No video

አዘነች ድንግል አለቀሰች || በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን

  Рет қаралды 150,072

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZbin Channel Content
#Subscribe
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251911828072
#ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#አምስቱ ሃዘናት የመዝሙሩ ባለቤት ዘማሪ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
• "አምስቱ ሃዘናት" ዘማሪ ዲያቆን ቀ...
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер: 209
@yohannisseyoum-em8dw
@yohannisseyoum-em8dw Жыл бұрын
ቃል የለኝም ፀጋዉን እጥፍ እጥፍ ያብዛልሽ ❤😭❤❤😭
@biruktawit2610
@biruktawit2610 Жыл бұрын
አምስቱ ኃዘናት አዘነች ድንግል አለቀሰች ፍጹም አምርራ በአንድ ልጇ ምክንያት ደርሶባት መከራ አዝ.... በመምጻቱ ወር በአርባኛው ቀን ስምዖን አረጋዊ ታቀፈና ጌታን ትንቢት ተናገረ ተገልፆለት ሞቱ በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል አንቺም እናቲቱ ይህንን መከራ ሲሰማ ጆሮዋ አምርራ አለቀሰች አልቆም አለ እንባዋ አዝ..... በ12 ዓመቱ ለማክበር በዓልን በኢየሩሳሌም ቢገኝ አማኑኤል ሲጠይቅ ሲሰማ በቤተ መቅደሱ የኦሪት ካህናት ሲደነቁ በእርሱ እስከ ሦስት ቀን ድረስ ብታጣው ፈልጋ ልቧ ተገረፈ በኃዘን አለንጋ አዝ..... ጠዋት በማለዳ በጲላጦስ ደጅ ሲጸናበት አይታ የጨካኞች እጅ እርቃኑን አድርገው ያለአንዳች ጥፋት ከግንድ ጋር አስረው ጀርባውን ሲገርፉት እንዴትስ አታለቅስ እንዴት አታነባ ሲገርፉት ሲያዳፉት ልጇን እንደሌባ አዝ..... የዓለሙን ፈጣሪ የዓለሙን ዳኛ ንፁሁን ጌታ መስሏቸው ቀማኛ እጁና እግሮቹን በችንካር ወጥረው በወንበዴ መሀል ሰቅለውት ብታየው ድንግል አለቀሰች አልቻለች መጽናናት እንባዋ ወረደ እንደ ክረምት ጅረት አዝ..... ዮሴፍ ኒቆዲሞስ በአንድ ሲማከሩ ቅዱስ ኃያል ብለው ገንዘው ሊቀብሩ በአዲስ መቃብር በ11ኛው ሰዓት ስጋውን አኑረው በድንጋይ ቢዘጉት እያለች አነባች አንድ ልጄ እኮ ነው ከሱ የሚቀድም ተከታይ የሌለው
@kidusanabew12
@kidusanabew12 Жыл бұрын
Thank you❤
@user-nv1wk9sp6n
@user-nv1wk9sp6n 3 ай бұрын
👏
@meazagetachew5719
@meazagetachew5719 Жыл бұрын
አቤት ትልቆ ስብከትን በጥቂት ደቂቃ እንደዚ ውብ በሆነ ዝማሬ መግለፅ ያስደንቃል ዋጋቹህን እግዚአብሔር በሰማያ ባለው መዝገቡ ይፃፍላቹ አሜን።
@kinettibebu7076
@kinettibebu7076 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢ማርያም ሆይ የጠሉሽ ሁሉ ወደእግርሽ ጫማ ይሠግዳሉ😢😢😢 እስከቀራንዮ ጎለጎታድረስ መከራን መራራሞታን 😭😭😭ከልጅሽ ጋር አየሽ ኤዴት አናመሰግንሽም እዴት ቅኔ አንቀኝልሽም😢😢😢ቆይ እዴት😢😢😢 የወንጌል አርበኛ ነሽ አድምቀን ከልጅሽ አልተለየሽም😢😢😢እስከመከራዉድረስ 😢😢😢 ተሰቃይተሽ ማርያም ሆይ እንወድሻለን 😢😢😢😢
@felekechane6366
@felekechane6366 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
@@felekechane6366 😒
@Haymi7102
@Haymi7102 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልሽ
@Ado-29
@Ado-29 Жыл бұрын
"አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን" በሚል ይስተካከል ካሎነ ሌላ ትርጉም ነው የሚሰጠዉ።
@sarahana7929
@sarahana7929 Жыл бұрын
የመላእክትን ዝማራቸውን አብዝቶ ያሰማሽ ከቤተ እግዚአብሔር ቤት አይለይሽ ጅማሪያችንን ሣይሆን ፍጻሜያችንን ያሳምርልን የእናታችን የእመብርኅን ፍቅር ይብዛልን
@salamabebe1008
@salamabebe1008 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አዘነች ድንግል አለቀሰች ውሰጥን የሚያለመልም መዝሙር እህቴ ዝማሬ መለአክትን ያሰማል
@efoytaye
@efoytaye 12 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።ፀጋ ይብዛላችሁ።ክራር አለኝ የተወሰነ ነገር ይቀረኛል።እስቲ ለዝህጰክብር አብቁኝ በማርያም።እዘምርለት ዘንድ ፍላጎትም ድምፅም አለኝ።እርዱኝና በበረቱ ተገኝቼ ላገልግል🤲🤲🤲
@meseretmekete1601
@meseretmekete1601 Жыл бұрын
እህህ አዘነቺ ድንግል አለቀስቺ 😢😢😢ዝማሬ መላይክትን ያስማልን እህታቺን ❤
@zemarittigestsileshi8386
@zemarittigestsileshi8386 Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ዝማሬ፣ ልብ ሰርስሮ የሚገባ እጅግ ደስ የሚል ለስላሳ ድምጽ፣ የተሰጠሽን ጸጋ እንድትጠብቂ መድሀኒአለም ይርዳሽ, ጸጋውን ያብዛልሽ
@user-kb8fo4hy6s
@user-kb8fo4hy6s Жыл бұрын
ዝማሬን መላእክትን ያሠማልን አሜን፫🙏💚💛❤️
@dadatyaya5434
@dadatyaya5434 11 күн бұрын
እመቤታችን እንወድሻለን❤❤❤❤
@mulu5003
@mulu5003 Жыл бұрын
ይህን ግሩም የሆነ ስራ አለማድነቅ ንፍግነት ነው ፀጉውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ አምላክ ሁልችንም ስምህን በመጥራት አተን የምናመሰግንበት እናቱንም የምናመሰግንበት ግዜ ይስጠን ባድልጇ ምክንያተ ደርሶባት መከራ
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤ በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን🙏
@nafyadgetachew1986
@nafyadgetachew1986 Жыл бұрын
የማይጠገብ ዝማሬ 😢
@hiwottesfaye6034
@hiwottesfaye6034 3 ай бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም አንቺን የሰጠን ይክበር ይመስገን
@bezawitdemisse1455
@bezawitdemisse1455 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@KidanemariamGebremariam-sf9oz
@KidanemariamGebremariam-sf9oz Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@lemlem4051
@lemlem4051 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢
@HAMEA_GEEZAN
@HAMEA_GEEZAN Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን
@emuna6511
@emuna6511 Жыл бұрын
ኣዘነች ድንግል ኣልቀሰች ፍጹም ኣምረራ ባኣንድልጃ ምክንያት ደርስባት መከራ😢 ዝምሬ መላእኽቲ ያስማልን እህታችን እግዚኣቢሄር በእውነት ጸጋውን ያብዛልሽ
@fasikalove
@fasikalove Жыл бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማሽ❤❤❤❤ ድንግል ሆይ ስለአምስቱ ዐዘንሽ ብለሽ ኢትዮጵያን አስቤት
@Kalkidan727
@Kalkidan727 8 ай бұрын
ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን😞🙏
@leulnegash2954
@leulnegash2954 Жыл бұрын
አረ እንዴት ያለ መመረጥ ነው ፣በርቺልን እህታችን።
@fentayabebe2893
@fentayabebe2893 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ማር ማርች እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማ ፀጋዉን ያብዛልሺ የኔ መልካም እህት አሜን
@selam.Yetewahedolij
@selam.Yetewahedolij Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ናርዲዬ✝️🥺🥺🥺😭
@ephrathahtube204
@ephrathahtube204 Жыл бұрын
ይበል ነው
@user-zw9jf9xy7d
@user-zw9jf9xy7d Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ አሜን አሜን አሜን🙏😢
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Жыл бұрын
😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢 ምን ልበል
@nmak2493
@nmak2493 Жыл бұрын
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን አዘነች ድንግል አለቀሰች😭😭
@fikreybirhane304
@fikreybirhane304 Жыл бұрын
ጸጋዉን ያብዛልሽ🙏🏾🙏🏾
@hebesttarekegn1127
@hebesttarekegn1127 Жыл бұрын
የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማል 🙏
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልሽ አሜን አሜን አሜን🙏😭😭💝💒
@damenechaschalew2051
@damenechaschalew2051 Жыл бұрын
ዝማር መለአክት ያስማልን
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Жыл бұрын
Amen amen amen baiwunt zimare melkitn yesamalish tsga yibzalish
@muqustar2138
@muqustar2138 Жыл бұрын
ጸጋው የቡዛልሽ❤
@mussieadera7044
@mussieadera7044 Жыл бұрын
የታደልሽ የኔ ማር
@tigistkebede9044
@tigistkebede9044 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
@wowwow689
@wowwow689 Жыл бұрын
አሜን
@zawdiza-ps1ln
@zawdiza-ps1ln Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@tekleberhanu992
@tekleberhanu992 5 ай бұрын
ቃላት አጣሁ 😢😢
@TataManbaba-en9mh
@TataManbaba-en9mh Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!
@yeneneshtezgera8430
@yeneneshtezgera8430 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@pawloseniguse8243
@pawloseniguse8243 Жыл бұрын
ቃል የለኝም ፀሎት እና አገልግሎት አይለሽ።አመሰግናለው
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 Жыл бұрын
Zamri meleketen yesemaln 🤲🤲
@alexo15
@alexo15 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ወንድሜ አንተንም የአገልግሎት ጸጋውን ያብዛልክ
@ShewayeSeyifu-mw4kq
@ShewayeSeyifu-mw4kq Жыл бұрын
መዳኒአለም ፀጋውን እጥፍ እጥፍ ያብዛልሽ
@user-br5lo9fq2e
@user-br5lo9fq2e Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ✝️🙏💒
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
በዉነት እህታችን ቃለሂወት ያሠማልን
@elfneshshewangizawelfneshs4973
@elfneshshewangizawelfneshs4973 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢Amen/3/zemare Melkit Yasemalin Le Wide Ehitachin Segaun Yabzalsh
@abemoke9862
@abemoke9862 2 ай бұрын
ናርዲ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@promobile5016
@promobile5016 Жыл бұрын
ዚማሪ መላክት ያሠማልን ድንቅ ድምጽ
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
እህታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ጥዑም ዜማ ድግል አለቀሰች😥😥
@aki2mah
@aki2mah Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@helenaddis9783
@helenaddis9783 Жыл бұрын
ድንግል ትጠብቅሽ❤
@bellyethio1574
@bellyethio1574 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ድንቅ ነው ፀጋዉን ያብዛልሽ
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋው ያብዛልን በቤቱ በጥበብ ያቆይሽ
@netanetkasu9675
@netanetkasu9675 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@kalkidanyeshanew5332
@kalkidanyeshanew5332 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@asnehabshi3053
@asnehabshi3053 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@sikosilo6406
@sikosilo6406 Жыл бұрын
Amen amen amen zmary mlaketen ysmalne
@asteraster3112
@asteraster3112 Жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ 😢😢❤
@ghggghgg7068
@ghggghgg7068 Жыл бұрын
ዝማሪመላእክትያሰማልን በቤቱያፅናሽ በርች
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y Жыл бұрын
ዝማሬ ማአላክት ያሰማልን
@edantirfe8994
@edantirfe8994 Жыл бұрын
Amen zemare melaktn yesemaln egziyahber be edme betena bebetu atsneto yenurish
@yosefmengie4988
@yosefmengie4988 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mercycoffee7337
@mercycoffee7337 Жыл бұрын
ግሩም ዝማሬ❤❤❤❤😥😥
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክትን ያሠማልን ለእህታችን
@hanayedingellijtube8842
@hanayedingellijtube8842 Жыл бұрын
😢😢😢Ameen Ameen Ameen zimare melakt yasemalin egziyabiher bebetu yatsnash Yene ihet
@fikerselam343
@fikerselam343 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ ቅዱስ አማኑኤል ክርስቶስ
@jungkookbunny_cookie5856
@jungkookbunny_cookie5856 Жыл бұрын
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ❤
@wihibewihibeselass
@wihibewihibeselass Жыл бұрын
እሷን ከነ ልጇ ያመሰገነ አያፍርምና ዝማሬ መላክት ያሰማል
@tesfuhabte4495
@tesfuhabte4495 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 zmare melakt ysmalen
@tinsaetilahun-hi6jb
@tinsaetilahun-hi6jb Жыл бұрын
እህት ጸጋው ይብዛልሽ የምር ድንቅ ዘማሪ ነሽ በርቺ
@haimanotlemma7247
@haimanotlemma7247 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@TinsaeShewalem-gc5gp
@TinsaeShewalem-gc5gp Жыл бұрын
Kaliyot yasemalin🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@user-ju7qw6lw4y
@user-ju7qw6lw4y 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልኝ
@adiamhaile550
@adiamhaile550 Жыл бұрын
Zemarye melaket yasemalen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@roziawoke1301
@roziawoke1301 Жыл бұрын
amen amen amen😢😢🙏🙏🙏❤❤❤❤
@letayguesh5619
@letayguesh5619 Жыл бұрын
Zimare melakit yasemalin🙏🙏🙏
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Жыл бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@gulelatesemu1230
@gulelatesemu1230 Жыл бұрын
የጦራዋ ንግስት ዝማሬ መለዕክትን የሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በቤቱ አፅንቶ የቆይሽ።ፊፀሜሽን የሰምርልሽ
@betemariamtsige7226
@betemariamtsige7226 Жыл бұрын
ኣዘነች ድንግል ኣልቀሰች ፍጹም ኣምረራ ባኣንድልጃ ምክንያት ደርስባት መከራ😢 ዝምሬ መላእኽቲ ያስማልን እህታችን እግዚኣቢሄር በእውነት ጸጋውን ያብዛልሽ!!!
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 3 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን እመቤታችን ልጅሽ ለኛሲል ተሰቀለ😢😢😢
@fasikayimer7062
@fasikayimer7062 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@RahelAsnake-xs9ib
@RahelAsnake-xs9ib Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ እህቴ
@betelhemabateayele7107
@betelhemabateayele7107 Жыл бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያስማልን እህታቺን
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 3 ай бұрын
አዘነች ማርያም አለቀሰች ቃለህይወት ያሰማን❤❤❤
@merongashe9
@merongashe9 Жыл бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን
@lozatube
@lozatube Жыл бұрын
ዘርፌን ዘርፌን ትሸታለች እመቤቴ ትጠብቃት
@birukasrat668
@birukasrat668 Жыл бұрын
😭❤😭❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፥ ፀጋውን ያብዛላቹ
@eyasuayele4449
@eyasuayele4449 Жыл бұрын
የኔ ውድ
@user-rm1qs1pe4v
@user-rm1qs1pe4v 4 ай бұрын
Ehtachin Zemarit Nardos yihinin semeyawi tsegawn yestesh Egzabher simu lezelam yetemesegene yihun.Kalat yatribgnal bewnet Yegelglot zemenshin yibarklish ehtachin.Amen!!!+++❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን🙏
@mahdertube1310
@mahdertube1310 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ናርዲ
@Rehobot-tube2
@Rehobot-tube2 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ናርዲ
@maykasmlash3238
@maykasmlash3238 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-dy7ru9eu9x
@user-dy7ru9eu9x 5 ай бұрын
አዘነች ድንግል አለቀሰች😢😢 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
ዛሬም አለሽ በልቤ||በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን @21media27
11:52
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 175 М.
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 13 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 12 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
"ላመስግንህ የእኔ ጌታ" | በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን @21media27​
8:13
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 582 М.
እያባበለኝ ||ህሊና ዳዊት||Helina Dawit@ARC
21:55
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 308 М.
የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur
6:30
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 13 МЛН
በምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያምን @21media27
8:43
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
13:54
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 13 МЛН