው ማሥታወቃውን አሥቶ ኢረር ብሎኝ ቴዲ እባክህ ተባበረኝ?
@oliyadtesma6266
@oliyadtesma6266 2 жыл бұрын
batam.naw.yamodek.bro.11111
@tsinumedia
@tsinumedia 2 жыл бұрын
ሰላም ቴዳ እንዴት ነክልኝ አዲሱ እግ ምንድነው
@Harihardsolomonofficial
@Harihardsolomonofficial Ай бұрын
Ere ene 3 geze moliche contact form ga embe alegn min yehon
@muktertain
@muktertain Жыл бұрын
Posta 0 0 mnamn bye molche alawkm lemejemeria smokr new yhe yemtasayew video lene yhonegnal?
@Girmaleykunofficial
@Girmaleykunofficial 2 жыл бұрын
Bro AdSense account k KZbin gar associate alhon alegne please tel me why
@zebenaydagnachew7528
@zebenaydagnachew7528 2 жыл бұрын
ሰላምህይብዛ ተመቸኸኝ ግን ጥያቄ አለኘ አነድ ዮቱበር ሲጀምር ጀምሮ ገንዘብ ለመስራት ያለውን ፕሮሰስ ሳታቆራርጠ ብትነግረን
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
እንደምን ሰነበትክ ቴዲዬ ይቅርታ በጣም እፈልግሀለሁ ሲመችህ ኮመንት አስቀምጥልኝ
@likee4634
@likee4634 2 жыл бұрын
nice, 1 በ hi-school መታወቅያ(id) ይቻላል ? 1 ከ bank ሌላ payment method አለ ?like paypal ....
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
👍
@zedtube7528
@zedtube7528 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልን እናመሰግናለን ወንድም ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ ሸሬ ከተዘጋ ወር አለፈኝ እናም አስሩ ዶራሉ አስር ከሞላ ሳምት አለፍው ፒን አልመጣልኝም ችግራ ኖሮት ይሆን
@honitube1221
@honitube1221 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቴዲዬ! ይህን የምናደርገው 1000 ሰብስክራይብ እና 4000 ዋች ሀወር ሲሞላልን ነው ወይስ በማንኛውም ሰዓት ይቻላል?
@Jemal-nur
@Jemal-nur 2 жыл бұрын
4000 ሰዓት እና 1000 ሰብስክራይበር ሲሞላልሽ ነው
@honitube1221
@honitube1221 2 жыл бұрын
@@Jemal-nur 10Q
@sntuyneger
@sntuyneger 2 жыл бұрын
ሰላም ቴዳ ጥያቄ የባክ አካውንቱን የት ነው እምንምላው
@izake12
@izake12 Жыл бұрын
Tlyalh wendm alm
@MdENTERTAINMENT100k
@MdENTERTAINMENT100k 2 жыл бұрын
ቴዳ አድሰንስ ስንከፍት መጀመሪያም ፖስታ ከሌለንስ ካልሞላንለት ሪሴንድ ማድረግ እንችላለን
@melkamtube16
@melkamtube16 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔ ግን አመልክቼ አላውቅም አራት ወር ሊሆነኝ ነው ፖስታ ከከፈትኩበት ቦታ ራቅ ብዬ ስለነበር አሁን ፖስታ ቤት ስሄድ አልመጣም አሁን ባመለክት እችላለሁ? ሳላመለክትስ በባንክ ቡክ መሙላት እችላለሁ እባክህ አራት ወር ለሆነኝ ጥቂት ቀን ነው የቀረኝ ከቻልክ አስቸኳይ መልስ ብትሰጠኝ? ስለምታደርግልን ትብብር እግዚአብሔር ይስጥልን
@ABUMERYEMAMAN
@ABUMERYEMAMAN 2 жыл бұрын
ቴዳ ዬት ነው የለሀው ወዳንተ ልመጣ እሱ ከለየው እባካቹህ ተባበሩኝ
@hannatv
@hannatv 2 жыл бұрын
ለምድነው ብር የሠራንበትን ልከናል ከ17 22 ብለው ባክቤት ስኔድ አልገባም እዲነው ነሚጠየቀው ??? ስራልን ኸቻልክ
@fafitube8904
@fafitube8904 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወድም ቴዲ እንደት ነህ ለምሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ከተመቸህ ብትመልስልኝ ጥያቄ ነበረኝ ሞኒ ሆኛለሁ ግን ፓስታ ሞልቸ ነበር 10 ዶላል ካልሞላ አይመጣም አሉኝ 4 ሊልፈው ነው ሞኒውን ያነሳዋልካልመጣልኝ ወይስ አተ አሁን ባሳየኸን ቢደወ ማስተካከል ይቻላል?
@ematube9407
@ematube9407 2 жыл бұрын
ወድማችን እክዋን ሰላም መጣህልን በቆንት እቀትህን ሳትሰስት ስለምታካፍለን ከልብ አመሰግናለሁ
@MilaMedia
@MilaMedia 2 жыл бұрын
እኔ Identity verification completed ካለኝ ከአንድ ወር በላይ ሆኗል ግን አሁንም Address verification ቦታ አልከፈተልኝም ወይም PIN አልተላከልኝም ለምን ይሆን? ቴዳ! ስለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን🙏
@abdiMedia1
@abdiMedia1 2 жыл бұрын
Liyu mereja now nuriln
@batietube2939
@batietube2939 2 жыл бұрын
ላንተ ስብ እና ላይክ ሲያንስክ ነው የእውነት ከልብ እናመስግናለን አንተ ውፕደሚዲያ ለኛ የመጣከው በምክንያት ነው ወድምየው👍🙏
@shuwebmohamed
@shuwebmohamed Жыл бұрын
መርዳት አድሴንስ መርዳት
@zuzuyetube3312
@zuzuyetube3312 2 жыл бұрын
ወንድሜ አንድ ያልገባኝ ጥያቄ አለኝ ከቻልክ ቶሎ መልስልኝ
@Melkeussen
@Melkeussen 10 күн бұрын
መጀመሪያ የምለቀው መቸ እየታአገኝለኝ
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube 2 жыл бұрын
ሠለም አረ እኔ አሊመጠ አለኛ ለሁለታኛ ግዜ ሪስንድ አደርኩ
@heniboy16
@heniboy16 2 жыл бұрын
Your channel remains ineligible for monetization Teda ለምንድነው በዝህ ዙርያ video የማሰራዉ ?
@eletawi2908
@eletawi2908 2 жыл бұрын
የዳሽን ባንክ ቡክ photoው ከጀርባ ነው ። ስሙን ብቻ ባነሳው ይቻላል ?
@sami9528
@sami9528 2 жыл бұрын
ሰላም ቴዲ 👋 አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ነበር ምን መሰለህ አዲስ የዩቱብ ቻናል ከፍቸ ስልክ ቁጥር verify ላደርግ ስል ከተወሰኑ ሀገራት ውጪ አላስመርጥ አለኝ የኢትዮጵያን አያመጣልኝም ምን ላድርግ, በተለያየ ስልክ ራሱ ሞክሬው ነበር ግን ያው ነው በእናትህ የሆነ ነገር በለኝ 🙁🙁
@zdabtube8379
@zdabtube8379 2 жыл бұрын
የኔውንዲም አንተግልፅሠውመለካምሠውነመልካሞሁሉለአኔተተመኘሁኝ
@adissapp6197
@adissapp6197 2 жыл бұрын
እር አሥየላልልኝ
@simextube
@simextube 2 жыл бұрын
Identity Verification Needs attention አለኝ ምን እያለኝ ው !!!
@adamlstube681
@adamlstube681 2 жыл бұрын
Hi msp TV 134
@Yaleastemari
@Yaleastemari 2 жыл бұрын
ሽልማት ሊሰጠን ቢችልስ ምንእናደርጋለን?
@OneTolinaofficial
@OneTolinaofficial 8 күн бұрын
ቴዲ ሁትቤ ከ500ዶላር በላይ ሰርቱዋል ግን ናሽናል አይዲ ብቻ ቬሪፋይ ለማድረግ ያለሞከርኩት ነገር የለም እና
@sadamhusien3156
@sadamhusien3156 2 жыл бұрын
Please teddy make us about short fund KZbin channel from opening up to monetization and how to make money by changing county on KZbin short fund
@addismedia9882
@addismedia9882 8 ай бұрын
እኔ አልመጣልኝም
@adengebremedhn4268
@adengebremedhn4268 2 жыл бұрын
Are wndme hule koment lay etsifalew gn mls alagegnehum video aplood sareg dekikawun kenso new aplood yemiragew mndnew men larg
@abdiitube22
@abdiitube22 2 жыл бұрын
Can you help me please
@shuwebmohamed
@shuwebmohamed 6 ай бұрын
Help me
@berberetube1244
@berberetube1244 Жыл бұрын
እስኪ ካላስቸገርኩህ ትገመግምልኛለህ?
@fatumamohimmeb
@fatumamohimmeb 2 жыл бұрын
ሠቡስክራይባ አርገኚ
@kedljardwan
@kedljardwan Жыл бұрын
ሰለም ውድ ወንድሜ Abugida በአሏህ ቻናል የለፈሁበት የደከምኩበት ቻናል የነበረበትን ስልኬን ሌባ ወሰደብኝ 1.770 ሰብስክራይብ እና ገዘብ መቀጠብ የጀማራ እና መደጊ የጀመረ የቻናሌ ስልክ ተሰረቀብኝ ወድሜ በአሏህ በፈጠረክ አሁን አድስ ስልክ ገዝቼ ነበር ጌን አልከፍት አለኝ እበክ ተበበረኝ እሜሉን የቀወለሁ በስፖርቱ ረሰሁት ምን ይሸለኛል እበክ መፍቴ ከለው ቨድዮ ስረልኝ😭😭😭😭😭😭💔💔
@GeniTube21
@GeniTube21 Ай бұрын
kzbin.infoZZI73UIjtYE
@EHDTube
@EHDTube 2 жыл бұрын
#EHD_Tube ነኝ በዚህ ቻናሌ ምርጥ ምርጥ ጌሞችንና ቱቶሪያሎችን እለቃለሁኝ ሁለተኛው ቻናሌ #EHD_Extra ሲሆን ሙሉውን የአለም ዋንጫ ዉጤት ከቪድዮ ጋር እየለቀቅን ነው ወደ ቻናላችን ጎራ ይበሉና ዘና ፈታ ይበሉ!
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
How To Get 4000 Hours Watchtime On Youtube In 2025 🔥 | Abugida Media | Ethiopian Youtubers
6:43
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН